የበርበሬ አዘገጃጀት 20+ ቅመማ ቅመሞች -Ethiopian food /How to prepare Red Pepper Powder

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
    *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
    -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
    -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
    -1 ኪሎ ዝንጅብል
    -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
    -ግማሽ ኪሎጤናዳም
    -ሩብ ኪሎ ድንብላል
    -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
    -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
    -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
    -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
    -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
    -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
    -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
    -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
    የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
    -የሩብ ሩብጦስኝ
    -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
    -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
    -የሩብ ሩብጥምዝ
    -1ኩባያ ኮሰረት
    -1ኪሎ ጨው
    *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
    *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን
    Ethiopian food / ETHIOPIA/ ERITREA/
    Cooking by kid Miki /Zehabesha Official /Yeneta Tube Official /ESAT tv Ethiopia / ebs tv World wide/ Betoch Comedy /Arts TV World/ Feta Daily /Zena Tube /Donkey Tube /Rakeb Alemayehu / Hanna Yohannes-ጎጂዬ /Seifu ON EBS/EBC/BBC/VOA/ Balageru TV /Eyoha Media/አዳኙ ካሜራAdagnu Camera /ESAT DC Daily News/Eyoha Entertainment/ Ethioinfo/ Saba Ethio Tube/S
    ile Hiwot/ Ethio Forum /የኔ ጤና-Yene Tena/Eyoha Entertainment/Cooking by kid Miki /Zehabesha Official /Yeneta Tube Official /ESAT tv Ethiopia / ebs tv World wide/ Betoch Comedy /Arts TV World/Ashruka/Haq Ena Saq/Kana Television /Tatek Media/ Brex Habeshawi / Eyoha Entertainment/Fasilo HD/ Betoch Comedy /Kaleb Show/ Saba Ethio Tube/Tikus Mereja /Mereja Today/Abel Birhanu/Tana Tube/Zena Jokers/ Nuro Bezede/Dagi Show/Temu Tube/Reality Show/Yeshiber Fentahun/Lij Bini Tube/አብርሽ የቄራው የስደተኞች ወዳጅ Tube/Yetbi Tube/dishitagina/Teddy Afro /Hope Entertainment /Ethiopian News/Ethiopian Music/Show/ Bahile Tube/Chonnyday/Enebela Be ZENAHBEZU Kushina/ melat tube/MARE & MARU/Bahlie tube/Adane -Ethiopia/Fegegita React/Fani Samri/Sitotaw Tube/Reality Show/Fegegita React/Adane Ethiopian food/

Комментарии • 102

  • @birtukanlamesgin3451
    @birtukanlamesgin3451 3 месяца назад +1

    ጎበዝ ባለሙያ ግን መጠናቸን ፃፊልን

  • @ለፍቅርህሟቿነኝ
    @ለፍቅርህሟቿነኝ 2 года назад +3

    ዋዉ ስንት አይነት ባለ ሙያ አለ በጣም በንፅህና የተሠራ ደስሲል

  • @eyerusalemgetachew3140
    @eyerusalemgetachew3140 6 месяцев назад +1

    ተባረኪ ❤❤❤ህእታችን

  • @tigimt2010
    @tigimt2010 3 года назад +3

    Tebareki yenae ehet balemuya

  • @Naniesaynani-ke7xx
    @Naniesaynani-ke7xx 8 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ነው

  • @BethlehemMelese-ml8no
    @BethlehemMelese-ml8no 8 месяцев назад +1

    konjo new ehite gn yet ga new discription yemagegnew

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  8 месяцев назад

      የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
      *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
      -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
      -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
      -1 ኪሎ ዝንጅብል
      -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
      -ግማሽ ኪሎጤናዳም
      -ሩብ ኪሎ ድንብላል
      -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
      -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
      -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
      -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
      -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
      -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
      - የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
      -የሩብ ሩብጦስኝ
      -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
      -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
      -የሩብ ሩብጥምዝ
      -1ኩባያ ኮሰረት
      -1ኪሎ ጨው
      *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
      *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን

  • @ድንቅነሽድንቅነሽቲዩብቲዩ
    @ድንቅነሽድንቅነሽቲዩብቲዩ 8 месяцев назад +2

    ጎመንዘር ይጨመራል እንዴ?

  • @ማሚማሚ-ለ9ጐ
    @ማሚማሚ-ለ9ጐ 2 года назад +4

    እናመስግናለን ስሊጥና ጎመዘሩ ምቅ ሞቅ ይደረጋል ወይስ?

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад +4

      ሁሉንም ደረቅ ቅመማቅመሞች እናምሳቸዋለን ጎመን ዘርንም ጨምሮ ሰሊጥን ለበርበሬ አንጠቀምም ዝርዝሩን ከስር ፅፌዋለሁ አመሠግናለሁ

  • @ethiopianfood1653
    @ethiopianfood1653 3 года назад +7

    በርቺ ፅድት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @seblet.1536
    @seblet.1536 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ሁለት ነገር ሳልጨምር ላስፈጭ ነበር በጣም አመሠግናለሁ ቲጂ ተባረኪ

  • @hanamengistab9637
    @hanamengistab9637 2 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ
    ጥያቄ አለኝ ለተፈጨ ጣዕሙ ጥሩ ላልሆነ በርበሬ ምን ቅመም ይመረጣል እባክሽ ከቻልሽ ንገሪኝ?

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      አሜን እህቴ

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад +2

      እንደበርበሬው መጠን አይተሽ ትንሽ ትንሽ
      ኮረሪማ ,ጥቁርና ነጭ አዝሙድ,ሮዝመሪ, ኮሰረት,የተቆላ አብሽ
      እነኚህን አንድ ላይ አርገሽ መፍጨት ከዛ ነፍተሽ ማዋሀድ ቆንጆ ይሆናል

    • @hanamengistab9637
      @hanamengistab9637 Год назад +1

      በጣም አመሰግናለው 🙏

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      እኔም አመሠግናለሁ

    • @helenbirara3168
      @helenbirara3168 Год назад +1

      @@tigiethiokitchen enamesgnalen

  • @aliamohamed5181
    @aliamohamed5181 2 года назад +2

    በጣም እናመሠግናለን የኔ ማር

  • @bellabella1194
    @bellabella1194 3 года назад +3

    Balemuya neshi ejeshi yibarek

  • @HayatWolde
    @HayatWolde 8 месяцев назад

    gomenn Zer Lemn Ygebal

  • @natangetnet3784
    @natangetnet3784 Год назад +2

    ጎመንዘር??

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      አዎ ትንሽ ጎመን ዘር ይገባበታል

  • @omy1786
    @omy1786 2 года назад +1

    እናመሰግናለን!

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад +1

      እኔም አመሠግናለሁ

    • @omy1786
      @omy1786 2 года назад

      @@tigiethiokitchen ሰዎችን የማስተማር መልካም ስራዎን ይቀጥሉበት🙏

  • @seada616
    @seada616 2 года назад +2

    እጅሽይባረክ

  • @fatumamohammed2414
    @fatumamohammed2414 Год назад

    እጂሽ ይባረክ ፅድትየለአሠራር እኔጥያቄ ያለኝ ኮሠረትና ከሤ በምን ይታወቃል እባክሽአሑኑኑ መልሥ ንገሪኝ አመሠግናለሑ

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      አሜን አመሠግናለሁ

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      ለመልሱ በመዘግየቴ ይቅርታ
      ኮሠረት እና ከሤን በሽታው መለየት እንችላለን
      ከሤ ብዙ ግዜ ለችቦ ነው የምንጠቀመው

  • @dinasaman8584
    @dinasaman8584 2 года назад +2

    Hi can you please translate this into English with the amounts and spices used.

  • @semusemu8543
    @semusemu8543 Год назад +1

    descripiton yet new yalew lemn eziw ataskemchlnm

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
      *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
      -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
      -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
      -1 ኪሎ ዝንጅብል
      -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
      -ግማሽ ኪሎጤናዳም
      -ሩብ ኪሎ ድንብላል
      -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
      -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
      -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
      -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
      -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
      -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
      - የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
      -የሩብ ሩብጦስኝ
      -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
      -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
      -የሩብ ሩብጥምዝ
      -1ኩባያ ኮሰረት
      -1ኪሎ ጨው
      *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
      *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን

  • @raheltaffese2547
    @raheltaffese2547 10 месяцев назад +1

    እናቴ ሰናፍጭ የምናሰገባው ሰናሰፍጭ ነው😊

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  10 месяцев назад

      ሠላም
      አዎ አብሮ ነው የሚፈጨው

  • @Sነኝ-t5l
    @Sነኝ-t5l 2 года назад +1

    አይን በርበሬውን ግን ተየት ነው የምታገኙት

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад

      ይቅርታ አይን በርበሬ ምን ማለት ነው

  • @senaitassefa5498
    @senaitassefa5498 Год назад +2

    የበርበሬ ቅመሞቹን መጠን ምን ላይ ነው ማገኘው በተረፈ ቪድዮ ጥሩ ነው

  • @አቮካዶማንጎ
    @አቮካዶማንጎ 3 года назад +3

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው፤ ለካ በርበሬ ከአሥራ አምሰት በላዬ አጃቢዋች (ቅመማ ቅመም) አሉት:። እናምስጋናለን።

  • @mustofahussen3871
    @mustofahussen3871 Год назад +1

    ዋው እናመሰግናለን

  • @ejigworku3898
    @ejigworku3898 6 месяцев назад +1

    le 17 kilo berbere kimemune nigerina

  • @arsematadesse7813
    @arsematadesse7813 2 года назад +2

    chew aydergm enda

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад

      ጨው ይገባበታል

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад

      Descripton ስር ገልጨዋለሁ እኔ ላዘጋጀሁት በርበሬ 1 ኪሎ ጨውና ሩብ ኪሎ ድንብላል ጨምሬበታለሁ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад +1

    Dskrbish yet new emagegew ehhh

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
      *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
      -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
      -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
      -1 ኪሎ ዝንጅብል
      -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
      -ግማሽ ኪሎጤናዳም
      -ሩብ ኪሎ ድንብላል
      -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
      -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
      -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
      -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
      -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
      -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
      - የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
      -የሩብ ሩብጦስኝ
      -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
      -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
      -የሩብ ሩብጥምዝ
      -1ኩባያ ኮሰረት
      -1ኪሎ ጨው
      *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
      *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን

  • @SihinKebedeKebede-gz6nb
    @SihinKebedeKebede-gz6nb Год назад

    ለ10ኪሎ ምን ያህል ቅመም ያስፍልገኛል

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      እኔ ያቀረብኩት ለ8 ኪሎ ነው
      ለ10 ኪሎ
      ለምሣሌ 2 ኪሎ የምጨምረው ቅመም
      ለ10 ኪሎ ሲሆን 2ከሩብ ማረግ ነው
      1 ኪሎ የምጨምረው ሲሆን ደግሞ
      በ1ኪሎው ላይ የሩብ ግማሽ መጨመር ነው በዚህ መልኩ እያመጣጠኑ መጨመር ነው

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      መልስ ሳልሰጥ በመዘግየቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ

  • @jarryjerry2825
    @jarryjerry2825 Год назад +1

    6ኪሎ ስንት ይበቃኞል

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
      *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
      -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
      -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
      -1 ኪሎ ዝንጅብል
      -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
      -ግማሽ ኪሎጤናዳም
      -ሩብ ኪሎ ድንብላል
      -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
      -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
      -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
      -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
      -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
      -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
      - የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
      -የሩብ ሩብጦስኝ
      -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
      -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
      -የሩብ ሩብጥምዝ
      -1ኩባያ ኮሰረት
      -1ኪሎ ጨው
      *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
      *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      ለስድስት ኪሎ ከዚህ ላይ መቀነስ ነው

  • @getnetsitote
    @getnetsitote Год назад +1

    መጠኑ አላገኘሁትም

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
      *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
      -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
      -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
      -1 ኪሎ ዝንጅብል
      -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
      -ግማሽ ኪሎጤናዳም
      -ሩብ ኪሎ ድንብላል
      -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
      -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
      -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
      -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
      -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
      -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
      - የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
      -የሩብ ሩብጦስኝ
      -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
      -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
      -የሩብ ሩብጥምዝ
      -1ኩባያ ኮሰረት
      -1ኪሎ ጨው
      *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
      *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን

    • @mihretyaregal4881
      @mihretyaregal4881 Год назад

      mihert yaregal

  • @seada616
    @seada616 2 года назад +1

    ማሬቅመሞቹይታመሣሉወይ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 11 месяцев назад +1

    ይለፈኝ😅😅 ግን ታየኝ በርበሬ ስወለዉል

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  10 месяцев назад +1

      ሠላም
      በርበሬ ቆሻሻ አለው በእርጥብ ጨርቅ ውሀ እየተቀየረ በደንብ መወልወል ወይም ደግሞ በርበሬውን እያጠቡ በጣም እንዳይርስ ቶሎ ቶሎ ማውጣት

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  10 месяцев назад +1

      ያለበለዚያ ሳይፀዳ የምንጠቀመው ከነአቧራው ነው ማለት ነው

    • @akleludame709
      @akleludame709 3 месяца назад

      ግድ ነው አቧራው መውጣት አለበት በእርጥብ ጨርቅ ውሃውን ብታይው የተወለወለበትን ሁለተኛ አትበይም በርበሬ

  • @dhhfsvdghhff3216
    @dhhfsvdghhff3216 2 года назад +2

    Metenun.tasfi.gobez.berechi

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад +1

      Amesegenalehu

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад +1

      የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
      *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
      -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
      -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
      -1 ኪሎ ዝንጅብል
      -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
      -ግማሽ ኪሎጤናዳም
      -ሩብ ኪሎ ድንብላል
      -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
      -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
      -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
      -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
      -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
      -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
      - የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
      -የሩብ ሩብጦስኝ
      -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
      -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
      -የሩብ ሩብጥምዝ
      -1ኩባያ ኮሰረት
      -1ኪሎ ጨው
      *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
      *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን

  • @seadakebede1470
    @seadakebede1470 2 года назад +1

    ሳይደመደም እእእ

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад +2

      እንደ አማራጭ በዚህም መንገድ በቀላሉ ማዘጋጀት ይቻላል የጎላ ለውጥ አያመጣም እንደውም ክረምት ላይ ቶሎ ስለማይደርቅ ስንቸኩል ቶሎ በርበሬ ካስፈለገን ከግዜም አንፃር ይህም ጥሩ አማራጭ ነው አመሠግናለሁ

  • @tsegeretta3923
    @tsegeretta3923 Год назад

    መጠኑ አልገባኘ

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад +1

      የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
      *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
      -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
      -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
      -1 ኪሎ ዝንጅብል
      -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
      -ግማሽ ኪሎጤናዳም
      -ሩብ ኪሎ ድንብላል
      -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
      -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
      -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
      -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
      -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
      -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
      - የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
      -የሩብ ሩብጦስኝ
      -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
      -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
      -የሩብ ሩብጥምዝ
      -1ኩባያ ኮሰረት
      -1ኪሎ ጨው
      *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
      *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад +1

      መጠኑ ይህ ነው ለ8 ኪሎ በርበሬ የተጠቀምኩት

  • @elbethelbrehane2253
    @elbethelbrehane2253 Год назад +1

    Metenun ye kememu atawet

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
      *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
      -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
      -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
      -1 ኪሎ ዝንጅብል
      -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
      -ግማሽ ኪሎጤናዳም
      -ሩብ ኪሎ ድንብላል
      -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
      -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
      -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
      -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
      -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
      -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
      - የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
      -የሩብ ሩብጦስኝ
      -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
      -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
      -የሩብ ሩብጥምዝ
      -1ኩባያ ኮሰረት
      -1ኪሎ ጨው
      *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
      *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад

      ሠላም እህቴ
      የበርበሬ አዘገጃጀት የሚለውን ስትነኪው ከስር ዝርዝሩን ያወጣልሻል

  • @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ
    @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ 2 года назад +3

    በኮሜት ላይ አስቀምጭልን 20 የቅመሞችን ስም

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад +2

      Description ስር የቅመሙን ስም ከነመጠኑ ፅፌያለሁ አመሠግናለሁ

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад +2

      ጤናዳም,በሶቢላ, ሮዝመሪ ,ኮረሪማ ,ጥምዝ ሠሊጥ, ቅሩንፉድ ,ገውዝ ,ቀረፋ, ቁንደበርበሬ, ጎመን ዘር, አብሽ, ጦስኝ ,ድንብላል, ነጭ አዝሙድ ,ጥቁር አዝሙድ ,ከሙን,ዝንጅብል,ነጭ ሽንኩርት ,ቀይ ሽንኩርትና ጨው

    • @tsehayseyoum7552
      @tsehayseyoum7552 Год назад +1

      thank u

  • @mezmurlegeta8024
    @mezmurlegeta8024 2 года назад +2

    መጠኑስ

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 года назад +1

      የመጠኑን ዝርዝር ከታች ፅፌዋለሁ

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  Год назад +1

      የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
      *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
      -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
      -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
      -1 ኪሎ ዝንጅብል
      -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
      -ግማሽ ኪሎጤናዳም
      -ሩብ ኪሎ ድንብላል
      -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
      -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
      -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
      -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
      -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
      -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
      - የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
      -የሩብ ሩብጦስኝ
      -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
      -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
      -የሩብ ሩብጥምዝ
      -1ኩባያ ኮሰረት
      -1ኪሎ ጨው
      *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
      *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን

    • @fatumamohammed2414
      @fatumamohammed2414 Год назад

      ኮሠረትና ከሤበምንእንለየው መልሥአሑን ብትሠጪኝ አመሠግናለሑ እጅሽይባረክ

  • @arsematadesse7813
    @arsematadesse7813 2 года назад +1

    sorry denblal bigbabts

  • @birtukanlamesgin3451
    @birtukanlamesgin3451 3 месяца назад +1

    ጎበዝ ባለሙያ ግን መጠናቸን ፃፊልን

  • @birtukanlamesgin3451
    @birtukanlamesgin3451 3 месяца назад +1

    ጎበዝ ባለሙያ ግን መጠናቸን ፃፊልን

  • @birtukanlamesgin3451
    @birtukanlamesgin3451 3 месяца назад +1

    ጎበዝ ባለሙያ ግን መጠናቸን ፃፊልን

    • @tigiethiokitchen
      @tigiethiokitchen  2 месяца назад +1

      የሚያስፈልጉን ቅመማ ቅመሞች
      *ለ 8 ኪሎ በርበሬ
      -2ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
      -2ኪሎ ነጭ ሽንኩርት
      -1 ኪሎ ዝንጅብል
      -1 ኪሎ ኮረሪማ የተፈለፈለ
      -ግማሽ ኪሎጤናዳም
      -ሩብ ኪሎ ድንብላል
      -ግማሽ ኪሎ ገውዝ(የፈረንጅ ኮረሪማ)
      -የሩብ ሩብ ኪሎቁንዶ በርበሬ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ጎመን ዘር
      -ሩብ ኪሎ የተቆላ አብሽ
      -የሩብ ሩብ ኪሎሰናፍጭ
      -የሩብ ሩብ ኪሎ ከሙን
      -ግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ
      -ግማሽ ኪሎ ነጭ አዝሙድ
      - የሩብ ሩብ ቀረፋ እና ቁርንፉድ
      -የሩብ ሩብጦስኝ
      -የሩብ ሩብ ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል)
      -ግማሽ ኪሎ በሶቢላ
      -የሩብ ሩብጥምዝ
      -1ኩባያ ኮሰረት
      -1ኪሎ ጨው
      *ነጭ እና ጥቁር አዝሙድ አጥበን አድርቀን እናምሰዋለን
      *ቅመሞቻችንን ሞቅ ሞቅ እናረጋቸዋለን