//ድራማ// "ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ ያዝ አድርጉልን ብለዉናል" …እመኝና ብርቄ ነጠላ ዜማ ለቀቁ🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 985

  • @GenetWendmagene-qy5sy
    @GenetWendmagene-qy5sy 11 месяцев назад +270

    መቅዲ እና ሊያ በሳቅ ልደፉን ነው ኑሩልን የebs ድምቀት

  • @meronarefayen8230
    @meronarefayen8230 11 месяцев назад +180

    ወይኔ መቅዲ እንደኔ ሚወዳት አለ ግን በማርያም 😍😍እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ 🙏የኔ ፍልቅልቅ 😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 11 месяцев назад +442

    መቅዲ ከወልደች ምን ልነዋን ነወ አላህ በሰላን ልጀሸን እቅፊ

    • @LarySmile-w3l
      @LarySmile-w3l 11 месяцев назад +3

      Weldam bihon ❤❤😊😊

    • @RehatLove
      @RehatLove 11 месяцев назад +14

      አድበሽ የማዳምን ስራ ትሰሪያለሻ

    • @hawaomafrah5905
      @hawaomafrah5905 11 месяцев назад +11

      😅😅😅😅😅😅 የጫማው ነገርስ

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 11 месяцев назад

      @@hawaomafrah5905 ጠባታል

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 11 месяцев назад +1

      @@RehatLove ፈትህ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 11 месяцев назад +148

    የሊያ እና የምቅዲ ችሎታ ገራሚ ነው😂😂😂

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 11 месяцев назад +67

    ራፐሮቹ😂😂😂 መቅዲዬ ድምፅሽ ያምራል ❤❤
    የዘመኑን ዘፋኝ ነን ባዮቹን ትቦንሻቸዋለሽ የምር🎉

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 11 месяцев назад +48

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጣችሁ ❤ ebc thank you a lot.

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 11 месяцев назад +17

    መቅዲና ሊያ ደስ ስትሉ በጣም አሳቃችሁኝ ትወና ተዋጥቶላችኋል ዋው❤ እመቤቴ ትቅረብሽ መቅዲ

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 11 месяцев назад +35

    መቂድዬ አላህ በሳላለሁለት ያርግሽ ልጅሽ ታቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ❤

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg 11 месяцев назад +18

    አይይ መቅዲየ በመውለድሺ ስደሰት ያላንቺ እሁድን ሳስበው ምንይበጄን ይሆን የማዳም ቅመሞች መዝናኛ እኮነች❤

  • @NabeehaTube
    @NabeehaTube 11 месяцев назад +55

    እደው በሳቅ ሞትኩኚ😂😂😂ሀራፍ ስራ ነው 😂😂በርቱ❤❤

  • @TOYBAYOUTUBE-f8f
    @TOYBAYOUTUBE-f8f 11 месяцев назад +48

    ቅመሞችየ አላህ ሀሳባችን አስክቶጨበሰላም ለሀገራቸን ያብቃን ያርብ

    • @hayatarega8513
      @hayatarega8513 11 месяцев назад

      Amein yarabe

    • @Seada-h5z
      @Seada-h5z 11 месяцев назад

      አሚንንን ያረብብብ

  • @rozakebede2444
    @rozakebede2444 11 месяцев назад +8

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ 🙏የኔ ፍልቅልቅ መቅዲ እና ሊያ በሳቅ ልደፉን ነው ኑሩልን የebs ድምቀት

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 11 месяцев назад +53

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኛች 🥺😭ብርቅዬ እውነትም ብርቅዬ 🥰🥰

  • @SmiraMuhaamed
    @SmiraMuhaamed 11 месяцев назад +24

    እዉነት ነዉ ያለንበትን ሁኔታ የሚያዉቀዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ

  • @msrak4498
    @msrak4498 11 месяцев назад +52

    መቅዲ,,የኔ,,ጣፋጭ የኔ ፍልቅልቅ
    የጫማነገር❤❤❤

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z 11 месяцев назад +15

    ወይ ሊያዬ እያሳቅሽ አስለቀሽኝ እውነት ነው አዋቂው ፈጣሪ ብቻ ነው❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 11 месяцев назад +15

    የእውነት ነው የምታዝናኑት እባካችሁ በየሳምንቱ ኑ አትጥፉ👏👏👏❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 11 месяцев назад +13

    የመቅዲ ልጅ ስትወለድ ጀምራ ያው እየዘለለች ነው የምታድገው😂❤❤❤ዘና አረጋችኹኝ ደብሮኝ ነበር

  • @ghh5860
    @ghh5860 11 месяцев назад +12

    መቅይ እና ሊያ በሳቅ ልገሉን ነውደ😂😂😂መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የምወድሽ❤

  • @jemujem
    @jemujem 11 месяцев назад +31

    የመቅዴየ ድምፅ ግን. ❤❤❤የኢቢኤሲ ድምቀቶች😂😂😅

  • @BirkAsr-wr5vj
    @BirkAsr-wr5vj 11 месяцев назад +30

    መቅድ እና ሊያዬ ስወዳቹ ነፍ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 11 месяцев назад +19

    ድምቀቶች እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እመኝና ብርቅዬ

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 11 месяцев назад +81

    በየ ሳምቱ አቅርቡልን ለኛ ለመዳም ቅመሞች😅

  • @hayatahmed9932
    @hayatahmed9932 11 месяцев назад +90

    ስታስቁ ዘና አረጋችሁን በማዳም ልጆች ጩሀት ሰልችቶኝ ነበር ዘና አራጋችሁኝ

    • @s3s37d3
      @s3s37d3 11 месяцев назад

      ኡፍፍፍፍፍፍ እኔስ አቤት ጩሀት ብቻ ለበጎ ነዉ😒😒

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 11 месяцев назад +10

    ጎበዞች ትችላላቹ መቅዲ ስትወልድ ምን ልንሆን ነው ብዙ እረፍት እንዳትፈቅዱላት አንድ ወር ወይም አርባ ቀን ይበቃታል

  • @Samf3031
    @Samf3031 11 месяцев назад +14

    የምር በጣም ተመቸኝ መቅዲየ እመቤቴ ማርያም በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ🙏

  • @love-lh9zu
    @love-lh9zu 11 месяцев назад +15

    የሊያዬ ቦት ጫማ የመቅዲ ኮተት ልብስ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂

  • @meskeremWolde-he3yl
    @meskeremWolde-he3yl 11 месяцев назад +1

    በጣም የሚገር ሚዲያ መልካም ስራ እየሰራ እያዝናና ተወዳጅ ሚዲያ በርቱ ቀጥሉበት ለታመመው አስፊቲ ፈጣሪ ምህረት ያውርድለት መቅዲመ በሰላም ተገላግላ ልጃን ለማቀፍ ያብቃት ባጠቃላይ ከቁጥር አያጉድላቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @Bekans
    @Bekans 11 месяцев назад +6

    መቅዲ የሼፍ ዚን ሸሚዝ 😂😂😂😂አምሮብሻል ጌታ በሰላም ይፍታሽ❤❤❤

  • @rodas9491
    @rodas9491 10 месяцев назад +2

    ለካ ህይወትሽን ያናወጠው እንደዚ ደምቀሽ እንድትታዪ ነው መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት
    ሰዎች ይሄ ለኛ ትምህርት ነው

  • @Shaheed-islamic
    @Shaheed-islamic 11 месяцев назад +36

    ሁላችሁም ተዋናይ ነበር መሆን የነበረባችሁ 😂😂😂

  • @gelilagebretsadik4612
    @gelilagebretsadik4612 11 месяцев назад +18

    ❤❤❤
    መቅዲዬ ድምፅ 👌👌👌

  • @binthbinth5291
    @binthbinth5291 11 месяцев назад +19

    ወይ መቅድ የሁድ ድምቀት ❤️❤️❤️❤️

  • @fatumatadelech905
    @fatumatadelech905 11 месяцев назад +15

    አራ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂 የኔ አስቅዎች መቅዲ የኔ ዉደ በሰላም ተገላገይ❤❤❤

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 11 месяцев назад +4

    ሊያ ና መቅዲ በእውነት ትለያላቹ በርቱልን መቅዲዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሰላማቹ ይብዛ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 11 месяцев назад +5

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ 💝የምር ወይኔ ድምፅ መቅዲ ትዝፈን በቃ ሌላ ሲንግል 💝🎧🎤

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 11 месяцев назад +13

    መቅዲግንተሣሥተሽነው ጋዜጠኛየሆንሽው ተዋናይመሆንነበረብሽ ኧረ ሊያም ይመቻችሁአቦ❤❤❤

  • @mititabtew3198
    @mititabtew3198 11 месяцев назад +23

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ ይመቻቹ❤❤❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 11 месяцев назад +3

    እርግዝና እንደ ብርቅዬ ይመችሽ መቅዲ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ሊያዬ ውድድ።

  • @zuzu-dt8jg
    @zuzu-dt8jg 11 месяцев назад +2

    መቅዲየ የኔ ፍልቅልቅ❤ሰትወልድ ግን ድራማው ይቋረጥ ሌላ ሰው አንፈልግም።

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 11 месяцев назад +8

    እውይ ምቅድዬ እና ሊያ ትችላላችሁ ፍቅሮች😁😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @እራህመትሰይድወሎየዊ
    @እራህመትሰይድወሎየዊ 11 месяцев назад +2

    መቅዳየ አች ሥተኝ ምን ይውጠኝ ይሁን የመዳም ሥራጋ እወድሺለሁ አላህ በሰላም ሁለት ያርገሺ❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 11 месяцев назад +6

    ጥበብ በእናንተ ውስጥ ትታያለች!!መቅዲ ግን ትለያለሽ ድምጽሽ አንደኛ ነው!!!!❤ስመኝና ብርቄ❤🎉🎉❤

  • @azebe858
    @azebe858 11 месяцев назад +4

    መቅዲዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ግን ብዙ ጊዜ እንዳተኚ ቶሎ ብለሽ ወደ ስራ ጊቢ ምክንያቱም የኢቢኤስ ተናፋቂዎቹ አንቺና አስፋው ናችው

  • @Tomasbayu...
    @Tomasbayu... 11 месяцев назад +9

    😂😂😂😂 ኦረ ወይኔ መቅዲዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ሊዬ❤❤❤❤❤ ትለያላችሁ

  • @ethiopian4351
    @ethiopian4351 11 месяцев назад +4

    Mekdi, Tensu, Liya, Lula, and Asfeti, much love 😘😘😘

  • @TsenatSibhat-G21
    @TsenatSibhat-G21 11 месяцев назад +14

    ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን😍😍 ስወዳችሁ❤❤❤ ።አቤት ጫማችሁ የለለ ነው በአለም ቅርስነት መመዝገብ አለበት😂😂😂😂😂😅

  • @saadas9954
    @saadas9954 11 месяцев назад +4

    ወዮዮዮዮ😂😂 ሊያ ና መቅድ ጫማቸው 😂😂አረ ሀቂቃ በሳቅ ስወዳችሁሁሁሁሁሁሁ

  • @Sofiaahmdi
    @Sofiaahmdi 11 месяцев назад +3

    መቅዲየ የኔ ፍልቅልቅ ብርቄዋ ሊያየ ድምቀት ናችሁ አስፍየም ፈጣሪ ይማርህ በሰላም ተመለስ❤❤

  • @bute5158
    @bute5158 11 месяцев назад +2

    እመኝና ብርቄ ትመቹኛላችሁ የገረመኝ ብርቅዬ በዚህ ቦርጭ እንዴት ያንን ያህል ደረጃ ወጣችው በዚህ እድሜ ይህንን ደረጃ ስለወጣችሁ አንደኛ ናችሁ

  • @ሁሉምለበጉነው
    @ሁሉምለበጉነው 11 месяцев назад +6

    መቅደይ አላህ በሠላም ሁለት ያርገሽ በጣም ነው ያሳቅችሁኛ አመስግናልሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebrahimmohammed5086
    @ebrahimmohammed5086 10 месяцев назад +1

    ዜማ አስነባቢው ደምፁ ያለ መሳሪያ ምርጥ wow 😮ያንተ ድምፅ ያምራል እንግድህ አለች😅 ማራኪ ነው🤙🇪🇹❤

  • @azizaahmed420
    @azizaahmed420 11 месяцев назад +4

    Mekdi, did you borrow your shirt from chef Z 😂😂😂

  • @muluemebettasew1561
    @muluemebettasew1561 11 месяцев назад +1

    መቅዲዬ ያለአንቺ ebs እንዴት ይታያል።ፈጣሪ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን እንድታቅፊ ይርዳሽ።

  • @hassenamsa7943
    @hassenamsa7943 11 месяцев назад +9

    ድብርት ታባርራላችሁ
    ስላም ሁኑ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 11 месяцев назад +5

    ኧረ ወይኔ መቅዲዬ ውስጤ እኮ ነሽ😃

  • @negeregnawa
    @negeregnawa 11 месяцев назад +4

    ወይኔ መቅዲ አረማመድ በሳቅ 😂😂😂እመኝየለበሰችዉ ቦቲ ድሮ በክረምት እለብሰዉ ነበር አይይይ ሰማይ አድርሶ መሬት 😢😢ይመልሰኝነበር እየጣለኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @twwvatwq2151
    @twwvatwq2151 11 месяцев назад +10

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ እኮ 🤣🥰🥰

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 11 месяцев назад +9

    ዘናአደረጋችሁኝ ደብሮኝነበር የዋልኩት

  • @mekidsalazar8730
    @mekidsalazar8730 11 месяцев назад +2

    የኔ ሞክሼ ስወድሽ እኮ።እመብርሀን ትጠብቅሽ።መቅድዬ እባክሽ ቀስ ብለሽ ጨፍሪ ተሳቀኩኝ።የኔ ውድ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን።❤❤❤

  • @zemenmedi
    @zemenmedi 11 месяцев назад +7

    መቅዲ ልጁ ድንገት እንዳይሾልክብሽ😅😅

  • @MERCIREGASA
    @MERCIREGASA 11 месяцев назад +1

    መቅዲ እና ሊያ በሳቅ ልደፉን ነው ኑሩልን የebs ድምቀቶች

  • @tinawa56
    @tinawa56 11 месяцев назад +3

    ወይኔ መቅዲ ሊያ የኢቢየስ ድምቀት በርቱ ያምርባችኋል

  • @lelekiya5277
    @lelekiya5277 11 месяцев назад +9

    ሁሊ ብትመጡ ደስ ይለኛል

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 11 месяцев назад +10

    ፍትህ ለማዳም ቅመሞች😢😢😢አሁን መስሪያ አሳጡን የሳዉድን መገድ ፈጣሪ ይዝጋልን አሜን በሉ የሠለቻችሁ ትምርት ቤት ይሄዱ ይመስል ተጠራርተዉ አድላይ ይመጡና መከራ ሆኑብን

  • @agaroagaro7434
    @agaroagaro7434 11 месяцев назад +1

    መቅዲዬ የሆድሺን በጀርባሺ ያድርግልሺ የአጥር ወፍ አትሰማሺ ሰቶልጂ ምን ይሆን ሚዉጠን አሰፊቲንም በሰላም ይመልሰክ የኔ አልቃሻ

  • @zeytunaamohammad9004
    @zeytunaamohammad9004 11 месяцев назад +3

    እረ በሳቅ ጨረሳቹን ከጭንቀትም ትንሽ ዘና አደረጋቹን ለኛ በስደት ላለነው 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 11 месяцев назад +2

    ወዮ ሊዬ ና መቅዲ የጫማቹ ያለባበሳቹ ነገር 😂😂😂😂😂 ስታምሩ ኡፍ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂 ፈታ ዘና ነው ያረጋችሁኝ ሰላማቹ ይብዛልኝ ❤❤ መቅዲዬ ግን ድምፅሽ ዋው ነው

  • @lili-y6z
    @lili-y6z 11 месяцев назад +8

    መቅዲ ብርቅዬ😂😂😂ትችላለሽ

  • @marmar803
    @marmar803 11 месяцев назад +2

    እኔ ግን እንደዚህ ሁኑ ሲሉዋቸው በጣም ነው የማዝነው ፤ ችክ ያለ ነገር ነው ፤ እንዴት ጋዜጠኛን እንደዚህ ችክ ያለ የማያስቅ ያውም ያለሙያቸው ወርደው የደረቀ ነገር ስሩ ይባላል እኔ በጣም አያስቀኝም ፤ እንጀራ ሆኖ ነው እንጂ ኢሄ የነሱ ስራም አልነበረም 😞😔

  • @nardosmogos8209
    @nardosmogos8209 11 месяцев назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤መቅዲየ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርገሽ ሊያየ በጣም ነው የምወዳች

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou 11 месяцев назад +1

    መቅዲ ቀልድ አይደለም ብትዘፍኚ ያዋጣሽል ጉደኝ የሆነ ድምፅ ነው ያለሽ 2ታችሁም በሳቅ ነው የገደላችሁን የ Eva ልዩ ናችሁ ❤️

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z 11 месяцев назад +3

    ወይኔ ሊያዬ ዛር እኮ ነው ሙዚቃ አላልሽም😂😂😂❤

  • @ጌጤጌጤታመነ
    @ጌጤጌጤታመነ 11 месяцев назад +9

    ጌታን በሳቅአገቴን ሆዴን አመመኝ ከዘመኑ ዘፈኞች ይበልጣሉ

  • @F1234
    @F1234 11 месяцев назад +19

    መቅዲም ሊያም ታስቃላችሁ ይመቻችሁ😂😂🥰

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 11 месяцев назад +7

    ውይ መቅድዬ ❤😂❤❤

  • @EdenKassie-l4z
    @EdenKassie-l4z 11 месяцев назад +11

    ደስ ሲሉ❤❤❤❤

  • @BayushNgerti
    @BayushNgerti 11 месяцев назад

    መቅዲ አንደኛ 👍👍👍በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ የEBS ድምቀት ❤❤❤

  • @saraabebe-p8h
    @saraabebe-p8h 11 месяцев назад +9

    መቅዲ ድምፅ አላትእኮ😂😂😂😂

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 11 месяцев назад +1

    የመቅዲ ድምፅኮ 1ኛ ነው የምር የዘንድሮ ዘፋኝ ነኝ ባዮችን ታስንቃለች 😂😂😂

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 11 месяцев назад +5

    አረ መቅዲ ድምዋ ያምራል

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 11 месяцев назад +1

    ዋው ደስ ስትሉ መቅድዬ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ ሊያዬ በጣም ነው የምታስቁት

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 11 месяцев назад +6

    I swear 😂 this so hilarious well done 🤣👏👏👏

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 11 месяцев назад +2

    ስወዳችሁ የመቅድ ነገር የእኔ ቅመም አላህየ በሰላም ሁለት ያድርግሽ

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 11 месяцев назад +10

    ብርቅዬ በ ሼፍ ዚ ልብስ 😅😅

    • @reeeken4126
      @reeeken4126 11 месяцев назад

      @@kiya9587 😂😂😂

    • @Ergoye
      @Ergoye 11 месяцев назад +2

      እኔም ወይት ነው ያየሁት እያልኩ ነበር😅😅😅

    • @yabatwa
      @yabatwa 11 месяцев назад

      እጅ😂😂

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 11 месяцев назад +3

    ሊያየ የኔ ዉድ የጨማዉ ነገር

  • @MdEt-f4i
    @MdEt-f4i 11 месяцев назад +5

    😅😅😅መቅዲ ዛሬ ሼፍ ዚን መስላ መጣችልን

    • @Saeda263
      @Saeda263 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @nefisa70
    @nefisa70 11 месяцев назад +6

    ሊያ ደሞ ወይኔ ጉዴ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 11 месяцев назад +8

    Mekdes &liya my favorite❤❤❤

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un 11 месяцев назад +1

    አሥፍቲን አላህ ያሸረው መቅድየ የኛ ፈልቅልቀ የመዳም ቅመሞችን ዘና ታረጊን አለሸ አላህ በሠላም ይገላግልሸ ❤

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 11 месяцев назад +3

    በጣም:ደስ:ትላላችው:መቅድና:ሊያ:ይመቻችው:በዝህ:ሞራል:ሊግባ:አለች:ልያ:ክክክክክ❤

  • @nazitytube8355
    @nazitytube8355 11 месяцев назад

    ወይኔ በላይነሽ አመዴ እና ሙናዬ መንበሩ አልሞቱም እናንተን የመሰለ ወርቆች ተክተውልናል እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @hayutiet885
    @hayutiet885 11 месяцев назад +24

    ኧረ ተመቻችሁኝ ካሁን ዘፋኝ ብርቅዬ ትሻላለች

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 месяцев назад

      ክክክ100%ነው

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 11 месяцев назад +2

    ብርቅዬ ፐፐ ድምፅ ዋው ነው የይመኝ ራፐር ገዳይ ነው ♥

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ 11 месяцев назад +6

    ወይኔ ጫማውን ከየት ነው የምታገኙት😂😂😂😂 ወይኔ መቅዲ

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 11 месяцев назад

      የሚለብሱአልበሳትያዘጋጃሎ ኢቢኤስወቹ

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
    @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 11 месяцев назад

    መቅዲዬ ሲያምርብሽ እኮ የebc ድምቀት እኮ ነሽ ስወድሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤

  • @Markan-p6y
    @Markan-p6y 11 месяцев назад +3

    ሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነው !(3)

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 11 месяцев назад

    እረ ወየው በሳቅ ሆዴን አመመኝ መቅድዬ እመቤቴ ሁለት ታድርግሽ የኢቢስ ድምቀት ነሽ ሊያዬም ስወድሽ የዛሬው ይለያል እውነት ፈታ አደረጋችሁን የመቅዲ ድምፅ ዋው ነው ይመቻችሁ

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 11 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ አልቻልኩም ሞትኩ ልቤን ደከመኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 11 месяцев назад

    መቅድየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ👍👌😍😍በጣም እያዝናና የሚያስተምር ebs🎉