Here are 6 potential health benefits and uses of rosemary tea, as well as possible drug interactions and a recipe to make it. High in antioxidant, antimicrobial, and anti-inflammatory compounds. ... May help lower your blood sugar. ... May improve your mood and memory. ... May support brain health. ... May protect vision and eye health.
እጅግዬ ልከ ብለሻል በጣም ጤናማ ነው ደሞ ከግቢሽ ቀንጠስ ቀንጠስ ስታረጊው ደስ ሲል እናመሰግናለን እናትና ልጅ ተባረኩ,,,,, እጅግዪ ጠፋሽ
እናትዬ ትክክል ነሽ የሮዝማሪና የጅንጅብል ሻይ ለብዙ ነገር ጠቃሚ እንደሆኑም ሃኪሞች ይናገራሉ እዚህም ያልሁበት አውሮፓ
Betam enji
ማዘርዬ በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈሉን👍🙏🥰
ግን የ እጅግ ቤተሰቦች 😮😮😮 ለምንድነው ላይክ የማታደርጉላት ሁሌ ይገርመኛል እንደዚህ ደክማ እየሰራች አበረታቷት ፣ የሚሰራሰው መደገፍ ተረግመናል መሰለኝ 😢 😊
ሜሉ ይብላኝ ላንቺ እኛስ እጅጌን አግኝተናል። ምንድነው ደጅ ማስጠናት
እስቲ ሜላትዬ አድናቂያችው ነኝ አበረታችኝ ተባረኩ
ሰው ላይክ ማረግ ትቶ ለኮሜንት ይሮጣል ላይክ ማረግ ቀላል ነው ጣት ማሾል ብቻ ነው
ሜሉዬ ታዛዥ ነን🥰👍👍👍
እንዴት ነሽ ምነው ለምን ጠፋሽ
የኔናት ስወድሽ ጌታ እድሜናጤና ይስጥሽ ምርጥ እናት ❤❤❤❤❤❤❤
የሀገሬ ጉዳይ ያሳስበኛል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ማንነቷን ፍቅሯን መልስልን የሰይጣን ኃይል ይታሰር እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልኝ በርች
ማዘርዬ እኛ በጣም ነው የምንጠቀመው በጣም ቆንጆ ነው በተለይ በስስ ቂጣ በማር ቀብተን ነው ሞክሩት
እጂሺ,ይባረክ
እኔም ደረቁ ነው እንጂ አለኝ አማረኝ ሳየው በጣም ነው የምወድ ሮዝ ሜሪ 👍👍👍👍👍
ማሚዬ እንዳይደርቅ እና እንዳይቆሳቆል(🤔ትክክል ነው ያልሁት )
ስትቆርጪ በመቀስ ይሁን ማንኛውም አትክልት በሶብላም ከጉአሮሽ ሲሆን በመቀስ ይሁን በእጅ ከተነካ ይደርቃል በመቀስ የሚቆረጠው ቦታው ላይ ይተካል 👍👍👏👏👏❤
ምግቡ ልዬ ነው ከንፅህና ጋር እጃችሁ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው
አመሰግናለሁ👏
ምሪዬ ይችን ክረምቱአንማ በደንብ ቀመስ ቀመስ ነው 😀😀😀😀ክረምት ከባድ ነው አሉ 😀(የኔስ ቅናት 🙆🙆)
ኪዳነምህረት ፍቅርን ጤናን ታብዛላችሁ💕👏
Eshi kezi behuala endeza adergalew
ጎበዝ በርችልን❤❤❤❤❤❤
ሚገረም ነው ተባረኩ🥰!
ጎበዝ👍👍👍
wow betam konjo new mamiye amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
Err einey bebekulay like saladereg alalefem Balemuya einberetatalen
እናመስግናለን፡እህትዬ
Gobeze,tatariii enat egizabher edemena tena yistelin
Ejegeye betam enamesegnalene, servisu laye yalew meskel gene yekebdale, batakerbibet, letselote bete tetekemiwe
Another very very useful for memory is Turmeric it is different from ginger I used it & it works
ኣሰራሩን የ turmeric pls
ማማዬ እንኳን በሰላም መጣቹ ናፍቃቹኝ ነበር ዋው ሻዩ በጣም ያምራል 😘😘😘
ሚገርም ነው!
Sirachihu tiru nw gin nigigirachihu rezhim dekika yifejal
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት 🙏🙏🙏ለተጎዳው ሮዝመሪ የቡና አተላ አቀዝቅዞ መድፋት ጥሩ ነው ለኔ ጠቅሞኛል
ውዴ የኔ ሮዝመሪ ምን እንደሆነ መልኩ እንደመጥቆር አለምን ሆኖ ነው
ማሻአላ❤
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
እውነት በጣም ጠፍታችዃል ደህና ሁኑልን
Ere alen
ያምራልልልልል
ዋውው በጣም ባለሙያ🙏😍😍😍
Waga benegerachihugn le shimgilina tsomi silemefeta ye fisigi?
ሰላም እናትና ልጅ ስወዳችሁ የሮዝመሪ ሻይ ለደም ብዛት በጣም ይሰራል
እጅግዬ ምርዬ እንኳን ደሕና መጣችሑ እጃቹ ይባረክ ሰላሙንና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ እውነት ነው ምርዬ ዶክተራችሑን አማክሩ ለምን ሮዝማሪ በልታ የታመመች ሴት ስለማውቅ ነው እኔ ግን የሮዝማሪ አለርጅክ ሰለሌለኝ አሁን አፍልቼ ልሞክረው ተባረኩ
እንደምን ዋላቹህ ትክክል ነው
የኔ ቆንጆ እናት በርቺ
Edemachin 25 hono tilke sew yeminmeslew lemidenew
በጣም ጦሩ ነው
እጅግዬለምታሳይንነገርበጣምነመየምናመሰግነው
Selam le kebade chegura beshetaena yerdale woye tesekayew
Tanks ❤❤❤❤❤❤
Thanks
የሚገርማችሁ የሁለታችሁ ወሬ ልዩ ድምቀትና ውበት ሰቷችኋል በርቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰እማዬ
Yene tankara inati barich
betam dese yilal. jibenaw betam tamiralech yat naw yegezashew?
shayu sayiqeda bewere bcha
😂
Kanchi bizu tamiralow idimena tena yistish inwodishalen .
እናቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ቤተሰባዊ ባህሪ ነው እያየን ያለነው አትጥፋ ግን እደዚ
Nunu konjo
Ena gena segeba new yemaregew
እውነት ነው ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ቤተሰብ ስወዳችሁ❤❤❤
❤️❤️❤️
ማፍያው ሲያምር የት ነው ሚገመው
ሰላም እናትና ልጅ ስወዳችሁ
Wow naw
ሰሙ በግልጽ ቢጻፍ ቢነገር የበለጠ ጥሩ ይሆናል
በፈረጆች ሮዝመሪ በአገራችን የስጋ መጥበሻ ይባላል❤❤❤
ሀገራችን አለ?😅😅@@yemekerworku9931
ከርከዴ የት ነው የሚገኘው
🙏🙏🙏
letegur gin ke firiji wuchi sikemet ayibelashim ye tefelaw
ዝንጅብል ለስኳር ታማሜ እንዲት ይታያል ንገሪኝ❤
በደረቁ እንደ ሻይቅጠል መጠቀምይቻላል?
የጎንዮሽ ጉዳትስ አለው በሙያተኛ ተረጋግጧል?
You are Buetyfull
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ያምራል ምግብ❤❤❤❤❤❤
ሮዝመሪ
ዶክተር ከየት አባቱ አመጣ። ያው ከቅጠላቅጠል ነው። የኮረጁት። ከናቶቻቸን ከአባቶቻችን የተወሰደ ነው። አብሺሪ ማማየ
Were atabez wede kumnegeru hedu
እህቶቼ በጣም ልኮ ነው እኛ ቤት በሞግባችን ላይ አይጠፋም በተለይ ስጎ ውስጥ, ለብለብ, አልጬዎች,ጥብስ,ፍርፍር ውስጥ, በተለይ አትክልት በሩዝ ላይ በጣም ልማድ ያስይዛል እና በውኃ ውስጥ አድርገን ተክተክ እስኪል ከዛ አቀዝቅዘን ፊታችን መታጠብ እና እራሳችን ላይ ማሳጅ ማድረጥ እና የፀጉር ቅባት በቤታችን ውስጥ መስራት አዝማሪኖ ከቤታችን አይጠፋም ❤
በሱኳር ነው የሚጣው ወይሥ በባዶ ነዉ
በዚህ ኑሮ ውድነት እንዴት ነው አስቤዛውን የምትችይው??
የምድጃው ሙቀት የግድግዳውን ቅጠል አያጠወልገውም???
ጉበት አይነካም ወይ
ከጊዜ አንፃር ለእናንተም ሙሉውን እንዲታይላችሁ ወደ ዋናው ስራ ብትገቡ
አትክልት አናቱ ላይ አይቆረጥም ምክንያቱም የመድረቅ እድላቸው ከፍተኛ ነው።
እንዴት ናችሁ እትዬ እጅግ ስራችሁን ለማዘዝ ብንፈልግ አድራሻቹ የት ነው?እንዴትስ ነው መነጋገር የሚቻለው ? በርቱ በርቱ ስራቹ ያስደስታል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊🥰🥰🥰🥰
ይኸው ካለማወቅነው ይቅርታ ታዛዥ ነን
እጅግ ከርከዴ የት ይገኛል
ለልጆች ይሆናል?
እጅግዬ ጭሷ
ውይ ቃሪያ ላኩልኝ የማሪያም ማህበር ነበረብኝ አጥቼ ሳልሰንግ ቀረሁ
አሪፍ ፕሮግራም ነው ነገር ግን ከውስጥ ያለሽው ሰው እስኪ ጨርስ እድል ስጪ፥ፕርግራሙን ለመሳብ ብለሽ ስው ሃሳቡን ሳጨርስ በመሃል የምትገቢው በጣም ይረብሻል።
በተረፈ በርቱ።
እናመሰግናለን ግን ልትነግሪን የፈለግሽውን የጥብሥ ቅጠል ለማሥታወሥ እጠቀማለሁ ብለሽ ካሜራ ማኗ እያሥታወሰቺሽ ሥታብራሪ ለማሥታወሥ መርዳቱን እንዴት እንመን
ወይ ጉድ
Here are 6 potential health benefits and uses of rosemary tea, as well as possible drug interactions and a recipe to make it.
High in antioxidant, antimicrobial, and anti-inflammatory compounds. ...
May help lower your blood sugar. ...
May improve your mood and memory. ...
May support brain health. ...
May protect vision and eye health.
አንኳን ደህና መጣችሁ አናመሰግናለ ለማግኘት አንዴት ላግኛችሁ
መጠኑ ስንት ነው የሚጠጣው!!
እጅጌመጀመሪያአንቺየማትጠጪ እየረሳሽ ከሆነ
ቤታችሁስ ተሰርቶ አለቀ ወይ? እድሜና ጤና ለሁላችሁም
ቴሌግራም መልሽልኝ እናታችን
እህታለም የጥብስ ቅጠሉ ለፀጉር እንዴት ነው መጠቀም የሚቻል?
እንደሰማሁት የወይራ ዘይት ሞቅ አድረጎ ከእሳት አውጦቶ ሮዘመሪውን መጨመር እዛው እሰኪበርድ ምዝምዝ ያደርገዋል አጥልልሽ ከመታጠብሽ በፊት ቆዳሽን ውሰጥውሰጡን መቀባት ከዛ በላሰቲክ ሸፍነሽ ከ3-5 ሰአት አቆይተሽ መታጠብ ነው።
Silkeshen endet magegnet echlalehu
0911207033
ሀይ ሳስባችሁ መጣችሁ
ሰላም እንዴት ነሺ እንዴትናችሁ ማማየ አወ በጣም ጠፍታችሀል
Alen ahun metenal
Hi
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ከነልጆችሽ ደሞ ምግብሽ እንዴት እንደሜጣፍጥ አሰብኩት የኔ ባለሞያ አንድ ቀን እንደምትሰሬልኝ ነው ብቻ የሆነ ዝግጅት ባጋጠመኝ ካላንቼ የሜሰራልኝ የለም ስልክሽን ጻፌልኝ
Terw new
ከዉሀዉ ጋር አብሮ ማንተክተክ አይቻልም ለስንት ሠአት እናፍላዉ በስኳር ወይስ በማር እንጠ
በቀን ስንት ጊዜ እንጠጣለን
አንደ ከጠጣሽ በቃሽጂ😅😅
እንኩዋን ደህና መጣቹ❤❤
❤️❤️❤️
አይ በልምድ አይሰራም ቢያንስ የእፅዋቶችን ጥቅም ምርምር ያስፈልጋል ምክንያቱም መጠኑ መታወቅ አለበት
ስወዳችሁ
❤️❤️❤️
በዱቄቱ ይሆናል ቤተሰቦቼ
እንካንም ሠላም ሆናችሁ እኔ ትናንትና ባይ ባይ የሉም ነበር
ግን ይሄን የሮዝመሪ ሻይ ሁሌ መጠቀም ይቻላል