በኔ ይሁንባችሁ ሞክሩት❗️ከዚህ በኃላ ቁርስ አትቸገሪም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • "Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license:
    creativecommon...
     / roamusic
    Music powered by BreakingCopyright:  • 🌼 Uplifting & Tropical...
    🔺

Комментарии • 39

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 17 дней назад +3

    አቤት ስታስቀኑ🎉 መኖር የገባችሁ ,ሁሌ አዲስ,እርጋታችሁ,መግባባታችሁ,መባረካችሁ የሚታይ እውነት አሁንም ተባረኩ፡፡❤❤❤❤

  • @user-xd2qc4yu7j
    @user-xd2qc4yu7j 10 дней назад

    አሜን ያዝልቅላቹ

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 16 дней назад +4

    ተመልካቾች እኒህን እናት ደስ የሚሉ ናቸው እስከነ
    ልጆቻቸው ግን ቻናላው አላደገም ለምን ነው? እረ ሰብስክራይብ አድርጓቸው ።❤😮

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 12 дней назад

    እጅ ይባርክ ጉደኛ ነው

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 16 дней назад +2

    በጣም ጠፍታችዃል ተናፍቃችዃል ወይዘሮ እጅጌ እና ምርዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ ወይዘሮ እጅጌ❤❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 16 дней назад +2

    የጠፋ ሰው እንዴት ናችሁ? እጅግዬ አሪፍ ነው።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 8 дней назад +2

    ምን ምን አይነት ቅመም እንደተጨመረበት ብትነግሩን ጥሩ ነበር በተረፈ በጣም አሪፍ ነው

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 14 дней назад +1

    ይህን ቤተሰብ ስወደው!!😘❤❤
    Be blessed!🙏🙏🙏

  • @iloveessey
    @iloveessey 16 дней назад +1

    ደስ የምትሉ እናት እና ልጅ ናችሁ , ቀሪዉ ዘመናችሁ የተባረከና የተቀደሠ ይሁንላችሁ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 17 дней назад +1

    የኔ ባለሙያ እናት እጅሽ ይባረክ ሲያዩት ራሱ በጣም ያምራል እባካችሁ አትጥፉ❤❤❤❤❤

  • @bezamuluneh4754
    @bezamuluneh4754 17 дней назад +3

    በጣም የምትወደዱ ቤተሰብ ናቹ እባካችሁ ሜላትን መልሱልን ኪችን መግባት አስጠላኝ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 16 дней назад +1

    ማሻአላ ማዘር ቆዩልን ምርየም ውለጅ ክበጅ አብራችሁ አርጂ አትጥፉ ባዳድስ ስራ ኑልን ማዘርየ

  • @MamaFire-yz8ht
    @MamaFire-yz8ht 17 дней назад

    🎉ስላማችውይብዛእመቤቴእድሜናጤናትስጣችውሶሱንብታሳይውን

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 10 дней назад

    እጅጌ የኔ ደርባባ መልካም አዲስ አመት ለመሆኑ እኔ የስኳር በሽተኛ ነኝ ችግር የለውም

  • @menatta6094
    @menatta6094 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @kbkb4826
    @kbkb4826 6 дней назад

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 17 дней назад

    Betam new minemisege new yesosun asera❤❤❤❤❤

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 12 дней назад

    እማዬ እና ምርዬ ስወዳችሁ በርቱ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 17 дней назад

    እጅሽን ይባርከው❤

  • @tinyangelspreschoolswazila3960
    @tinyangelspreschoolswazila3960 17 дней назад

    ዋው ውው በጣም አሪፍ ነው እጅግ እጅሽ ይባለክ

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 6 дней назад

    ሶስ አሰራር ይነገረን

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 17 дней назад

    Yummy❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 17 дней назад

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እናመሰግናለን አቤት ለመግመጥ ያስቸግራል የአሜራካ በርገር ሆነ

  • @marthahailemariam6616
    @marthahailemariam6616 17 дней назад

    Ejwot yebark enamesgnalen sosun adra entebkalen

  • @Feryweldelchel8502
    @Feryweldelchel8502 17 дней назад

    You need that green onion leaf mixed that testing more ,absolutely the best & testing, only the onions( leaves ) cuz that the Areb people traditionally food that speacialy using the Sudan & Saudi.

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 17 дней назад

    👏🙌🕯

  • @Feryweldelchel8502
    @Feryweldelchel8502 17 дней назад

    Even using the parsley leaf 🍃

  • @meronalemayehu7747
    @meronalemayehu7747 14 дней назад +1

    የስንዴ ዳቦ እየበላሽ እንዴት ለስኳር ጥሩ ነው ትያለሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  14 дней назад

      Alsemashegnem malet new ene badowen new yene yemebelaw

  • @mamababa9291
    @mamababa9291 17 дней назад

    Massallah.kemune.demblalenew.more.konjo.new

  • @fikertaddese3255
    @fikertaddese3255 17 дней назад

    Enamsgenalen

  • @MelatMekonen-wm6hy
    @MelatMekonen-wm6hy 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam7643
    @selam7643 17 дней назад

    ለአባቴ ነገ ሠራለታለሁ አመሠግናለሁ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 17 дней назад

    Ema zytumko ltena aymkerm btrfa ejit ybak

  • @woinshettsegaye8647
    @woinshettsegaye8647 16 дней назад

    er Mather ye sosu yengran

  • @Munimusa-f3z
    @Munimusa-f3z 17 дней назад

    ወላሂ ስወዳቹ

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 17 дней назад

    No fast food 😢

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @emebetyishak
    @emebetyishak 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤