/የቃጠሎ ፍልሚያ/ "ቃጠሎ ሲበላ እጅ ይደነዝዛል ለካ"😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @ፋናየኪድዬልጅ
    @ፋናየኪድዬልጅ 2 месяца назад +268

    አለባበሳቸውን ከስርአት ጋር የሁለትም እንዴት ያምራል እንደዚህ ነው ሴት ልጅ የምትለብሰው❤❤❤😊

  • @AdemMhbub
    @AdemMhbub 2 месяца назад +741

    ሰይፉንና ነፃንትን አቅርቡልን የምትሉ በላይክ ግጩኝ

    • @G.M.C.AG.M.C.A
      @G.M.C.AG.M.C.A 2 месяца назад +3

      1M ሰው በሰዓት የሚያይ ይመስለኛል❤😂

    • @Yehallelu
      @Yehallelu 2 месяца назад +3

      😂😂😂እኛን በትንታ ይገሉናል የምር ቢቀርቡ ሁሌ ምመኘው👌

    • @የልፋል
      @የልፋል 2 месяца назад +2

      ነፂ የሻንፋል😂😂😂😂

    • @tejaq8618
      @tejaq8618 2 месяца назад +2

      ነፂ ቢያቀጥለውም ሶፍት አይፈልግም የድሮ አጠራረጋችን በእጁ ጥርግ እያደረገ በሳቅ ይገለን😂😂

    • @زينب-س8ت9ب
      @زينب-س8ت9ب 2 месяца назад

      በፍላጎት ነው የሚመጡት ስለዚ ስላልፈለጉ ይሆናላ

  • @MelesGetu
    @MelesGetu 2 месяца назад +1030

    ዴዚን እንደኔ ሚወዳት ካለ ላይክ በማረግ ያሳውቅ የምሬን ነው👌👌👌

    • @MaysaHaidar
      @MaysaHaidar 2 месяца назад +3

      እኔ

    • @merhaba9036
      @merhaba9036 2 месяца назад

      ብቀምሰው ብየ ተመኜሁ

    • @BirukTilahun-t5c
      @BirukTilahun-t5c 2 месяца назад +1

      kane blay manm aywdatm 😞😞

    • @yenemarGrace1
      @yenemarGrace1 2 месяца назад

      ላይክ አረኩ አንተ ደሞ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርግ😂👍

    • @Rafaeltekele
      @Rafaeltekele 2 месяца назад

      ❤❤❤እኔም

  • @geniabi8288
    @geniabi8288 2 месяца назад +101

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 2 месяца назад +18

    ሁለቱም ስረዓታቸው በጣም ደስ ይላል ጨዋ ልጆች ናቸው ዴዚ ኢትዮጵያ ተስማምታታለች አምሮባታል 🥰

  • @lovegod2063
    @lovegod2063 2 месяца назад +525

    ሲንዲ ስርአቷ ደስ ይላል❤

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal 2 месяца назад

      ​@DadaTube225demerkush😢❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 2 месяца назад +1

      በጣም ምርጥ ኢቲዮፕያዊ አስተዳደግ ጨዋ ደስ ስትል❤❤❤

    • @frd11123
      @frd11123 2 месяца назад

      እህት ደምሪኝ አበረታቱኝ

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 2 месяца назад +963

    ማህተባቸውን አይቶ ደስ ያለው አለ❤❤

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 2 месяца назад +6

      እኔ በጣም ❤❤❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 месяца назад +2

      በጣምጅ❤❤

    • @HussenHusseno99
      @HussenHusseno99 2 месяца назад +15

      ሃና ጥሩ ስራ ነው መንግስተሰማያት የሚያስገባው ማህተም ባንጠለጠሉ አይደለም.
      እትሳሳቺ

    • @hanabirhan9334
      @hanabirhan9334 2 месяца назад +4

      @@HussenHusseno99 ያመነ ይድናል ወድሜ

    • @Seada-p4f
      @Seada-p4f 2 месяца назад

      በጣም ❤❤❤

  • @mariam_sigma
    @mariam_sigma 2 месяца назад +140

    የዘወትር አድናቂ ላይክ ይግጨኝ ፈገግታው
    የዋህነቱ የበዛ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @TeketelTafeso-ft2ru
    @TeketelTafeso-ft2ru 2 месяца назад +72

    በስስት ነው ያጫወትካቸው እናመሰግናለን ዳኛ❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 2 месяца назад +24

    ሁለቱንም እወዳቸዋለሁ😊❤❤ምርጥ ናቸው ሁሌም ከአለባበሳቸው ጀምሮ አንድ ቀን አጉል ለብሰው አይቻቸው አላቅም

  • @zemerezeleke5309
    @zemerezeleke5309 2 месяца назад +288

    ሲንዲን ግን ምርጥ ቤተሰብ ነው ያሳደጋ ጥንቅቅ ያለች ልጅ ናት!

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 2 месяца назад +1

      በጣም ልዩ የሆነች ውብ እና ስርዓት ያላት ናት እግዚአብሔር ይመስገን

    • @seada3423
      @seada3423 2 месяца назад +1

      Ykoychi nat eko ychigawa gena ahun new mesel ymeyachiw

    • @FgehdfsTddhf
      @FgehdfsTddhf 2 месяца назад

      እህት እና እህት ናቸው

  • @sunamawitua
    @sunamawitua 2 месяца назад +565

    በነገራችን ላይ ገብቶን ከሆነ ዴዚ ብዙ ነገር እያስተማረችን ነው የሚገርመኝ ህይወቷን ለሚዲያ አታወጣም ከጫወታ ውጪ ብዙ ነር ማሳየት ማድረግ ስትችል አታረግ አትናገር አታሳይ የትንሽ ትልቅ ጠንካራ በሳል ብሩህ አይምሮ ያላት ልጅ ናት መናገር ማትፈልገው ክፍል ስትደርስ በማዛግ ባልገባው ታልፋለች ወገኔ አገኘው ብለን ምንቀደድ እንማር ከዴዚ❤❤

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 2 месяца назад +32

      እናትዋ በስነስርአት በምክር አንፃ ያሳደገቻት መሆኑ ያስታውቃል ።

    • @sunamawitua
      @sunamawitua 2 месяца назад +19

      @@saraamagreedavid6763 በጣም በእውነት ጠንካራ ልጅና እናቷም ምስጋና ይገባታል ሁሌ ታስደንቀኛለችኮ

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt 2 месяца назад +8

      ጥሩ አገላለፅ ነዉ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 месяца назад +3

      በትክክል

    • @abc12452
      @abc12452 2 месяца назад +8

      አዎ በጣም ጎበዝ ነች እኔ ስለ ቤተሰቧ ማወቅ እፈልጋለዉ ግን አትናገርም

  • @genettesfayegenettesfaye1018
    @genettesfayegenettesfaye1018 2 месяца назад +218

    ሰይፉ እና ነፃነትን እባካችሁ !!!🥰🥰

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 2 месяца назад +1

      ሰይፉን እንዲያበስለው ነፃነት feck ሳቅ እንዲያቆም

    • @2345heleneritrea
      @2345heleneritrea 2 месяца назад

      ​@@senaysenayet775 werega geltu sele Netsi ataweri

    • @rahelgirma-gn8fx
      @rahelgirma-gn8fx 2 месяца назад

      Gn katelow chan yibel lenesu😅

  • @mussietewelde3546
    @mussietewelde3546 2 месяца назад +17

    ደዚ የኔ ማር ገና ሳይሽ ነው የምስቀው ገራገርዋ የዋህዋ ፍጥረት

  • @alazar-ef7rg
    @alazar-ef7rg 2 месяца назад +44

    Wow ሲንዲ ሁሉ ነገሯ የሚደነቅ ነው በጣም፡ደስ ትላለች ዴዚን ስትንከባከብ ምናምን ቃላቶቿ አሪፍ ናቸው

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 месяца назад +59

    ይሄን ፕሮግራም አንድም ቀን ጨርሼ አይቼው አላውቅም ዛሬ ግን በዴዚ የተነሳ ደስ ብሎኝ ጨርሼ አየሁት የዴዚ አለባበስ ዋውውውው❤❤❤ ውብ ነው ዴዚ አንደኛ
    ቢራቢሮ ኢትዮጵያ 😂😂😂

  • @Emi2-v9c
    @Emi2-v9c 2 месяца назад +40

    Love how daisy mention God in everything. She’s just wonderful & the way she loves her culture is so amazing. God bless you both. Respect to your Mom Daisy😍😍😍

  • @MeherSon
    @MeherSon 2 месяца назад +150

    ሁለቱም ጀግና ቆንጆ ናቸው ❤

  • @MelatKasshun-q8k
    @MelatKasshun-q8k 2 месяца назад +52

    ዲዚ እና ሲንዲ እግዚአብሔር አምላክ በምግባር በሀይማኖት ይጠብቃቹ

  • @SA-oc2kw
    @SA-oc2kw 2 месяца назад +8

    That was the fastest move from ‘jegna negn’ to ‘weyne’ 😂😂😂😂

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 месяца назад +153

    ሁለቱም ደስይሉኛል ጋዜጠኛውም ጭምር ሲመቹኝ😅😅😅❤❤❤ሁለት ነጮች በርበሬ መስለው ሲወጡ ታየኝ😅😅😅😅😅

  • @SinaKifle
    @SinaKifle 2 месяца назад +60

    በጣም ጎበዞች ሲድኒ 😍አይዞሽ ብላ ስትዘፍን ዴዚ 😍ሀግ ትፈልጊያለሽ ብላ ሲተቃቀፋ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤

  • @ኪያኤኪያኤ
    @ኪያኤኪያኤ 2 месяца назад +31

    የኔ እናት ዴዚ ጨረስን እግዚአብሔር ይመስገን አለች ደስ ስትል ጀግና ናቹ ሁለታቹም❤❤❤😘😘😘

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 месяца назад +48

    ስርአታቸው አለባበሳቸው በጣም ነው የሚምሩት❤❤❤❤

  • @JibrilAbdulahi-i1y
    @JibrilAbdulahi-i1y 2 месяца назад +14

    sindy she is beutyful and calm I like her God bless you more and more

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 месяца назад +96

    የኔ ቆጆ ዴዚየ እዴት እዳሳዘነችኝ ፍታ እራሱ ተቀየረ በሳቅ ገደለችኝ ሁለት ፈርጅ 😁😁😁😁😁😁

  • @Gualtigray-sb2dg
    @Gualtigray-sb2dg 2 месяца назад +231

    ባለማህተቦች ስታምሩ የተዋህዶ ልጆች🥰☦️🕊❤️

  • @csi1023
    @csi1023 2 месяца назад +89

    ኢቢኤስ አይቼ አላቅም ዛሬ ሁለቱንም ስለምዎዳቸው ነው ዴዚ አረ በሳቅ ቢራቢሮ ኢትዮጲያ አለች😂😂😂😂❤❤

  • @SelomeWubshet
    @SelomeWubshet 2 месяца назад +11

    Daisy is the cutest her amharic and expressions 😂 especially the "weyne" is hysterical 😂😂

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 2 месяца назад +7

    ዴዚየ የኔውድ አለባበሧ ምጠፍራም ሢያምረ የእውነት ኢቶጲያዊነትን በደብ ተጎናፅፋዋለች የእውነት እሤት የዐረቶዶክሣዊያን ሥነሥራአት ሥቲም ጠፍሯበጣምነው የሚያሥጠላው ደዚየ ማረ ደሥሥትል ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @JgsSgjo
    @JgsSgjo 2 месяца назад +44

    ቃጠሎን ጀምሬው እንጅ ጨርሸው አላቅም ነበር ዛሬ በሳቅ ፍርፍር እያልኩ ጨረስኩት 😂😂😂ደዚዬ ተረጋጊ😍😘😁

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 месяца назад +76

    እረ ገደሉኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂 እመቤቴን በጣም ጉበዞች ናቸው እኔ አንዲት ቃሪያ መብላት አልችል ሆ አፈሱት እኮ😂😂😂

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂❤❤

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k 2 месяца назад

      ወለተኪዳን በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 месяца назад

      @DadaTube225 እሸ

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 2 месяца назад

      እኔ ፌል እማደርግ ነው እሚመስለኝ ሆሆ😅

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 месяца назад +57

    ደዚዬ የኔ ሚስኪን ተቃጠለችኮ😁😁😁😂😂😂ደግሞ አለባተበሰቷ ሲያምር🥰🥰🥰

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 месяца назад +25

    ምስኪን ዶሮ አላለችም አይ ዴዚ😂😂😂😂😂😂😂😂ለመጀመሪያ ግዜ ዘራፍ እያለች ወይኔ ያለች ብቸኛ ሴት ዴዚ😂😂😂

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 2 месяца назад +1

      ገደለችን በሳቅ😂😂😅

    • @EmanMohammad-r8t
      @EmanMohammad-r8t 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅

  • @SeydaKedr
    @SeydaKedr 2 месяца назад +8

    ዴዚዬ አይቼ ነው የመጣሁት 😂😂😂 ዴዚ ያላቹ እስኪ እንያቹ 👍👍

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 2 месяца назад +26

    ሲንዲ 100 በ 100 የአበሻ የጨዋ ልጅ ስርዓት ይታይባታል

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 месяца назад +104

    ስታምሩ መስቀላቹሁ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulatadese372
    @mulatadese372 2 месяца назад +39

    የእውነት ያመቱ አንደኛ ጀግና ነሽ

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 2 месяца назад +6

    ዴዚ ምስኪንየ እንዴት ነው ምትዝቀው ይህንን ሚያቃጥል እውይይ ተቃጠሉ እኮ ጎበዞች

  • @GetaBirku
    @GetaBirku 18 дней назад +2

    "ኧረ ዘራፍ"አባባሏ ተመችቶኛል። በፀበል እምቢ ላለ ጋኔን የቃጠሎ ፍልሚያ ትክክለኛ መፍትሔ ነው! ባይ ነኝ። 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aprime9998
    @aprime9998 2 месяца назад +28

    ዴዚ የኔ ጣፋጭ በሣቅ ገዴልሺኝ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @AlemazeMaya
    @AlemazeMaya 2 месяца назад +67

    የምር 2ቱ ጀግና ናቸው ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlemazeMaya
      @AlemazeMaya 2 месяца назад +1

      @DadaTube225 እሽ

  • @דסהירדאו
    @דסהירדאו 2 месяца назад +138

    የዴዚ አለባበሷ በጣም የጠቢባን የሴት አለባበስ ነው በውነት ትለያለች

    • @seidkemal1457
      @seidkemal1457 2 месяца назад +4

      ዝበል ጥንብ ፈላሻ

    • @Yodhfh
      @Yodhfh 2 месяца назад +1

      ❤❤❤

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 месяца назад

      ​@@seidkemal1457አይባልም ፈላሻ ሰዉ አይደል በዘረኝነት አይናችዉ ታዉሮ ሰዉ በሰዉነቱ መከባበር ቀረ ሴጣን እራሱ ይቀናባችዋል ሰዉን የሚጠላ ኤጭ

    • @דסהירדאו
      @דסהירדאו 2 месяца назад

      @@seidkemal1457 🙏

    • @דסהירדאו
      @דסהירדאו 2 месяца назад +1

      @@seidkemal1457 የድሮ የዛገ ክፉ መንፈስ አለብህ ሂድ እራስክን አድን

  • @Frehiwot2341
    @Frehiwot2341 14 дней назад +3

    Dasyeeee sewedshhhh thank you EBS ❤

  • @meazadejene3530
    @meazadejene3530 2 месяца назад +12

    ሲዲኒዬ ግን በጣም ደስ ስትዬ ስርአትሽ

  • @betty8479
    @betty8479 2 месяца назад +16

    ባለማህተቦች ሲያምሩ በማርያም❤❤❤

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 месяца назад +135

    ማነው እደኔዴዜን አይቶ የመጣ

  • @ሹምዬTube
    @ሹምዬTube 2 месяца назад +31

    ደዚዬ ቴክቶከሮቹን እንደዚህ ነበር የምታቃጥያቸው ዛሬ ኢቢስ ተበቀለላቸው😂😂❤❤

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete 2 месяца назад +7

    ሲንዲ፦ "ምን ትመክሪኛለሽ?"
    ዴዚ፦ "ደህና ነኝ"
    😂😂😂😂

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f 2 месяца назад +2

    ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት ወደ ዘላለም ሕይወት

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 2 месяца назад +17

    የኔ ቆጆዎች ሰርሃታችሁ እምነታችሁ እዴት ደስ እደሚል❤❤❤❤

  • @Wasintu
    @Wasintu 2 месяца назад +58

    እስካሁን ከተደረገው ውድድር መሃል ይሄኛው ቫይራል ይወጣል ብዬ አስባለው❤

    • @H.a.k.d
      @H.a.k.d 2 месяца назад +2

      Nechi selhonu

    • @Wasintu
      @Wasintu 2 месяца назад +3

      @@H.a.k.d አይደለም እርስ በራሳቸው ሲበረታቱ አለባበስ ግልፅነት በደንብ ካስተዋልሽ/ክ ብዙ ነገር ይታያል…….

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 2 месяца назад +6

    ሁፍፍፍፍፍፍፍ ክክክክክ ዴዝዬዬዬዬዬ የኔ ቆንጆ ከስረሃትሽ ካለባበስሽ ሁሉ መናሽ ለትውልድ ተምሳሌት ነሽ
    ቤተሰቤችሽም ይባረኩ በስረሃት ስላሳደጉሽ❤

  • @SimonKetema
    @SimonKetema 2 месяца назад +1

    EBS ለምን ታዋቂ ከምትጋብዙ ብሩ የሚያስፈልገው ችግረኛ ሰው አለ እነሱንም ጋብዙ😊

  • @WsYas-f2b
    @WsYas-f2b 2 месяца назад +3

    ሲንዲ ኣማርኛ በደንብ ትችላለች❤❤❤

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 2 месяца назад +297

    በግፍ ለሚገደሉ ሴቶች ፍትህ በሉ እስክ 😢😢 ዉድ የተዋሕዶ ልጆች በማርያም🙏 ሙስሊም የሆናቹሁ በአላህ🙏 ደምሩኝ በቅርቡ አገሬ ልገባ ነዉ 🙏🙏

    • @ማሂቲዩብmahetube-h5s
      @ማሂቲዩብmahetube-h5s 2 месяца назад

      ደምሪኝ ደምሬሻለሁ🎉

    • @IvaTaiwan-u8z
      @IvaTaiwan-u8z 2 месяца назад +2

      ተበጂ 😁 😂 😀 😁 😂

    • @addisw1713
      @addisw1713 2 месяца назад +1

      ​@I😂😂😂vaTaiwan-u8z

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 месяца назад

      ፕሊስ እንዳትመጪብን ኢትዮጵያ የእብድ መሰብሰቢያ አይደለችም

    • @tsik914
      @tsik914 2 месяца назад

      ትንሽ ብትቆይ አይሻልም

  • @Nura_Mohammed
    @Nura_Mohammed 2 месяца назад +25

    ደዚዬ አይቶ የመጣ የኔ ቆንጆ ተረጋጋ 😂😂

  • @abc12452
    @abc12452 2 месяца назад +73

    የኔ ቆንጆ ዴንዚ አለባበሷን ስወደዉ❤❤❤

    • @Alem-v2n
      @Alem-v2n 2 месяца назад +3

      ከኢትዮጵያዊዋ ፈረጇ ተሻለቺ ባለባበስ ዋውውውው 😮😮😮😮😮

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 2 месяца назад

      እውር ቤት አዳይና ብርቅ ነው አሉ ቀሚስ ስለለበች እረ ሙስሊም በይልኝ እማ አይላቪዩ ኢስላም

    • @Alem-v2n
      @Alem-v2n 2 месяца назад +2

      @@sartsatu614 I love you ኦርቶዶቅስ

    • @abc12452
      @abc12452 2 месяца назад +1

      @@sartsatu614 ተይ እንጂ ሃይማኖታችን ባዶ ቂጥ እንድኔድ አትፈቅድም ሴት የወንድ ልብስ ወንድ የሴት ልብስ ከለበሰ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነዉ ይላል ቅዱስ ቃሉ መጠላት ያልፈለገ አይለብስም እዉነቱን ያልተረዳ ደሞ ዮለብሳል ስለዚ እምነታችን ከተራ ምዕመን ጋር አይወዳደርም ok

  • @adenaden804
    @adenaden804 2 месяца назад +7

    ዴዚ ግን እምቀርብበት ቦታወች ላይ ጎበዝ ናት አለባበሷ ዲዚዬ በርች ይችኛዋን ዛሬ ነዉ ያየጏት ስራአቷ ዴስ ይላል ሁለታችሁም ታምራላችሁች ❤❤❤❤

  • @HgY-o6t
    @HgY-o6t 2 месяца назад +2

    ዛሬ ሙሉውን ስላየሁ ደስ ብሎኛል በተለይ ስንዴ ቆንጆ ነሽ በተለይ ስርዓትሽን ወድጀውለሁ ❤❤❤

  • @yemariam7250
    @yemariam7250 2 месяца назад +32

    ዴዚየ የኔ ውድ ስወዳት የኔጣፋጪ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህን ሾው ያያውት በዴዚ ምክንያት

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 2 месяца назад

      ​@DadaTube225ምድነው በየኮሜቱ ስር እባካችሁ የምትለው😂😂😂😂

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 2 месяца назад +38

    ዴዜዬ ቆንጆ አለባበሷ ሲያምር❤❤❤

  • @wina-663
    @wina-663 2 месяца назад +119

    ኧረ እባክህ ዘወትር ሰይፋን እና ነፃነትን አቅርብልን 😢😂❤

    • @sameeramuhammed4530
      @sameeramuhammed4530 2 месяца назад

      ለጨጓራ. ህመም ያባብሳል ላዛይሆናል የማይቀርቡት

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 2 месяца назад

      ክፉ ምነው😂

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 месяца назад +2

    ዘራፍ ብሎ ወይኔ😂😂 ለመጀመሪያ ግዜ በኢቶጵያ ሠማን ወይኔ በሳቅነዉ ፈታያልኩት

  • @Kfkftaznabfikri
    @Kfkftaznabfikri 9 дней назад

    መጨረሻ ላይ መመስገን በጣም ኣሪፍ ዲዚ❤❤❤❤❤

  • @JgsSgjo
    @JgsSgjo 2 месяца назад +11

    ውይ ደዚዬ እያለቀሰች ጀግና ነኝ የምር ተመቸችኝ እረ ይመችሽ😂😂😂😂😂

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ 2 месяца назад +10

    ጎበዞች ናቸዉ እኔ ብዙም እሚያቃጥል ነገር አልወድም😂😂😂😂😂 እደነዝህ ፈታ እሚያረጉትን አቅርብልን

    • @BirtukanAgegn
      @BirtukanAgegn 2 месяца назад

      እኔስ ሚያቃጥል ነገር ከለለ ምግብ መብላትም ደስ አይለኝ

  • @ZeinabaHussain
    @ZeinabaHussain 2 месяца назад +7

    እውነት በጣም ጎበዞች ናቸው ማሸነፋቸው እራሱ❤❤👏👏👏👏👏

  • @borasilman2926
    @borasilman2926 2 месяца назад +2

    ሁለቱም ያሳዝናሉ ዴዚ የኔ ወፍ አፍ 😂😂😂😂🤣

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 2 месяца назад +2

    ዴዚ ቃሪያውን ዛቅ እያረገች ነው የምትበላው ምስኪን ቀመር ግን ዶሮውን ለወስ አረጋ ነው ብልጥ ናት ጎበዞች። ተጀምሮ እስኪያልቅ በሳቅ ነው የጨረስኩት።

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 2 месяца назад +14

    ደዚየ የኔማር ደዚን አይቶ የመጣ ላይክ በማርያም😍😍😘😘😘😘

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 2 месяца назад +38

    ዲዚ በጣም ነው እምትዝቀው 😂😂😂😂

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 2 месяца назад +13

    ወይኔ ደዜ 😂😂😂
    አጠቃቀሷ ግን ጀግና ናት የምር

  • @MmM-m2b7m
    @MmM-m2b7m 2 месяца назад +6

    የኔከፈር ባቡር ነውአላለችም😂😂😂 ያለ ቀናቸው አቃጥሎ ሊገላቸውነውእዴ😮😅

  • @YordanosMelaku-m3f
    @YordanosMelaku-m3f Месяц назад +1

    ማነው እንደኔ በሳቅ ማየት ያቃተው 👍👍😂😂😂😂

  • @Genis-mh6hs
    @Genis-mh6hs 2 месяца назад +44

    ባለማህተቦች ደስ ስትሉ ዴዚ ንግግሯን ስወደው

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 2 месяца назад +16

    ወይኔ ዴዚዬ ድሮም ቋንቋዋ ተደባልቋል የባሰ ቋንቋዋን ደባለቃችሁት ገና አንዴ ስትጎርስ ወይኔ አለች😃😃😃

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 2 месяца назад +24

    ዴዝዬ የኔ ማር ጣፋጭ እኔ እጂ የለኝም አለች 😂😂😂😂😂

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 2 месяца назад +1

    የድሀ ልጅ (የእውቀት ድሀ) ስሙ ሀብታሙ..
    እነዚህ ልጆች ለምዕራባውያን ባህል የቀረቡ ናቸው ነገር ግን አነጋገራቸው ፣አለባበሳቸው እና ስርዓታቸው ❤🏆🤗

  • @GeethiThagaloo
    @GeethiThagaloo Месяц назад +1

    እኔም ምን አለ ብወዳደር በየ ተመኘሁ ግን አሳዘኑኝ እኮ 😢😍😍😂 ጀግና ነኝ አች ❤

  • @teklurita879
    @teklurita879 2 месяца назад +27

    ሲንዲ በጣም ጨዋ ናት። ዴዚ ደሞ በጣም አቴንሽን ትፈልጋለች

  • @HaHa-ut2zd
    @HaHa-ut2zd 2 месяца назад +39

    እደኔ በሳቅየወደቀ ላይክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 2 месяца назад

      ወላሂ እኔም😂😂😂😂

    • @lamroteosaman3703
      @lamroteosaman3703 2 месяца назад

      እኔማ ሆደን እስከሚመኝነው ውይ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 месяца назад +8

    በጣም እሚደነቁ ናቸዉ ዉጭ እንደማደጋቸዉ ሲያምሩ ደግሞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 2 месяца назад +1

    ቁንጅነታቸው ስርአታቸው ማህተባቸው ዋውው ልዩ ናቸው ❤❤❤

  • @ggyy9302
    @ggyy9302 2 месяца назад +1

    ጀግና ነኝ እያለች እረ ወይኔ አለች ደዚ በሳቅ የኔ ጥፋጭ ወላሂ እሷን ለማየት ነው ሰርች አርጌ የግባሁት

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 месяца назад +24

    ዴዚ የኔ ጣፉጭ እዴት እደምታስቂኝ 😂😂😂😂 የኔ አፍ ባአቡር 😂😂😂😂

    • @hayatweloyewa5692
      @hayatweloyewa5692 2 месяца назад

      በጣም ሲያቃጥላት ከንፈሯወደታች የተንጠለጠለ መስሏትነው😂😂😂

  • @kamu9323
    @kamu9323 2 месяца назад +18

    ወይኔ በሳቅ ገደሌችኝ ዴዝ ለዘውም ቶንኮል አለማዴችም ደጣዉን በደንብ ተፍሷለች😂😂

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy9829 2 месяца назад +5

    በሳቅ ብዛት እባውን የጨረሠ እንደኔ ማነው😂😅

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 2 месяца назад +3

    ሁለቱም ጎበዝ ልጆች❤❤

  • @HaweKebede
    @HaweKebede 2 месяца назад

    ሁለቱም ከለባበስ ጀምሮ ደስ ይላሉ በተለይ ሲዲኒ ስርዓቷ ደስ ይላል🥰

  • @SonySony-zp5gg
    @SonySony-zp5gg 2 месяца назад +5

    የሀበሻነታችንመገለጫችንቀማሳችን
    አይደዚየኔቆጆ

  • @wina-663
    @wina-663 2 месяца назад +61

    ማርያምን ጎበዞች ናቸው ጨረሱ እኮ ✊️✊️💪💪

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 2 месяца назад +16

    አረ ሆዴቆሰለ ዴኒዝ የስራሽን ይስጥሽ ሁሌም አምጡልን ዴኒዝን😂😂😂😂

  • @Tsehyi
    @Tsehyi 2 месяца назад +1

    ሲያምሩ ሁለቱም ከነአለበባሳቼው የኔ ባለ ማሀትቦች❤

  • @tsegaStudio
    @tsegaStudio 2 месяца назад +4

    ሲንዲዬ ስርአቷ + ቁጥብነቷ + የሚያበራው ውበቷ = 💖

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 месяца назад +17

    በጣም ጎበዞች ናቸው በኮንፊደንስ ነው የጨረሱት😂😂

    • @enanu7590
      @enanu7590 2 месяца назад

      @DadaTube225 እሽ ደመርኩሽ

  • @RdetAsmamaw
    @RdetAsmamaw 2 месяца назад +6

    ተዝረክርካ ስትበላ ደስ ስትል ዴዚ😂😂😂😂😂😂

  • @hananabdallaabdalla
    @hananabdallaabdalla 2 месяца назад +32

    እሸቱ መለሰ እና ሰይፍ ፈንታሁን ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ አድርጉ ዴዚ ጎበዞች ናችው

    • @Goodthing1009
      @Goodthing1009 2 месяца назад +1

      ማነው እሸቱ መለሰ ?

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 месяца назад +2

    የኔ ማር ዴዚ ደሞ በደንብነው የምጠቅሰው ሁለታቹሁም ልዩናቹሁ❤🎉🎉❤

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 месяца назад +4

    ክክክ ዘራፍ ብሎ ወይኔ አለዴ😂ሞትኩ በሳቅ😂😂😂ስንዴ ደሞ ፈረጂ መስላኝነበር