The best wedding I have ever seen! So beautiful and Ethiopian 🙌🏽 እጅግዬ I am so so happy for u and the all family! Bless the union! Congratulations ምርዬ ! So beautiful to see this !! I hope our Ethiopian wedding follows this trend and keep our culture and celebrate with our religion🙌🏽🙌🏽🙌🏽
እውነትም እጅግ...በሁሉ ነገርሽ ልጆችሽ,ስርአትሽ,ቤትሽ,ሙያሽ ,ውይ መባረክ,በእግዚአብሔር መወደድ ፡፡❤
Amesegnalew betam
❤❤❤❤❤❤❤❤
ከሁሉ የበለጠ የሚያሰደሰተው በእግዚአብሔር ቤት መሆኑ እጅግ መታደል ነው ትዳራችሁ ይባረክ ❤🙏
Amen
ውይይ እትዬ እጅግ ዛሬ እንባ እያነቀኝ ነው ያየሁት እንዴት ያለ መባረክ ነው!?የኔ ውብ ሙሽራ መልዓክ ትመስላለች!!በጣም የተዋበ ሰርግ ክርስቶስ ከነእናቱ ከመላእክቱ ጋር የተገኘበት!!እንዴት ያለ መታደል ነው!ከክፉ ይጠብቃችሁ!!(Willis)
እሰይ በጣም ነው ያስደሰታችሁን ነገርን ሁሉ በጊዜ ውብ አድርጎ ሰራው
ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል
እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤
እናታችሁ ጀግና ናት ስነልቦናችሁ ላይ በደንብ ሰርታለች❤❤❤❤❤
እውነትም እጅግ እጅግ ደስ የሚል ባህሉንም ክርስትናውንም ያማከለ ድንቅ ሰርግ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ተባረኩ❤
እትዬ እጅግዬ እንኮን ደስ አለሽ እንዲሁም መላው ቤተሰብ በእውነት የተባረከ ቤተሰብ ጀግና እናት ሙሽሮች መጨረሻችሁን ያሳምርልን
ለዘማሪያኑ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግዬ እንኳን ደስ ያለሽ በጣም የሚያምር ሰርግ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እሰይ መሽሪት እንኳን ደስአለሽ እጅግዬ ቤተሰቡ ይህን ክብር አሳያቹ !
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤
እጅግ አንቺ ልዩ የታደልሽ ነሽ እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ በልጆችሽ ተባርከሻል ታድለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The best wedding I have ever seen! So beautiful and Ethiopian 🙌🏽 እጅግዬ I am so so happy for u and the all family! Bless the union! Congratulations ምርዬ ! So beautiful to see this !! I hope our Ethiopian wedding follows this trend and keep our culture and celebrate with our religion🙌🏽🙌🏽🙌🏽
በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ልዑል እግዚአብሔር ፍጻሜያቸውን ያሳምርልላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ትዳራቸው ወልዳችሁ ሳሙ😍😍😍😍😍👌❤❤
እንኳን ደስ አለሽ እጅጌ ከዚህ በላይ ደስታ የሚሰጥ ምንም አይኖርም ምርዬ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ 🙏🙏🙏
በቅድሚያ ይህንን የመስለ የተባረከ የስርግ ስነስርአት ሼር ስላደረጋችሁኝ አመስግናለሁ ::ይህ ያደረገ እግዚአብሄር የተመስገ ይሁን ::ሙሽሮች እናት አባት ሁላችሁም እንክዋን ደስ አላችሁ ::ትዳራችሁ የትባረከ ይሁን !!
በጣም ደስይላል እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ❤
እንኳን ደስ አለዎት ወ/ሮ እጅግ
Leule Egziabhier yibarkachihu, guzoachihum mechereshachihum yimerlachihu!!! Emebirhan behiwotachihu Hulu Tishefnachihu!!! Amen Amen Amen.
Egziabher tidarachehun yebarkelachu. Ejeg betam des telalachu. Emeberehanye ateleyachu. Melkam hulu yehunelachu weledu kebedu wed Musheroch❤️❤️❤️
እጅግዬ እንኳን ደስ አለሽ ምርዬ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር በልጆች በጤና ይባርካችሁ
Egihabher yemsegne 🎉🎉🎉🎉🎉 meruye and mikusha so happy for u guys wish u many more blessings🎉🎉😊
እንዴት ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሁ እያኤም ወሀና ትዳር ይሁን ህይወት ዘመናችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ወላዲተ አምላክ ሰላም ለዚህ ቤት ብላ በቤታችሁ ትግባ ። ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ እኔ ስለናተ በጣም ደስ ብሎኛል ማሚዬ እንኳን ደስ አለሽ
አብርሃም እና የሳራ ያርግላቺው መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግዬ የእናቴ ሞክሼ በጣም ነው ምወድሽ ልባም ሴት ነሽ እንኩዋን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ በጤና እና በደስታ ያኑሽ እስከ ልጆችሽ 🙏❤️
Eseyyyyyy des setlu egziabher yemesgen ye aberhamena yesara gabecha yehunlachu❤❤
ማሚዬ እንኳን ደስ አለሽጨምሩዬ ኪዳነምህረት ቤታችሁን በፍቅርና በልጇች ትባርክላችሁ
መልካም ጋብቻ ምርዬ❤❤❤ እጅግዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጨዋ ቤተሠብ ያሣደገው ቤተሠብን ያከበረ መጨረሻው ያምራል የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ እናመሠግናለን እጅግዬ
Amen
በጣም ነው ደስ የምትሉት ሜርስዬ😘በድጋሚ እንኳን ደስስስ አለችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሁሌም ካጠገባችሁ አይለያችሁ 🙏ማሚዬ(እጅግዬ)እንኳን ደስስስ አለሽ🎉 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አድሎሽ በልጆችሽ ተደሰቺ በጣም ነው የምንወድሽ❤
የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ እጅግዬ እንኳን ደስ አላችሁ
በጣም ትክክለኛ ስርግ ያደረግሽ አንች ነሽ ።ጭፈራ ጋጋታ ያልበዛበት ።ተባረኪ ጥሩ አርዓያ ትሆኛለሽ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤ በድጋሚ እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርገው በፍቅር በጤና ያኑራችሁ❤
እልልልልልልልልልልልልልል🎉❤
በጣም ደስ ይላል ። ፈጣሪ ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ። ተባረኩ!🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🤳🤳💅💅
እልልልልልልልል እልልልልልል ❤🙏🙏❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤ እጅጌ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉
እሰይይ እልልልል እግዚያቢሄር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉❤❤
እጅጌና ምርዬ እንኳን ደስ አላችሁ።
በጣም ደስ የሚል መድሀኒአለም ይባርክላችው
የተባረከ ጋብቻ ይሁንላቸው❤
መታደል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን
እንኳን ደስ አለሽ ማሚ🎉🎉🎉
ስታምሩ ደስ ስትሉ ታስቀናላችሁ , እግዝያብሄር ትዳራችሁን የአብርሀም የሣራ ያድርግላችሁ ,
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ … የተባረከ ትዳር የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ እሰይ እልልልል....
Congratulations, thank you, Jesus, for everything
You all look so happy and beautiful Mreya congratulations.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
egziabher yibarkachihu
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ::💚💛❤️
Mereye, mechereshachehun yasamerew 🥰🥰🥰🥰🥰
ምህረትየ
Congratulations ❤🎉🎉🎉all loved family ❤
እጅግዬ ምርዬ ስወዳችሁ እስይ እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክ ❤
እጅግዬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ በተረፈ ግን እንደ አስተያየት ስጋ ወደሙን ከተቀበለች በኋላ ከአንገቷ ላይ ክር ባለማየቴ ቅር ብሎኛል
እንኳን ደስ አላችሁ!❤❤❤
እንኳን ደስ አላቹህ በጣም ደስ ይላል
Enkuwan dasi alachu tidarachu ye Sara ena ye Abraham yihunelachu 🥰🥰💐🥂
Amen amen
🙏❤️ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤️🙏
የሀና ይቃብ ጋብች ይርግላችሁ❤❤❤
Congratulations 🎈🎊🍾
Congratulations for the family may God bless your marriage .
🙏🙏🙏❤❤💕
Congragulation God blase your wedding
መልካም ጋብቻ ያድርግላቹ❤
እንኳን ደስ አላችሁ
Congratulations 🎉🎉🎉❤
Betam ewunetegna enat
መልካም ጋብቻ
Congratulations 🎉 this is beautiful ❤️ God bless their marriage 🙏
ወይ,በሥንትጊዜቹ,መጣቹልን❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkuan des alesh Ejig. Tilq kbir new
Esyi wzro ejge enkwan des yalot yne nat ❤ gwdnga mtato ysznal gen set lji ysaw net engdyi
እንኳን ደስ ያላችው
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
Congratulations 🍾🎈🎉🎊 all family ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ የተባረኩ ፍሬዎች ይስጣችሁ እልልልልልልልልልልልል
Daniel's family congra❤
enqwan des yalesh ejegeye
Congregation 🎉❤
Yene enate enkan des alesh
Enquwan des alachu. May God bless your marriage.
Amen
Congratulations 🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkuan des alachu ejegeye enkuan lezih abekash melkam gabecha yaderegelachu
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እልልል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏
Astu😍
Ye Kaleye ehet enkuan desalesh
❤❤❤❤❤❤elllllllllllll
Ejige betam new miwedish enate bitogni temegnew
enkuan des alesh enateyew
❤❤❤❤
Fetari yakibirish
❤
❤❤❤
Enqwan dese yalachu
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ጠፍታችዋል
🎉🎉🎉🎉
Ayii mnew endih tefachehu ?
Enkun des alachu egig batesb