የሚጥሚጣ ቅመሞች(Ethiopian mitmita)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 83

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  4 года назад +12

    ሰላም እንደምናችሁ subscribe እና like በማድረግ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ።

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ ዜድዬ

    • @Gete-fw6ky
      @Gete-fw6ky 4 года назад

      ዱባይ ኮረሪማ ይኖራል

    • @huaweiprimer180
      @huaweiprimer180 4 года назад

      ግብአቶችን በዚሁ ብትፅፊልን ከይቅርታጋ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад

      @@huaweiprimer180
      ከታች ተፅፎአል እይው እህቴ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 года назад +19

    ቅመም በምግብ ስራ ላይ በጣም ወሳኝ ነው አንቺ ደግሞ ትኩረት ሰተሽ በደንብ ቅመሞች ላይ ስለምሰሪ በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ አመሰግናለው

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው እህቴ በርችልኝ

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 4 года назад +2

    Zed betam amesegnalhu emokerewalhu tebareki

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 4 месяца назад

    እህቴ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 года назад +2

    በጣም እናመስግናለን እህታችን😍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +7

    Zed ባለሙያ የልብ አድርስ ነሽ ከልብሽ ስታስተዋውቂ ደሞ ሁሌም በየሰከንድ ደቂቃው ሀገርሽ በልብሽ ናት "እናቶቻችን እንዲህ ነው ሚሰሩ ፣ሀገራችን እንደዚህ ይደረጋል ፣......" ብቻ ገለፃሽ በራሱ ልብ ውስጥ ይቀራል መልካም ስብእና እንዳለሽ ግልፅ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።።

    • @numa3699
      @numa3699 4 года назад

      ማሬ ፍሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ

  • @መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ

    የሁለየ ተከታታይሺ ነኝ ካች ብዙ ተምሬ አለሁ ጎበዝ በርች ዜድ ወገኔ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 4 года назад +3

    *ዜድዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን*

    • @አስማቢንትኑሪ
      @አስማቢንትኑሪ 2 года назад

      ቲጂ በአለብ ሀገር የጥምዝ ስም ምድአው እናም
      የበሶም ብላ ያው በአረብ ሀገር ስለሆሽ ምሀልበት ቲቃለሽ በማለት ነው

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን❤ሽልጦዉ እና ድንቹ ደግሞ ሁሉን አስታወሽን 👍👌👏

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 4 года назад +2

    ወይ እኔን አቃጠለኝ አች ለፈጨሺው ማሻ አሏህ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ

  • @ethiopianfoodie3320
    @ethiopianfoodie3320 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ ስራ

  • @ኦርቶዶክሳዊያን-ፀ1ዘ

    የኔ ባለሙያ ኑሪልን

  • @21cookchannel93
    @21cookchannel93 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው ወድጄዋለሁ ❤️❤️❤️👍🏾👍🏾👍🏾

  • @ዜዲነኚየሀረዲቦዋ
    @ዜዲነኚየሀረዲቦዋ 3 года назад

    ወይኔ ጨዉእና ሺሮ ሴትነት ይጠይቃል እሰቲ ለማረታችየኔወዲ እናመሠግናለን የምታቂዉን ሰለምታካፈይን አላህ ያሰብሺዉን ያሳካልሺ ዉደ🥀❤🌺

  • @brhangebre6452
    @brhangebre6452 4 года назад

    hi zed ,betam arif new.yekmemchu meten eyelekash btasayn ende alcha kmemu tru neber.

  • @semirardwan8787
    @semirardwan8787 4 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @ירוסווביו
    @ירוסווביו 3 года назад

    ዜዶ ፈጣሪ ይባርክሽ ዕውቀትሽን ሥላካፈልሽን ጨምሮ አክሎ ይስጥሽ በርቺ ዜዶዬ ውይ ወይ አስጎመጀጅሽኝ እኮ ሽታው ቀለሙ እኔን እራሱ ማረከኝ አስጎመጀጀኝ ብል ማጋነን አይሁንብኝ
    ግን ከቻልሽ ከታች የሚያስፈልጉትን ነገሮች ብትጽፊልን በጽሑፍ ብታስቀምጭልን እና የትኛውን በብዛት የትኛውን በትንሹ መጠቀም እንዳለብን ብታሳውቂን

  • @superawesomechannel9371
    @superawesomechannel9371 4 года назад +1

    you are great. that is a lot of lesson you can offer us .how nice. I am really like it . it is easy and understandable fantastic
    message. thanks so much.

  • @kusarali6999
    @kusarali6999 4 года назад

    ማሻአላህ.በጣም.ነው.ጎበዝ.ነሽ

  • @emukhewlet
    @emukhewlet Год назад +1

    ኮርሪማ
    ክስ ርት
    በሶብላ
    ጥምዝ
    ጨው
    ጦስኝ
    የጥብስ ቅጠል
    ኮስርት
    ጥቁር እና ነጭ አዝሙድ በትንሹ
    ቁንዶ በርበሬ

  • @emukhewlet
    @emukhewlet Год назад

    አልሀምዱሊላህ ጎበዝ

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 4 года назад +1

    Waw lmita bktfio tabyglsheee??? Gobez

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 3 года назад

    Thank you so creative!!!! And yes I used to mitmita with potato

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 3 года назад

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ 😍❤️ አሰራር ነው እኔም ባጋጣሚ ሚጥሚጣ አልቆብኝ ቁጭ ብዬ እየቀነጠስኩኝ ነው ቪዲዮሽን ያየሁት በርቺልኝ በዚህ አጋጣሚ ውድ ❤️ የሃገሬ 🇪🇹 ልጆች ቻናሌ ላይ ግቡና ምርጥ መፍጫ ማሽን ገዝቼው ፖስቼዌለሁ በጣም የተደሰትኩበት ማሽን ነው በርከት አድርጎ ነው እሚፈጨው እንደ ቡናው ማሽን አይደለም ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር አድርጉ ጥያቄም ካላችሁ ጠይቁኝ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ

  • @ማረኝየአሏህs
    @ማረኝየአሏህs 4 года назад +2

    እንዴት እንደምወድሽ

  • @Nn-cc4qg
    @Nn-cc4qg 4 года назад +1

    እናመስግናል.

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад

      መሪየም ነኝ ወሎየዋ Nn አመሰግናለሁ

  • @haimassefa6699
    @haimassefa6699 4 года назад

    ሰላም ነሽ እጅሽን ይባርከዉ ለ 1ኪሎ ሚጥሚጣ ምን ምን ያህል ቅመም ይደረጋል አመሰግናለሁ

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 года назад

    good job but like backhome nweu ይመራል ግ???

  • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት

    ዜድዬ የቅመሙን መጠን እየጠበቅሁ መጠኑን ሳትነግሪን ደበለቅሽው ንገሪን

  • @hababiy9747
    @hababiy9747 4 года назад +1

    እንዴት ነሽ zed ቅመሙ ከሁሉም አይነት ሩብ ኪሎ ነው ያደረግሽው ወይስ ከእያንዳንዱ ሩብ ሩብ?

  • @eleniasrat1390
    @eleniasrat1390 8 месяцев назад

    በናትሽ ለምግብ ጠረን አይባልም መዓዛ ነዉ የሚባለዉ!
    ከይቅርታ ጋር።

  • @saronsemere1308
    @saronsemere1308 4 года назад +4

    Yummy 😋

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 4 года назад

    Mashallah yene konjo💕💞

  • @zd3943
    @zd3943 4 года назад

    ኮሰረት በእንጊሊዘኛ ስሙ ምንድን ነው ንገሩኝ

  • @hadasdebru9705
    @hadasdebru9705 4 года назад +1

    Onion and garlic bnchemr chigr alo ?

  • @Yadelsuperpro12
    @Yadelsuperpro12 Год назад

    ግን እኮ እህቴ ለ1ኪ.ግ ሚጥሚጣ ምን ያህል እንደሚያስፈልግ መጠኑን ንገሪን እንጅ

  • @maduTube
    @maduTube 4 года назад +1

    ቤተሰብ አደራኩሽ ለኔም አርግልኝ እህቴ

  • @አስማቢንትኑሪ
    @አስማቢንትኑሪ 2 года назад

    ጥምዝ በአለረብኛ ስም ምን እደሚባል የምቱቁ ንገሩኝ

  • @wubalemgetahun
    @wubalemgetahun Год назад

    ሚጥሚጣ ሁለትአመት ቢቆይምን ይሆናል ነጣብኝ ብመገበው

  • @roseglobe9434
    @roseglobe9434 4 года назад

    Thank you

  • @Semay2020
    @Semay2020 10 месяцев назад

    Tebareki

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807 4 года назад

    ጥምዝ ቅመም የማያውቅ አለዴ

  • @awetkeshi5360
    @awetkeshi5360 2 года назад

    Name of z kmems in english please. I couldn't find in market

  • @Dylan-zm3ht
    @Dylan-zm3ht 2 года назад

    Hello, What is the bread food called you are eating in this video?

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +4

    ዜድ ጨዉ ስጨምሪ አላየሁም እረስተሽ ነዉ ዋዉ ሲያምር መልኩ በቆጮም ይጣፍጣል እስኪ ቂጣዉ አሳይን እንዴት እንዴት እንደሚሰራ

  • @zekuzeku4207
    @zekuzeku4207 4 года назад +1

    Betam. Amesgnalehu. Gn. Yeberberm. Btasawqin. Teru. Newu

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 4 года назад

    Wawww yaumi

  • @zeinebhussen1436
    @zeinebhussen1436 4 года назад

    ቦሶብላ ና ኮሰረት የሚባል ቅመም እባክሽ በእንግሊዘኟ ጻፍልኝ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад

      Zeineb Hussein
      Basil እና koseret ነው ዲስክሪፕሽን ቦክስ ውስጥ አለልሽ ሁሉም

  • @user-be8sz6tx3g
    @user-be8sz6tx3g 4 года назад

    ጥምዝ ወይም ሰባት ቅመም ይባላል, ኮሰረት የምትይው ዝቃቅቤውን ነው ወይስ ሌላ ነው? አመሰግናለሁ በርች

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +1

    ዜድዬ ጠፋሽ እኮ በሰላም ነዉ ለሁለት ኪሎ ሚጥሚጣ እርኪ መጥነሽ ንገሪኝ ዉዴ የበርበሬዉ ቅመምና አዘገጃጀት አሳይን ዉዴ ስታስረጂ ደስ ትያለሽ በሚገባን መልኩ ነዉ ምትነግሪን

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад

      Astek Astek ጊዜ አጥቼ እኮ ነዉ winter ሲሆንማ በቃ አይመችም፣ ጨው እኮ ከቅመሙ ጋር ተቀላቅሎ ገባ መጀመሪያ ላይ አለኮ፣ ለ2 ኪሎ ሚጥሚጣ ከሁሉም አይነት ቅመሞች ግማሽ ኪሎ በቂ ነው እኔ ለ1ኪሎ እኮ ሩብ ነዉ የጨመርኩት።

  • @abbazegerdim7039
    @abbazegerdim7039 4 года назад +2

    This is berberea!! Mitmita should be orange in color!!

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад

      Abb Zegerdim
      የሚጥሚጣው ፍሬ ሲያንስ ቅጠሉ ብዙ ሲሆን መልኩ ቀላ ይላል እኮ፣አመሠግናለሁ።

  • @makba1962
    @makba1962 4 года назад

    ጥምዙ በእንግሊዝ ምን ይባላል ህንዶች ሱቅ እድ ጠይቅ እባክሽ ተባበሪኝ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад

      Man Ba
      Long pepper ይባላል፣ ዲስክሪፕሽን ቦክስ ውስጥ ፅፌዎለሁ እኮ ስማቸውን

    • @makba1962
      @makba1962 4 года назад

      @@zedhabeshafood2518 በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት

  • @saronsemere1308
    @saronsemere1308 4 года назад +1

    Gobez ere please flitter tela asayen pls your new subscriber from🇪🇷

  • @gennysol6539
    @gennysol6539 3 года назад

    🙏🙏🙏

  • @محمدمحمد-ر8ب9ع
    @محمدمحمد-ر8ب9ع 4 года назад

    ኧረ ስማቸዉን ከታች አስቀምጭልን ኦኽቲ
    ወረቢ አንች የምር ጀግና ሴት ነሽ
    ጦስ፣ሮዝመሪ፣ኮሰረት የበሶብላ ቅጠል እስኪ ሌላ ስም እንዳላቸዉ ንገሩኝ ላዉቃቸዉ አልቻልኩም

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 4 года назад +1

    ሚጥሚጣ ውስጥ ጥምዝና ጦስኝ???

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  4 года назад +1

      Mahder kebede kebede
      አዎ አንድ የሻይ ማንኪያ ሲደረግ ለሽታው እንዴት ቆንጆ መሰለሽ ለገና ክትፎ ሞክሬ አይቼ ነው፣ ሞክሪው፣አመሠግናለሁ።

    • @mahederkebedekebede1529
      @mahederkebedekebede1529 4 года назад +1

      ተባረኪ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @madeenamadeena4869
    @madeenamadeena4869 4 года назад

    Hi

  • @yenatebate-599
    @yenatebate-599 4 года назад

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዳዲስ ምግቦች አሉኝ

  • @yusgsh6416
    @yusgsh6416 3 года назад +1

    ይህ የጉራጌ ሚጥሚጣ አይደለም