Ethiopia | ፈዋሽና አስገራሚ የሆነውን የፌጦን የጤና ጥቅሞች ካወቁ በውሃላ | እንዲህ መጠቅም የግድ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 685

  • @yenetena
    @yenetena  2 года назад +100

    ‼የፌጦ ጥቅም መጠኑ እንዴት እንደምንወደው ዝግጅቱን ሁሉ በዚህ ቪዲዮ ተካቷል
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | ruclips.net/channel/UCLqYeljA882vppA2oVISiog
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!ruclips.net/user/sgaming/emoji/7ff574f2/emoji_u1f44d.png

    • @qwqw2105
      @qwqw2105 2 года назад

      ዶክተር እባክህ በፈጠረህ መልስልኝ ደም ግፊት አለብኝ ግን ከፍ ዝቅ ነው እሚለው አድ ግዜ ስለካ 150በላይ ይሆናን አንድ ግዜ ስለካ 120 በታች ይሆናን እና መደሀኒቱን መውሰድ አለብኝ ወይ እባክህ ተባበረኝ ታው

    • @hannahcabana5403
      @hannahcabana5403 2 года назад +3

      Please tell us the English name of feto?

    • @mehretendale3085
      @mehretendale3085 2 года назад +6

      @@hannahcabana5403 Garden Cress Seeds.

    • @hannahcabana5403
      @hannahcabana5403 2 года назад

      @@mehretendale3085 Thank you

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад

      @@qwqw2105 yes I encourage you to start

  • @helenahailu7300
    @helenahailu7300 2 года назад +3

    ዶክተር ዳንኤል የሚጠቅሙን እና የማናውቀውን ነገር ሁሉ ስለምታስተምረን ተባረክ እግዚአብሔርን በነገሮች ሁሉ እየገባ ጨምሮ በብዙ ከነቤተሰብህ ብርክ ያድርግህ🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +36

    እግዚአብሔር የረዳህ ዉድ ዶክተር ዳኒ ሁሌም ልትጠቅመን ስለምትመጣ ስለበጎ ህሊናህ እናመሰግናለን

    • @mesayabebe431
      @mesayabebe431 2 года назад

      እውነትም የኔ ጤና

    • @zowdikidane3760
      @zowdikidane3760 2 года назад

      Yase you are right 🇪🇷👍💯🇪🇹💐⚘👍👍👍👍🙏🙏♥️♥️

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 2 года назад +2

    የሚገርም ነው ብናውቅ እኮ ጤንነታችንን ለመጠበቅ በጣም simply በምናገኘው ነገር ጤነኛ ሆነን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ማቆየት እንችላለን። እኔ ተልባን በደንብ እጠቀማለው ጠዋት በባዶ ሆዴ በውሀ በጥብጬ እጠጣለው። ፌጦን ግን ቀምሼውም አላቅም i will definitely try it. Thankyou

  • @guredokelalibela6871
    @guredokelalibela6871 2 года назад +1

    ዶ/ር ዳንኤል በጣም በጎ አድራጎት የባህሪህ የሆነ ወገንህን ለመርዳት ከልብህ የምትለፋ ቅን ትሁት የፍቅር ሰው ነህ እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥህ ኑርልን

  • @abelabelabebeabebe4626
    @abelabelabebeabebe4626 2 года назад +4

    በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁdr daniቪድዩሁት ቦሃለ2 ወር ጠጠቅሜ ጠቀመን በጣም በጣም ጠቀመኝ ለድርቀት ሆድ ለወር አበባ ለእንቅልፍ በተደጋጋሚ በባዶ ሆዴ ጠቀመኝ ብዙ ለውጥ አለኝ አሁንም እየተጠቀምኩ ነው አብሽም ጠቅሞኛል ፌጦ ለኔ ሂወት ነው ዋው ዋው ተጠቀሙ ሴቶች በሳምት ሁለቴ ተጠቀው አብሽም ተጠቁሙ ለኛ ሴቶች አሪፍ ነው እንደኔ የተቸገረ ካለ ተጠቀሙ

    • @haymiyedengllij7698
      @haymiyedengllij7698 2 года назад +1

      እር እኔ ትንሽ ስቀምሰው በጣም ነው ሚያስታውከኝ በጣም ሆዴን ያመኛል እህቴ መላ ብየኝ እስኪ ለቡርጭ ማጥፈያ ጥሩነው ሲሉ ሰምቸ ስቀምሰው ያመኛል በጣም

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Год назад

      @@haymiyedengllij7698 የሺታው ነገርስ በተለይ ባል ካለሺ ... አሰናበተሺ

  • @addis2653
    @addis2653 2 года назад +1

    ዶክተር ዳንሄል በጣም ቅንነትህ በጤና ዙሪያ ያለህ ገለፃ ብዙ ያስተምራል ምስጋና ይድረስህ 🙏🏽

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 2 года назад +4

    ኑርልን በጣም እናመሰግንሀለን ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 2 года назад +2

    እውይ ዶክተር በጣም የምትደንቅ ነህ የአገርህን ባህል አለመርሳትህ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ

  • @wubegobena8607
    @wubegobena8607 2 года назад +2

    ዶ ር ዳኒ ምርጥ ሰው የዘነጋኸው አባባል ሳይንሱ ሳይባንን ለማንኛውም ፌጦ መዳኒት ነው ይባል ነበር ያደግንበት መዳኒት ስለአጠቃቀሙ ምስጋና ይድረስህ ትሁት ሰው ::

  • @sador_t.7833
    @sador_t.7833 2 года назад +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏 ዶ.ር ዳንኤል ተባረክ እንደናንተ ዓይነት ቅን ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን🙏🌹💚💛❤

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад +1

    መቼም ጉደኛ የሆነ የባህል መድሀኒት information ነው የምትሰጠን።
    በጣም እናመሠግናለን 🙏🏾🙏🏾❤️❤️

  • @yeworkliben
    @yeworkliben 2 года назад +1

    ሰላም ዶ/ር ዳኒ ለምታካፍለን ት/ት በሙሉ በጣም እናመሰግናለን ጌታ ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +4

    ስለ ፌጦ ጥቅም ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማውቀው ኮሌስትሮልን እንደሚያጠፋ በራሴ ላይ ለውጡን በምርመራ አረጋግጫለሁ ፌጦ በዘልማድ ቤተሰቦቻችን አመት በአል ሲሆን ስጋ ነክ ከመበላቱ በፊት ለእንቁጣጣሽ እና ለፋሲካ ፌጦው ተወቅጦ ሎሚ እና ጨው ተጨምሮ በእንጀራ ተፈትፍቶ ይበላል ለማህፀን ኢንፌክሽን ለካንሰር እንደሚጠቅም ተረጋግጧል ።

  • @m.g5295
    @m.g5295 2 года назад +1

    ውንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ/ እናመሰግናለን

  • @tsegeberhe8867
    @tsegeberhe8867 2 года назад +2

    በጣም እመሰግናለሁ ዶ/ር ዬሐንስ በጣም

  • @WakeBerta
    @WakeBerta Месяц назад

    ጌታ ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ።❤

  • @FelekuJemaneh
    @FelekuJemaneh 2 месяца назад +2

    በጣም ግልጽ ገለጻ ነው በርታ

  • @zbalgon9096
    @zbalgon9096 2 года назад +2

    Thank you so much Dr. This is my #1 emergency medicine for my family, and I was not sure about the measurements and side effects. Now your video made it very clear. God bless you and your family.

  • @genethana1145
    @genethana1145 2 года назад +2

    My might Lord blessed you and your family. For ever. Thank you very much for given us best information.

  • @MulatuYosef
    @MulatuYosef 4 месяца назад +4

    የሚገርሙ አንዳድ ሰዎች የሚጠይቁት ጠያቄ ያስቃል! ስማርት ስልክ እየተጠቀሙ ይሄ ቃል ትርጉሙ በአማርኛ/በእንግሊዝኛ ምንድን ይባላል ብሎ ከመጠየቅ የአማርኛ=እንግሊዝኛን የሚተረጉሙ አኘሎችን አውርዱና ተጠቀሙ!!!

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 года назад +3

    ንጥረ ነገሮችን በተቻለህ መጠን በአማርኛ ብታረገው ፡ በርከት ያሉ ቱከታታዮችህ የእንግሊዝኛ ቋንቋ፡ ፡ ብዙ ችግር አለብንና፡ ፡፡ላይክ ኮሎስትሮል፡ ሚኖፖዝ፡ዳይቤቲክ፡ የሚባሉትን በአማርኛ፣ ቢሆን መልካም ነው፡፡ አመሰግናለው፡፡በርታልን፡፡

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 2 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እናመሰግናለን።

  • @mashaallahss2064
    @mashaallahss2064 2 года назад +3

    አላህ ይስጥልን ዉድ ወንድማቺን በርታልል አላህ እንዳንተ ያለዉን ያብዛልን
    ግን ስላጠቃቀሙ ብትነግረ የበለጠ ጥሩነዉ አመሰግናለሁ

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 2 года назад

    ፌጦ እጅግ በጣም እምወደው ምግብ ነጭ ሽንጉርት ቀይ ሹንግት ሎሚ ሚጥሚጣ ጨው አርጌ አንዳንዴ እበላለሁ ግን ከሁሉም ትንሽ ትንሽ ነው የምወስደው በቁም ነገር ያምረኛል እናም እናመስግናለን በእንጀራ ፈትፍቼ ነው እምበላው

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 года назад +2

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 4 месяца назад +2

    ተባረክ እናመሰግናለን🎉🎉❤

  • @tegesthailu3165
    @tegesthailu3165 2 года назад +2

    Selame dokter dane betame enmsegnalen

  • @samsonkebede4889
    @samsonkebede4889 Год назад +2

    ው ዶ/ር ዩሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንገት በቤቴ ቲቭ መጣህና መልሴን መለስህልኝ በተለይም ስለ ኮልስትሮል ጉዳይ ሰሞኑን ከፍ ብሎብኝ ነበር እንዳስተማርከው አደርግሃለሁ በድጋሚ ልበልህ ተባረክልኝ እላለሁ ሳምሶን ነኝ ከአሜሪካን ሃገር.

  • @למלםטמרת
    @למלםטמרת 2 года назад +3

    እናመሰግናለን።

  • @AlemMimi-gg5nd
    @AlemMimi-gg5nd Год назад +1

    በጣም የረሳህው ነገር ለቁርጠት አንደኛ

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 2 года назад +1

    ትክክል ነው እኔም ከአኒምያ በፌጦ ነው የዳንኩት

  • @msnmtesfay507
    @msnmtesfay507 2 года назад +1

    You are the best Dr.Dani and Thank you. I will try this for increasing or correcting my estrogen.

  • @senaytabayneh7198
    @senaytabayneh7198 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @selamawitreba7026
    @selamawitreba7026 2 года назад +1

    Hi you are doing fantastic job for our community I hope other doctors comes out and help and share their knowledge. God bless you!!!!

  • @fatimabaye3693
    @fatimabaye3693 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ጌታ ይባርካችሁ

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 2 года назад +1

    God bless you and all your family Dr Daniel

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 2 года назад +7

    የአይጥ ሐረግ የሚባል ሐረግ ዓይነት ነዉ ቅጠል ነዉ በዩ ተዩብ ነዉ ያየሁት ጥቅሙም ሱስን ጫት ሲጃራ ወዘተ የሚያተዉ ብለዉ በፍቅር ሚዲያ ሰለሰማሁ እባክህ በደንምብ እንዲገለጽልኝ በትህተትና አስረዳለሁ ።አመሰግናለሁ

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 2 года назад +1

    Dr Daniel you are the best thanks a million time. I have never stopped liceining ur best program thank you again.

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 года назад +2

    Thank you Doctor Daniel

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us 2 года назад +2

    Thank you Dr tebarek

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 2 года назад +1

    ተባረክ ወንድሜ ዶ/ር ዳኔ እናመግናለን

  • @sifanabigail6821
    @sifanabigail6821 2 года назад +3

    Thank you 🙏

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 2 года назад +2

    God Bless you Our Dear Brother 🙏 DR.DANIEL More Blessings 🙏 ❤

  • @hayu1921
    @hayu1921 2 года назад +1

    masha allh wendim ledem mans arif new ene dem mans alebn ayirenm kechalk ngeren wendim

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ

  • @mattmercy21
    @mattmercy21 2 года назад +1

    Dr Daniel, God bless you and your family more! You are so blessed by so many ways helping your community!

  • @Belayinesh-ew3dt
    @Belayinesh-ew3dt Год назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 года назад +2

    በጣም በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን የፌጦ ጥቅም ትልቅ አስተዋፅኦ በሰውነት ላይ ያመጣል ስለ ጥቅሙና ስለ አወሳሰዱ ስለ አስረዳህን ጌታ ይባርክህ ዶክተር እባክህን ስለ ሽፈራው ቅጠል በአማርኛ (moringa) leaves በእንግሊዝኛ ጥቅሙን መጠነን አስረዳን powder በሻይ መልክ እየጠጣሁት ግን ምን ያህል መውሰድ እዳለብኝ ማወቅ ስለፈለኩ ነው አመስግናለሁ

  • @zoetadesse
    @zoetadesse 2 года назад +1

    Thanks for sharing this amazing video

  • @gedamawitethio6915
    @gedamawitethio6915 Год назад +1

    ስለ ቅንነት እግዚአብሔር እጅግ አርጎ ይባረክ ተባረክ:: ቤተስባችህ ይባረኩ:: ለብዙዎች ጥቅም እግዚአብሔር ስላደርገህ አምላካችንንና አባታችን ይባርክ:: ዶክተር ዳኒኤል ጥያቄ አልኝ የአይረን እጥረት አለብኝ መደሐኒት እየወስድኩ ነው:: ተጨማሪ ይህን ልውስድ?

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      ምንም አያስፈልግም

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +1

    ተባረክ ወንድሜ 🙏🏿

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 2 года назад +1

    Dear Dr thank U very much 🙏 stay blessed ❤️

  • @Seble-m4d
    @Seble-m4d 2 года назад +2

    Hi Dr thanks for all what you doing! Do you have any home remedies for thyroid related symptoms? Thanks!

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 2 года назад

    መልካም ሰው ጤና እና እድሜ እመኝልሃለው ከመላው ቤተሰብክ 🙏🙏🙏

  • @hizbalemhailu8706
    @hizbalemhailu8706 Год назад +5

    በየወሩ የሚነሳብኝ የታይፎይድ በሽታ ድራሹ የጠፋው በፌጦ ነው። አንድ የሻይ ማንኪያ ፌጦ በውሀ መዋጥ ለኔ የሠራልኝ ነው።

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila2650 2 года назад +2

    ፌጦ ተደፍጥጦ ከቲማቲም ጋር ተደባልቆ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ማታ ቢዋጥ ታይፎይድን ያድናል ። ብዙ ሰዎች እንዲወስዱ ነግሬ ድነውበታል ። ዶክተር በዚህ ላይ ምርምር ብታደርግ ጥሩ ነው ።🙏🙏🙏

    • @elsabetkidane4184
      @elsabetkidane4184 9 месяцев назад

      ከቲማቲም ጋር እንዴት ነው ሚሰራው እባክሽ መልሺልኝ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 года назад

    የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣እግዝያብሔር፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልን፣ዘመንክን፣ሙሉ፣ይባርክልን

  • @tsehyneshnadew7828
    @tsehyneshnadew7828 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 года назад +2

    Thank you Doctor God bless you

  • @KidestGebeyehu-x9o
    @KidestGebeyehu-x9o 8 месяцев назад

    Tebarkileg ena coversyl ewsedalew fato metekim echchilalew

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 года назад +1

    Thank you so much Doctor. God bless you.

  • @rebecaeyasu5862
    @rebecaeyasu5862 2 года назад +1

    Thanks 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 love you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 2 года назад

    አድሜ ከጤና ጋር የሥጥልኝ ተባርክ ኑሪልኝ የኔ ውድ ውአንድም

  • @emebeteshete8127
    @emebeteshete8127 2 года назад +1

    Thanks God bless you.

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez 2 года назад +2

    እባክህ ዶክተር ለነስር የሚሆን መዳሀኒት ብትነግረን።

  • @fannyabera8254
    @fannyabera8254 2 года назад +1

    እናመስግናለን ዶክተሪየ 🌼🌼

  • @muluwayessa3168
    @muluwayessa3168 7 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-kw8li5qh7e
    @user-kw8li5qh7e 2 года назад +2

    ስሜ ወይንሽት እባላለው ዶክተር በጣም አመስግናለው እኔ ገና መጀመሬ ነው እንዳልከውም በደንብ እየተከታተልኩኝ ነው ከጀመርኩኝ 3 ሳምንቴ ነው ትልቅ ችግር አለብኝ ቡና እወዳለው ግን ለማቆም በጣም አየጣርኩ ነው በጣም ሱስ አለብኝ የቡና ደሜ ቢመረመር ቡና ይመስለኛል እሱን ለማቆም Celsius sparkling እጠጣለው ካልጠጣው እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ክብደቴ 190 ፓውንድ ነኝ 185 ፓውንድ ሆኛለው ግን ይሆነ ስተት የስራው ይመስለኛል ምክንያቱም ፓውንዴ መልሶ ይጨምራል ምግቤን አንተ ባልከው መስረት እያደረኩኝ በቃ ደስተኛ ነኝ አመስግናለው በጣም የጋጋሁት የውሃ ፆም ለመግባት ፈልጌ ነው ሰለ ፈዋሽነቱ ስትናገር በጣም ነው ያስደስተኝ እግዚአብሔር ቤተስብችህን ይባርከው

    • @yenetena
      @yenetena  2 года назад

      Keep up ጉበዝ በርቺ

  • @helensahle6071
    @helensahle6071 2 года назад +1

    Hei Hei wendme thanks amlak abzihu ybarka 🤲🙏🤲🙏🤲

  • @michaelhabtetechlemicheal570
    @michaelhabtetechlemicheal570 2 года назад +2

    Tanks yeneendem

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 2 года назад

    ሲገርም ለውፍረት መቀነስ ጥሩ ነው ሲባል ሁሌ ወስደው ነበር እግዚያብሄር ይስጥልን አሁን ቀንሳለው

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад

    Veramente sei bravissimo grazie mille በጣም እናመሰግናለን ይሄው አንተ እንደነገርኝ ግን ተክዬ ሰላጣ እየበላሁ ነው 👏👏 ወጤቱን አይቻለሁ ተባረክ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +1

    Bless you D.r Dani

  • @meronkassa5425
    @meronkassa5425 2 года назад +2

    በመጀመሪያ እግዚአብሄር ይስጥልን ለምታደርሰን ለጤናችን ጠቄሜታ ምክር ግን እኛ በአሜሪካ ለምንኖረው እስቲ ካወክ የትኛውን ማር ብንጠቀም ጥሩ ነው ብዙ ግዚ organic ተብሎ እገዛና ጥሩ ማር አይደለም ስኳር ይጨምሩበታል ከይቅርታ ጋር ካወክ እችን ጥያቂየን ብትመልስልኝ

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 2 года назад +1

    Thank you so much Dr .

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 2 года назад

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን

  • @Asnakech-h9z
    @Asnakech-h9z 2 месяца назад +1

    THANKS DOCTOR

  • @hananvlogm4570
    @hananvlogm4570 2 года назад +2

    Allah erejem edemena tena yeseteh

  • @TigistJemane
    @TigistJemane 2 года назад +1

    You are t best all the time.

  • @fasilofasilo-m9z
    @fasilofasilo-m9z Год назад +1

    Zebazenke tabezaleh , bacheru asreda , bezu setawera sew ayadametem

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 года назад +1

    አሪፍ ትምህርት ነው፡፡

  • @zenebuali
    @zenebuali 2 года назад +1

    Thank You Dr

  • @yfter1992
    @yfter1992 2 года назад +1

    Thank you 🙏 Docter

  • @hulumuche4322
    @hulumuche4322 2 года назад +1

    Great thank you doctor!!!

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад +1

    ድሮም እናቶቻችን ለክፋም ለደጉም ፌጦ መድሀኒት ነው ይባላል አሁንም ለኮረናችን አድባኝ ነው እናመሠግናለን ዶር

  • @romantesfaye160
    @romantesfaye160 2 года назад +1

    እናመሰግናለን❤️

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад

    Thanks Doc for your unlimited teaching

  • @tgs859
    @tgs859 2 года назад

    Thank you so much you helping a lot the community.God bless you!

  • @tigistayemro409
    @tigistayemro409 2 года назад +2

    ዶ/.ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኔ ጨጎራዬን ያመኛል ከውስጤትንፋሼ ስተነፍስይሸታል ባክህን መልስልኝ

  • @bereketandehaimanot4818
    @bereketandehaimanot4818 2 года назад +2

    በ Latin or ENGLISH ስም ብትሰጠን ጥሩ ነው
    Excellent go a head 👍🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @montruex1308
    @montruex1308 2 года назад

    ሰሞኑን ስለፌጦ ጥቅም ለማወቅ እየፈለግኩኝ ነበር አመሰግናለው ዶክተር

  • @MulualemFlate
    @MulualemFlate 10 месяцев назад

    Greetings Dr Daniel i heard that it has a high vitamin k which works against blood thinner medications,what is your comment?

  • @Aleka-bi4jq
    @Aleka-bi4jq 3 месяца назад +1

    አመሰግነለዉ

  • @elsatesfaye6756
    @elsatesfaye6756 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ፌጦው ዩፈጫል፣?

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶከተር ስትናገር አትቸኩል

  • @raheldeata8542
    @raheldeata8542 2 года назад +1

    Thank you very much Doktre

  • @elsag2834
    @elsag2834 2 года назад +1

    ተባረክ🙏♥️🌹❤️!!

  • @rehanarefaw8552
    @rehanarefaw8552 2 года назад +1

    Thank you very much!!!