Seifu on EBS: የሞጋቾች ድራማ ተዋናይ መቅደስ እና ይገረም ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 авг 2019
  • Seifu on EBS: የሞጋቾች ድራማ ተዋናይ መቅደስ እና ይገረም ቆይታ በ ሰይፉ ሾው

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @user-mc3qd2qj9b
    @user-mc3qd2qj9b 5 лет назад +674

    መቅዲዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ማነው እንደኔ ሚወዳት

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 5 лет назад +2

      ጎራ በይ ሰብስክራይብ ግጭኝ

    • @zahraseid1558
      @zahraseid1558 5 лет назад

      መቅደየ በጣምነው እምወዲሽ

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 5 лет назад +1

      @@zahraseid1558
      ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን የተለያዩ ግጥሞች ተጋበዙልኘ

    • @jahgarment5044
      @jahgarment5044 5 лет назад

      እናቴ ናት ተስፋዬ
      እኔ
      ruclips.net/channel/UCJAuFhBOzQv_KOmimjPb9hA

    • @user-og3jy3jj8c
      @user-og3jy3jj8c 5 лет назад +1

      ውድድድድድ

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 5 лет назад +236

    የይገረም ድምፅ በጣም ደስ ይላል።

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 5 лет назад

      SHEMILS KEBDE zemari new

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ አይከፈልበትም መልካምነት ለራስ ነው

    • @tazitatazita1623
      @tazitatazita1623 5 лет назад

      Bxm yamerl demtsuu

    • @tbthabesha9206
      @tbthabesha9206 5 лет назад

      ሞጋቾች ድራማ ተዋናይ የመቅደስ ፀጋዬ የስኬት ጉዞ
      ruclips.net/video/yEeMhICo0ns/видео.html

    • @miftay5655
      @miftay5655 5 лет назад

      Mekdey yangtsh meskl semr
      yegrm degn demQeu samr yen kenjo Egzybher ker zmnken yebrkelk

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 5 лет назад +522

    ሰይፍሻዬ ኧረ ተው" አለም ሰገድን አቅርብልን" እያሉ የሚያለቅሱትን ሰዎች እንባ አብስላቸው😀

    • @HeliHabeshawitTV
      @HeliHabeshawitTV 5 лет назад +9

      ውድ የተዋህዶልጆች ሆይ እንኳን ለደብረታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ!! ይህ የምትመለከቱት ውህድ ለፊታችን በጣም አሪፍ ነው ትወዱታላችሁ ሞክሩት ለምትወዱትምሼር ማድረግ ይቻላል ሳብስክራይብ እና ሼር በማድረግ የ ቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 лет назад +8

      ጠብ ናችው መስል ካለም ስገድ ጋር

    • @Genet747
      @Genet747 5 лет назад +3

      Asemamewu Ademasu ክክክክ እር አንድጊዜ በእሁድን በኢቢኤስ ቀርቦ እያለ ተናግሮል እኔ ስለምፈራ አልቀርብም ብሎል ስለዚህ በግድ ጎትቶ አያመጣው

    • @bint-ahmed-welloyewa8322
      @bint-ahmed-welloyewa8322 5 лет назад

      😂😂😂

    • @user-wi9ye5sj3w
      @user-wi9ye5sj3w 5 лет назад

      žužu mohammed እኔም የሚገርመኝ አለም ሰገድ በቅርብ የተሞሸረ ነው ወይስ ሌላ ነው በዚ ልጅ እኮ ኮሜንት አጨናነቁት ሆ

  • @felefelefele8405
    @felefelefele8405 5 лет назад +187

    መቅዲ እናቴ አንቺም ለወግ ማረግ ያብቃሽ የዛሬ አመት 3 ሆነሽ በስይፉ ሾ ላይ ያሳየኝ አሜን ስውን መርቃለው የራሴን አላቀው አይ ስደት አልፋታ አለኝ

    • @user-ue4eq3rd8c
      @user-ue4eq3rd8c 5 лет назад +4

      አይዞሽ ማማዬ እኛም ስደተኞች ተድረን ልጅ ወልደን ለመሳም ያብቃል

    • @felefelefele8405
      @felefelefele8405 5 лет назад +1

      @@user-ue4eq3rd8c ስላም ለሀገራችን ይሁን በስላም ለሀገራችን ያብቃን የኔ አዳምን ፍለጋ አፋልጊኝ ቆንጅዬ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 5 лет назад

      @@felefelefele8405 wendma lagabshe Enda Marr selikshen lakilgn

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      አይዞሽ ይፈታል እህት በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ አይከፈልበትም መልካምነት ለራስ ነው

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      @@user-ue4eq3rd8c ያብቃን በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ መልካምነት ለራስ ነው ሰብ አርጊኝ አይከፈልበትም

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 лет назад +43

    በጣም ከምወዳቸው ሴት አርቲስቶች መቅዲ😍መሲ😍ሸዊት😍ትግስት😍ሄለን😍

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 лет назад +277

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቡሄ ( ለደብረ ታቦር ) በዓል መልካም የቡሄ በዓል ይሁንልን የአመት ሰው ይበለን ❤አሜን❤

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 5 лет назад +227

    እረ አለም ሰገድ እና እድለወርቅን ይቅረቡልን የምትሉ እጃችሁን አውጡ 😎

    • @adamtube7908
      @adamtube7908 5 лет назад +1

      Selam tube.sub adrgugn anchin adregeshalehu

    • @ednashambl2537
      @ednashambl2537 5 лет назад +1

      @@adamtube7908 enam adergalehu tnq

    • @rak8436
      @rak8436 5 лет назад

      ተነዛነዛችሁ እሱ መቅረብ አይፈልግም🤔🤔

    • @ednashambl2537
      @ednashambl2537 5 лет назад

      @@rak8436 ምነው ሱፐር ቫይዘሩ ነኝ አልሽ 🤔

    • @hasset7582
      @hasset7582 5 лет назад

      @@ednashambl2537 ቤተሰብ እንሁን

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 5 лет назад +48

    ይገረም እኔ በጣም ነው የምወደው መዝሙር
    አሁን እራስ የብሄ መዝሙርን እየሠማሁ ነበር
    አሁን ግን ቤተክርስቲያን እየተቃጠለች ነው
    ፍትህ ለቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ መግስት 😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪

    • @munirajuma8181
      @munirajuma8181 5 лет назад +2

      እኔ ደሞ ቀኑን ሙሉ የሱን መዝሙር ስሰማ ነበር የዋልኩት ከዛ አሁን ሳየው በጣም ገረመኝ በጣም የድስ የሚል የብሄ መዝሙር ነው

  • @Sara-cl1hj
    @Sara-cl1hj 5 лет назад +413

    የመቅዲ ልብስ ወድጀዋለሁ እናተስ ምን ትላላችሁ ጋይስ??

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n 5 лет назад +45

    ኡፍፍ መቅድዬ ስታምሪ የተባረክሽ ሴት ይገረምም ስመች !!❤❤

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰበ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +50

    ምርጥ አርቲስቶቻችን መቅዲና ይገረም በሞጋቾች ድንቅ ብቃታችሁን አሳይታችሁን በሌላ ከች በሉልን

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k 5 лет назад +116

    መቅዲ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ። ስንትድራማ እየተጀመረ ተቋርጡዋል አንችግን በስኬት አጠናቀቅሽው

    • @FatiFati-qh3xq
      @FatiFati-qh3xq 5 лет назад

      Mekdi marrr ygiy ergatahen ewdwalhe koki marrr ewdsalhe

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      ውነት ነው ጠንካራናት በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እህቴ

    • @tbthabesha9206
      @tbthabesha9206 5 лет назад

      ሞጋቾች ድራማ ተዋናይ የመቅደስ ፀጋዬ የስኬት ጉዞ
      ruclips.net/video/yEeMhICo0ns/видео.html

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 5 лет назад +11

    መቅዲና ጆኒ በሉ በሌላ ድራማ ብቅ በሉ የእውነት ምርጥ ፍፃሜ ነበር። ጀምረው ለሚያቋርጡ ደራሲዎች ትልቅ ትምህርት ነው ብየ አስባለው እስኪ እምታደንቋቸው በነሱ ስም ቤተሰብ ይቀላቀሉ።

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 лет назад +228

    እረ መቅድዬ ብር ይበቃሻል አረግዘሺ ቤብ ሻወር አሳይን ቆንጆ 😍

    • @user-rh8qt3tt9i
      @user-rh8qt3tt9i 5 лет назад +29

      ብር እኳን ለሳ ለኛም አልጠቀመ ሁሉን ነገር ወደብር እምናሣብበው የራሷ የሆነ ምክኒያት ይኖራታል እኛ ዝም ብንል ጡሩነው ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 5 лет назад +2

      @@user-rh8qt3tt9i tikekil nashi sew zim bilow new miwarew

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 5 лет назад

      @@jemilaseiyfu2899 ማሬ ጎራ በይ

    • @yoni4926
      @yoni4926 5 лет назад

      እንቢ አላት

    • @Hayat-nu3fm
      @Hayat-nu3fm 5 лет назад +1

      አርግዛለች እኮ

  • @kidistzenebe6530
    @kidistzenebe6530 5 лет назад +23

    ይገረም በጣም የማደንቀዉ ነው ምክንያቱ የተዋህዶ መዝሙሩን ሰወድለት መቅድዬ እርግት ያልሽ ልጅ ነሽ ግን ለምንድን ነው አርትስቶች ቶሎ ልጅ የማትወልዱት ልጅ ነዎ ትርፉ ዉለጂ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እንኳን ለገና በአል አደረሰሽ

    • @zuflanyergo3121
      @zuflanyergo3121 5 лет назад +3

      Fatare sefakede taragezalche egezabare malkame nawe

    • @alialmeqbali9252
      @alialmeqbali9252 5 лет назад

      Ene betam new mewedew yergalem dimxu erasu zezemire yaslakisegnal

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j 5 лет назад +16

    እንኳን ለደብረታቦር በአል አደረሳችሁ መቅድየ ወልደሽ ሳሚ ይግርም ደጀኔ ይመችህ አድናቂህ ነኝ

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 5 лет назад +9

    ሞጋቾች ድራማ አልከታተልም ነበር ግን መጨረሻው ግን አይቸዋለው ቆንጆ ነው ይገረም ደጄኔ የተዋህዶ እንቁ ስወድህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር(ቡሄ)በአል አደረሳችሁ የይገረምን መዝሙር ተጋበዙልኝ ...ሀሌ ሉያ አንተ ሰው ሆይ የሚለውን።

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 лет назад

    ይህን ድራማ ከመጀመሪያው ጀምሬ ይሄው አብሬ ጨርሸዋለው የእውነት ግን ጀግና ነሽ ጀምሮ መጨረስ ትልቅ ነገር ነው ስንቶች አሉ ጀምረው የተውት

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 5 лет назад +241

    ሠይፉ ግን መሥማት አቁመሀል ልበል ነዉ ንቀትነዉ?
    አለምሠገድና እድል ወርቅን አቅርብልን እንደ😡

  • @kidistzenebe6530
    @kidistzenebe6530 5 лет назад +25

    ይገርም እመብረሃን ትጠብቅህ መድረክ ላይ ወቶ የቤተክርስትያንን ስም እዬጠራ የሚያወራ የለም እድሜ ይስጥህ

  • @user-wm8nt2jz4c
    @user-wm8nt2jz4c 5 лет назад +3

    የይገርምና የመቅዲ አድናቂ ነኝ እውደዳቹሃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ሆያ ሆየ እሆ ሆያ ሆየ
    እሆ ምነው ማደረገኝ እሆ
    እሆ ሽልምልማ ውፍ እሆ
    አይቸው ልመጣ እሆ
    ኢትዮጵያን አፋፍ እሆ
    የቡሄ ትዝታ ያለበት ፈጣሪ ስደትን በሰላም አስጨርሶ ላገራችን መሬት ያብቃን

  • @lili20009
    @lili20009 5 лет назад +2

    Thanks Dr. Yohaness (dear Yegerem) for clarifying what it was said about the church. It needs to be said that, I'm glad u said it. There are many ppl shared your opinion.

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 лет назад +3

    ይገረም ደጄኔ መቅዲ በጣም እወዳችሁአለሁ
    ሞጋቾች ከክፍል አንድ እንስኪጠናቀቅ እንደእኔ ጉጉት ብላችሁ ያያችሁ
    ድራማው ይቀጥል በእግዚአብሔር ፍቃድ
    ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @ashruka
    @ashruka 5 лет назад +15

    ሁለቴ ሰርግ በጋብቻ ለይገርምና ለመቅዲ ብቻ 😂😂

    • @berymery9727
      @berymery9727 5 лет назад

      Antam ageba😂

    • @user-bu8yr5os6j
      @user-bu8yr5os6j 5 лет назад +1

      እኔ አንዱን ሳላገባ እሷ ሁለት ግዜ ኤሬ የአጥንቴ ፊላጭ የትነህ?

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 5 лет назад +1

      @@user-bu8yr5os6j
      ክክክክክ አይቀርም

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 5 лет назад +17

    ጎበዝ ሰይፉም ኮመንት ያነባል እና you tube ላይ😂😀

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 5 лет назад

      😃😃😃😃😃

    • @kokohappy4056
      @kokohappy4056 5 лет назад

      ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ ስራው ምን ሆነና

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 5 лет назад

    ሰይፉ ይህን መልክቴን ለሞጋቾች አድርስልኝ አደራ እጂግ በጣምምም አድንቅልኝ በትክክል ታሪኩን የጨረሰ ምርጥ ድራማ ነው ታሪኩን በትክክል ጨርሷል ተዋንያኖችን አድንቅልኝ ይገረም እና መቅዲ ደግሞ በጣምምም ጎበዞች ናቸው በሌላ ድራማ እንጠብቃችኋለን በልልኝ

  • @high1166
    @high1166 5 лет назад +2

    መቅድየ የኔ ቆንጆ እናትነትኮ ሲያምርብሽ የእውነት ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ማርየ ይጌ የኔ አንደበት ጥሩ ሽግዚ አብሄር ሁሉነገርህን ያሳምርልክ

  • @chahine8629
    @chahine8629 5 лет назад +3

    መቅዲ እና ይገረም መልካም ዘመን እነኝላችሁዋለው መቅዲ የልጅ እናት ያድረግሽ

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete3419 5 лет назад +18

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የተዋህዶ ልጆች
    ለቡሄ በአል ከስደት በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k 5 лет назад +2

    መቅዲ በርቺ ለአላማሽ የቆምሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ማእበል ወጅብ እንዳያናውጥሽ አድናቂሽ ነኝ💕

  • @yasminward4033
    @yasminward4033 5 лет назад

    በጣም የወደድኩት አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው የኮኪን ገፀ ባህሪ ከራሴ ሒወት ጋር ነበር ያየውት በስተመጨረሻው እልባት ስላገኝ በጣም ደስ ነው ያለኝ በዚ አጋጣሚ ሳላደቃቸው አላልፍም ምርጦች💕💕

  • @deboratekli4462
    @deboratekli4462 5 лет назад +3

    መቅዲ ይጌ ስወዳችሁ❤️ ዘመናችሁ ይባረክ አድናቂያችሁ ነኝ 😍😍

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t 5 лет назад +28

    ገናናው መላክ ቅዱሰ ሚካኤል በያለንበት የጠብቅን አሜን መልካም ምሸት
    እሰኪ የመቅደሰ አድናቂዎች ማንነው ?!

  • @mekdihabeshawitmekdi2056
    @mekdihabeshawitmekdi2056 5 лет назад +1

    ይገረም ደጀኔ ክብር አሰጣጥ ትችላለህ ሺ አመት ኑርልን ሁላችሁም ትመቻላሁ

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 5 лет назад +1

    ሞጋቾቹ የኢትዮጵያ የምንጊዜም ምርጥ ተከታታይ ድራማ !!! እናመሰግናለን !!!!!!!

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d 5 лет назад +3

    መቅዲ እና ይገርም ሰላማችሁ ይብዛ በሌላ ድራማ ቶሎ እንደምትመጡ ተስፋ አናደርጋለን እንወዳችኃለን👍

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d 5 лет назад +5

    እውነት ነው ይጌ አረዳዳችን ነው እኔ የሀይማኖቱ ተከታይ አደለሁም ሙስሊም ነኝ ግን እንዴት ቤተክርስቲያን ውስጥ ድራማ ብዬ ገረሞኝ ነበር

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f 5 лет назад +2

    ይጌ እና መቅዲ ምርጦች ናችሁ።
    የመቅዲ ልብስ እንደኔ የተመቸው ማነው

  • @user-sg9fu1qp3e
    @user-sg9fu1qp3e 5 лет назад

    በጣም ጉበዝናቸው ሁለቱንም አደቃቸው አለው አይዞህ ሰይፍሽ አተንም እደዛው ብታቀርብልን ልልህነበር ሁለታቸውን ጠክሩ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 лет назад +6

    ይገረምዬ በጣም አደራ ስለ ተዋህዶ

  • @user-wb2dl8br8x
    @user-wb2dl8br8x 5 лет назад +4

    ይጌ ምርጥ ሰው ስለ ቤተክርስቲያን ያብራራኅው መልካም ነው ብዙ ሰው ተከይሞ ነበር። ግን 5 ዓመት በጣም ተንዛዛ እጥር ምጥን ማድረግ ነው!!!!!

  • @sablework6012
    @sablework6012 5 лет назад +2

    ሁለት ምርጦች እግዚአብሔር ክፍ ሁሉ ይጠበቃችሁ አድናቄያችሁ እማክበራችሁ ናችሁ ሰወዳችሁሁሁ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 лет назад

    ስወዳቸው ሁለቱን ምርጥ ናቸው ስይፍየ እናመስግናል🙏🙏😍😍

  • @bint-ahmed-welloyewa8322
    @bint-ahmed-welloyewa8322 5 лет назад +4

    አለባበስሽ ግርማሞገስሽ በጣም ያምራል መቅድዬ ቆንጆ ❤❤❤❤❤ይገረምዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ❤❤❤

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +7

    መቅድዮ አድናቂሽ ነኝ እንዲሁም ይግርም(ደጀን) ውይይ ሴፍዮም አድናቂህ ነኝ የኔ መላጣ ርሳውክ ሞት ይርሳኝ👍💕

  • @mab8113
    @mab8113 5 лет назад +3

    I love Saifu Fantahun he's one of the best Ethiopian entertainer!♥♥♥ Keep spreading love and happiness Saifye!!! He's a talented and gifted comedian! We love you Saifu Fantahun!!!!!!!!♥

  • @memeseid4752
    @memeseid4752 5 лет назад

    የኔ ተወዳጃቹች ትናፍቁናላችሁ በሌላ ድራማ ትመጣላችሁ ብለን እንጠብቃለን እናመሰግናለን በጣም

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 5 лет назад +3

    መቅድ አድናቂሽ ነኝ ልታይ ልታይ አታበዥም ይህን እወድልሻለሁ ግን ግዜ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም ውለጅ

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 лет назад +4

    መቅዲየ የኔ ፀባይ ሰናይ
    ይገረምየ የኔ ዉድ ስወዳቹ ይመቻቹ💕💕💕💕💕

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 лет назад +1

    እንኳን ለደብረታቦር ቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች😍 ሰይፉን ግን ለምን ድራማ አታሰሩትም በሳቅ ይጨርሰን ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d 5 лет назад

    እንኳን አደረሳቹ መቅዲዬ እናትነት ክብር ነው ።ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የማህፀንም ፍሬ ከቸርነቱ የሚገኝ ነው ።መዝ 127:3 ከፍሬም ፍሬ የተባረከ ፍሬ ይስጥሽ የድንግል ማርያም ልጅ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ያብቃን እኛንም ከስደት መልስ አሜን ።

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +18

    የመቅድና የይገረም አድናቂ አትለፉኝ ላይክ
    መቅድ ኧረ ልጅ በልጅነት ነው ውለጅ ክበጅ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 лет назад +9

    መቅደስን ያላችሁ እስኪንያችሁ
    ሞጋሺወች ደሥይልነበረያላችሁእስኪንያችሁ
    በማለቁ ያዘናችሁ እስኪንያችሁ😍😍

  • @user-ss4yf1qu1v
    @user-ss4yf1qu1v 5 лет назад

    በጣም እኔ እራሱ ምስጥ ብየ ነው ያየሁት ወላሂ የውነት ነው የሚመስለው በጣም ዴስ የሚል አጨራረስ ነበር መቅድና ይገረም ስወዳችሁ

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 5 лет назад +3

    ይገረማል በጣም ታዘብኩህ እንደት የቤትክር ስትያን ስረአቱን ደጉማዉን የአራት ስራ ነዉ ትላለህ የፊልም ስራ ጥበብ ነዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የዝሙት አስራራን ማስየት የምተዉነቱም ለክፋያ ስትሉ እንጀ ማንንም ለመጥቀም አይደለም መቸም ብሆን አከብርችሁለሁ ነገር ግን ለግል ጉደያችሁ ቤት ክርስትያንን መጠቀምያ ማደረጋችሁን እንቀወማለን

  • @tanashwanasabimizu5421
    @tanashwanasabimizu5421 5 лет назад +24

    የሰይፍሻ ኣድናቂ ነኝ ኣድናቂዎቹ 👍. ቆይ ግን ቀልዱ ኪስክ ላይ ነዉ እንዴ መላጣየ😃

  • @adminadminn5574
    @adminadminn5574 5 лет назад

    እኔ ይገርምን በጣም ነው እምወደው የኔ ወንድም ባአካል አግኝቸ ብነግርህ ደስ ባለኝ ነበር እስከቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @arbayabalabagan9210
    @arbayabalabagan9210 4 года назад

    የናፈቀኒ ያገሪ ሰላም ነው ሁለት ባልናአ ሚስቶኦች እኳን ደስ አላቹ

  • @user-ik1wi6qu6v
    @user-ik1wi6qu6v 5 лет назад +5

    ሰይፉየ ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነዉ ግን ሰይፉ በናትእ መምህር ደረጀን አቅርብአቸው ከይቅርታ ጋር

    • @betiyasfaw5223
      @betiyasfaw5223 5 лет назад

      እሱንማ አያቀርብም ይፈራል ችግኝ ተከላ ላይ፡ያሽቃብጡ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +65

    ደግነቱ ሁለቱም ባለትዳር መሆናቸው ነው እንጂ?ላጤዎች ቢሆኑ? ይጠረጠሩ ነበር:: ፌስቡክ ምን ላዉራ ባለበት ዘመን?

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 5 лет назад

    #በጣም ታምራላችሁ መቅዲ ና ይጌ እናመሰግናለን በርቱ
    #ሰይፉሻ በእናትህ በነካ እጅህ አለምሰገድህን አቀረቡ ልኝኝኝኝኝኝኝ

  • @shashetudelia2114
    @shashetudelia2114 5 лет назад +2

    ውይ ሁለቱንም በጣም የምወዳቸው በጣም አድናቂአቸው ነኚ በጣም ነው ምወዳቸው እደኔ የምትወዳዋቸው በላይክ ግጪኚ

  • @seblewengelgetachew9233
    @seblewengelgetachew9233 5 лет назад +3

    Sifue you are no 1 in having awkward (uncomfortable) moments with ur guest nd we the audiance specially on the first intro you should work on that.

  • @user-bz8gt7tz8h
    @user-bz8gt7tz8h 5 лет назад +12

    ዋው ይገረም በጣም ነው የምወድህ በሃይማኖት ጠንካራ ወንድ ውስጤ ነው

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 лет назад

      አሴ ነኝ የንግስት ልጅ የድንግል ማርያም ምርጤ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ሰላምሽን ያብዛው 👍

    • @user-bz8gt7tz8h
      @user-bz8gt7tz8h 5 лет назад

      @@user-zi1pu4wg7i አሜን ፫🙏 አድርጌያለሁ ይመችህ

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw 5 лет назад

    መቅዲ ጠካራ ሴት ነሽ የኔ ቆጆ አለባበስ አነጋገርሽ ሁሉም ለዛ ያለው ስወዲሽ አዲናቂሺ ነኝ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 5 лет назад

    መቅዲ የኔ ቆንጆ ያንገት መሀተምሽ ደስ ይላል ማየት ማመን ነው ሰው የሚያወራውን አለመስማት ነው

  • @fariwdrayx3258
    @fariwdrayx3258 5 лет назад +9

    ስይፉሻ እር እባክህ የራያውን ጅግና ኑራድስን እቅርብልን

    • @user-zz6zv8vu3l
      @user-zz6zv8vu3l 5 лет назад +1

      እኔም እዉደዉ አለሁ ግን አያቅረቡትም

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 5 лет назад +1

      @@user-zz6zv8vu3l
      ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን የተለያዩ ግጥሞች ተጋበዙልኘ

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 5 лет назад +1

      በጣም እኔም ምኞቴ ነው

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 5 лет назад

      @@fafitube8254 እኔም

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 5 лет назад +9

    መቅዲ ሁለቴ ተሞሸርሽ በቃሽ አሁን ውለጂ የኔ ቆንጆ❤

    • @emebetlemma5764
      @emebetlemma5764 5 лет назад

      Ere tewoat liji yemiset eg/r newo yihin yemititsifu lijooch lehilinawa iyazenachu

    • @blueblue8966
      @blueblue8966 5 лет назад

      @@emebetlemma5764 እንዴ ሞክራ እንዳቃታት ነገረችሽ እንዴ ተመኘንላት እንጂ አላሟረትንም እኮ

  • @user-ru5qp3jj6t
    @user-ru5qp3jj6t 5 лет назад

    ዋውውውው ሰፉየ ዛሬ አውቀህበታል መቅድየ ስወድሽ ሁለቱንም አደንቃቸዋለሁ ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @sarasari4608
    @sarasari4608 5 лет назад

    በጣም ጠብቄና ወድጄ የጨረስኩት ድራማ በጣም ነው የማደንቃቹ ሁሉም ክሩ ምርጦች ናቹ

  • @kalyednkal8037
    @kalyednkal8037 5 лет назад +3

    እዛ ማዶ አንድ ጦጣ
    እዚህ ማዶ አንድ ጦጣ
    የኔማ ስይፋ እንኳን ደና መጣህ
    ሁለታችሁንም ውድድድ ነው የማረጋችሁ በሌላ ስራ አንጠብቃችኃለን እኛ አረብ ሃገር ያለን ልጆች እናንተ በምታቀርቡልን ነው የማዳምን ንትርክና ጭቅጭቅ የምንረሳው❤❤❤👍👍👍

  • @zainaaa8985
    @zainaaa8985 5 лет назад +15

    እውነት ለመናገር አይቼው አላቅም ሰይፉ ግን አለምሰገድ መቼነው የምታቀርበው?

  • @hanahananathananafihanahan2625
    @hanahananathananafihanahan2625 5 лет назад

    በጣም በጣም ምስጋና ይገባቸዋል ለተዋናዮች በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ የኔ ሱሶች

  • @betelhemyon8837
    @betelhemyon8837 5 лет назад

    መቅዲዬ በጣም ጎበዝ ናችሁ ባያልቅ ያሥብላል እናንተን ከመውደዴ ነገር ግን ከዚ በላይ በሞጋቾች ሥም አትቀጥሉ በቂ ነው እዚ ጋር ከነ ጣእሙ ሥላለቀ በቂ ነው በሌላ ሥራ እንጠብቅሻለን

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 5 лет назад +38

    እንኳን ለቡሄ በአል አደረሳችሁ
    ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ሁኑ👍👍👍

  • @zedo9304
    @zedo9304 5 лет назад +4

    አንደኛነኝ መድቅንን ይገረምንየምትወዱ እደኔ ላይክ

    • @solomentsegay4788
      @solomentsegay4788 5 лет назад

      Embi

    • @zedo9304
      @zedo9304 5 лет назад

      @@solomentsegay4788 አመስግናለሁ

    • @solomentsegay4788
      @solomentsegay4788 5 лет назад

      @@zedo9304 lemnu new mesganaw demo

    • @zedo9304
      @zedo9304 5 лет назад

      @@solomentsegay4788 ስለላይኩ

    • @solomentsegay4788
      @solomentsegay4788 5 лет назад

      @@zedo9304 no lekldsh New endeza yalku enat tenadeshal malet new

  • @mftube6530
    @mftube6530 5 лет назад

    መቅዲ&ይጌ የኛ ምርጦች አየ ሰይፍሻ አንተ እኮ ጎበዝ ነህ ኮሜንታችንንም ታነብንናለህ አድናቂህ ነኝ

  • @destabirhanu1384
    @destabirhanu1384 5 лет назад +1

    የመቅደሱ አደነቁ ነኝ ሰይፉ አመሰግናለሁ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 5 лет назад +18

    ፕሊስ ሰይፉዬ የራያውን ጀግና ድምፃዊ ኑራድስ ሰይድን አቅርብልን

    • @user-mx6kt3oe8x
      @user-mx6kt3oe8x 5 лет назад +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @saadhsa194
      @saadhsa194 5 лет назад +1

      ቀረበኮ እህቶቸ ኑራድስ ስለ ጀግንነቱ መልሶል አሁንም አልፈራ ለወደፊትም አልፈራ ብሎል ጀግናው እራያ

    • @favfg7y906
      @favfg7y906 5 лет назад

      እኔምምምምምም

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 лет назад +4

    Mekdy is Fashionary👑❤

  • @yout8833
    @yout8833 4 года назад

    ይገርማል አድናቂህ ነኝ ባካል ባገኝህ እንዴት ደስ ባለኝ

  • @user-ow5hd1ip1x
    @user-ow5hd1ip1x 5 лет назад +2

    መቅዲን እንደኔ እሚወዳት እስኪ ላይክ

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 5 лет назад +9

    መቅድ ግን እደኔ እቢ ብሏታል መሰል ልጂ ፈጣሪየ ሆይ አረ ለኛም ስጠን ለማይፈልጉት እየሰጠህ በየሚዳው አታስጥላቸው

    • @user-oq5jh2gh4s
      @user-oq5jh2gh4s 5 лет назад

      አይዞቹእህትፈጣሪመታውንይስጣቹየኔአሰሪራሱዶክተርነችእንእቢብላታልበጣምነውምታሳዝነኝ

    • @user-gn1le4qn8x
      @user-gn1le4qn8x 5 лет назад

      @@user-oq5jh2gh4s ሀያቴ ልጂ ሳይ እደት እደምጓጋ ሳላቅበት ከኒና ስጠቀም ኑሬ ስለምነው እቢ አለኝ እስኪ አላህ ያቃል

    • @user-oq5jh2gh4s
      @user-oq5jh2gh4s 5 лет назад

      አይዞሽውዴሁሉምፈጣሪባለውጊዜይሆናል
      አንድጎሬቤታችንከተጋቡሀያአምስትአመታቸውግንአልወለዱም
      እባክሽአትጨነቂውድእህቴ

    • @user-gn1le4qn8x
      @user-gn1le4qn8x 5 лет назад

      @@user-oq5jh2gh4s እሺ የኔ ውድ ጀዛኪ አላህ ኸየር

  • @user-su6kn2qm1e
    @user-su6kn2qm1e 5 лет назад +9

    እንኳን ለቡሄ ክብረ ብዓል
    በሰላም አደረሳችሁ እነ ዘበናይ ማርየ

  • @user-hv4ke3jt7f
    @user-hv4ke3jt7f 5 лет назад

    የኔ ውድ ስወዳችሁ ይግዬ ድምፅህን ስወድልህ መዝሙርህን በጣም ነው ምወደው መቅድዬ የኔ ማር ውድድድድ ሁለትሽም

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 5 лет назад

    እንካን በሠላም መጣችሁ ዉለታችሁንም በጣም ነዉ የማደንቃቸው በተለይ ይገረሙ ደጀኔ መዝሙሮችን በጣም ነዉ የምወዳቸው በርቱ ግን እንካን ለቡሄ በአል በሠላም አደረሳችሁ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ጠና እና እድሜ ስቶን ፈጣሪ ለዚህ ሲላበቃን እግዚአብሔር ይመስገን እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር እኛ ስደተኞችንም በሠላም ላሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @akiaki3674
    @akiaki3674 5 лет назад +48

    ሰይፍሻ ባክህ ፋሪስ ብሩን አቅርብልን ፕሊሥ እስቲ ይቅረብ ምትሉ

    • @user-tg3br5qs5e
      @user-tg3br5qs5e 5 лет назад

      ፎንቅቀሻል እዴ ? እኔ አቋሙንስወደው

    • @akiaki3674
      @akiaki3674 5 лет назад

      ኡፍፍ በጣም እንጂ ፈልግሻለው የሚል ፊልሙን ለመስተዋውቅ ብያቅርብልን አሪፍ ነበር

    • @user-sj5hi6rz8x
      @user-sj5hi6rz8x 5 лет назад

      በሰልኩ አናግሪው እሰጥሻለሁ አድነናቂው ከሆነሽ

    • @user-xj8gj4ry1u
      @user-xj8gj4ry1u 5 лет назад +1

      ኪያ ኪያ ልክ ነሽ ምርጤ ሰይፍሻ ባክህ ኣቅርብልን

    • @user-xj8gj4ry1u
      @user-xj8gj4ry1u 5 лет назад

      እኔም ፋሪስ በጣም ኣደንቅዋለው እና ሰይፍየ ከ ይቅርታ ጋ ኣቅርብልን

  • @user-ru5qp3jj6t
    @user-ru5qp3jj6t 5 лет назад +4

    ሞጋቾች ይቀጥል በጣም ሀሪፍ ድራማ ነዉ እሽ እስኪ ይቀጥል የምትሉ እጃችሁን አውጡ

  • @shegerarttime4217
    @shegerarttime4217 5 лет назад

    እውነት ይገረም መልካም ሰው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን👏👏👏👏

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 5 лет назад +1

    ውይይይ መቅድዬ የኒ እናት ስወድሽ። ይጊ በጣ እውድሀለሁ ሲፍሻ አንተንም ግን መቅዲ በጣም ከመውደዴ የተነሳ እህቴን ትመስይላሽ እርጋትሽ

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 5 лет назад +9

    ጥሎብኝ ስወዳቸዉ መቅድ& ይገረም ♥♥ላይክ አድርጉልኝ እስኪ 👍

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 лет назад +5

    እዛማዶ አንድ እንግዳ እዚህ ማዶ አንድ እንግዳ እኔን የናፈቀኝ የእምዬ ጓዳ እንኳን አደረሳቹ ውዶቸ መልካም የቡሄ በአል

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 5 лет назад

    እናት ሁነዉ የሚሰሩት ቢቀረቡ ጥሩ ነበር መተረፈ ሁሉም እንወዳችሃለን

  • @sem4451
    @sem4451 5 лет назад

    They are fantastic love u both❤️

  • @yaseen419
    @yaseen419 5 лет назад +29

    እኔምለዉ ላይክ የምትለምኑ ሰወች ጥቅሙ ምድነዉ ንገሩኝ ?

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 5 лет назад +3

      እኔም ማሬ አልገባኝም እርጉዝ ነኝ እሚሉት ብዛታቼው

    • @makimoges6611
      @makimoges6611 5 лет назад

      Haiat Yaseen tekemu like new

    • @user-wn9zv6qh4d
      @user-wn9zv6qh4d 5 лет назад

      @@makimoges6611 የኔህት ብር አለዉ አሉ እናም ለዛነዉ 😜

    • @twakegelila8251
      @twakegelila8251 5 лет назад

      ላይክ ሳይሆን እርስ በርሳችን ሰብስክራይብ እንደራረግ መልካም ነገር ነው

    • @rak8436
      @rak8436 5 лет назад

      እኔም ግረም ይለኛል

  • @Birabiro65
    @Birabiro65 5 лет назад +3

    I love your show, but you supposed to watch their drama before you invite them.

  • @user-oe2je3ir1n
    @user-oe2je3ir1n 5 лет назад

    ወይኔ ሠይፉ የውነት እሥካሁን ምትለው አይዋጥልኝምነበር ለካቁምነገረኘነህ የሥደቱኮሜንት ማየትህ በጣም ነው የገረመኝ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን ማማየ ባላአምሥት አመቷ ያችንም የሥደትአለም አዲሡአመትላይ መጨረሻያርገው ማማየ እኔም 4አመቴነው በሠላም ለሀገራችን ያብቃን አገርውሥጥም ያላችሁትንም ፈጣሪሠላማችሁን ያብዘው ሠይፍየ አውቄህነው በጣም አከብርሀለው።

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i 5 лет назад

      ሥትኖር እኖራለው እነንየ ጌጤ ምርጤ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ሰላምሽን ያብዛው 👍

  • @tigisteshetu59
    @tigisteshetu59 5 лет назад

    ሰወዳቺሁ ጆኒየ ምቅዴ ሰወዳቺሁ ሁሌም ነበር የምከታተላቺሁ ስርጉ ደግሞ እውነት ነው የሚመስለው ደስ ትላላቺሁ

  • @ethiopiawinanghabesha4170
    @ethiopiawinanghabesha4170 5 лет назад +84

    ሆያ ሆዬ ሆሆሆሆ
    እዛ ማዳ አንድ ቅጣ
    እዝ ማዳ አንድ ቅጣ
    የኛማ ሰፉ አናቱ መላጣ

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 5 лет назад +11

    እውነት ለመናገር ሞጋቾች ቢቀጥል ደስታውን አልችለው 5 አመት 1 ፓርት ሳያልፈኝ አይቸዋለው