📌እንዴት መስቀልን እንደ ሀገር ቤት እንዳከበርን📌ጉራግኛ ልብሴ አደመቀው‼️| EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 217

  • @hannakassa1146
    @hannakassa1146 2 года назад +23

    እንኳን አብሮ አደረሰን ጥሎብኝ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ

  • @addisabebakyoto27
    @addisabebakyoto27 2 года назад +4

    በጣም ጎበዝ ኤልሲ ሁሉ ያምራል አለባበስሽ አዘገጃጀትሽ የጠረጴዛው አደራደር ያበሻ ነገር ተቀላቅሎበት አረንጓዴው ሁሉ ውብ ነው ከዛ በላይ ግን አንቺ ነሽ ውበት የሰጠሽው 😄አመት አመት ያድርሰን 💚💛❤️ሰላም ለሀገራችን

  • @rozawosen2229
    @rozawosen2229 2 года назад +4

    ኤልሲ ለሌላ ጊዜ ቆጮ ለመጋገር ባለሙያ እናቶች ቀላል መንገድ አጊንተዋል እና እሱን ተጠቀሚ! ኦቭንሽን ታግይና ከዛ ፓትራሽ ላይ ትንሽ ዘይት ትቀቢያለሽ ከዛ እላዩ ላይ ውሀ ታረጊና ትርፍ የሆነውን ዘይትና ውሀ ታፈሽዋለሽ! ከዛ በኋላ ቆጮሽን ትጠፈጥፊና ታስገቢያለሽ! ከዛ 5 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ይበስላል! ስለዚህ ኮባ አያስፈልግሽም ማለት ነው! ምክሪው እስኪ! ምነልባት የናንተ እርጥቡ ቆጮ ስላልሆነ ያስቸግር እንደሆነ አላውቅም!

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 2 года назад +2

    ኤልስዬ እንኳ ለብርሐነ መስቀሉ ከመላው ቤተሰብ ጋር በሰላም አደረሰሽ ኤልሲ ስለነበረን ግዜ በጣም አመሰግናለሁ ዘመንሽ ይባረክ❤️😘

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 года назад +7

    ኤልሲዬ ለቆጮ እንደዚ መቅጠን የለበትም ትንሽ ወፈር ብታረጊ ጥሩ ነበር

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Mafiye እሺ ማሬ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 የኔ ተምሳሌት ኤልሲዬ በጣም እወድሻለው ክበሪልኝ

  • @kasaneshteshome1745
    @kasaneshteshome1745 2 года назад +4

    አልሢ እንኳን አደረሠሽ በጣም መልካምና ጎበዝ ሤት ነሽ ስለ መልካምነትሽ አዜብ ሁሌ ትነግረኛለች አድናቂሽ ነኝ የአዜብ አህት ከኢትዮጲያ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 года назад +3

    ወይኔ ኤልሲ እንዴት ያስቀናል ይህን የመሰለ ምግብ ቦታው ጋር ግቢውእራሱ ሃፒታይት ይከፉታል እንዴት እንደሚያምር ከነመላው ቤተሰብሽ እንኵዋን አደረሰሽ 🌹🌹🌹

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 2 года назад +4

    abet elsi ጔደኛሽ ብሆን ብዬ ተመኘው ።አሟልቶ የሰጠሽ ድንቅ ሴት ።💕💕💕💕💕

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 2 года назад +3

    beautiful and your backyard looks amazing with green trees.

  • @MMoges
    @MMoges 2 года назад +3

    Wow!
    I love everything you did, and it is beautiful.
    Your enthusiasm amazes me.
    Your backyard is lovely.
    You are gorgeous.

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 года назад +2

    የጉራጌን ባህል ስላከበርሽልን እናመሰግናለን🙏 ጣባ( የጉራጌ ሸክላ ሳህን) ቢኖርሽ ደግሞ በጣም አሪፍ ነበር ❤ እንወድሻለን❤

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 2 года назад +6

    ኤሊሲ እንኳን አደረሰሽ በጣም ያምራል
    መጥበሻዎቹ ያምራሉ ከየት ገዛሻቸው ባክሽ ንገሪን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Betelhemye ሱቅ ውስጥ ነው የገዛሁአቸው በጣም ይመቹኛል ምግብ ስለማይለበልቡ 🙏♥️🙏

  • @frehiwotfeleke9782
    @frehiwotfeleke9782 2 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሉን ስራሽን ኣይቸዋለሁ ከሁሉም በላይ ነሽ እና moderenነሽ ደሞ እና ኣማርኛሽ በሙሉ ደስ የሚል ነው ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነሽ❤

  • @abay193
    @abay193 2 года назад +4

    I love your backyard. It is beautiful ❤

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 года назад +4

    እኔን ግርም የሚለኝ ነገር መስቀል ባህል እና ክትፎ እና ቆጮ ምን እንደሚያገናኘው ነው። መስቀል በአል የጣልያኖ ንግስት እሌሊ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ቆፍራ ከቀራንዬ ተራራ ውስጥ ያገኘችበት ቀን ነው ተብሎ ነው የሚከበረው። ታድያ የጉራጌን ባህል፣ክትፎን፣ቆጮን፣ጎመንን፣አይብን፣ቅቤን ከዚህ ጋር ምን ያገናኞቸዋል እና ነው የክርስትያኖች ባህል ተብሎ የእግዚአብሔር ቃል እንኳን የማይካፈልበት ስብሰባና ወከባ እየተካሄደ የሚገኘው???? እንደው በልማድ እየሆነ ያለን ነገር ቆም ብለን ብናስብ ምናለበት?🤔 እስከመቼ ነው በክርስትና ስም የሚከበሩ ባህሎች ላይ ዋናውን እና ትልቁን ነገር አውጥተን ጥለን ምግብ፣መጠጥ፣ልብስ እና ዳንስ ተኮር የሆኑ ነገሮችን የምንተወው? At list ከምግቦቻችሁ በፊት ባህሉ ስለምን እና ስለማን እንደሆነ በቂ እውቀት ኖሮዋችሁ ብታካፍሉን ብዬ ሀሳብ እሰጣለው። የምታደርጉትን ነገር ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት ወገኖቼ እወዳችዋለው በመስቀሉ ላይ የተከፈለላችሁ ዋጋ ትልቅ ነው እና ለተከፈለላችሁ ዋጋ ቦታ ስጡት በዋጋ ተገዝታችዋል የናንተ አይደላችሁም እናንተ የክርስቶስ ናችሁ እኔ ቅድስ እንደሆንኩ ቅድሳን ሁኑ ተብሎ ተፅፎአል በቅድስና እንመላለስ ወገኖቼ። ሞት ቀጠሮ የለውም ሲመጣ ጠራርጎ ነው የሚወስደው በህይወት እያለን ፈጣሪያችንን እናስብ🙏💕💕💕💕 አድራሻችንን በሱ ስር ሆኖ እንለፍ🙏

    • @fikerteseyoum9944
      @fikerteseyoum9944 2 года назад

      Thanks for the preaching. But it's also a reason to celebrate, and each holy days has it's own flavor and this one is the Garage Ketfo 👌 . Thanks Elsi!

    • @addisalemzewdie8720
      @addisalemzewdie8720 2 года назад +3

      ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: መስቀልን እንደውም በክትፎ እንደባህል ማሳለፉ ይሻላል:: ለምን ቢባል መስቀል እንደጣኦት ሆኖ በሰዉ ልብ ውስጥ ተስሏል ለኛ ግን ሲል እራሱን ባዶ አድርጎ የተሰቀልልን ጌታችንን መድሃኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን ማምለክና እሱን በልባችን መሳል ትተን በታሪክና በተረታተረት ተጠፍረናል! እግዚአብሔር አይናችንን ያብራልን እንጨትን ማምለክ አይገባንም ትኩረታችንን የሞተልን ላይ እናድርግ እየሱስ ያድናል ተመልሶም ይመጣል!!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      ውዶችዬ በተረዳችሁት መጠን ልታስተምሩን የማናውቀውን ትኩረት ሰተን በማስተዋል እንድንማር ስለምትረዱን የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ 🙏♥️🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +2

    "እንከን የለሽ" ብየሻለሁ የኔ ቆንጆ ባለሙያ👏👏 መልካም የመስቀል በአል ከተወዳጁ ቤተሰብሽ ጋር ይሁንልሽ!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Terrye እንዳቅሚቲ ተፍተፍ አልኩ 🤩🤩ክብር ይስጥልኝ♥️🙏

  • @tsegagebrezgi6063
    @tsegagebrezgi6063 2 года назад +5

    ወብና ቅኗ እህት እንክዋን አብሮ አደረሰን መልካም በአል🙏❤️🙏

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 года назад +1

    እንኳን አደረሰሽ ኤልሲ በእንፋሎት ምግብ ስታበስሊ ውኃው የምትጥጂውን እቃ ከውኃው በላይ መሆን አለበት ሁለተኛ ይህ የጣድሽበት እቃ ቀዳዳ ካለው ለሮዝ ፣ለኮስኮሴ፣ለአትክል ነው የሚሆነው ሊጣሊጥ ከሆነ በቀዳዳው ስለሚገባ መልካም ምግብ።

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 года назад +2

    በለለዲ ዬምጣ(welcome) ኤልስዬ እንኳን አደረሰሸ። የጉራጌ ባህል ስላሳየሽ ውድድድድድ ዬምጣቢ። አቦ ሙያ

  • @morei6536
    @morei6536 2 года назад +2

    Elsi bemjemerea enqan adresesh ketye metebeshaw kit endegezashu bexefeligne betam ds yelaignal tebarekeligne ❤

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 2 года назад +1

    wow Elsi EgziAbher yebarkish. I can't wait until I make kocho with your recipe.
    Alebabesish minem Ayewtaletim. Amete amet yadrisish kenbeteebish. Amen.

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 года назад +5

    በጣም ደስ ይላል ግቢ ካለሽ ኮባም መትከል ይቻላል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      ልክ ብለሻል ግን ብርዱ ሲገባ መቋቋም ያቅተውእና ይሞታል 😢ጠይቄ ነበር 🙏♥️🙏

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 2 года назад +3

    የኔ ባለሙያ ስወድሽ እኮ ኮምንት ብዙ ግዜ አልሰጥም እጅ እከታተልሻለሁ

  • @ሳቢዳትዩብ
    @ሳቢዳትዩብ 2 года назад +2

    ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @bezabchuchu
    @bezabchuchu 2 года назад +1

    Elsiye ውይ ምራቄን ስንቴ እንደዋጥኩ አትጠይቂኝ 😂😂😂 ዋው ጎበዝ ባለሞያ ነሽ! የተባረከ ይሁን

  • @Hannah-xp4pg
    @Hannah-xp4pg 2 года назад +2

    You are so clean and your backyard is so beautiful

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 2 года назад +5

    ውይ አንቺ ልጅ ሁሉም ነገርሽ ውብ ነው ማሻአላህ

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 года назад +3

    Enkun abero adersen 🙏🙏🙏🙏🙏hulun adelo yestesh edmi ena tina yesteh Egeziabehier ken bitesbochshn 🥰🥰🤗🤗🤗

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 2 года назад +2

    ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ መጋገሪያውን የት ነው ያገኘሽው በናትሽ እኔም ጣሊያን ነው ያለሁት ሌኮ በናትሽ የኔ ቆንጆ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +2

    እሕት እንኮን አደረሳችሁ ለመላው ያገሪ ልጆች,እህትዬ,የገሪ ኢትዮጵኖች ስወች በተለይ Artistic,ተመልካቾቻቸውን ለማስደስት እራሳቸውን የስውነት ክፍላቸውን,አያዳምጡም, እስቲ ስዋቻችን በትንሹ እንኮን እራስ ምታት ብለው ችላ እንላለን ignored እናደርጋለን በተለይ ታዋቂ የሆኑ artists እና እስቲ በዚያ ዙሪያ ደግሞ በ programሺ ብታቀርቤ የምታዘጋጃቸው እና የምታቀርቢያቸው ሁሉ Very neat,& interesting,attractive ነው!👍🏾👌🏽🫶🏽!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽👍🏾

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 года назад +5

    እጅሽ ይባረክ መጋገሪያውን የት ነው ያገኘሽው

  • @nahomnahomejigu8461
    @nahomnahomejigu8461 2 года назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንዴት እንደምወድሽ ብታይ በጌታ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ያምራል ሁሉ ነገር ተባረኪ ኤልሱ

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 2 года назад +2

    elseye balemuya nesh ejsh yebarek wude enkuan abro adersen 🥰🥰🥰🥰

  • @alazarmitiku8021
    @alazarmitiku8021 2 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኤሌሲ፣ በጣም አሪፍ ነዉ፣ የሶዶ ሴት መስለሻል! በአምሮት ገደልሽን። ሚሌ ግራሴ ቤላ።

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha8899 2 года назад +2

    መልካም በአል!!! አግዛብሔር ይአስጥልን

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 года назад +3

    እንኩዋም አሰላንሽም የዲ ቀንዠ የዲ ቅሙጬ ኤልሲዲ እንኩዋን አደረሳችሁ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад +1

    ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ ጉራጊኛ ልብስ አሳቅሽኝ በጓንት ማሸትሽ ምርጥ ነው

  • @sarabekle3384
    @sarabekle3384 2 года назад +1

    እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ ፅድትያሉ ከነአለባበስሽ ምርጥነሽሽሽሽሽሽ

  • @ርብቃተካ
    @ርብቃተካ 2 года назад +4

    ክትፎ አይታሽም በማከያ ነው ገልበጥ ገልበጥ ሚደረገው መታሸት ሚፈልገው ጎመን በአይብ ስትሰሪ ነው ማሸት ያለብሽ የክትፎ ስጋ ስታሺው ጣእሙ ይጠፋል

    • @hermela6810
      @hermela6810 2 года назад +8

      እረ አይጠፉም ሲታሽ ነው ሚጣፍጠው

    • @kabetube
      @kabetube Год назад

      ሲታሺነውእሚጥም

  • @zenashmyres
    @zenashmyres 2 года назад +2

    What a beautiful backyard ❤

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 2 года назад +1

    Thank you bale moya. Enkuan abro aderesen. 🙏

  • @EriLove-2025
    @EriLove-2025 2 года назад +3

    Burk meskel elsy sweety🙏🏽❤

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 2 года назад +2

    Elsi betam yamiral , gobez , gin ye habesha buna cermony yelem yebelete beal beal yil neber ko

  • @believepeacefully9333
    @believepeacefully9333 2 года назад +1

    Elsy and Azebiye 😍both beautiful

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 2 года назад

    የኔ ጎበዝ ጥረትሽ.. ሙያሽ በሀልሸን አክባሪነትሽ ደስ ይላል ተባረኪ ::

  • @tibbyzeleke235
    @tibbyzeleke235 2 года назад +1

    You are so cute thank you for sharing ❤

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 года назад

    የኔ ባለሞያ በርችልን እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ❤❤

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 2 года назад

    ባለሙያ ኤልስዬ መልካም አዲስ ዕመት 🙏🌼🌼🌼🌼🌼😍😍😍

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 2 года назад +1

    Wow!!! NO,WORDS, BEAUTIFUL BEAUTIFUL BEAUTIFUL, BRAVA !!!

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 года назад

    it’s looking yummy thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 года назад +1

    Elsye konjo enkan abro aderesen💕💕🥰✝️✝️✝️✝️🌼🥰🥰😉Degmo Betam gobez balemoya nesh ❤

  • @Tinka_15
    @Tinka_15 2 года назад +1

    Ye Ethiopia kimeme sete 😍😍😍enkuwan adereshe setameri

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔቆንጆ ኤልሲዬ ስወድሽ እኮ በቀሚሶችሽን የት ነው እምታገኛቸው

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል ።

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 2 года назад

    ዋውውው ኤልሱዬ ምርጥ ሰው በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 года назад +1

    elsiye enkuan aderesachu yene kongo❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @meron612
    @meron612 2 года назад +2

    Wow 🤩 👍 Guys bula be englizegna mindenew mibalew please ngerugn 🤤

  • @lucky-y4v7i
    @lucky-y4v7i 2 года назад +1

    ቲማቲም ባትቀላቅይ አሪፍ ነበር

  • @emuti3758
    @emuti3758 2 года назад

    Welcome ELSI enkuan aderesesh hulem andega nesh 😘😘

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 2 года назад +1

    የኔ ባለሞያ
    ኤልስዬ ቆጮ የጋገርሽበት ድስት ወድጄዋለው ኬት ይገኝ ይሆን Canada ነኝ ሹክ በይኝ ውዴ

  • @wk1545
    @wk1545 2 года назад

    ኤልሱዬ የኔ ምርት : እንኳን አደረሰሽ!

  • @tigistgirma621
    @tigistgirma621 2 года назад

    Good job 👏 Sister God bless you 👏👏👏👏👏👏

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 2 года назад

    Enqwan abro adersen 🙏🏽🌻🌼❤️

  • @yemisrachworku8080
    @yemisrachworku8080 2 года назад +1

    ኤልሢ ሠላም ነሽ በጣምነው ማደንቅሽ የአዜብ እህት ነኝ ከሞጆ

  • @FruitFruit-ql9vd
    @FruitFruit-ql9vd 2 года назад

    ኤልሲዬ እንኳን ደማቅ በአል ሆነልሽ። የውጭው እይታ ደግሞ ዋዉ

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 года назад

    እንኩዋን አደረሰሽ አምሮብሻል 😍👌

  • @melkamshow
    @melkamshow 2 года назад

    You are so gorgeous Elsiye 😍
    Enkuan aderesesh!!

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 года назад +1

    አመስግናለሁ የተባረከ ይሁን ያመት ስው ይበለን

  • @kidistmaky2042
    @kidistmaky2042 2 года назад

    ስትችይበት በቃ ሁሉንም እንኳን አደረሠሽ ኤልሲ

  • @meheretzena6405
    @meheretzena6405 2 года назад +1

    Tenkareshn sewdew Enqwun. Abero adersn yni set wezero

  • @hannabiruagiz4927
    @hannabiruagiz4927 2 года назад

    Stamri😍😍😍 konjo new yemteserw 👌👌 💚💛❤

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 2 года назад

    Amen Enkwane Abro Aderesen!

  • @eleni_kitchen9841
    @eleni_kitchen9841 2 года назад

    ኤልሲ ሰወድሸ ስራሽ ደሰ ይላል ዘመንሽ ይባረክ

  • @rahelwalelign332
    @rahelwalelign332 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኤልሲዬ የኔ ውድ

  • @abdv688
    @abdv688 2 года назад

    Great job thanks for sharing

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 месяца назад

    Good 👍

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 года назад

    ኤልሲ ባለሙያ እኮ ነሽ ምርጧ ልዩ ነው👌

  • @nerdgrenade4365
    @nerdgrenade4365 2 года назад

    ስታምሪ የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ

  • @liyaisakabraham6564
    @liyaisakabraham6564 2 года назад

    እንካን አብሮ አበረስን ኤልሲ 😘👏

  • @amya.9535
    @amya.9535 2 года назад +1

    እቃወችሽ በጣም ያምራሉ የት ገዛሻቸው?

  • @enatnettube8779
    @enatnettube8779 2 года назад +2

    ኤልሲ ባለሞያ ወድጀዋለሁ!!!!!!!ነገር ግን ለምን ያገር ባህል ዕቃዎች የሉሽም???

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 года назад

    እንኳን አደረሰሽ የኔ ኩንስንስ ስወድሽ

  • @adanechyimene4478
    @adanechyimene4478 2 года назад +1

    Ere siwedish ico😘😘😘😘

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ባለሞያ እንኳን አደረሰሽ!!!😘😘😘😘❤

  • @adiszemenzemenn6508
    @adiszemenzemenn6508 2 года назад

    Enkoiwan abro aderesen Elsoyee🥰😍

  • @azeb8385
    @azeb8385 2 года назад

    ዋው ተባረኪ ቆጮ የጋገርሽበት የት ይጉኛል ስሙን ሹክ ብትይን order ለማድርግ

  • @tizitapusch9780
    @tizitapusch9780 2 года назад +2

    What is the name of the meat for Kitfo? Please write it in english so i can translate it into German. Thanks ❤️.

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ

  • @ethiopiahabesha2144
    @ethiopiahabesha2144 2 года назад

    Endet endemewodshe yeniy feker
    Berhilgiy❤️

  • @wagey6343
    @wagey6343 2 года назад

    እንኳአን.አደረሰሽ.ኤልሲ

  • @muluabraha9506
    @muluabraha9506 2 года назад

    ❤❤❤❤❤ Thanks Elsy shkor

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 года назад

    Enkuan abro aderesen 🙏 💕

  • @seblewongelasefa8396
    @seblewongelasefa8396 2 года назад +1

    ኤልሲ የአዜብ ታላቅ እህት ነኝ አዙካ ስላንች ደግነት ባለሞያነት የነገረችኝን በተግባር አይቸዋለሁ አደንቅሻለሁ ሁል ጊዜ እከታተልሻለሁ አዙካንም ስላንች ስላሳወቀችን ከልብ እናመሰግንሻለን በይልኝ ኤልስዬ ባይ

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 2 года назад

    Wow that’s good 👍

  • @tuteshituteshi2193
    @tuteshituteshi2193 2 года назад

    ይመችሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @hiwotalemayehu140
    @hiwotalemayehu140 2 года назад

    Kememe eko nshi ❤👌 enkwane aderseshi 💐

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Hiwotye ማሬ እንደአቅሚቲ ተፍተፍ አልኩ 😅♥️🙏

  • @tsigeredatsegay6258
    @tsigeredatsegay6258 2 года назад

    Hi selam nawe enkuan aderashe kalschegrkush matebshwochen kateter endagezshchew link wher betdargin betam thankyou so much

  • @ethiopians2780
    @ethiopians2780 2 года назад

    You are so amazing girl wow! I appreciate you

  • @ninanina868
    @ninanina868 2 года назад

    Elsy muyashi muyashi. Ijish yibarek