Meluye thank You so much for sharing. gebs betaam geba bilo mekolat yelebetim le tenachin betaam Metfo yehone chemical acrylamide yemibal yamenechal (sikatel) silezih anchi betetekemshiw akolal metekem temerach new Thank you
What a wonderful memory you have brought after long time Meli you remind me Akaki Adventist mission school! good job and thanks for sharing my dear and God bless you! Melkam beal!
Mewded yetebalew ye tela opposite selehone new. Tela is hate meweded is love. I got it from a good friend of mine. Thanks for the video am making it tonight ❤❤
@Melat I love ye gebs tea.........I didn't know there is medium roast barley. I bought the other one and didn't like it...I will try this...thank you for sharing...
Enkuan aderesesh melat , thank you for everything. when I saw the product from Amazon , their is a review the product contain harmful substance . Came from china . please read it u can switch to other companies , prefer organic...
ገብሱን ለምትፈልጉ
እኔ የተጠቀምኩት www.amazon.com/gp/aw/d/B009XZOGO4?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_image
በደንብ የተቆላው
www.amazon.com/Briess-Brewers-Brewing-Roasted-Unmalted/dp/B0113IBULU/ref=mp_s_a_1_5?dchild=1&keywords=roasted+barley&qid=1619619171&sprefix=roasted+ba&sr=8-5
ሰላም ሜላትዬ ቡዙ ደክሜ ቪዉ በጣም ትንሽ ነው ሞራል ተፈታተንኝ ምን ትመክሪኝለሽ
የገብሱን ባይ አሳይን
ተባረኪ
እናመሰግናለን ሻዩንም ሰርተሽ አሳይን
እጅሽ ይባረክ በርቼ!!
እናመሰግናለን ሜሊ ። የሻይ አሰራሩን እባክሽን አሳየን ሌላ ጊዜ ተባረኪ
ሜሉ እንኳን አደረሰሽ አሪፍ ይመስላል በተለይ ዝንጅብል መግባቱ ለየት ያለ ነው ልሞክረውና comment እፅፍልሻለሁ!!!
ሚሚላዬ በጣም ልዩ ነው ለበአል ቆንጆ ነው ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው የቀመምሽውም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 👌👌👏ላይክ ሼር❤❤️🙏
ሜሉዬ ከነሙሉ ቤተሰብሽ እንኳን ለጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰሽ!
ሜሊ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
Meluye thank You so much for sharing. gebs betaam geba bilo mekolat yelebetim le tenachin betaam Metfo yehone chemical acrylamide yemibal yamenechal (sikatel) silezih anchi betetekemshiw akolal metekem temerach new Thank you
እንኳን አደርስሽ ሚሊዬ በጣም በልዬ ሁኔታ ነው ያዘጋጅሽው እጅሽ ይባርክ❤
What a wonderful memory you have brought after long time Meli you remind me Akaki Adventist mission school! good job and thanks for sharing my dear and God bless you! Melkam beal!
ጀግኒት በጣም ቀላል አሰራር ስላሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ ምነው ትንሽ በቆየሁኝ እኔ ገብሱን ፈጭቼ እንደ አገራችን ነው የሰራሁት ሜልዬ ይሄን ደግሞ እሰራዋለሁኝ በርችልኝ
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።.....
ሜሉዬ ቆንጆ ስራ ነው ያሳየሽን ለበአል በርቺ እህቴ 🙏🏾🙏🏾
እውነት በጣም በቀላሉ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰርቼ አላውቅም እሞክረዋለሁ በነካ እጅሽ ሻዩንም አሳይን 🙏
Wow very wonderful God bless you and plz show as then the barley tea how you prepare it stay blessed happy Easter 🐣
Enmokerewalen ejesh yebarek.
እንኳን አደረስሽ ሚሉዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ከአልኮል ነፃ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
እንካን አብሮ አደረሰን ሚሊየ እጅሽ ይባረክ፡ የ ገብሱን ስላጣሁ በ ሩዝ ሞክሪው ምን የመሰለ የ ሩዝ መውደድ አመት በአላችንን ሞቅ ደመቅ አርጎልናል እና በጣም አመሰግንሻለሁ እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏❤❤❤
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉየ የበአል ዝግጅት ደመቅ ደመቅ እያረግሽው ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰👌🙏
ሜሉሽ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ አንቺ መቸም ሙያ
አያልቅብሽም በጣም ጎበዝ ሴት ይህ ሻይ ቀምሸው አላውቅም እምክረዋለሁ። ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ መልካም ቀን 🙏❤️
Meliye melkam ye tinsaea beal yihunilish enamesegnalen
ሜሉዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው
አመሰግናለሁ👏💓👍
ሲመስለኝ ለጤና በጣም ቆንጆ እና ለህፃንም ለአዋቂም ስለሚሆን ነው መውደድ የተባለ ሜላዬዬዬ😀😘
😘😘😘💕🌷🌷🌷🌷
አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል አስጎመጀሽኝ ተባረኪ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነመላ ቤተሰብሽ
እናመሰግናለን ሜሉ የገብስ ሻይ አሳይን
Mele, you always motivate me to run into the kitchen and cook and bake, you're the best!! Thank you!!
Thanks for sharing Melu! mewded it is the opposit of "Tla" . and please show us Barley tea as well.
ይሄን እያየሁ ውሀየን ወረድኩበት በጣም አሪፍና ቀላል አሰራር ነው ሜሉ😍👌
I never try this now u are making me do it but tnx for sharing ur talent on food and everything God bless
ሜሉ ጠላም አሳዬን የኔ ባለሞያ አድናቂሽ ነኝ
Waw በጣም ቆንጆ ነው ለበአል ቆንጆ አማራጭ ነው
መልካም በዓል ይሁንልሽ ሜሉ። እናመሰግናለን
ሮዚዬ መልካም ፋሲካ ከነሙላው ቤተሰብሽ ጋር ።
@@melatTUBE አሜን ሜሉ
ቆንጆ የኬኔቶ አሰራር እናመሰግናለን ሚሊ👌👌👍👍👍
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።.....
Mewded yetebalew ye tela opposite selehone new. Tela is hate meweded is love. I got it from a good friend of mine. Thanks for the video am making it tonight ❤❤
ሰላም እህት ማህሌት እንንዴት ነሽ? በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን በሙሉ የምትሰሪያቸው ምግቦች ቆንጆዎች ናቸው::
የተጠቀምሽውን ገብስ እኔም ለልጆቸ ለሻይ ስለፈለኩት ከአማዞን ላይ አዝዠ ዛሬ መጣልኝ ነገር ግን እላዮ ላይ የተፃፈውን ማስጠንቀቂያ አስተውለሽው ከሆነ አላውቅም ውስጡ ኬሚካል ያለውና ኬሚካሉም ካንሰርን ሊያመጣ የሚችልና የተለያዮ ከመውለድም ጋ የሚመጡ ችግሮችን ሊያስከትል እንደሚችል ያስጠነቅቃል::
እንኳን አደረሰሽ ሜሊ በቀላሉ ገላገልሽን 👌😍
የገብስ ሻይ አሠራራ እባክሽን አሳይን እኔ አላውቅም??
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
ሜሉ ሜሉ እየቀቀልኩ ነው ያየሁሽ እስከዛሬ Ginger አድርጌ አላውቅም የዛሬው ላይ እከትና እሞክረዋለሁ ብሩክ ነሽ♥
@Melat I love ye gebs tea.........I didn't know there is medium roast barley. I bought the other one and didn't like it...I will try this...thank you for sharing...
ሜሉ ተባረኪ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ🙏🙏🙏
ያምራል ሜሉ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ነው እኔም እሞክረዋለሁ እውነቱን ለመናገር ይገብስ ሻይ ሰምቼም ጠጥቼም አላውቅም በሌላ ስሙ የገዳም ጠላ ይባላል ደግሞ ሜሉ እናመሰግናለን በርቺ
ሻዩ በጣም ይጣፍጣል ግን ገዳም ቦታ ነው የጠጣሁት ግን ሲሉ የሰማሁት ሻዩ ደም ይጨርሳል ነው ያበዛል መሰለኝ ከመጠጣትሽ በፊት ሰው ጠይቂ
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሜሉዬ እንኳን አደረሰሽ 💕
ሜሉዬ የኔ ባለሞያ ጎበዝ እኮነሽ ካንች ብዙ ተምሬያለሁ ተባረኪልኝ እህቴ❤
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ሜላቲዬ ኬኔቶ ዉስጤ ነዉ 👌👌👌👍👍
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።......
Egish yebarke ehte betham dess yelal emokerwalhu ahun bayhonim lela gize
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።:)
Mar banadrgebets? Be Maru fanta mn enadrgebet?
አቤት ስወድሽ ስራሽም እጂግ በጣም ጥሩ ነው
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።......
ሜሉዬ ሰላምሽ ይብዛ የገብስ ሻዩን ብታሳይን
በጣም የምወደው ሙጠጥ ነው ያየሁት ዛሬ እንዴት እንደሚደራ እላእቅም ነበረ ስላየህት ደስ እለኝ ስሙ ግን እኔ ቀሪቦ ሲባል ነው የማውቀው
Thanks for sharing 🙏 am gonna search the main ingredient( Barley) right now 👍you remind me good job
ሜላትዬ በጣም አሪፍ አደረገሽ ነው የሰራሽው በርቺልኝ የኔ ባለሞያ ከፍ በይልኝ👍👌👌🙏
Yena የተፈጨ ነው።።ምን ላድርገው
በበጣም አሬፍ ነው ልሰራ ፈልጌ አሰራሪን እየፈለኩ ነበር እናመሰገናለን 🥰❤
Hi melye can I just use the brown color barley instead of roasting it?
Sure u can but the color will be.lighter but u can add soda if u want ...
@@melatTUBE thank you
Thank you, as I always say I learned a lot from you. Tebareki!
The sugar and barley produce alcohol when you let it stay for 3 days. It may be mild but not non-alcoholic.
በጣም ጠቃሚ ለበአል ሜሉዬ
Liyu new Meluye Thanks alot.
ደም ማነስ ላለባችሁ በጣም ጥሩ ነው
You are very creative!
tbarki melkam fasik.
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።.....
Enkuan aderesesh melat , thank you for everything. when I saw the product from Amazon , their is a review the product contain harmful substance . Came from china . please read it u can switch to other companies , prefer organic...
የገብሰ ሻይ እንዴት እንደሚሰራ አሳይን
ቆንጆ ለበዓላችን ሜላትዬ እናመሰግናለን👍❤️❤️❤️
Selama endet nesh ema hulem ayshalehu betam gobez nesh gn yegebs shay endet new yemiseraw btnegrign?
Konjo filter tela new yemimeselew tebareki 🙏
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
You remind me of Akaki Adventist school 🤔🤪😀 show us how you make a tea with it thanks
Oh ሚሽን ተምረሻል ??
yaa ጠዋት ጠዋት ይስጠን ነበር❤️
Wow! Akaki mission temari!
@@Mቀሽት I remember it as well that was our morning tea!
@@melatTUBE yes , on Thursday we use to put the bread on the table with the four or five biscuit in side the bread n pour the tea on it 😋😋
እጅሽ ይባረኽ
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።.....
Meluyeee Good job 👏
ዋዉ ሜሉዬ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እሞክረዋለው👌🏽👍❤️ተባረኪልኝ🙏
እናመሰግናለን እስኪ የገብስ ሻሂ አሰራር አሳይን እባክሽ
እደሻይው ማፍላት ነው እኔ እናቴ ገጠር አሻሮ ስትቆላ ሻይ ስለማይገዛል ቃርሚ ቃሪሜ ነበር ስኳር ገዝቸ እጠጣ ነበር በስዴ ዳቦ ወድሞቸ እዳይጠቀሙብኝ ስኳሬን ጎታ ውስጥ ደብቄ ነቀር የምሄደው አይ ልጅነት
@@ሀይማኖትአሥየ የኔ ማር አመሰግናለሁ እሽ እሞክርዋለሁ ስኳር ግን እኔም እደብቅ ነበር 😂😂
Wow meluy Leu yehone mewded new yeserashew ejesh yebarek 😍🙏🙏
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።...
እኔ ምለዉ ቃሪቦና መዉደድ ልዩነታቸዉ ምንድነዉ
እንዴት ነው የሚሠራው የገብስ ሻይ?
Hi Melu extra light olive oil for cooking is good or not? Z
ዉይ በጣም አማሰግለዉ በጠም ነዉ ምወደዉ ግን በዉጪ ሀገር ምቸል አይመሰለኝም ነበር
ሜላት የሚባሉ ሰዎች ጎበዞች ናቸው ከእርጋታ ጋር ለፋሲካዬ እሰራዋለሁ ተባረኪ
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።.....
ሜሉ ሞራሌ ከመቀመጫዬ ነው የተነሳሁት ቪድዩሽን ሳይ ገብሱ ነበረኝ ግን መስራት አላሰብኩም ነበር አበሻ ቤትም አለ የገብስ ሻይ አሰራር አሳይኝ
ለሻይ እንደት ነው የምትጠቀሚው
Wow thank you so much 🌹🌹🌹
Thank you melat!!!!
ዝንጅብል ሲውልና ሲያድር ጠአሙ የተበላሸ አይሆንም ?
እስከ ኒገርን የገብስ ሻይ እንዴት ነው የምሳራው ?
Happy Easter! Thank you. I have something to drink.
Waw konjo sera enmsgenalen
Yana konjo
Enameshenalen Melu selakafelschen
ዋው ሜላት በጣም ምርጥ ነው
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።...
ሻይውን እንዴት ነው የምትጠቀሚው?
ከስደ መስራ ይቻላል
ሜልዬ እናመሰግናለ የእኔ ቆንጆ
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ቆይ ሰርቼ ማዳምን አጠጣታለሁ
ሜሉ ይህን ድስት ከአንቺ ኣይቼ ገዝቼው በጣም ጠቅሞኝ ነበር እሁን ግን socket ስሰካው light alew gin power የለውም ምንም ኣይሞቅም አጋጥሞሻል ወይ ?
Melu, enkwan aderesesh,
ሠላማችዉ በያላችዉበት ብዚት ይበል
እባክዎን ከቻላችዉ ለቻናሌ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እኔም ለቻናልዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆኛለዉ። አመሠግናለዉ።...
Mewded yetebalew miweded metet silehone new😂ine keneto(mewded)betam new miwedew gin shayiwun mokre alawkim amsegnalehu meluye
Ahun anchi yal ersho new yesrashiwu??
አዋ ባደርግበት እነግራቹሀለው። የ እርሾ ጥቅሙ ቶሎ እንዲፈላ ነው እኔ ደሞ ቀድሜ ነው ያዘጋጀሁይ ስለዚህ ፈልቶልኛል ግን ቀድመሽ ካለዘጋጀሽ እርሾ ያስፈልግሻል
ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ
We love you
የገብስ ሻይ አሰራሩን ብታሳዪን
አመስግናለሁ መልካም በአል
Ye tela tekarani mewded nw