ምጥን ሽሮ እንዴት እንደማዘጋጅ ethiopan food miten shiro

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • 5kg አተር ተቆልቶ የተከካ
    5kg ሽንብራ ተቆልቶ የተከካ
    4kg ነጭ ሽንኩርት
    1kg በርበሬ
    Created by VideoShow:videoshowglobal...

Комментарии • 123

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 2 года назад +5

    This is how I prepared mine 👌👌 , hello everyone no need of additional spices just tryout this method n u will thank me later.

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x 5 лет назад +19

    ቅመም ይጫመረል እኮ አይገርምም ስደት ስወጣ ሁሉንም እረሁ የሚጨመሩ ቅመሞች አሉ ደረቅ ቅመምና እርጥብ ቅመም

  • @Marta-tn3if
    @Marta-tn3if 5 лет назад +9

    ቆንጆ ነበር ግን ያአንቺ ፍልጎት ያለቅመም ከሆነ ነዉ እንጂ ቅመም ያስፈልጋል ስራዎች ደስ ይላሉ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 3 года назад +6

    አዘገጃጀቱ በጣም ቆንጆ ነበር ግን ቅመም ያስፈልገዋል

  • @حفيظةحفيظة-س9ف
    @حفيظةحفيظة-س9ف 5 лет назад +8

    ሟሿአሏህ ይሄ በቀላሉ ነው ያዘጋጀሺው ግን እኔ የማውቀው በርበሬውን መጀመሪያ ለብቻው በሽንኩት በነጭ ሽንኩት በእርጥብ ቅመም ደልዤ ከዛ ተከክቶ የተዘጋጀውን የሽሮ እህል መልሺ አብሬ በስሱ ደለዝ አደርገዋለሁ ከዛ በፀሃይ ከደረቀ በሃላ ቅመም ጨምሬ አስፈጫለሁ ግን ትንሽ እንካ ቅመም አልጨመርሽበትም አንቺ ለምን ?

  • @semiraetoo3071
    @semiraetoo3071 5 лет назад +1

    እናመሰግናለንበጣምቆጆነውበርቺ

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 5 лет назад +11

    ቅመም ይጨመራል ሳይበዛ ትንሽ ትንሽ ቢያንስ በሻይ ብርጭቆ ጥቁር አዝሙድ ነጭ አዝሙድ አብሽ ድብላል የደረቀ በሶብላ ይጨመር ነበር አስር ኪሎ ስለሆነ ነው በሻይ ብርጭቆ እየበዛ ሲሄድ እየጨመረ ይሄዳል ለማንኛውም ስላካፈልሽን እውቀትሽ እናመሠግናለን ።

    • @user-fb1tu8eh9b
      @user-fb1tu8eh9b 3 года назад

      በሶ በላ መለት ምን መለት ነው በሀገራችን
      ማለትም በገጠር

    • @user-dz4pe2em1z
      @user-dz4pe2em1z 3 года назад +3

      @@user-fb1tu8eh9b ዝቃቅቤ

    • @mqdeslbswerqe4183
      @mqdeslbswerqe4183 Год назад

      Le 5 kilo senete yasfelgewole

    • @mudis7458
      @mudis7458 7 месяцев назад +1

      እህቴ ዘቃ ቅቤ ይባላል 💚💛❤️

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

    በነገራችን ላይ የትግሬ ሽሮ እንዲህ ነዉ ደረቅ ቅመም አይበዛበትም ግን ይጣፍጣል እኛም ሞክረነዋል ነጭ ሽንኩርት በጣም ይፈልጋል።

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 5 лет назад +3

    እኔኮ ለምን የባልትና ሽሮ እንደናቴ ሽሮ አይጥመኝም እላለሁ ሁልግዜ ለካስ በዚህ መልኩ ያለቅመም ስለሚዘጋጅ ነው ።
    እናቴ የቅመም አይነቶች ጨምራ ነው ምታስፈጨው የሚቀራት ነገር የለም ስጋወጥ ያስንቃል ሽሮዋ የጤናዳም ልጂ ሳይቀር እርጥብ ቅመም መደለዣ ደረቁ ማጣፈጫ እረ ስንት ቅመም አለው
    ግን አንች እንዳልሽው በቀላሉ, እና ይሄ ለሰነፍ ሴት በቂ ነው።
    ግን እናመሰግናለን ይሄንስ ማን አሳየን ተባረኪ ።

  • @aziztutube
    @aziztutube 4 года назад +1

    ዋአው በለሞያ ነሽ እጅሽ ዪባረክ

  • @izziharbintislam3439
    @izziharbintislam3439 5 лет назад

    ዋውውው ወሏሂ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ተባረኪ እህቴ

  • @munahassen6761
    @munahassen6761 5 лет назад +8

    እናመሰግናለን ማሬ ግን ቅመም አላረግሽም አላየሁትም ጅጅብልም አልጨመረሽም

  • @suzanarsenal6891
    @suzanarsenal6891 2 года назад +5

    ኧረ ብዙ ቅመም ይጨመራል እኮ በዚህ ብቻ አይፈጭም ደሞም አይጣፍጣም

  • @naif60697
    @naif60697 5 лет назад

    እናመሰግናለን፡አላህይጨምርልሽ፡ግንይሄ፡ማሽኑ፡እኔኮዌትነው፡ያለሁት፡ማሽኑ፡አገኛለሁ፡ማለትእንደዚ፡ትልቅ፡ካለጠቁሚኝ፡በተረፈ፡አመሰግናለሁ፡ማሻአላህ፡ሞያሽ፡ደስይላል፡ይጨምርልሽ፡ግፋቢል፡ግማሽ፡ኪሎ፡ሚፈጭአለ፡ቀረቅበርበሬ፡ሞክሬው፡አይደልዝም

  • @maramawitnatan1342
    @maramawitnatan1342 3 года назад

    ደረቅ ቅመም አልተጠቀምሽም ሌላው ደሞ በሶብላ ጤናዳም በጣም አሪፍ ነው

  • @lubabaimam7060
    @lubabaimam7060 5 лет назад +25

    ቅመሙን እረስተሽ ነዉ አልጨመርሽምሳ እህት ዝንጅብል እረስተሻል
    አብሽ ይገባል እሩዝ ሜሪ ይገባል ነጭ አዝሙድ ይገባል በሶ ብላ ይገባል ሌሎችም ቅመሞች አሉ የሚጨመሩ እንዴ በነጭ ሽኩርት ብቻ አይጣፍጥም

    • @user-rm6wm2lm8v
      @user-rm6wm2lm8v 5 лет назад

      እኔም እያልኩ ነበር ግር አለኝ እኮ ሽሮ ካለቅመም እያልኩ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 4 года назад

      .ነጩ.ሽኩርት.አይላጥም እንዴ

    • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ
      @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ 4 года назад

      ሢደለዝሣይሆን ቅመሙ ሊፈጭ ሢል ነው ይመሥለኛል

    • @emanmohd196
      @emanmohd196 4 года назад

      Lubaba Imam ነጭ አዝሙድ አይጣፍጥም እሽሮ ላይ ግን ይኽ ሲደለዝ መሰለኝ መቸም እድህ ብቻ ይፈጭ አይመስለኝም በነጭ ሽኩርት ብቻ

  • @bazamamo6087
    @bazamamo6087 4 года назад

    ጎበዝ በርች ያስተምራ 👍👍

  • @m.5431
    @m.5431 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን ግን ውዴ ይሄ ማሽኑ ምንድነው ስሙ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ያለሁት ዱባይ ነው በአላህ ንገሪኝ

  • @user-il7pk9tp7o
    @user-il7pk9tp7o 5 лет назад

    ዋው አመሠግናለሁ በጣም አሪፍ ነው👌👌

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 года назад

    Berebere ygerbet nweu good job

  • @rahel1976
    @rahel1976 2 года назад +1

    እናመሰግናለን። እነ በሶ ቢላ ቀሩ ማለት ነው?

  • @ሃያቲኩሉሃሊላህ-አ7ገ

    በርች ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @mekgar2001
    @mekgar2001 3 года назад

    yegud ager, minim derek kemem, dinbelal, korerima besobela, tenadam, tosegn, tibs kitel, zingibil ayegebam. Ye enatochin moya bedenb mermeri yene ehet.

  • @user-vv8hx4ep8l
    @user-vv8hx4ep8l 7 месяцев назад

    ማዘጋጃውን መደለቻየምትይውን ወይትነውእሚሸጠው

  • @agerdemeke4867
    @agerdemeke4867 4 года назад

    nechu shinkurt yilatal bilesh neber gen video laye sitaye altelatem, bayilat chigir alew?

  • @tegeb4651
    @tegeb4651 4 года назад

    diro Ethiopia eyalehu ene siro keserahu yiwedaderalu shiro eyserache new bilew betam nebere mishetew wanaw kimeme eritb besobila yetenadam fire neche sinkurit tinishe zingibil adrge abre edelzewualehu kedereke behwuala derek kimem abishe kolche tinishe korerima chemire asfechalehu yeanchim konjo new beriche

  • @kindeyaabrha5936
    @kindeyaabrha5936 3 года назад

    Tandam zengeble basobela menm aygbm enda

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +3

    አመሰግናለሁ ዛሬስ ቸኮልሽ እንደ በርበሬው በደንብ አላስረዳሽንም ።
    ብዙም አልገባኝም

  • @astertadese4695
    @astertadese4695 3 года назад +1

    የሽኩርት መሸኑ ይፈጨዋል ወይንስ ለመደለዙ ብቻ ነው?

  • @emebetsilum8578
    @emebetsilum8578 5 лет назад +1

    Enamsginalen

  • @jungrujungru1335
    @jungrujungru1335 4 года назад

    Nache shukureti sayelati

  • @አሳየችሀይሌ
    @አሳየችሀይሌ 4 года назад

    አይቆላም የሽሮ እህሉ እናት ተባረኪ

  • @user-sf3od8hi5u
    @user-sf3od8hi5u 4 года назад

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክሽ እባክሽ ሳዑዲ ላይ ይገኛል ማሽኑ እባክሽ ንገሪኝ

  • @jemals4345
    @jemals4345 5 лет назад +1

    በርበሪ እና ነጭ ሽንኩርት የፈጨሽሸት መፍጫው ምንድን ነው ስሙ ሀሪፍ ነው

    • @efremwubie1757
      @efremwubie1757 4 года назад

      ማር እኔ የባልትና ንግድ ስራላይ ነው የምገኘው እህት እባኪሺን በውስጥ መስመር ልዋርሽ እችላለሁ

  • @eneteshetenesh8991
    @eneteshetenesh8991 5 лет назад

    የእኔ ባለሙያ በርቺልኝ

  • @user-vv8hx4ep8l
    @user-vv8hx4ep8l 7 месяцев назад

    ሞፍጮው በቤት የመቀመጥትንሽካለጠቁሚኝ

  • @selamtube7726
    @selamtube7726 3 года назад

    Be mene ayenet mefcha new yefcheshew ye nefchaw shemun betebegergn lemegezat

  • @marizafentaw269
    @marizafentaw269 5 лет назад

    እናመሰግናል እህቴ

  • @abdullahalmbassoreee5817
    @abdullahalmbassoreee5817 5 лет назад

    ቅቤ፣ሴናጠር፣የሚጨመሩትን፣ቅመምአሳይኝእንዴዝህ፣ፆፍሽ፣በርችማር

  • @GenetBeyene-e9b
    @GenetBeyene-e9b 9 месяцев назад

    Shirowin biqaqilawis qaqiye biqolew?

  • @lilalila5853
    @lilalila5853 13 дней назад

    አረ አረፈ ነው

  • @sofibeauty9008
    @sofibeauty9008 5 лет назад

    ዋው አሪፍ ነው በርቺ

  • @user-qr1pw4hr6k
    @user-qr1pw4hr6k 5 лет назад +2

    ኤረ በናትሸ. የኣተረ ክከ ፈለገ ኣጣሁተ. ያገኘሁተ የሸምብራ ብቻ ነው. እሱ ብቻ ብጠቀም ቆንጀ ይሆናል ያለሁት ሪያደ ነው

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 года назад +1

    ነጭ ሽንኩርት ብቻ ነው ሚገባው?

  • @merhawitmerhawit8165
    @merhawitmerhawit8165 2 года назад

    nece senkurto ayelatme enda

  • @AliAli-rk6gd
    @AliAli-rk6gd 5 лет назад +9

    ቅመም አይጨመርም እንዴ

  • @peace2all51
    @peace2all51 Год назад

    መዘጋጀቱ ነው? የታለ ቅመሙ ? ሂደቱ? ምንም አልቻልሽበትም

  • @astertadese4695
    @astertadese4695 3 года назад

    አባክሽ በርበሬው ሽሮው የት ይገኛል በስልክ ባገኝሽ ደውዪ ደሰ ይሐኛል ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ።

  • @hh321mashaallahhhmm4
    @hh321mashaallahhhmm4 4 года назад

    እህት ላስቸግርሺ እኔ ማገኘት እምችለው ሳይቆላ የተከካ ነው የተከካውን እደት ላዘጋጀው ያልተከካ ከሆነ በምኔ እከካዋለሁ

  • @ዘቢባእዲሪስ
    @ዘቢባእዲሪስ 5 лет назад

    እዝህ ላይ ያየሁት ወፍጮቤት ወረፍ መጠበቅ መቅረቱን ነውጂ እዝህ ጃጀቱ ሙሉ አደለም ማሽኖቹ የት እደሚገኙ ብነግሩኝ እምታቁ ደስይለኛል ዲካም እሚባል የለበትምና

  • @peace2all51
    @peace2all51 Год назад

    ሞያ ከሌለሽ እንደኛ አርፈሽ ቁጭ ብለሽ ዪትዩብ ተመልከቺ

  • @ethiobeauty960
    @ethiobeauty960 3 года назад

    Ejeshi yebark yen konjo 🙏🙏🤩

  • @itay8437
    @itay8437 3 года назад +1

    Ingredients in English:
    5kg Peas toasted
    5kg chickpeas piled up
    4kg garlic
    1kg pepper

  • @najwaaibraahim1584
    @najwaaibraahim1584 5 лет назад +1

    ማሺኑን የት ይገኛል ለመግዛት

  • @abyssiniyacookingabyssiniy1404
    @abyssiniyacookingabyssiniy1404 4 года назад

    Ehite algebagnim bedenb asregi

  • @abha6653
    @abha6653 2 года назад

    ሌላ ቅመም አያስፈልግም?

  • @loveethio9365
    @loveethio9365 3 года назад

    what kind of grinder you used

  • @amenhha1449
    @amenhha1449 5 лет назад

    Enamesgnalen

  • @yemariamyeshitilaFetle
    @yemariamyeshitilaFetle Год назад

    ቅመሙስ?

  • @Now2296
    @Now2296 4 года назад

    የት ገዛሽው ይሄንን የመፍጪያ ማሽን? ለናቴ ልግዛላት

  • @kirostirhas
    @kirostirhas 4 года назад

    Korerimana leloch kmemoch alasgebashmsa

  • @mikit9149
    @mikit9149 2 года назад

    ቅመሙን እረስተሽው ነው ??

  • @user-dr5im6zo3p
    @user-dr5im6zo3p 5 лет назад

    berberi balfew stseri gomezer eresteshan

  • @kadijhhussen7239
    @kadijhhussen7239 5 лет назад

    የኔማር ኢትዮጵያ ሄድሺዴ አድጊዜ ላስቸግርሺ ማሺኑ የትነው እማገኘው ሳኡዲ ወይስ አገር ቤት ላላህ ብለሺ ንገሪኝ አደራ በጣም ስለምፈልገው ነው

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 4 года назад

    ለትምርትሽ እናመሰግናለን ግን ያልተሞላ ብዙአለ ለምሳሊ ጏያ ከሆነ ያዘጋጀሽው መጀመርያ ታጥቦ ተከክቶ ቅመም መጨመርአለበት አብሽ ናጭ አዝሙድምንም ቅመም ስጨምሪአላየሁሽም

  • @user-vk1nl1yz5s
    @user-vk1nl1yz5s Год назад

    Dereq qmem aygebabetm

  • @zeigamulubrhan9650
    @zeigamulubrhan9650 3 года назад

    Mefchaw eski asayn

  • @rukiyashamil7778
    @rukiyashamil7778 4 года назад

    እስኪ የፈጨሽበትን መፍጫ ስሙ ንንገሪኝ

  • @user-pe1kf2ex6u
    @user-pe1kf2ex6u 4 года назад

    ሽብራውና አተሩ አይታመሥምዴ???

  • @selisalefy4351
    @selisalefy4351 3 года назад

    لو سمحتي الطريقه بالعربي

  • @sofiyamohammed3819
    @sofiyamohammed3819 4 года назад

    Lela kimem ayasfelgm? 😳

  • @mebratbiazen3914
    @mebratbiazen3914 8 месяцев назад

    እንዴ ሌላ ቅመም አይገባም እንዴ??

  • @aziztutube
    @aziztutube 4 года назад

    የመፍጫው ማሽን የት አገኛለሁ

    • @አሜንይትባረክ
      @አሜንይትባረክ 3 года назад

      በለዉ ያለ ቅመም በነጭ ሽንኩርት ብቻ ጉድበል ጎንደር 🙆

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 5 лет назад

    የት አገር ነዉ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 лет назад

    በርበሬ ግን ስንት ነው ኢትዪጵያ

  • @user-dr5im6zo3p
    @user-dr5im6zo3p 5 лет назад

    bakila gaya wnawn ersteshan zm blesh new

  • @tigistsintayehu2120
    @tigistsintayehu2120 3 года назад

    እንዴ ምን አይነት አዘገጃጀት ነው ምንም ቅመም አይጨምርም

  • @meselumezelkla3619
    @meselumezelkla3619 Год назад

    ቅመም አይገባበትም እንዴ?

  • @ጦይብሽየጊራናዋ
    @ጦይብሽየጊራናዋ 3 года назад

    ቅመም አይገባምዴ እምጥን ላይ

  • @khed1236
    @khed1236 4 года назад

    ቅመም አልጨመርሽም እኮ..እርጥብ እና ደረቅ ቅመም መጨመር አለበት, እርጥብ ቅመም;ነጭ ሽንኩርት፤ ቀይ ሽንኩርት፤ ዝንጅብል
    ደረቅ ቅመም; አስሊ፤ ቁንዶ በርበሬ፤ጥቁር አዝሙድ፤ ነጭ አዝሙድ፤ባህር ቅመም(turmeric)፤ በሶብላ.....

    • @emanmohd196
      @emanmohd196 3 года назад

      እሽሮ ላይ የነጭ አዝሙድ ጣምና ስጠላው አይጣፍጥም

  • @ዛህራኢስላምነውሂወቴዛህራ

    እናመሰግናለን

  • @senyaahmedtub2099
    @senyaahmedtub2099 5 лет назад

    medeleza.mashn.yet.new.migege.

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 лет назад

    ደረቅ ቅመም ስትጨምሪ አላየሁ??

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 лет назад

    ቅመም አላየሁምሳ እዴ

  • @yA-uq2ku
    @yA-uq2ku 4 года назад

    المقادير بلعربي لو تكرمتي

  • @user-jx9vf9wn1k
    @user-jx9vf9wn1k 5 лет назад

    ስትነው እህት የሚሸጠው መደለዟው

  • @monicalove4162
    @monicalove4162 5 лет назад

    Mashenu Temchegn

  • @amsalwassu5607
    @amsalwassu5607 3 года назад

    B 2 QMME BEHA NWE END YMIZGAJWE
    EN SUFE BSOBELA.DENEBELALE NCEAZEMUDE WANAWOCU ENEKW

  • @RaniRani-vt7se
    @RaniRani-vt7se 3 года назад

    Er ftih le qime

  • @sallyfeker8555
    @sallyfeker8555 Год назад

    Derek kemem resteshal.... Lol

  • @jossybezatube7538
    @jossybezatube7538 5 лет назад

    በእርግጠኝነት ቻናሌን ትወዱታላቹ ገብታችሁ subscribe አርጉ

  • @legesechgeberemikayel6831
    @legesechgeberemikayel6831 3 года назад

    Yaet yegnael kike?kicked? Konjo

  • @AddisReview
    @AddisReview 4 года назад

    ቅመም አይጨምርም እንዴ

  • @lubabaimam7060
    @lubabaimam7060 5 лет назад +1

    ጪናዳም ከነጭ ኩርትና ከዝንጅብሉጋ አብሮ መጨቅጨቅያ ይሆናል ኮረሪማ ጦስኝ እነዝህ ሁሉ ይገባሉ

    • @veduetjrhreg7466
      @veduetjrhreg7466 5 лет назад

      ምን አሳደበሽ ደቆሮ

    • @lubabaimam7060
      @lubabaimam7060 5 лет назад

      እንዴ የት ነዉ የተሳደብኩት እህት

    • @lubabaimam7060
      @lubabaimam7060 5 лет назад

      ረጋ ብለሽ አንብቢዉ ለስድብ ከመቸኮል ረስተሽ ነወይ ቅመሙን ነዉ ያልኩት

    • @veduetjrhreg7466
      @veduetjrhreg7466 5 лет назад

      @@lubabaimam7060 ክክክክክ በጣም ይቅርታ ጪነናዳም ስትይ በሌል ቋንቋ ስድብ ነው እና አታቅም ብለሽ የሰደብሻት መስሎኝ ነው

  • @user-nw9xi6kc7p
    @user-nw9xi6kc7p 5 лет назад

    ኮመንቶች ባለሙያዎች ናችሁ ቅመም ይጨመራል ለሁሉም በርቺ

    • @user-rm6wm2lm8v
      @user-rm6wm2lm8v 5 лет назад

      ክክክክክ ባለሙያ ነን ስደት ሊያስርሳን ነው ግን

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 лет назад

    ሳይቆላ

  • @vipvip7984
    @vipvip7984 4 года назад

    ትመም የለም

  • @cookingfood1858
    @cookingfood1858 5 лет назад

    ሰላም ለሁላችም አዲስ የምግብ ቻናል ነው ሰብስክይብ አድርጉ

  • @eriafrotube58
    @eriafrotube58 5 лет назад

    ቡዙ ግልፅ ትምህርት ኣልነበረም!።

  • @tube3052
    @tube3052 5 лет назад

    ቅመም አልቸመርሽም