Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ!ነገርግን ማን እንደናት! እናት የነካው ነገር ሁሉ የምርጥም ምርጥ ነው! እግዚአብሔር አብዝቾ ይባርካችሁ🙏🏽
የእውነት እናትና ልጅ ትለያላችሁ ቃልየ ከፊታችሁ ፈገግታ አይጥፍ እንዲህ ፍክት እንዳሉ ከፊታቸው ፈገግታ ሳይጠፍ ክርስቶስ ብዙ አመት በደስታ ያኑርልሽ ማሚየ ምርጥ እናት ናቼው🙏🙏🙏🙏❤
አሜን በጣም እናመሰግናለን
ማዘር ምርጥ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ልጆቸዎት በራሳችዉ ጎበዝ መስለዉኝ ነበር ለካ ከናት ነዉ ፀጉራችሁ በእንክብካቤ ብቻ አይደለም በዘር ነዉ ። ለሁሉም ታምራላችሁ እናመሰግናለሁ
የቃልዬ ናት ስትናገሪ ሁሉ ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
እናት እጅግዬ በጣም ነው የምንወድዎት ምርጥ እናት ምርጥ ልጆች አሳደጉ:: ይህን ቪዲዮ ሳይ እምባዬ ፈሰሰ ልጄን ወልጄ ያሳለፍኩትን ከባድ ግዜ አስቤ:: እጅግዬ እና ቃልዬ ተባረኩ ሜሉን ስለተንከባከባችሁልን::
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ወይ እንዲህ ያለ መታረስ መታደል ነው!!! እትዬ እጅጌ 5 star ምንም ቢሆን የእናት እጅ የነካው በስንት ጣእሙ:: እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ለሌሉትም እረፍተ ገነትን ይስጥልን:: የዘመናይም አሪፍ ነው:: ቁርስ እና ምሳ አየን አራሷም ይመቻት::
የእናት እጅ እኮ የነካካው ተበልቶ አይጠገብም እናት ሁልጊዜም ይበልጣል ማሚ አንደኛ ናት
የሁለታቹህም በጣም ቆንጆ እርጋቹ ነው ይሰራችሁት , የናተ ፉክክር ለሜላት ጠቅሞል 😂ከሁለታችሁም እየታረሰችበት ነው ብዙ video እጠብቃለን ❤️
በጣም እናመሰግናለን
ቃልዬ የኔ ቢጤ😂😂😂አደል እያልሽ ታሰሪያለሽ ማዘርን ደስ ይላል
ውይይ ስታምሩ እናትና ልጅ 🙏🥰መላትየ እንኳን ማሪያም ማረችሽ 🤱💕💕💕
ወይ የእናት እጅ እኮ የነካካው ተበልቶ አይጠገብም 💖 የሁለታችሁም ግሩም ነው 💖💖 ውብ እና ባለሙያ እናት 💖💖💖
ማን እንደ እናት....❤ ቃሉ እንዳይከፋሽ 😘
Aykefagnem yene konjo 🥰
ከምግቡ በላይ እናንተ በጣም ደስ ትላላችሁምግቡ ደግሞ የሁለታችሁ ቆንጆ ነው ግን ብይ ብትሉኝ የማማ እጅጋዬህ ነው የምበላው ትንሽ ያጓጓል በተረፈ በርቱ ጎበዞች እወዳችሃለሁ ተባረኩልኝ 🙏❤️🙏
እናመሰግናለን
Oh, I didn't know mom and daughter, but I followed both of you. I love her mom. Good job 👏.
Thanks
ሁለታችሁም በጣም ጥሩ አድርጋችሁ ነው የሰራችሁት 😍 ደስ ስትሉ ❤️
የሁለታቹም ቆንጆ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ አዝናናችሁን ምግብ ብቻ አይደለም
ደስ ስትሉ እናትና ልጅ የሁለታችም wow ነው።
ዋው አቤት ፆም ባይሆን የሁለታችሁም እንደሚጣፍጥ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ እጃችሁ ይባረክ እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው አስቀናችሁኝ
ፍትፍቱ ልዩ ነው እናታችን እጅዎት ይባረክ
አንደኛ ነው👍👍 ማዘር ግራኝ ናቸው
ሰላም ብያለሁ የሳሪስ መሆናችሁ ደስአለኝ
ሜሊዬ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ማዘር እና ቃልም እንኩዋን ደስ ያላችሁ ከናንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ሜሊዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እና ወደ ኪችንሽ ግቢልን
አሜን እናመሰግናለን
Yebalemoya lij balfmoya silehone, yehuletachihum arif migb new. 👍💕💕
Enamesgnalen
ለስሙዋ መጥሪያ ቁና ሰፋች ማዘርዬ 😍😍 መታደል ነው ሜልዬ በረታች
አዎ በርትታለች
ሁለትችሁም ጎበዝ ናችሁ ቃልዬ ምንም ቢሆን ማን እንደ እናት ምንም ይቅርታ አትበይ የህፃኑ ድምፅ በጣም ደስይላል ተባረኩ
የናትሽ እነሱ የሜሰሩት ምግብ በጣም ጥሩ ነው
ejege edete senebetachehu selam tena lemelawe betesebachehu kene arasua gine meche edeminayate nafikognale.Beterefe wodachehualehu Ethiopan hagerachenen hizebuane E/Z yibarek
የጅጌ ምርጥ ነው
በጣም ደሰ ትላላቹ እኔም አራሰ ነኝ ከእናቴ ጋር እያየናችሁ ነው ልትሰራልኝ ነው ማሚ የሰራችውን 😃 ማን እንደ እናት ኑሩልን በጣም እናመሰግናለን 🙌
ወርቅ የሆነች እናት እድሜ ጤና ይስጥሽ፡፡
ሜላትዬ- እንኳን ማርያም ማርችሽ
ቃልዪ ታድለሽ እናትሽኝ እግዚያብሔር ይባርክልሽ በጣም አስቀናሽን እናቴ ስለሞተችብኝ በደንብ ተንከባከቢያቸው በህይወት እያሉ።
ነብሳቸውን በገነት ያኑረው
የኔ ቆንጆ ሁሉም ቆንጆ ቃልዬ ሁሉ ነገር ያምርብሻል
እንዴት ደስ እንደምትሉ የሁለታችሁም ቆንጆ ነው ተባረኩ አራስዋንም ማርያም በሽልም ታውጣት
በጣም ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም አንድኛ ማን እንደእናት
እናትና ልጅ በጣም ታምራላችሁ ሁለታችሁም የሰራችሁት አሪፍ ነው:: ሜሉዬ ታድለሻል በቤተሰብ ታጅበሽ እየታረሽ ነው:: የተባረካችሁ ቤተሰብ 🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽
የሁለታችሁም በጣም ምርጥ ስራ ነው ባለሞና ናችሁ
የሁለተችሁም አሪፍ ነዉ ግን የማዘር ይበልጣል
እናቴ እድሜሽን ያርዝመውበጣም ጎበዝ በለሙያ ነሽ። የለዉዝ ቂቤዉን የፈጨሽበትን ብራንዱንና ከአዲስ አበባ ከሆነ ብትነግሪን።
Black and decker new kewech new yetgezaw
አቤት መታደል ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይባርካችሁ ተባረኩ እኔም ማሚዬ ንፍቅ ብላኛለች የኔ ውድ እናቴ እህቴ ጓደኛዬ አማካሪዬ ነብሴ ህወቴ ሁሉ ነገሬ ናት ረጅም ዕድሜ ሰቷት እንድጦራት አላህ ይርዳኝ
አሜን ይርዳሽ
አምን ለኔም እነቴ ሁሉ ነገሬ ነት አለህ ረጅም እድሜ ይስጠቸዉ እኛንም የምንጦረቸዉ የርገን
@@ejigemoya አሚን እናቴ ለርስዎም ከነልጆችዎ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ
Wey setameru tebarekulge wedoch
ሜሉዬዬዬ ነኔ ፍቅር እንኳን ደስ አለሽመላዉ ቤተሰብ
ማዘር እኮ ተርተውልሻል ቃልዬ ልጅ ይሮጣል እንጂ አባቱን አይቀድምም የሁለታችሁም ቆንጆ ነው
ዋውውውውውውሰታስቀኑ የምር ቀናሁ እናትና ልጅ ባድ ደስ ይላል የምር በርቱ
የሁለታችሁም በጣም ቆንጆ ነው፣ ቃልዬም ሆንሽ እጅግ ዕድለኞች ናችሁ በጣም ነው ደስ ያላችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰባችሁን ይባርክ።
አሜን
Wdager gebeche kenate gare edezeh menwer efeleg alew mame betam enamesegen Alen vere vere 👍
Amen amen amen yetebarwke yj7nbaraswan degmo emkam maryam marechis ❤❤👏👏👏
የሁለታችሁም ዋው ነው
ማሚ ቆንጆ ነው አንደኘ የማዘርዬ ነው
ማሚዬ በጣም ደሰ የሚሉ እናት ነውት ፈገግታ ታችሁ ደሰ ይላል እናትናልጂ ሺአመት ኑሩልን
Mashaallah Hulum qongo new 👍👍👍
ስላም እንዴት ናቹ በጣም ነዉ ምታስቀኑት የማዘር አንደኛ
አመሰግናለሁ
ጎበዞች በርቱ
እጅግ አንደኛ
ዋው ደስ ስትሉ ታስቀናላቹ ማዘርዬ ረጅም እድሜና ጤና ህስጦት
አሁን አሁንማ ዘመዶቼ ሁሉ እየመሰላችሁኝ ነው እቤት ሁሉ ሳልጠብቃችሁ አልቀርም እናትዬ እድሜ እና ጤና ይስጦት የኔ ውድ ውድድድድ
Melat tedela endezeah dese yemelo enat ena ehet selalet enea besedet arese hogea betam naber yekfage erese serchea naber yeblahote bebezate meleat enqane maryam marcheshe
ማሺአላህ ደሰ የሚሉ ባለሚያ ንቅት ጸድት ያሉ ተጫዋች አላህ እድሜወትን ያርዝመው
Wow setameru ye hulachum qongo really I miss melyee too I love her kitchen 💕💕❤️🙏
ዋዉ
በጣም ታምራላችሁ ለእናታችሁ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥላችሁ፡፡
ሜላትዬ ታድለሻል ልዩ እናትና እህት ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በደንብ ታረሺ እድለኛ ነሽ
ሜላት እናንተን እየሰማች መቼም ዘና ኦያለች ነው
Be ewunet enamesegenalen
ዘመናዊት ዬ ስወድሽ እኮ እናትሽ ደሞ ደስ የሚሉ ድርብብ ያሉ መቼመ እነሠትሽ ስለሖኑ አንቱ አልኩ እንጂ አንቱ እምትባል አይደለችም ሑላችሑም ተባነኩ አራሷ እድለኛ ናት በናትና ልጅ መታረስ ሰበስክራይብ አላደረኩም ነበር ዘመንዬ ያንቺንም የናትሽንም አድርጌያለው
Yehulechum betam harif new ay enat edmen tenant yhabki.ene 3 lujoje bchayen weledku.adi areb bezy Ade Ade ko kulu neger eya.
ሁለቱም በጣም ያምራል ቤተሰባዊነት ማለት እንደናንተ ነው ይመቻችሁ👍
Doro fitfit mokerkut eko....OMG endet endemitafet...Thank you mama
የማዘር ያምራል
melu tadlesh….askenashn eko…ene beweledku be 3gna kene tenesche migb serchalehu…yblagn le american nuro… you are so lucky
ቃልዬ በጣም እድለኛ ናችሁ እኔም እናቴ ነፈቀችኝ እረጅም እድሜ ለማሚ
Betam dse yemtlu des Yemen no yman leg e huñeshe obey nehe '♥
አግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሜሉ ጠፋችብን ።
Selam huletum betam Konjo new
Kala aykefase u did great.___gen Mamin enaskedm
የሁለታቹምአሪፍነውጎበዞች
Yne enat everything is look beautiful and yami both of you win
የሁለታችሁም ቆንጆ ነው በርቱ
Ye enaten meyakele yelem siwedachu melateye enkuwaan mariyam marechesh 😍😍😍tadileshal be enate eje metarese yihen edele yalagegnen sinte alen
Ewnet new
ዋው ሁለታችሁም አንደኛ ናቹ እሷም እድለኛ ነች
ማዘር ናቸው ጎበዝ ማሻ አላህ ቆንጆ ነው
Weye Enat lezelalem tinur ❤❤
I love 💖cooking programs and I collect recipes 💖much love Cleveland Ohio 🥰
Thank you
Betam tamer alachew
ዘመናችሁ ይባረክ ።ውዶች።ሜሊ ታድለሽ።እናት እህትእሠይ።❤❤❤💋💋💋💋💋
huletumi betam 🥰😘👍👍👍👍🤗
በጣም ታወራላችሁ እውነት እንኳን ማርያም ማርችሽ ያላቸው ፍቅር በጣም ታስቀናላችሁ 👌
እጅግዬ የሴት ወይዘሮ ባለሞያ ❤
ሜልዬ ንፍቅ ብለሽኛል ከፈገግታሽ ጋር ማርያም በሽልም ታውጣሽ ብያለሁ ማዘርዬ እጆትን ይባርክልን ቃልዬ በርቱ በጣም ታምራላችሁ
Betam tamralach Maa shaa Allah very funny video, I enjoyed it. Mom recipe 1st Daughter recipe is 2nd.
ሁሉም ያምራል👌
ዋውውው ጀግኖች ባለሙያወችችች የእናትንማ እሚቀድም የለም
ማን እንደእናት እጅ ቆንጆ ሜሉዬ የኔ መልካም ከነመላው ቤተሰብሽ እናትሽ በጣም ነው ደስ የምትለው መድሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ከግንዱ ነው ለካ በደንብ ብዪ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ😍
እጅግዬ እንኩዋን ስላም መጣሽልን
እናትሽን ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ ደስ ትላላችሁ
selam selam endate nachu arasewas beretache mecham be enat ejie tareso ye mayemechew yelem kaleya moya ke enat newna teshenefeshal
Bertetalch bedenb
እናት እና ልጅ ስታምሩ የሁለታችሁም ምርጥ ነዉ
ሁለታቺሁም ቆንጂየዎቺ እናትሺን ነዉ የምትመስይዉ ስወድሺ እኮ
ቃልዬ ነካ በሞያም አንደኛ ነሽ ግን የእናትን ሞያ አያክልም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
Yenat befkri new yemikemem hulen andena new anch degmo gobeznesh gn man andenat
ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ!
ነገርግን ማን እንደናት!
እናት የነካው ነገር ሁሉ የምርጥም ምርጥ ነው! እግዚአብሔር አብዝቾ ይባርካችሁ🙏🏽
የእውነት እናትና ልጅ ትለያላችሁ ቃልየ ከፊታችሁ ፈገግታ አይጥፍ እንዲህ ፍክት እንዳሉ ከፊታቸው ፈገግታ ሳይጠፍ ክርስቶስ ብዙ አመት በደስታ ያኑርልሽ ማሚየ ምርጥ እናት ናቼው🙏🙏🙏🙏❤
አሜን በጣም እናመሰግናለን
ማዘር ምርጥ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ልጆቸዎት በራሳችዉ ጎበዝ መስለዉኝ ነበር ለካ ከናት ነዉ ፀጉራችሁ በእንክብካቤ ብቻ አይደለም በዘር ነዉ ። ለሁሉም ታምራላችሁ እናመሰግናለሁ
የቃልዬ ናት ስትናገሪ ሁሉ ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
እናት እጅግዬ በጣም ነው የምንወድዎት ምርጥ እናት ምርጥ ልጆች አሳደጉ:: ይህን ቪዲዮ ሳይ እምባዬ ፈሰሰ ልጄን ወልጄ ያሳለፍኩትን ከባድ ግዜ አስቤ:: እጅግዬ እና ቃልዬ ተባረኩ ሜሉን ስለተንከባከባችሁልን::
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ወይ እንዲህ ያለ መታረስ መታደል ነው!!! እትዬ እጅጌ 5 star ምንም ቢሆን የእናት እጅ የነካው በስንት ጣእሙ:: እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ለሌሉትም እረፍተ ገነትን ይስጥልን:: የዘመናይም አሪፍ ነው:: ቁርስ እና ምሳ አየን አራሷም ይመቻት::
አሜን በጣም እናመሰግናለን
የእናት እጅ እኮ የነካካው ተበልቶ አይጠገብም እናት ሁልጊዜም ይበልጣል ማሚ አንደኛ ናት
የሁለታቹህም በጣም ቆንጆ እርጋቹ ነው ይሰራችሁት , የናተ ፉክክር ለሜላት ጠቅሞል 😂ከሁለታችሁም እየታረሰችበት ነው
ብዙ video እጠብቃለን ❤️
በጣም እናመሰግናለን
ቃልዬ የኔ ቢጤ😂😂😂አደል እያልሽ ታሰሪያለሽ ማዘርን ደስ ይላል
ውይይ ስታምሩ እናትና ልጅ 🙏🥰መላትየ እንኳን ማሪያም ማረችሽ 🤱💕💕💕
ወይ የእናት እጅ እኮ የነካካው ተበልቶ አይጠገብም 💖 የሁለታችሁም ግሩም ነው 💖💖 ውብ እና ባለሙያ እናት 💖💖💖
ማን እንደ እናት....❤
ቃሉ እንዳይከፋሽ 😘
Aykefagnem yene konjo 🥰
ከምግቡ በላይ እናንተ በጣም ደስ ትላላችሁ
ምግቡ ደግሞ የሁለታችሁ ቆንጆ ነው ግን ብይ ብትሉኝ የማማ እጅጋዬህ ነው የምበላው ትንሽ ያጓጓል በተረፈ በርቱ ጎበዞች እወዳችሃለሁ ተባረኩልኝ 🙏❤️🙏
እናመሰግናለን
Oh, I didn't know mom and daughter, but I followed both of you. I love her mom. Good job 👏.
Thanks
ሁለታችሁም በጣም ጥሩ አድርጋችሁ ነው የሰራችሁት 😍 ደስ ስትሉ ❤️
የሁለታቹም ቆንጆ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ አዝናናችሁን ምግብ ብቻ አይደለም
ደስ ስትሉ እናትና ልጅ የሁለታችም wow ነው።
በጣም እናመሰግናለን
ዋው አቤት ፆም ባይሆን የሁለታችሁም እንደሚጣፍጥ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ እጃችሁ ይባረክ እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው አስቀናችሁኝ
በጣም እናመሰግናለን
ፍትፍቱ ልዩ ነው እናታችን እጅዎት ይባረክ
አንደኛ ነው👍👍 ማዘር ግራኝ ናቸው
ሰላም ብያለሁ የሳሪስ መሆናችሁ ደስአለኝ
ሜሊዬ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ማዘር እና ቃልም እንኩዋን ደስ ያላችሁ ከናንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ሜሊዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እና ወደ ኪችንሽ ግቢልን
አሜን እናመሰግናለን
Yebalemoya lij balfmoya silehone, yehuletachihum arif migb new. 👍💕💕
Enamesgnalen
ለስሙዋ መጥሪያ ቁና ሰፋች ማዘርዬ 😍😍 መታደል ነው ሜልዬ በረታች
አዎ በርትታለች
ሁለትችሁም ጎበዝ ናችሁ ቃልዬ ምንም ቢሆን ማን እንደ እናት ምንም ይቅርታ አትበይ የህፃኑ ድምፅ በጣም ደስይላል ተባረኩ
የናትሽ እነሱ የሜሰሩት ምግብ በጣም ጥሩ ነው
ejege edete senebetachehu selam tena lemelawe betesebachehu kene arasua gine meche edeminayate nafikognale.Beterefe wodachehualehu Ethiopan hagerachenen hizebuane E/Z yibarek
የጅጌ ምርጥ ነው
በጣም ደሰ ትላላቹ እኔም አራሰ ነኝ ከእናቴ ጋር እያየናችሁ ነው ልትሰራልኝ ነው ማሚ የሰራችውን 😃 ማን እንደ እናት ኑሩልን በጣም እናመሰግናለን 🙌
በጣም እናመሰግናለን
ወርቅ የሆነች እናት እድሜ ጤና ይስጥሽ፡፡
ሜላትዬ- እንኳን ማርያም ማርችሽ
ቃልዪ ታድለሽ እናትሽኝ እግዚያብሔር ይባርክልሽ በጣም አስቀናሽን እናቴ ስለሞተችብኝ በደንብ ተንከባከቢያቸው በህይወት እያሉ።
ነብሳቸውን በገነት ያኑረው
የኔ ቆንጆ ሁሉም ቆንጆ ቃልዬ ሁሉ ነገር ያምርብሻል
እንዴት ደስ እንደምትሉ የሁለታችሁም ቆንጆ ነው ተባረኩ አራስዋንም ማርያም በሽልም ታውጣት
አሜን እናመሰግናለን
በጣም ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም አንድኛ ማን እንደእናት
እናትና ልጅ በጣም ታምራላችሁ ሁለታችሁም የሰራችሁት አሪፍ ነው:: ሜሉዬ ታድለሻል በቤተሰብ ታጅበሽ እየታረሽ ነው:: የተባረካችሁ ቤተሰብ 🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽
የሁለታችሁም በጣም ምርጥ ስራ ነው ባለሞና ናችሁ
የሁለተችሁም አሪፍ ነዉ ግን የማዘር ይበልጣል
እናቴ እድሜሽን ያርዝመውበጣም ጎበዝ በለሙያ ነሽ። የለዉዝ ቂቤዉን የፈጨሽበትን ብራንዱንና ከአዲስ አበባ ከሆነ ብትነግሪን።
Black and decker new kewech new yetgezaw
አቤት መታደል ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይባርካችሁ ተባረኩ እኔም ማሚዬ ንፍቅ ብላኛለች የኔ ውድ እናቴ እህቴ ጓደኛዬ አማካሪዬ ነብሴ ህወቴ ሁሉ ነገሬ ናት ረጅም ዕድሜ ሰቷት እንድጦራት አላህ ይርዳኝ
አሜን ይርዳሽ
አምን ለኔም እነቴ ሁሉ ነገሬ ነት አለህ ረጅም እድሜ ይስጠቸዉ እኛንም የምንጦረቸዉ የርገን
@@ejigemoya
አሚን እናቴ ለርስዎም ከነልጆችዎ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ
Wey setameru tebarekulge wedoch
ሜሉዬዬዬ ነኔ ፍቅር እንኳን ደስ አለሽመላዉ ቤተሰብ
ማዘር እኮ ተርተውልሻል ቃልዬ ልጅ ይሮጣል እንጂ አባቱን አይቀድምም የሁለታችሁም ቆንጆ ነው
ዋውውውውውው
ሰታስቀኑ የምር ቀናሁ እናትና ልጅ ባድ ደስ ይላል የምር በርቱ
የሁለታችሁም በጣም ቆንጆ ነው፣ ቃልዬም ሆንሽ እጅግ ዕድለኞች ናችሁ በጣም ነው ደስ ያላችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰባችሁን ይባርክ።
አሜን
Wdager gebeche kenate gare edezeh menwer efeleg alew mame betam enamesegen Alen vere vere 👍
Amen amen amen yetebarwke yj7nbaraswan degmo emkam maryam marechis ❤❤👏👏👏
Enamesgnalen
የሁለታችሁም ዋው ነው
ማሚ ቆንጆ ነው አንደኘ የማዘርዬ ነው
ማሚዬ በጣም ደሰ የሚሉ እናት ነውት ፈገግታ ታችሁ ደሰ ይላል እናትናልጂ ሺአመት ኑሩልን
አሜን በጣም እናመሰግናለን
Mashaallah Hulum qongo new 👍👍👍
ስላም እንዴት ናቹ በጣም ነዉ ምታስቀኑት የማዘር አንደኛ
አመሰግናለሁ
ጎበዞች በርቱ
እጅግ አንደኛ
ዋው ደስ ስትሉ ታስቀናላቹ ማዘርዬ ረጅም እድሜና ጤና ህስጦት
አሜን
አሁን አሁንማ ዘመዶቼ ሁሉ እየመሰላችሁኝ ነው እቤት ሁሉ ሳልጠብቃችሁ አልቀርም እናትዬ እድሜ እና ጤና ይስጦት የኔ ውድ ውድድድድ
አሜን በጣም እናመሰግናለን
Melat tedela endezeah dese yemelo enat ena ehet selalet enea besedet arese hogea betam naber yekfage erese serchea naber yeblahote bebezate meleat enqane maryam marcheshe
Enamesgnalen
ማሺአላህ ደሰ የሚሉ ባለሚያ ንቅት ጸድት ያሉ ተጫዋች አላህ እድሜወትን ያርዝመው
አሜን
Wow setameru ye hulachum qongo really I miss melyee too I love her kitchen 💕💕❤️🙏
ዋዉ
በጣም ታምራላችሁ ለእናታችሁ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥላችሁ፡፡
አሜን እናመሰግናለን
ሜላትዬ ታድለሻል ልዩ እናትና እህት ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በደንብ ታረሺ እድለኛ ነሽ
ሜላት እናንተን እየሰማች መቼም ዘና ኦያለች ነው
Be ewunet enamesegenalen
ዘመናዊት ዬ ስወድሽ እኮ እናትሽ ደሞ ደስ የሚሉ ድርብብ ያሉ መቼመ እነሠትሽ ስለሖኑ አንቱ አልኩ እንጂ አንቱ እምትባል አይደለችም ሑላችሑም ተባነኩ አራሷ እድለኛ ናት በናትና ልጅ መታረስ ሰበስክራይብ አላደረኩም ነበር ዘመንዬ ያንቺንም የናትሽንም አድርጌያለው
በጣም እናመሰግናለን
Yehulechum betam harif new ay enat edmen tenant yhabki.ene 3 lujoje bchayen weledku.adi areb bezy Ade Ade ko kulu neger eya.
ሁለቱም በጣም ያምራል ቤተሰባዊነት ማለት እንደናንተ ነው ይመቻችሁ👍
እናመሰግናለን
Doro fitfit mokerkut eko....OMG endet endemitafet...Thank you mama
የማዘር ያምራል
አመሰግናለሁ
melu tadlesh….askenashn eko…ene beweledku be 3gna kene tenesche migb serchalehu…yblagn le american nuro… you are so lucky
ቃልዬ በጣም እድለኛ ናችሁ እኔም እናቴ ነፈቀችኝ እረጅም እድሜ ለማሚ
አሜን
Betam dse yemtlu des Yemen no yman leg e huñeshe obey nehe '♥
አግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሜሉ ጠፋችብን ።
አሜን
Selam huletum betam Konjo new
Kala aykefase u did great.___gen Mamin enaskedm
የሁለታቹምአሪፍነውጎበዞች
እናመሰግናለን
Yne enat everything is look beautiful and yami both of you win
የሁለታችሁም ቆንጆ ነው በርቱ
በጣም እናመሰግናለን
Ye enaten meyakele yelem siwedachu melateye enkuwaan mariyam marechesh 😍😍😍tadileshal be enate eje metarese yihen edele yalagegnen sinte alen
Ewnet new
ዋው ሁለታችሁም አንደኛ ናቹ እሷም እድለኛ ነች
ማዘር ናቸው ጎበዝ ማሻ አላህ ቆንጆ ነው
Weye Enat lezelalem tinur ❤❤
I love 💖cooking programs and I collect recipes 💖much love Cleveland Ohio 🥰
Thank you
Betam tamer alachew
ዘመናችሁ ይባረክ ።ውዶች።ሜሊ ታድለሽ።እናት እህትእሠይ።❤❤❤💋💋💋💋💋
አሜን እናመሰግናለን
huletumi betam 🥰😘👍👍👍👍🤗
በጣም ታወራላችሁ እውነት እንኳን ማርያም ማርችሽ ያላቸው ፍቅር በጣም ታስቀናላችሁ 👌
በጣም እናመሰግናለን
እጅግዬ የሴት ወይዘሮ ባለሞያ ❤
ሜልዬ ንፍቅ ብለሽኛል ከፈገግታሽ ጋር ማርያም በሽልም ታውጣሽ ብያለሁ ማዘርዬ እጆትን ይባርክልን ቃልዬ በርቱ በጣም ታምራላችሁ
አሜን በጣም እናመሰግናለን
Betam tamralach Maa shaa Allah very funny video, I enjoyed it. Mom recipe 1st
Daughter recipe is 2nd.