ምጥን ሽሮ አዘገጃጀት/ምጥን ሽሮ /ምጥን ሽሮ አሰራር /mitin shiro/Ethiopian food /mitin shiro recipe/shiro/Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 23

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 3 месяца назад +2

    ተባረኪ

  • @kidistalemayehu1131
    @kidistalemayehu1131 11 месяцев назад +1

    ፅድት ያለ ስራ እጅሽ ይባረክ

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr 11 месяцев назад +1

    ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmsaleButu
    @AmsaleButu 11 месяцев назад +1

    Betam gubez

  • @Lemlemitu
    @Lemlemitu 11 месяцев назад +2

    enameseginalen ehte berchi

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y 3 месяца назад

    ቅመሙ ያንሳል የኔ እህት ከለሩ ለሰክ አይደለም

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 6 месяцев назад

    Ahun yhe schero new

    • @tsU-b5p
      @tsU-b5p 3 месяца назад

      😂

  • @zemzem4427
    @zemzem4427 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yefikirenatyeamen5214
    @yefikirenatyeamen5214 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @EteneshYalew-jb1hk
    @EteneshYalew-jb1hk 10 месяцев назад +2

    ebakesh ehte asefechche kemem bezabet kafe lay mitawokew kundo bereberew nw mn kadergw betam tenadedeku legen azeye sazegage senebech lefate men kere

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  10 месяцев назад +1

      አይዞሽ እህቴ ብዙ ከሆነ ሌላ አተር ብቻ ግዢና ምንም ቅመም ሳትጨምሪ ጨው ብቻ የሚበቃውን ያክል አድርገሽ አስፈጭና ቀላቅይው ይስተካከላል ከዛ በደንብ ቋጥረሽ በትንሽ በትንሹ አሰቀምጭው ጨው ስላለው አይበላሽም ።ወይም ደግሞ አጠቃላይ ምጣኔሽን (ልኬትሽን)ፃፊልኝና መፍትሄ እንፈልግለታለን።

    • @EteneshYalew-jb1hk
      @EteneshYalew-jb1hk 10 месяцев назад

      7kilo nw 2kilo bechmerbt yesetekakelal

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  10 месяцев назад

      ቅመሙስ ምን ምን ያክል ነው

    • @zerihunable
      @zerihunable 8 месяцев назад

      ለአስር ኪሎ ሽሮ ሁለት ኪሎ በርበሬ ይበቃል ወይ እህቴ?

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  8 месяцев назад

      2 ኪሎ ይበዛል 1 ኪሎ በቂው ነው

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 10 месяцев назад +1

    ለ 20 ኪሎ የሽሮ እህል 2 ኪሎ በርበሬ አይበቃም። ሁለት ኪሎ በርበሬ ለ አስር ኪሎ የሽሮ እህል ነው የሚሆነው። ሽሮው ሲሰራ በጣም ነጭ ይሆናል ። ቀይ አይሉት አልጫ አይሉት ይሆናል።

    • @EthioNewgenerationmedia16
      @EthioNewgenerationmedia16  10 месяцев назад +1

      ሁሌ እንደዚህ ነው የማዘጋጀው አንሶት አያቅም ሽሮውም ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው። ውድ ተመለካቻችን ቪዲዮው ላይ ከተዘረዘሩት ግብአቶች ውስጥ እንደፍላጎትዎ መጨመርም መቀነስም ይቻላል

    • @elenilemmaelenilemma1471
      @elenilemmaelenilemma1471 5 месяцев назад

      ሙያ እደባለቤቱ ነው

    • @elenilemmaelenilemma1471
      @elenilemmaelenilemma1471 5 месяцев назад

      ሙያ እደቤቱ ነዉ የተመቸሽን ወስደሽ ከሙያሽ ጋር ማጣመር