Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

!!!!Season Finale!!!! Mogachoch EBS Latest Series Drama - S07E175. - Part 175

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2019
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Seven Episode 175 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሰባት ክፍል 175 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @user-iq7rb9wy7e
    @user-iq7rb9wy7e 5 лет назад +336

    እናት 😥😍😍
    ጓደኛ ሲያፈቅር ኪስ ይመለከታል
    የጎደለህ ቀን ቤቱ ይከተታል
    ሚስት ስታፈቅር ደምግባት ታያለች
    የረገፈ ለታ ትታ ትሄዳለች
    ዘመድም ሲያፈቅር ዝናን ተመልክቶ
    ጀርባውን ይሰጣል ቀን ሲጥልህ አይቶ
    እናት ስታፈቅር የላትም ዳርቻ
    ነብሷን ትሰጣለች እሷ ላንተ ብቻ
    ክብር ለእናቶች ''''😍😍😍😍😍

    • @saronayele6828
      @saronayele6828 5 лет назад +1

      ሀኒ ፍቅር Amen

    • @user-xb8oq4jn9h
      @user-xb8oq4jn9h 5 лет назад +1

      Amen❤

    • @user-vd7md6dm8r
      @user-vd7md6dm8r 5 лет назад +2

      ሀኒ ፍቅር እዉነት ነዉ ክብር ለእናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад +1

      አሜን😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

    • @biftumohammed9307
      @biftumohammed9307 5 лет назад +1

      👍👍👍👍

  • @user-cr6hq2iq8i
    @user-cr6hq2iq8i 5 лет назад +130

    ዉድ የክርስትና እምነት ተከታዪች በሙሉ እነኳን ለብርሃን ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

    • @user-ls2eq1cu4b
      @user-ls2eq1cu4b 5 лет назад +2

      አሜን

    • @user-le5iz1pl3f
      @user-le5iz1pl3f 5 лет назад +1

      Amen

    • @marytison1234
      @marytison1234 5 лет назад +1

      የእንኳን አብሮ አደረሰን

    • @EthioAfroMedia
      @EthioAfroMedia 5 лет назад

      የሳምንቱ የአርቲስቶቻችን አነጋጋሪ/አዝናኝ ቪዲዮዎች Part 2 ruclips.net/video/vAiR1CqI5Es/видео.html 🌹🌻

    • @fdhhshdhd3767
      @fdhhshdhd3767 5 лет назад

      ሳራ ሳራ ርይውም

  • @selam9713
    @selam9713 5 лет назад +8

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መመረጥ ነው ተዋህዶነት

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 5 лет назад +64

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ሞጋቾች መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለብራሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረስን ሰላም እና ፍቅር ያብዛልን አሜንንን

    • @user-nh3ex8bw7b
      @user-nh3ex8bw7b 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 5 лет назад +1

      አሜን፫

    • @user-ep9ix8fg1x
      @user-ep9ix8fg1x 5 лет назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

    • @imhabibaimridwan9846
      @imhabibaimridwan9846 5 лет назад +1

      ከበፊቱም አባትየው እደሆነ ጠርጥሬዋለሁ ሲያስጠላ አባትየተብየው

  • @Trhas601
    @Trhas601 5 лет назад +66

    የክርስትና እምነት ተከታይዎች በምሉ እንካን ለብርሃነ ጥምቀት በስላም አደረስችሁ ዌል ብለናል መጎቶች ደሞ

    • @ayala-ep5dp
      @ayala-ep5dp 5 лет назад

      ቲቲ ጓል ትግራይ ጓልዞም ጀጋኑ መኣስ ድዩ ኔሩ ጥምቀት

  • @Hewi_q8
    @Hewi_q8 5 лет назад +49

    ታሪኩ ሲንዛዛባቹ ለመቋጨት ስትሉ በድንገት ተዘራን ጠላፊ አደረጋቹት እንጂ ልጁን ስለመጥለፉ የምያሳይ ወይም እንድንጠረጥር ለተመልካች የሰጣቹን ትዕይንት የለም ምዕራፉን ለመዝጋት ብቻ ስለፈለጋቹ በማያሳምን ነገር ጨረሳቹት

    • @jerusalem1324
      @jerusalem1324 5 лет назад +1

      Hewan thomas tanks u tell the truth

    • @whoami5919
      @whoami5919 5 лет назад +1

      Same here

    • @rediettibebu5320
      @rediettibebu5320 5 лет назад +1

      I think it's ur lack of immagination because they gave a lot of indicators from the day she was kidnapped...you should look closer 👀

    • @batukulegesse58
      @batukulegesse58 5 лет назад

      y

    • @user-iv1gx6eh7h
      @user-iv1gx6eh7h 5 лет назад

      Hewan thomas አወ እኔም ይሄ ነው ሀሳቢ በዛው ይተውት አይምጡ ሲያናዱ

  • @user-ib8so1lz6f
    @user-ib8so1lz6f 5 лет назад +15

    እንካን አደረሳቹህ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ባአሉ የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን
    የለታሪክ አባት ግን ያመዋል ሆሆ እኔ ግን ጠርጥሬ ነበር ግን አባት ይህን ያደርጋል ብሉ ማሰብ ዝከብዳል

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 5 лет назад +208

    #ጥምቀት_ምንድነው? ....
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    #ወንድ_ልጅ_በ40ቀን
    #ሴት_ልጅ_በ80_ቀ_ለምን_ይጠመቃሉ?
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇💛❤💚
    ጥምቀት፡- ማለት መነከር፣ መዘፈቅ፣ ውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት ማለት ነው፡፡
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ✍ጥምቀት ለምን አስፈለገ?
    በመፅሐፍ ቅዱስ ኦሪት ዘፍጥረት 1፣2 ላይ እንደምናገኘው “የእግዚኣብሔር መንፈስ በውኃ ላይ ሰፎ ነበር” ይለናል፡፡ ከዚህ የእግዚኣብሄር መንፈስ ካለበት ውሃ መሬት ተፈጠረ፤ ከዚህም መሬት አዳም ተፈጠረ፤ ከአዳምም ሄዋን ተፈጠረች፡፡ ስለዚህ አዳም የእግዚኣብሄር መንፈስ ካለበት ውሃ የተፈጠረ እንደሆነ መገንዘብ እንችላለን፡፡
    ዳሩ ግን አባታችን አዳም በሄዋን አማካኝነት ዕፀ-በለስን በላና የእግዚኣብሄርን ትዕዛዝ ስተተላለፈ(ስላጎደለ) በዲያቢሎስ ቁራኝነት ስር ወደቀ (ከገነት ተባሮ ሲዖል ገባ)፡፡ ስለሆነም እግዚኣብሄር እንዲህ አለ ሰው ሁለተኛ ከውሃ እና ከመንፈስ ካልተወለደ (ካልተጠመቀ) በቀር ወደ እግዚኣብሄር መንግስት ይገባ ዘንድ አይቻለውም፡፡ ዮሐ. 3፣5 “ኢየሱስም መለሰ እንዲህም ሲል፡- እውነት እውነት እላችኋለሁ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚኣብሔር መንግስት ሊገባ አይቻለውም፡፡”
    ከዚህ ተነስተን እኛ ኦርቶዶክሶች በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም (ማቴ. 28፣19-20) ወይም በእየሱስ ክርስቶስ ስም (ሐዋ. 2፣38) እየተጠመቅን የእግዚኣብሄርን መንግስት እንወርሳልን፡፡ በጥምቀት ያላመኑ ግን የእግዚኣብሄርን መንግስት አይወርሱም ማለትም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ያልተጠመቁ ማለቴ ነው(ማቴ. 28፣19-20 )፡፡ ምክንያቱም ማቴ. 16፣16 “ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል” ይላልና፡፡
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ለምን በ40ና በ80 ቀን እንጠመቃለን????
    ጥምቀት ወንድ ልጅ በአርባ ቀኑ ሴት ልጅ በ80 ቀኗ ይጠመቃሉ፡፡ ኦርቶዶክሶች በ40 እና በ80 ቀን ለመጠመቃችን ምክንያቱ መፅሐፈ ኩፋሌ 4፣9 “በተፈጠረባት ምድር ለአዳም አርባ ቀን ከተፈፀመለት በኋላ ይገዛትም ይጠብቃትም ዘንድ ወደ ገነት አስገባው፤ ሚስቱንም በሰማንያ ቀን አስገባናት፡፡” ስለሚለን ነው፡፡
    ምናልባት ይህን ቃል በ66 እና በ73 መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለሌለ መናፍቃንም ሆኑ ሌሎች የእምነት ቡድኖች ላያገኙት (ላያውቁት) ይችላሉ ስለሆነም እኛን በተደጋጋሚ ሊጠይቁን ይገደዳሉ፤ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ምንጊዜም ቢሆን መልሳችን ይህ ሊሆን ይገባናል፡፡
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ለምን ተጠመቀ????
    የዕዳ ደብዳቤኣችንን ሊደመስስ
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ስንጠመቅ በማን ስም ልንጠመቅ ይገባናል??????
    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም (ማቴ. 28፣19-20 ና ሐዋ. 2፣38)
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ስለጥምቀት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች
    ህዝ. 36፣25፤ ማቴ. 3፣5-6፤ ማር. 1፣4-5፤ ማር. 16፣16፤ ሉቃ.3፣21 .....
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ፀበል መረጨት ያስፈልጋል?????
    ኦሪት ዘኁልቁ 19፣20 “ሰውም እርኩስ ቢሆን ሁለመናውንም ባያጠራ ያ ሰው የእግዚኣብሄርን መቅደስ አርክሷልና ከጉባኤው መካከል ተለይቶ ይጠፋል፤ በሚያነፃ ውሃ አልተረጨም ርኩስ ነው፡፡”
    ።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    #መልካም_እለተ_ሰንበት_ይሁንላቹ_የተዋህዶ_ልጆች

    • @ganetteammar2063
      @ganetteammar2063 5 лет назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ ግን ፎቶዬን ከየት አግኝተሽ ነዉ ፕሮፋይል ያረግሽዉ ለምን የራስሽን አታደርጊም

    • @user-yq7qf8fr9q
      @user-yq7qf8fr9q 5 лет назад +1

      ቃለህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👌👍

    • @lubabaemer6938
      @lubabaemer6938 5 лет назад +12

      ማንኛውም ሠዉ፡ሲወለድ፡ሙስሊም፡ስለሆነ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +7

      @@lubabaemer6938 አይምሮ ካለሽ እህታችን የፃፈችውን በጥሞና አንብቢ አለበላዛ ወሬሽን ይዘሽ በመጣሽበት ውልቅ በይ ያልበላሽን አትከኪ እሺ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад

      አሜንንን እህታችን መልካም ቀን ለሁላችንም ይሁንልን

  • @user-ls2eq1cu4b
    @user-ls2eq1cu4b 5 лет назад +202

    ለታሪክን የጠለፉ ሰዎች ልጅቷ አንዴ ፊታችን ስላየችው ለፓሊስ ልታሲዘን ትችላለች ስለዚህ ከዚህ ሀገር መኖር የለባትም ሲሉ አባትየው በጠለፋው እጁ እንዳለበት ነው የጠረጠርኩት ምክያቱም ውጭ ወስጄ ላስተምራት ሲል ነበር

  • @user-xm2gs1zd5u
    @user-xm2gs1zd5u 5 лет назад +97

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 5 лет назад

      Maryam tamaledalech niftam pente .

    • @brukeg58
      @brukeg58 5 лет назад

      Amen enqan abro aderesen

    • @aa6750
      @aa6750 5 лет назад

      .አመሰግናለሁ ክ።

      ጅ.

    • @aa6750
      @aa6750 5 лет назад

      @@siwadedumelyayet474 ንም..ጋር ጋር ን።ን.ምም.ጋር ንም.ጋር ንንን።ጋር ን..ጋር ጋር ንምም።ጋር ።።ጋር ምምክም

      ንክ.ንን.ንምምክ
      ም።.ንክንንምም
      ጋር ን.ንጋር ም.ጋር ም።ን.ምንን.ክ።.ክ።ምክምክ..ንምንጋር ምን
      ን.ጋር. ጋር ን.ንምም።ንምክ.ጋር ንን።ን.ጋር ንምክንን.ንክክም።ንንክን።ም.ንምክምን።ጋር ።ጋር ።ን.ንን።ም
      ክ.ም
      ንክ።ምም.
      ንንም
      ክምንምክንምንክምክምን.ክ.ጋር ጋር ጋር ን
      ንጋር ምም።.
      ።ጋር..
      .
      ጋር ።ጋርጋር
      ።ጋር. ንን
      ጋር

      .
      ጋር. ጋር. ን።ጋር ም
      ክም
      ጋር ጋር ።ጋር
      ጋር
      ጋር ም።
      ጋር..
      ክ.
      ምክ.
      ጋር
      ንምክ.ክ
      ጋር
      ንምክን
      ን.ክንክ.
      ምክ።
      ንምክ..

    • @aa6750
      @aa6750 5 лет назад

      @@siwadedumelyayet474 ንም..ጋር ጋር ን።ን.ምም.ጋር ንም.ጋር ንንን።ጋር ን..ጋር ጋር ንምም።ጋር ።።ጋር ምምክም

      ንክ.ንን.ንምምክ
      ም።.ንክንንምም
      ጋር ን.ንጋር ም.ጋር ም።ን.ምንን.ክ።.ክ።ምክምክ..ንምንጋር ምን
      ን.ጋር. ጋር ን.ንምም።ንምክ.ጋር ንን።ን.ጋር ንምክንን.ንክክም።ንንክን።ም.ንምክምን።ጋር ።ጋር ።ን.ንን።ም
      ክ.ም
      ንክ።ምም.
      ንንም
      ክምንምክንምንክምክምን.ክ.ጋር ጋር ጋር ን
      ንጋር ምም።.
      ።ጋር..
      .
      ጋር ።ጋርጋር
      ።ጋር. ንን
      ጋር

      .
      ጋር. ጋር. ን።ጋር ም
      ክም
      ጋር ጋር ።ጋር
      ጋር
      ጋር ም።
      ጋር..
      ክ.
      ምክ.
      ጋር
      ንምክ.ክ
      ጋር
      ንምክን
      ን.ክንክ.
      ምክ።
      ንምክ....

  • @user-fs8ck1fm4k
    @user-fs8ck1fm4k 5 лет назад +35

    ማነ እንደኔ ጥምቀትን ጎንደር ላይ ማሳለፍ የናፈቀው ያማርው ሀገሬ ጎንደር በዚች ቀን አለመገኘቴ ክፍት ነው ያለኝ
    መልካም ባአል ለመላው የክርስትነ እምነት ተከታዬች በሙሉ

    • @user-jd7ct4rh8g
      @user-jd7ct4rh8g 5 лет назад

      ድንግል ሆይ ምልጃሽ አይለየኝ ድንግል ሆይ ምልጃሽ አይለየኝ እኔ ማማዬ አንድ ቀን እንደርሳለን

    • @haymanoitaskenie5506
      @haymanoitaskenie5506 5 лет назад

      አኔም

  • @fre43
    @fre43 5 лет назад +24

    ማሮችዬ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ያመት ሰው ይበለን አሜን

    • @alipppalippp5138
      @alipppalippp5138 5 лет назад

      አሜንአሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 5 лет назад

      ምንኛአለባበስነዉ፡አርቲስት፡ሰላምተስፋዬ፡ዉይ፡ይህነዉ፡ለትዉልዱ፡ቅርስማቆየት፡፡

  • @diborab7820
    @diborab7820 5 лет назад +4

    ጌታ ሆይ ጠላቶቼን እኔ እጠብቃቸዋለዉ ወዳጆቼን ግን አንተ ጠብቅልኝ .... ! 😮 unbelievable !!

  • @user-us4tz1oz7b
    @user-us4tz1oz7b 5 лет назад +101

    በፈጠራቹህ ላይክ ግጩኝ
    ጎንደር በአሁኑ ስአት ሞቅ ደመቅ ብላለች
    ጎንደርን ያላቹህ እስኪ እንያቹ

  • @user-kw3sq8pt2s
    @user-kw3sq8pt2s 5 лет назад +6

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በስላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 лет назад +15

    ሞጋቾች እንኳን ደናመጣችሁ ~~~ ዉድ ኢትዮጵያውያንና የኤርትራያን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓል ይሁንልን ። የአመት ሰው ይበለን ሁላችንንም 💚💛💔

    • @didiyadidiya9733
      @didiyadidiya9733 5 лет назад +1

      ውድድድድድድ እንቁ ልብ አለሽ እንኩዋን አብሮ አደረሰንን

    • @selamdarwish5927
      @selamdarwish5927 5 лет назад

      አሜን፫ መልካም በዓል ዉድዬ😘💘💔

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +37

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንካን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን 😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

  • @ashaaahmmad3699
    @ashaaahmmad3699 5 лет назад +64

    እረ አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ እርጉዝነኝ ላይክ አማረኝ ሰው ስት ነገር ያምረዋል እኔ ላይክ አማረኝ🍼🍼🍼

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад +1

      👍 የኽው. 😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

    • @selamDebebe-xj5nu
      @selamDebebe-xj5nu 5 лет назад +1

      @@AddisEthioMeron ligishim laik afikariy endatihoni ferahu

    • @lydiahana5616
      @lydiahana5616 5 лет назад

      Ygermal eko kkl

    • @user-vw4mo1xi8g
      @user-vw4mo1xi8g 5 лет назад

      Ashaa Ahmmad

    • @user-vw4mo1xi8g
      @user-vw4mo1xi8g 5 лет назад

      Ashaa Ahmmad

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 лет назад +74

    የሞጋቾች ድራማ እና የኔ ስደት መቼ እደሚያበቃ ናፈቀኝ ስላችሁ

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад +1

      አይዞሽ ያንችም ስደት ለ አላማ ነው 😊 ሞጋቾች ድግሞ እኛን ለማስደበር😁 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

    • @acd8242
      @acd8242 5 лет назад +1

      ሀሀሀሀሀሀ

    • @user-yc1om1nn7u
      @user-yc1om1nn7u 5 лет назад

      አይ ዞን እህት እኔ እዳች

    • @Tube-tb5zy
      @Tube-tb5zy 5 лет назад

      @@AddisEthioMeron እሽ ደግሞ ለሰብስክራይብ እብን ብለሽኝ ሳይሉኝም አደርጋለሁ አይከፈልበት ነገር

    • @Tube-tb5zy
      @Tube-tb5zy 5 лет назад

      @@user-yc1om1nn7u አይዞን ማማዬ

  • @yeabsratube3802
    @yeabsratube3802 5 лет назад +43

    በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ

  • @user-qq5io8dh7k
    @user-qq5io8dh7k 5 лет назад +99

    ውድ የሀገሬ ልጆ እስት አለህ ልጅ ይወፍቃሽ ብለችሁ ዱአ አድርጉልኝ የንደችሁ ዱአ ተቃበይነት ሊኖራው ይችለል

    • @fanishkonju9176
      @fanishkonju9176 5 лет назад +5

      መንታ ልጅ ይስጥሽ ማሬ

    • @AaaBbb-ro4zq
      @AaaBbb-ro4zq 5 лет назад

      ዶአርጊአላህአይችግርውም።መንታወንልጂይስጥሻል

    • @AaaBbb-ro4zq
      @AaaBbb-ro4zq 5 лет назад

      ያወምሷሊሁን

    • @user-le7mj1od7b
      @user-le7mj1od7b 5 лет назад

      አላህ ይውፍቅሽ ለሁላችንም

    • @user-qq5io8dh7k
      @user-qq5io8dh7k 5 лет назад

      አሚን አለሁማ አሚንንን

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g 5 лет назад +58

    የእነ ኮከብ ቤት ተቀየረ በፊት 1 ደረጃ ነበረ አሁን ፎቅ እና ምድር ሲቀየር ማሳየት ነበረባቹ
    ሲቀጥል ብርሌው የገጠሩን ካራክተር እያጋነነ ነው ገጠሬ መሆንና አፊን ነፊቶ ማውራት የተለያየ ነው አሸብር ከነ ሚስቱ ነው ገጠሬነቱን የቻሉበት

    • @tenatena7698
      @tenatena7698 5 лет назад

      ያለንን ብናውቅ የጎዴለን የለም አፈናው ምንምአልቻለበትም

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 5 лет назад

      Birilew alichalebetim

    • @user-pq4ro1ik4b
      @user-pq4ro1ik4b 5 лет назад

      Kkkkkkkkk አሸብር ዛሬ በጣም ነው ያሳቀኝ እደሴት ታጠቀ ሆሆየ በመቀጠል ቶሎ ተመለሱ እዳቆዩ በዛው እየሄዳችሁ ቅልጥ ነው የምትሉት የተቀበረው እኳን ይሄው ስት ጊዜው ተቀብሮ ቀረ ኧረ ስት አለ አመልም

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 5 лет назад +8

    ማነው ይሄ #ብርጭቆው ማለቴ #ብርሌው ነገሩ ያው ነው በጣም ያስቃል አነጋገሩ!!😂😂😂😁😁😁😜

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +66

    ከድንግል ተወልዶ እኛን ሊቀድስ
    ተጠመቀ ኢየሱስ በባሕር ዬርዳኖስ

    • @meramtube5788
      @meramtube5788 5 лет назад

      ኪኪኪኪኪ

    • @zinetmollazinetmolla591
      @zinetmollazinetmolla591 5 лет назад

      😊

    • @user-jq7sy5nt5t
      @user-jq7sy5nt5t 5 лет назад

      kkk

    • @user-kp6xc2re6c
      @user-kp6xc2re6c 5 лет назад

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በክርስቶስ ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ከሞቱ በሃላ የነፍስ ስራ የለም ጽድቃችንንም ኩነናችንንም እዚሁ በምድር በህይወት እያለን ነው የምናውጀው ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ማመን መጠመቅ ዳግም በክርስቶስ መወለድ ነው

  • @jirramedia1
    @jirramedia1 5 лет назад +53

    እንኳን ለ ብርሃኑ ጥምቀት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад +1

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን 😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

    • @jirramedia1
      @jirramedia1 5 лет назад

      @@AddisEthioMeron እሽ

    • @alipppalippp5138
      @alipppalippp5138 5 лет назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-cx1hr2hp3k
    @user-cx1hr2hp3k 5 лет назад +4

    እንኳን በስላም መጣቹህ ውድ የተዋህዶ እምነት ተክታይ በሙሉ እንኳን አደርሳቹህ አደርስን ለብሀረ ጥምቀቱ የከርሞስው ይመለን ካርያለንውም ካገር የወጣንውም ከርሞተስባስብን ለማክበርያብቃን

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 5 лет назад

    ዋውውው የኢትዮጲያ ፖሊሶች ጀግኖች ኑሩ ለዘላለም ተከብራችሁ የስንተን ደምና እምባ ነው የምታብሱት ፈጣሪ ጥንካሬን ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 лет назад +16

    ለታሪክ እናት እና አባቷን ለማስታረቅ ስትል እራሷን አገተች

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +43

    እረ ሼም ነው የለታርክ መጨረሻውን ቋጩት ሰለቸኝ

  • @user-nb1nn2mf3w
    @user-nb1nn2mf3w 5 лет назад +7

    ሞጋቾች ከ40-70ዎቹ በጠም ደስ ይል ነባር

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 5 лет назад

    ሞጋቾች በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነው ቶሎ በምዕራፍ 8 ተከሰቱ መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንላችሁ 💚💛❤

  • @rabiymoges2866
    @rabiymoges2866 5 лет назад +1

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ወይኔ መቅድና ተዘራ አሳዘኑኝ ግን ጠላፊወቹ ብሩን ወስደው እንዳይቀየሱ ፈራሁ
    ርጎየ ውይ ፎንቃ ውይ መሽኮርመም

  • @user-ik4zh7ln6j
    @user-ik4zh7ln6j 5 лет назад +6

    በመላው አለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በአሉን የሠላም የደሥታ የፍቅር ያድርግልን ያድርግላችሁ አሜን ፫
    ሞጋቾች ደግሞ አበዛችሁት በቀጠሯችሁ ቀን አለመምጣት ሥትችሉ መልቀቅ አልቻልንም ብላችሁ አትናገሩም እንዴ እንደማንም አይቼ እኮምታለሁ

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g 5 лет назад +26

    ዳግመኛ አላይም ይሄን ድራማ ገደል ግቡ የሆነ ጉዳይ አስተማሪነቱ በመዛዛቱ ልክ ሳይሆን በጥራቱ ነው እርግጠኛ ነኝ የለታሪክ ታሪክ ሌላኛውን ምዕራፊ ያስጨርሰዋል ከዛ ሌላ ምዕራፊ
    የአመቱ አስቀያሚ ድራማ ስንት አመታቹ ጫፊ ላይ ሳትደርሱ

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 5 лет назад

    ከምንም በላይ የ እራሄልና የመቅዲን መሀተም ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ
    ለማንኛውም እናመሰግናለን ሞጋቾች

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 лет назад +1

    ግልግል እንኳን በሰላም አለቀ እኔም ከማዳሜ ከምጣላ ።ውድ እህት ወንድሞቼ በስደት ያላቹ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ አደረሰን።

  • @user-ml2wq8kt4w
    @user-ml2wq8kt4w 5 лет назад +5

    እንኳን በደህና መጣችሁ አደኛ ነኝ የቀደመኝ የለም ሾፍ ሾፍ አር ግቡና ጋይሶች

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад

      😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

  • @user-qy9rl9uv2z
    @user-qy9rl9uv2z 5 лет назад +84

    እኔ. ሙስሊም ነኝ. የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ

    • @adanuetio1511
      @adanuetio1511 5 лет назад

      Amen Enikon Abiro aderesen mar

    • @user-fy8mi5gk5r
      @user-fy8mi5gk5r 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን እማ

    • @user-ov4cs7vh4s
      @user-ov4cs7vh4s 5 лет назад +2

      አሜን፫ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኢትዮጵያዊነታችን እንዲህ ያምርብናል

    • @hikmaahmed7307
      @hikmaahmed7307 5 лет назад +2

      Astakhfirulah allah yikir yibelish, inkuwan adarasachuh malet kilkil indehone atawkim

    • @elfanshjemal139
      @elfanshjemal139 5 лет назад +1

      ህይወቴ በሙሉ ጥያቄ ሆነብኛ አየባልም ካላውቅሽ ጥየቂ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 лет назад +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ፡በሰላም አደረሳቹሁ ሀገራችን ኢትዮጲያን ይጠብቅልን ለታሪክን፡ተዘራ፡አልሰወራትም፡የተዘራ፡አጎት፡ልጂ፡ነው፡የጠለፋት

  • @user-ez9ut5ys5q
    @user-ez9ut5ys5q 5 лет назад +20

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @user-yw5yy6fq2c
    @user-yw5yy6fq2c 5 лет назад +4

    እናት. ለዘላለምትኑር. 💕💖💗😍😘

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x 5 лет назад +33

    ኤረ ውሸት ነው መቸም ድራማም ቢሆን ትንሺ ተጋነነ ቫይረስ መኖሩዋን እያወቀ ሰርጉ ይቀጥላል አይንሺን ላፈር ነው የሚሉት ወንዶች ለማያቃችሁ

    • @user-rq9hk7th5g
      @user-rq9hk7th5g 5 лет назад +2

      አይ ፍቅር አሉ አይኑ ይጥፋ እኔም አጎቴ ያለባት ሴት ወዶ ታላገባሁ ብሎ ሊያገባ ነው አረ ውሸት ይሁን በሉኝ ያገሬ ልጆች እኔም ስደት ላይ ነኝ ኡፍፍፍ ያሳዝናል

    • @aminatseid280
      @aminatseid280 5 лет назад

      ፊልም ነው

    • @user-qr8zx4fg6h
      @user-qr8zx4fg6h 5 лет назад +1

      @@aminatseid280 ክክክክክልክክክክክክክክ ስታስቂ የፊልም አጎት አለ

  • @kokebfromnewyork5800
    @kokebfromnewyork5800 5 лет назад +2

    Ha, I suspected it was him from the moment she was kidnapped. Thank you for letting us now the ending on this episode, can't wait to see what's next.

  • @bintbabaa878
    @bintbabaa878 5 лет назад

    ተክላይና መአዚ አዝኛለሁ መአዚህ ስለፍቅር ያስተላለፍሽው መልእክት ሀሪፍ ነው
    "ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰው የሚወዱትን
    ነገር መጣት ነው" ምፅ!!

  • @hhave3971
    @hhave3971 5 лет назад +8

    ወይኔ እራሄል ክክክክክክክክክክ ማዝዬ አይዞሽ

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 5 лет назад +35

    ኮከብ እና ራሄል ስወዳቹ

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን 😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

    • @helenalmu8458
      @helenalmu8458 5 лет назад +1

      @@AddisEthioMeron አድርጋለው የሀገር ልጅ

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад

      @@helenalmu8458 አመሰግናለሁ

  • @user-rc5rd1cd9o
    @user-rc5rd1cd9o 5 лет назад

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ ቀጣይ አመት ከቤተሰብ ጋር እንድናክብርው እርሱ ይርዳን አሜን፫

  • @user-vp4ue7we6z
    @user-vp4ue7we6z 5 лет назад

    ተዘራ ባለጌ ነህ እንዴት የልጅህን እናት እንደዚህ ተጎዳታለህ በጣም ያሳዝናን ኮኮብ አይዞሽ ወዳጅሽን እና ጥላትሽን ለይተሽ እዎቂ በጣም አናደደኝ ለራሱ ሲል ካገር ይዞ ሊዎጣ እንደዚህ አይነት ድራማ ይሰራታን በተረፈ ሞጋችችን በጣም እዎዳቹሀለሁ ደስ የሚል ድራማ ነዉ ደግሞ አትጥፉ

    • @hwxecsvssse6164
      @hwxecsvssse6164 5 лет назад

      ኡፉፉፉፉፉ ተዘር ከሆን ያሳዝናል ይቅር ይበልክ ተዘራ ኮክ እወድሻሎ አይዞሽ

  • @user-vu6qn1qh2f
    @user-vu6qn1qh2f 5 лет назад +4

    የዛሬውን ተዛራ መሆኑን ባታጋልጡ ኖሮ እኔ ልነግራቹ ነበር እሱ መሆኑን ክክክክክ

  • @muebetmuebet5218
    @muebetmuebet5218 5 лет назад +4

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @eyasulove4120
    @eyasulove4120 5 лет назад

    Gobezoche just all of u! I got a lot lesson on Life thank you 🙏 what i wanna say u guys are a messanger from GOD!!!!! Uff 🙏

  • @new-si1zs
    @new-si1zs 5 лет назад

    አይይይይይ እዴው የኢቶጲያ ፊልም ደራሲ ወች እና የኢቶጲያ ወዶች አንድ አይነት ናችሁ ይስው ልብ አጠልጥሎ መሄድ ነው አዳራችሁ በሉ በሰላም ተመለሱ እኛንም ቸር ያቆየን

  • @fato2abyte675
    @fato2abyte675 5 лет назад +9

    ተዘራያናደዳችሁላይክጉጩ

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 5 лет назад +14

    ዶክተርዬዋ፡ይሄን፡የሚያክል፡ጆሬ፡ጌጥ፡አድርጋ፡ነው፡ቀዶ፡ጥገና፡የምታደርገው?መአዚዬ፡ስወድሽ፡ቆንጅዬ፡እኮ፡ነሽ፡ውጤትሽ፡ያሳዝናል፡ግን፡መኖር፡ይቻላል፡አይዞሽ፡አሸብርዬ፡ስወድህ።ክክክ፡እርጎዬ፡ተመለሽ

    • @yohighness6167
      @yohighness6167 5 лет назад +1

      Rahel Belay የኛ ሃገር ዶክተሮች እንደዚህ ናቸው በጣም ነው ሚያሳፍሩት ጆሮ ጌጡን ሰው ውስጥ ይረሱታል

  • @user-zq2el3tc6n
    @user-zq2el3tc6n 5 лет назад +2

    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ከልብ ሁናችሁ አንድኛችሁን አላህ ሊቀበል ይችላልና

  • @nokiaphone1635
    @nokiaphone1635 5 лет назад

    ኡፍ ይመቻቹ ደሥ የሚል ድራማ የዛሬዉ በጣም ለየት ይላል በዚዉ ቀጥሉበት

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +17

    አሸብር ውስጤ ነው እርጐዬትንሽ ጠገብሽ ወይ አዲስ ፍቅር

  • @asdfgasdfg7854
    @asdfgasdfg7854 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ገና ዛሬ ከመቶበታች ስሆን

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 лет назад

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ⛪⛪💒💒💐💐💐ሰላም
    ለኢትዮጵያ🍁🍁🍀🍀🍀
    🌹🌹🌹
    🌱🌱🌱
    ሰላም 🌻🌻🌻
    🌺🌺🌺ለህዝባችን🌾🌾🌾
    🌿🌿🌿

  • @tegestketema2520
    @tegestketema2520 5 лет назад

    Wonderful Move, Beautiful Ending. Sometimes You have to go thru the eye Storm before you can see day light. Thanks

  • @MyEthiopia86
    @MyEthiopia86 5 лет назад +9

    ቀሺም ደራሲ ካልሆነ በስተቀር እንደ ኢትዮጵያዊ በህግም ይሁን በሃይማኖት ህጋዊ የሰው ሚስት ይዞ መኮብለል ኩነኔም ወንጀልም ነው ስለዚህ ደራሲው ጎበዝ ከሆነ በቀጣይ ሲዝን ማሳመር መቻል አለበት

    • @ayelew3206
      @ayelew3206 5 лет назад

      ክክክክእንዴ ከተለያዩ ቆይተው የለ

  • @iqraaphonesiqraa9633
    @iqraaphonesiqraa9633 5 лет назад +10

    ሞጋቾች ግን መቀጣት አለባችሁ

  • @user-xb2nk1fe2q
    @user-xb2nk1fe2q 5 лет назад

    ውይ የምር የጠረጠርኩት ደረሰ ውይ ለታሪኬ ናፍቃኝ ነበር ሳታሳዩን መልካም የእረፍት ጊዜ
    በዛው እንዳትቀሩ ግን

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 лет назад

    I didn't finish the whole thing.when i wrote this.the minute meazi showed the result to her husband boyfriend fiancee whatever you call it reminds me the great Los Angeles Lakers point guard Magic Johnson.
    When he contracted the HIV virus he told then his wife they married 45 days beforehand he found the result he told her if you want to leave i you can and she told him are you kidding me i love you i help you to live.
    Now i saw this amazes me it's good meazi good acting .

  • @user-dv4qw3th3y
    @user-dv4qw3th3y 5 лет назад +3

    የድራማው ድምቀት መልካምና አሸብር ናቸው እንዳይለያዩ

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 5 лет назад +11

    ሪች ግን kkkkkkk የድራማው ድምቀት

  • @mekdesgetachew6163
    @mekdesgetachew6163 5 лет назад +1

    wow ejig betam dassssssssssssss yelal meraf 8 bagugut entabkaln... makdi ewodshalhu,...

  • @badradiinahmed1048
    @badradiinahmed1048 5 лет назад +4

    ቴካ እና ማዝ ውይ ፍቅር ማለት እደዝ ነው

    • @ayala-ep5dp
      @ayala-ep5dp 5 лет назад

      Badradiin Ahmed ብ ድራማ ኣው

  • @user-qq5io8dh7k
    @user-qq5io8dh7k 5 лет назад +10

    እራ በምንም ተአምር የልጅቷ ጠለፊ ተዘራ ሊሆን አይችልም እሱ ቢሆን ይህን የክል አይጫነነቅም ነበር ደግሞም ቢያንስ እሱ መሆኑን ብቻውን ሲሆን የሆና ፍንጭ እንሳማ ነበር ስማስለኝ አጎቱ ነቻው እሱ ነው ብለው የስየዙት

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад

      ሰላም 😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

    • @mesarttesefa1965
      @mesarttesefa1965 5 лет назад

      እስለም ነው ህይወቴ ለማስመስል ነው ይሄን ያክል ሲጨነቅ የነበር አይምሰላችሁ የቀጣፊ እምባ ዱባ ዱባ አሉ

    • @user-yi3ww5kk6o
      @user-yi3ww5kk6o 5 лет назад

      @@AddisEthioMeron NEW AREKUSHE KONJOOOO

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 5 лет назад

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ መልካም ብአል ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @AsdAsd-oc4xl
    @AsdAsd-oc4xl 5 лет назад

    በመላው አለም ለምትገኙ የክረሥትና እምነት እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሣቹህ አደረሠን እግዚአብሔር ይሠብነውን አሣክቶ የአመት ሠው ይበለን

  • @Smashville3
    @Smashville3 5 лет назад +6

    ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቅት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤
    '1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:21'
    እንኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ !

  • @user-gh2kw7kt6b
    @user-gh2kw7kt6b 5 лет назад +2

    ኮኪየ ስታሳዝኒ ማር ገን ሳስበው ተዘራ ያቀነባበረው ስራ መሰለኝ ልጅን ለመውሰድ ሲል

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 5 лет назад +2

    በእውነት ተዘራ እንደዚህ ታረጋለህ በፈጣሪ ማመን አልችልም

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o 5 лет назад

    ውድየክርስትናእምነትተከታዮችበሙሉ'እንኳንለጥምቀትበአልአደረሳቹ
    _በአሉ የሰላምና የፍቅር' የጤና' የመተሳሰብእንዲሁም'ስደትከዚችምድርየሚያጠፋ'አመትይሁንልን።

  • @mwelyewa2425
    @mwelyewa2425 5 лет назад +6

    Lmelaw orthodox tektawech enkun adressachu we'll mogacohoch

  • @zeharamohammed6758
    @zeharamohammed6758 5 лет назад +5

    እንደ እንደት ተዘራ ወንጀለኛ ይሆናል ??? ወይስ ኮኪና ተዘራ አንድ ላይ ለመሆን ብሎ በታርክን አስያዛት እያላችሁ ነው ምን ጉድ ነው ? ሁሉም ጥያቄ ፈጠርብኝ

  • @nabuyutopmamalove5477
    @nabuyutopmamalove5477 5 лет назад

    ውይይ ገና ስትጠለፍ ጀምሬ አውቄ ነበር ለታሪክ አባቷ መሆኑን ውይይ ጭካኔ ኮከብ እንደዛ እባዋ እየረገፈ በሉ በቀጣይ እንጠብቃለን ማኢዚ ምርጥ ሰው ስወዳት ሰርጎ ፈረስ

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y 5 лет назад +1

    እህ መጎቾች እወዳችሁ ነበር መጨረሻው ግን አናደደኝ

  • @user-qq5io8dh7k
    @user-qq5io8dh7k 5 лет назад +3

    መአዚ ነጸ ብትሆን ነበር የሚገርማው ምክንየቱም በደም ይተለለፈል ሚበለውን ነገር ውሻት የረገው ነበር ደግሞ እንደ ተክለይ የማይቀየር ሰው አለ ቨይራስ እንደለበት ስያውቅ እሽ ብሎ የሚቃበል

  • @hayatseid9854
    @hayatseid9854 5 лет назад +2

    እንኳን ደና መጣቹ ልየዉና እኮምታለው

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 5 лет назад

    በቅድሚያ እኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳች
    አምላክ ለእኛ ድህነት ሲል ወደ ዮርዳኖስ ሄዶ ባይጠመቅ ኖሮ
    እኛ ባልኖርን ነበረ
    ጌታችን እራሱን እደ ጌታ ሳይቆጥር ወደ ባህረ ዮርዳኖስ ሄዶ ዮሃንስን አጥምቀኝ አለው
    ዮሃንስ አይደለም ልብ በሉ ሄዶ ወደ ጌታው አጥምቀኝ ያለው
    እስኪ እኛም እራሳችንን ዝቅ አድርገን እንገኝ
    ፈጣሪ የዳ ደብዳቤአችንን ቀዶ
    ለዚች እለት ያበቃን ስሙ ይክብር ይመስገን
    መልካም በአል፣፣

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 5 лет назад

    Happy Ethiopia epiphany days all off Ethiopian 💚💛❤️👈👌🙏🙏🙏😍😘Love you

  • @rutaruta8150
    @rutaruta8150 5 лет назад +45

    ወይኔ ተዘራ ነብስህ አይምርም አንተ ዘገምተኛ

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን 😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

    • @zidzid9809
      @zidzid9809 5 лет назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ዘግምተኛ ሆ

    • @habimar7961
      @habimar7961 5 лет назад

      Kkkkkkk

    • @user-in5hp4nt9o
      @user-in5hp4nt9o 5 лет назад +1

      ከወዳጄ አንተው ጠብቀኝ ከጠላቴ እኔው እጠነቀቃለሁ። አይ ሁለት እግር

    • @addmih7751
      @addmih7751 5 лет назад

      How do you know He's Gulty?

  • @slamamm919
    @slamamm919 5 лет назад +3

    እደአሸብር አፍቃር ይስጠን

  • @Han.2431
    @Han.2431 5 лет назад +1

    እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ?
    ድራማውን ረጅም ወራት መጠበቅ በጣም ይደብራ እስኪ በ 15 ቀን ተመለሱ ካልሆነም መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 5 лет назад

    ለታሪክ መጨርሻዋን ላየው ጉጉት ነው ያልኩት አባቱዋ ነው ማለት ይሄን ድርጊት ያደርገው🙂🙂🙂እራሄል ስወዳት እኮ

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 5 лет назад +8

    ሲበዛ ይሰለቻል ይህ ድራማ ልክ እንደ ኤሀዴግ በቄሮ ትግል ነው ሚወርድ ድል ለቄሮ

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 5 лет назад +6

    Nooooo tezera lihon aychlim

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 5 лет назад

    ዋዋ ግን እኮ ለታርክ ኡባት የሆነ ነግር አእርታል ሚሻዬ ልጂሺን ለመጠቅ ዋናው አባታ ነው ብር የማያደትግ ነገር የለም ግን እውነት አንዴ ቀን ይወጣል ተክላይ አይዞ አትዘን ያልጠበከው ሆነብ አይደል ማዚ እራስሼን አርጋጊ ስታዛዜኝ ስት መለሱ በጉጉት እኔማ ደጋፍ የሚሻዬ ማሶርዴ አይጣት ነው አይደል ወይኔ ማልካም እርፍት ይመቻቹ

  • @user-bz1oh5ne4v
    @user-bz1oh5ne4v 5 лет назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ 3 ነኝ ዛሬስ

  • @gb6742
    @gb6742 5 лет назад +6

    ቲሽ ጠላቴን ነው ያስውገዳችሁልኝ? ምን ያህል ድራማውን እንዳበላሽው ነብስ ገዳይ

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад

      ሰላም 😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

    • @wedwayetigraylij399
      @wedwayetigraylij399 5 лет назад

      Getachew Bekele ......Ena ye wondmwa lij tasadig ....mn tadrg belh new

  • @sinemeaza4905
    @sinemeaza4905 5 лет назад +2

    ድራማው መቼ ነው የሚያልቀው ታሪኩ እየተዛባ እና እየትንጕተተ መጣ (ጭብጡ ጠፋኮ)

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад

      ሰላም ሰላም 😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

  • @user-yv6xb2ke6t
    @user-yv6xb2ke6t 5 лет назад

    እንደ Ethiopia ፖሊሶች ጨጓራየን የሚልጠው የለም ሠው እንደት ልጁን ይሰውራል ብለው ለወንጀለኛ ይተበሰበራሉ ተጀኔ ደግሞ ሲጀመርም አይዋጠኝም
    ሌላው ምነው ዘመን ሞጋቾችም በአንድ ወቅት ረፍት አይ ነገሩ ይባላኝ ለናተ እንጅ እርሜ ለስደት
    ለማንኛውም ለሁላችሁም መልካም እፈፍት ብያለው

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud 5 лет назад +1

    አይ የናተ ነገር ምናለ አጓጓጉታችሁ ባታሳልቁት ይመስለኛል ተዘራ ያገታት ልጁን ወደ ውጭ በዚህ ምክንያት ይዞ ላሽ ሊል ነበር ግና የኮኩ ዱአ ማድረግና የኮኪ የዋህነት አጋለጠው አይ የተዘራ ነገር 😜ኪሳራ ኮኪ ቆንጆ ደመነኛሽ ተያዘ እደዛ ሁነሽ አሳድገሽ

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k 5 лет назад +3

    በዚህ ሰአት ድራማ አይነፋም ጥግረራ ነው

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад

      ሰላም😊 ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ አድሪጊ እና ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ቪዲዮችን እሰራለሁ ካላስቸገርኩ 😊

  • @user-lt7dc9mk2g
    @user-lt7dc9mk2g 5 лет назад +2

    well maroch💖💖💖

  • @samamasri37
    @samamasri37 5 лет назад

    ሁሉም በልቤ ውስጥ ትኖራለህ ውይ በጣም ያሳዝናል የኔ እናት አይዞሽ ይፍጣርል

  • @amiwolloyewa7027
    @amiwolloyewa7027 5 лет назад

    በሌላ ስራ ብትመጡ አይሻላችሁም በጣም ተንዛዛ ተክላይ ምርጥ አፍቃሪ ነህ ታድያ ምን ዋጋ አለዉ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ

  • @hhave3971
    @hhave3971 5 лет назад +11

    አየሞት አሸብር ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ