ታዋቂ መሆን ስኬት አይደለም ሰላም ተስፋዬ - Selam Tesfaye | Bunna with Selam - Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 май 2024
  • ከአርቲስት ሰላም ተስፋዬ ጋር የነበረን ቆንጆ ቆይታ ክፍል 1: በአቦል ክፍላችን ስለአርቲስቷ የህይወት ልምድ፣ የስራ ጉዞ፣ የታዋቂነት መልካምና ፈታኝ ገጠመኞች ተውያይተናል። ዱባይ ፈርኒችርን (Dubai Furniture) ከልብ እናመሰግናለን። መልካም ቆይታ።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @bunnacast
    #bunna #lifestyle #mindset #selam #ሰላምተስፋዬ #life #artistinlife #bunna #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #celebrity #ethiopianmovie #ethiopianmindset #inspireethiopia #experience #mindfulness #trauma #jossysrance #የሰሜትቀውስ #luna #ethiotiktok #ethiopiatiktok #relationships #seifuonebs
    Instagram: / bunnacast
    Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
    Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 536

  • @ZikriHiwet
    @ZikriHiwet 28 дней назад +63

    ፊልም ማየት የጀመርኩት ሰላምን ለማየት ነበረ አማርኛ ቋንቃ የለመደኩት እሱዋን ለማየት ነዉን
    ጥንካሬ የተማርኩት ከሰላም ነዉ
    እንዴት እንደምወዳት እዉነት😔❤👸

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r Месяц назад +131

    ሰላምን እንደኔ በጣም
    የሚወዳት የእውነት እስቲ
    የት አላችሁ

  • @Tsigreda
    @Tsigreda Месяц назад +56

    የምር ሰላም እንዲ ትሁት ራሷን የሆነችና ኮንደንስ ያላት መልካም ሴት መሆኗን አላውቅም ነበር የምር ሀሳቤን ቀይሬያለሁ ❤❤

  • @neima2690
    @neima2690 29 дней назад +51

    ሰላም ተስፍየ ቆጂየ ሁሌም ኢንተርቪ ስትደረግ በቃ የተረጋጋች ደርበብ ያለች አስተዋይነች

  • @eyerusalemnega2004
    @eyerusalemnega2004 Месяц назад +154

    የሰላም ሰውነት ሲያምር❤❤❤

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin9417 Месяц назад +58

    ለሰው ሁሉ በሚገባ አነጋገር ሰው ሁሉ ጋር የሌለ እሳቤን እና ህይወትን ተረክሽልን። አእምሮሽ እርጋታሽ ስሜት አገላለፅሽ ግሩም ነው። ደግሞ እጅግ በጣም ነው የምንወድሽ።

  • @Tezufiker1927
    @Tezufiker1927 Месяц назад +55

    ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉን የሴት አርቲስቶች ሰላሚና እጅጉን በጣም ነው የምወዳት የእውነት ከውበት ጀምሮ በቃ ምንም ማይወጣላት የሴት ልክ ናት ሰላሚና እወድሻለው ❤❤❤

    • @merytigraweyti
      @merytigraweyti 29 дней назад

      Tigraweyti nat ante denkoro

    • @Tezufiker1927
      @Tezufiker1927 28 дней назад

      @@merytigraweyti ዋይይይ አንተ ጨሙላቃ ግደፍ

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r Месяц назад +57

    ምንም ሆና
    ምንም ስታወራ
    ደስ ይለኛል የእውነት
    ሰላምን ከመውደዴ የተነሳ
    የፌስቡክ ፎቶዋን
    ብዙ ነው ላይክ ያደረኩት
    ደሞኮ ደስብሎኝ ነው የማየው

  • @hanlove412
    @hanlove412 Месяц назад +24

    ቀለል ያለች ጨዋ የማታካብድ ማርያምን ወደድኩሽ እግዚአብሔር አይቀይርሽ ሰሊና እንግዳ ስለሆንሽ ደስ ያለኝ❤❤❤

  • @ermiyas4362
    @ermiyas4362 Месяц назад +42

    በጣም እሚገርም production። እሚገርም sound ,light, camera ,color wow , so amazing .keep it up selam

  • @Meskeremaddis
    @Meskeremaddis Месяц назад +17

    አኛ ሰዎች ስንባል ስለሰዎች ሳናውቅ የምንጠላው ነገር ግርም ይለኛል አሁን እኔ ዝም ብዬ እጠላት ነበር ይህችን ፍቅር የመሰለች ልጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን መጠይቆቿን ስከታተላት እንዴት እንደወደድኳት የኔ ውድ❤❤❤❤❤ ነው የማደርግሽ

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 Месяц назад +46

    የህዝብ ነሽ ሆሆ ይሄ ትክክል አይደለም።እኛ እኮ ደፋር ህዝብ ነን። ፐርሰናሊትሽ ደስ ይላል።እኔ ብዙም ፊልም አላይም ግን ፋሽን ግን እወዳለሁ።ደሞ ደስ ትይኛለሽ።ተባረኪ❤

  • @Maki-mk
    @Maki-mk Месяц назад +29

    ሰላም በሳል ሰው ሆነሻል። ደስ የሚል አስተሳሰብ ነው ያለሽ በተለይ እራስን ከመሆን ጋር በተያያዘ። ሁሉም ሰው ይወደናል ብሎ መጠበቅ ጎጂ ነው ያልሽው ነገር በጣም ትክክል ነው። You are living your life simply and spontaneously. Much love and respect to you. 😊❤

  • @sarongm9937
    @sarongm9937 Месяц назад +52

    ሰላሚና ኬክ እኮ ናት❤❤❤❤ አማኑኤል እንዴት እድለቢስ ቢሆን ነው ኢቺን ልጅ ያጣት😢😢😢

    • @Bsbshgsfgh
      @Bsbshgsfgh Месяц назад +6

      Yamare Hulu endemaybela ke Aman temriyalew

    • @helenbiladen6889
      @helenbiladen6889 Месяц назад

      ​@@Bsbshgsfghmalet

    • @user-wz1mz1vq6f
      @user-wz1mz1vq6f 29 дней назад

      😂😂 😂 ሄርመን ልዑልን ጠበሰኮ

    • @sarongm9937
      @sarongm9937 29 дней назад +4

      @@user-wz1mz1vq6f ለዛ እኮ ነው እድለቢስ ነው ያልኩት ጨዋ ና ቆንጆ ሴት አሰትቶ......ያውም ሄርመንን🤮🤮

    • @kal5751
      @kal5751 27 дней назад

      ​@@user-wz1mz1vq6fቯ

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc Месяц назад +29

    ኢትዮጵያዊቷ አንጀሊና ጆሊ ! ምርጥ እኮ ነሽ !!

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Месяц назад +15

    ማነሽበለጡ እንግሊዝኛውን ቀነስ ብታደርጊ ጥሩነበር...
    ሰላምዬ የኔፍቅር ስወድሽ እኮ🥰💝

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 27 дней назад +4

    ሰላም በጣም አስታዋይ ነሽ እራስሽን ሆነሽ ነምትናገሪኝ ተባረኪ በስራሽ በጣም የተሳካልሽ ነሽ ምርጥ አክተር ነሽ ተባረኪ ❤❤

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 26 дней назад +2

    አሜሪካዊዋ actris Cameron Diaz ( ካሜሮን ዴያዝ)ትባላለች. እኔም እወዳታለሁ,, ሰላምዬ አንቺ ግን ልዪ ነሽ እግዚአብሔር አሟልቶ የሰራሽ❤❤

  • @barnabaslemma1392
    @barnabaslemma1392 Месяц назад +23

    The way you interact with your guests to ensure their comfort is something I appreciate. The simplicity of your approach is refreshing because you avoid repetitive questions that have been asked many times in other media outlets. Go,go … gorgeous lady.

  • @noloshatube4922
    @noloshatube4922 Месяц назад +17

    አክተርሷን ሰላምን አይቼ ስገባ የቡናዋን ሰላም ተዋወኳት
    ቆንጆ ቆይታ ብቻዬን ቡና እየጠጣሁ አየዋቹ

    • @meklitk.9703
      @meklitk.9703 Месяц назад

      Hostoa silalech new actressua yemetachiw!! They both hv their own qualities..

    • @noloshatube4922
      @noloshatube4922 Месяц назад

      @@meklitk.9703ልክ ነሽ
      አላውቃትም ነበር ለማለት ነው የፈለኩት

  • @biniyamdemisse8967
    @biniyamdemisse8967 Месяц назад +11

    ለአርቲስት ሰላም እርጋታዋ ጥሩ በርቺ የምትወጂውን ስራ እንደምትሰሪ ነው የምረዳው ሌላው ተፈጥሮ የሰጠሽ ነገር እና ጥረትሽ እዚህ አድርሶሻል ብዬ አስባለሁ።
    አቅራቢዋ ሰላም
    ፕሮግራሙ እንዲያምር የአንቺ አስተዋጽኦ ይፈልጋል እና ጥረት ማድረግ አለብሽ ምን ለማለት ፈልጌ ነው ለዛ ለዛ ለዛ ፣ አቀራረብ እና ቋንቋ አጠቃቀም (English) ለአማርኛ ተናጋሪ ብዙ እንግሊዝኛ መጠቀም አግባብ አይደለም። ሌላው እንግዶችሽ ብዙ እንዲያወሩ እድል መስጠት ብታረጊ ጥሩ ነው።
    ለእንግዶችሽ የሚያወሩትን አትምረጪላቸው ነፃነቱን ስጫቸው ።
    ይህን አስተያየት የሰጠሁት ፕሮግራምሽ ያማረ እንዲሆን ከአለኝ ፍላጎት ነው።

  • @tsegatsega8659
    @tsegatsega8659 28 дней назад +5

    የኔ ቅመም ሰላምዬ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ቆንጅዬ ልጅሽን በሞገስ በጨዋነት ያሳድግልሽ 😍😍😍😍 ሲሰድቡሽ በጣም ነበር የምናደደዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😍😍😍😍

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Месяц назад +16

    ሰላምዬ በጣም ነው የምወድሺ❤❤❤❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Месяц назад +6

    እኔ ሚገርመኛ ሰላም ስትስቅ እኔ የምስቀው ነገር ይገርመኛል በጣም እንዴት እንደምድሽ በቃ ስትስቂ ሳይሽ ለኔ ደስታ ነሽ

  • @TigiTigi-wb1ge
    @TigiTigi-wb1ge 27 дней назад +3

    ታሪኩ ሲሞት እኮ ፌንት ነው ያረገች የኔናት ምርጥ ሰው ስወድሽ ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ሰልየ

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow 29 дней назад +5

    Selam is gorgeous she seems natural, my daughters favourite actress even mine.

  • @mimo4537
    @mimo4537 27 дней назад +3

    የደረት ውበት ለምጀመሪያ ግዜ ገባኝ እድሜ ላንቺ ሰላምየ ። ሰላምየ ቆንጃ እ/ር ይባርክሽ በርቺ።

  • @zewditubekele5820
    @zewditubekele5820 Месяц назад +5

    ፊሉሙ ሁሉ ሚያምርብሽ የኔ ጀግና ሰላምየ ቆንጆ የጥበብ ሴት በጣም ነው ምወድሽ

  • @isomizo3685
    @isomizo3685 29 дней назад +5

    The way i love selam is un explainable her politeness ,her way of talking,humble ness wow wow wow ❤❤

  • @FrehiwotZelalem
    @FrehiwotZelalem Месяц назад +24

    Two beautiful, calm and confident girls! Endat endemwedachu💕

  • @Sameri21Gkerstos
    @Sameri21Gkerstos Месяц назад +40

    ውይ የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ እኮ ይሄን የመሰለ ፀባይ እንዳለሽ እያወቁ በክፉ ሲያነሱሽ እደስጋ ዘመዴ ነው ግብግብ የምለው ማርያምን ተባረኪ

    • @user-tg3tg8np4r
      @user-tg3tg8np4r Месяц назад +1

      የልቤን ነው ያልሽው ❤❤

    • @Dave-nu9ld
      @Dave-nu9ld Месяц назад +2

      ሰላም ምንም ታድርግ ምንም ሰይጣን አስመስለው የሚያቀርቧት ሰዎች ናቸው ቬሮኒካን ጻድቅ አድርገው የሞያቀርቧት ለምን እንደሆነ ግልጽ ነው።

    • @Sameri21Gkerstos
      @Sameri21Gkerstos Месяц назад

      ​@@Dave-nu9ldእሶን መሆን ስለማይችሉ ነው በተለይ እዚ ዩቱብ ላይ ያለችው ያች የምናቃት ቀይ ሰይጣን

  • @EminaSoderstrom
    @EminaSoderstrom Месяц назад +8

    ❤❤❤Everything would be better if more people were like you. You are an incredible human Selam Tesfaye. We love you. Berchi.❤

  • @kukuyiehalem6391
    @kukuyiehalem6391 22 дня назад +1

    dang the host is good! even when she was asked questions about her self she still managed to bring it back to Selam without it feeling forced. props to you mi lady this was nice to watch.

  • @LensaKebede-vx9lr
    @LensaKebede-vx9lr 28 дней назад +2

    I absolutely love the set-up of the studio. The color choice, the props, the lighting...it's so refreshing. You could get more leafy plants and more books.

  • @BanchuAdane
    @BanchuAdane 27 дней назад +2

    ሰላም ብዙ ነገር አብስሎሻል። ንግግርሽን ሁለቴ የማዳመጥ ዕድል አግኝቻለሁ። ትምህርት አዘል እና ግልፅ ነው❤

  • @genetebrahim5900
    @genetebrahim5900 29 дней назад +6

    ሰላም ማቹር አድርጋለች ❤ ጎበዝ ብስለትና ማደግ ከእድሜ ጋር ይመጣል!

  • @Heyb21
    @Heyb21 Месяц назад +8

    ስላምዬ በጣም በጣም ነው የምወደሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏
    ሰላም ቡና በዚህ አጋጣሚ ፕሮግራሞችሽን በጣም ነው የምከታተለው ዛሬ ደሞ የምወዳት አርቲስት ባማቅረብሽ አመሠግናለሁ 😊

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 29 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 Месяц назад +2

    Selam T u have Good Heart .keep it up.

  • @Lua_557
    @Lua_557 Месяц назад +15

    1.I think you meant Cameron Diaz
    2. I like that you're humble but you dont have to be 'perfect' or 'know everything' in order to inspire someone. So i hope you dont let that word burden you.
    3. It was a nice episode, felt like i was talking with my girls. Good luck to you both

  • @BinaLideta
    @BinaLideta Месяц назад +5

    የኔ ሴት ሰላምዬዬ ስወድሽኮ። lezih interview gin bizum simet yelshim

  • @yemisirachtadesse104
    @yemisirachtadesse104 24 дня назад +1

    በጣም ደስ የሚል ነበር፡፡ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ፡፡ እናመሰግናለን

  • @dejenelegesse4580
    @dejenelegesse4580 29 дней назад +3

    Thank you selam for being honest, a host please make your questions as simple as possible. I notice that you mentioned a lot of philosophical thought which get them confused to get your point , even the viewer also confused.

  • @EsayasTamiru-lb3yn
    @EsayasTamiru-lb3yn Месяц назад +2

    Your podcast is absolutely captivating! From the very first episode, I was hooked and eagerly awaiting each new release. There's something truly special about your content that draws me in every time. Your words have a way of resonating with me in a way that's hard to put into words. Keep up the fantastic work - I've loved everything you've shared so far and can't wait to see what you have in store for us next!

  • @hayat227
    @hayat227 Месяц назад +5

    ውይ ስወዳት የምር እኔ ፊልም አላይም ግን ስነስራአትያላትናት በጣምነው የምወዲሺ ሰላምየ ራሧን የማታካብዲ ሴትእወዳለሁ ❤

  • @Johnson-gt7zd
    @Johnson-gt7zd Месяц назад +2

    Selam T wow you are gorgeous you look so peaceful and calm I am glad see you like this

  • @JustFeeel
    @JustFeeel Месяц назад +43

    she is....drop dead gorgeous besmammm

  • @fatiahassen1384
    @fatiahassen1384 Месяц назад +3

    በጣም የምወዳት Selame🥰

  • @welaykidane3807
    @welaykidane3807 26 дней назад +1

    you are exceptional dear selam. Keep the good work🎉

  • @lightworkers19
    @lightworkers19 Месяц назад

    Selu atalayi enkuan adereseshi melakmi beal biyalew, berchi you r always the best i respect you, and u bring good guest today tho.

  • @Bright_Lights992
    @Bright_Lights992 29 дней назад +2

    Selam is cool, simple, and humble. Didn't know that

  • @Markson12
    @Markson12 Месяц назад +2

    selam no offense but ur commitment is just way to down than before so plz be more consistent ik its hard but ur the one who light up my path so ur kind of my mentor now. nice to have u back and lets go 100k

  • @dimalad9817
    @dimalad9817 Месяц назад +1

    We are waiting for part two ma ladies ❤❤❤ lov u

  • @saradejene8156
    @saradejene8156 28 дней назад +1

    She's serving beauty and wisdom

  • @hayutibest
    @hayutibest Месяц назад +3

    part 2 Please

  • @HeavenAdinew
    @HeavenAdinew Месяц назад +3

    Love love the production quality.

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Месяц назад +4

    ሰላም በጣም ነው ምወድሽ ❤️

  • @temam8328
    @temam8328 16 дней назад

    የልጅቷ አጠያየቅ ብዙም.....
    ሰላም ግን የምርም እራሷን የሆነች የማስመሰል ስሜት ቅንጣት ያክል የማይሰማት ምርጥ ሴት ናት። ማንነትሽ የምር ያስቀናል።

  • @eyoelalemseged3867
    @eyoelalemseged3867 25 дней назад

    So the interviewer is knowledgeable i like the way how she manipulates their guest which gives the guest to be free and relaxed.

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 29 дней назад +12

    አማኑኤል ምን ሆኖ ነዉ የምትሉ ሰዎች
    እናንተ ያያቹት ዉበቷን ለካሜራ የሚሆን ዉሬዋን ነዉ አዎ ቆንጆ ናት በጣም ሀሉም ነገር ያምርባታል የምታሳሳ ዉብ ሴት ነች። ግን የቀመሳት አብሯት የኖረዉ ትክክክለኛዋን ሰላም የሚያቃት እሱ ነዉ
    ዉይ ደሞ በተቃራኒዉ እሱ ቆንጆ ምንም ያልጓደለዉ ዉንድ መስሎ ቢታይም የቀመሰቺዉ እሷ ነች
    እኛ ስጋቸዉን መለያየት አምሮአችን ቢቸገር ሰዉ አብሮ ሚያኖረዉ ነብሱ ስታምር ስትጣመር ነዉ።

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 12 дней назад

    እስቲ የሁለቱን ሰላሞች አንገት እናስተውል
    ማን ትልቅ ሆኖ ይታየናል ልክ እንደሁልጊዜው
    ሰላም አታላይ extremely outstanding position ⭐️⭐️⭐️

  • @lukasabi9879
    @lukasabi9879 Месяц назад +1

    Selamino u are so amazing yeni kjonjo. God bless you and your family ❤👌🙏🏻

  • @desstadessta
    @desstadessta Месяц назад

    ሁለታችሁም ምርጥ ነበራችሁ💖

  • @JaredMelon-oq6mg
    @JaredMelon-oq6mg Месяц назад +1

    እኛ የስህተቶቻችን ውጤት ነን (45:25) በጣም አሪፍ ኢንተርቪው ነው እናም ህሄ ደሞ እራሴን እንድፍሽ ያደረገን quote ነው። Thanks Selam for both of you...

  • @yordanostesfaye7325
    @yordanostesfaye7325 Месяц назад +4

    Strong women 💫

  • @yididiyamehari9429
    @yididiyamehari9429 Месяц назад

    part 2 ASAP!!!

  • @Melatmelu-bw1jn
    @Melatmelu-bw1jn 21 день назад

    Ughhh betam best podcast selamye ena selamina

  • @merrypam1376
    @merrypam1376 Месяц назад +9

    ሰላምዬ ትለያለሽ የኔ ልዩ ጀግና ሴት ❤️😍

  • @jaleniedemissie6268
    @jaleniedemissie6268 Месяц назад +12

    By the way im the first one Enkuan adarasachu hulatachum love you both girls excited for part 2

  • @ekramshemsu3155
    @ekramshemsu3155 28 дней назад +1

    Eweyyy zare demo setamrii ma sha allah

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy Месяц назад +2

    ሰሊታዬ ሞክሼዬ የኔ ምርጥ የኔ ጨዋ አ ድናቂሽ ነኝ የኔ አንደኛዬ ነሽ

  • @user-nz1pt7tg3w
    @user-nz1pt7tg3w Месяц назад

    Good show, keep your culture

  • @user-ty6em5tk2s
    @user-ty6em5tk2s Месяц назад

    Wow betam new yemewadehe yene konjo asetwaye🎉🎉🎉❤❤❤👌

  • @MelatMelat-wi7ci
    @MelatMelat-wi7ci 24 дня назад +1

    in love with how you just be your self ❤❤❤

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 26 дней назад +1

    ከኢትዮጲያ አርቲስቶች ማንን ታደንቂያለሽ ቢሉኝ ሰላም ተስፋየን ሳቂታዋን ነው ❤❤❤ እሷን ሳይ ነው ወደዚህ የመጣሁት ሰብስክራይብም አድርጊያለሁ ሰላምን ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን አድናቂዋ ነኝ ❤❤❤

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 28 дней назад +1

    ሶሊየ በጣም ደስ የሚል እንተርቪው ደሞ ኣገላለፅሽ ሴትነትሸ ኣንቺ ነሽስ ሰለ ትለያለሽ 🙏❤

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 23 дня назад

    ሰላም ማለት የማደንቃት በጣም የምወዳት፠አረቲስት ነች በስራዋ አከብራታለሆ❤❤👍👌🙏💪

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 28 дней назад +1

    የራስሽ ያልሆነ ነገር ይዞ መቆየት አልችልም የሚለው ሀሳብ ወላሒ በኔ ውስጥ ያለው ነገር ነው በጣም እኔም ያቃትኝ ግን ሰዎች ሲያረጉት ግን እዴት አርው እደሆነ አላቅም እኔ ያቀተኝን ነገር ነው።

  • @HennaWorku
    @HennaWorku Месяц назад +1

    Yne fkr selamye betam new mewdesh demo amnenin samilegn❤🥰

  • @mdma716
    @mdma716 29 дней назад +1

    Wuy selamye yene wud we love you 🎉

  • @BetiYehuala
    @BetiYehuala 29 дней назад +1

    Selamiye yene konjo betam new des yemeteyegne

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 25 дней назад

    ይገርማል እኔ ሰላም አልጠላትም አላደንቃትም ነበር በዚህ ቪዲዮዋ ግን በጣም ወደድካት አደነኳትም ዋው ሴት ልጅ ሁነክ እንዲህ አይነት ሴት አለማድነቆ ንፉግነት ነው ሙች አደነኩሽ እርጋታሽ ንግግርሽ የተመጣጠኑ ናቸው በቃ ቀጥይበት🙏🥰🙏

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 26 дней назад

    ሰላም ምርጥዬ ልጅ ነች ፡ ህይወትን ቀለል አድርጋ ነው ምትረዳው ፡ ለዛ ነው ፡ ራስዋን ሆና ነው ምናያት ፡ ወዳታለሁ ፡ ሰላም ያለችበትን ፈልጊ ነው ማየው ፡ ሁሌም በዚሁ ቀጥይ ፡ ህይወትሽ እድገትሽ ፡ ሁሉ ደስ ይላል ፡ በርቺ ፡ i love her personality ❤❤❤

  • @B-OurTube9304
    @B-OurTube9304 Месяц назад +5

    Seluye ❤

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 28 дней назад +4

    የኔ ቆንጆ ዉድ ሰላም ተስፋዬ ይባልጥ ወዳድኩሽ ሁሌም እንዳዝ በራስሽ ጸጉር ብትታይ ዳስ ይላል ሁሌም ዉብ ነሽ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 29 дней назад +1

    ሠላምዬ በፊልሞች ገዝተሺኛል i love you so much ግና ጠፍተሻል ናፍቀሽናል❤❤❤❤

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 Месяц назад

    ሰላምዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልሽ የኔ ትሁት ❤️❤️❤️👸👸👸👸👸

  • @takelekassa
    @takelekassa Месяц назад

    cant wait for the "Tuna"

  • @HermiTsehay
    @HermiTsehay 29 дней назад +1

    Yene konjo you so humble ❤🎉

  • @bet-ty94
    @bet-ty94 Месяц назад

    Part -2 binorew ❤ more btawera saytawekegn eko alekebign😢😢

  • @hayatruth7781
    @hayatruth7781 Месяц назад

    part 2 please

  • @maereghorra7325
    @maereghorra7325 29 дней назад +3

    አቀማመጣ እንደኔ የተመቸው😍😍😍

  • @baby4020
    @baby4020 Месяц назад +2

    የኔትሁት ጉበዝ ሰልዬ በርቺ እናትሽ ታድላ ❤ሮሚና❤

  • @tadeleabera-pq4yl
    @tadeleabera-pq4yl 26 дней назад

    Matured interviewer keep up sis!

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 29 дней назад +1

    ሰላምዬ አመለሸጋዋ አድናቂሽ ነኝ

  • @ethiopiainme6779
    @ethiopiainme6779 28 дней назад +2

    I love her natural makeup she looks more beautiful than any other day makeups she used.

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Месяц назад +1

    ተዋናይ ሰላም እንግዳ ሆነሽ ስለቀረብሽ እና ተሞክሮሽን ስለ አካፈልሽን እናመስግናለን
    ቡና ሰላም የምንወድሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ እኔ አንችን አግኝቸ ማናገር እፈልጋለሁ እባክሽ በምን ላገኝሽ እችላለሁ
    ስለ ትብብርሽ አመስግናለሁ

  • @emybekele718
    @emybekele718 Месяц назад +2

    Slam is so beautiful ❤

  • @asnakechurgaha9809
    @asnakechurgaha9809 29 дней назад

    She is so beautiful inside and out side ❤ ❤

  • @rahmasefudin2366
    @rahmasefudin2366 Месяц назад

    Ene gn yewnet selam inspire tadrgignalsh betam nw yemwdsh habibty 😍

  • @user-no8xl9fe5o
    @user-no8xl9fe5o 28 дней назад

    እኔ በጣም እወድሻለሁ ሰላምዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤