ንፁህ የማር ጠጅ አሰራር በጎጃም ማር @Bahlen@Nahoo Television

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 304

  • @TSEGABHABTOM-cp5yt
    @TSEGABHABTOM-cp5yt 11 месяцев назад +28

    ጎበዝ ሴት ነሽ ደግሞም ቀና ነሽ ሌሎች እንዳንቺ አብራርተው አይናገሩም በርቺ

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 11 месяцев назад +15

    እጅሽ ይትባረክ እናት አነጋገርሽ እራሱ ይበቃል ሥርዓት ያለሽ እንደሆንሽ ያስታዉቃል
    በርቺ ያሰብሽዉ ይሳካልሽ

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 8 месяцев назад +9

    ትክክለኛ የጎጃም ጠጅ ነዉ በጣም ደሰ ይላል

  • @jeeranmeeran1525
    @jeeranmeeran1525 8 месяцев назад +5

    እግዚ አብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @MeseretSerte
    @MeseretSerte 10 месяцев назад +7

    መልካሚቱባለጠጅ ዉቢት ኢትዮጵያ ሁሌምበዚህቀጥይ ከሀገረካናዳ ሁኜአዬሁሽ

  • @TadeseZinash-xj9yi
    @TadeseZinash-xj9yi 8 месяцев назад +3

    በጣምምምምምም ደስ የሚል አዘገጃጀት ነው ተባረኩ

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 11 месяцев назад +5

    ዋው ለእኔ በጣም ተምሬበታለሁ ጠጅ ብዙ ጊዜ ሰራለሁ እና በጣም ትክክል ናት ተምሬበታለው ግን እኔ በሀገር ቤት ማር ሳይሆን እዚሁ ጀርመን ሀገር በማገኝዎው ነው የምሰራም እስካሁን ብዙወች ጠጄን ይወዱታል አሁን ደሞ ሞር ተማርኩ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AselefechGobezie
    @AselefechGobezie Год назад +23

    ጎጅዬ የኔ ሴት ወይዘሮ በእውነት ሳይሽ በጣምነው ደሰ ያለኝ ሐሳብሸን ሁሉ እ/ር ይፈጽምልሸ

    • @nigussieayalew6600
      @nigussieayalew6600 11 месяцев назад +1

      😮😮

    • @gojjamketema8873
      @gojjamketema8873 10 месяцев назад +2

      አመሰገናለሁ ጎበዝዪ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 месяцев назад

      እ/ር ብለሽ አትፃፊ ነዉር ነዉ ልዑል እግዚአብሔር በይ

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 месяца назад

      ​@@Kidist-rn2xc አትመጻደቂብን

  • @hani9864
    @hani9864 7 месяцев назад +14

    ሁሉንም ጠማቂዎች አይቻለሁ አንብቤያለሁ እንዳንቺ የለም የእናቶቻችንን የአያቶቻችንን ሙያ ቀስመሽዋል ጎበዝ በርቺ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 месяцев назад

      እረ ለጠጅ መጥመቅ አይባልም🤭

    • @bemnetgirma5126
      @bemnetgirma5126 3 месяца назад

      በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @hhuu202424
    @hhuu202424 7 месяцев назад +1

    እጅሽን ይባርከው ከሁሉም ፅዳትሽ በጣም ያስደስታል

  • @tsehaygebreab7425
    @tsehaygebreab7425 11 месяцев назад +4

    ጎጅዬ የኔ ባለሙዬ እጅሽን ይባርከው ሁሉንም ብትሰሪ ይዋጣልሻል ❤❤

  • @AmanuelGebrehanis
    @AmanuelGebrehanis 5 месяцев назад +7

    መጀመሪያ ያለሽን እዉቀት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።
    ያለኝ ጥያቄ ላንድ ኪሎ ማር 3 ሊትር ወሃ እናስ ገባለን ብለሽናል የጌሾውን መጠን ግን አልገለፅሽውም እና ብትነግሪን መማራችን ካልቀረ ሙሉ እንሁን ብየ ነው

  • @tru1614
    @tru1614 Год назад +11

    እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @gufgh4056
    @gufgh4056 10 месяцев назад +3

    በጣም ጥሩ ነው በርች❤❤❤❤

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 11 месяцев назад +7

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን አነመሰግናለን

  • @نجمانس
    @نجمانس 11 месяцев назад +4

    በርችልን እህታችን በጣም ደሥ የሚል ሥራ ነዉ በሀቅ ከሠራሽ ተወዳጅነት ይኖረዋን ለቤትሽ አድሥ ነኝ በርች

  • @AlemtsehayTakele-eq6fp
    @AlemtsehayTakele-eq6fp 7 месяцев назад +2

    ትክክለኛ አሰራር ነው ተባረኪ
    ግልፅነትሽን ወደድኩት ማንም
    ጨርሶ አያሳይም

  • @Abewu-rv7js
    @Abewu-rv7js 11 месяцев назад +6

    እባክዎት ስልክ ቁጥርና አድራሻ ዛሬውኑ እንመጣለን። አስቀድመን እናመሰግናለን

  • @MitkeMiteke
    @MitkeMiteke 11 месяцев назад +11

    በጣም ጥሩ ጀማሮ ነዉ አዴራሻዉንና ሰልኩን አሰታዉቁን እባካችሁ

  • @abbyha7518
    @abbyha7518 11 месяцев назад +2

    Wowww betm konjo 👏👏👏👏thank you so much sister 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🌟🌟🌟🌟🌟🌹🌹🌹

  • @tsedimesay5893
    @tsedimesay5893 20 дней назад

    በጣም እናመሠግናለን የኔ መልካም

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 11 месяцев назад +4

    እጅሽ ይባረክ እማዬ እኔ አድስ አባ እሰዉ ቤት ሥሠራ ጀሾዉን ቀቅለን ነበር የምንጠቀም እደዚህ ግን ቀለል ይላል እናመሠግናለን❤❤❤

  • @merhawwit
    @merhawwit 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤nfiti Egzaebiher shishayki ysrealki🙏🙏🙏

  • @sirayehabtamu5831
    @sirayehabtamu5831 11 месяцев назад +1

    Betam arif newo berech gobez balemuya sate emgeza senewor endeneneger silkeshen? 10qu! ❤❤❤

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 6 месяцев назад

    በጣም ቀና አስተማሪ ናት እናመሰግናለን

  • @YaredHayder
    @YaredHayder Месяц назад

    እጅሽ ይባረክ ስልክሽን

  • @AyenalemTesema
    @AyenalemTesema 10 месяцев назад +2

    እጅግ በጣም ጥሩነው

  • @aseselefbrhane7855
    @aseselefbrhane7855 7 месяцев назад +4

    ጥሩ ነው እስኪ የማር ደንበኛሽን አገናኝኝ ንጰፁህ ማር አጣሁ

    • @BezawitAlene-x6v
      @BezawitAlene-x6v 4 месяца назад

      በውስጥ መስመር አዋሪይ ንጹህ ማር አለይ የጎጃም

    • @ayoutube1423
      @ayoutube1423 17 дней назад

      ማር አለኝ በጣም ቆንጆ የጎጃም

  • @tigistmekonnen1943
    @tigistmekonnen1943 11 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ የጠጅ አጣጣል አይቻለሁ እኔም እንዳቺ ነው የምጥለው ከዚህ ቀደም ግን እቃ በሰፈፍ ወይም በጌሾ ወይም በዛላ በርበሬ እንደሚታጠን ማሳወቅ ግድ ያልታጠነ እቃ ጥሩ አይመጣም

  • @Asmarasister
    @Asmarasister 11 месяцев назад +3

    በጣምያምራልእጅሽይባረክእህታችንእግዚአብሔርይርዳሽ❤🙏❤

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia5836 11 месяцев назад +8

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @yirgawabay2890
    @yirgawabay2890 11 месяцев назад +3

    እጅ ሽ ይባረክ በጣም ጥሩ የጠጅ ማርሽ ደስ ብሎኛል በርቺ v/ good ❤❤❤

  • @AselefechGobezie
    @AselefechGobezie Год назад +11

    ጎጅዬ የኔባለሙያ ሳይሽ በጣምነው ደሰ ያለኝ እሰከዛሬ ድረስ ጠጅሽን ባለመቅመሴ ቆጭቶኛል።

    • @ZeyinebaZ
      @ZeyinebaZ 9 месяцев назад +1

      አድራሻዋን ንገሪን

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 10 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ ትክክለኛ ባለሙያ ሴት ለመጀመሪያ ጌዜ ተመለከትኩ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 11 месяцев назад +48

    አደራ አደራ አደራ ሌላ ሌላ ባዕድ ነገሮች አትጨምሪበት በንፅህና መሥራት አለብሽ ገበያም ተፈላጊነትም የሚኖርሽ በሀቅ በእውነተኝነት ስትሰሪ ነው እግዚአብሔርም የሚወደው ነገር ነው

    • @MeseretTezera-o4i
      @MeseretTezera-o4i 11 месяцев назад +7

      በእውነተ እንደተናገርሽው ተግባራዊ ካደረግሽውና ምንም ባእድ ነገር የማትጨምሪ ከሆነ ለወደፊቱ ኤክስፖርት የማታደርጊበት ምንም ምክንያተ አይኖርምና እህቴ በርቺ 18:21

    • @alemalemalem5408
      @alemalemalem5408 11 месяцев назад +2

      ሙሉ ለሙሉ ማሳየት ነበረባችዉ ማሩ ከተበጠዉ ጠጅ ጋር ስትደባልቁት አላየሁም በባሊዉ ያለዉ ማር ለምን ከጌሿ ጋር ሲደባለቅ አላየሁም ግን ጥሩ ነዉ

    • @AbebeTesema-es2om
      @AbebeTesema-es2om 11 месяцев назад +1

      አንተ ደነዝ 4 ቀን ይቀመጣል ተባልክ እኮ

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 11 месяцев назад +1

      @@AbebeTesema-es2om ክክክክክክክክ

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 11 месяцев назад +1

      አይ እሡኳን ህልም ነው

  • @FhFv-bn5ui
    @FhFv-bn5ui 11 месяцев назад +1

    ምርጥ ነው ሙያሽ በምን ይገኛል

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw 7 месяцев назад +2

    ከነ ማብራርያው ተባረኪ

  • @Tina.T74
    @Tina.T74 11 месяцев назад +1

    good job!🙏🙏🙏 thanks

  • @mulugojamabate5610
    @mulugojamabate5610 Год назад +4

    በጣም ጎበዝ በርቺ እኛም,አድራሻሽን,ካወቅነው እንቀምሠዋለን

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 11 месяцев назад +1

    Proces eyalsh betam arazemshiw ...mar yebetebetal sifela yenchet gesho yegebal koyto badis cherk yetelelal aleke

    • @mahletbisrat3170
      @mahletbisrat3170 6 месяцев назад

      Maru ketbetebet behuala endifela eresho yegebal ende?

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus 11 месяцев назад +4

    በቀናነት ሞያውን ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን ። በርቺ....!

  • @hani9864
    @hani9864 Год назад +6

    እርሾ አያስፈልገውም? የከረመ ጠጅ አይገባበትም ? ማለቴ ነው

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 11 месяцев назад +4

    በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው ሲያዩት የኔ እህት ለትልቁ ጀሪካን ስንት ኪሎ ማር ነው የሚያስፈልገው ሰንት ባሊ ውሃስ ያስፈልጋል እባክሽን ብትነግሪን። እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥንካሪውን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክቹህ ተምሬበታልሁ እናመሰግናልን❤❤❤

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 11 месяцев назад +2

    ጋዘጤኛዎ ሰትመጣ ሰትጨቢጫት አየሁ ግን ረዘም ያለ ግላቭ በትጠቀሚ ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ጥሩ ነው በርቺ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 11 месяцев назад +9

    ጀግና አውነተኛ የጠጅ ባለሙያ ናትበጣምበጣም አድናቂሽነኝ

  • @Yayelet-or4uv
    @Yayelet-or4uv 8 месяцев назад +3

    በናትሽ እኔ መማር እፍልጋለሁ

  • @MenberesilaseWerkabebe
    @MenberesilaseWerkabebe 2 дня назад

    አማራነት❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 10 месяцев назад +2

    የትነዉ ቦታው አድራሻ አስቀምጪልን።

  • @KidusAlenga
    @KidusAlenga 4 месяца назад +5

    ጎበዝ ነሽ እኔም የጠጅ ባለሙያ ነኝ እንከን የሌለሽ ባለሙያ ነሽ ጌሾው ግን በአንቺም መንገድ መጠቀም ይቻላል ቀዝቃዛ ሀገር ስለሆንሽ እኔ አርባምንጭ ክብዬ የባል አዳራሽ በሚል አለኝ ጠጄም ተወዳጅ ነው ለኛ ለሙቀት ሀገር ጌሾው መቀቀል ነው ያለበት ከ4 እስከ 5 ሰአት ባለማቋረጥ እየነደደ ጌሾውን እናበስለዋለን ሲቀዘቀዝ ብርዙ ውስጥ ይገባል ባልተቀቀለ ጌሾ ሙቀት ሀገር ይቆመጥጣል አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ።

    • @alemalem5337
      @alemalem5337 3 месяца назад

      ጌሾዉ ተቀቅሎ ከነ ዉሃዉ ነዉ ሚገባ ወይሥ ተጠሎ

    • @abyssiniakb3079
      @abyssiniakb3079 3 месяца назад

      Esky milshelgn abakshe limjemrya new semoker ena esu edalcewu sadergawu zare 4 kanu new gine alfela algn esky ebakshe mine ladergawu

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 11 месяцев назад +9

    ''የጠጅ አሰራር'' ሳይሆን ''የጠጅ አጣጣል''ተብሎ ቢስተካከል።

    • @BuzuayehuMati
      @BuzuayehuMati 7 месяцев назад

      መጀመሪያ አጣጣሉን ልመጂና ለወጉ ትደርሻለሽ

  • @SelamSerbesa-d8f
    @SelamSerbesa-d8f 9 месяцев назад +1

    Laberezi gisho yasefle gale

  • @terytill3652
    @terytill3652 11 месяцев назад +7

    ዉድ እህታችን ገብቶሻል ሁለት ስራ በርቺ ሌሎችም እህቴች ከዋናው ስራ ውጭ ፈጠራ ፍጠሩ በጣም ሞራል የምታዝዬ እህታችን ተባረኪ

  • @MenberesilaseWerkabebe
    @MenberesilaseWerkabebe 2 дня назад

    ድንቅ ነው❤

  • @meseretwondimu9718
    @meseretwondimu9718 11 месяцев назад +1

    ለማዝ ስልኳን ብታስቀምጭልን መልካም ነው

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 11 месяцев назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @meazafeleke5702
    @meazafeleke5702 Год назад +10

    ቀምሸዋለሁ ጠጅሽን እጅግ በጣም ጥሩ ነው። ለግብዣ ለሚfልግ ሰው እንዲያገኝሽ ስልክሽን ብታስቀምጭ።

    • @gojjamketema8873
      @gojjamketema8873 10 месяцев назад +2

      ማዚዪ አመሰግናለሁ

    • @Fele-j6z
      @Fele-j6z Месяц назад

      የት ነው አድራሻዋ

  • @MessiLekitu
    @MessiLekitu 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ

  • @abebazewdu5739
    @abebazewdu5739 11 месяцев назад +2

    ለአድ ኪሎ ማር ምን ኽል ጌሾ ያስፈልጋል

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 11 месяцев назад +1

    ጉበዝ❤

  • @seblesolomon2312
    @seblesolomon2312 11 месяцев назад +1

    ጎበዝ በርች ምርጥ ስራ ነው

    • @hiwotmekuria2699
      @hiwotmekuria2699 11 месяцев назад +1

      አንቺ ነሽ የደደቦች ደደብ ባለጌ

  • @haroni2982
    @haroni2982 11 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን በርቺ

  • @arditube5698
    @arditube5698 11 месяцев назад +1

    ምርጥ እውነተኛ ጠጅ❤❤❤ እርድ እና የጌሾ ዱቄት የማያደርጉትስ😂😂

  • @mesegmichale8605
    @mesegmichale8605 7 месяцев назад +1

    ሰላም እህቴ ግንቦት መጨረሻ ሠርግ ስላለኝ እንድናወራ ስልክ አስቀመጭልኝ ። እዚህ ላይ የስልክ አድራሻ የለም

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 11 месяцев назад +6

    እህታችን በርቼ ሰልከሸንም አሰቀምጭልን

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 11 месяцев назад +2

    አድራሻዋን የት እደምትገኝ ወይም ስልክ ቁጥሯን ብትጠይቂያት ጥሩነበር ለፕሮግራም ማዘዝም መግዛትም እድንችል

  • @RahelDubero
    @RahelDubero 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ግን ቁጥርሽንና አድራሻችን ብታሳውቂን

  • @GenetAdmas-o2i
    @GenetAdmas-o2i 11 месяцев назад +5

    ጎጂየ ሁሉን አሟልቶ የሰጣችሁ የኔ ቅሞች

    • @dcghetto
      @dcghetto 11 месяцев назад

      Budana metetegna bayhonu arif neber gojame neshe alu sesema zenashen kehulum kehulum enen aderashen

    • @አበባጌቴ
      @አበባጌቴ 11 месяцев назад +2

      ere adelenim besimab endahu hideh gojjam wust eski temeliket sim atifiii

    • @MatewasDaniel
      @MatewasDaniel 11 месяцев назад

      ​@@አበባጌቴ teyachewu DV aygegnwum degu agere ❤

    • @Wowe348
      @Wowe348 11 месяцев назад

      @@dcghetto stupid budana Metete also chemistry 🧪 that why they are smart you guys eating my gojjam Amhara the one creators enjera they are smart

    • @gojjamketema8873
      @gojjamketema8873 10 месяцев назад

      አሜን

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 2 месяца назад

    እኔ አዲስ አበባ ቀለል ላለ ድግስ በትዕዛዝ ለመስራት አስቤያለው እና የምትፈልጉ ሃሳባችውን ንገሩን እና ልጀምር።

  • @AzebTelahun-ho7zl
    @AzebTelahun-ho7zl 11 месяцев назад +1

    ስልክሽን ላኪልኝ

  • @gerbachewasrie850
    @gerbachewasrie850 10 месяцев назад

    አድራሽሽ የት ነው ስቁጥር ቢነገረን ትዕዛዝ ለመስጠት

  • @AlìSķr-o6p
    @AlìSķr-o6p 8 месяцев назад +1

    ❣️❣️❣️❣️❣️

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 11 месяцев назад +2

    የኔ ባለሟያ ሴት እጅሽ ይባረክ

  • @ZJembere
    @ZJembere 10 месяцев назад +1

    👍👍👍

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 11 месяцев назад

    Arba minch amichilen eyetebekennw?

  • @QalbukooMaskuukoo
    @QalbukooMaskuukoo 3 месяца назад +1

    ❤❤❤👍

  • @milenatesfay5044
    @milenatesfay5044 11 месяцев назад +1

    Btam namesegnalen❤

  • @titikifle1536
    @titikifle1536 11 месяцев назад +1

    Betam wedjiw alehu ena eniem mesrat efelgalehu ena mar melak yechialal yenie wd

  • @abiynat851
    @abiynat851 11 месяцев назад

    አሰራሩንበጣምግልጽአርጌውአንድሊትርንያህልጠጅእንደሚፈጅ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 11 месяцев назад +2

    ስልክ አስቀምጡ ❤

  • @Hiwot-y4o
    @Hiwot-y4o 9 дней назад

    የጌሾዉ እንጨት አይቀቀልም ??

  • @hani9864
    @hani9864 7 месяцев назад +1

    ባለሞያ ይሉሻል አንደዚህ ነው አሁንማ ለውሻዬ በግ አርድላታለሁ በሬ አርጄ ቁርጥ አበላታለሁ ለአህያዬ ቤት ተከራይቼለታለሁ የ 150 ሺህ ብር ቀሚስ በየወሩ ገዝቼ እለብሳለሁ የምትል የማይደክማት ለፍላፊ በአዲስ አበባ ከተማ ተከስታለች
    የገቢዋ ምንጮች ውሻዋና ኡህያዋ ሊሆኑ ይችሌሉ ተብሎ ቢጠረጠርም ዛሬ ይህነ ሙያ የሚያዳንቁት የዘመኑ ወጣቶች ሙያ የሌላቸው ሴቶች ከወላጆቻቸው ቤት ሲያድጉ እንጀራ ማዞርም ሆነ ሽሮ ማፍላት የማይችሉ ባጠቃላይ ሙያ ምን ማለት የማያውቁ ናቸው

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 11 месяцев назад +2

    ሰልክቁጥሯን ጻፊልን

  • @EjigayehuTesfaye
    @EjigayehuTesfaye 11 месяцев назад

    በሊትር ስንት ነው ደንበኛ ለመሆን አድራሻዋን ሞባይል ቁጥር?

  • @YeshhargyohannesKashun
    @YeshhargyohannesKashun 2 месяца назад

    ስልክ ቁጥርን ንገሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @beatalemariamny7312
    @beatalemariamny7312 3 месяца назад

    አድራሻዋን እባክችሁ እኔ ጠጅ እውዳለሁ ፡፡ጠጁን ለማግኜት ስልክን እባካችሁ ፡፡

  • @ሊሊየማርያምልጅሂወቴማርያ
    @ሊሊየማርያምልጅሂወቴማርያ 11 месяцев назад

    ለማዘዝ ብንፈልግ እንዴት ነው የምናገኘሽ ? አድራሻሽ የት ነው

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 10 месяцев назад

    የምትገኝበትን አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥር አልተዋችሁም

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 11 месяцев назад +1

    Wow ejish ybarek ❤👌

  • @WeynwaBirhanu-rc8fi
    @WeynwaBirhanu-rc8fi 11 месяцев назад +2

    በርቺ በርቺ ጎበዝነሽ

  • @AsniGetahun
    @AsniGetahun 26 дней назад

  • @YetnayetYetnayet-zx5cu
    @YetnayetYetnayet-zx5cu Месяц назад

    ቦታው የት ነው ፡የአንድ ሊትር ዋጋስ ስንት ነው።።❤

  • @yeshemebetsisay5108
    @yeshemebetsisay5108 11 месяцев назад

    የማር ደበኛሽን ስልኩን ላኪልኝ እኔም መስራት እፈልጋለሁ

  • @EnatfantaMelkamu
    @EnatfantaMelkamu Год назад +2

    አድራሻሽ የትነው

  • @taz3739
    @taz3739 10 месяцев назад +2

    ጥሩ ስራ ነው ❤👍❤️

    • @tayutafese758
      @tayutafese758 7 месяцев назад

      ሰልክሽን አስቀምጪልን

  • @YetnayetGurmu
    @YetnayetGurmu 14 дней назад

    ባለ ሞያ ነሽ እውነተኛ ነሽ ተባረኪ

  • @germamegifawesen9728
    @germamegifawesen9728 11 месяцев назад

    አድራሻሽ ዬት ነው ለምንፈልግ ስልክሽን አስቀምጪ

  • @AyenalemTesema
    @AyenalemTesema 10 месяцев назад +1

    ጌሾው አይቀቀልም?

  • @TigistZerihun-r3l
    @TigistZerihun-r3l 7 месяцев назад

    እኔ ከልጅኔተ ጀምሮ በደንብ ነው ጤጆ መጣል የማውቀው አያቴን መሰልሽኝ የኔ ውድ ቀናኔትሽ ተመችቶኛል ሰላም ሁኝ

  • @almaznuguse5157
    @almaznuguse5157 11 месяцев назад

    ለማአዘዝ ለምን ስልክ ቁጥር አታስቀምጪም