በ3 ቲማቲም ሙሉ ቤተሰብ መግቢ | ለፆም ወቅት ልዩ መላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 69

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 Месяц назад +2

    እጅግዬ እጅሽ ይባረክ 🙌
    እና እባክሽ እጅግዬ የእንጨት መክተፊያ ተጠቀሚ 🙏 ለጤና ጠንቅ የሆነ ነገር ነው !

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Месяц назад +4

    አቤት ሲያምር የዛሬ ምሳዬ ይሄ መሆኑ ተረጋገጠ ባሮ ሽንኩርት ብቻ ነው የሌለኝእጅግዬ እጅሽ ይባረክ ❤

  • @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
    @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina Месяц назад +1

    ተባረኩ እጅጌ እኔ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ!!!!

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Месяц назад

    በጣም ያምራል !! እንጀራው ደግሞ እንዴት እንደሚያምር። አረ የእንጀራ ማያሽን አሳይን የዘንድሮ ጤፍ ዋጋው አይቀመሴ ደግሞ ጸባዩ የማይታወቅ። እኔ ሰልችቶኛል። እባክሽ share አርጊኝ በአንቺ style !❤❤❤

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Месяц назад +1

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

  • @Kidist-qh5jz
    @Kidist-qh5jz Месяц назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 дня назад

    ውይይ በጣም ነው የሚያምር

  • @eletderash
    @eletderash Месяц назад +2

    እጅሽ ይባረክ እጅጌ ምርዬ የምወዳችሁ ❤❤❤❤🙏🙏

  • @kalkidanabrham642
    @kalkidanabrham642 Месяц назад

    You are all Adorable really nice presentation ,I wish if I could test your food

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Месяц назад +16

    ማዘርዬ እባክዎ የሚከትፉት መክተፊያ በጣም አደገኛ ነው እዚህ አውሮፓ ተከልክሉዋል የማይታዩ ማይክሮ ፕላስቲኮች አብረው በውስጣችን ስለሚገቡ ጣሉት እና ከተቻለ ሁሉም ሰው በእንጨት መክረፊያ ቢጠቀም ጥሩ ነው እንደውም ከተቻለ የወይራ እንጨት መክተፊያ ቢጠቀሙ እመክራለሁ. እጅዎ ይባረክ እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ ፈጣሪ❤❤

    • @aklilferda4853
      @aklilferda4853 Месяц назад +2

      ያወቅከዉን ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Месяц назад +2

      Eshi asykakelalhu

    • @fantayegezahegn3563
      @fantayegezahegn3563 Месяц назад +1

      እንዴ ድሮም የለመድነው በእንጨት መክተፊያ ነው አሁን አሁን ዘመን አመጣሽ እቃ መርዝ እየሆነብን ነው ኮመንት አንብቡ እንኳን ደህና መጣሽ ልጃቸው ድምፅሽ እንዳለ ነው

    • @SaraBrhanu-t1t
      @SaraBrhanu-t1t Месяц назад

      Tekekel

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Месяц назад +3

    What is the green powder before mitimita

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 Месяц назад +4

    ይሄ ነገር ግን ለአምሮት የሚሰራ ይመሥላል❤

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh Месяц назад

    እጅጌ: ምርዬ:እናመሰግናለን::
    እንውዳችሆለን::❤❤❤

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Месяц назад +4

    ወ/ሮ እጅጌ ምርዬ የምወዳችሁ ዛሬ ዱግሞ ያመጣችሁልን በጣም የሚያጎጎ ጤነኛ ምግብ ሰርቼ እስከምበላ ቸኩያለሁ እናንተ መታችሁ like and share ሁሌ አደርጋለሁ እናመሰግናለን

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Месяц назад

    Wow my mouth is watering 👏🏽

  • @SaraWorku-v2v
    @SaraWorku-v2v Месяц назад +4

    እጅሽ ይባረክ ሁሌም እከታተልሻለሁ ደስ የመትሉ ቤተስብ ናቹ

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Месяц назад

    ምንድነው green ይተጨመረበት ንገሩን በጣም አሪፍ ይመስላል

  • @amyethiopian4426
    @amyethiopian4426 Месяц назад

    ስራ ቦታ ሆኜ ነው እየተከታተልኳችሁ ያሉት በጣም ያምራል ዋው

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 Месяц назад

    እጅግዬ ትሁት ነሽ በርቺ አትጥፊ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 Месяц назад

    እጅ ይባርክ❤ ጉዋንት ብትጠቀሙጥሩ ነው ቃሪያው😮

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire Месяц назад

    ❤❤❤❤enameseginalen blessed 🎉🎉🎉

  • @asterzeleke9459
    @asterzeleke9459 Месяц назад +1

    እናቴ እጅሽ ይባረክ

  • @melat21
    @melat21 Месяц назад

    እንደሚጣፍጥ ሲታይ ያስታውቃል ❤❤❤

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Месяц назад

    Subscribed from 🇦🇺 🙌 💕

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Месяц назад

    Wow, the best ❤

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 Месяц назад +1

    ስወዳችሁ ዘና ብለን እንድንከታተላችሁ ነው የምታደርጉት ሰታወሩ

  • @abrehettseggai4988
    @abrehettseggai4988 Месяц назад

    Yasgomejhal👍🙏🌹

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t Месяц назад +3

    ዋው ነው ማሻ አላህ ቅልል ያለ ሰላጣ ወይም ፍትፍት ወድጄዋለሁ❤❤❤❤❤❤ተባረኪ

  • @nigistdelelegn905
    @nigistdelelegn905 Месяц назад

    Merake beafe mola ejesh yebarek

  • @simegnemulu513
    @simegnemulu513 Месяц назад

    በሌሊት 8 ነው ያየሁት እንዴት እንደራበኝ ሰርቸ አልበላ ነገር እጅ ይባርክ

  • @alemdiro6275
    @alemdiro6275 Месяц назад

    Betam arif

  • @tililiyegesese6557
    @tililiyegesese6557 Месяц назад

    Love your chit-chat. Ena demo
    Sewedachw❤❤❤

  • @MihretKumsa
    @MihretKumsa Месяц назад

    Wow.

  • @SeK-kw7wt
    @SeK-kw7wt Месяц назад

    Betam des yilal tebareki

  • @menenbayou4930
    @menenbayou4930 Месяц назад +1

    የ ቃልዬ እናት ባለሙያ ኖት ኑሩልን ❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад

    wow❤❤❤❤❤❤

  • @SanayitDamte
    @SanayitDamte Месяц назад

    የኔ እናት ሲጥፋጥ

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 Месяц назад

    👍👍👍👍

  • @HamadSalim-b2n
    @HamadSalim-b2n Месяц назад

    የኔ የኔ ውዶች የት ጠፋችሁ

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm Месяц назад

    ሰብስክራይብም አድርጌያለሁ አፌንም በምራቅ ሞልቻለሁ እናመሰግናለን።

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u Месяц назад

    wow wow

  • @mehratberhanu
    @mehratberhanu Месяц назад +1

  • @CshggsgsGhshhshw
    @CshggsgsGhshhshw Месяц назад

    የምትሰሪው አልገባኛም

  • @TheegUeeheh
    @TheegUeeheh Месяц назад

    ጨጎራችንን ልትገለብጡት ነው😮

  • @HanaAsmare-n5c
    @HanaAsmare-n5c Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @twnaye
    @twnaye Месяц назад

    Weferam sufe chemeribet

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @sanijovajova6100
    @sanijovajova6100 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisaySherif
    @SisaySherif Месяц назад

    ቆስጣው በጥሬው ነው የሚገባው

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d Месяц назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lemlembekele8393
    @lemlembekele8393 Месяц назад

    i tried last night receive my gratitude from my family and me!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Месяц назад

      Thank u so glad you like it

  • @mamenasha
    @mamenasha Месяц назад

    በመጀመሪያ ሳህንሽ ፖለቲካ ይስብካል ስለዚህ ማን ያበረታታሻል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Месяц назад +1

      የቱ ሰሀን ነው ፖለቲካ የሰበከው ተመልካቻችን?

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 Месяц назад +3

    እናንተ ያለ እንግሊዘኛ መደባለቅ ጥሩ አማረኛ ማዉራት አትችሉም

  • @ejigemoya
    @ejigemoya  Месяц назад

    @TAEMKitchen

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh Месяц назад

    እጅጌ: ምርዬ:እናመሰግናለን::
    እንውዳችሆለን::❤❤❤

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e Месяц назад

    ❤❤❤

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤