ልዩ የሆነ አነባበሮ | ተበልቶ የማይጠገብ ❗️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 29

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 месяца назад +3

    ማዘር እንደ ስምሽ እጅግ ባለሙያ ነሽ ኢትዮጵያ እመጣሉሁ የምታዘጋጂልኝ ነገሮች አሉ ልጆችሽን በሙል እወዳችኋለሁ መላኩ ገብርሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 месяца назад +7

    ባለሙያዋ ትቅረብልን ተጨማሪ ሙያ እንድንቀስም❤

  • @EtalemMulat
    @EtalemMulat 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ብናው አነባበሮው ምራቂን አመጣችሁት እኔን እሞክረዋለው ማሚ❤

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 месяца назад

    ማዘርየ ጤና እድሜ ይሰጥልን ኖሬልን ይመችሸ ❤❤

  • @mareli9826
    @mareli9826 3 месяца назад

    I love your mother so much……her beautiful sharp face reminds me of my mom’s
    God bless you ❤

  • @eletderash
    @eletderash 3 месяца назад +1

    እጅጌ እና ምርዬእንኳን በሰላም መጣችሁ እጅሽ ይባረክ❤❤🙏

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 месяца назад +1

    ወይዘሮ እጅጌ። እና ምርዬእንኳን በሰላም መጣችሁ። እጅሽ ይባረክ ወይዘሮ እጅጌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 3 месяца назад

    የኔ እናት ስወድሽ❤ ያንቺን ምግብ እንኳን ለራሴ ለሐረቦቹ እንኳ እየሰራው እያበላዋቸው ነው አመሰግናለሁ የኔ እናት❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 месяца назад +1

    ሰላም እጅግዬ እንዴት ሰነበትሽ አንደኛ ነኝ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshlulu4336
    @tesfaneshlulu4336 3 месяца назад

    ባለሞያ ❤❤❤❤❤❤

  • @tadessetse
    @tadessetse 3 месяца назад +1

    ወይ ሃገር ወይ ወገን❤❤❤❤❤❤

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 3 месяца назад +1

    ረጂም እደሜ ለናቶች አቤት ሙያ በቃ እኔም ባለሙያ ልሆን ነው እናመሰግናለን የኔ ናት

  • @eliltadawit4973
    @eliltadawit4973 3 месяца назад

    Agelgi mazz felge neber tell xafulj❤

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 3 месяца назад

    ወይኔ አነባበሮው አማረኝኝኝኝኝ❤❤ እንዴት ልዘዝ????

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 месяца назад

    ምርዬ ጫጉላ ቤት እንዴት ነው ❤❤❤❤

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 3 месяца назад +2

    እማ የአነባበሮዉን አሰራር ከመጀመርያዉ ብያሳዩን ?

  • @tjj269
    @tjj269 3 месяца назад

    wow yummy ❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 месяца назад

    አይስክሬም ነገሩን የሰራችው ትቅረብልን❤

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 3 месяца назад +2

    ወይኔ ማሚዬ እኔም ኢትዮጵያ መጥቼ የናቴ የሰሊጥ አነባበሮ ሱስ አስይዞኝ ነበር አሜሪካን ግን ስሊጡን አምጥቼ ብሞክረው እንደ ሃገር ቤት አልጣፍጥ አለኝ ❤

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 3 месяца назад +2

      የህንዶች ቤት የሚሸጠውን ቅመሽው በጣም ይጣፍጣል

  • @fatumasalah7982
    @fatumasalah7982 3 месяца назад

  • @melat21
    @melat21 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 месяца назад

    ምርዬ ትዳር እንዴት ነው

  • @eyut5432
    @eyut5432 3 месяца назад

    Mamiye nurilen

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 3 месяца назад

    Mama why you despair

  • @elenisermolo867
    @elenisermolo867 3 месяца назад

    ይመቻቹ እጃቹ ይባርክ ማይት እንፈልጋለን

  • @ShembelelSolomon
    @ShembelelSolomon 3 месяца назад

    የቱ ጋርነዉ ሱቃችሁ:እኔ አዲስ ሰፈር ነኝ

  • @SelamFikadu-fq7gg
    @SelamFikadu-fq7gg 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤