Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ።
እናመሠግናለን ለልጆች ጥሩ አማራጭ ሰጠሽን
I really appreciate your commitment, big love ❤❤. such an inspiraing women
እኔስ።የናፈቀኝ።ሽሮዬ።ነው።ጎበዝ።ሼፍ።ነሽ።ብሚቀጥለው።የሸክላ።ሽሮ።አሳይን።ኢትዮጵያ።መጥቼ።ተጋቢኖ።ይባላል።አሉኝ።በጣም።የሚጣፍጥ።From.usa.happy.new.year.
እጅሽ ይባረክ ወይዘሮ እጅጌ
የባሕል።እቃዎቹ።ናቸው።የማረኩኝ።ከምግቡ።ይልቅ።በጣም።ያምራሉ።ሸክላዎቹ።
Rosemery Betam Beza Atkorew Beterf Konjo new
እጅግዬ እንዴት አመሸሽ አዎ ትት ሲከፈት ለልጆች ምን እንስራ ብለን ለምንጨነቅ ወላጆች ጥሩ ነገር ስላቀረብሽ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
ምርጥ አሰራር ነው አናመሰግናለን ደምሪኝ
Ejesh Yibarek
Wow 👌
Wow❤❤❤❤
ቅመሙ ትንሽ የበዛ ይመስላል እንጅ ስራው እጅግ ጤናማ ነው
Enameseginalen
❤❤❤
Yen balemoyaaawa❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሜሉዬ ደህና ነሽ አለሽልኝ እባክሽ ወደ ዩቲዩብ ተመለሺ የሰንበት ቁርስ ናፍቆኛል
😁😁😁😁😁😁ቆንቃና አሳቀኝ ማዘረር ልክ ኖት
Yegomen kirdishin yetit bazetoshin lebalish atasaye!
Yeshegla ekawoch siyamru
yegomenshn kird lebalsh atasayiw
የዘመናዊት እናት የቺዝ አዘገጃጀት ቢያሳዩን ?
የጎመን ቅርድሽን አታሳይ ለባልሽ !!! ነው እጅግዬና ምርዬ ፤ የኔ ውዶች
እንደዚህ ነው የሚባለው፣ የጎመን ቅንጥስሽን ፣ የበርበሬ ሽክሽክሽን ባልሽ አይው።
እጅግ ሰላም ነው ብዙ ግዜ ስክዋር እንዳለብሽ ስታወሪ እሰማለው ሎዛ ተከታታይ እኔም ነበረብኝ ዛሬ ተመስገን ነው መዳኒት እምወስደው በሙሉ ቆምዋል
@birktesenat4502 pls ንገሪኝ እናቴ ስኮር አለባት መዳኒት ትወስዳለች እንዴት ነው መዳኒት ያቆምሽ?
@@haymanot9041 ሎዛ የሚባለውን የምግብ ክትትል ተጠቅሜ ደሜን ከዚ አስለክቼ ላኩላቸው ለአራት ወር ያክል የምግብ ስረቴ ተቀየረ ከባድ ነው ግን ከጤና በላይ ምንም የለም ሎዛ ስነ ምግብ ብለክ ሰርች አድርጋቸው
እጅግ ስልክሽን ፈልጌ ነበር ለስራ ነው የፈለኩት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጕመን ቅንጥስሽን የጥጥ ንድፍሽን ለባልሽ አታሳይ።
ምሩ ችዝ ሳይገባ ለኔ
እሰይ የአሁን ባል አይጠይቅም የድሮ ይጠይቃል
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
የጎመን፣ቅርድሸን፣ለባልሸ፣አታሳይ፣ይባላል ❤❤❤
የጎመን ቅንጥስሽን ለባልሽ አታሳይ😂😂😂ካልተሳሳትኩ
የበርበሬ ዛላሽን የጎመን ቅርድሽን አይይ ባልሽ
የጎመንን ቅርድ ለባልሽ አታሳዪ
እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ።
እናመሠግናለን ለልጆች ጥሩ አማራጭ ሰጠሽን
I really appreciate your commitment, big love ❤❤. such an inspiraing women
እኔስ።የናፈቀኝ።ሽሮዬ።ነው።ጎበዝ።ሼፍ።ነሽ።ብሚቀጥለው።የሸክላ።ሽሮ።አሳይን።ኢትዮጵያ።መጥቼ።ተጋቢኖ።ይባላል።አሉኝ።በጣም።የሚጣፍጥ።
From.usa.happy.new.year.
እጅሽ ይባረክ ወይዘሮ እጅጌ
የባሕል።እቃዎቹ።ናቸው።የማረኩኝ።ከምግቡ።ይልቅ።በጣም።ያምራሉ።ሸክላዎቹ።
Rosemery Betam Beza Atkorew Beterf Konjo new
እጅግዬ እንዴት አመሸሽ አዎ ትት ሲከፈት ለልጆች ምን እንስራ ብለን ለምንጨነቅ ወላጆች
ጥሩ ነገር ስላቀረብሽ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤