Dear, Melat, I did not know, you have a knowledge on medecinal drink called syrup that you can make, but when you are doing syrup from banana, I can see you are just using hand blender and you could not make it smoother, but if you use a small blending machine that help you to make it even much smoother easly instead of using hand blender. Okay, other than that all are great as usual. Bravo! Gobeze!! Keep it up!!
የኔ እህት😊 ከሁለት ቀን በፊት ጉንፋን ደረቅ ሳል ሊገለኝ እቅልፍ የለኝም ነበር 2ቀን ሙሉ ያችን አስራር አይቼ ዋው ማሻአላህ ከአላህ በታች አሽሎኛል አልሀምዱሊላህ አችንም በጣም በጣም እናመሰግንሻለን የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤
በኔ እና በተመልካቾቼ ስም በጣም አመሰግናለሁ ምስክርነትሽን ስለጠሽን ክበሪልኝ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹
﴿ اللَّهُم صَلِّ وسَـلِّم علَى نَبِينَا םבםבﷺ ﴾ .
ሜሉ ቆንጆ አቤት አንችን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ
አሜን
አላህ ያሺርሺ የእኛ ሜላት እኔም ለራሴም ሆነ ለቤተሰቤ ጉንፋን ስይዘን ጠዋት ጠዋት ቡርቱካን በማር ጋር እንወስዳለን ደሞም ናእና ከሎሚ ከማር ጋር በጣም ፈዋሺ ነው የሙዙን ካአንች ተማርኩ መቼም ጉፋን አንዳንዴ ሳይጎበኘን አይቀርም የዛኔ እጠቃማለሁኝ አመሰግናለሁኝ ሜሊዬ
አሜን የኔ ውድ
ሙዝ ኣልጨመርኩ 🤔 ግን ሁል ግዜ የተጠቀምኩበት ;ውጤታማ ነዉ👊ሜሉየ Thank You
ሳላደንቅሽ አኣላልፍም በሁሉም ነገር በጣም ጎበዝ ነሽ👋💕
የሙዙን አሰራር ወድጄልሻለው እሞክራለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏😘
በጣም ምርጥ ነው ሜሉ እናመሰግናለን
ሜልዬ ምርጥ ነሽ ያለሽን ችሎታ በቅንነት ማካፈል ከፈጣሪ መታደል ነው። የምታቀርቢውን ዝግጅት በየቀኑ ሳላይ አልዉልም ሰው አረግሽኝ አመሰግናለሁ።
❤ አንደኛ ነሽ
I Will try later......Thnx melat
ሜሉዬ እናመሰግናለን በርቺ ዉዴ
ጉበዝ ውነት
ባለሙያ እናት ውልዳለች አችን ጉበዝ
ዋው ባለሞያ ! ሜሊ
wooooow betam yamral 😮❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ውዴ❤❤❤
Melu konjo አናመሰግናለን 👏
yene konjo mirti nesh iko ❤❤❤
እዉነት ምክሬው በአንዴው ነው የተሻለኝ አመሰግናለው
አመሰግናለሁ መተሽ ምስክርነትሽን ስለሰጠሽ
Tebareki meluye
Meliye thank you I love it💓
ውይ ሚሉዬ አይዞሽ ሁላችንንም እየደቆሰን ነው ኧረ የጉንፋኑ ነገር አይወራም እንኳንም ቀለል አረገልሽ
አይዞሽ ሜሉዬ እውነትም ጎረምሳ 😂😂😂
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ
እናመሠግናለን ሜሉዬ💖
ዋው ቆንጆ ነው የሙዙ ግን ሲጠጡት አይከብድም ሜሉ
ያው ሙዝ ይበሉ የለ እንደውም ውሀ ስላለው እኮ ከኖርማል ሙዝ ይቀላል እንደ ቀጭን አጥሚት ነው ስሜቱ ሙዝ አብስለሽ ቅመሺው እንኳን ታመው ብርድ በመጣ ቁጥር ነው የምሰሪላቸው ትወጅዋለሽ
Thank You So Much Melly
ማር በትኩስ ውሃ ሲጨመር ጥቅምነቱን ያጣል በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
አመሰግናለሁ ሳራ ታዲያ በሻይ በወተት ስኳር አትጠቀሙ ማር ተጠቀሙ ለምን ይሉናል የስነ ምግብ አዋቂዎች?
የሚባለው ማርን በእሳት አለማንተክተክ ነው እንጂ ጨምሮ መጠጣት ይመከራል።
Betam new yemameseginew tebareky
ሰላም ሜሊ በጣም ጎበዝ ስራሽ በጣም እወደዋለሁ ጽዳትሽ ኣቀራረብሽ ኣያያዝሽ በቃ ሁሉ ስርኣቱ የጥበቀ ነው በርቺ ።
የጉንፋኑ ነገር ንፍጥ የሚባለው በ ኣፍንጫ በኩል ሲወጣ ነው ይመስለኛል! ውስጥ ኣካላችን ተጠራቅሞ ሲቀር ወይም በ ኣፍ ሲወጣ ( ኣክታ) ይባላል በኛ ብትግርኛ በኣማርኛም እንደዛ ይሆናል የኔ ኣስተያየት ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ!!!
ጌታ ይባርክሽ !!!! ከ ቤተስቦችሽ ጋራ!
እሺ ጁዲዬ አስተካክላለሁ ልክ ነሽ
በጣም ያምራል
Kann you pls send me the Name of the Orange or guice Maschine
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ማራኪ ባለሽበት ቦታ እንኳን ሰላም ቆየሽን
ማራኪሞ ፈጣሪ ሁላችሁንም ጨርሶ ይማርልን
ማራኪ ከባድ ጉንፋን ነው እዚ በራሱ ያልታመመ ህፃን የለም ከባድ ጉንፋን ነው
በጣም ቆንጆ የሆነ ውህድ ነው ማራኪ እናመሰግናለን ክበሪልን 👌🙏👈
አሜን የኔ ውድ
betam enamesegnalen meluye❤🙏
You're wonderful
Wow, thank you
በነገርሽ ላይ ዶክቶርም ነሽ እንደ 😊❤❤❤❤❤
አረ በፍጹም ከሂወት ልምዴ ለኔ የጠቀመኝን ነው ያሳየውት
@@Mellyspicetv የኔ ወድ እግ /ር እድሜሽ ላይ እድሜ ጥበብሽ ላይ ጥበብ ይጨምርልሽ❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@@SafuuAraarakef አሜን የኔ ውድ
Kimem nesh🙏🙏🙏🙏
ተባረኪ
ማሻ አሏህ❤❤❤
ማርና ሎሚ የፈላ ውሃ ሲጨመርበት ጥቅሙ አይቀንስም ወይ ?????
ወደ እኔግን ጉሮሮየነው ያመመኝ ከጥሌ በታች መፍትህካለሽ
በጣም ነው ስራሽንም አንችንም እምወደው ግን ትኩስ ነገር ውስጥ ማር መጠቀም ምንም ችግር የለውም
አንዳንዶች ቶክሲክ ይሆናል ይላሉ ግን ምንም አሳማኝ የሆነ በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር እስካሁን አላየሁም ባይሆን ትኩስ ነገር ውስጥ ሲገባ ሚኒራሉ ይቀንሳል እስማማለሁ ። ቢቀንስም ግን ከስኳር ደግሞ አስር እጅ እንደሚሻል አምናለሁ
Meluye ❤
It's the best
Thanks for sharing this 🙏🙏🙏
My pleasure
le hetsanat ke seta edme belay nawu
ድምፅሽ በጣም ያስጠላል በስረዓት ተናገሪ
ሚሉናት. ምታስጠላዉ አረ አስዋማ ማር ናት
በእግዚአብሔር አምሣል የተፈጠረ ትሥጠይኝላሽ አይባልም
እናመሰግናለን እኔ ደም ማነስ አለብሽ ተብየ መድሀኒት እየወሰድኩ ነው ማር በጪራሽ መጠቀም አልችልም በጣም ያቃጥለኛል እናሰሞኑን ጉንፋን ይዞኝ በጣም እያሳለኝ ነው አያስተኛኝም እና ምን ልጠቀም
የቅባት እህሎች ቆልተሽ ወቅጠሽ እንደ ሻይ አፍልተሽ ጠጪ ለሳሉ ያሽልሻል። እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@@Mellyspicetv አሚን እህት ለምሳሌ ምን ምን
አክታ ብትይው የሚቀል ይመስለኛል ።
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘ሜሊዬ
ሊሊዬ ሰላም ነሽ
@@nanigebru6212 ሠላም ናኒዬ ሠላም ነኝ የኔ ውድ አመሠግናለሁ
ከህዳር ጀምሮ ጉንፋን በዝቷል መንግስት ኮሮና ነው ተጠንቀቁ ተመርመሩ ይላል ያው እንደ አንቺ እቤታችን በምንሰራቸው መድሀኒቶች ነው የምንጠቀመው መቼም ነፍስ ነግሮሽ መሆን አለበት ይህንን ያሳየሽን
ኤል ስዬ ጉንፋኑ ሁሉም ጋር ነው ይኸው እኔን አታይኝም ያውም ተሽሎኝ ነው
እኔ የምልሽ እምድር ላይ ነው ያለሽ ወይስ ሊላ ፕላኔት ላይ ነው ያለሽው ?
ለምን ምን አጠፋው?
የማታመጭው የለሽ ደብተሬ ሊሞላ ነው ማስታወሻ በመፃፍ የዛሬው ደሞ ለየት ይይላል አመሰግናለሁ
እኔ አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ምን ያፅፍሻል ካልጠቀመሽ
@@worh8586 መጀመሪያ በደንብ አንብቢ ምኒቱናት
እኔማ በፈጣሪዬ አምሳል የተፈጠርኩ ነኛ ! ምን ለማለት ፈልገሽ ነው እህት ግለጭልኝ ?
ሙዙ ሳየ አስጠላኝ መዝ ሲጠቁር ደስ አይልም ሎሚ መጥጨመር አያቻልምእንዴ?? ቀለሙን እንዳያቀያር ሙዙ ማር አደባልቆ ሞቅ ያለ መጨመር አያቻልም ለጉንፋን?
ሞክሪው የኔ ውድ ለኔ ግን የአጥሚት መልክ ስለሆነ ያለው ምንም አላስጠላኝም
ሜሊዬ መጣሁልሽ ሊሊዬን ቀድሜ
Dear, Melat, I did not know, you have a knowledge on medecinal drink called syrup that you can make, but when you are doing syrup from banana, I can see you are just using hand blender and you could not make it smoother, but if you use a small blending machine that help you to make it even much smoother easly instead of using hand blender. Okay, other than that all are great as usual. Bravo! Gobeze!! Keep it up!!
Meluye wde, le 10wor lej yihonal for ma baby girl
ማር እኮ አይመከርም የኔ ውድ ለእስር ወር ልጅ ዶክተር አማክረሽ ካልሆነ አትስጪ ሙዙ ችግር የለውም
@@Mellyspicetvi know wde gn marun asweteche nbr yeteyekushi mare
@@barkontube5010 ውሀና ሙዙ ይሆናል ግን ያለ ማር መድሀኒትነቱን ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል የብርቱካን ሻይ ደግሞ ሎሚ እና ዝንጅብል በጣም ይከብደዋል ባይሆን ብርትኳኑን ብቻ ትንሽ ሞቅ አርጎ መስጠት ለቫይታሚን C
@@Mellyspicetv eshi mare endeza esetatalehu thanks🥰
ሲሩፑን ትኩሱን ነው ሚጠጣው
አዎ
Medley sewdeshe mert yest lek balemoya ⚘❤🍬🌹🏕🍓👏🤲🙏🏼👍💯👈
ክበሪልኝ ሰላምዬ
ሙዝ አላገኝም 2ሳምንቴ ልሞትነው ጉፋን ሊላውንልሞክር
የኔ ውድ እግዜር ይማርሽ ተልባም አሪፍ ነው የተወቀጠው አጥሚት ሰርተሽ
@@Mellyspicetv አሚንን ማማየ
ብርቱካን ሎሚና ዘንጀቢል ማር ነበር 2ቀኔ ከጀመርኩት 2ሳምንቴ ከታመምኩ ጉፋን እንዚህ አሞኝ አያቅም ነበር
@@HayatAhmed-iv3ru በጣም አሪፍ ነው ብርቱካን ሎሚ ቫይታሚን c በብዛት ስለሚሰጡ ይሻልሻል ግን ሳል ካለዉ የቅባት እህል አፍልተሽ ጠጪ ፍቱን ነው ሰሊጥ ለውጥ ተልባ ምናምን በደንብ ደረትሽን ያጸዳልሻል
የተጠራቀመ አክታ
እኔ ለመቀነሥ ነው የምጠጣው ለጉፋን ሣይሆን😂😂😂 የሚገርመው ቤተሠቤ ሁሉ ታመው ልጆቸም ባለቤቴም ይዟቸው እኔ ግን አልነካኝም ለኬ እሡ ነው የከለከለልኝ
Yap
እኔ ለመወፈር ነዉ የምፈልገዉ ሚስጥሩ ምድነዉ ???
ከከከከከከ
@@Mellyspicetv ሚሊይቆጆ አችግን እማተወፍሪበት ምክኒያቱምድነው እኔኮ በቀንአድግዜእየበላሁእራሱእወፍራለሁ አች የምግብባለሙያነሽ ግን ሳውቅሽ አስቶያውነሽ አልቀነሽምአልጨመርሽም ይቅርታ
@@tregeocell2094 abeshe techi
Le lejoche yehonale
ለሁለት አመት የልጅ ይሆናል Please መልሽልኝ
ቤቲዬ የብርቱካኑ ትንሽ ሀይለኛ ነው ዝንጅብሉ የሙዙ ግን እኔ ለልጆቼ እሰጣቸዋለሁ ማር መብላት ከጀመረ ጀምሮ መስጠት ትችያለሽ የኔ ልጆች አመት ምናምን ሲሆናቸው ማር አስጀምራቸዋለው እናም ያንቺም ልጅ ማር ከጀመረ በሚገባ መጠቀም ይችላል
Jojoj
እኔ ምንም ብጠቀም አይተወኝም
እቃሽ ሁሉ ፀዴ ነዉ
ጥሩ ስራ ነዉ እዉነት ንግግር ብቻ ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ በቅንነት