Link for the lid/ የምጣድ ክዳን ለምትፈልጉ ruclips.net/video/1lYyyiqXrMg/видео.html Air lock www.amazon.co.uk/Bubbler-Airlocks-Rubber-Bungs-Homebrew/dp/B00MPTQGRU
I love how sustainable you are. I also love the videos you make and teaching us all these nice ways to keep cooking fun and enjoyable, yet delicious. Thank you ❤️
Link for the lid/ የምጣድ ክዳን ለምትፈልጉ ruclips.net/video/1lYyyiqXrMg/видео.html
Air lock www.amazon.co.uk/Bubbler-Airlocks-Rubber-Bungs-Homebrew/dp/B00MPTQGRU
Thank you so much you Answer fast!!!
Wow amazing. Enzamed EMA
አላቅም ነበር እመስግናለዉ
I just fell in love with you ❣️ Thank you so much for sharing this wonderful recipe, praying I don't become a lush... Even then, I'll be saving money.
@Meaza
በጣም ግሩም ሞያ ነው እህታለም ምርጥ ዜጋ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ❤
በጣም ነው ደስ የሚለው ። አድናቂሽ ነኝ
እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ ውሀ መጠጣት አስጠልቶኛልና ይሄ በዚህ ሰመር ጥሩ ይመስለኛል:: Thank you for sharing dear. 🙏👌
Ples drink water . For you helth
ሲበዛ በጣም ባለሞያ ነሸ !
እጅሸ ይባረክ !!!
wey egziabhare yebarekesh betam amesegnaLehu Kechenk Awetashegn Betam Betam Amesegnalehu Yene Konjo
በጣም የሚገርም እውቀት ነው እናመሰግናለን
በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ👏 ❤️❤️
አገላለፅ ንጽሕና ግልጽነት everything is perfect በጣም ጎበዝ!
Thank you 🙏
በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን እህታችን 🌸🌸🌸
በጣም ምርጥ ለጤና ተመራጭ እጅግ ይባረክ
የሰሩ እጆች ይባረኩ ፣ በጣም ጥሩ ሞያ ነው። መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከ ጎ ረ ቤ ት የሚባለው እንደዚ ነው ፣ ተባረኪ።
🙏💞😊
እሽ
This is one of the best beers for summer, thanks for this amazing recipie
🙏💞
ቢራ ሳይሆን የአናናስ ጠጅ ነው። ቢራ በባህሪው መራራ ስለሆነ።
tikkle
ነጩ የቢራ እርሾ ነው
2 ጥያቄ
1ኛ ያለስኳር ይቻላል ወይ?
2ኛ በስኳር ፈንታ ብቅል ቢደረግበትስ?
@@tadesseabebe6201 ስኳረና ብቁል ምንአገናኘው ውዴ
ኧረ ተመቸሽኝ 😂
በአመት ውስጥ አንድ ይሰጠናል 😂😂
ባለቤቴ ልጅ ወልዳ ክርስትና ተነስቶ ከዳዴ አልፎ ቆሞ መሄድ ሲጀምር 😂😂
ከዛ የተከልኩትን አናናስ ለሶስት እንበላዋለን
🤣🤣🤣
ተባረኪ ኤዲዬ
የምታኰሪ ኢትዮጲያዊ ባለሙያ ነሽ በርቺ::
በጣም ቆንጆ ውህድ ወድጄዋለው እሞክረዋለው እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
Thank you Tseddy ❤️🙏😍
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን።
ግን ጥያቄ ።
በማር መስራት ይቻላል?
ዋዉ በጣም ጀግና ነሽ እናመሰግናለሁ
bayyee gariidha Biraan kee jabaadhu.sin jedha
ቆንጆ አሰራር ነዉ እኔም ሰርቸዋለሁ ከወራት በፊት ብቅ በይ ቭዲዮውን እይዉ ከተመቸሽ እናመሰግናለን 💚💛❤️💞
ዋው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እህት
I love pineapples so thank you for your recipe
ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ
በጣም ጎበዝነሽ በጣም ለመረዳት ደጋግሜ አይቼዋለሁ አዳምጬዋለሁ ብሞክረው የምሳሳት አይመስለኝም በተለይ የማደንቅሽ ኮሜንት ላይ የተጠየቅሺውን ጥያቄ ሁሉ በመመለስሽ አስደስተሺኛል
በጣም ጀግና እጅሺ ይባረክ
🙏♥️
ሠላም ኤዲዬ
ውድ ኢትዮጵያዊት ባለሙያ ነሽ በርቺ::
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
Btaemi xbuk stah👍👌
Brawen ሱካር ከጨመርሺ ነጭ ነገር አንደገና ጨምረሻል ምንድነው የኔ ቆንጆ ። አጅሽ ይባረክ❤
ብራውኑ ስኳር ስላነሳት ነጭ ስኳር ነው የጨመረችው
በጣም ጥሩ ነው እውነት እሞክራለሁ
የኒ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ እስኪ የጠጭ አሰራር አሳይኝ
ጎበዝ እናመሰግናለን 😍😍
ሠላም ኤዱዬ
ቢራውን ሠራሁት ልክ እንዳንች ነው የሆነልኝ
አመሠግናለሁ ! ይመችሽ ::
አመሰግናለው የኔ ውድ ♥️🙏
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ አሪፍ ነው
Wowእጅሽ ይባረክ🥰👏
ዋዉ!! በጣም ባለሙያ ነሽ 👌👌 እናመሰግናለን ዉዴ ❤🙏 በርቺልኝ ! እህቴ
💞🙏
Betam Betam konjo berhi
Betam Enamesgenalen Eheta 😍🙏
Wey gode moya eskiyaregu new ahun new yemeseraw 🥂🍾
ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ዋው ያምራል ያሰክራል እንዴ ቆንጆ
አዎ 😊
ዋው! እናመሰግናለን 👍👌😋
I love how sustainable you are. I also love the videos you make and teaching us all these nice ways to keep cooking fun and enjoyable, yet delicious. Thank you ❤️
Thank you dear ❤️🙏
777s7707 7770??s*p*ooulupuhup uh7jpu7hupjlpljh
Jljklhoblpluophluhphho
@@EdysKitchen bhllhuuijlulli
7ulpuhl7puljjj0puvl9u-:phplh
እኔም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን በርቺ
ይጂሽ ይባረክ
I cant wait to try and test.
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
በጣም ጥሩና ቀላል ነው ግን ጋዝ ማውጫው የት ይገኛል
You are excellent when you explain!! Keep up the good work
Thank you 💞
ጎበዝ ተባረኪ
Wow this supper God bless you. 🙌
Thank you! You too! 💞
አናቱላይ ያረግሽው አየር ማውጫ ግዴታ መኖር አለበት? በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ አልቀመስኩትም እንጂ
ግዴታ አይደለም
ዋው እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እሽ
አመሰግናለው 🙏💞
Wow Amazing thank you for sharing great Job 👌
Wine yeserasebet betedegemelegn des yelegnnal wow egeshen yebarekew wedegewalew
Hi Dina, ezi video lay zirzir mereja tagegnalesh ruclips.net/video/HdcJ5FtI3BA/видео.html 🙏❤️
Wowo wow baxam xuru 👏👏👏👏👏
Wow Nice, will try it👍
Ejesh yebark yene wed
በጣም ጎበዝ ደስ ይላል እኔም ልሞክረው ነበር ግን አናናሱ ጥሬ ሆነብኝ እንዳንቺ ይሆነልኛል በሱ ባደርገው??
በጣም እናመሰግናለን እኔ ለመስራት አስቤአለሁ እና ጌሽ እና ብቅል ብንጨምርበት ችግር ይኖረዋል?
በጣም ቆንጆ ነገር ነው፣ በርቺ!
Looks great. But we can't use ice cube for beer.
እህቴ በጣም ያምራል ያሰክራል ግን
አዎ እንደቢራ
ያሰክራል ግን 😜
Thank you sister ከ የሙዝ ቢራም ስሪልን እባክሽ 🙏
በጣም ጎበዝ እህቴ
Thanks a lot for sharing ur amazing recipes , plz share us where did u got the air lock , thanks again
Thanks Tinsae. The airlock is available on amazon
እጅሽን ይባርከው አናናሱን የቆረጥሽበት የት እንደሚገኝ ብትጠቁሚኝ
ዋውውውውጎበዝነሺ
Thank you
እናመስግናለን
Wow, I like it thank you for sharing dear. I will try it👍🙏❤️
Thank you my dear ❤️🙏
ዋው
Enamesegenalen ehet
በጣም ቆንጆ ነው
Hi sis thank you for your I info but let as know about the alcohol content or Vol ????
Thank you sister 👍🏽
ማር መጠቅም ይችላል ?
Hi Edy, I'm very proud of you.
Thank you sis
ያለ ስኳር ቢሰራስ? ጥሩ ቪድዮ ነው
enamesegnaln Yne Konjo ልክ እደ ቢራ ነጣ ያለ እንድሆን ምንድነው ምንጠቀመው?
Minim ayasfeligim video lay new bicha mimeslew enji neta yale new 💕
Betam tru new serchaw eytetawt new andeya new gen yeksal yeskmtl betam new yetmchy meksat eflg selnbr
Betam kemigeba belay new yemadenkish betam gobez ketybet
Thank you my dear 🙏💞
በጣም አሪፍ መጠጥ ነው ፣ተባረኪ
How to use fining agent and where can we get it in Ethiopia?
Thankyou !!!.
ዋው በጥም እናመስግናለን
አቦ እጅሽ ይባረክ
Thanks 👍
አጅሽ ይባረክ
Wawwww edki ybarek kxem
Thank you for sharing your talent. Is it ok to use honeyኤ
Instead of using sugar ?
በጣም ቆንጆ ነው ኤዱ 👌👍
ሼር
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እህታችን
ጥሩ ነው
መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት እማራለሁ አሉ አናናስ ሱኳር እርሾ የሚገርም እኮ ነው😂😂😂ግን የእቃው ነገር አስቸጋሪ ነው ይፈነዳ ይሆናል በማንኛውም እቃ ማድረግ ይቻላል እንደ ለምሳሌ 5ሊትሩ የዘይት እቃ መሆን ይችላል ወይስ አይቻልም በተረፈ እናመሰግናለን❤
ተባረኪ 🙏🙏🙏
ያሰክራል ወይ ነው ጥያቄው
ቆይ ጋዝ ማውጫ የሌለንስ? ኢትዮጵያ ላለን
2 ፡ማር መጠቀም አይቻለምወይ
እጆችሽ ይባረኩ