ከሽሮ ቤት ነጋዴነት ወደ ባለሀብትነት | ኤዜብ ተካ / ሚሚ ሽሮ | habesha | inspire ethiopia | Lifestyle Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ይህ የምትመለከተው ተንቀሳቃሽ ምስል በውስጡ ብዙ የህይወት ልምምዶችን ይዞ ታገኘዋለክ። እነዚህ ልምምዶች ወዲያውኑ በልቦናህ ላይ አወንታዊ ለውጥ የሚያመጡ ሲሆኑ ሁሉንም በአንክሮ ተመልክተህ ለአንተ የሚሆኑትን በመምረጥ በመጥፎ እና በማይረቡ የአኗኗር ዘይቤዎች ላይ ፈጣን ድል ተቀዳጅ። #LifestyleEthiopia #Ethiopia #habesha

Комментарии • 21

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 2 года назад +2

    አሪፍች ትጋታቹ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የተጋ ሰዉ አምላክ አጠገቡ ነዉ

  • @mhiwotmhiwot4112
    @mhiwotmhiwot4112 2 года назад +1

    ጀግና ሴት ነሽ የልጅሽ እርጋታዋ ንግግራ ደስ ሲል

  • @Joshua-xr4ri
    @Joshua-xr4ri 2 года назад +2

    Mimi & Lidya...well said...Bravo...!! The best habesha food in this planet...No colestrol..No fat..No suger..100% Helthy. Wish you more luck in the future...
    Eyassu

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 2 года назад

    ወ/ሮ አዜብ እጅግ ድንቅ እና ብርቱ ልቤን በንግግርሽ ብቻ ሳይሆን በስራሽ በሁለመናሽ እጅግ ልቤን እና ውስጤን ነክተሽዋል ። የልጅሽ እናቷን መላ ቤተሰቧን እራሷን የምትገልጽበት ቃል አመራረጧ እርጋታዋ በአሁኑ ወቅት ተወልዳ ያደገች አትመስልም ምርጥ ናት ። በተለይ እናቷን የገለፀችበት አስለቅሳኛለች። ከምንም ሰለ ሀገሯ የገለፀችበት ቃል ጌታ ይባርክ ይቀድስልሽ። እባክሽ ላገኝሽ እፈልጋለሁ ጊዜ ስጭኝ እና እንዳገኝሽ ፍቀጅልኝ የሕይወቴን እንቅፋቶች ፍችልኝ አመሰግናችኋለሁ። አቅራቢዎቹ ጌታ ይባርካችሁ...

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j 2 года назад +1

    ማሻአላህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ አላህ የድርስሽ

  • @ameco952
    @ameco952 2 года назад +4

    በህይወቴ ከምንም በላይ ምግብ እንደ ሽሮ የምወደው የለም በተለይ። ያንቺ አሰራር ርሀብ ለቀቀብኝ

  • @user-sm1xx8ks1m
    @user-sm1xx8ks1m Год назад +1

    የሚገርም ነው በጣም የገረመኝ የምትሰሪበትን በግልጸነት መናገርሽ እንዳንቺ አይት ሰዋችን ያብዛልን እናመሰግናለን ዛሬ ምሳ ሽሮ ነው😋😋😋😋

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 2 года назад +3

    ሽሮ እንኳን ከኛ ቤት ዋይትሀውስ ውስጥ ገብቶ ተበልቷል
    የሀበሻ ሬስቶራንት በውጭ ሽሮ የለም ካሉ የሀበሻ ሬስቶራንት አይደለም😜

  • @Ethiopia796
    @Ethiopia796 2 года назад +1

    Wow Mimiye!!!

  • @selamhabte4917
    @selamhabte4917 2 года назад +2

    Menale lenem lehetesh muya betastemerign zelalem yesw eje eyayhu kemenor

  • @user-gy8qn5gs1q
    @user-gy8qn5gs1q 2 года назад +3

    ጎበዝ ሴት ናት ግን ፓውደር ያለችውን ነገር አልገባኚም አላየሁትም

    • @Ambesaw1212
      @Ambesaw1212 2 года назад +1

      Serow newa

    • @wdfddd5700
      @wdfddd5700 2 года назад +2

      የሹሮውን ዶቄትነው እህቴ

  • @user-fc8so3fv1v
    @user-fc8so3fv1v 2 года назад +1

    ሺሮአይበላም።አባቴ።ስለሚያመው።ሺሮከምትይው።ቆሎብሰጪውይሻላል

  • @user-fc8so3fv1v
    @user-fc8so3fv1v 2 года назад +1

    እኔግንሺሮበጣምእምወደው

  • @meskidaniel936
    @meskidaniel936 2 года назад +2

    Leke belshal