Mogachoch EBS Latest Series Drama - S06E131 - Part 131

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2017
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Six Episode 131 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ስድስት ክፍል 131 እነሆ!!!!!!!!
  • КиноКино

Комментарии • 696

  • @mayasalama8569
    @mayasalama8569 6 лет назад +402

    ሰላም የአገር ልጆች እንዴት ናቹሁ አንድ ነገር ላስቸግራቹሁ ቅዳሜ አገሬ ልገባ ነዉ በሰላም ግቢ በሉኝ እናቴን በተለየዋት በስንት አመት ልገባ ነዉ ፆሎት አድርጊልኝ

    • @apkapps2244
      @apkapps2244 6 лет назад

      maya Salama maerr malkm gozo ba salm la agersh yabksh eita

    • @foziyafoziya2932
      @foziyafoziya2932 6 лет назад

      maya Salama መልካም ጉዞ ውዴ ይቅናሽ

    • @tesfayetegegne3694
      @tesfayetegegne3694 6 лет назад

      ድንግልዩ ትከተልሽ የእነ እህት አይዛሽ በስላም ግቢ እግዚአብሔር ይከተልሽ ከእናቱ ጋር

    • @ekramebekele9890
      @ekramebekele9890 6 лет назад +1

      maya Salama የኔ ቆጆ ሰላም ግቢ እኛም በሰላም እድንገባ ድአ አድርጊልን

    • @user-uh7bh4lf7l
      @user-uh7bh4lf7l 6 лет назад

      maya Salama ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ ውዴ

  • @yabub25
    @yabub25 6 лет назад +32

    እግዚአብሔር አምላክ በ ጥበቡ ፈጥሮ እዚች ቀን አደረሠኝ ዛሬ ልደታ ማርያም የተወለድኩበት ቀን ነች እኮን በሠላም መጣችሁ ሞጋቾች

    • @helenyebrah931
      @helenyebrah931 6 лет назад

      ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ happy birthday

    • @user-wx6yp1wu3z
      @user-wx6yp1wu3z 6 лет назад

      ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ እንኳን ተወልድሽ እህቴ

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k 6 лет назад +100

    የመጨረሻ ነው ላይክ ግጩኝ ኢትየጵያ ልሄድ ነው

    • @hananhamed7805
      @hananhamed7805 6 лет назад +1

      እኔም ልሄድ ነው ክክክክክ

    • @user-eo8hm5im7k
      @user-eo8hm5im7k 6 лет назад

      Hanan Hamed የስልጤ ልጅ ፍቅር ሀነን ሀሚድ የስልጤ ልጅ ፍቅር
      በሰላም ግቢ ማር

    • @aalmalemethyo5252
      @aalmalemethyo5252 6 лет назад

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ a

    • @bobiza3393
      @bobiza3393 6 лет назад

      ከግርግዳጋር ያጋጭሽ

    • @hananegese4609
      @hananegese4609 6 лет назад

      Bo Biza አይባልም በሰላም ጊቢ ነው ሚባል

  • @selinatemesgen5986
    @selinatemesgen5986 6 лет назад +46

    ይሄ ድራማ ምን እንደሚሆን ልንገራችሁ ኮከብ ለራሄል ኩላሊት ትሰጣታለች በዛ ይታረቃሉ በዚ ሀሳብ የሚስማማ ላይክ

    • @alamalam-yn2gn
      @alamalam-yn2gn 6 лет назад

      Selina Temesgen እኔም እደዛ እገምታለው

    • @maryj5745
      @maryj5745 6 лет назад

      አሁን ያስጨነኝ፡ያገራችንኔትወርክ፡አይሠራምእተርኔት፡

    • @netsanetwesternacher9604
      @netsanetwesternacher9604 6 лет назад

      Yes i think like you

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 лет назад

      የሆንሽ ፀረ ትምህርት ! እንደማይባል አታውቂም ወይ ደሃ ቤት ነው ያደግሺው ያለደምብ !

  • @user-uc3ef1vx1x
    @user-uc3ef1vx1x 6 лет назад +11

    ኡርጌዬ በጣም እወዳታለው እኔም እደሶ የቤት ሰረተኛ ነኝ ። የራሄል አድናቅ ነኝ ፡

  • @jdhx2032
    @jdhx2032 6 лет назад +68

    ከስደት ስመለስ ያ12 ልጅ እናት መሆን ነው ምፍልገው ይሁንልሽ በሉኛ ያሀገር ልጇች

    • @saelmael7654
      @saelmael7654 6 лет назад

      መዳኔ ሰገረመኛ ልጁ አደረገ 😂 lol🤣 are you serious

    • @netsanetyemareyamlij5682
      @netsanetyemareyamlij5682 6 лет назад +1

      መዳኔ ሰገረመኛ ልጁ አደረገኛ Jdhx በለው በለው ያንቺ ይሻላል እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በሰላም ለሀግርሽ ያብቃሽ ከእዛ ከፈለክሽ 20 ትወልጃለሽ kkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @mariyamtlahunmariyamtlahun655
      @mariyamtlahunmariyamtlahun655 6 лет назад

      መዳኔ ሰገረመኛ ልጁ አደረገኛ Jdhx ክክክክክክክክክክክአንቺ ዶሮ ነሽ እንዴ በዛላይ ኑሮ ተወዳል አይደለም 12 1ንድም ከብዳል ሆ አርፈሽ ሸቂ

    • @jdhx2032
      @jdhx2032 6 лет назад

      ሰለ መልካም ምኞታችሁ አመሰግናለሁ ማሮቼ ከፍ አይንካችሁ ያሀገሬ ልጇች

    • @user-lt6hx3tq5j
      @user-lt6hx3tq5j 6 лет назад

      ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ እናተ የምዘባርቁ ሰዎች

  • @user-fs7fj1mt2h
    @user-fs7fj1mt2h 6 лет назад +107

    ውድ ጓደኖቸ እዴት ናችሁልኝ ባላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ ነገ ወደ ሀገሬ ልሂድ ነው እስኪ ስላም ግቢ በሉኝ ስወዳችሁ

    • @ahmedsirajalhamdulillah5175
      @ahmedsirajalhamdulillah5175 6 лет назад

      አላህ በሰላም ያስገባሽ መልካም ጉዞ

    • @LOVE-bn9vs
      @LOVE-bn9vs 6 лет назад

      ኢስላም ነው ሂወቴ
      መልካም ጉዞ

    • @ahmedsirajalhamdulillah5175
      @ahmedsirajalhamdulillah5175 6 лет назад

      ኢስላም ነው ሂወቴ አላህ በሰላም ያስገባሽ መልካም ጉዞ

    • @user-vw5vv3lw6c
      @user-vw5vv3lw6c 6 лет назад

      ኢስላም ነው ሂወቴ ሥላም ግቢልኝ ማር
      አላህ ከተናፋቂ በተስቦችሽ በሠላም ያገናኝሽ

    • @abiotmekonnen5833
      @abiotmekonnen5833 6 лет назад

      ኢስላም ነው ሂወቴ EreDoralchameral
      sere

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 6 лет назад +59

    እንኳን ደና መጣችሁ ማሮች በስደት ያላችሁ ሰላማችሁ በያላችበት ብዝት ይበል በክርስቶስ ፍጹም ፍቅር እወዳችዋለሁ የያቆብ ለሊት ይሁንላችሁ!!

    • @chargemore4696
      @chargemore4696 6 лет назад

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Amen Amen Amen

  • @mahletnege1308
    @mahletnege1308 6 лет назад +9

    ዛሬ ግን ቀዝቀዝ ብልዋል በሰላም ነው ውይ እራሄል የቀልቃላና የጥጋበኛ የሰው ምክር የማይሰማ ሰው መጨረሻው ይሄ ነው

  • @trhasakeza7848
    @trhasakeza7848 6 лет назад +104

    ለ ታሪክ እኮ አደገች እያየናት እናንተየ

    • @reyes4839
      @reyes4839 6 лет назад

      Trhas Akeza
      እኮ

    • @mariyamtlahunmariyamtlahun655
      @mariyamtlahunmariyamtlahun655 6 лет назад

      Trhas Akeza በጣም ሆ ክክክክክክ

    • @user-of4cv2dj3e
      @user-of4cv2dj3e 6 лет назад

      Trhas Akeza አይገርምም አብረን አደግን ወግብና ቂጥዋ አንድ ሆነ እንጂ

    • @terhaseskeya5878
      @terhaseskeya5878 6 лет назад

      betam engi

    • @high1166
      @high1166 6 лет назад

      Trhas Akeza hhhhh eso mn alebat engan kulkul sededen areb hager

  • @zuzumarra1826
    @zuzumarra1826 6 лет назад +31

    ጅብ ይቀናብኛል አለ፡ባዘዘው፡ሲበላ፡ክክክክክክክክክ፡እስኪ፡እደኔ፡ያሳቃቹ፡like.adrguge.zare.gena.nawe.yatykute.like.

  • @tgkonjo9905
    @tgkonjo9905 6 лет назад +28

    መቅዲዬ ሙሽራ አይደለሽ እዴ እዴት ሰራሽው የኔ ትርታዬ ስውድሽ እኮ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ማራኪዬ ❤❤

  • @samriyegetalji7567
    @samriyegetalji7567 6 лет назад +3

    የኢትዮጵያ ሆስፒታል ብርድ ልብስ አይደለም በሽተኛን ጤነኛን ያሳምማል! ቋቅ ይላል!

  • @gemilasaron2084
    @gemilasaron2084 6 лет назад

    ከዚህ ድራማ ብዙ ተምሪያለሁ በጣም የምንጠላቸው ሰዎች ለህይወታችን የተላኩ መላእክቶች እንደሚሆኑ ተገንዝቤአለሁ እባካችሁ ሁላችንም እርስበርሳችን እንዋደድ እንፋቀር ::እናመሰግናለን ሞጋቾች!

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 6 лет назад +21

    ሳታዩ ነው ኮሜንት የምትሰጡት 180 በለው የመዳም ዋይ ፈይ እድሜህ ይርዘም

    • @kgfhjhdhjj8227
      @kgfhjhdhjj8227 6 лет назад +1

      ZEHARA Ahmed ትክክል ብለሻል ማር መዳም ዋይፋይ እርሜው ይርዘም

    • @zeharaahmed8857
      @zeharaahmed8857 6 лет назад

      Kgfhj Hdhjj
      አሚን ውደ

    • @kgfhjhdhjj8227
      @kgfhjhdhjj8227 6 лет назад +1

      ZEHARA Ahmed ምንም አይደል የመዳምን ዋይፋይ እርሜውን ያርዝምልን

    • @aweertechumq2936
      @aweertechumq2936 6 лет назад

      ክክክክክክክክክክክክክ እውነት ነው

    • @emumesud1160
      @emumesud1160 6 лет назад +1

      ZEHARA Ahmed wunet

  • @gdjdvdhd8689
    @gdjdvdhd8689 6 лет назад +5

    መቅዲ። በጣም ነው የምወድሽ የኔ ደርባባ ምን እደምልሽ አላውቅም ውድድ አደርግሻለሁ የኔ ጣፋጭ

  • @user-vm5cl4rv2d
    @user-vm5cl4rv2d 6 лет назад +6

    እናንተ ላይክ የምትሉ ልጆች
    ስርአት ያዙ ምድረ ሰጌጤ ሁሉ
    የሚጠቅማችሁን ከድራማው ትምህርት ውሰዱ ጎርፍ ይውሰዳችሁና

    • @susukonjo9665
      @susukonjo9665 6 лет назад +1

      ሚስጥር ፍቅር kkkkkkkkk Eko Afa yekort

    • @user-vm5cl4rv2d
      @user-vm5cl4rv2d 6 лет назад

      susu konjo ምን ላድርግ አሰለቹን እኮ
      አረገዝኩኝ፣ አፈቀርኩኝ፣ልደቴ ነው፣ ተጣላሁን ላይክ ላይክ ይላሉ ክክክክ ላይክ እኮ ለምን እንደሚሰጥ እንኳን አያውቁም ክክክክክ

    • @tglove6621
      @tglove6621 6 лет назад +1

      tekekeli nahsh

    • @user-vm5cl4rv2d
      @user-vm5cl4rv2d 6 лет назад

      tg love እኔ በራሴ በጣም ያስጠሉኛል ላይክ እያሉ ሲንጫጩ

  • @ae-qe9gr
    @ae-qe9gr 6 лет назад +13

    እስኪ ሁሌም ላይክ አደርጋለው ዛሬ እኔ አምሮኛል

  • @rahelalelegn1134
    @rahelalelegn1134 6 лет назад +10

    አይ ወከለቲስ ደስ ትለኛለህ በጣም የምግብ ፍላጎትህ ጅብ ይቀነብኛል ሀሀሀ.ድክም ነው ያረከኝ

    • @user-rj2gy5bl1k
      @user-rj2gy5bl1k 6 лет назад +1

      Rahel Alelegn ወከለቲስ ኢንቁላሌ

  • @user-rd2ms5dv1h
    @user-rd2ms5dv1h 6 лет назад +1

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሞጋቾቻችን እንዲሁም ኮማቾቻችን፟ እናመሰግናለን ድብር ብሎኝ ነበር

  • @user-un6mb2qo7r
    @user-un6mb2qo7r 6 лет назад +2

    ሞጋቾች ዛሬ ብዙም አይመስጥም ውይ ብር ሰውን ከሰውነት ወደ አውሬነት ቀየረው ስገርም

  • @user-xs7gm4bu1w
    @user-xs7gm4bu1w 6 лет назад +1

    ወይ ፍትሽ የኮኪ እናት ይገርማል ምን አልባት ባቺ ምክንያት አሜሪካ እናየው አለን ሀሀሀሀ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 6 лет назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ልተኛ ስለነው የደረሳችሁበኝ እንግድህ እንቅለፍ ደህና ይደር

  • @yordistube3715
    @yordistube3715 6 лет назад +1

    Wwyyyyy mogachoch debreten selalakekachut thank you ❤️🤗

  • @user-dg5dg5vx7p
    @user-dg5dg5vx7p 6 лет назад +51

    ላይክ ግጩኝ የምትሉት ሰዎች ከግድግዳ ጋር ተገጩ እሺ

    • @sem5172
      @sem5172 6 лет назад

      እናቴ እወድሻለሁ kkkkkkkkk

    • @yemaryamlijnegn1299
      @yemaryamlijnegn1299 6 лет назад

      +Semhar Tewelde batikikilikkkkkkkkk

    • @bobiza3393
      @bobiza3393 6 лет назад

      ብራቦ ክክክክክክክ

  • @werkiyecherinette5067
    @werkiyecherinette5067 6 лет назад

    ጆኒ እባክህ አጋረዱዬን አግባና ነገሩን መላመላ በል ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ሞጋቾች እናመሠግናለን በርቱ

  • @user-pv7hc5qk4s
    @user-pv7hc5qk4s 5 лет назад +1

    ክክክክክክክክ እዚጋ ነጥብ ይያዝልኝ
    ትርሲት ታይላንድ እላለው ብላ ታይዋን ብላ አረፈችው ሃሃሃሃሃሃሃ

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u 5 лет назад

      ልክ ነሽ ማሬእኔም እኮ ገርሞኝ ል ክክክክ

  • @susufeker1717
    @susufeker1717 6 лет назад +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ የዚህ ድራማ መጨረሻ ፍኑኤል ጀኒን ባዘዘው ደግሞ ፋኑኤልን ያንድደዋል ሀሀሀሀ

  • @werkiyecherinette5067
    @werkiyecherinette5067 6 лет назад

    ኪኪኪኪኪኪ ዶፍተሩ ጆኒ እንግዲህ የኮኪ ቡጥቡጡ ተጀመረ ይላል ባዜ ፎንቃ ዱቅ አርጎሀል እኔ ድል ለአጋረዱዬ ኪኪኪኪ

  • @AminaAmina-mg4lr
    @AminaAmina-mg4lr 6 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጥጣችሁ የሀገሬ ልጆችሁሌም ውስጤናችሁ

  • @user-nb8mb6jk6t
    @user-nb8mb6jk6t 6 лет назад +1

    አጥሌ ምርጥ አድርቅ ስው ክክክክክክ ጆኒ ፍሬን ያዝ እንዳትከረበት ዋ ሪችየ አይዞሽ

  • @user-wq9ie4yv1d
    @user-wq9ie4yv1d 6 лет назад +19

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😘😘

    • @sammmyds39
      @sammmyds39 6 лет назад

      How about God’s child?

    • @thisshallpass5031
      @thisshallpass5031 6 лет назад

      ነፃነት የማሪያም ልጅ anchi lije ezi RUclips new metseriwe

  • @merrymerry6915
    @merrymerry6915 6 лет назад +3

    Enkune dena metachew merxoche♥

  • @user-bk1ck7yu1t
    @user-bk1ck7yu1t 6 лет назад

    Wel come ሞጋቾች ትርሱ ተዘራን ብታፈቅረው ደስ ይለኛል።ባዘዘውን ከኮኪ ፍቅር ያዛው አረ ኮኪዬ ስምሽ አሁን አፋጀሻቸው ነበር መሆን የነበረበት። ፋኑኤል ዘይት እንደሌለው ሽሮ ቶሎ ግንፍል አትበል አይዞን ባላንጣ በዛብህ። የጆን እናት ሲያሳዝኑ

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 6 лет назад +1

    ዋውውው ምን አለ ደቂቃይቱን ጨምረ ብታደረጉባት ኮኪየም ጆንየ ተበሳጨብሽ ውይ አፍቃረሽ መብዛቱው ደግሞ ባዘዘው ምን ለማለት ፈልጎነው..ማን እደሚያቸንፍ መጨረ ሻው ናፈቀኝ..ሚሻየ እወድሻለሁ..

  • @saronesarina3310
    @saronesarina3310 6 лет назад +1

    እንዲያው ሰፍ ብዬ ስጠብቃቹ መጠችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t 6 лет назад +13

    ኮመንቶች ሥትገርሙ ድራማው ከመለቀቁ ለኮሜት እረጫ አይ ሀበሻ ሞትኩ ለወሬ ፈነዳሁ ለጥሬ ነን አንደኛነኝ ላይክ ግጩኝ የምትለት ልጆች እንዴት እንደምትገርሙኝ የቆመ መኪና ልይግጫችሁና

  • @user-tu2er6zc8h
    @user-tu2er6zc8h 6 лет назад +9

    መቅድዬ ሰርግ ሳጠሪኝ ተቀሚሻለሁ ክክክክ

    • @mariyamtlahunmariyamtlahun655
      @mariyamtlahunmariyamtlahun655 6 лет назад +1

      ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ ስትወልድ ትጠራሻለች ክክክ

    • @sabikonjo6657
      @sabikonjo6657 6 лет назад +1

      ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ

    • @user-tu2er6zc8h
      @user-tu2er6zc8h 6 лет назад

      Mariyam Tlahun Mariyam Tlahun ክክክክክ እጠብቃለሁ

  • @user-uh6ob7fb8v
    @user-uh6ob7fb8v 6 лет назад +2

    እንኳን ደና መጥልችሁ ከመቅዲ ሰርግ ቦሃላ !!!

    • @myanmar1231
      @myanmar1231 6 лет назад +1

      እንኮንደህናመጣችሁበጉገትየምትጠበቁናችሁምነውበሳምንትሁለትጊዜብትሰሩት። ስቀጥል ባዘዘው ኮኮብንለማፍቀርትሞክራለህያሳካልህጆኒማለቀቀ

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 6 лет назад

    Enameseginalen mogachoch kokiye tsinatun yestish engidi fetenash beza lebegonew ♡♡♡♡♡♡

  • @user-ru9qx9cn5g
    @user-ru9qx9cn5g 6 лет назад +4

    ሰላማችሁ ይብዛ ውዶቼ እኔ ምለው ይሄ ላይክ ምናምን የምትሉት ነገር ምንድነው አልገባኝም ጥቅም አለው ????

  • @Smashville3
    @Smashville3 6 лет назад +44

    "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።"
    Proverbs 9:10

  • @samerhwowweyenekonjoowoche3883
    @samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 лет назад

    ኣጋራድ በጣም ነው የወደድኩሽ

  • @Alemina2000
    @Alemina2000 6 лет назад

    'Yager lij ene mechresha negn esti like please.
    Thank you in advance

  • @user-hi5zb8pb7r
    @user-hi5zb8pb7r 6 лет назад +13

    እውነት ነው ማሩን የቀመሰ ነው የሚያውቀው

  • @maithamaitha4444
    @maithamaitha4444 6 лет назад +1

    ክክክክክክክክክ ውይ አጥላባቸው ያንተን መጨረሻ ነው የናፈቀኝ ድራማው ደግሞ ያላንተና እራሄል አያምርም

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 6 лет назад +2

    Welcome ሞጋቾች ዘንድሮም ላይክ ግጬኝ አለ እንዴ ተበላበት እኮ.....

  • @narjisabbas497
    @narjisabbas497 6 лет назад

    እናመሰግናለን ሞጋቾች

  • @zebebahusseinzebebahussein8541
    @zebebahusseinzebebahussein8541 6 лет назад

    ዋውውውውውውውውው ኤልሳ መጣች ይመችሽ ማር

  • @hanatgt7371
    @hanatgt7371 6 лет назад

    10ኛ ነኝ
    እንካን ሰላም መጣችሁ

  • @aahhjj1931
    @aahhjj1931 6 лет назад

    ከመላው ቤተሠቦችሽ በሠላም ያገናኝሽ መልካም ጉዞ ሀያቲ

  • @bezabeza7136
    @bezabeza7136 6 лет назад +6

    ፋንኤል እሰይ ጆንን እያቃጠልክ ነበር አሁን ባዘዘው መጣልህ

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 6 лет назад

    ክክክክክክክክክክ ልግባ እና አንቄ አንቄ ነው የምጥላቸው አለች እራሄል

  • @user-vw5vv3lw6c
    @user-vw5vv3lw6c 6 лет назад

    ኧረ አጥላባችው እደት
    ነው ነገሩ መሸት መሽት
    ሲል ስልክ መደወል
    ክክክክክክ

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 6 лет назад

    የኔ ማሮች ይመቻቹ ገና ላይ ነው

  • @omansur8487
    @omansur8487 6 лет назад

    maya salam
    በሰላም ለሀገርሽ ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ እህታችን ኩፉን ያርቅልሽ መንገድሽ ቀና ይሁን ድንግል ትከተልሽ

  • @SaraSara-ij2or
    @SaraSara-ij2or 6 лет назад

    ሞጋቾች ይመቻችሁ ዛሬ ትመጣላችሁ ብየ አልጠበኩም ነበር የመቅዲ መሞሽር

  • @hiruttadele8802
    @hiruttadele8802 6 лет назад

    ኮክ ግን አምሮብሽል plus ጆኒ አይዞ ተርገጋ። በስደት ያላችሁ ጌታ ይጤብቀን♥በሉ ቴኙ

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 лет назад

    እኳን እኳን ደና ደና መጣችሁ

  • @andnet2276
    @andnet2276 6 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @milionhailab1604
    @milionhailab1604 6 лет назад

    ራሄል በቃ ካሁን በሃላ ሙዳ ተጣመመ ማለት ነው ደራሲው ዋ እሄ ሁሉ ደክመ እዳይበላሽብህ ተጠንቀቅ ለማንኛውም ሞጋቾች ሰላምቹ ይብዛ 132 በጉጉት እጠብቃለው በቅርብ ቀን ።

  • @user-zu8qn8uv7b
    @user-zu8qn8uv7b 6 лет назад +1

    እናመሠግናለን ሞጋቾች

  • @New-qg7ow
    @New-qg7ow 6 лет назад

    እንኳን በሠላም መጣቹህ

  • @user-wk1vo9fm2x
    @user-wk1vo9fm2x 6 лет назад

    እኳን ደህና መጣችሁ እንሟገት አብረን

  • @user-vj8ox4ry7s
    @user-vj8ox4ry7s 6 лет назад

    ኩኪ ባሉችሽ በዙ ርኳን ድስ አለሽ ይህ ነው ፍልሚያ ድል ለይሁንስ

  • @ethiopiaethiopia1157
    @ethiopiaethiopia1157 6 лет назад +1

    እካን ደህናመጣችሁ የሞጋቾቹ በተሰብ

  • @user-xz5ev4tp7s
    @user-xz5ev4tp7s 4 года назад

    እኔ ምለዉ ግን እሄ ድራማ ዋጣት መሆን ነበረባቸዉ አክተሮቹ የወደፊት ግን ወጣት ቢሆን ደሥ ይላል

  • @user-tm7xk2dy3q
    @user-tm7xk2dy3q 6 лет назад

    ልቤን እያቅለሸለሸኝ ነው ሆምጠጥ ያለ ላይክ ግጩኝ ።

  • @bayushawo3924
    @bayushawo3924 6 лет назад

    Arif new Enamesegnalen Bertu

  • @betydesalegen2650
    @betydesalegen2650 6 лет назад

    Wellcom mogachochi begugut yemtebikachu Abo selamchu yibzalegn bertu

  • @helenberhe3646
    @helenberhe3646 6 лет назад

    ስላም ብያለሁ ጓደኞቹ እናመሰግናለን

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 6 лет назад

    ዋው ሞጋቾች ጉደኛ እየሆነ ነው ። በርቱ

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 6 лет назад +2

    ቤዘዘው ዳህና ኣርጎ ፎንቃ ጎብቶለታል
    ፋኑኤል ያንተው ኣድናቅ ነኝ

  • @user-xw8gx1rk7u
    @user-xw8gx1rk7u 6 лет назад

    Wawwwwww betam arif new enqan dena metachu

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад

    ክክክክክክክክ እር ባዘዘውና ኩኪ ጥያቂና መልስ ፋኑ በርታ እንግዲህ. ባዘዘው አይቶብሀል ኩኪን ጄኒም አድሷን ልጂ ጠበቅ ክክክክክ

  • @fikirkerkass9488
    @fikirkerkass9488 6 лет назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 лет назад

    ዋውውው በጣም እናመሰግናለን ሞጋቾች

  • @rawileo3920
    @rawileo3920 6 лет назад

    mogachoch harif story new ahun yezachu yemetachehut 😍love it

  • @ahmsh2183
    @ahmsh2183 6 лет назад +2

    ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ በርቱ ሞጋቾች
    እባካችሁ ስለ ድራማው ብቻ ሀሳብ ስጡ ሌላ ነገር አትቀባጥሩ ኮመንት ሰጮች

  • @user-ow7ef4cy1g
    @user-ow7ef4cy1g 6 лет назад

    እናመሰግናለን ሞጋቾች ።
    መልካም ሳምንት ።

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን 😍😍

  • @user-fx7qs9vr4k
    @user-fx7qs9vr4k 6 лет назад

    ዋውውው በጣም ደስ የሚልተከታታይ ድራማ ነው

  • @wubalemkassaw7042
    @wubalemkassaw7042 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮች

  • @7yaat7yaat23
    @7yaat7yaat23 6 лет назад

    እንኳን በሰላም መጣችው ውድ የሀገሬ ልጅች በነገራችላይ ባዘዘው በደንብ ፍቃ ገብቱልሀል አሁን ለሰውስት ነው ጡርነቱ

  • @user-kl8fl2cg1l
    @user-kl8fl2cg1l 6 лет назад +15

    እረ ባዘዘው ፎንቃ የልብ ምትህን ጨመርው እኔ ግን ኮኪ ፋኑኤልን ብታገቢ ደስ ይለኛል

    • @tigestlata1836
      @tigestlata1836 6 лет назад

      እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን enam eda achewo FEKER malte ede now

    • @user-kl8fl2cg1l
      @user-kl8fl2cg1l 6 лет назад

      እድለኛ ይውሰዳት

    • @tsedtesfaye1126
      @tsedtesfaye1126 6 лет назад

      እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን እኔም ደስ ይለኛል

    • @user-ff8xm9xf2k
      @user-ff8xm9xf2k 6 лет назад

      እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን። እኔም ድራማውን የምከታተለው ኣሁን ካሁን ኮኪና ፍኑኤል ይፍቀራሉ እያልኩ ነበር ግን.. .....ገና ጉድኣለ ፍኑኤል ተጠንቀቅ ባዘዘው እንዳይቀድምህ

    • @user-kl8fl2cg1l
      @user-kl8fl2cg1l 6 лет назад

      አወ እኔም ፈርቻለሁ ባዘዘው እንዳይቀድመው ፋኑኤል ጠላቱ በዝቷል

  • @haleemakonjo8662
    @haleemakonjo8662 6 лет назад

    እንካን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 6 лет назад

    😘😘😘😘😘welcom ሞጋቾችዬ ሠላማቹ ይብዛልኝ😘😘😘መቅዲ የኔ ትርታ ውድድ😘😘

  • @melatlemlemlemlem5251
    @melatlemlemlemlem5251 6 лет назад +1

    Enamsgenalen mogachu derama

  • @adinamuluneh7336
    @adinamuluneh7336 6 лет назад

    እንኳንደና መጣችሁ

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 6 лет назад

    የኔ ማሮች እናመሰግናሌን

  • @getanehtenagne7975
    @getanehtenagne7975 6 лет назад

    አይዞሽ በሰላም ግቢ እናት

  • @user-gc2br9rj9v
    @user-gc2br9rj9v 6 лет назад +1

    እንኮን ደህና መጣቹሁ

  • @salamalz8112
    @salamalz8112 6 лет назад

    እንኴን ደና መጣችሁ ይመቻችሁ

  • @rogihmohmmsf6046
    @rogihmohmmsf6046 6 лет назад

    Comenet sechewech tegermalachou like gechoge menamen seladeramawe newe yetabalachehout

  • @user-oi5dz9ki1t
    @user-oi5dz9ki1t 6 лет назад

    እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @user-wx1kg6dw8j
    @user-wx1kg6dw8j 6 лет назад

    እኮን ደና መጣቹ

  • @bintyusuf5216
    @bintyusuf5216 6 лет назад

    ኧረ ኔ የታባቴ ልሂድ like ምናም የምትሉ በጥራቃ ሁላ እዋይ ምንአቧታችው ይሻላችሃላ

  • @blenderbew797
    @blenderbew797 6 лет назад +1

    well mogachoch enkan dehna metachuh begugut neber yetebekuchuh

  • @seadijemalseadijemal7421
    @seadijemalseadijemal7421 6 лет назад +2

    ውይ እራኤል እየ እኳን ነቃሽ

  • @tigestzelke1026
    @tigestzelke1026 6 лет назад

    Well come mogachoch