Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሜሉ እንዴት ነሽ በእናትሽ ኢቢኤስ ምርጡ ገበታ ተወዳደሪ
137K Sub አላት ሜሉ ተወዳዳሪ ሳትሆን ዳኛ ነው መሆን ያለባት።
እኔ ከይቅርታ ጋር አልስማማም ዳኛ እንድትሆን እንፈቅዳለን ባይሆን 😀😀😀😀 ሜሉ ምኑን ትወዳደረዋለች 💕💕💕😘😘
ዳኞቹን ብትዳኛቸው እላለው እኔ
Ya please 😊
የስ እንጠብቅሻለን
ኪዳነምህረትን ሳቃችሁ አክታችሁ ሁሉ ማስመሰል የሌለበት እውነተኞች ናችሁ ።አንዳንዶችን እየታዘብኩ ነበር የማስመሰል ሳቅ🤔🤔🤔እግዚአብሔርም የሚወደው ይህንን ነው።ሜሊዬ ጥሩ ጊዜ እንዳሳለፍሽ ፍፁም ምቾት እንደተሰማሽ ፊትሽን ማንበብ በቂ ነው ።ሐዲስ ፣ቃል ❤፣እዬብ ከእውነት ልክ በፊት የምታውቁአት ቤተሰብ ያክል ነው ቀረቤታችሁ ፍፁም ቅንነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏ሜሉዬ እጃችሁ ይባረክ ምርጥ ምግብ እንጀራው ፣እውነተኛ ጠአም ያለው የሐገራችን ስጋ 👍👍👍👍💪💪💪💪👏👏💕💕💕💕💕💕ተባረኩልኝ
በጣም ጡሩ ነው ትንሽዬ ሻሽ ነገር ፀጉራቹ ላይ ጣል ብታረጉ ይሄ የኔ አስተያየት ነው ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏
አዎ ጥፋት አይዴለም ግድ ነው ሻሽ ማሰር መጥበህ ዴሞ ፀጉር ባለጌ ነው እቢ ብሎ ይረግፋል
You right even white shirt is not thr right outfit for cooking, I like the cook though 😊
ቃል እና አዲስ በጣም ነው ምወዳቸው አንድ ቀን ነው ያገባነው በመውለድ ቀድማኝ አለች ምርጥ ምግብ አሰራር ነው እናመስግናለን
ዋው ምግቡ በጣም ያስጎመጃል ቃል እና ሜሉ እጃችሁ ይባረክ.😘😘😘😘😘😘
እንኳን ወደ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገርሽ መጣሽልን እንወድሻለን እህቴ
ዋዉ ሰታምሩ ሜልዬ የኔ ቁም ነገረኛ ቃልዬ ውዴ ሰወዳቹ
ዋው ምርጦች 😍👌የኔ ባለሙያ ስወዳችሁ 😍😍
በስመአብ ምራቄን ነው የዋጥሁት። እሰይ ተባረኩ።
ወይ ሜሉ መጣሽ ብዙ ሙያ አስተምርሸኛል አመሠግንሻለሁ እነቃልም እወዳቸኋለሁ
ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል የሚባለው ለማያምር ነገር ነው ቃልዬ የኔ ቆንጆ
ሜሉዬ ከነሐዲስ ጋር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል:: የተባረከ ይሁን::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️💐
ወንዶቹር አስወጧቸው በናትሽ ግራ ሲያጋቡ ኤጭ
ሜሉዬ፡በጣም፡ነው፡የምወዳችሁ
ዋውውው ስታምሩ ፈጣሪ ይጣብቃችሁ ውዶቼ ይቅርታ ግን ፀጉረችሁን እሳሩ
እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን ስለሰጠኸን ምግብ ብላችሁ ፈጣሪያችንን ሳታመሰግኑ እና ምግቡን ሳትባርኩ ነው እንዴ መብላት የምትጀምሩት?
ያልበስለዉም ግን ቢቀር እስካሁን በጣም ኣስተማሪ ነገር ናቹ ምትስተላልግፍት በጣም ነዉ እማክብራቹ ሶ እስቲ እድስየ ስለ ጥሬ ስጋ ሃጥያት ነዉ ኣይድለም ምታዉቀዉ ነገር ካለ ሽክ በለን
ከነ ቃዬ እና ሓዳስ ስለ አየሁሽ ሰብስክራይብ አድርገሽ አለሁ በጣም ነው የምወዳቸው ቃል እና❤❤❤❤❤❤ ሓዳስ የኔ ምርጦች። አችም እህቴ በርች ❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙌🙌❤❤❤
ዋው በጣም ታምራላቹ ሜሉ አዲስ ቃልዬ እዬባ አይለያቹ ሜሉ ባለሞያ
ሜሎ እንኳን አደረሰሽ ።
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ የኔ ትሁት የኔ ፀባይ ሰናይ ዋው ደስ የሚል ቀን እዳሳለፍሽ ታስታውቂያለሽ
ነጁየ በቅንነት ደምርኘ
ሼፍ ሜሊ ኑሪልን
ፀጉር ይሽፈናል ማር ቤት ሲገባ እኔባለቤት ፀጉሬን እድህ አርጌ ሥሠራ ካየኝ አይበላም ፀጉር ሽፈን ምግብ ስሠራ
ከጥብሱ እጀራው ያስጎመዠኝ እጀራ የተባርክ ይሁን
ሜሊዬ የኔ ምልካም አብራቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል❤
ሜሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ
ሜሊ የኔ ቦለሞያ ፀባዬ ሰናዬ
ታምራላችሁ እግዝአብሕር ይጠብቃችሁ
እሕት ወድሞቿ ናቸዉ?
ወንድማማቾቹ ግን ቆጆ ናቸው ሚሊየ የኔ ባለሙያ
ሚሉ የኔ ባለሙያ የአንቺ እጅ የነካው ምግብ ድሮ ላይጣፍጥ ነው እንዴ!? ይኸው የሰራሺውን ምግብ ከመጣፈጡ የተነሣ እዮብ እና ሐዲስን ምግቡን በእጃቸው ይዘው እንደ ገመድ ጉተታ ሲጓተቱት ታየ እኮ! እጅ ይባረክ👍ቃልዬ አንቺም ጎበዝ ባለሙያ ትመስይኛለሽ እና ከሚሉ ኮርጂ እሺ😍 ምግብ ቀማሽ 😋 ወንዶቹ ግን አልተቻሉም!😀 በርቱ!
የምትወደዱ ናችሁ ሜሉየ የኔ አንደኛ ነሽ ምርጤ💚🌾
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹👉እውነትን ይናገራሉ👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ👉ዝምድናን ይቀጥላሉ👉ለደካሞች ያዝናሉ👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸውእኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን
ሳህ
በጣም እወዳችሀለሁ
ሜሊ 💞👏👏👏👏👌👍
ከአዲስ ቲዮብ ነው የመጣሁት እነሡን ስላየሁ
የተባረክሽ ምርጥ ሴት ከምርጥ ቤተሰብ ጋር ስታምሩ
ሜሉዬ ስራሽ አሪፍነው ፀጉርሽን ምግብ ስታበስዬ ሰብሰብ አድሪጊው የቃልዬ ቤተሰቦች ውድድድነው ማደርጋቹ የተባረከ ምግብ ይሁን
ሜሉ የኔ ቅን ልብ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
መጀመሪያ ሴት ልጂ ጸጉሯን መሸፈን አለባት
ሜሊ የኔ ምርጥ አንደኛዬ። ምንም ብታቀርቢ የምትመቺኝ።
ዋው በጣም ደስ ይላል የተባረከ ይሁን
ዋውውው ስታምሩሩሩ አቤት ሞያ ጎበዞች በርቱ
ዋዉዉ በጥም አሪፍ ስራ ነዉ በርች
wow destelalachu😙😙😙
ኢዮብ ብግሾዉ ነዉ ፍቅራችሁን ያብዛልን 😍😍😍👌🥀
ቃልዬ አርግዛለች ታስታውቃለች
እኔም እያልኩኝ ነበር እርጉዝ ናት
Wawe melye sewdeshe yene balemoya egeshe yebarek sebaye senaye mert yest leke ⚘❤⚘❤⚘❤⚘❤🤝👏🤲👍💯👈
Kalye yene koltafa mar eko nesh addisyem love u
Goobaziiii eshiiii ikooo widee ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯
Thank you for sharing how you make the ጥብስ! And your patience with them silly boys is something else. They don’t help and they play too much. They are distracting.
ታዲያ እንዳትረሺ ሱዛና ናት ያበረታታችኝ በያቸው
ስወድሽ እኮ የኔ ባለሙያ
የተባረከ ይሁን
ያምራል ግን ሻርፕ ለመልበስ ሞክሩ ምግብ ላይ አይቻልም ያለ ሂጃብ
Arif naw gin tsegurachun shefnu kushna sigeba migb sisera meshefen alebet
Betame dese tellachuuuu,kalyeee love you both of them ❤
ቃል እርጉዝ ናት
ማነው እንደኔየተቁለጨለጨ እግዚአብሔር ን እንደት እንዳማረኝ አምስት አመቴ ስጋሚባል ከበላሁ
ኦ ሜላኪ ደስ ስትሉ 🌹😘👈
ሚሊ ሀገር ነሺ አልተመለሺምእደ
ምግብ ሲሰራ ጸጎር የሸፈናል ሴቶችየ
ሜሊ ቢላዋ እዴት ነው የኢትዮጵያ
ኧረ ጸጉራችሁን ሸፍኑ ምግብ ስሰሩ ምን ማለት ነው 😙😙😙😙
ሞያ ብሎ ዝም ግን ከኔ አትበልጥም🤣🤣🤣🥰
ሁሎምይላልእዳቅሙ።ምገቡካለመሰራትአይችገርም
የኔ ሞርጦች የምዎዳችሁ ዋው ልዩ ነው ትችላላችሁ ምርጥ ነው ❤🙏👍
woww😍😍😍😍
Mertu gebeta teeodaderi ena dagnochun ejachewon aschgnachew 😊❤️
እንኳን ደና መጣችሁ ስጠብቅ ነበር ታምር ራላችሁ
በቅንነት ደምሩኘነኘ
የኔ ዉዶች ሥታምሩ ሥታሥቀኑ ሠላማቹህ ይብዛልኝ
ሜሉ እንዴት ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ስታምሩ ዋው በርቱ የከተማ ምግብ አሰራር አስተምሩን ክክክክክ
ዋውውው በርቱ
Weyne adisyeeee yewah
ሜሊ የፍቅር ሰው
ምርጥ_ሰው_ሁን!♻️በጓደኝነትህ በስነ-ምግባርህ በፍቅርህ በማህበራዊ ➺መስተጋብርህ ከሰዎች ርቀህም ብቻህን ሆነህም ምርጥ ሰው ሁን ፡፡ ሲታጣ የሚናፈቅ ሲገኝ የማይሰለች አይነት ሰው። ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይመሩበታል🌹👈
እዮባ የሆድክ ነገርስ አያምጣ ነው
Rakeb and Ashrukan abresh enyish
ሜሊዬ ታምራላችሁ መልካም ምግብ
ሜሊ ቀማስ ልበሽ ሴት የወንድ ልብስ አትሌበስ ማስረጃ ካላችሁ አመጣለሁ ኦሪት ዘዳግም አንብቢ
Zara tagagalu
የምወዳቸው ምርጥ ቤተስቦች አትሻሙ ሌላ ይጠበሳል😁ሜሊዬ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
ትለያለሽ በስደት እያለሁ ነበር ምከታተልሽ ይህዉ እዚም ሶሴ፡ነሽ
ፀጉር ለቆ ምግብ ስራ አለ ግን ዘጋችሁኝ
Ebs ተወዳደሪ አላሰብሽም
የትክ ቶክ አካውንት አለሽ አስተዋዌቄን
ደስ ትላላችሁ ምርጦችየ
ምግብ ስትሰሩ ሸጉር ይሸፈል ሞያ ይከበር
ደስ ትላላችሁ
ውይ ቁጭ ብለው አይበሉም ምን መንገብገ ብ ነው
Just for fun
🥰🥰🥰
Ere Adis minew dimts atfteh new yemitawerardew kimetsum yelem gud new lemanignawim betam des yilal
አይለያቹ።በጣምነውደስየምትሉኝ
ወይ ስጋ እንዴት አደናፈቀኝ ከበላሁ 4 አመቴ
Lemene enate? Yet newe yaleshew
Edatnew negro siga 4 amet yet nesh ?
@@eyuchristian3981 medam bet newu yemsriwu ye Muslim siga albelam
Nawe esha betam gobeze yena ehite
@@nas7117 ahin gebage
Nice show . Just only fault their hair should be cover........ Goid job. 🙏🙏
Wendochu azigun
Tssegurachehun shefenu beterefe arif new
❤❤❤😢😢
እኔን ምራቄን እያስዋጣችሁኝ ቆይግን?
ስወደት ቅማም
🌹🌹🌹🌹
ስታምሩ ሜሊሻ😍😍
ሜሉ እንዴት ነሽ በእናትሽ ኢቢኤስ ምርጡ ገበታ ተወዳደሪ
137K Sub አላት ሜሉ ተወዳዳሪ ሳትሆን ዳኛ ነው መሆን ያለባት።
እኔ ከይቅርታ ጋር አልስማማም ዳኛ እንድትሆን እንፈቅዳለን ባይሆን 😀😀😀😀 ሜሉ ምኑን ትወዳደረዋለች 💕💕💕😘😘
ዳኞቹን ብትዳኛቸው እላለው እኔ
Ya please 😊
የስ እንጠብቅሻለን
ኪዳነምህረትን ሳቃችሁ አክታችሁ ሁሉ ማስመሰል የሌለበት እውነተኞች ናችሁ ።አንዳንዶችን እየታዘብኩ ነበር የማስመሰል ሳቅ🤔🤔🤔እግዚአብሔርም የሚወደው ይህንን ነው።ሜሊዬ ጥሩ ጊዜ እንዳሳለፍሽ ፍፁም ምቾት እንደተሰማሽ ፊትሽን ማንበብ በቂ ነው ።ሐዲስ ፣ቃል ❤፣እዬብ ከእውነት ልክ በፊት የምታውቁአት ቤተሰብ ያክል ነው ቀረቤታችሁ ፍፁም ቅንነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏
ሜሉዬ እጃችሁ ይባረክ ምርጥ ምግብ እንጀራው ፣እውነተኛ ጠአም ያለው የሐገራችን ስጋ 👍👍👍👍💪💪💪💪👏👏💕💕💕💕💕💕ተባረኩልኝ
በጣም ጡሩ ነው ትንሽዬ ሻሽ ነገር ፀጉራቹ ላይ ጣል ብታረጉ ይሄ የኔ አስተያየት ነው ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏
አዎ ጥፋት አይዴለም ግድ ነው ሻሽ ማሰር መጥበህ ዴሞ ፀጉር ባለጌ ነው እቢ ብሎ ይረግፋል
You right even white shirt is not thr right outfit for cooking, I like the cook though 😊
ቃል እና አዲስ በጣም ነው ምወዳቸው አንድ ቀን ነው ያገባነው በመውለድ ቀድማኝ አለች ምርጥ ምግብ አሰራር ነው እናመስግናለን
ዋው ምግቡ በጣም ያስጎመጃል ቃል እና ሜሉ እጃችሁ ይባረክ.😘😘😘😘😘😘
እንኳን ወደ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገርሽ መጣሽልን እንወድሻለን እህቴ
ዋዉ ሰታምሩ ሜልዬ የኔ ቁም ነገረኛ ቃልዬ ውዴ ሰወዳቹ
ዋው ምርጦች 😍👌የኔ ባለሙያ ስወዳችሁ 😍😍
በስመአብ ምራቄን ነው የዋጥሁት። እሰይ ተባረኩ።
ወይ ሜሉ መጣሽ ብዙ ሙያ አስተምርሸኛል አመሠግንሻለሁ እነቃልም እወዳቸኋለሁ
ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል የሚባለው ለማያምር ነገር ነው ቃልዬ የኔ ቆንጆ
ሜሉዬ ከነሐዲስ ጋር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል:: የተባረከ ይሁን::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️💐
ወንዶቹር አስወጧቸው በናትሽ ግራ ሲያጋቡ ኤጭ
ሜሉዬ፡በጣም፡ነው፡የምወዳችሁ
ዋውውው ስታምሩ ፈጣሪ ይጣብቃችሁ ውዶቼ ይቅርታ ግን ፀጉረችሁን እሳሩ
እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን ስለሰጠኸን ምግብ ብላችሁ ፈጣሪያችንን ሳታመሰግኑ እና ምግቡን ሳትባርኩ ነው እንዴ መብላት የምትጀምሩት?
ያልበስለዉም ግን ቢቀር እስካሁን በጣም ኣስተማሪ ነገር ናቹ ምትስተላልግፍት በጣም ነዉ እማክብራቹ ሶ እስቲ እድስየ ስለ ጥሬ ስጋ ሃጥያት ነዉ ኣይድለም ምታዉቀዉ ነገር ካለ ሽክ በለን
ከነ ቃዬ እና ሓዳስ ስለ አየሁሽ ሰብስክራይብ አድርገሽ አለሁ በጣም ነው የምወዳቸው ቃል እና❤❤❤❤❤❤ ሓዳስ የኔ ምርጦች። አችም እህቴ በርች ❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙌🙌❤❤❤
ዋው በጣም ታምራላቹ ሜሉ አዲስ ቃልዬ እዬባ አይለያቹ ሜሉ ባለሞያ
ሜሎ እንኳን አደረሰሽ ።
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ የኔ ትሁት የኔ ፀባይ ሰናይ ዋው ደስ የሚል ቀን እዳሳለፍሽ ታስታውቂያለሽ
ነጁየ በቅንነት ደምርኘ
ሼፍ ሜሊ ኑሪልን
ፀጉር ይሽፈናል ማር ቤት ሲገባ እኔባለቤት ፀጉሬን እድህ አርጌ ሥሠራ ካየኝ አይበላም ፀጉር ሽፈን ምግብ ስሠራ
ከጥብሱ እጀራው ያስጎመዠኝ እጀራ የተባርክ ይሁን
ሜሊዬ የኔ ምልካም አብራቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል❤
ሜሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ
ሜሊ የኔ ቦለሞያ ፀባዬ ሰናዬ
ታምራላችሁ እግዝአብሕር ይጠብቃችሁ
እሕት ወድሞቿ ናቸዉ?
ወንድማማቾቹ ግን ቆጆ ናቸው ሚሊየ የኔ ባለሙያ
ሚሉ የኔ ባለሙያ የአንቺ እጅ የነካው ምግብ ድሮ ላይጣፍጥ ነው እንዴ!?
ይኸው የሰራሺውን ምግብ ከመጣፈጡ የተነሣ እዮብ እና ሐዲስን ምግቡን በእጃቸው ይዘው እንደ ገመድ ጉተታ ሲጓተቱት ታየ እኮ! እጅ ይባረክ👍
ቃልዬ አንቺም ጎበዝ ባለሙያ ትመስይኛለሽ እና ከሚሉ ኮርጂ እሺ😍
ምግብ ቀማሽ 😋 ወንዶቹ ግን አልተቻሉም!😀
በርቱ!
የምትወደዱ ናችሁ ሜሉየ የኔ አንደኛ ነሽ ምርጤ💚🌾
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
👉እውነትን ይናገራሉ
👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
👉ለደካሞች ያዝናሉ
👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን
ሳህ
በጣም እወዳችሀለሁ
ሜሊ 💞👏👏👏👏👌👍
ከአዲስ ቲዮብ ነው የመጣሁት እነሡን ስላየሁ
የተባረክሽ ምርጥ ሴት ከምርጥ ቤተሰብ ጋር ስታምሩ
ሜሉዬ ስራሽ አሪፍነው ፀጉርሽን ምግብ ስታበስዬ ሰብሰብ አድሪጊው የቃልዬ ቤተሰቦች ውድድድነው ማደርጋቹ የተባረከ ምግብ ይሁን
ሜሉ የኔ ቅን ልብ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
መጀመሪያ ሴት ልጂ ጸጉሯን መሸፈን አለባት
ሜሊ የኔ ምርጥ አንደኛዬ። ምንም ብታቀርቢ የምትመቺኝ።
ዋው በጣም ደስ ይላል የተባረከ ይሁን
ዋውውው ስታምሩሩሩ አቤት ሞያ ጎበዞች በርቱ
ዋዉዉ በጥም አሪፍ ስራ ነዉ በርች
wow destelalachu😙😙😙
ኢዮብ ብግሾዉ ነዉ
ፍቅራችሁን ያብዛልን 😍😍😍👌🥀
ቃልዬ አርግዛለች ታስታውቃለች
እኔም እያልኩኝ ነበር እርጉዝ ናት
Wawe melye sewdeshe yene balemoya egeshe yebarek sebaye senaye mert yest leke ⚘❤⚘❤⚘❤⚘❤🤝👏🤲👍💯👈
Kalye yene koltafa mar eko nesh addisyem love u
Goobaziiii eshiiii ikooo widee ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯
Thank you for sharing how you make the ጥብስ! And your patience with them silly boys is something else. They don’t help and they play too much. They are distracting.
ታዲያ እንዳትረሺ ሱዛና ናት ያበረታታችኝ በያቸው
ስወድሽ እኮ የኔ ባለሙያ
የተባረከ ይሁን
ያምራል ግን ሻርፕ ለመልበስ ሞክሩ ምግብ ላይ አይቻልም ያለ ሂጃብ
Arif naw gin tsegurachun shefnu kushna sigeba migb sisera meshefen alebet
Betame dese tellachuuuu,kalyeee love you both of them ❤
ቃል እርጉዝ ናት
ማነው እንደኔየተቁለጨለጨ እግዚአብሔር ን እንደት እንዳማረኝ አምስት አመቴ ስጋሚባል ከበላሁ
ኦ ሜላኪ ደስ ስትሉ 🌹😘👈
ሚሊ ሀገር ነሺ አልተመለሺምእደ
ምግብ ሲሰራ ጸጎር የሸፈናል ሴቶችየ
ሜሊ ቢላዋ እዴት ነው የኢትዮጵያ
ኧረ ጸጉራችሁን ሸፍኑ ምግብ ስሰሩ ምን ማለት ነው 😙😙😙😙
ሞያ ብሎ ዝም ግን ከኔ አትበልጥም🤣🤣🤣🥰
ሁሎምይላልእዳቅሙ።ምገቡካለመሰራትአይችገርም
የኔ ሞርጦች የምዎዳችሁ ዋው ልዩ ነው ትችላላችሁ ምርጥ ነው ❤🙏👍
woww😍😍😍😍
Mertu gebeta teeodaderi ena dagnochun ejachewon aschgnachew 😊❤️
እንኳን ደና መጣችሁ ስጠብቅ ነበር ታምር ራላችሁ
በቅንነት ደምሩኘነኘ
የኔ ዉዶች ሥታምሩ ሥታሥቀኑ ሠላማቹህ ይብዛልኝ
ሜሉ እንዴት ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ስታምሩ ዋው በርቱ የከተማ ምግብ አሰራር አስተምሩን ክክክክክ
ዋውውው በርቱ
Weyne adisyeeee yewah
ሜሊ የፍቅር ሰው
ምርጥ_ሰው_ሁን!
♻️በጓደኝነትህ በስነ-ምግባርህ በፍቅርህ በማህበራዊ ➺መስተጋብርህ ከሰዎች ርቀህም ብቻህን ሆነህም ምርጥ ሰው ሁን ፡፡ ሲታጣ የሚናፈቅ ሲገኝ የማይሰለች አይነት ሰው። ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይመሩበታል🌹👈