የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት yemitin shiro azegejajet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 36

  • @EYUbalimoya
    @EYUbalimoya 9 дней назад

    ሰላም ሰለም ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ አዘገጃጀት ነው ባለሞያ ነሽ የሽንብራ ሽሮ ይጣፈጣል አንድላይ ቅመም ጨምሮ አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KonjitBojaa
    @KonjitBojaa 11 дней назад

    በጣም ደስ ይላለ

  • @WandmagagnTefera
    @WandmagagnTefera 12 дней назад

    ያምራል

  • @MejenTube
    @MejenTube 8 месяцев назад +2

    ጥሩ ሙያ አለሺ እህቴ በመተማመን ልደምርሺ

  • @AmenoNati
    @AmenoNati 3 месяца назад

    ዋው ጎበዝ በርቺ

  • @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare
    @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare 3 месяца назад

    ባለሙያ 🙏

  • @BATI_VOICE_ET
    @BATI_VOICE_ET 10 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ነው አድናቂሽ ነኝ

  • @EleniHaile-j9e
    @EleniHaile-j9e 8 месяцев назад

    ❤❤❤በርቺ

  • @beteltube4132
    @beteltube4132 27 дней назад

    እናመሰግናለን❤❤❤😊

  • @Ami_tube21
    @Ami_tube21 8 месяцев назад

    Enamesegnalen betam gobez balemuya nesh

  • @MartaSenshaw
    @MartaSenshaw 9 месяцев назад

    Betam Konjo new berchi

  • @eshetubizuneh2455
    @eshetubizuneh2455 9 месяцев назад

    መጠኑን ብትገልጪ የበለጠ ጥሩ ነዉ በርቺ

  • @yordanosaweke618
    @yordanosaweke618 9 месяцев назад +1

    Sente kilo ater new ehtey selaletesemagn new

  • @ቃሌነውKalei
    @ቃሌነውKalei 10 месяцев назад

    ምኞቴ ነኝ ማሻአላህ

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 9 месяцев назад

    ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይሚባላገሯ
    @ሀይሚባላገሯ 11 дней назад

    እናመሰግናለህ እናታችን ግን ይቅርታ የሽብራ ሽሮ እና ያተር ተጠቅሜ አላቅም ምጥን ስሮም ሞክሬ አላቅም የባቄላ ብቻ ነዉ ነጭ ሽሮ አዘጋጂቼ የማቀዉ የባቄላና የሽብራ ተደባልቆ መስራት ይቻላል ወይ ወይም ባቄላ ብቻዉን መመጠን ይቻላል ወይ ከይቅርታ ጋር

    • @user-yegles7dp9z
      @user-yegles7dp9z  10 дней назад

      ,ባቄላ ብቻውንም ይዘጋጃል ውሃም ያነሣል ግን ጣእሙ እንደ ሽንብራ እና አተር አይሆንም ግን ለምሳሌ 10ኪሎ ሽሮ ማዘጋጀት ብትፈልጊ 3 ኪሎ ሽንብራ 2ኪሎ ባቄላ 5ኪሎ አተር አድርገሽ ብትመጥኝው ቆንጆ ጣዕም ታገኛለሽ

  • @habtemhret7786
    @habtemhret7786 10 дней назад

    ለአሰርኪል ስንት በርበሬ ነው የምንጨምረው

    • @user-yegles7dp9z
      @user-yegles7dp9z  10 дней назад

      ,በጣም ቀይ የማረቆ ከሆነ 1ኪሎ ትንሽ ነጣ ያለ ከሆነ 1 ከግማሽ

  • @ቸርነት-ጸ3አ
    @ቸርነት-ጸ3አ 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @yeabsirakidane617
    @yeabsirakidane617 10 месяцев назад

    Amesegnalew

  • @mahiabeje1572
    @mahiabeje1572 9 месяцев назад

    በርበሬው ለብቻው ሳይደለዝ ቢሆንስ ምን ይሆናል

    • @user-yegles7dp9z
      @user-yegles7dp9z  9 месяцев назад

      ምንም አይሆንም ለየብቻ ደርቆ ተዘጋጅቶ

  • @fevenabele
    @fevenabele 8 месяцев назад

    Besobela ayechemerem