Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Mogachoch EBS Latest Series Drama - S06E132 - Part 132

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2017
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Six Episode 132 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ስድስት ክፍል 132 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 841

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 6 лет назад +56

    "ያንደበቴ ጣፋጭ ውዳሴ
    ምፅናናብሽ ታዛ ለነብሴ
    በመቅደስሽ ፍቅርን ተምሬ
    ማርያም ማርያም ይላል ከንፈሬ"
    ኦርቶዶክስነቴ ኩራቴ

    • @user-fj6so5mc7j
      @user-fj6so5mc7j 6 лет назад +1

      ኢትዮጵያ ውስጤ ናት

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      ኢትዮጵያ ውስጤ ናት instagram.com/p/BEzAaAou-jD/ please aubscribe

    • @reyes4839
      @reyes4839 6 лет назад

      ኢትዮጵያ ውስጤ ናት
      ቃለሒወት ያሠማልን

    • @web3657
      @web3657 6 лет назад

      ኢትዮጵያ ውስጤ ናት elellllllllllll zemarry melaket yasemalen

    • @user-jt5ys4uh2f
      @user-jt5ys4uh2f 6 лет назад

      ኢትዮጵያ ውስጤ ናት አሜን

  • @ribkayosef5073
    @ribkayosef5073 6 лет назад +266

    ዛሬ በጣም።ከፍቶኝል ማሮች እናቴን አሞታል ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ

    • @zuzulove7942
      @zuzulove7942 6 лет назад +3

      Ribka yosef ፈጣር ይማርልሽ ማር አይዞሽ

    • @emanyimerjdjs3375
      @emanyimerjdjs3375 6 лет назад

      Ribka yosef ይማርልሽ ማሬ

    • @mominayimam6672
      @mominayimam6672 6 лет назад +1

      Ribka yosef ayezohe konjo allah yemarelhe ..enatohe lazalalam yenuru

    • @historyaberastars591
      @historyaberastars591 6 лет назад

      Ribka yosef እግዚአብሔር ይማርልሽ እይዝሽ

    • @LOVE-bn9vs
      @LOVE-bn9vs 6 лет назад

      Ribka yosef ፈጣራ ይማርልሽ ቆጆ

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 6 лет назад +30

    እንኳን ደና መጣችሁ ሞጋቾች የሀገሬ ልጆች በያላችበት ሰላማችሁ ይብዛ እኔ ደክሞኛል ነገ አየዋለሁ ልተኛ ነው እንናተ እዩት በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር እወዳችዋለሁ የያቆብ ለሊት ይሁንላችሁ ሰላም እደሩልኝ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      mihret Abebe instagram.com/p/BEzAaAou-jD/የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ please subscribe

    • @fekratfwz394
      @fekratfwz394 6 лет назад

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ gd

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k 6 лет назад +55

    ዛሬ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ እንድለኝ ላይክ ግጩኝ

    • @jamalali1573
      @jamalali1573 6 лет назад

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ sexx

  • @user-pe9qg8cp2n
    @user-pe9qg8cp2n 6 лет назад +281

    በሰውሀገርላይሆናችሁ የናትንህመምቀርቶ እቅፋቷን አያሰማችሁ እኔእናቴ በጠና ታማብኝ ነይተብዬ ልሄድነው እስቲለእናቴ ምህረቷንተመኙልኝ

    • @danotube4387
      @danotube4387 6 лет назад +4

      ፈጣር ይማርልሽ እናትሽን አይዞሽ ማር

    • @user-yo4ge2bf9x
      @user-yo4ge2bf9x 6 лет назад +3

      እግዛብሄር ይማርልሽ ማማየ አይዞሽ

    • @user-wj7wi7rx3x
      @user-wj7wi7rx3x 6 лет назад +7

      ኪዳነምህረት እናቴ ኪዳነምህረት እናቴ የኔ ማር አላህ እናትሽን ያድንልሽ በሰላም ግቢ እሳቸውም በሰላም ይቀበሉሽ እህት በዱአ ከጎንሽ ነኝ

    • @user-hd7cb4kl2g
      @user-hd7cb4kl2g 6 лет назад +2

      ኪዳነምህረት እናቴ ኪዳነምህረት እናቴ ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ

    • @user-fs4of6sc2h
      @user-fs4of6sc2h 6 лет назад +2

      ኪዳነምህረት እናቴ ኪዳነምህረት እናቴ ፈጣሪ ይማራቸዉ አችንም፡ፈጣሪበሰላም ሀገርሽየምገቢ ያርግሽ

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 6 лет назад +12

    ወይ የኔ እናት አሳዘነችኝ የጆኒ እናት ጋር የመጣችው መሬት ላይ ቁጭ አለች አይ የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው ይመቻችሁ በተረፈ ሰላም እደሩልኝ በዛውም ስተኝ like እንዳትረሱኝ

    • @hayatvip9908
      @hayatvip9908 6 лет назад +1

      ZEHARA Ahmed misikin yeni bite nechi enem endih hugne akalehu

    • @vatefghhffghh7896
      @vatefghhffghh7896 6 лет назад

      ZEHARA Ahmed አማረኛ ፊልም

  • @user-fb2jj6bk4x
    @user-fb2jj6bk4x 6 лет назад +3

    Well ብለናል ሞጋቾችዬ እናተ እንኳን ትንሽ ፈታ አርጉኝ እስቲ ሁልሽንም #ዉድድ #ክብር ነዉ የማረጋቹ

  • @user-te3mf5tg1f
    @user-te3mf5tg1f 6 лет назад +140

    ገና እራቴን ገንፎ እያገነፍሁኝ ነው😜😜 እናንተ ከመጣችሁ ኮመተሮችየ ኑ አብረን እንብላ አብሮ መብላት ባህላችን ነው አብሮ መብላት የሚወድ በላይክ አሳውቁኝ

    • @user-fc5kx6vk7u
      @user-fc5kx6vk7u 6 лет назад

      እንዴት ብየ ልርሳህ ከከከከከ ገፏም

    • @user-te3mf5tg1f
      @user-te3mf5tg1f 6 лет назад

      Erahma Erahma ክክክክክክ ገፎ ውስጤ ነው

    • @user-wx6yp1wu3z
      @user-wx6yp1wu3z 6 лет назад

      እንዴት ብየ ልርሳህ ብይልን ሆድዬ ።

    • @user-zb8ng8ro9x
      @user-zb8ng8ro9x 6 лет назад

      እንዴት ብየ ልርሳህ ብላአፊያ የጤና ይሁን የኔ ሆዳም

    • @zuzulove7942
      @zuzulove7942 6 лет назад

      እንዴት ብየ ልርሳህ kkkkkkkkkkkkk ገንፎአም

  • @Hanan-yg2yd
    @Hanan-yg2yd 6 лет назад +22

    እናመሰግናለን ሞጋቾች ይች ትርሴት ምትባል ልጂ አቃጥላ ልገለኝ ነው ዝም ብላ መገንፈል ነው ምታቀው አጥላባቸው አርፈህ ተቀመጥ ራሄል ደሞ መሞት የለባትም።

    • @amsalamsal9521
      @amsalamsal9521 6 лет назад

      ኦሯ ኤራሄል ከሞቴች ነገሩ ተበላሸ ማለት ነዉ መሞት የለባትም ባይ ነኝ

    • @amnasss6243
      @amnasss6243 6 лет назад

      amsal Amsal ሴክስ

    • @amnasss6243
      @amnasss6243 6 лет назад

      amsal Amsal ሴየክስ

    • @amnasss6243
      @amnasss6243 6 лет назад

      amsal Amsal ሴ

    • @amnasss6243
      @amnasss6243 6 лет назад

      amsal Amsal ሲክስ

  • @user-vs6tj6kp7d
    @user-vs6tj6kp7d 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን ሞጋቶችየ..ስጀመር የጆን ኣዲስዋ እጮኛ ሲስተርዋ ስታይ ልብዋ ምሰልቀና ወደ መጣችበት ምትመርሽ ይመስለኛል.. ስቀጥልም ራሄል ከሞተች ድራማው ጨው የለለው ምግብ እንደ ማለት ነው... ደግሞ ጆንየ ያቺ ሲስተር ምትባለው ጤና የላትም ልበል... ጠጋ ጠጋ ኣበዛች ደግሞ በፍቅር ሳይሆን በእሳት ነው ምትጠብስክ እና ቀይ ካርድ ስጣት .. ደግሞ እርጉየ እርጉዝ ልትሆኚ ነው ..ኣሸብር ኣትሸባበር ልጅ በእድሉ ነው ምያድገው ባይ ዘወይ ውስጤ ናቹ።

  • @user-kg9jw6pf5v
    @user-kg9jw6pf5v 6 лет назад +170

    እስቲ ወግ ይድረሰኝ like ግጩኝ ይመጀመሪያዬ ነዉ like ስለምን

    • @user-te3mf5tg1f
      @user-te3mf5tg1f 6 лет назад +2

      ፍቅር ያሸንፋል ክክክክክ ለማኝ

    • @user-kg9jw6pf5v
      @user-kg9jw6pf5v 6 лет назад

      እንዴት ብየ ልርሳህ:- ምን ላድርግ ሲያደርጉ አይቼ እኮ ነዉ።

    • @giligh
      @giligh 6 лет назад

      ፍቅር ያሸንፋል ኮተታም

    • @user-hk4vx3sv6k
      @user-hk4vx3sv6k 6 лет назад +1

      ፍቅር ያሸንፋል kkkkkkkkk ጨክኘ ገጨሁሽ

    • @samsnyenenew3113
      @samsnyenenew3113 6 лет назад +1

      ፍቅር ያሸንፋል
      የኔ ማር ግጭት ነዋ ይመችሽ እሺ

  • @abe1305
    @abe1305 6 лет назад +13

    ኪዳነምህረት እናቴ ኪዳነምህረት እናቴ
    እናትሽን ድንግል ማርያም ትማርልሽ አይዞሽ የኔ ማር በሰላም ግቢ

  • @user-ee2gl8kq2k
    @user-ee2gl8kq2k 6 лет назад +8

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ራሄልዬ😍
    28 ደቂቃ ከነማስታወቅያ ትንሽ አልረዘመም😂😂

  • @ssanvs3153
    @ssanvs3153 6 лет назад +12

    በእግዚአብሔር ዛረ ከ10 አመተ ከሲደት ልመሊስ ነው ላይክን ኮመንት አረጉኝ እሺ

  • @qalekidan1512
    @qalekidan1512 6 лет назад +7

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውዶቼ አገሬ ልገባ በሰላም ግቢ በሉኝ እናንተም በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ አሜን

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 лет назад +14

    ዶክተር ሣራ እታሠራለሁ እያለች የምታስፈራራዉ ለምን እንደሁ ታዉቃላችሁ?
    አባቷ እንደገደላት ሥለጠረጠረች ግን ሥላልነገራት የማዋጣት ነዉ
    አባቷ የገደላት ለሷ ብሎ ሥለሆነ እሷ እጅ እሠጣለሁ ሥትል አንቺ አሠጭም እኔ ነኝ የገደልኳት ብሎ እጁን እድሠጥላት ነዉ።
    ግልፅ ሀሣብ ነዉ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад

      Z bint islam እኮ በትክክል

    • @manofthemuch820
      @manofthemuch820 6 лет назад

      Z bint islam ገብቶናል የኛ ደራሲ

    • @matiman6637
      @matiman6637 6 лет назад

      Z bint islam koye eko kegeban,yegna abiraraw

    • @zdtube2303
      @zdtube2303 6 лет назад

      Mati man haha diro jemre yemlflfew enew eko negn

  • @saleyhyebdb6140
    @saleyhyebdb6140 6 лет назад +13

    ዌል የፊልሙ ከተለቀቀ 6ደቂቃ ነው እስካሁን 35 ሰው ኮምቷል የዮቱብ በረኞች እንዴት ናቹ ውድድድድድድድ ነው የማድርጋችሁ የአገሬ ልጆች

    • @user-te3mf5tg1f
      @user-te3mf5tg1f 6 лет назад +1

      Saleyh Yebdb 💓💓💓💓😘😘😘😘 እኛም ውድድድድ

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 6 лет назад

      Saleyh Yebdb ዩህ ልይክ ያስፈልገዋል ሃሃሃሃሃሃ

  • @user-kr6mv9mh4g
    @user-kr6mv9mh4g 6 лет назад +5

    ውይ መጣችሁ እስካሁን አፍጥጬ እየጠበኩኝ ነበር

    • @user-lx2oj5md5t
      @user-lx2oj5md5t 6 лет назад

      አይእረጒየክክክክክክክክ.....መዝጋየአይስራምብለህእበላሽህኝ

  • @user-jx6ig6zb1d
    @user-jx6ig6zb1d 6 лет назад +10

    ኮኪ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @user-cp4lm8io4y
    @user-cp4lm8io4y 6 лет назад +1

    እርብቃ የውሴፍ...እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም..እናትሽን ትዳብስልሽ...አሜን!!!

  • @sofyymohemmd1791
    @sofyymohemmd1791 6 лет назад +2

    መዝግያይይይ አይሰራም ብለክክክክክክክ ወይ እርግይይይይይይይ ወይይይይይ ራሄልይይይይይይይ ክክክክክክክ መሞት አልፍልግም። ቴንክዊ ሞጋጆች

  • @zahramohammed4894
    @zahramohammed4894 6 лет назад +43

    ምድረ እርጥብ ሁላ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ሀገሬ ልገባ ነው ላይክ ግጩኝ ገደል ልገባ ነው ምናምን ምድረ ወረኛ ሁላ ቱልቱላዎች ዝምብለሽ ስለድራማው ኮመንት ስጪና ዞር በይ ።

    • @zuzulove7942
      @zuzulove7942 6 лет назад +1

      Zahra Mohammed kkkkkkkkkkk

    • @user-xl4vw4ry5w
      @user-xl4vw4ry5w 6 лет назад +1

      እኮ በጣም አሁንስ ያስጠላል አበዙት እኮ

    • @tsehaymergiya9467
      @tsehaymergiya9467 6 лет назад +1

      ere betam new yemidebirut silediramawe titewe silerasachew yaweralu

    • @matiman6637
      @matiman6637 6 лет назад

      Zahra Mohammed kkkkkkkkkkkkk

    • @bobiza3393
      @bobiza3393 6 лет назад

      እኔም የአንቺን የሀሳብ

  • @user-xc3gb8yf1i
    @user-xc3gb8yf1i 6 лет назад

    ወይኔ ቁጭ ብየ ስጠብቅ ከመቼው ወይኔ መቼ ነው አንደኛ ባልሆንም እስከ 10ኛ ምሆነው ለማንኛውም ሞጋቾች ይመቻችህ እወዳችህ አለው

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 6 лет назад

    ይሄ ሁሉ ክፍል ሲቀርብ ፩ ቀን ተሳስቼ ከፍቼው አላውቅም ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች አሉበት ለካ ይመቻችሁ ሞጋቾችች

  • @firahiwottsehay2446
    @firahiwottsehay2446 6 лет назад +1

    Wowww zara be commant 4 honku dese ayelm eski like gechugne endat endamargne ateykugne weyyyyyyy

  • @user-el2wk3pw6i
    @user-el2wk3pw6i 6 лет назад +3

    ዉይይይይይይ ስታዛዝኑ ከበሽታና ከእርጉዝ ያድናል አሉ እንዴ #like ግጩኝ ማለት

    • @user-nv1oq9mh5r
      @user-nv1oq9mh5r 6 лет назад

      Rehima Ahmed መሆኑ ነው እንግድህ ይዘዋል ግጩኝ ማለት ክክክክክክ

  • @user-ic1zx4bu7l
    @user-ic1zx4bu7l 6 лет назад

    ሞጋቾች እንኳን ደና መጣችሁ
    ወይኔ የራሄል ነገር በጣም ያሳዝናል የኩኪ መከራ ውፍፍፍፍ ነጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ነፃ ያውጣሽ ከቤተሰብ ጥላቻ የጆኒ ደሞ ፍቅር ሀያል ነው ግን ምን ያረጋል አላገጣጠማቸውም ለማንኛውም መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ

  • @user-ru9qx9cn5g
    @user-ru9qx9cn5g 6 лет назад

    ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችንም ባለንበት ክፉ አይንካን የቤተሰባችንም የሀገራችንም መልካም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ያሰማን አሜን
    ይሄ ላይክ ምናምን የምትሉ ሰዎች በእውነት ታሳዝናላችሁ ምነው እንደተማረ ሰው ብናስብ ምናለበት ብቻ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @loveandlove5064
    @loveandlove5064 6 лет назад +4

    የኮኪን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ

    • @DK7teen
      @DK7teen 6 лет назад

      LOVE AND LOVE moti

  • @sosososo1502
    @sosososo1502 6 лет назад

    እናመሰግናለን ሞጋቾች። መልካም አይ አታለልከኝ ኪኪኪኪኪ ደሞ ቅመም የሆነች ልጅ ውለጅ

  • @user-tu2er6zc8h
    @user-tu2er6zc8h 6 лет назад

    እንኳን ደህና ሞጋቹች ።የአገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @mulu5584
    @mulu5584 6 лет назад +1

    እኮን በሰላም መጣችሁ እቅልፌ በጣም በቱል ነገ አያችሆለሁ ደህናደሩ

  • @user-bc8zl4hu3o
    @user-bc8zl4hu3o 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች ውይይ ኮኪ ቆንጆ አይዞሽ ወደስንቱ ትሆኚ ለማንኛውም የሳምንት ሰው ይበለን

  • @mhamed7230
    @mhamed7230 6 лет назад

    እንኳን በደህና መጣችሁ እየጠበኩችሁ ነበር ማሬች

  • @SadaSada-mr6yw
    @SadaSada-mr6yw 6 лет назад

    ኮኪ ቆንጆ አይዞሽ ለታሪኬን ያዳነ ጌታ ራሂልንም ፍጣሪ ያሽላታል በነገራችን ላይ ትርሱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንሽው ምክኒያቱም ፍቅር እድሜ፣መልክ፣ሀብት አይጠይቅም ስለዚህ ተዘራ መልካም ሰው ነው በተርፍ አብሽሩ ፊልሙ በጣም አሪፊ ነው

  • @hima406
    @hima406 6 лет назад

    Than you mogachoch

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 6 лет назад

    Wow enameseginalen mogachoch kokiye eneñ lichanekilesh ayzosh asteway ayshenefim tirfu tizibt new

  • @user-ht3zz8iu1j
    @user-ht3zz8iu1j 6 лет назад

    ውይ የሰቶች ፍጥነታችሁ ሳታዩ ነው ኮመንት ምትሰጡት ።ለማንኛውም እናመሰግናለን ሞጋቶችየ

  • @fatumafatuma3737
    @fatumafatuma3737 6 лет назад +1

    ሥጠብቃቹ ነበር ዌልካም ሞጏቾች ሥወዳቹ በርቱ እናመሠግናለን

  • @user-et9nj2zd8h
    @user-et9nj2zd8h 6 лет назад

    ዌል ሞጓቾች ገኒ የኔ ምርጥ ሴት እርጎዬ .....ሀሀሀሀሀ

  • @samira6797
    @samira6797 4 года назад

    ትርሲት ክፍትነሽ ምታድርግሽ ኮኪ እካንም ታሰረች ማንም ከህግ አያመልጥም አይዞን ኮኪየ

  • @user-hx6oy2nq6v
    @user-hx6oy2nq6v 6 лет назад +1

    መዝጊያየ አይሰራም ብለህ አበላሸኸኝ አይደል ....አይ እርጎየ። ማረሻ ሁሉ እኮ አያርስም አለ ...በሳቅ ገደሉኝ

  • @ahmd6116
    @ahmd6116 6 лет назад

    ክክክክ አጥላባቸው ግን በጣምጎበዝነው በርቱ ጥሩነው

  • @manofthemuch820
    @manofthemuch820 6 лет назад +1

    ሞጋቾቹን ሳይ አሸብርን እና መልካምን (እርጎየን) ሳይ ፈታ ነው የሚያደርጉኝ በተለይ አሸብር ትወና አንደኛ ነው የተለያዩ ካራክተሮች ቢሰጡት በብቃት የሚወጣ ምርጥ አርቲስት ነው

  • @user-kx6sk3bg5w
    @user-kx6sk3bg5w 6 лет назад

    ክክክክክክ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-zu8qn8uv7b
    @user-zu8qn8uv7b 6 лет назад

    ጥሩ ነው እናመሠግናለን

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 6 лет назад

    ክክክክክክ እራሄል ወረቀቱን ቀደደችው ይመችሽ ስወድሽ። ኮኪ አይዞሽ

  • @user-nv1oq9mh5r
    @user-nv1oq9mh5r 6 лет назад

    መቅድየ አይዞሽ የሁሉም ውርጅብኝ አንች ላይ ሆነሳ በስተመጨረሻ ትወጭዋለሽ ብየ አምናለው

  • @zulfaabdela1345
    @zulfaabdela1345 6 лет назад

    እንኳን በሰለም መጠቹ

  • @user-xw8gx1rk7u
    @user-xw8gx1rk7u 6 лет назад

    ኣሪፍ ነው ስናፍቃቹህ መጣቹህ

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 6 лет назад

    ወይ ራሄልየ………
    ስወድሽኮ ድፍረትሽ ያስደስተኛል😃😃😃

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y 6 лет назад

    ሀሪፋ ነው ውዲ የሀገሬ ልጆች

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 6 лет назад

    እና መሰግናለን ሞጋቾች

  • @user-st3fv8bv4n
    @user-st3fv8bv4n 6 лет назад

    ሀሀሀሀሀሀ መዝጊየ አይሰራም ብለህ አበላሸሀኝ!!!! እረረረ በሳቅ

  • @user-rj2gy5bl1k
    @user-rj2gy5bl1k 6 лет назад

    ውይ መልካምዬ ቁርሴን እየበላው እኮ ነው ማታ ሳልጨረሰው ተኝቸ ክክክክክክ

  • @talefasamen8216
    @talefasamen8216 6 лет назад

    ኪዳነ ምህረት እናቴ :እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ

  • @hfgghhhjjjcvbbn459
    @hfgghhhjjjcvbbn459 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-sx1no8co9z
    @user-sx1no8co9z 6 лет назад

    ሰላም ለሞጋቾችና ለኮሜንተታሮች እንደምን ከረማቹ እህህህ ምነው አረፈዳቹ ቢቻ በሰላም መጣቹ

  • @user-oe9sf7tx9w
    @user-oe9sf7tx9w 6 лет назад

    እናመሰግናለን፡በቱ

  • @sebleeseble9902
    @sebleeseble9902 6 лет назад

    ዋው እኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች

  • @user-wx6yp1wu3z
    @user-wx6yp1wu3z 6 лет назад

    እናመሰግናለን ሞጋቾች በርቱ ።

  • @betybetty1326
    @betybetty1326 6 лет назад

    Thank you

  • @vhj5155
    @vhj5155 6 лет назад

    እንኳን በሠላም መጣችሁ የኔ ውቦች ነገ አያዋለሁ አሁን ልተኛ ነው 😘😘😘😚

  • @user-zh2fi2wo4z
    @user-zh2fi2wo4z 6 лет назад

    ቆጆ ነው thank

  • @menchieescobar8653
    @menchieescobar8653 6 лет назад

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @hawamohamed6170
    @hawamohamed6170 6 лет назад

    ፉኑየልየ ስወድህህህ ወይኔ ደኩተር ኮኮብ በጣም ታሣዝነኛለች ትርሲት ምንም የትወና ብቃት ሆነ ትይት የለሽም ቴድየ የኔ ውድድድ ውይ መልካም ሣታረግዝ አልቀረችም ደኩተር ሣራ ስወድሽሽ ኮኮብየ አይዞሽ ጥላትሽ በዛብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እውነት ይዘሽ ለተጓሽ ያች ጥላት በዛ ትርሲት ምንም የትወና ብቃት የለሽም ለታሪክ አደገችኮ መሻላ ብያለሁ እርጎየ አሣቅሽኝ መዝጊያው አይሠራም ብለህ ጉድ ሠራኸኝ ክክክክክክክክ

    • @eden4899
      @eden4899 5 лет назад

      Hawa Mohamed hhhj

  • @alembanchikasahun6872
    @alembanchikasahun6872 6 лет назад

    መልካም ማንሾለላ ደህና አርጎ ቀረቀረላት መሰለኝ

  • @yeseidendresseadilove9173
    @yeseidendresseadilove9173 6 лет назад

    Well well mogachoch think you all guys

  • @user-vs6kx9zn2x
    @user-vs6kx9zn2x 6 лет назад +5

    naga agre legba naw esti cawe baloge yagri lejoce bamulue kefue aynkacihue allhe yetbkacihue baslme la enate agracihue yabkacihue

  • @apkapps2244
    @apkapps2244 6 лет назад

    😂😂😂😂1ኛ ነኝ ክክክክ wal meroc

  • @user-ed5ts9gp9r
    @user-ed5ts9gp9r 6 лет назад +1

    ኪዳነ ምህረት እናቴኪዳነምረት እናቴእግዚአብሔር ይማራቸው

  • @user-yo4ge2bf9x
    @user-yo4ge2bf9x 6 лет назад

    እኳን በሰላም መጣችሁ

  • @user-ic6wy1ei5r
    @user-ic6wy1ei5r 6 лет назад +43

    ወይ ለታሪክ እያየናት ኮ እኔን አከለች

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 лет назад

    እኳን ደና መጣችሁ

  • @user-yc5ex2mr7j
    @user-yc5ex2mr7j 6 лет назад +26

    አድስ ገቢ ነኝ ላይክ ግጩኝ ስሞት

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 лет назад

      ሰላም ነው....

  • @user-km3mi9kp2l
    @user-km3mi9kp2l 6 лет назад

    ስጠብቃችሁ ከች ግቡአብረንእንይ

  • @user-dn9wq9fk1d
    @user-dn9wq9fk1d 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹ

  • @user-zd4vy9jy6g
    @user-zd4vy9jy6g 6 лет назад

    እምኳን ሰላም መጣቹልኝ ሁሌም በፍቅር ነው የምወዳቹ

  • @user-hd7cb4kl2g
    @user-hd7cb4kl2g 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹን ሞጋቾች

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 6 лет назад

    Betam enamesegenalen wey mishay hauen asazenesheg hulem yalefale betref enamesegenalen

  • @tgestandalme4205
    @tgestandalme4205 6 лет назад

    ማሎች እኳን ደና መጣችሁ

  • @samira6797
    @samira6797 4 года назад

    የጆን እናት እካንን በሰላም መጡ ውድድድ

  • @ahmsh2183
    @ahmsh2183 6 лет назад +1

    ያልተፃፈላችሁን የምትቀባጥሩት ሁላ ስታስጠሉ አይደብራችሁም እንዴ ምን አለ ስለ ድራማው ብቻ አስተያየት ብትሰጡ አፋችሁን ይበላችሁአል አይደል!!
    ሞጋቾች በጣም ነው የምናመሰግነው በርቱ

  • @user-mr4hz1pl2s
    @user-mr4hz1pl2s 6 лет назад

    ሠላማችሁ ይብዛ እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @sofyymohemmd1791
    @sofyymohemmd1791 6 лет назад +1

    የገጠር ልጅታንንንን አገረች ውይይይይይ ክክክክክክ መሬትላይይይ አይይይይይ እኔንንንንን

  • @haymanotmebrate8619
    @haymanotmebrate8619 6 лет назад

    ክክክክክክክክ እርሚጦ እርምጥምጥ አይ እርጎዬ

  • @barhmtetjtj2733
    @barhmtetjtj2733 6 лет назад

    አጋረድ ተመቸችኝ መጨረሻው ዋው ነው

  • @user-dy5gd5hu1d
    @user-dy5gd5hu1d 6 лет назад

    የሰ ዋው ሰታምሩ

  • @susutube7365
    @susutube7365 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @user-fj6so5mc7j
    @user-fj6so5mc7j 6 лет назад

    እርጎየ ዘጋሽኝ ጆን ይች ልጅ ከመምጣቷ ሙጭጭ አለችብህ ክክክክ

  • @lbabafanta1984
    @lbabafanta1984 6 лет назад

    መዝጌየ.አይሰራም.ብለህጉድ.አረከኝክክክክክክክክክክ

  • @almaztadese2450
    @almaztadese2450 6 лет назад

    አንመሰግናለን

  • @user-jd4dd8wc2h
    @user-jd4dd8wc2h 6 лет назад

    እኔ ግን በኮመንታተሮች በጣም አፈርኩኝ ከምር ሼም የለም በቃ ላይክ ግጩኝ እንትን ሆኛለሁ እንትን አምሮኛል ሁፍፍፍፍፍ ስታስጠሉ

  • @user-bp1ky4qe2m
    @user-bp1ky4qe2m 6 лет назад

    እርጎዬ አለ ነገር ክክክክክክ

  • @saronesarina3310
    @saronesarina3310 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹ ሰፍ ብዬ ስጠብቃችሁ ከች አላችሁ ኮሜንተሮች የት ገባችሁ😍😍😍😗

  • @user-rj2gy5bl1k
    @user-rj2gy5bl1k 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችው ማሮች

    • @user-rj2gy5bl1k
      @user-rj2gy5bl1k 6 лет назад

      ውቤት ውቤ ውዴ ምን ልታዘዝ ??

  • @user-sp9ro8bo1p
    @user-sp9ro8bo1p 6 лет назад

    Kkkkkkkkkkkkkkk እርጎዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @nani-tj8rv
    @nani-tj8rv 6 лет назад

    thanks

  • @Hu-uu7zg
    @Hu-uu7zg 6 лет назад

    እንኮን ደህና መጣችሁ እናመስግናለን

  • @masrtmasrt1386
    @masrtmasrt1386 6 лет назад

    እንኮን ደክና መጣችሁ ሞጋቾች አሪፍ ነው ቀጥሉበት ተመችቶኛል