I will send again my comment. Thank you for this easy and fast recipe of anebabero. Thanks for making it out of the product of the USA.! Please , let us STOP eat from Ethiopia while living here! We are increasing the cost of life on our own people by eating from there, a poor land where hundred million struggle survival!!!!
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ like ( ላይክ ) 👍 ማድረግ አዲስ ከሆናችሁ ከሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይበረታታል ። እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 👋😍ruclips.net/video/WT_yGkXYn6w/видео.html
ቤኪን ፓውደር ፆም የለውም እንዴ ይህንን የምትመለከቱ መልሱልኝ እስቲ
እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!! እሁድ ለፀበል ፃዲቅ እሞክረዋለሁ
ማጣበቂያ ብለሽ የተጠቀምሽው ሊጥ አልተመቸኝም ሊጥ ከመቀባት ይልቅ ሁለተኛ ያሰፋሽው ላይ ከመብሰሉ በፊት ሌላ የበሰለ እላዩ ላይ ብታደርጌ በጣም አሪፍ ነው ሌላው ሁሉም ቆንጆ ነው ተባረኪ
ሰላም እህቴ እውነተኛው አነባበሮ የሚጋገረው እንደዚህ ነው አንዱ እንጀራ መገልበጥ አለበት ከላይ ለሚደረበው እንጀራ ማያያዣ ሊጥ መጠቀሟ ትክክል ነች እንቺ ያልሽው አገጋገር ከዳቤ አገጋገር አንዱ ነው፣አነባበሮ ከሆነ ግን በሁለቱም ጕኑ አይን ሊኖረው ይገባል።
ከአጠፋሁ ይቅርታ።
Be anebabero sequar endet yederegal lemegemeria geze new yemayew
ትክክለኛ:አነባበሮ:አሰራር:ነዉ
እኔም እንዳንቺው ነኝ የሚደረበው ነው የሚመቼኝ በደንብ ቡክቡክ ነው የሚለው ሲደረብ ግን ሁሉንም ማወቅ ጥሩ ነው ተባረኪ
ጣፋጭ የኢትዮጵያ የዳቦ ዝግጅት
ሞክሬዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ👍
Big like 5 my dear friend ❤️👌
በጣም ግሩም አሰራር ነው። በጣም ያምራል። እናመሰግናለን የኔ እህት።
የሚዬ የእኔ ውድ በጣም ቀላል ቆንጆ የሆነ አነባበሮ ነው የጋገርሽው ሲያምር እጅሽ ይባረክ👏👍ሼር❤🙏
በጣም የሚያምር ነው በጥም ባለሙያ ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይስጥልን ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ ሚል አሰራር ነው
ዛሪነው ያየውሽ ግን በጣም ደስ የሚል የሚጣፍጥ ይመስለኛል በለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረኵ
ምርጥ ነዉ ወድጀዋለሁ።
ማሻ አላህ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን።
አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዋውውውማማየ የኔባለሙያእጅሽ ይባረክ አነባበሮ በጣም እወዳለሁ
So good wow, I will try it thank you for showing us. finally great buna kurs i love it.
አሪፍ ነው እናመስግናለን 🙏❤❤❤
ልዩ ነው የሚሻዬ እጅሽ ይባረክ👍👍😍
በጣም የሚያምር አነባበሮ ነው የሚዬ የኔ ባለሞያ
የ ሚዬ በጣም ቀላል አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍❤
"መልክ ስጠኝ ሙያ ከዩቲዩብ እማራለሁ"😂 በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ😘💚💛❤
ዘይቱን እንደቅቤ ብታነጥሪው በጣም ቆንጆ ያረገዋል:
እናመሰግናለን
ባለሞይ! በቂቤ ቢሆን እንዴት ቆንጆ ነው,👍🏾🙏🏾💚💛❤️🕊🇪🇹
በርች የኔ ቆንጆ
Zare serawet betam arif new 10q
እግዚአብሔር ይባክሽ ብጣም ብዙ ከአንች ተምሮእለሁ
ሰላም ያሚዬ በጣም ልዩ አሰራር አይኑ ራሱ ያምራል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍❤🙏
ጥሩ ዘዴ ነው።በርቺ .።
ብሩክት ነሽ እህቴ።
መሀል. የጨመርሽው. ቢቀር. አ ሪፍ. ነው👍👍👍👍i
አግዝኝ እህቴ😢😢
ዋዉዉ በጣም ደስስስስየሚልና አሪፍአሰሳርነዉ እጅሽይባረክ👍👍👍👍🇪🇹
ማሻአላህ ባለሙያ
This looks very declious and classic :) I love it
Ariif new 👌👍 enamesegenalen 🙏
ena lechanelshi adesk negi gen gena salayewi betame nwo des melwo wed betam amesgenlwo thank yuo
Thank you for sharing , you’re a such absolutely Perfection and net cook . ✌️🇲🇱🙏
Let us go and farm and produce everything we need in this immense blessed land of the USA, God blessed Land!!!
አሁን ልሞክረው እስኪ 😁😁
😂😂😂እኔም ላገባነው ለባሌ እድሰራ ይሄሰሞን ልምምድ ላይ ነኝ 😅😅😅
ዋው ሲያምር
የኔ ጎበዠ ባለሙያ
ዋዉ በጣም ያምራል♥️Thankyou🙏🏾
ከዛ የቦካ ሊጥላይ ነው ያረግሽለት ወይስ ከነርማል ድቄት😢😢😮
ማሻአላህሲየምር👍👍👍👍❤❤❤
ዋውውው ውዴ
ምን ምን አዳደርግሽ ፃፊልኝ እማየ በፅፁፍ እናየሁ እድሰራ
የሚዬ እንክዋን በሰላም ተመለሽ ጠፍተሽብን ነበር ግሩም አነባበሮ ነው መካሪ አያሳጣ የባለሙያ ዘር ይስታውቃል ሙያሽን ያዳብረው ከምጣድ አውጥተሽ ቀላሉ ስለአሳወቅሽኝ በተመልካች ስም እመሰግናለሁ እጅሽን ይባርከው ጌታዬ መድሃኒአለም !!!!l. 🙏 🙏 💕 ❤️ ❤️
አሜን !!! ገኑ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ❤😍
Thank you for showing us, looks yummy
Thank you 😍
ትክክለኛው የእናቶችን አነባበሮ ነው የሠራሺ በ 3 ነው የሚሆነው
Watching የሚዬ❤
ከራሱ ነው አብሲት የጣልሽው እህቴ
አወ
❤
I will send again my comment.
Thank you for this easy and fast recipe of anebabero.
Thanks for making it out of the product of the USA.!
Please , let us STOP eat from Ethiopia while living here!
We are increasing the cost of life on our own people by eating from there, a poor land where hundred million struggle survival!!!!
Sounds wonderful. never thought about it, Thank you Alemayehu
ባየውባየው የማልጠግበው ብሮግራም ያንችብቻ ወላሂ
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ቤኪን ፓውደር ፆም የለውም ይቅርታ ስለማላውቅ ነው እኔ በፆም ወቅት አልጠቀምም
የለውም
ምድጃሽን በአልሙኒዬም መጠቅለልሽ አደጋ ያመጣል ብታነሽው ጥሩ ነው ይነዳል ተጠንቀቂ
ውይ እሕቴ አብሲት መጣል አይጠበቅብሽም በጣም በመቀ ውሃ ብታቦኪው ወዲያውኑ ኩፍ ይልልሻል
Wawwwwww ❤
አሪፍ ነው በርቺ
መሆን ያለበት ስታነባብሪ የሚቀባው ቅቤም ሇነ ዘይት ከመሀል ነው የሚሆነው
ያንቺ ግን ቢነባበርም ቅብ ነው የሇነው
በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግንሽ አላልፍም ትስለም የዲክ።
I love it, I will try today
ጎበዝ እሤት። ውውውውድድድ
ዋዎ እጂሽ ይባርክ
እረተይኝ ጓዲትዩ በልቼዋለው በቅቤ ያደኩበት ነው
ሠላም
መችአነባበርሽው
Apiset yechmershew erasun new
አቤቱ
Wid enidemin keremish tefash wid anidegna nesh
le reft ager bet hegee neber leza newe yetefahut betam amesegnalehu yene wudee 😍
Berberewn yet agegneshw
በርች የኔ ቆንጆ
❤👌
Please send me the pan 😭 I wish to have it .may God bless your hand 🖐
😍 🤔
👍👍👍👍👍
ሌላ ዱቄት መሆን አይችልም ስካር ላላቸው ትንሽ ያስፈራል
በቀይ ጤፍ ማድረግ ትችያለሽ
ባኬክነው
💚💛❤️👍
ዳዳዳዳ
ቤተሰብ ሁኛለሁ እህቴ ሲመችሽ ዘይረኝ
እሺ አመሰግናለሁ !!!
ቆንጆ ነው ግን ለጄጓራ አይነካም
አናቆየዉም እኮ አይቦካም ጨጓራም አይነካም አመሰግናለሁ !!
እህቴ አይን ልያወጣ አልቻለም 😢😢😢😢😢
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ቢኪን ፓውደር እስቲ ፎቶው እሳይን እላውቅሁትም
እኔ የምጠቀመው ሊንኩ ይኸዉ www.walmart.com/ip/Rumford-Double-Acting-Non-GMO-Baking-Powder-8-1-oz/252551170?wmlspartner=wlpa&selectedSellerId=0&wl13=3639&adid=22222222278252551170_117755028669_12420145346&wmlspartner=wmtlabs&wl0=&wl1=g&wl2=m&wl3=501107745824&wl4=pla-293946777986&wl5=9007575&wl6=&wl7=&wl8=&wl9=pla&wl10=8175035&wl11=local&wl12=252551170&wl13=3639&veh=sem_LIA&gclid=CjwKCAjw5NqVBhAjEiwAeCa97RT5jaijFhaOFNW1FUE_UVy-UefW8VRvdZLYJJr10IARXibtaTtTwBoCrEoQAvD_BwE&gclsrc=aw.ds
እንዞመድ ዉዶቸ እመልሥ አለሁ
እህቴ በምጣድ መጋገር አይቻልም እንዴ
ለአነባበሮ አብሲት አይደረግም ኧረ
እንዲለሰልስ፣ነው
ጒበዝ