የብርቱካን ብርዝ አሰራር//በጥያቄያችሁ መሰረት በሚጣፍጥ መልኩ የተሰራ//🍊 Orange birz

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #ethiopianfood #birz #honey #drink

Комментарии • 59

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  12 дней назад +9

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ስለሁሉም እያመሰገንኩ ምርጥ የብርቱካን ብርዝ ተጋበዙልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @yematialemayehu4304
    @yematialemayehu4304 11 дней назад +2

    አሁኑኑ ጠማኝ . . .. ፅድት ያለ ስራ ተባረኪ፡፡

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      የማቲዬ የእኔ ውድ እውነት ነው ሲታይ ነው የሚያምረው በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @yenatguada
    @yenatguada 11 дней назад +1

    ዋው ሲያዪት እራሱ ያስጎመጃል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 11 дней назад +2

    እጅሽይባረክ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      ማርትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 11 дней назад +1

    ቤትዬ ቆንጆ አማራጭ ነው:: እናመሰግናለን በርቺልን::

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      ገንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @seblebelay1701
    @seblebelay1701 11 дней назад +1

    መልኩ ንፅህናው ሲያዩት በጣም ያምራል መጀመሪያ አይን ነው የሚበላዉ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      ሰብለዬ የእኔ ውድ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 11 дней назад +1

    Goobze betyi yitebareke yihune bereche wede

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      ቲጂዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n 11 дней назад +1

    የኔውድ ድምጽሽ እራሱ ያምራል ሞያሽብቻ አይደለም❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 11 дней назад +1

    በርችልን ብዙየማላቃቸውን ነገሮች እያወኩነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      ሳአዳዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 11 дней назад +1

    Bettwa's betam arife new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад +1

      አስናዬ ሰላም ነው ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 7 дней назад +1

    እንኳንም አደረሰሽ ቤትዬ እናመሰግናለን💓💓👏👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 дней назад +1

      መሲዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ውድ 🌻🌻🌻🌻🙏😍❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 11 дней назад +1

    Wow Thanks

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      ስንዱዬ ብርታቴ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @ዘይነብ-ቈ1ኈ
    @ዘይነብ-ቈ1ኈ 5 дней назад

    በጣም እናመሠግናለን ስታስረጂ ደሥ ስትይ ተባረኪ ውዴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 дней назад

      የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🌻🙏😍❤🌻

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 8 дней назад +1

    የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ የኔ ባለሙያ🙏😘😘 ማሬ እናመሰግናለ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 дней назад

      ኩኪዬ የእኔ ብርታት እንኳን አደረሰሽ🌻በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🌻🌻🌻🙏😍❤🌻🌻🌻

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 11 дней назад +1

    ተባረኪ ውዴ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 11 дней назад +1

    ሰላም ጎብዝ በርቺ🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      ለታይዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 9 дней назад +1

    መልካም በዓል ለሁላችንም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 дней назад

      የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ የሰላም የጤና ዘመን ይሁንልሽ🌻🙏😍❤🌻

  • @HilenHilen-mk6qh
    @HilenHilen-mk6qh 11 дней назад +1

    እኔ ነበርኩ የጠየኩሽ አመሰግናለው🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад +2

      ሔልዬ የእኔ ውድ እሺ ይሀው አማራጭ ከሆነ ብዬ ነው የሰራሁት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @HilenHilen-mk6qh
      @HilenHilen-mk6qh 11 дней назад +1

      @@bettwascorner ማመስገን የለብኝ እኔ ነኝ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት አይደል ሚባለው በጣም ነው ማመሰግንሽ የኔ ውድ አሪፍ አሪፍ ሙያ እያስተማርሽን ነው🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад +1

      @@HilenHilen-mk6qh እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @user-ky9wv8gf6r
    @user-ky9wv8gf6r 8 дней назад +1

    Betishaye abet swedsh eko berchlign

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 дней назад

      የእኔ ውደሰ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🙏😍❤🌻🌻🌻

  • @abebakidane8030
    @abebakidane8030 11 дней назад

    Thanks

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      አበብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @azebmedhin1949
    @azebmedhin1949 7 дней назад

    መልካም ባአል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 дней назад

      አዜብዬ ለሁላችን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎉🎉🎉🎉

  • @NebiyatFetene-jz1nb
    @NebiyatFetene-jz1nb День назад

    ሰላም እንዴት ነሽእኔ ሞክሬዎለው እጅግበጣም ነው የወደድነው በተልይ ልጆቼ ወደውታል አመሰግናለው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Час назад

      የእኔ ውድ እኛም እቤት ወደነው ነው የምንጠጣው እንደውም አሁን የሰራሁትን ፍሪጅ አርገነው ለበአል ነው የጠጣነው ልዩ ነበር እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @user-oq4pb9pe8m
    @user-oq4pb9pe8m 11 дней назад

    My Sweet ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад +1

      ሐንዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @user-oq4pb9pe8m
      @user-oq4pb9pe8m 11 дней назад

      @@bettwascorner Mama me too

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 11 дней назад

    አመስግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      አቦነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @MebratTekabo
    @MebratTekabo 11 дней назад

    🍊❤🍊❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      መብራትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Aminat-dv1hg
    @Aminat-dv1hg 8 дней назад

    በስኳር መስራት አይቻልም ወይ እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 дней назад

      የእኔ ውድ በስኳር ብቻ አይሰራም ማር ያስፈልገዋል🙏😍❤

  • @MrMr-t2p
    @MrMr-t2p 11 дней назад

    ካሜራ ሳይጨመር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      አዎ የእኔ ውድ ስኳር ስለሚያፋላው በቂ ነው እንዳያጠነክረው ነው🙏😍❤

  • @kimert1224
    @kimert1224 11 дней назад

    እርሾ አያሥፈልገውም ካሜራ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      የእኔ ውድ ስኳሩ ያፋላዋል እርሾ የለውም በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @kimert1224
      @kimert1224 11 дней назад

      @@bettwascorner እሽ እህት አላህ ይጨምርልሽ 👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 дней назад

      @@kimert1224 አሜን የእኔ ውድ🙏😍❤