1 ሚሊዮን እይታ ያስገኘዉ | ፈጣን ተበልቶ የማይጠገብ | የሚጥም የቁርስ የምሳ አማራጭ‼️‼️‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • Please follow me on
    / yemrecipetube
    / yemrecipetube
    Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
    ፈጣን | የፆም ምግብ
    Join this channel to get access to perks:
    / @yemiten

Комментарии • 207

  • @yemiten
    @yemiten  Год назад +21

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ❤❤❤ 1 ሚሊዮን ያስገኘዉ ቪዲዮ 👇👇👇
    ruclips.net/video/tTKAUs3iQOs/видео.html

  • @elfeeyohanis8308
    @elfeeyohanis8308 9 месяцев назад +21

    የኔ እናት ሙከራሽ ጥሩ ነው ጎበዝ ይሄ እኮ ሁሉም ሰው በየቤቱ ይመገበዋል ምንም እኮ አዲስ ነገር የለውም 1ሚሊዮን ስትይ እኮ አዲስ የፈጠራ ሥራ ይመስላል ባይሆን እንቁላሉን ስታይል ይዘሽ ብትመጪ 1 ሚሊዮን አይደለም 10 ሚሊዮን ተመልካች ታገኛለሽ

    • @AmadFoam
      @AmadFoam 7 месяцев назад +2

      Dikim yaderegeny comment

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 10 месяцев назад +13

    ለየት ያረገው ቁሌቱ መብዛቱ እና እንቁላሉ ማነሱ ነው አሪፍ አሰራር ነው

  • @Umieg1zp
    @Umieg1zp 10 месяцев назад +10

    አሪፍ ነው ግን በዚሀሰ ምግብ ነው ያደኩት ብል ማካበድ አይህንብኝም ማለቴ ምኑ ነው ለየት ያደረገው ብየ ብገባ የዛሬ 18 አመት ሀ ብዬ ሳውቀው ብቻ አሪፍ ነው😍

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 Год назад +20

    አድናቂሽ ነኝ። በተለይ በ8 ሰአት ውስጥ የሚደርስ እንጀራ ስላሳየሽን በጣም አመሰገንሻለሁ በጣም ተስማምቶኛል። ተባረኪ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Год назад +6

    Thank you for sharing yemye I will try it 👍🥰🥰

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      My pleasure 😍 firyee

  • @mtewahade
    @mtewahade 9 месяцев назад +1

    This great recipe and great wet to have as a meal. Thank you very much you are a talented person

  • @lemama8023
    @lemama8023 Год назад +10

    በጣም አሪፍ ነው ምጥንዬ ግን በተለያዬ ቦታ ኢንተርኔት በመቋረጡ ይኸን እድል ለማግኘት ያልቻሉ ብዙ ናቸው

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 Год назад +6

    እናመሰግናለን እህት 👍

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад +1

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ 😍

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 10 месяцев назад +34

    ጥሩ ነው ግን ይሄን አሰራር የዛሬ 20 አመት አውቀዋለው

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 9 месяцев назад +1

      Most men Ethiopia knows how to cook because it is very easy

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ 10 месяцев назад +5

    አዎ የሚዬ 1 ሚሊየን የታየዉን አይቸዋለሁ በጣም አድለኛ ነሽ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያለሽ !!!

  • @MercyQuests19
    @MercyQuests19 10 месяцев назад +4

    This is a visual feast! Yemiten Recipe Tube, your recipes are a culinary adventure - looks very delicious!

  • @nigesthaile6992
    @nigesthaile6992 8 месяцев назад

    You have golden hand mama incredible.❤❤❤❤

  • @elias2906
    @elias2906 9 месяцев назад +6

    በጣም ጎበዝ ባለሞያ ምራቅ ያስውጣል

  • @hargtube216
    @hargtube216 Год назад +4

    እናመስግናለን የኔ ባለሞያ

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ 😍

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 11 месяцев назад +153

    ምኑ ነው ልዩ ያረገው ሁሉም ሰው ይሰራዋልኮ እናቱ 😂

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 11 месяцев назад +4

      nageregn nash ymiyakesh sewe feredebet

    • @GelilaGizaw
      @GelilaGizaw 11 месяцев назад +13

      Ewnetun lemenager enem endi new miseraw liyunet yelewm gin yemayak yinoral bila new

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 11 месяцев назад

      @@hiwotgirma5557 ኧረ በጭራሽ ነገረኛ አይደለሁም ግን አዲስ ነገር ለመማር ፈልጌ ስመለከተው wasting my time

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 11 месяцев назад +1

      ​@@hiwotgirma5557 የእመቤቴን ስእለ አድኖ ተጠቅመሽ ወደ ስድብ መግባትሽ ልክ አይደለም ፈጣሪን አታስቀይሚ ሰው የመሰለውን የመናገር መብት አለው እኔም ምንነቱን ስላላወቅንሁ በትግእስት አየሁት ይሄን ጎንደር ሄጄ የነበረ ጊዜ ገጠር መኪና እማይገባበት ቦታ ሰርተው በልቼዋለሁ ሽንኩርት የለውም በዘይቱ ፋንታ ቅቤ ድልህና 🥚እንቁላል አድርገው ዙሬይውን እርጎ አድርገውበት ሲጣፍጥ ከነሸክላ ድስቱ አውጥተው በእንጀራ እየጠረጉ አወጡልን ደስ ብሎን በላን ጣጣ የለውም ትልቅ ግኝት እንዳገኘች መሆንዋ ገርሞኛል አንቺም ዘመድ ጎደኛዋ ከሆንሽ ምከሪያት እንቁላል በተለያየ መልኩ ይሰራል እኔ በቤቴ እንደዚህ ነው የምሰራው ከወደዳችሁት ሰርታችሁ ሞክሩት ። 😳🤭✌️

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi 11 месяцев назад +1

      😂😂

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 9 месяцев назад

    Thanks for sharing. Great job and keep up. I wish you Happy New Year!!.

  • @Hayba546
    @Hayba546 8 месяцев назад +1

    andegna new enem eserawalehu gn bezi way adelem

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 5 месяцев назад

    ሠላም የሚዬ እንዳልሽው በጣም ነው የሚጥመው በተለይ በአበሻ አይብ እጅግ በጣም ነው እስቲ ሞክሪውና ትምህርት ስጪበት እጅ ይባርክ 🙏
    አድናቂሽ ነኝ💕

  • @EfremIsaias
    @EfremIsaias 8 месяцев назад +3

    በኤርትራ ላለፈ 300 ዓመታት ሁሉን ሰው ይበላዋል እናቴ መስኪን 😅😅😅😅

  • @ZebibaAdem-dn9qo
    @ZebibaAdem-dn9qo 10 месяцев назад +3

    ስንት እምንሰራ ሰዎች እንደው በእንቁላል ስልስ ወጥ ብለሽ ቀይረሽ አፍጠጥሽኝ ምንድን ነው 😂😅😅😅😅

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Год назад +3

    😋 ኦህ! ዛሬ ረቡዕ ባይሆን ሠርቼ እበላ ነበር ፆም ሆነ እንጂ😊

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ 😍

    • @GelilaGizaw
      @GelilaGizaw 11 месяцев назад

      Ayzon

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 5 месяцев назад

    ይገባሻል ! ሜሊዬ
    አድናቂሽ ነኝ ይመችሽ 💕

  • @Debreizen
    @Debreizen Год назад +2

    ❤thanks❤

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      Thank you so much 😍

  • @Workantifu
    @Workantifu 11 месяцев назад +6

    እንዲ ቡክት ያለ ነገር አይምቸኝም

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 10 месяцев назад

    Enem emokerewalehu ehte siayute betam yameral yasegomejal tebareki

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Год назад +4

    የሚዬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanateame6810
    @fanateame6810 Год назад +1

    Yemiye serche balkemsewm yemtseryachew migboch betam tafachoch nachew ejish ybarek wde beteley Katya tibsish betam new yewdedkut bizu sew serche akmshachew betam new yewdedkut edmena Tena ystish hagerachin Selam yadrgln

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      Betam betam amesegnalehu😍

    • @elisaayele6647
      @elisaayele6647 Год назад

      Metenun betikikil tsafilign wude

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 7 месяцев назад

    1 ሚሊዮኑ የታለ ነብሴ ?
    ቁጥር ጠፋብን እንዴ

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 9 месяцев назад

    💜💜💜this is like Turkish menemen.....except they add green or red peppers 💜💜💜

  • @HTe-w6j
    @HTe-w6j 10 месяцев назад +1

    Lmn yewashal?...music yasflgal

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад +5

    የያምዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሞያ እጅ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ ክሽን ያለች እጅሽ ይባረክ ወድጄዋለሁ የተባረከ ይሁን 👏👌👍❤🙏

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      አሜን የመንዝዬ 😍

  • @chagni21
    @chagni21 9 месяцев назад +3

    ከማውጣታችሁ በፊት ትንሽ ጨው ጣል አርጉበት። አይብ ወይም እርጎ ካላችሁ ከጎን ተጠቀሙ። መልካም ምግብ። እንዳታስተርፉ በደንብ ብሉ ልጆቼ።

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 10 месяцев назад +1

    እምወደዉ ምግብ

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 11 месяцев назад +2

    Betam dnakish inat negni Tebareki❤🎉

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад +2

    ተመችቶኛል

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 8 месяцев назад +1

    ሁሉም ይሰራዋል:: አዲስ አይደለም::

  • @fitsumworkneh7604
    @fitsumworkneh7604 9 месяцев назад

    ነጭ ሽንኩርት ምን ያክላል

  • @AliAli-wl8ic
    @AliAli-wl8ic 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @demekuadsu2930
    @demekuadsu2930 Год назад +4

    ጨጨብሳም አሰራር ስሪልን🙏

  • @jamila-t9m
    @jamila-t9m 9 месяцев назад +9

    አዲሥ ነገር አረግሽው እኮ ያደግንበት ነው የተለየ የለውም

  • @mekgar2001
    @mekgar2001 2 месяца назад

    It is good, but what is so special about it? I think, most Ethiopians know this simple recepi from childhood.

  • @biniamadane9013
    @biniamadane9013 9 месяцев назад +1

    enjeraw tetakeso new aynu yetefaw

  • @foziyajibri407
    @foziyajibri407 Месяц назад

    Tenkiyu ine strictement alawuqim amasaginishalaw

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 2 месяца назад

    Wowww👍👍

  • @tizutizu3050
    @tizutizu3050 Год назад +1

    አመሠግናለሁ

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 Год назад

    Betam yamral yasgomejal egesh ybarek.

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 9 месяцев назад +4

    ይሄ አሰራር የዛሬ 30 አመት እናቶቻችን እየሰሩ እንበላ ነበር ምን አዴስ ነገር ሆኖ ነው? ወይ አንድ ሚሊየን ተመልካች ስትይ አሳቅሽን

  • @SeniteSe-gf5vz
    @SeniteSe-gf5vz 3 месяца назад

    ምኑ ነው አዲስ ነገር እንዲሁ ደከምሽ ሌላ ሙያ ካለሽ አመሰግናለሁ

  • @xpk5509
    @xpk5509 Год назад +1

    የኔ ባለ ሙያ

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 8 месяцев назад

    ቆንጆ ነው::

  • @zegola7325
    @zegola7325 9 месяцев назад +2

    በጥራቃ !! 107 ሺ ያየሽን አንድ ሚሊዮን ትያለሽ ??? ብልፅግና አባል መሆን አለብሽ :: ይህ አሰራር ማንም ወንደላጤ የሚሰራው ነው

  • @mimewoldemischael548
    @mimewoldemischael548 11 месяцев назад +1

    አየቀለሽ ነው?

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 9 месяцев назад +2

    እናቴትሰራውነበር❤❤❤❤❤ስውደው😅😅😅

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 11 месяцев назад +3

    የእንቁላልፍርፍር እና አሁን ያሳየሽን ምኑ ላይ ልዬንቱ አልገባኝም ምንው እንደዚህ አዳንቅሽው ሌላ ንገር የሚደንቅ አምጪ

  • @swel7586
    @swel7586 9 месяцев назад +1

    ኣንደሚመስለኝ ከተማ ሳይሆን፡ ባላገር ያደግሽ መሆን ኣለብሽ፡ ምክንያቱም እንቁላል በእንጀራ ኣይበላም። ሌላው ነገር፡ ኣንቺ የሰራሽው፡ ኣዲስ ነገር ኣይደለም፡ እንደማንኛው ወጥ ነው ሰርተሽ እንቁላል ከተሽሽበት። ምንድ ነው ልዩ የምትዪው? ምን ልዩ፡ ለመሆኑ የቀድመው መጽሃፍ፡ "ተንኮለኛው ከበደ" ኣንብበሽ ይሆን?

    • @yeshewaalayu4800
      @yeshewaalayu4800 9 месяцев назад +2

      ወዬው ጉድ ዴጉን ንንግር ማን ሰርቀን ሆሆሆ
      ባለ ሙያ ነች እሽ❤

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 5 месяцев назад

    እኔ ከዚህ የበለጠ አምስት እጥፍ እሰራዋለሁ

  • @evetheg868
    @evetheg868 10 месяцев назад +1

    1ሚሊዬን ስትይ?

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg 5 месяцев назад

    በርቺ የኔናት ትችያለሽ

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 4 месяца назад

    Yadekubten?

  • @Spilbergsch
    @Spilbergsch 6 месяцев назад

    ጨው አይገባም ወይ?

  • @SurprisedBabyPenguin-qy9yv
    @SurprisedBabyPenguin-qy9yv 9 месяцев назад

    የኔ ካንቺ ያምራል

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 6 месяцев назад

    ስልችት ያለኝ ቀላል ቁርስ

  • @ሶሊያናይቻለዋል
    @ሶሊያናይቻለዋል Год назад +1

    yemyeee enkwan des aleshee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedBabyPenguin-qy9yv
    @SurprisedBabyPenguin-qy9yv 9 месяцев назад +1

    አንድ ሜሌየን ነው ያልሽው

  • @Samerawitdebesay
    @Samerawitdebesay 6 месяцев назад +1

    እኔምለው እናንተ ድስትና መጥበሻ በገዛቹ ቁጥር ለምን እረተው ተው በቃ

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 8 месяцев назад +1

    ምን አዲስ ነገር ሠራሽ???

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 6 месяцев назад +1

    ቆይ እኔ የምለው ይሄን ሙያ መቼም ለኛ ለሴቶች አይደለም የምታሳይን ለወንዶች መሆን አለበት!ግን ግን አንዳንድ ሴቶች እንደውንድ ስለሚያደርጋቸው ለነሱ ይጠቅማል😂😂😂😂😂😂!

    • @SaraTaya-q1k
      @SaraTaya-q1k Месяц назад

      ውይተይእንጅ እንማርበት😂😂

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 8 месяцев назад +1

    የላጤ ምግብ
    🙃ቒቒቒቒቒ ቂቂቂቂቂቂቂቂ

  • @kenateformeefa2110
    @kenateformeefa2110 11 месяцев назад +1

    Wow 👌👌

  • @fghhhytre415
    @fghhhytre415 Месяц назад

    Enkulale selse dero tamre eyalhu serafedebgi enata tolo sarta tabalgi nabare batame nawe mewadawe❤❤❤

  • @AndualemAbebe-sz2nd
    @AndualemAbebe-sz2nd 3 месяца назад +2

    ገና ስወለድ ከሽሮ ቀጥሎ አቀዋለሁ አካበድሽውሳ ምግብ አታውቂም እንዴ

  • @LeylahappyLeylahappy
    @LeylahappyLeylahappy 10 месяцев назад +1

    የምኑም ልዩ አይደለም እቁላል ሰልስ የማያው የለም ብዬአሰባለው

  • @danielasnake2166
    @danielasnake2166 8 месяцев назад +1

    አህት አለም አይን ቂጥ ሆነ እንዴ ? ከለጠፍሽው አራት ወራት በላይ ሆኖታል የታየለሽ view 190 ሺ ነው እኮ ነው የሚያሳየው አትዋሺ በተረፈ ምግብሽ ጥሩ ነው።

  • @yost2358
    @yost2358 10 месяцев назад +1

    ... መስራቱ ባይከፋም 1 ሚሊዮን ተመልካች አግኝታል ማለት ምን ማለት ነው ???
    ካገኘ ይህንን መጀመሩ ምን ያስፈልጋል ነው ምንም አታውቁም ነው .....

  • @yeshizeleke3237
    @yeshizeleke3237 Год назад +2

    ምነው በጾሙ የኔ ባለሙያ ሲፈታ እሥራዋለሁ በርቺ ጎበዝ ነሽ

    • @ሶሊያናይቻለዋል
      @ሶሊያናይቻለዋል Год назад +5

      ለወሬ ካልሆነ በስተቀረ የአሁኑን ፆም ሁሉም አይፆመዉም , እኔንም ጨምሮ , ፃመኛ ከሆንን እራሳችንን ሰዎችን ከመቀቃወም እንግታዉ !!!!

  • @እየሩሳሌምገበየሁ
    @እየሩሳሌምገበየሁ 3 месяца назад

    ግን እኮ ምንም ምግብ መስራት ለማይችሉ እህቶች ጥሩ ነው አብዛሀኛወቻችን ግን እናቶቻችን ሰርተው እያበሉን ካደግንም በኋላ እራሳችን የምንሰራው ምግብ ነው

  • @ahluli
    @ahluli 8 месяцев назад +1

    ምሳሌ እኔ አላውቅም ኮሜንተሮች አትንጫጩ 😂😂

  • @etaferhumamo8539
    @etaferhumamo8539 8 месяцев назад +1

    ምን ታካብጂያለሽ ሁሉም ይሰራዋል ለየት ያለ ፈጠራ ፍጠሪ ቅጥ አጣችሁ

    • @MaryAyele-o4v
      @MaryAyele-o4v 5 месяцев назад

      በናትሽ ሁሉም ወዶች እኳን ይሰሩታል

  • @abay3517
    @abay3517 6 месяцев назад +1

    ማጋጋል ማካበድ ማስመሰል የበዛበት ርእስ ያስጠላል አንድ ሚሊዮን አየው አላየው አይደለም ቁም ነገሩ

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 5 месяцев назад +1

    ኣንድ ሚሊዮን 🥲🥲🥲

  • @saudah8298
    @saudah8298 8 месяцев назад +2

    ኮሜቶች ጥሩነገር ተናገሩና አበርታታት

  • @እሙቲስሙቲዩቱብ
    @እሙቲስሙቲዩቱብ 10 месяцев назад +1

    እኔ እንቁላል ፍረፍረ ስል ነው የምወደው እንጂ ውሀ ሲሆን አይመቸኝም

  • @eveali6794
    @eveali6794 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 9 месяцев назад

    የዩቲዩቡ ርዕስ ይላል። የማይጠገብ ከሆነ ማን ሥሪ አለሽ? አሁን ይህንን ሠርተሽ "የማይጠገብ" ስለሆነ፡ ቀኑን ሙሉ ስትበዪ ነው የምትውዪው?

  • @oumulheyirmuhammed2120
    @oumulheyirmuhammed2120 11 месяцев назад +2

    እንጀራሽን አልወደድኩትም

  • @EastGate-o3f
    @EastGate-o3f 7 месяцев назад

    Ere mud teyazeben

  • @tsehaymekonen2702
    @tsehaymekonen2702 8 месяцев назад

    Yihe ko gena lij hogne beteseb yisera neber ahun dires eyeserahu new

  • @EteneshErdilo
    @EteneshErdilo 3 месяца назад

    Henejera siyamera😮😢😢😢😢

  • @StellaYohannes-lb4oj
    @StellaYohannes-lb4oj 6 месяцев назад +1

    Liyu yaderegew ema youtube lay mewtatu new😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 Год назад +1

    Woww😍👍🙏🍇🍒

  • @segedina
    @segedina 10 месяцев назад +1

    አረ ኣትፎጊሪ 70,735 ኛ ተመልካች እኔ ነኝ እንካን ሚሌን መቶ ሺ እንካ ኣልሞላም

  • @enemwondenemwond
    @enemwondenemwond 10 месяцев назад +2

    እንደ እድል እኳ ጥሩ ነገር የለም ምን የተለየ ፍርፍር ሰርተሽ ነው ይሄ ሁሉ ተከታይ ይገርማል

  • @fitsumworkneh7604
    @fitsumworkneh7604 9 месяцев назад

    1M 😳😮🤔 እኔ የሚታየኝ 144 K ነው

  • @Tube-ig2rz
    @Tube-ig2rz 9 месяцев назад

    ruclips.net/video/JOxCKd0-DWM/видео.html

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 10 месяцев назад +3

    ይቅርታ አድርጊልኝና ምኑ ነው የተለየው ማንም ሰው እቤቱ የሚሰራው የተለመደ ቁርስ ነው ዩቲዩብ ላይ በጣም ታሸበርቁታላችሁ

  • @loveyourmindalittle
    @loveyourmindalittle 8 месяцев назад

    196ሺ ቪውስ ነው የሚለው

  • @regattw4750
    @regattw4750 10 месяцев назад +1

    የእንቁላል ስልስ ነው የሚባለው። ኤርትራ ይህ ሁሌ ይሰራል።

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 9 месяцев назад

    የደላሽ ነሽ መስራት ሳይሆን መግዛትነውያቃተን

  • @tsige-my7ui
    @tsige-my7ui 2 месяца назад

    1 ሚሊዮን ???