📌ለበአል ብርዝ |ከመጣፈጡ ወዲያው መድረሱ| ሆዴን ይነፋኛል ማለት ቀረ | Ethiopian food❗️berzi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025
  • #ethiopianfood #birzi #habeshafood

Комментарии • 583

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 года назад +72

    ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🙏😍 ስለምታረጉልኝ ድጋፍ ከልብ የሆነ ምስጋና እያቀረብኩ አዲሶች ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የደውሏን ምልክት እየተጫናችሁ ደግፉኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️ ግብአቶቹ:- 1.አንድ ከሩብ ሊትር ውሀ 2.ሶስት ሎሚ 3.ቀረፋ ለሽታ 4. ማር አንድ የሻይ ሲኒ (በጣም እንዲጣፍጥ ከተፈለገ ማሩን 2 ማድረግ ይቻላል)

  • @fasikatilahun6936
    @fasikatilahun6936 2 года назад +10

    አቀራረብሽ በጣም ቀላልና ደስ የሚል ነው በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፋሲካዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @yemisirachkebede8982
    @yemisirachkebede8982 2 года назад +30

    Non alcohol የሆነ ለጤና እራሱ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው 👌👌👌ተባረኪ ልምድሽን ስላካፈልሽን 👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      የምስራችዬ አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 2 года назад +1

      @@bettwascorner ቢትዬ የሰራሽው ብርዝ በጣም ያምራል በርቺ እህቴ 🙏🏽💕💐

    • @asamenaschale5649
      @asamenaschale5649 2 года назад

      @@bettwascorner ።

    • @amiramohammedyesuf9977
      @amiramohammedyesuf9977 Год назад

      በጣም ምርጥ ባለሞያ ነሽ ኑሪልን❤

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 2 года назад +16

    ምርጥ አሰራር ንጽሕናሽ ደሞ አንደኛ ነው!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ብሩክ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍

  • @አሪቲ
    @አሪቲ Год назад +2

    ካየሁት ብርዝ ጤናማ ያየሁት videos. እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 2 года назад +2

    አመስግናለው አሁን ልስራው ነው በጣም እንደሚጣፍጥ ነው የተጠቅምሽው ውህድ ለጤና ጥሩ ይመስልኛል በርችልን❤️👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 года назад +4

    ሰላምሽ ይብዛ ቤትዪ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ያካፈልሽን እጅትሽ ይባርክ like 👍 ሸር👏👏❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️

  • @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
    @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ 11 месяцев назад +2

    ማርያምን❤❤❤ምርጥ ትምርት ተባረኪ ለቤትሽ አድስነኝ ሌላነገር እማራለሁብየአስባለሁ ተባረኪ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @teshalefikadu5226
    @teshalefikadu5226 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ ነው ላደረግሽል የሙያ ልግስና እግ/ር ይባርክሽ በርችልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 23 дня назад

    በጣም አሪፍ ነው
    የማሩ መጠንና ብርቱካን ብንጨምርበትስ?

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад +2

    የቤቷዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የዛሬዉ ይለያል ማጥንቱ ትዝ አለኝ በጣም ቆንጆ የብርዝ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ሲያምር ለበዓል መጠጥ ተመራጭ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሸር ስልረግሽልን ሸር 👍👌😍🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የመንዝዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @shmsatyti939
    @shmsatyti939 2 года назад +20

    አቤት ሞያ ፈጣሪ ይባርክሸ በርቺ ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን እህቴ በጣም ደስ የሚል ብርዝ ነው

    • @kignetfilm5798
      @kignetfilm5798 2 года назад

      ruclips.net/video/oTieiPzyZhk/видео.html

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ከልብ ነው የማመሰግነው እውነት ነው ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏😍❤

  • @ejigayehutadewos5523
    @ejigayehutadewos5523 2 года назад +6

    ዋዉ በጣም ምርጥ አስራር ነው እናመስግናለን!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      እጅጋየሁዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад +3

    ዋው በጣም ቀላል እና ፈጣን ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሶፌያዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @genizemzem7910
    @genizemzem7910 2 года назад +11

    እጅሽ ይባረክ ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን ምንያህል መቆየት ይችላል ብርከት አድርገን ብሰራው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +3

      ገኒዬ ለቀን ነው የሚሆነው ከጠዋት እስከ ማታ ባለው ጊዜ ቢያልቅ ጥሩ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 года назад +1

      @@bettwascorner
      ወይራ የለለንስ

    • @bellasabella3844
      @bellasabella3844 2 года назад

      @@bettwascorner ወይራ የሌለንስ መጠኑን ብትነግሪን የማሩን thank u

    • @emufikertube
      @emufikertube Год назад

      ​@@bellasabella3844 በሱኳር እጠኚው

  • @EtalemMulat
    @EtalemMulat Месяц назад

    በጣም ቀላል አሠራር እናመሠግናለን

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 года назад +2

    ሰላም ብያለው በኤልሲ ሼር ነው ያገኘዉሸ በጣሞ ደሰ የሚል ቀላል መንገድ የተጠቀምሻቸው ግባቶች የተለዩ ናቸው የሚያምር ብርዝ ማሩ ዋዉ እናመሰግናለን ከወዲሁ ሰላካፈልሸን🙏😍😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      አዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስለመጣሽ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️

  • @AddisAbu-wg5sg
    @AddisAbu-wg5sg Месяц назад

    ንፅህናሽ ደስ ይለኛል በእውነት በርቺልን እኛም ከአንቺ ተምረን እንሰራለን

  • @sosiAlmu
    @sosiAlmu 7 месяцев назад

    ገራሚ መንዛዛት የሌለበት ለጤና እራሱ ምርጥ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 Год назад

    ሠላም ጥና ይሥጥልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ የሎሚ ብርዝ ነው ያሣየሽን እናመሠግኔለን እንሞክረዋለን 👌👌።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @senkneshgram4823
    @senkneshgram4823 2 года назад +11

    ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ስንቅዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @Tube-wy4oy
    @Tube-wy4oy Год назад +1

    እውነት አንቺ እጅግ ባለሙያ ነሽ ፈጣሪ እጆችሽን ይባርከው ብታይ ሽታው እራሱ ሌላ ነው ዋው❤😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @lidiyatariku2004
    @lidiyatariku2004 2 года назад +4

    👌👌👌ሞክረዋለው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሊዲያዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ
    @ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ 2 года назад +2

    በርች እህቴ በጣም አርፍ ስራ ነው❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ሳራዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

    • @ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ
      @ሳራቲዩብ-ሰ1ቘ 2 года назад

      @@bettwascorner እሺ እማ ደምርኝ🙏🙏🙏🙏

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад

    ዋዉዉዉዉ በጣም ቀላል የማምር ለአይን ጤናማ ነወ ያሳየሽን❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️

  • @borena109
    @borena109 2 года назад +12

    ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ 😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ቦረናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @EyerusAbera-l9u
    @EyerusAbera-l9u 9 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 года назад +3

    እጅሽን ይባርከው ፈጣን አሰራር እቀምሰዋለሁኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሒያብዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @sebastopolmedia
    @sebastopolmedia 2 года назад

    ዋው ዶሮ በዚ መልኩ ይለያል ጣፋጭ እንደሆነ ያስታውል ባለሙያ ነሽ በርችልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ካስማ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan 9 месяцев назад

    የሚገርም ኣሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      አወል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰🥰

  • @adanchdessie2491
    @adanchdessie2491 Год назад

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እናመሠግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      አዳነችዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AlipppAlippp-kq1yq
    @AlipppAlippp-kq1yq 10 месяцев назад

    Wow bexami yamiral desi sil yamiral ❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 месяцев назад

      የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 2 года назад +1

    እናመሰግናለን በርቺ እህቴ ወይራስ ከሌለን ምን እንጠቀም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ወይራ ከሌለ በማር ሰፈፍ ካገኘሽ በእሱ እጠኚው🙏😍❤

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 24 дня назад

    Wowww ejish yberak ❤🎉

  • @seada616
    @seada616 8 месяцев назад

    ቤቷ ሥጰድሽ እኮ እጅሽ ይባረክ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 месяцев назад

      ሰአዳዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @yohannesdesta6889
    @yohannesdesta6889 2 месяца назад

    በጣም ቀላል በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 2 года назад +1

    Wow beautiful tankes for sharing God bless you

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው አሜን🙏😍

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t Месяц назад

    ጎበዝ በጣም አሪፋ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 года назад +5

    ጎበዝ አመሰግናለው በተለይ አልኮል ለማይጠጣ ሰው ጥሩ ነው ተባረኪ ለመስራት እሞክራለው ❤🙌👈

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️

  • @edenabebe751
    @edenabebe751 2 года назад +1

    ቤቲዬ ቆንጆ ቀላል ስራ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ኤደንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 Год назад

    ዘመንሽ እጆችሽ ይባርኩ ቤትዬ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ማርትዬ አሜን የእኔ ውድ አብሮ ይባርከን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @fadilamohammed3962
    @fadilamohammed3962 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏እናመሠግናለን እህታችን❤❤❤ወላሂ ሥወደው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 месяцев назад +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 29 дней назад

    አበት አሰራር ቀለል ያለ ባለሞያ እጅሽን ይባርክ ❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  28 дней назад

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ermiyasgenene458
    @ermiyasgenene458 Месяц назад

    የስልጆ አሰራር ልቀቂልን

  • @tseigeredawoldhanna5707
    @tseigeredawoldhanna5707 2 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል የግብአቶቹ መጠን ይገለፅልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +4

      ፅጌሬዳዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ግብአቶቹን ፅፊያለሁ🙏😍❤

  • @melekotmelekot5047
    @melekotmelekot5047 2 года назад +2

    ደስ ይላል በርቺ እህታችን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      መለኮትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ZainabSuliman-v8b
    @ZainabSuliman-v8b Год назад

    ጎበዝ በርች እህታችን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ዘይነብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @genetberihun5635
    @genetberihun5635 Год назад

    ተባርኪ እሞክረው አለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ገንዬ የእኔ ውድ አብሮ ይባርከን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ሂክ
    @ሂክ Год назад

    የኔማርቀጥይበት ይህን ሞያሺን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

    • @ሂክ
      @ሂክ Год назад

      የኔዉዲ ሚርዷዉ ያለ ሶዳ ውሀ መጠጣት አይቻልም ሞክሬዉ አይጥምም ዉሀዉ የለኚም ነበር እና እደሡቁ ጋዝ ይኖረዋል የኔእህት ኮሜንቴን መልሺልኚ

  • @sofiasofia5074
    @sofiasofia5074 6 месяцев назад

    ምርጥ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 месяцев назад

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ገላገልሽኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ብርዛፍዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @fefe7047
    @fefe7047 2 года назад +1

    Thanks betam tebarke easy way I will try it

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 года назад +3

    እናመሰግናለን👌🌹❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሊሊዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад +1

    ማሩ ሲያምር ከለሩ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ኤልሲዬ አዎ ማሩ ንፁህ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @HanaAbebe-m2v
    @HanaAbebe-m2v 4 месяца назад

    እናመሰግናለን,

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      ሐንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад

    Betam mirt nw bettye endazi seriche alaqim mokirawalewu 👍👍👍👏👏👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ስጦታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 Год назад

    ዋው ድንቅ ሴት 🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ማርትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @yonadane2664
    @yonadane2664 10 месяцев назад

    በጣም እናመሠግናል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 месяцев назад

      ከበደ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 2 года назад +4

    በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @jesusislord973
    @jesusislord973 Год назад

    Wow this is amazing 🙏🏽🙏🏽be blessed for sharing

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Год назад

    በርቺ ጎበዝ አንደኞ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ኢማንዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @Temsgngetaye
    @Temsgngetaye Год назад

    ጎበዝ ውዴ በርቺ እኔ አውን ልሰራ ነው ግን ለውድ ነው ምንም አይኦንም ግን የኦርያ እንቸጥም የለኝም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ የወይራ እንጨት ባይኖርም ችግር የለውም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @dxbmariyamariya5013
    @dxbmariyamariya5013 2 года назад +1

    ምርጥ ስራ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tinsaeware9851
    @tinsaeware9851 Месяц назад

    የማሩን መጤን በክ/ግራም ብታወቅ ጥሩ ነው

  • @Glaste-p4u
    @Glaste-p4u Месяц назад

    Wawwu baxam enamesegenalen tolo medars nager nw tabaraki

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 4 месяца назад

    ደስ ይላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx Год назад

    🍬🍫🍫🍬🍬🍬🍬🍬🍬ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Enyew-yz7jj
    @Enyew-yz7jj 9 месяцев назад

    ጀግና ነሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      እንየው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @KidusKidus-sk5lt
    @KidusKidus-sk5lt 9 месяцев назад

    እጀሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      ቅዱስ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 года назад

    አሪፋ ነው በርቺ ቤቲዬ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሐይለስላሴ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 2 года назад +4

    ባለሙያ 👏👏👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ማሂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 4 месяца назад

    በርቺ በጣም ጥሩ ልምድሽነዉ ያካፈልሽን እናመሰግንሻለን፡ በሱኳርስ አይሆንም?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው በስኳር እንደማር አይሆንም🙏😍❤

  • @tibrah2124
    @tibrah2124 2 года назад

    በጣም አሪፈ ነው ለበአል እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ንፁህ ማር እንዴት ይታወቃል እባክሽ መልሺልኝ አመሰግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ፍርዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ማርን ለማወቅ እሳት ላይ ጣብ አርገሽ ስኳር ከሆነ በሽታውም እንዲሁም ስኳር እንደ አረፍ ይኩረፈረፋል በዛ ነው የሚታወቀው🙏😍❤

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 года назад +1

    ቤቲየ በጣም ቆንጆ ብርዝ ነው ያሳየሽን ታጥኖ ቀረፋ ገብቶበት አሞክረዋሎህ አስክቀምሰው ድረስ ችኩያሎህ ስላካፈልሽን አናመሰግናለን 😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 года назад +1

    Thanks very much I Learn a lot 👍

  • @danitube6038
    @danitube6038 2 года назад

    Betam arif nw eheta mokeraw ebat betam taemun lenagersh alchelm ejeshi yebarkelgn

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @metitube933
    @metitube933 9 месяцев назад

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      መቲዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ያንቺም ብዝት ይበልልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው አሜን አሜን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🥰❤

  • @martabiru444
    @martabiru444 2 года назад +2

    በጣም ያምራል እጅ ይባረክ በርቺልን እህቴ 🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿👌👌👌🌺🌺🌺🌺🌺💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ማርቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Год назад

    Fantastic!!!!
    Thanks

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ሒሩትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад +2

    ,ለአይን እራሱ ደስ ይላል❤ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @lidyagebregziabhe9131
    @lidyagebregziabhe9131 17 дней назад

    So it’s lemonade

  • @tigistkebed294
    @tigistkebed294 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነው አህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ቲጂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 Год назад

    ቤቷዬ እንኳን አደረሰሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ፅግዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад

    great job 🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ሰላምዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @AsterAweke-cr1tt
    @AsterAweke-cr1tt 9 месяцев назад

    Betam konjo yehon brz nw yene enat betam nw yemamesegnewu

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @RfyRfy-m3n
    @RfyRfy-m3n Месяц назад

    Masalha

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Месяц назад

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @MeseretMarkos-n2d
    @MeseretMarkos-n2d 9 месяцев назад

    በርቺ ❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      መሲዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Fatuma
    @Fatuma 2 года назад +3

    ሠላም እህታችን እንኳነ በሰላም መጣሸ እናምሰገናልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፋጡማዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @aroza5670
    @aroza5670 2 года назад

    ዋው እኔ እሞክራለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @HirutBekele-du1oc
    @HirutBekele-du1oc 6 месяцев назад

    Enameseginalen tebareki❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 месяцев назад

      ሒሩትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Fug-m1d
    @Fug-m1d Год назад

    ❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hanaketema6014
    @hanaketema6014 9 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 месяцев назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @bravebravebravebrave9623
    @bravebravebravebrave9623 2 года назад +1

    Perfect 👍 thanks 🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @meskeremdegafe1378
    @meskeremdegafe1378 2 года назад +2

    So Healthy

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 года назад

    ችግሩ ስደት ላይ ወይራ የት ይገኛል ማማዬ ጎበዝ ነሽ በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ማርማርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @toyibmuhammed1234
    @toyibmuhammed1234 Год назад

    ምርጥ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 года назад

    በርቸ ቆንጆነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፎዚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Год назад

    ዋው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Год назад

      ቆንጅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @ሀገሬሳቂልኝ
    @ሀገሬሳቂልኝ 2 года назад

    Betam des yilal gin keleru endet metalishi ? Erd altetekemshim

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ምንም እርድም ሆነ ከለር አልገባበትም የማሩ ነው 🙏😍❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +5

    Bettiye! Looks delicious 😋

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሀንዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤