የእናቴን ምርጥ የበርበሬ እዘገጃጀት // berbere Powder //ethiopian berbere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • • የእናቴን ምርጥ የበርበሬ እዘገጃጀት... Berbere powder # Berbere spice # Berbere powder recipes # Ethiopian Berbere # video

Комментарии • 284

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 Год назад +9

    ዋው ምርጥ ባለሙያ ። ያልተላጠ ግብስብስ ነጭ ሽንኩርትና ብዙ ጽዳት የሌለው ነገር ሳይ ያስጠላኝ ነበር ።ያንቺ ልዩ ነው ፣ ጽዱ ባለሙያ።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

      አዎ የእኔ እናትም ልጣ ነው የምታዘጋጀው ግን ለየቶ ያለብኛ
      እኛ ቀይ ሽንኩርት አንጠቀምም በፍፁም

  • @nardoslamesgin2571
    @nardoslamesgin2571 7 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ለዛውም በሙቀጫ ወቅጠሽ።ተባረኪ እህቴ።

  • @dingleteferi9989
    @dingleteferi9989 11 месяцев назад +8

    ጥሩ ነው ለአስር ኪሎ ቅሙሙ አላነሰም?

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 9 месяцев назад +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ እናቴን አስታወስኩ ፈጣሪ ይባርክሽ ።

  • @GenetAdmas-o2i
    @GenetAdmas-o2i 11 месяцев назад +3

    ጎበዝነሽ ጎመንዘር አያቴ ድሮስታደርግ አያትነበር ገጠር በእስራ አዋዜ ታዘጋጅ ነበር እና ለብዙጊዜ ሳይበላሽ ይቆያል በቆየቁጥር ከላይ ዘይት ነገር ይወጣው ነበር ደግሞ በጣም ነዉ ሚጣፍጠው

  • @gatinhasmoothie
    @gatinhasmoothie 11 месяцев назад +3

    Thank you so much, Lord's willing I will be making this for my husband one day.

  • @tiztaAlmu
    @tiztaAlmu 9 дней назад +1

    የኔ ባለሙያ እድሜ ይስጥሽ!!!

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  9 дней назад

      አሜን ,❤️🙏እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @frehiwot5394
    @frehiwot5394 Год назад +41

    አንቺ ባሳየሽን መንገድ አዘጋጅቼ ጨርሼ ለአስተያየት መጣሁ... የቅመም መጠኑ፣ከለሩ፣ ሽታዉ የሚገርም ነዉ በዛላይ አያቃጥልም በጣም ቆንጆ በርበሬ ነዉ የሆነልኝ ከወፍጮ ቤት ጀምሮ እስከ ጎረቤቶቼ ድረስ ምን ጨምረሽበት ነዉ እስኪሉኝ ድረስ...... በጣም አመሰግናለሁ።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

    • @eyosiyas115
      @eyosiyas115 Год назад +2

      ጎመንዘሩ አልቸመቸኝም

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Год назад +2

      ጎሽ አመሰግናለሁ እንዲህ የተጠቀመ ሰው አስተያየት ስፈልግ ነበረ እኔምላዘጋጅ ስለሆነ። በቃ ይሄንን ዘገጃጀት እኔም እጠቀመዋለሁ።

    • @gudt2103
      @gudt2103 9 месяцев назад

      ማሻ አላህ

    • @GirmaKebede-zt5vi
      @GirmaKebede-zt5vi 9 месяцев назад

      ❤Batam enamsginalin barebarew aytamsem?

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 9 месяцев назад +3

    ደልዘሽ አፍነሽው ቢያድር በጣም ቆንጆ ነው

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 9 месяцев назад +1

    ዋውው ጎበዝ አዘገጃጄቱ ልክ እኔ እንደማዘጋጄው ነው እኔ ግን ጎመንዘር አልጠቀምም

  • @eyerusalemgetachew3140
    @eyerusalemgetachew3140 10 месяцев назад

    ምጥን ሽሮ በአንቺ ባሳየሽ መሰረት አዘጋጅቼ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ ተባረኪ በርቺ በርበሬ እያየው ነው

  • @tenagntesfaye1699
    @tenagntesfaye1699 9 месяцев назад

    እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላሳየሽን ምርጥ ሙያ።

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 10 месяцев назад

    Gubez enat newu yalechsh tru balemuya arga asadgash alech samilgn thanks👍👍.

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 11 месяцев назад +4

    አብሹን ለምንቀቀልሽው ምሬት እንዲለቅ ነው ማጠቡ ብቻ በቂ አይሆንም

  • @EnkoyWolde
    @EnkoyWolde 8 месяцев назад +3

    ተባረኪ ለሁለት ኪሎ መጠኑን ብትነግረኝ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 15 дней назад

    ማሸአላህ ባረከላህ ፊኪ እህት❤❤❤

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል በርች ❤❤❤

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  3 месяца назад

      አሜን🙏ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ

  • @seada616
    @seada616 10 месяцев назад +1

    እጅሽ ይባረክ ማሬ በነርበሪዉን ቆልተሽዋል❤ወይሥ አልከቆላሽዉም

  • @SumeyaSami
    @SumeyaSami 9 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ እናት ... ለ4 ኪሎ በርበሬ ምን ያህል ቅመሞችን ልጠቀም ?? pls መልሺልኝ 🥰

  • @Show-hr7hw
    @Show-hr7hw Год назад +10

    በርበሬዉ መጀመራየ ለብቻዉ ቢደቅ መልካም ነው

    • @aliali3438
      @aliali3438 9 месяцев назад

      እኔም፣እደዛ፣ነው፣የማቀው

  • @yd2597
    @yd2597 10 месяцев назад +3

    ጐመንዘር መጨመር ለምን ይጠቅማል?

  • @kirosgenet8875
    @kirosgenet8875 Месяц назад

    አመሰግናለሁ ....ተባረኪ

  • @muluyimer9330
    @muluyimer9330 6 месяцев назад +1

    ጥረ ነው ግን የጎመን ዘር ጥምት ምንድ ነው

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 Год назад

    ሰላም እንዴት ነሽ ለ6 ኪሎ በርበሬ የቅመም መጠን ብትፅፊልኝ ሌላው ገውዝ ባገባበት ጥሩ ነው? ወይስ ጥሩ አይደለም?

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 9 месяцев назад +1

    መቅረት የሌለበት የእናቶቻችን ሞያ❤❤❤❤❤❤

  • @Genettube
    @Genettube Год назад +5

    ምርጥ አቀራረብ ነው ረሰቢው በኮመንት ብትፅፊልን መልካም ነው

  • @meymunatube
    @meymunatube Год назад +1

    ሰላም ቅኔየ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን
    ምርጥ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን በርች

  • @elisseyoum2
    @elisseyoum2 Месяц назад

    ለ 20 ክሎ ምን ያሀህል ቅመም ያስፈልጋል

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ Год назад +2

    በጣም ጐበዝ መጠኑን መናገርሽ ትልቅ እውቀት ነው በርችልኝ

    • @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ
      @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ Год назад

      በርበሬውን ሞቅሞቅ አድርገሽዋሎይ ስታደርጊ አላየሁሽም???

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      አላደረኩትም እንደዚሁ ከደረቀልኝ በሗላ ያስፈጨሁት
      ትንሽ ሞቅ ሞቅ ቢደረግ በጣም ጥሩ ነው ::

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 8 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @kassimmohammed475
    @kassimmohammed475 Год назад +1

    ለአስር ኪሎ በርበሬ ስንት ኪሎ የእርጥብ ቅመም ያስፈልገዋል

  • @BirukSamuel-ls4ss
    @BirukSamuel-ls4ss 11 месяцев назад +1

    ለ25ኪሎ ስንት ኪሎቅመም ያስፈልጋል

  • @mesi2112
    @mesi2112 Год назад +3

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውው የኔ ጀግና

  • @GenetAbera-ys9ez
    @GenetAbera-ys9ez 9 месяцев назад

    በርበሬ ከሶስት ወር በኋላ ሽሮ ሆነ ምንድነው ችግሩ ከበርበሬው ነው ወይስ ከኔ ሙያ መጀመሪያ በጣም ያምር ነበር

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 месяца назад +1

    በሶ ብላ ዝቃቅቤ ነው ??

  • @lubabafantaweshetu5012
    @lubabafantaweshetu5012 6 месяцев назад +1

    እንዳያስቸግርሽ መጀመሪያ ቅመሙን ውቀጭው ልፍት ይቀንስልሻል ውዴ

  • @asnakumekuria2862
    @asnakumekuria2862 10 месяцев назад

    መጀመሪያ በርበሬው ድቅቅ ብሎ ይወቀጣል ከዛ እርጥብ ቅመሙ ይወቀጣል በመቀጠል ከበርበሬው ጋር አዋህዶ ይደለዛል በተረፈ ጥሩ ነው

  • @birtukanmelake8249
    @birtukanmelake8249 4 месяца назад

    እህቴ በርበሬየ ምንም ባዘጋጀው ያቃጥላል ምን ላድረግ መልሺልኝ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  4 месяца назад +1

      በርበሬው ገዝተሽ ለቅመሸ ፍሬውን ለብቻ ለይተሽ ስዋስት ሳፋ ላይ ውሀ አድርገሽ ከዚያ በርበሬውን ማጥለያ ላይ አድርገሽ ያዘጋጀሽው ውሀ ውስጥ ቶሎ ቶሎ እጨመርሽ አጥልለሽ ማስጣት ነው ከደረቀ ቡሀላ ከቅመም ጋር መደለዝ ነው። በርበሬ የሚያቃጥለው እላዩ ላይ ያለው አላስፈላጊ አቧራ ነው ። ስታጥቢው ታይዋለሽ ። እኔ እንደዚህ ነው የማዘጋጀው ። ግን ስታጥቢ ብዙ ደቂቃ እውU ውስጥ አታቆይ

  • @MeronLamesa
    @MeronLamesa 7 месяцев назад

    Gomenzer yigebal ende??

  • @hekmatyoutube9971
    @hekmatyoutube9971 Год назад

    ሰላም እህት ስታይው መልሽልኝ ሽሮም ስታዘጋጅ ስታምሽው አላየሁም ሽብራና አተሩን እንድሁም በርበሬውንም አላመሽውም መታመስ የለበትም ወይስ ከቪድዮ ውጭ አምሰሽው ነው ?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      የሽሮው : አተሩንም ፣ ሽንብራውንም ተቆልቶ ተከክቶ ነው የሚዘጋጃው :: እኔ ቪዲዋው እረጅም እንዳይሆን ብዬ ነው የቆረጥኩት :: ወይም የተቆላውን ገዝቶ ማዘጋጀት ይቻላል። በርበሬውን አይታመስም :: አመሰግናለሁ🙏

  • @mahder4189
    @mahder4189 Год назад +1

    Waw betam yamral gin Derek kimem mechemer ayichalim ?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      በደንብ ይጨመራል ቪዲዋውን እስከመጨረሻው ይእው አመሰግናለሁ

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 9 месяцев назад

    ግን መደርሰሚያው አላነሠምደ ማለቴ እዳያቃጥል እኔ የሚያቃጥል በርበሬ አልወዲም

  • @sofiaahmed4582
    @sofiaahmed4582 7 месяцев назад

    ደስ ስትይ ስታስረጅ ካችነው ሞያ መውሰድ ያለብኝ

  • @Liye137
    @Liye137 Год назад

    ሰላም እህቴ ለአምስት ኪሎ ግማሽ ግማሽ ልጠቀም ምንትይኛሐሽ

  • @MareTesho
    @MareTesho 11 месяцев назад

    enamesegnalen betam egsh ybarek

  • @gggu5782
    @gggu5782 10 месяцев назад

    መሸአላህ ቆጆነውእነሞክረዋልእስኪላገራችንያብቃን እና

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 10 месяцев назад

    አህለንእህትአጠላለፅሺደሥይላልጓበዝበርቺ

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri 10 месяцев назад

    ቀለል የለ ደስ ሲል የጢነ ይሁን እህት

  • @Charlie8789-v1t
    @Charlie8789-v1t 6 месяцев назад

    Name of all the ingredients please?

  • @Geni-mx3wc
    @Geni-mx3wc 9 месяцев назад +1

    በሶብላ ምድነው ዝቃቅቤነው ,,።?ይስ

  • @steveraman4562
    @steveraman4562 Год назад +1

    excellent what are the names of the INGREDIENTS need help thanks

    • @ayalneshshuke6142
      @ayalneshshuke6142 4 месяца назад

      Fenugreek ,blackseed,corriander seed,fennel seed

  • @woine123
    @woine123 10 месяцев назад +2

    የተደለዘው በርበሬ ታፍኖ አያድርም እንዴ??

  • @tegestasrat4843
    @tegestasrat4843 Год назад

    እናመሰግናለን ያምራል ልክ ነሽ ቅመም ሲበዛ ከለሩ ይጠፋል

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ

  • @TQyebq
    @TQyebq 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ግን አልገባኚ ነገር በርበሪው አይታመስም እደ ⁉

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  2 месяца назад

      እኔ ሳይታመስ ነው የማስፈጨው ። እናቴ ግን አንዳንድ ጊዜ ታምሳለች ፡ ስለዚህ ሳይታመስም ይዘጋጃል ታምሶም ይዘጋጃል ። እንደፍላጐት ነው። አመሰግናለሁ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 11 месяцев назад +1

    ምናለ ወደ ሀረብ ሀገር ብትልኪልን

  • @hirut139
    @hirut139 Год назад +1

    አመሰግናለሁ ክብር የገባሻል የኔ ባለሙያ አሁን የሚጥምጣ አዘጋገጅት ይነገርን አመስግናለሁ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 месяца назад

    ጥያቄ ጎመንዘር የምጣድ ማሰሻ አይደል ???እንዴት ለበርበሬ ሆነ ???

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Год назад

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306
    @neimcaabdoulkaderchardi1306 10 месяцев назад

    ምርጥ አቀራረብ የኔቆንጆ

  • @kafuabd4879
    @kafuabd4879 10 месяцев назад

    የደረቅና የእርጥብ ቅመም ለአንድ ፈረሱላ በርበሬ መጠኑን ብትነግሪኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @SolomonTefera-iz9ht
    @SolomonTefera-iz9ht Год назад +1

    እጅሽ ይባረክ በጣምቆንጆነዉ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      አሜን ክብረት ይስጥልኝ ወዳጄ

  • @KT-tm8yu
    @KT-tm8yu 10 месяцев назад +1

    Pkease translate the spices into English. Thanks

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 11 месяцев назад

    ባልትናሽን እጅሽ ይባረክ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 11 месяцев назад +1

    ግን ጎመን ዘር ይገባል እንዴ ገና ዛሬ እያዬሁ ነው

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 8 месяцев назад

      እኛ አካባቢ ጎመዘር ለምግብ አይውልም ለምጣድ ማሰሻ ብቻ ነው የምንጠቀመው

  • @lidya4781
    @lidya4781 Месяц назад

    Thank you

  • @saraaraya1934
    @saraaraya1934 9 месяцев назад

    I wash i buy this bebery

  • @HelinaGodie
    @HelinaGodie 10 месяцев назад

    ለ15kg ምን ያህል ያስፈልጋል??

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Год назад

    አመሰግናለሁ ጎመንዘሩ ጠአሙላይ ችግርየለውም?
    ጨምሬስለማላቅነው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад +1

      አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥል ምንም ችግር የለውም እንዴውም ይጣፍጣል ግን መጨመር ካልፈለግሽ መተው ትችያለሽ ጐመን ዘር ቅባትነት ስላለው በርበሬው ጣዕሙ ሳይቀይርና መልኩም ሳይቀይር ለብዙ ጊዜ እንዲቆይ ስለሚረዳ ነው እኔ የምጨምረው ። አነስ አድርጌ በምሰራበት ጊዜ አንዳንዴ እኔም አልጨምርም .

  • @KasiyeMitiku
    @KasiyeMitiku 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @beletechbalcha630
    @beletechbalcha630 7 месяцев назад

    Enatachin enameseginalen

  • @LaliseLemi
    @LaliseLemi 10 месяцев назад

    Sint ken fajebish wude keta delasa bohala altafam

  • @helenayelu1764
    @helenayelu1764 2 месяца назад

    ቸባረኪ

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት

    እማ አድ ኪሎ ሽኩት ነጭ ከላጥኩት ቡሀላ አድኪሎ ይሆናል

  • @Jamila-de2ts
    @Jamila-de2ts Год назад +1

    በጣም ጎበዝ በርች ውዴ

  • @ኮረቲቲዩብ
    @ኮረቲቲዩብ Год назад +1

    ጎመዘር ከበርበሬ ይጨመራል እንዴ ?

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      እኔ እጨምራለሁ ጎመን ዘር ቅባትነት ስላለው በርከት አድርጌ ሳዘጋጅ ሳይበላሽ እንዲቆይ ና እንዲጣፍጥ ያደርጋል እንዳይበዛ ብቻ በመጠኑ አድርጐ መጨመር ። አመሰግናለሁ

    • @telun-sv6dp
      @telun-sv6dp Год назад

      ችግር የለውም ጎመንዘር ጥሩ ነው

  • @እሙኢምራንየቡታጀራዋ
    @እሙኢምራንየቡታጀራዋ 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 9 месяцев назад

    ጎመንዘር ይገባል እንዴ????

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Год назад +1

    እናመሰግናለን ውዴ 😍🙏

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @AAGg-bs9ci
    @AAGg-bs9ci 10 месяцев назад

    ተባረኪ❤

  • @freyeiva6034
    @freyeiva6034 Год назад

    አብሹን አንዴት ነዉ ያዘጋጀሽዉ ዉዴ

  • @mentigabu5212
    @mentigabu5212 Год назад

    እርጥብ ቅም በሶብላ እና ሮዝመሪ በማብዛት ሽሮ ተበላሸብኝ አሁን በርበሬ ላይ እንዲሁ በሶብላና ሮዝመረ ያበዛሁ ይመስለኛል ያንችን ቪዲዬ ስመለከት ነገርግን ገና አልተፈጨምና ምኑን ላስተካክለው መጥበሻ ቅጠልስ በርበሬ ውስጥ አይገባም ወይ?

  • @meazawube4020
    @meazawube4020 6 месяцев назад

    በርበሬ እንዳያቃጥል ምን መጠቀም አለብኝ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  6 месяцев назад

      በርበሬውን ከመዘጋጀቱ በፊት መታጠብ ወይም በእርጥብ ጨርቅ መፅዳት አለበት።

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  6 месяцев назад

      ሲታጠብ ግን ውሃ ውስጥ መቆየት የለበትም ሶስት የተለያየ ሳፋ ውሀ ማድረግ እና በርበሬውን የማጥለያ ወንፊት ላይ አድርጐ ቶሎ ቶሎ ከውሃ ውስጥ ማውጣት አለበት ::

  • @MahletMekonen-lo4bo
    @MahletMekonen-lo4bo 10 месяцев назад

    ተባረኪ

  • @بنتاحمد-د3ت
    @بنتاحمد-د3ت 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @aishasaed9247
    @aishasaed9247 10 месяцев назад

    ጎመንዘሩ ጥቅሙምድነው አይመርምዴ

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት

    እኔ እማመሰግነው አችን ብቻ ሳይሆን እናትሺንጭምረ ነው ዉዴ ዴባባየ የሴት በላይነው ስም አወጣሁልሽ በላይ ሴት ብየሻለሁኝ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад +1

      ክብርት ይስጥልኝ ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ 🥰

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 10 месяцев назад

    በሶብላ ምድነው

  • @meseretmeme7344
    @meseretmeme7344 Год назад +1

    በርበሬዉ ምንአይነቱ ነዉ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      እኔ ያዘጋጀሁት ፅደሌ የሚባለውን የበርበሬ አይነት ነው ። ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tiru4214
    @tiru4214 Год назад +1

    Yeshero azegagitem asayene

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ የምጥን ሽሮ እዘገጃጀት ብዬ የሰራሁት ቪዲዎ አለ ከበርበሬው አዘገጃጀት ትንሽ ቀደም ብሎ የተሰራ ቪዲዋ ነው እንድትመለከችው ግብዣዬ ነው አማሰግናለሁ

  • @TESFANESHDANA
    @TESFANESHDANA 6 месяцев назад

    ኃላቢዩ የኔ ሃባሽ 🥰🥰🥰🫶🏻

  • @SaedaJammal-l8n
    @SaedaJammal-l8n 10 месяцев назад

    ምርጥ ነው ግን የቅመሞቹ መጠን ከኮሜንት ስር ብታስቀምጪ ኢሻል ነበር እናመሰግናለን እስቲ አጃ አዘገጃጀት አሳይን

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 9 месяцев назад

    የስጋ መጥበሻ ደረሳሽ ይመስለኛል

  • @NetsanetkifleKifle
    @NetsanetkifleKifle 9 часов назад

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 10 месяцев назад +1

    በሶ ብላ ምንድነው

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 8 месяцев назад

      ዝቃ ቅቤ እንለዋለን ወደኛ አካባቢ

  • @ציונהסלם-פ1ס
    @ציונהסלם-פ1ס Год назад

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ እህት አመሰግናለሁ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @Banchi-p5z
    @Banchi-p5z 9 месяцев назад

    የጎመን ዘር ጥቅሙ ን ብትነግሪኝ

  • @haymanotayeleyoutube5810
    @haymanotayeleyoutube5810 Год назад +1

    እጅሽ ይባረክ ቆንጆ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ

  • @mesiworke5092
    @mesiworke5092 Год назад

    ለ10 ኪሎ አንድ አንድ ኪሎ ይበቃል ማለት ነው?

  • @ስምለምኔ-ኸ7ኀ
    @ስምለምኔ-ኸ7ኀ Год назад

    በጣም ቆጆል ነሽ ስረስረአትሽ የመጀመሪያ ታይሽ ጥያቄ አለኝ ታየሽው መልሽልኝ በርበሪው ተደረቀ ቡሀላ አይታመስምደ መልሽልኝ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  Год назад

      አመሰግናለሁ 🙏 አይታመስም :: በርበሬው ከደረቀ ደረቅ ቅመሞቹን ብቻ ናቸው የሚታመሱት :: አንዳንድ ቦታ ሲታመስ አውቃለሁ :: እኔ ግን ሳይታመስ ነው የማስፈጨው ::

    • @ስምለምኔ-ኸ7ኀ
      @ስምለምኔ-ኸ7ኀ Год назад

      @@kinemedia4844 እሽ የኔ ውዲ

  • @munirasabontu3251
    @munirasabontu3251 Год назад

    Masha Allah 👍👍