Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም አብራችሁኝ ስለ ሆናችሁ ክልል አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ።ለፓስቲው መስሪያ የሚያስፈልገን ግብአት 4ትንንሽ እንቁላል21/2 ኩባያ ዱቄት ግማሽ ሎሚ 1የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደርአንድ ትንሽ ስኒ ውሀጨው እና ጥቁር አዝሙድ ለጣእም እና ለመጥበሻ ዘይት ናቸው ዛሬ እስቲ 1000 like አስገቡኝ አምሮኝ ነው ኪኪኪ.....
እኔማ ልዩ ትዝታ ነው ያለኝ በፖሰቲ ምክንያት ከአባቴ ብር ሰረቄ በሚጥሚጣ የታጠንኩትን አረሳውም ክፎ ፍቅርም ትዝታም😍😍
ኪኪኪ ልጅነት ደስ ይላል
ለሁለት ሆነው ነው የሚገረፎሸ ገላጋይ የለም 😀😀😀ግን ዛሬ ላይ መልካም ሆኜ እንዳድግ ነው አምሰግናልው ወላጆቼ የእኛ ጌዜ የት ይገኛል አንቺንም አምሰግናልው ሰለ ትዝታው🙏🙏
😂😂😂አይዞሽ
@@selamhaile9495 ክክክ አሳቅሺኝ
ክክክክክክክክ
እኔማ የዚችን ልጅ የምግብ አሰራር በጣም ነው የምወደው ብዙውን ሰርቼ ነው የምበላው እጅሽ ይባረክ❤️
አሜን የኔ ውድ
የኔ ደግሞ ትዝ የሚለኝ አባቴ ነው በጣም ስለምወድ ከየትም ፈልጐ ያመጣልኝ ነበር😢አላህ የጀነት ያርገው አሚን🤲
በጣም ያምራል ባለሙያነሽ በርች በጣም የምወደው ፓስቲነው
ጮርናቄ ❤️❤️❤️ እኔ ያደኩበት አካባቢ የምንጠራውበጣም አመሰግናለሁ የብዙ አመታት ትዝታ
ዋዉ የልጅነት ትዝታ ቀስቀሽ እጅሽ ይባረክ
በጣም አሪፍ አሰራር 👍🌹
Ewunte newu betam tezeta alen enamesegnalen gobz set neshe 👍🏻💖💖
ሜልዬ አሁን ተነስቼ ልስራ እንጁ! በጣም አስታወስሽኝ! ተባረኪ!!!!
አሜን ሚሚዬ
Ehude kuse
@@arsemabamkaku3275 መልካም ቁርስ የኔ ውድ
እረ፣ሁላችንም፣ትዝታ፣አለን፣ደሴዎች፣የደረጄ፣ፓስቲኒ፣መቸምአረሳውም፣ያረቢ፣ወዴሀላ፣መለሽን
ሠላምሸይብዛ ሜሊየ ማሻአላህ ብያለሁ የባሰትኒ ትዝታ መቸም አይረሳ
ከትምህርት ቤት ወደ ቤት በእግራችን ነበር የምንመለሰው ይህን እየበላን መንገዱን እርዝመቱን እንኳን ሳናውቅ ነበር እቤት የምንደርስ ግን ዘይቱ ጨቅ ነው 😊
የዘይቷን ነገር ዝም ነው
የረሳሁትን አስታውሽኝ ተባረክ
አሁን እየሰራሁት ነዉ ዋዉ እጆችሽ ይባረኩ❤👌
ማሻ አላህ
ክበሪልኝ የኔ ውድ
እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉየ በጣም ያምል
እንካን ሰላም ቆየሽኝ ማሬ
Wow neber on
Enamesegnalen konjo
እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ሜሉዬ ዋው ያሚ ነው ሜሉዬ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው አስጎመጀሽኝ የኔ ቅመም
አሜን የኔ ማር
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት አጅግ አመሰግናለሁ
የእናቴን መቀነት ያራቆተ ፓስቲ በጣም ነበር የምወደው ። ተባረኪ ሜሉዬ ትዝታ ይዘሽልን መጣሽ😃
አሜን ውዴ
እናመሰግናለን
በጥም ጎበዝ ልዩ ቅመምዋ ተባረኬ
አሜን ዘውዲ
ፖስቲ በጭራሽ እንቁላል አይገባም። Thank you 👍
ጎበዝ ሜልዬ ትዝታየን ቀሰቀስሽብኝ
. . . ሰላም ሰላም ትንሽየዋ እሕቴ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ኣሪፍ ተባረኪ ኣስታወሽኝ የትምርት ቤት ትውስታ
በጣም አመሰግናለሁ ቢኒ ክበርልኝ
God bless you my sister
አውነትም የትህምህርት ቤት ትዝታዬን ቀሰቀሺ😂😘😘😘
እሞክረዋለሁ
ውጤቱን እንጠብቃለን
ደሞ ቃልሽ ደስ ሲል የኔ ባለሞያ" መተካተክ"
ሜሊዬ ሠላም ሰላም ቆንጆ
የትምህርት ቤት ትዝታ ቀሰቀሰሽብኝ❤❤❤
ማሻአላህ የእርሾውም ተምፕሳሳይ ነው አይደል አሰራሩ ፒኪግ ፓውደሩን ቦታ እሾ መጨመር ነው አይደል❤
አዎ
ይቅርታ!ተባረኪ እጅሽ ይባረክ❤
ለምኑ ይቅርታ የኔ ውድ
Mellye yene wed ewedshalwe wengelawit negn
ኸይር ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌷🌼
ሚሉዬ እንዴት ነሽ? የልጅነት ትዝታዬን አመጣሽብኝ።😋እስቲ የሰራሺውን አንዱን ፓስቲ በስክሪኑ ውስጥ ላኪልኝ🙏በተረፈ እጅ ይባረክ እላለሁ👏👏👏❤️በርቺ👍
አድራሻ ላኪልኝ እና ይላካል የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@@Mellyspicetv ሚሉዬ እህቴ በነገራችን ላይ ቴሌግራም ሆነ ፌስቡክ አለሽ ወይ?
አይ ስንቱ የሠራትን ሚስጥር ልታሶጪ ነው ሜሉ😂😂😂😂😂😂እጅሽ ይባረክ
አይ የኔ ቅመሚት ምነው ጎረቤቴ ብትሆኚና ይሄንን ሙያሽን በተነፈሽብኝ። እንዴትኮ ስራሽ የሚመቸኝ። አንደኛዬ ነሽ። አዲስ ቪድዮ ስትለቂኮ በተአምር አያልፈኝም።
መኒዬ ስመጣ ኢትዮ በእጄ ሰርቼ አበላሻለው ቃሌ ነው
@@Mellyspicetv ኦውውው በጠዋቱ አስደሰትሽኝ የኔ ቆንጆ አሁንምኮ እያሳየሽኝ እየሰራሁ እየበላሁ ነው። ሀሳብሽ ብቻ ይበቃል የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ውድድድድ
💯👍
Weye pasty Betelye k buna gare millyie arife new.
በጣም
ketebese behal Zeyetu mine mehon yechelale
ምንም እደፈዋለሁ
ሜልዬ የእናንተ ሰፈር ፓስቲ የፈረንጅ አይነት ናት ?😃(እንቁላልና ፔኪንግ ሶዳ ) ኧረ ከየት መጥቶ?የእኛ ሰፈር ፖስቲ ግፋ ቢል ጨው ጥቁር አዝሙድ እና በፈረንጅ እርሾ የተቦካ ! ሜሊዬ ይልቅስ በእንጀራ እርሾ ሆኖ ጥቁር አዝሙድ ገብቶበት ጮርናቄ ድቡልቡሉ ትዝ ይልሻል ?ስሙኒ ነበር::
አረ የፈረንጅ ፓስቲ ደስ ይላል ኪኪኪ ቀኔን አበራሽው እኔ ሞዲፋይ አርጌው ነው ቢያድርም እንቁላል ካለው አይለሰልስም ቤኪንግ ፓውደሩን ደግሞ ለፍጥነት ነው የተጠቀምኩት እኔ ሁሌ ስሰራ በራሴ መንገድ የተሻለ የምለውን ባሳያችሁ ደስ ይለኛል ያለበለዚያማ motivate ለማረግ ካልሆነ የድሮውን አሰራርማ ሁሉም ሰው ያቀዋል ከዛ አኴያ ነው
ሜልዬ ገብቶኛል ለሳቅ ለፈገግታ ያህል ነው እንጂ አንቺም ተናግረሽዋል እኮ!ደግሞም ሁሌም እንደምልሽ በሃገራችን አባባልም ፍፁም "ባለሙያ" ነሽ :: ምን መሰለሽ ምግቡን መቻል ብቻ አይደለም አያያዝሽ ደስ ይለኛል ::እርግጠኛ ባልሆነም ትምህርት ቤትም ይሄድሽበት ይመስለኛል:!ለነገሩ እኔም እንደአንቺ ነኝ ስቀቀል መሰረቱ እንዳለ ሆኖ የራሴን ዘይቤ እጠቀማለሁ :: ስቀቅል እየተዝናናሁበትም ነው ብዙም አይጨንቀኝም:: ድሮ ድሮ "ባለሙያ ሴት ሁሌም ሙያን እንደ አዲስ ትማራለች " ይባል የለ! ገና ብዙ እንማራለን:: ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ::አመሰግናለሁ:: ከነ ቤተሰብሽ በሰላም በጤና ኑሪ::
@@woine123 የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግንሽ ክበሪልኝ ወይንዬ እኔም ከናንተ ብዙ ነው የተማርኩት ትምህርት ብቻ በቂ አይደለም
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
ሚሉዬ የፓስቲን ነገር ዝም ነው ጎሽ ተባረኪ
Tey atasetaweshn
Merci
አሑን የምትስሪው 🍰 ነው እንጂ ፖስቲ አይደለም ሚሊ ወይም ዶናት 🍩 ነው የኛን ጮርናቄ ስሪልን እንማር በድጋሚ Ha ha.
እሺ የኔ ውድ
ለካ በየሁሉም አገርነው ፖስቲኒ ትዝታው
እንዴ ያሳደገን የትምህርት ቤት ትዝታችን እኮ ናት
Can you do this without an egg?
አዎ ትምህርት ቤት የሚሸጠው እኮ እንቁላል የለውም እርሾ ግን ነበረው እኔ በዚህ መልኩ ቢሆን የተሻለ ነው በማለት ነው እንቁላል የጨመርኩት
Yemdhane alem yimhert bet paste yewesta new
የሁላችንም ትዝታ ዴቭ
ልጅነቴ
ሰላም ሜሊ እንዴት ነሽ? እኔ ምልሽ እርሾና ፓውደርን የሚተካ ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ማንኳፈሬያ የምታውቂው ከለ ንገሪኝ እስኪ
ጾም ሲገባ እቤትብውስጥ የሚሰራ ደረቅ እርሾ ወይም ዱቄት እርሾ አሳያለው ስንዬ ምናልባት እሱን ከፈለግሽ
@@Mellyspicetvእሺ ሜሊ እጠብቃለሁ
🥰
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የለም ይሄ ሲጀመር ትምህርት ቤት መብላትም እፈራለሁ ሰው እያየኝ.
ሜልዬ ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ ትምህርትቤት በር ላይ ሳልበላ አልገባም ነበር
How many eggs why you add lemon you don't explain
እሺ የኔ ውድ እረስቼው ነው የሎሚውን ነገር ሲትሪክ አሲድ ስላለው ከሽ ከሽ እንዲል ይረዳዋል ብሎም ፋንታ vinegar መጠቀም ትችያለሽ የግብአቱን ልክ የመጀመሪያው ኮምንት ላይ አስቀምጫለሁ
እንደ ፈለግሽ እሱ ኢኮኖሚሽ ይወስነዋል እንደሚሊ ከፈለግሽ ብር አራት እንቁላል አስቢው አንድም በቂ ነው
ሜሊዬ ስንት ትዝታ አላት አይ ፓስቲ
በጣም ናኒዬ
ስንት ሚስጥር ሊወጣ ነው አየ ልጅነት የወላጆቼ ኪስ ያራቆተ ነበር 😂😂😂😂😂
Melu እባክሽ ሄልዚ ምግብ አሳይን
እሺ ውዴ
አሁን ዘይት ውድ ነው መስራት አቁመናል
እሺ የኔ ውድ ሲረክስ ትሰራላችሁ ጥሩውን ግዜ እግዛብሄር ያምጣ
አንቺ መጥነሽ ታዘግጂና ትሰሪያልሽ ልኩን ግን ለምን ለመናገር አትፈልጊም:: ለፍተው ያግኙ ብለሽ ነው? ወይስ እኔ አልተረዳሁም::
አንቺ አልተረዳሽም የኔ ውድ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አለልሽ
እታች ጽፋለች እኮ ደሞ አንቺ እንደቤተሰብሽ ነው የምትሰሪው ብዛት
ግን እኮ ለምን ይዳመጣል የድር ፓስቲኒ አይዳመጥም ጠፍጠፍ ተደርጎ ነው ሚጠበሠው
ያው እኔ በእኔ መንገድ ይሻላል ብዬ ያልኩትን ነው ያሳየዋችሁ
@@Mellyspicetv ጠፍጣፋው ፓስቲ እኮ ነው የሰራችልን ክቡም አለ እየቆነጠርሽ የምጠብሽው
አይ ፓሲቲ በድብድባ ብዛት ለአይኔ ጠላሁሸ😂😂😂😂
ሰላምዬ እኔ አስታርቃችዋለሁ
Selam selam melly demirin wde bilis
እሼ የኔ ውድ
ማንም የለም ፓስቲ ወይም ጮርናቄ ያልበላ ምሑሩ ዶክተሩ ፕሮፌስሩ የሐገር መሪው እኔም የቀን ስራተኛው ሜሊ ድቡልቡሉን ቀይ እስኪሖን ድርቅ አርገሽ ስሪልን እስቲJust ?Ha ha 😄የሻይ ቤት ፓስቲ ስሪልን እንማር እኔ ምግብ ማብስል ሖቢዪ ነው ለማንኛውም እናመስግንሻለን Thanks.
እሱንም ሰርቻለው እኮ ጮርናቄ ብለህ ብትጽፍ ይወጣልሀል በእርሾም ሰርቻለው ያፋጣኝ ደግሞ በኔም ዘዴ ሰርቻለሁ
እንቁላሎ ሽታ ቨኔላ አይጨምርም ?
እንቁላል እኮ ከተጠበሰ በኋላ ሽታ የለውም የሀገራችንን ፓስቲ ሰርተሽ በትዝታ መብላት ከፈለግሽ ቫኒላ እንዳትጨምሪበት ያለበለዚያ ግን ጨምሪ እንቁላሉ ግን ምንም ሀሳብ እንዳይገባሽ ሲበስል ምንም ሽታ የለውም ለዛም ነው በእንጀራ የምንመገበው
ሎሚ አርጋበታለሽ ሎሚ የዶሮ ዘነካ እንደሚያተፋ ሁሉ እንቁላል ላይ ያለውን ሽታ ያጠፋል እሷ ቀለል አርጋ በቶሎ እና በቀላሉ እንድንሰራ አሳየችን እኛ ማክበድ እንችላለን
ይቅርታ አድርጊልኝና ፓስቲ ድብልብሉ አይደለም እንዴ (ጮርናቄ) የሚባለው እኔ የበላሁት እሱን ነው ይሄ ሰፌድ ነው የሚባለው አሁንም ኢትዮጵያ ስሄድ ፓስቲ ነው የምበላው ድብልብሉን የሚሸጠውም እሱ ነው
አይ ድብልብሉ ጮርናቄ ወይም ቆቀር ነው ስሙ ጠፍጣፋው ፓስቲ ክብ ሆኖ ደግሞ መሀሉ ቀዳዳ ያለው ቦንቦሊኖ ወይም ዶናት
እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም አብራችሁኝ ስለ ሆናችሁ ክልል አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ።
ለፓስቲው መስሪያ የሚያስፈልገን ግብአት
4ትንንሽ እንቁላል
21/2 ኩባያ ዱቄት
ግማሽ ሎሚ
1የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
አንድ ትንሽ ስኒ ውሀ
ጨው እና ጥቁር አዝሙድ ለጣእም እና ለመጥበሻ ዘይት ናቸው ዛሬ እስቲ 1000 like አስገቡኝ አምሮኝ ነው ኪኪኪ.....
እኔማ ልዩ ትዝታ ነው ያለኝ በፖሰቲ ምክንያት ከአባቴ ብር ሰረቄ በሚጥሚጣ የታጠንኩትን አረሳውም ክፎ ፍቅርም ትዝታም😍😍
ኪኪኪ ልጅነት ደስ ይላል
ለሁለት ሆነው ነው የሚገረፎሸ ገላጋይ የለም 😀😀😀ግን ዛሬ ላይ መልካም ሆኜ እንዳድግ ነው አምሰግናልው ወላጆቼ የእኛ ጌዜ የት ይገኛል አንቺንም አምሰግናልው ሰለ ትዝታው🙏🙏
😂😂😂አይዞሽ
@@selamhaile9495 ክክክ አሳቅሺኝ
ክክክክክክክክ
እኔማ የዚችን ልጅ የምግብ አሰራር በጣም ነው የምወደው ብዙውን ሰርቼ ነው የምበላው እጅሽ ይባረክ❤️
አሜን የኔ ውድ
የኔ ደግሞ ትዝ የሚለኝ አባቴ ነው በጣም ስለምወድ ከየትም ፈልጐ ያመጣልኝ ነበር😢አላህ የጀነት ያርገው አሚን🤲
በጣም ያምራል ባለሙያነሽ በርች በጣም የምወደው ፓስቲነው
ጮርናቄ ❤️❤️❤️ እኔ ያደኩበት አካባቢ የምንጠራው
በጣም አመሰግናለሁ የብዙ አመታት ትዝታ
ዋዉ የልጅነት ትዝታ ቀስቀሽ እጅሽ ይባረክ
በጣም አሪፍ አሰራር 👍🌹
Ewunte newu betam tezeta alen enamesegnalen gobz set neshe 👍🏻💖💖
ሜልዬ አሁን ተነስቼ ልስራ እንጁ! በጣም አስታወስሽኝ! ተባረኪ!!!!
አሜን ሚሚዬ
Ehude kuse
@@arsemabamkaku3275 መልካም ቁርስ የኔ ውድ
እረ፣ሁላችንም፣ትዝታ፣አለን፣ደሴዎች፣የደረጄ፣ፓስቲኒ፣መቸምአረሳውም፣ያረቢ፣ወዴሀላ፣መለሽን
ሠላምሸይብዛ ሜሊየ ማሻአላህ ብያለሁ የባሰትኒ ትዝታ መቸም አይረሳ
አሜን የኔ ውድ
ከትምህርት ቤት ወደ ቤት በእግራችን ነበር የምንመለሰው ይህን እየበላን መንገዱን እርዝመቱን እንኳን ሳናውቅ ነበር እቤት የምንደርስ ግን ዘይቱ ጨቅ ነው 😊
የዘይቷን ነገር ዝም ነው
የረሳሁትን አስታውሽኝ ተባረክ
አሁን እየሰራሁት ነዉ ዋዉ እጆችሽ ይባረኩ❤👌
ማሻ አላህ
ክበሪልኝ የኔ ውድ
እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉየ በጣም ያምል
እንካን ሰላም ቆየሽኝ ማሬ
Wow neber on
Enamesegnalen konjo
እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ሜሉዬ ዋው ያሚ ነው ሜሉዬ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው አስጎመጀሽኝ የኔ ቅመም
አሜን የኔ ማር
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት አጅግ አመሰግናለሁ
የእናቴን መቀነት ያራቆተ ፓስቲ በጣም ነበር የምወደው ። ተባረኪ ሜሉዬ ትዝታ ይዘሽልን መጣሽ😃
አሜን ውዴ
እናመሰግናለን
በጥም ጎበዝ ልዩ ቅመምዋ ተባረኬ
አሜን ዘውዲ
ፖስቲ በጭራሽ እንቁላል አይገባም።
Thank you 👍
ጎበዝ ሜልዬ ትዝታየን ቀሰቀስሽብኝ
. . . ሰላም ሰላም ትንሽየዋ እሕቴ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ኣሪፍ ተባረኪ ኣስታወሽኝ የትምርት ቤት ትውስታ
በጣም አመሰግናለሁ ቢኒ ክበርልኝ
God bless you my sister
አውነትም የትህምህርት ቤት ትዝታዬን ቀሰቀሺ😂😘😘😘
እሞክረዋለሁ
ውጤቱን እንጠብቃለን
ደሞ ቃልሽ ደስ ሲል የኔ ባለሞያ" መተካተክ"
ሜሊዬ ሠላም ሰላም ቆንጆ
የትምህርት ቤት ትዝታ ቀሰቀሰሽብኝ❤❤❤
ማሻአላህ የእርሾውም ተምፕሳሳይ ነው አይደል አሰራሩ ፒኪግ ፓውደሩን ቦታ እሾ መጨመር ነው አይደል❤
አዎ
ይቅርታ!ተባረኪ እጅሽ ይባረክ❤
ለምኑ ይቅርታ የኔ ውድ
Mellye yene wed ewedshalwe wengelawit negn
ኸይር ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌷🌼
ሚሉዬ እንዴት ነሽ? የልጅነት ትዝታዬን አመጣሽብኝ።😋
እስቲ የሰራሺውን አንዱን ፓስቲ በስክሪኑ ውስጥ ላኪልኝ🙏
በተረፈ እጅ ይባረክ እላለሁ👏👏👏❤️
በርቺ👍
አድራሻ ላኪልኝ እና ይላካል የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@@Mellyspicetv
ሚሉዬ እህቴ በነገራችን ላይ ቴሌግራም ሆነ ፌስቡክ አለሽ ወይ?
አይ ስንቱ የሠራትን ሚስጥር ልታሶጪ ነው ሜሉ😂😂😂😂😂😂እጅሽ ይባረክ
አይ የኔ ቅመሚት ምነው ጎረቤቴ ብትሆኚና ይሄንን ሙያሽን በተነፈሽብኝ። እንዴትኮ ስራሽ የሚመቸኝ። አንደኛዬ ነሽ። አዲስ ቪድዮ ስትለቂኮ በተአምር አያልፈኝም።
መኒዬ ስመጣ ኢትዮ በእጄ ሰርቼ አበላሻለው ቃሌ ነው
@@Mellyspicetv ኦውውው በጠዋቱ አስደሰትሽኝ የኔ ቆንጆ አሁንምኮ እያሳየሽኝ እየሰራሁ እየበላሁ ነው። ሀሳብሽ ብቻ ይበቃል የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ውድድድድ
💯👍
Weye pasty Betelye k buna gare millyie arife new.
በጣም
ketebese behal Zeyetu mine mehon yechelale
ምንም እደፈዋለሁ
ሜልዬ የእናንተ ሰፈር ፓስቲ የፈረንጅ አይነት ናት ?😃
(እንቁላልና ፔኪንግ ሶዳ ) ኧረ ከየት መጥቶ?
የእኛ ሰፈር ፖስቲ ግፋ ቢል ጨው ጥቁር አዝሙድ እና በፈረንጅ እርሾ የተቦካ !
ሜሊዬ ይልቅስ በእንጀራ እርሾ ሆኖ ጥቁር አዝሙድ ገብቶበት ጮርናቄ ድቡልቡሉ ትዝ ይልሻል ?
ስሙኒ ነበር::
አረ የፈረንጅ ፓስቲ ደስ ይላል ኪኪኪ ቀኔን አበራሽው እኔ ሞዲፋይ አርጌው ነው ቢያድርም እንቁላል ካለው አይለሰልስም ቤኪንግ ፓውደሩን ደግሞ ለፍጥነት ነው የተጠቀምኩት እኔ ሁሌ ስሰራ በራሴ መንገድ የተሻለ የምለውን ባሳያችሁ ደስ ይለኛል ያለበለዚያማ motivate ለማረግ ካልሆነ የድሮውን አሰራርማ ሁሉም ሰው ያቀዋል ከዛ አኴያ ነው
ሜልዬ ገብቶኛል ለሳቅ ለፈገግታ ያህል ነው እንጂ አንቺም ተናግረሽዋል እኮ!
ደግሞም ሁሌም እንደምልሽ በሃገራችን አባባልም ፍፁም "ባለሙያ" ነሽ :: ምን መሰለሽ ምግቡን መቻል ብቻ አይደለም አያያዝሽ ደስ ይለኛል ::
እርግጠኛ ባልሆነም ትምህርት ቤትም ይሄድሽበት ይመስለኛል:!
ለነገሩ እኔም እንደአንቺ ነኝ ስቀቀል መሰረቱ እንዳለ ሆኖ የራሴን ዘይቤ እጠቀማለሁ :: ስቀቅል እየተዝናናሁበትም ነው ብዙም አይጨንቀኝም:: ድሮ ድሮ "ባለሙያ ሴት ሁሌም ሙያን እንደ አዲስ ትማራለች " ይባል የለ! ገና ብዙ እንማራለን::
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ::
አመሰግናለሁ::
ከነ ቤተሰብሽ በሰላም በጤና ኑሪ::
@@woine123 የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግንሽ ክበሪልኝ ወይንዬ እኔም ከናንተ ብዙ ነው የተማርኩት ትምህርት ብቻ በቂ አይደለም
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
ሚሉዬ የፓስቲን ነገር ዝም ነው ጎሽ ተባረኪ
Tey atasetaweshn
Merci
አሑን የምትስሪው 🍰 ነው እንጂ ፖስቲ አይደለም ሚሊ ወይም ዶናት 🍩 ነው የኛን ጮርናቄ ስሪልን እንማር በድጋሚ Ha ha.
እሺ የኔ ውድ
ለካ በየሁሉም አገርነው ፖስቲኒ ትዝታው
እንዴ ያሳደገን የትምህርት ቤት ትዝታችን እኮ ናት
Can you do this without an egg?
አዎ ትምህርት ቤት የሚሸጠው እኮ እንቁላል የለውም እርሾ ግን ነበረው እኔ በዚህ መልኩ ቢሆን የተሻለ ነው በማለት ነው እንቁላል የጨመርኩት
Yemdhane alem yimhert bet paste yewesta new
የሁላችንም ትዝታ ዴቭ
ልጅነቴ
ሰላም ሜሊ እንዴት ነሽ? እኔ ምልሽ እርሾና ፓውደርን የሚተካ ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ማንኳፈሬያ የምታውቂው ከለ ንገሪኝ እስኪ
ጾም ሲገባ እቤትብውስጥ የሚሰራ ደረቅ እርሾ ወይም ዱቄት እርሾ አሳያለው ስንዬ ምናልባት እሱን ከፈለግሽ
@@Mellyspicetvእሺ ሜሊ
እጠብቃለሁ