ነፃነት ተመልሷል "ጤናን ስለተመኛችሁልኝ ለሁላችሁም አመሰግናለሁ "//የቤተሰብ ጨዋታ//Se 24 ep17

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 598

  • @Maraki-Eyeta
    @Maraki-Eyeta 2 месяца назад +208

    ነፂ ስለተመለስክ በጤና ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ግን አሁን ስለራስህ ስታወራ አደበትይ ቃሎችን ለማውጣት የተቸገርክ ትመስላለህ እና ትንሽ እረፍት ብታደርግ እራስህን አረጋግተህ ጤንነት ሲሰማህ ወደ ፕሮግራሙ ብትመለስ መልካም ነው፡በጣም ነው የምወድህ አክባሪህ ነኝ መልካሙን ሁሉ እመኛለው፡እራስህን ጠብቅ ለራስህ ጊዜ ስጥ አትጥፋ ሁሌም ላይህ እወዳለው ነፂዬ❤

    • @HiyabAwet
      @HiyabAwet 2 месяца назад +7

      እውነት ነው እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 месяца назад

      ❤❤

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 2 месяца назад +2

      አላህ አፍያውን ይመልስለት❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 месяца назад

      🎉🎉❤❤

    • @meskitiztaw1665
      @meskitiztaw1665 2 месяца назад

      Aweko meseleg energew endale nw

  • @mikiajanoin6892
    @mikiajanoin6892 2 месяца назад +95

    እጥር ባለ ቃል በጣም ጥሩ ንግግር ትክክል ብለሀል ወላሂ ሁሉም ለቤተሰቡ ውድና ተወዳጅ ክፉነቱ ማንም አይፈልግም አድ አድ ዩቱበሮችና. ቲክቶከሮች ግን አላህ ልቦና ይስጣቹሁ ሌላ ምን ይባላል

    • @migolove2075
      @migolove2075 2 месяца назад +2

      ደደቦች ስለሆኑ ነው

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 2 месяца назад +42

    ድነህ ለዚህ ስለበቃህ ደስ ብሎኛል ነፂ ሰላምህ ይብዛ በእኩልነት ሰው በሰውነቱ የሚያከብር የድሮወሰ እምየ ኢትዮጵያ ልጅ

  • @almazbelachew5416
    @almazbelachew5416 2 месяца назад +27

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራ ጥሩ በአንተ አንደበት መመለስህን ስለሰማሁ በጤና በእድሜ ከነቤተሰብህ ጋር ያኑርህ አልልልልል🎉🎉🎉

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 2 месяца назад +15

    ነፂዬ ጌታ እየሱሰ አንኳን ለትዳርህ ልጆችህ ለቤተሰብህ ለሚወዱህ ሁሉ እንኳን እግ/ር ማረህ ክፍህን ለተመኙ ሁሉ ማሰተዋል ይሰጣቸው ነፅዬ ትንሸ እረፍት ብታረግ ውሃም ጠጣ ራሰህን ጠብቅ አይዞህ በረታ ሰላም እና ጤና ላንተ ይሁንልህ

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 2 месяца назад +19

    አልሃምዱሊላህ ነፃነት ተሽሎህ ለቤተሰቦችህ እና ወደ ስራህም በጤና ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል !! አላህ የታመመውን ሁሉ ያሽረው !! በደቡብ ኢትዮጵያ ጎፋ ቤተሰቦቻቸውን በአደጋው ላጡ በሙሉ አላህ ሰብሩን ይስጣቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!
    አሚን

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 2 месяца назад +18

    በሰላም በጤና ተመልሰህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል:: እንኳን ደህና መጣህ:: እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @Hanamanar
    @Hanamanar 2 месяца назад +17

    ❤❤❤ነፂ ወደ ጤናክ ስለተመለስክ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅ❤❤❤❤

  • @MeseretFantaye
    @MeseretFantaye 2 месяца назад +1

    በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ነፂ ኢንኳን ማረህ ዋና እርሱ ነው ሁሌም በጤና ሁኑልኝ በርታ ሰዎች የሚያወሩት ወሬ የክፉ ነው ብቻ ተስፋ አድርግ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 2 месяца назад +20

    ነፂ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ደና ሆነህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል !!!

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i 2 месяца назад +9

    ነፂ እንኳን በሰላም ጤንነት ተመልሶ ደነህ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል❤

  • @EhiteAbera
    @EhiteAbera 2 месяца назад +9

    ነፃነት እንኳንም ፈጣሪ ምህረቱን ላከልህ እንኳንም ለ ለልጆችህ ለቤትህ አበቃህ አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mimileds7255
    @mimileds7255 2 месяца назад +5

    እንኳንም በሰላም ተመለስክ የኛ ሰው እደዚህ ነው ልቦና ይስጣቸው ለሰው ሞት ለሚመኝ ሁሉ❤❤❤❤❤

  • @Kidane-g4y
    @Kidane-g4y 2 месяца назад

    ነፂ እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ድነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ኑርልን እንወድሀለን

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 2 месяца назад +3

    አተ የመድረኩን ድምቀት ነህ የቤተሰብ ጨዋታ አተከሌለህ አይሞቅም እኳን በሰላም ተመለስክ ነፂ በጣም አድናቂህ ነኝ ❤❤❤

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 2 месяца назад +4

    እሰይ ነጺዬ ክብር ለረዳህ ላገዘህ ለፈወሰህ ለአለማት ጌታ ለአለም መድኃኒት ለይሁዳ አንባሳ ለናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት ነጺዬ ደስ ብሎኛል ድላየሁክ እንክዋን ተሻለክ ፈውስህ የጸና ይሁን አሜን ተባረክ ወንድሜ!

  • @heedasheedas3422
    @heedasheedas3422 2 месяца назад

    በጣም ነው የማከብርህ በእውነት ሰውብዙይመኛል እንኳን ለቤተሰብህ አተረፈብ በብዙ ይጠብቅህ ፈጣሪ❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 месяца назад +4

    ።።።።። ነፂ እንኳን በሰላም መጣህ ። ነፂ አንተ በድራማም ሆነ በቤተሰብ ጨዋታ ።ከፍቶት የተቀመጠን በንግግርህ ደስታ ሳቅን ትምህርትም የምትሰጥ ጥሩ ወንድም ነህ።።።ፈጣሪ የ 100 ዓመት እድሜ ይስጥህ ።።።።።።

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 месяца назад +5

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف 2 месяца назад +1

    ትክክልየልተመለሰዉ ጥያቄ ነጥብያሥገኛልእንዴ ነጥብ ሲጨመርአየሁ. ነፃነት እኮንአሏህአሻረህ ክፉአይካህ

  • @SarahGetachew-k9b
    @SarahGetachew-k9b 2 месяца назад +6

    ጤናህ ተመልሶ ስለመጣህ ለቸሩ መድሀኒያለም ክብር ይግባዉ❤❤❤

  • @butajrawit
    @butajrawit 2 месяца назад +10

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ተመለስክልን ❤❤❤

  • @daniman1216
    @daniman1216 2 месяца назад +2

    ነፂ እግዚአብሔር ለቤተሰብህ እና ለወዳጆችህ እንዲሁም ለራስህም ለኔም እንኳን እግዚአብሔር ጤንነትህን ሰጥቶህ ለዚህ አበቃህ የኛ አዝናኝ መጥፎ ለተመኙልህ ደግሞ ሰው ምስጥ ስለማይሆን ለሰው ልጅ መጥፎአትመኙ በልልኝ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀሊን

    ነፂ ሰዉ ብዙ ያውራል አላህ እንኳን አተረፈህ ጨርሶ ይማርህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ

  • @abenumaya8800
    @abenumaya8800 2 месяца назад +4

    እ/ሔር ይመስገን የበለጠ ምህረቱን ይላክልህ

  • @Hirut-p3v
    @Hirut-p3v 2 месяца назад +1

    ኒፂ የኢትዮጵያ ውድ እና ምርጡ የሁላችንም ምርጫ ኑርልን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ጤናህን ሰጥቶ ሰለተመለስክልን በጣም ደስ ብሎናል ሰለአንተ የተሳሳተ መልዕክት ላስተላለፍት ሁሉ ማስተዋል ይስጣቸው የእኞ ምርጥ ኑርልን እዳልከው የቤተሰብህ ምርጥ ልጆችህ የሚናፍቁህ አባት ነህ ኑርልንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 2 месяца назад +2

    👌በጣም ትክክለኛና እጥር ምጥን ያለች ነፍስ ያለው መልክት ነው ያስተላለፍከው ነፅዬ ወደ ቀድሞ ጤንነትህ ተመልሰህ የስራ ገበታ ላይ ስላየሁክ በጣም ደስብሎኛል መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ስለ ሰው ወሬ ደሞ ምንም አይግረምህ ነፅዬ🥰🙏

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 2 месяца назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነፅየ እንኳንም ተሻለክ ኑርልን እንወድሀለን❤

  • @LERASE
    @LERASE 2 месяца назад +4

    ነፂ በጤና ስለመጣህልን እግዚያብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክህ እንደልብስ ያልብስህ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 2 месяца назад +3

    ስለ ነፃነታችን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @AnuwarIdris
    @AnuwarIdris 2 месяца назад

    ነፂዬ ፊጣረ ምስክሬ ነው በድጋሜ ስላየሁ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ የምር ስለ ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላ ብያለው እወድሃለሁ እድሜ ይስጥልኝ።
    አንዋር ነኝ ከሀረር

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 2 месяца назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ። ነፂ በሰላም በጤና ስላየንህ ክብር ለአብርሃሙ ስላሴዎች ይሁን ተመስገን አምላኬ ።

  • @ArtistMuluye
    @ArtistMuluye 2 месяца назад +6

    ተመስገን ነፂዬ እንኳን ለዚኽ አበቃኽ ለፈጣሪ የሚሳነዉ ምንም ነገር የለም

  • @maskarmaskar3510
    @maskarmaskar3510 2 месяца назад +4

    እግዛብሄር ይመስገን. እንኳን ደስ አለክ

  • @سامري-د7ر
    @سامري-د7ر 2 месяца назад

    እንኳን በሰላም በጤንነትሕ ተመለስክ ነፃነት ሥላየሁሕ በጤና ደሥ ብሎኛል

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa 2 месяца назад

    በጣም ምርጥ ንግግር ነፃነት ""እኔም ለቤተሰቦቼ አስፈልጋቸዋለሁ"" በራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ለሰው አትመኝ :: እንኩዋን እግዚያብሄር ምሕረቱን ላከልህ በጣም ደስስ ብሎኛል::🙏🙏🙏

  • @Jemal-z2h
    @Jemal-z2h 2 месяца назад +12

    አልሀምዱሊላህ እኳን ሰላም መጣህ ወድማችን ደስብሎኛል በጣም ስለተሻለህም ስለመጣህም አልሀምዱሊላህ ❤❤❤

    • @mesfinabeba
      @mesfinabeba 2 месяца назад

      Netanyahu erft wesd benathe slaywhe legzabher Meagan'a adrshalew menm athonm Vena Anbsa,

  • @N-r6o-d2d
    @N-r6o-d2d 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በምህረቱ ደግፎ ያኑርህ እረጅም እድሜ ነፂዬ
    ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል በጣም❤❤

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 2 месяца назад +7

    አልሀምዱሊላህ ስለተመለስክልግን እረፍት አድርግ ወንድም

  • @addis8247
    @addis8247 2 месяца назад

    ወንድምዓለም የፈጣሪ ምህረት በዝቶልህ እንኳን በጤናህ ተመለስክልን፡፡ አንተ ለቤተሰዎችህ ብቻ ሳይሆን ለድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ወሳኝ ሰዉ ነህ፡፡ አሁንም ወደፊትም የዓምላክ ጤና በረከት ይብዛልህ፡፡

  • @rebitube7373
    @rebitube7373 2 месяца назад

    ድነህ ለዚህ ስለበቃህ ደስ ብሎኛል ነፂ ሰላምህ ይብዛ በእኩልነት ሰው በሰውነቱ የሚያከብር የድሮወሰ እምየ ኢትዮጵያ ልጅ እጥር ባለ ቃል በጣም ጥሩ ንግግር ትክክል ብለሀል

  • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
    @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 2 месяца назад +8

    በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 месяца назад

    እንኳን በደህና ሆንክ ሰው ያልተቦካውን ይጋግር በአንተ አንደበት ስለሰማን በጣም ደስ ብሎናል እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @tesgaengeda957
    @tesgaengeda957 2 месяца назад +2

    ነፆ እንኳን እግዚአብሔርን ማረህ እና ወደስራህ ተመለስህ በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ በሎኛል

  • @adanech
    @adanech 2 месяца назад

    ነፂ በጤና ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ❤

  • @fateAbdu-f7x
    @fateAbdu-f7x 2 месяца назад +2

    ማሻ አላህ ነፅየ እንኳን ለዝህ አባቃ አልሃምዱሊላህ ደስ ብሎናል❤❤❤❤

  • @ajibaaj3267
    @ajibaaj3267 2 месяца назад +2

    አላሀምዱሊላ እንኳን በጤነ ተመላስክ

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 2 месяца назад +1

    ነፂየ 🫶እንኻን በሰላም ጤናህን አግኝተህ ወደ ቤተሰቦችህ እና ለምትወደው ስራ ስለተመለስክ ደስ ብሉኛል
    ሌላው ለአዲስ ስራ ጀማሪወች ካለህ ልምምድ ስለአካፈልካቸው ተባረክ እውነተኛ ሰው ይሉሀል ይህ ነው እውቀትን ለሌላው ማካፈል ሽ ❤አመት ኑረረልን ወረኛች እስኪ ዝም በሉ የሰውን ሞራል አትንኩ ልቦና ይስጣችሁ

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 месяца назад

    እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ተመሰገን ስለመጣህ ደስ ብሎኛል የታመመ የሰዉ ልጅ እና እንስሳት በአለም ዙሪያ ያለ ሁሉ እንዳንተ ድኖ እንዲነሣ የዘወተር ፀሎቴ ነዉ ነፂ ስለ ተፈወስክ ደስ ብሎኛል እሰይ ተመሰገን 😁❤🌹🙏🏻😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🙏🏻🙏🏻

  • @mesayeeshetu2114
    @mesayeeshetu2114 2 месяца назад +2

    ፈጣሪ ጥሩ እዲሜና ጤና ያኑርህ

  • @lidetytub
    @lidetytub 2 месяца назад +7

    ተመስገን ነፅ❤

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk 2 месяца назад +8

    እሰይአልሀምዱሊላህእረበልአለሚንንንንእኳንለዝህቀንበቃህ

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 2 месяца назад +12

    ዋዉየኔብርቅየወድም..ምስጋና.ይድረሰዉ👏😀🤚❤❤

  • @AwiAbudi
    @AwiAbudi 2 месяца назад

    አላህዬ እንኳን አፊያ አደረገህ እንግዲህ ምን ይደረጋል አንዳዶቻችን እራሳችን ላይ ሲደርስ ነው የምንናገረው ቃላት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል የምናውቀው

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 2 месяца назад

    ነፅዬ እንኳን ደና ሆንክ ዋናው አንተ በሰላም መመለስክ ነው ለቤተሰቦችክ ኑርላቸው አይዞህ በርታ እሺ አሁንም ለራስክ ግዜ ስጥ እራስክን አዳምጥ ብዙ አድናቂዎችና የሚወዱህ ሰዎች አሉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @seblewolde5045
    @seblewolde5045 2 месяца назад

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ቀሪ ዘመንህ የጤና እና የደስታ ይሁንልህ እራስህን ጠብቅ

  • @zinashethiopia502
    @zinashethiopia502 2 месяца назад +2

    ነፂ በጣም ነው የምንወድህ ከነቤተሰቦቼ ደህና ሁንልን ክፉ አይንካህ ❤❤❤

  • @ZenebeGirma-m4v
    @ZenebeGirma-m4v 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ሰው ስላልሆነ ልቦና ይስጠን

  • @Ethio-ms4ix
    @Ethio-ms4ix 2 месяца назад

    ነፅዬ መልካም ኢትዮጵያዊ እንኳን በ ሰላም ለቤተሰቦችህና ለሀገርህ አበቃህ መሰለችህን ያብዛልን
    አንዳንድ ሰዎች ሞትህን ቢመኙም ሚሊየኖች ደሞ ሰላምህን ይፈልጋሉ ሺ አመት ኑር

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li 2 месяца назад

    ስላየውህ ደስ ብሎኛል ነፃዬ ለነሱ ያርግላቸው ክፉለሚያስብልህ ኑርልኝ ወድሜ።

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 2 месяца назад

    ነፂ አግዛብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ሰላየሁ ደሰ ብሉኛል ወንድሜ ግን ራሰህን ጠብቅ ወንድሜ አግዛብሔር ከአንቸ ጋር ይሁን

  • @MmJohar
    @MmJohar 2 месяца назад +1

    እኳን ደህና መጣህ ነፃነት ጤናህ ተመልሶ ደስተኛሆነህ ስላየንህ ደስብሎናል ጨርሶ አላህ ያሽርህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነጽዬ

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 2 месяца назад +11

    አልሀምዱሊላህ !!! ነፂ እንኳን ለዚ አበቃህ አላህ!!!

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
    welcome ፡ Back ፡ ወንድም ፡ አለም
    እንወድሀለን ፡ ተባረክ🙏🏽❤️❤️❤️

  • @robelmekonen2174
    @robelmekonen2174 2 месяца назад +1

    ነፁ አንኩዋን አላህ በጤና መለሰህ ወነድም አለም ስላየሁህ ደስ ብሉኛል

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 2 месяца назад

    ተሽሎሕ ስላየሑሕ ደስብሎኛል🙏🙏🙏 ነፂ የሳቅምጭ በአሑንሰአት ሸዊ ለፎሎብቻናብቻነው የሚፈልገው ስለሰው አያስቡም ልቦናይስጠን ለሑላችንም ምንይባላል
    ነፂ የሴቄምጭ

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ 2 месяца назад +5

    እንኳን ሰላም ተመለስክ ወድማችን❤❤❤

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 2 месяца назад +1

    ነፃነት እንወድሀለን ተሽሎክ ስለመጣክ ደስ ብሎናል❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +6

    ነፂ ውዱ እንኳን ሰላም መጣህ እንኳንም ተሻለህ 🎉🎉 ወረኞችን ተዋቸው

  • @እየሱሰዋናዬነው
    @እየሱሰዋናዬነው 2 месяца назад

    ሰለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመሰገን እኮን ጤናህ ተመልሶ. ወደሰራክ ተመለሰክ ነፂ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @abebawuhib4393
    @abebawuhib4393 2 месяца назад +3

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Melat-u4r
    @Melat-u4r 2 месяца назад +1

    እግዚዐብሔር ይመስገን ❤ እንኳን ደህና ሆንክልን ❤

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 месяца назад +3

    እልልልል.........ነፂ እንኳን በሰላም ተመለስክልን የእውነት ናፍቀኸን ነበር !
    የአንተ መኖር እንኳንስ ለቤተሰቦችህ ለእኛም መልካም ነው ። በ " ሰይፉ በኢቢኤስ " ላይ ስለአንተ ጤንነት እንዲገልጹልን ኮሜንት ፅፌ ነበር ።
    ብዙዎች በደህንነትህ ደስ እንደተሰኙ እርግጠኛ ነኝ ሌላው ቀርቶ ክፉ የጻፉብህ እንኳ እንደማይጠሉህ አውቃለሁ ። ቪው ይብዛላቸው እንጂ የሚወዷት የራሳቸውን እናትም ቢሆን " እናቴ ሞተች " ከማለት አይመለሱም !
    ከድምፅህ የተረዳሁት ምንም እንኳ ቅር ቢልህም ይቅር እንዳልካቸው ነውና ይቅር ይበላቸው !

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 2 месяца назад

    እንኳን ወደአለቃዎቼ ሐገር ታክመህ ድነህ በሰላም ለቤተሰቦችህና ለምታከብረው ስራህ በሰላም ስለመጣህ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 2 месяца назад

    ነፂ ወነንድማችን እንኳን በሰላም በጤና መጣህልን አላህ ምሥጋና ይግባው ነፂ ትንሽ እረፍት ብታረግ ለማንኛውም ደሥሥሥሥሥሥሥብሎኛል እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusDeresAyalewmekonen
    @EyerusDeresAyalewmekonen 2 месяца назад

    እንኳን በሰላም ተመለስክ ነፅዬ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ባለህበት ይጠብቅህ ❤️❤️❤️ የትዩበር ነገር ተዎው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @koniguta1174
    @koniguta1174 2 месяца назад +5

    ነፅዬ ስለ ሰው ቀድጄ ልልበሰው ምን ቸነርህ የፈለጉትን ቢቀላምዱ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ አባቴ ❤

  • @ShalomIsaacc
    @ShalomIsaacc 2 месяца назад

    አምላክ እንኳን ፈውሶ ለዚ አበቃህ ጌታ እንደንስር ጉልበትህን ያድስ long live we Love from 🇪🇷

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 2 месяца назад

    እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን በሰለም መታህ❤❤❤❤

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 2 месяца назад +1

    ተወዳዳሪወች አርባ ሺብር ሲበሉ የነፃ ደስታ ወደር የለውም ነፃ መልካም ሰው እንኮን ጤናህ ተሰተካከለ

  • @frehiwotbenti2166
    @frehiwotbenti2166 2 месяца назад

    እንኩዋን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 2 месяца назад

    አሁንም ግን ረፍት ብትወስድ ነው የሚሻለው ነፅዬ ትንሽ ረፍት አድርግ plssss የዚች ምድር ሥራ አያልቅምኮ ሰላምህ ግን ወሳኝ ነው ደስ ብሎናል ስላየሁት

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz 2 месяца назад +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ነፂ እንኳን አላህ አፊያ አረገህ

  • @tihonerobale2414
    @tihonerobale2414 2 месяца назад

    ነፂ እንካን ለዚህ አበቃህ እንኳን እግዝአብሔር ማረህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 2 месяца назад +1

    ነፂ የሳቅ እና የደስታ ምጫችን ትንሽ እረፍት ብታደርግ ደስ ይለናል

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 2 месяца назад +2

    ነፂ እንኳን ደና ሆንክ ለሌሎቹም አላህ ማስተዋልን ይስጣቸው በጣም ያሳፍራል

  • @seblaruth4450
    @seblaruth4450 2 месяца назад

    ነፂ እንኳን በሰላም በጤና ተመልሰክ ስላየሁክ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ

  • @abdiakemel8323
    @abdiakemel8323 2 месяца назад

    ነፂዬ በመጀመሪያ አንተህ ደህና ሆነህ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ ትለያለህ ወላሂ ብቻ መልካም ነገርህ ይብዛልን።
    #እኔ_በ18_አመቴ_ነው_ያማረኝ_ቆይ_ችግሬ_ምንድነው?🙄🙄🙄

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 2 месяца назад

    አግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ስላየንህ 🙏

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 2 месяца назад

    ነፂ እልልል ብያለሁ የልጆችህ አምላክ የወዳጆችህ ፀሎት ክፉ እንደማይደርስብህ እምነቴ ነበር ጠላቱ ድፍት ይበል ነበር ያልኩት ድነህ ተሳካ አድናቂህ

  • @zabishayele
    @zabishayele 2 месяца назад

    ፈጣሪ ለልጆችህ ሲል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 2 месяца назад +2

    ስለሰው ወሬ አትጨነቅ የተለመደ ነው ብቻ አንተን እንኳን እግዛቤር ማረህ ጤናህን ጠብቅ

  • @አላሀምዱልላ-በ1ዸ
    @አላሀምዱልላ-በ1ዸ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እኳን ሰላም መጠክ✝️

  • @tiruaragau
    @tiruaragau 2 месяца назад

    እንዃን በሰላም ተመለሰህ ተሸሎህ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል አተ የሣቅ ምንጭ

  • @haimanotyilma
    @haimanotyilma 2 месяца назад +4

    Netsye, we are happy to see you back. Long life.

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 2 месяца назад +4

    ነፂ ስለተመለስክ በደህና በጣም ደስ ብሎኛል አሞቷል ሲሉ አዝኜ ነበር ነፂ ክፉ አይንካክ🥰🥰🥰

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስላበቃህ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 месяца назад

    ነጺ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ጤናህን ሙሉ ያድርግልህ ❤❤❤ መጥፎ ወሬ የሚያወሩት ልቦና ይስጣቸው

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 2 месяца назад

    ጤና ይስጥልኝ የእውነት ደስ ሚል መልስ እንኩዋን በሰላም መጣህ ወንድም ነፂ ነፂ ጡስህን ጡስህን ይውሰዶ ለኛም የሳቅ ምንጭ ኑርልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉