ለበዓሉ የሚሆን ልዩ ነገር ተዘጋጅቶል❗️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 42

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 9 месяцев назад +7

    ወ/ሮ እጅጌ የአንቺ እናትነት ይለያል ዝምድናሽን አይደል ጉርብትናሽ ያኮራል እድሜና ጤናውን ይስጥሽ። እንዴ እንዴ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ

  • @iloveessey
    @iloveessey 9 месяцев назад +2

    በጣም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እናትና ልጅ እድሜና ጤና ፀጋ ይስጣችሁ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 9 месяцев назад +5

    እንኳን አብሮ አደረስን 🎉🎉🎉🎉መልካም በአል ቤተሰቦቼ🎉

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 9 месяцев назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ እጅጌ በዐል በሰላም አለፈ
    የአመት ሰው ይበለን❤❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 9 месяцев назад +1

    እሜን አሜን እንክዋን አብሮ አደረስን አመስግናለሁ :

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 8 месяцев назад +1

    እጅግ ተወዳጅ እናት ❤❤❤

  • @AmyBiru
    @AmyBiru 8 месяцев назад +2

    ስምሽም ተግባርሽም እንደእናቴ ነሽ እወድሻለሁ ማዘርዬ። 👏❤️

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 9 месяцев назад

    አሜን አሜን! አንዲህ አንዳማረባችሁ ኑሩሉን!

  • @abebaenun810
    @abebaenun810 9 месяцев назад +2

    እኔ ጣልያን ነው የምኖረው በጣም ነው የማደንቆት ❤

  • @hareggebre
    @hareggebre 9 месяцев назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ምርዬ ታድለሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን🙏

  • @yenethungebremedhin9592
    @yenethungebremedhin9592 9 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ስልኩን አገኘሁት።

  • @enkuaberha9399
    @enkuaberha9399 9 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @tsegeredateweld3436
    @tsegeredateweld3436 9 месяцев назад

    God bless this family I am injoyed this show

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 9 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ አሰራሩን ብታሳይን ማምየ

  • @Magi_koo
    @Magi_koo 9 месяцев назад

    እጅግዬ እንኳ ን አደሳቹ አደረሰን 🙏

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 9 месяцев назад

    እጅግየ እንኳን ከነመላው ቤተሰብሽ ከምርየ ጋር በሰላም አደረሳችሁ የአሜሪካኖችም ጨምሮ ❤❤

  • @rt2874
    @rt2874 9 месяцев назад

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 месяцев назад

    ማሚዬ እንኩዋን ለፀሎተ ሐሙስ
    ለትንሳኤው ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ ፃሙን ላስፈፀመን እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏🕊🕊🕊
    ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን 👏👏
    እጅሽ ይባረክ ማሚ ሁሉም ቆንጆ ነው 👏👏ዳቦውም ሲያምር
    👍👍✅✅✅💕💕💕💕💐💐💐💐💐

  • @emebetAmde
    @emebetAmde 9 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ጠፍታችሀል በጣም አምሮኛል የእጅጌ ነጠላ ቀሚስ አለው በናትሽ ስልካቸውን የሚሰሩትን ላኪልኝ ግን ከነቀሚሱ ቢሆን ያምራል ተባረኩ

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 9 месяцев назад

    Enekane Abro Adarsane tabarku

  • @FelekRahel
    @FelekRahel 9 месяцев назад

    የኔ መልካም እናት ስወድሽ

  • @fghebretinsai8913
    @fghebretinsai8913 9 месяцев назад

    Welcome ❤❤❤❤

  • @ziyinendayih7363
    @ziyinendayih7363 9 месяцев назад

    እንኳን አደራሳችሁ የእኔ እናት መልካም በአል ይሁንላችሁ አሰራሩን ግን በጣም ማየት እኔ በበኩሌ እፈልጋለሁ እንድታሳዩን እሽ😍🥰🥰🙏🙏

  • @HanaWerku-x4n
    @HanaWerku-x4n 9 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ እጅጌ ምርዬ ሁሉ ቤተሰብ እወዳችዎለሁ

  • @ejesera
    @ejesera 9 месяцев назад

    ❤🎉🎉🎉 እንኩዋን አብሮ አደረስን

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 9 месяцев назад

    🙏🏾❤️

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 9 месяцев назад

    enqan abro aderesen melkam beal yihunlachu ejig

  • @אטקליטדמאס
    @אטקליטדמאס 9 месяцев назад

    ❤❤❤🎉

  • @GenetZewdie-w2v
    @GenetZewdie-w2v 9 месяцев назад +2

    ደስየምትሊ ቤተሰቦች አንኳን አደአሳችሂ

  • @Asterkidane-t9s
    @Asterkidane-t9s 9 месяцев назад

    Sewdat ❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 7 месяцев назад

    የጠላው እና የእናንተን ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን።

  • @genetgurumu9897
    @genetgurumu9897 9 месяцев назад

    በጣም አድናቂሽ ነኝ አልፎ አልፎ እከታተላለሁ :ትእዛዝ ትቀበያለሽ ወይ?ለግንቦት 18 እሁድ 2ዶሮ ወጥ :ለ30 ሰው የሚሆን ነው :አልጫና ቀይ ስጋ ወጥ:ጎመን በስጋ ፈልጌ ነበር ሰፈራችን ጉርድ ሾላ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  9 месяцев назад

      በ0911207033 ደውይልን

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @yenethungebremedhin9592
    @yenethungebremedhin9592 9 месяцев назад

    የጠላ ጠማቂዋ ስልክ አስቀምጡልን እንኳን አደረሳችሁ።

  • @MasMas-ku5lh
    @MasMas-ku5lh 9 месяцев назад

    አንኳን አደረሳቹህ

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 9 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ ታምራላችሁ

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 9 месяцев назад

    Lucky u meray

  • @abrehetmerssa3211
    @abrehetmerssa3211 9 месяцев назад

    አንኳንአደረሳችሁአጅጌምርዬሁሉቤተሰብዉድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💕

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 9 месяцев назад

    Mamye why you disappear?

  • @rahelwerkusahle4832
    @rahelwerkusahle4832 9 месяцев назад

    Enkuan aderesachu wedoche manat lili mother 😅

  • @museramos5613
    @museramos5613 8 месяцев назад

    What is your number?