እጅግ ጣፋጭ የሆነ የሽሮ ዱቄት አዘገጃጀት How to make Shiro powder
HTML-код
- Опубликовано: 18 сен 2024
- ቅመም ሳይበዛው ሆኖም የተፈጥሮ ቃናውን እንደያዘ ምርጥ የተባለለትን የሽሮ ዱቄት አዘጋጅቼ ያሳየሁበት ቪድዮ ነው።
የደረቅ ቅመሙ መጠን:-
1.ነጭ አዝሙድ ¼ ኪሎ
2. ኮረሪማ ¼ ኪሎ
ቪድዬውን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ቤተሰቤ እንድትሆኑ ስል ልባዊ ግብዣዬን አቀርባለሁ።
ፍጼ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
Good job ❤❤❤❤❤
My dear sis keep continue and good job
Thank you so much
😍😍😍😍
Berchi sis beziw kety
ከልቤ አመሠግናለሁ ❤❤
ለ15ኪሌ ግማሽ ኪሌ ነጭ ሽንኩርት አያንሥም?
ውዴ በጣም ጣፋጭ የሽሮ ዱቄት ነው ያዘጋጀሁት። ሆኖሞ እንደፍላጎታችን መጨመር ይቻላል
የደረቅ ቅመሙ መጠን?
Description box ላይ ገልጬዋለሁ ውዴ። ሁለቱም ቅመሞች ¼ ኪሎ ነው የተጠቀምኩት