Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ebsች እባካቹ በአሰቃቂ ለተገደለችው ህፃን ሄቨን እና ግፈኞች ለሚያሳድዷት እናቷ ፍትህ ድምፃችሁን አሰሙ😢😢
ምንምፍትየለምአገራችንላይሁልግዘምመድማትብቻነውአስከመቸተቃጥለንግን??
የተቀረፀ ፖሮግራም ሆኖ ነው እንጂ ለህፃን ሔቨን ድምፅ ሁኑልን ፍትህ ፍትህ
Ebs በቃጠሎ ፕሮግራም ላይ ፍትሕ ለሔቨን ድምፅ አስሙ እባካችሁ
ኢቢ ኤስ ለማንም ድምፅ ሆኖ አያውቅም አይሆኑም
እነሱ እኮ እደዚ አይነትን አይሰሩም ግን ቢሰሩ ጥሩነበር ድምፅ ቢሆኑዋት
E B S እባካቹ እኛ እየሳቅን እናት እያለቀሰች ነው እሄንን ሁሉ ህዝብ እየተመለከተ ነው እባካቹ ፍትህን ጠይቁላት ሁላቹም ልጆች አላቹ አያምም ልጅ ያሎለድን እኛ እኳን ካየነው በኋላ ስራ መስራት አልቻንም በሽተኛ ሆነናል ፍትህ ፍትህ ለትንሻ ለአይን ለማየትኳን ምታሳሳ ለሚጣ ፍትህ ሳቃችን ጠፍቶብናል እባካቹ ፍትህ
ruclips.net/video/F0dWrIjJHCY/видео.htmlsi=W7NckMkXR4L3EFba
ልደታን እኔ እራሡ ጨርሶ ማየት አልቻልኩም የእናትየዋን ከህመምም በላይ የአይምሮ በሽታ ነዉ የሠጣት የድንግል ማርያም ልጅ የአለም ሁሉ ጌታ ከእሡነዉና ፍትህ እሡ ይፍረድላት ሀዘኗን ያቅልላት ሌላ ምንም አልልም ህግና ፍትህ በሌለበት ሀገር ልጅ ወልዶ ለማሳደግ የምናስበዉ እንዴት ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ፍርድ ካንተ ነዉ
አሽቃባች ሁላ ለሦስት ቀን ብቻ ሆይ ሆይ ሆይ ትሉና ታቆማላቹ እስኪ እስከ መጨረሸው ለፍትህ ታገሉ አስመሳይ ሁላ ካዘንሽ በቤትሽ ሆነሽ ወዴ ፈጣሪ ጩሁ ፍትህ ያለው እሱጋ😢😢😢😢😢😢 ብቻነው
@@eumsheumsh8069 ታገሉ ከማለት እንታገል ማለቱ አይሻልም ሢቀጥል የተሠማኝን መናገር መብቴ መሠለኝ ማሽቃበጥ መስሎ ከታየሽ or ከታየህ የራስ ችግር ነዉ
ፍትህ ለ ፌበን #ፍትህ ለ ፌበን #ፍትህ ለ ፌበን #
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን እባካችሁ ድምፅ ሁኑ
በጣም የኔ ውድድ 😥😥😥😭😭
ፍትህ ለ7 አመቷ ህፃን ተደፍራ ባሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ህፃን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እድሁም ለእኗቷም ፍትህ ገዳይ ተቀምጦ የሟች እናት የምትከራተት ከስርዋ ተፈናቅላ ከሀገር ሀገር የምትከራተው የገዳይ ቤተሰብ የሚያሳድዳት ጉድ እኮ ነው የሟች ቤተሰብ ነበር እነሱን የሚሳድደው ይህ ደሞ የግፍ ግፍ እነሱ ናቸው የሚያሳድዷት
ውድ የሀገሬ ልጆች ዝም አትበሉ ፍትህ እንጠይቅ ለህፃን ፌቨን
ፍትህ ያለእድሜ ለታቀጣፈቿ ህጻን በመጀመራያ የሰዉዮ ብልት በአደባባይ ይቆረጥ ከዘቦኃለ በአሰቀቅ ሁኔታ ይገደል😭😭😭😭😭😭
ኧረ ፍትህ ለልጆቻችን 😭😭😭😭
ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ፍትህ እባካቹ ታመናል😢😢😢😢
ወይኔ ከአሁን አሁን ትን አላቸዉ ብዬ ፈርቼ ነበር 😳😳😳😳🙄🙄 አብርሽ እና ዮኒ ስለ ቀረቡ በጣም ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤❤♥♥♥😍😍😍😍
ፍትህህህህህ ለህጻናት ፍትህ ለጨቅላ የነገ ሀገር ተረካቢዎችሰውየው በአደባባይ ይሰቀልልንንንን
EBS ሌላ ብሮግራም አንፈልግምፍትህ ለፌቨን ሁላቺሁም ልጆቺ አላቺሁ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😢 እማማ ኢቶቪያ😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭💔💔
😢😢😢😢በጣም
😢😢😢💔💔💔
እማማ ኢትዮጵያ
አብርሽና ዮኒን አይቸ እንደት ደስ እንዳለኝ በጣም እወዳቸዋለሁ
ፍትህ በግፍ ለተደፈረቺው ልጃችን ዮኒዬ ትንሱ አብርሺ ድምፂ ሁኑ በውነት ከእግዚአብሔር ይገኛል
ፍትህ ለህፃናቶች ፍትህ ለሴቶች😢😢😢ፍትህ ለሄቨን
"የሕይወት ስኬት ምስጢሩ መክሊትህን ማወቅ" exactly! ዮኒ ስትቀልድ እንጅ ይህንን የመሰለ ቁም ነገር ስትናገር ሰምቼህ አላውቅም❤❤❤
ኢቢየሶች እባካችሁ ለህፃን ቨበን ድምፅ ሁኑ 😢
ፍትህ ለ ሄቨን ✊✊✊Ebs እኛ የህዝብ ድምፅ ነን እውነት ካላቹ እኛ የናንተ ለቤተሰቦች ፍትህ ለ ሄቨን እንድትሉ እንፈልጋለን ዝም አትበሉ የEbs ሰራተኛች ልጆች አሏቹ ዝም አትበሉ!!!!!
ኢቢኤሶች እባካችሁ ከህዝቡ ጋር ቁሙ ፍትህ ለሔቨን😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
እነዚህ እኮ ለራሳቸው ነው እንጂ በግፍ ለሚገደሉት ህፃናት ድምፅ ሁነው አያውቁም
You are right 1000000%@@سارهالحبشي-ش8ن
ኢቢኤሶች እባካችሁ በዘግናኝ ጭካኔ የ7 አመት ህፃን ተደፍራ ለተገደለችው ሄቨን ድምፃችሁ አሰሙ ስንል በእግዝአብሔር ስም እንማፀናለን😢😢😢 አረ ፍትሕ ያለህ😢😢
ዜና ሰርተዋል እኮ
ሰርተዋል
ማርያምን በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂❤ ሥታምሩ አብርሽ❤ ዮኒዬ ትሡ❤
ፋትህ ለህፃን ሄቨን 😢😢😢😢😢
ወይኔ በሳቅ አጦዛችሁኘ😂😂😂😂እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የማማ ዝናሽን ነጠላ ዜማ ሰርቃችሁ በህግከከከከከእዉይይይ
ፍህት ለህፃናት 😢😢😢
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ። ለሁሉም ጊዜ አለው። ሃዘንን ብቻ ማሰብ ጭንቀት ውስጥ ይከታል። ሰሞኑን ለምንሰማቸው አሰቃቂ ነገሮች ትንሽም ቢሆን ማስረሻ ነው
ፍትህፍትህ.ፍትህ.ለሄቨንድምፅእንሁን.እባካችሁ.ኢቢኤሶችድምፆአሰሙ😢😢😢😢😢😢😢😢
ቀጣይ ዳጊና ዘውትር ይቅረቡልን የሚል ላይክ❤❤❤❤ ፍትህህህህህህህ ለጨቅለዋ ልጅ ለሔቨን
አብርሽ እንደዚ ተጫዋች ነው እንዴ ደስ ሲሉ 😅😅😅
Wede meterterus yefrensay lij eko new❤
😅😅😅😂
ፍትህ ለ7 አመቷ በአሠቃቂ ሁኔታ ለተገደለችሁ እባካችሁ ኢቢኤሶች ድምፅ እንሁን
ፍትህ ሰለ ህጻናት ፍትህ ለፌቨን ይህ ሰው ማንም ሰው እንዳይደግመው ማሰተማሪያ ቅጣት በአደባባይ መቀጣት አለበት
የዛሪዎች ይለያሉ አብርሽ ዩኒ በጣም ነዉ ያዝናናቹህኝ ጭዋታ ትጠላለህ አቦ ይመቻቹህ 😂😂😂😂😂😂😂
ተቃጠልኩ እናንተ በበላችሁት በጣ ከዚህ ቃጠሎ ተርፋችሁና ጤና ይስጣችሁ የይሁድ የእሁድ ተወዳሮች❤❤❤❤❤❤ም ነው የምወዳችሁ
ይሄ ነገር ሊበቃ ይገባል ህግ መቀየር ካለበት ይቀር ልጆች በሰላም ይኑሩ አሁንስ ጨነቀኝ አልወለድኩም ግን ሴት ነኝ ነገ ልጆች ይኖሩኛል ይህቴ ልጅ ሴት ናት ጎረቤት ሴት ህጻናት አሉ ተሳቀቅኩ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ልላ ነገር ይደርሳል ሁላችሁም ልጆች አሉዋችሁ እስከመቼ በሶሻል ሚዲያ እጮሀለን መልስ የለም ጭራሽ እየባሰ 😢😢😢😢
EBS በናታቹሁ ለፈቨን ፍትህ😢😢😢
ፋትህ ለህፃን ፈቨን😢😢😢😢😢😢
ሰዎች እባካችሁ ለወቀሳ አትቸኩሉ። ስለ ሔቨን ከመስማታችን በፊት የተቁረፀ ነው። ለወደፊትም የሆነ ነገር ገምቱ። ለግንዛቤ ነው።❤❤❤
ፍትህ ለህፃን ፌቨን
ፍትህ ለሄቨን ።።ebs 🙏 ድምፃችሁን አሰሙ
Wow ዛሬ ይለያል አብርሽ ዮንዬ ❤❤ኦህህህቀጥሎ ደሞ ዳንዬን እና መቅዲን ስወድህ ትንሱ ❤
ሆዴ ቆሰለ በሣቅ አብርሽና ዮዮ አንደኛናችው😂❤❤❤❤
የእኔ ምርጦች የእኔ አደኞች ebs ኩሩሆች በሙሉ አድናቂችው ነኝ በፍቅር ነው የምወዳችው ክበሩልኝ ኑሩልኝ የስደት ኑሮዬን በእ ናአተህ ነው ፈታ የምልበት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለሀቫን 😭😭😭😭😭
ኦፍ እናንተ ሰዎች ፈታ አደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር
Ebs እባካችሁ ለህፃን ሄቨን ፍትህ በመጠየቅ ድምፅ ሁኑ በዚህ ይብቃ የበኩላችሁን አድርጉ
ተመልካቾች በየማህበራዊ ሚዲያ ስለ ህፃን ሄቨን ጩሁ የገደለ ይገደል። ህዝብ መንግሥት ነው መንግሥት ህዝብ ነው😢😢😢
EBCግን ሰውናችሁ ወይስ በእናተ ቤት ሰላልገባነው ፍትህ ያላላችሁት
Alu eko🙄🙄🙄🙄 aragagut enji
እንዴ 🙄🙄🙄🙄ብለዉኮ ይሆናል 😢😢😢😢😢😢😢
አቦ አሁን መቀለጃ ሰዓት አደለም ፍትህ እንፈልጋለን ለ ሕፃን ሄቬን 😭😭😭
አሁን ምንም አይነት ቀልድ እንጨት እንጨት ነው የሚለን መስማትን አንፈልግም,,
ፍትህህህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢😢ለልጆቻችን እደትነው ወልድንእምናሣድገው ፍትህ😢😢😢😢
ኢቢቄሶች እባካችሁ ሌላ ብሮግራም አንፈልግም ፍትህ ለዛች ባሠቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው ፌቨን ድምፃችሁን አሠሙልን ፍትህ ለዛች ምንም ለማታቀው ትንስየ ፌቨን 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ፍርዱን እንጠብቃለን ህግ እንደሆነ የለም የሄቨን አባት ግን በህይወት አለህ አባቷ አማራ ቢሆን ኖሮ ፍርዱ እጁ ላይ ነበር
Wow ጨዋታ አለ። ድንቅ ናችሁ ዮኒየ።
እረ አተነውየቆላህአለምሚስኪን😂😂😂😂 የወኒየእኔን❤❤❤
ዋዉ ጥሩ ነዉ ማቃጠሌን በራስ ማየት ይሄ ማቃጠል ከልምድም በላይ ይመስለኛል በሙልሙል ቢሆን ጥሩ ነበር ኢቢየሶች እንወዳችኃለን❤❤❤
Afkrachew
እንደ እኔ ዮኒን የምትወዱ ላይክ!!
ጎበዝ ትንሱ ዛሬ ጥሩ አድርገሀል ዮኒንና አብርሽን ደህና አርገህ እያቀጠልህ ነዉ
ልጅ እንዴት ማደግ ይችላል ላልኮ ትንሱ ለሀገራችን ፋትህ ስለሌ እየተደፈሩ እየተገደሉ ነዉ ምን ያድጋል ህፃን😢😢😢😢😢
አብርሽ እደዝ የሰቅ ምንጭነህ ለከ ይመችህ አቦ❤❤❤
Ebs ፍቅራችሁ ደስ 👌ይላል 👄
ከድካም በኃላ ልረፍ ብዬ እንደ ድንገት ስልኬን ሳይሆን የምወዳቸው ዮኒና አብርሽ ድካሜን አስረሱኝ በሳቅ ሆዴን አቆሰላችሁ 😂😂 ይመቻችሁ አይ አብረሽ ተቁላላ አለ😂😂 ለቀጣይ ዳጊን ጽጌን አቀረቡልን 👍
ታመናል በህፃናት ሞት ታመናል በስደት ልጆቻችን የት እደብቃቸው ሰው መሆኔን ጠላሁ 😭😭😭😭😭😭 ፍትህ በአደባባይ ይሰቀል ፍትህ 😭
😂😂😂😂አብርሽ ቃጠሎው ወደ ስካር ተለወጠበት 😂😂😂😂
ዮኒ ና አብርሽ ሳቅ ገደላችሁኝ የመጨረሻው በጣም የስቃል❤❤❤😂😂😂 ትምህርት ቤት አስታውሳችሁኝ እኛም አለን ሙዢቃ😂😂😂😂
የዛሬው ይለያል አብርሽ እና ዯኒ ትንስሽን በሳቅ ዘረራቹት 😂😂😂😂😂እንዝቃለን እንዝቃለን ለማለት እንኳን አልቻለም በምሳቅ😂😂😂😂 ትንስሽ የዛሬው ግን የማቃጠል አይሉን ቀንሳቹታል መሰለኝ ለነሱ ሲኦን እስከምጠጣት ደረሱ እኮ አላቃጠላቸውም በደብ በተረፈ ዘና ነው ያረጉን ይመቻቹ👍👍👍👍
ፍትህ ለሄቨን እናንተ ሆዳም ሁላአጋሰሶች
ቲንሱ የምር እስከ ዛሬ ካየውት በጣም የተለየ ቃጠሎ ዮኒ እና አብርሽ😅😅😅😅😅❤ኢቢኤሶች ዋው one Love ❤️
ኢቢኤስ ለህፅንዋ ፍትህ ጠይቁ 😢😢የናተ ልጅ ስላልሆነች ዝም አላቹህ😭😭😭😭😭😭
አብርሽ 😅😅😅❤❤የ e b sድምቀት ነህ ትንሱም ሉላዬም እና ፀዲ ኑሩልን
እነ ዮኒን በፍልሚያው በማየቴ ደስስ ብሎኛል ...ነገር ግን ስለ ልጃችን ህፃን ፌበን ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢
ሜዴውች እባካችው በደንብ ሥሩበት ለሕፃናቱች ለሴቱች በአጭሩ ሕይወታቸው ለሚቀጠፉ እስከ መቼ ነው ወላጅ የሚነባው እስከመቼ ነው ለልጁ የሚጨነቀው ሰው ለሰው በፍራት የሚኖረው ሁሉ እሩጦ አደር ነው ፍት ፍት ፍትህ
ፍትህ ፍትህ ተደፍራ ልሞተይ ህጣን የግደልይግደል ኸረ የወላድያልህ የናቷም መብትይጠበቅ የህዝያልህ😢😢😢
ዮኒን ማደንቀው በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ወጣ ያለ ነገር አይናገርም እውነት የሳደጉህ ቤተሰቦችህ የተባረኩ ናቸው❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ ፍትህ ለሔቨን ኢቢኤሶች እናንተ የኛ ድምጽ ናችሁ እንተማመንባችኋለን
😢😢ይሔ ቃጠሎ የአረብ ሐገር ሒወታችን ይገልፀዋል😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ፌቨን ኢቢኤሶች እባካችሁን ድምፃችሁን አሰሙ እንጂ ለምንድን ነው ዝም የምትሉት
ፍትህ ለፌቨን
ያልደረሰበት ግልግል ያዉቃል ፍትህ ለህፃኗ😢ለምሥኪኗ እናት ፍርድ ለዛ ሳጥናኤል የሠይጣን አለቃ
ብዙ የቃጠሎ ፍልሚያ አይቻለሁ የናተ ይለያል 😂😂😂😂😂
ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ለህፃን ሔቨን😭😭😭😭
ለመጀመሪያ ጊዜ እየሳቁ እየሳቁ ጨረሱት ገራሚ ናቸው ሁለቱንም ስወዳቸው ፈታ አርገውናል ❤😂
በጣም ነው የተዝናናሁት የዛሬው ልዩ ነበር
እንዲህ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም ነው የማደቃቸው ሰው የሚቃጠለውን እኛም እንጋራ ብላቹሁ ይመስላል በጣም ነው እኮ ያቃጠላቹሁ ነገርግን ሰውን እያዝናናቹሁ ነበር
ዛሬ አልስቅም ፍትህ ለፌቨን ታመናል😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ፍትህ ህግ የለም ሁሉም በገንዘብ በጉቦ ነው እየሰራ ያለው የድሀ ፍርድ ከወዴት አለ አረ ፍትህህህህህህ ባህርዳሮች የት ናችሁ ታመናል ከህመማችን አድኑን😭
ፍትህ ለ ህፃን ፌቨን
ፍትህ ለሄቨን ድምፅ እንሁናት 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
😂😂😂😂 chicken ምን አለች all eyes on me wasn’t me.
ቀጣይ ዳኒን እና መቅዲን ስወድህ 💝ትንሱዬ 💝💝
ፍትበግፋለተደፈረችእናለተገደለችእግዝያብሔርይፍረድእ/ርይፋረድእናትየውንእ/ርያበርታትያግዛት
ፍትህ በግፍና በአሰቃቂ ለተገደለችው እህታችን ልጃችን ሄቨን😢😢😢😢
ፍትህ ለሚጣ ኢቢይኤሶች እባካቹ ድምፅ ሁኑ ለዝች እፆን ነገ ሁላችንም ቤት ይገባል
ኮሜንቱን አንብቡት ሰዉ መሳቅ አልፈለገም ፍትህ ለሄቨን🙄
አምላኬ ሆይ የቃጠሎ ፍልሚያ የሚያወሩትን አሳጣቸዉ እኮ😅😂😂😂ፍትህ ለህፃን ለሄቨን😢😢😢😢
መሳቅም ፈራው እኮ ሌላ ጊዜ አየዋለው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህጻን ሄቨን
ፍትህ ለሄቨን በግፍ ለተገደለቺው ebs ዝም አላትሁ😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ያለጥፋታቸወ በየጊዜዉ ለሚደፈሩ ለሚገደሉ😭😭😭😭
የመጀመሪያወቹ ጠጭወች 😂😂😂ዮኒየ እና አብሪሸ ውድድድ❤❤❤❤
እደሙባረክ አዋጡልኝ እዳይሉ አቃትላችሁ ይሄ ጫወታ ቢቀር 😊😊😊😊
ፍት ለሄቨን ለዛች ለቆንጅየዋ ህፃን 😢😢😢😢
ፍትህ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችዉ ጨቅላ እፃን ፌቨን EBS ድምፅ ሁኑ ነግ በኔ ነዉ እባካችሁ እኛ ቤት እስኪገባ አንጠብቅ😭😭😭
ፍትህለፌበን😢😢😢😢😢😢
Yon edn arish wow ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ebsች እባካቹ በአሰቃቂ ለተገደለችው ህፃን ሄቨን እና ግፈኞች ለሚያሳድዷት እናቷ ፍትህ ድምፃችሁን አሰሙ😢😢
ምንምፍትየለምአገራችንላይሁልግዘምመድማትብቻነውአስከመቸተቃጥለንግን??
የተቀረፀ ፖሮግራም ሆኖ ነው እንጂ ለህፃን ሔቨን ድምፅ ሁኑልን ፍትህ ፍትህ
Ebs በቃጠሎ ፕሮግራም ላይ ፍትሕ ለሔቨን ድምፅ አስሙ እባካችሁ
ኢቢ ኤስ ለማንም ድምፅ ሆኖ አያውቅም አይሆኑም
እነሱ እኮ እደዚ አይነትን አይሰሩም ግን ቢሰሩ ጥሩነበር ድምፅ ቢሆኑዋት
E B S እባካቹ እኛ እየሳቅን እናት እያለቀሰች ነው እሄንን ሁሉ ህዝብ እየተመለከተ ነው እባካቹ ፍትህን ጠይቁላት ሁላቹም ልጆች አላቹ አያምም ልጅ ያሎለድን እኛ እኳን ካየነው በኋላ ስራ መስራት አልቻንም በሽተኛ ሆነናል ፍትህ ፍትህ ለትንሻ ለአይን ለማየትኳን ምታሳሳ ለሚጣ ፍትህ ሳቃችን ጠፍቶብናል እባካቹ ፍትህ
ruclips.net/video/F0dWrIjJHCY/видео.htmlsi=W7NckMkXR4L3EFba
ልደታን እኔ እራሡ ጨርሶ ማየት አልቻልኩም የእናትየዋን ከህመምም በላይ የአይምሮ በሽታ ነዉ የሠጣት የድንግል ማርያም ልጅ የአለም ሁሉ ጌታ ከእሡነዉና ፍትህ እሡ ይፍረድላት ሀዘኗን ያቅልላት ሌላ ምንም አልልም ህግና ፍትህ በሌለበት ሀገር ልጅ ወልዶ ለማሳደግ የምናስበዉ እንዴት ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ፍርድ ካንተ ነዉ
አሽቃባች ሁላ ለሦስት ቀን ብቻ ሆይ ሆይ ሆይ ትሉና ታቆማላቹ እስኪ እስከ መጨረሸው ለፍትህ ታገሉ አስመሳይ ሁላ ካዘንሽ በቤትሽ ሆነሽ ወዴ ፈጣሪ ጩሁ ፍትህ ያለው እሱጋ😢😢😢😢😢😢 ብቻነው
@@eumsheumsh8069 ታገሉ ከማለት እንታገል ማለቱ አይሻልም ሢቀጥል የተሠማኝን መናገር መብቴ መሠለኝ ማሽቃበጥ መስሎ ከታየሽ or ከታየህ የራስ ችግር ነዉ
ፍትህ ለ ፌበን #
ፍትህ ለ ፌበን #
ፍትህ ለ ፌበን #
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን እባካችሁ ድምፅ ሁኑ
በጣም የኔ ውድድ 😥😥😥😭😭
ፍትህ ለ7 አመቷ ህፃን ተደፍራ ባሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ህፃን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እድሁም ለእኗቷም ፍትህ ገዳይ ተቀምጦ የሟች እናት የምትከራተት ከስርዋ ተፈናቅላ ከሀገር ሀገር የምትከራተው የገዳይ ቤተሰብ የሚያሳድዳት ጉድ እኮ ነው የሟች ቤተሰብ ነበር እነሱን የሚሳድደው ይህ ደሞ የግፍ ግፍ እነሱ ናቸው የሚያሳድዷት
ውድ የሀገሬ ልጆች ዝም አትበሉ ፍትህ እንጠይቅ ለህፃን ፌቨን
ፍትህ ያለእድሜ ለታቀጣፈቿ ህጻን በመጀመራያ የሰዉዮ ብልት በአደባባይ ይቆረጥ ከዘቦኃለ በአሰቀቅ ሁኔታ ይገደል😭😭😭😭😭😭
ኧረ ፍትህ ለልጆቻችን 😭😭😭😭
ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ፍትህ እባካቹ ታመናል😢😢😢😢
ወይኔ ከአሁን አሁን ትን አላቸዉ ብዬ ፈርቼ ነበር 😳😳😳😳🙄🙄 አብርሽ እና ዮኒ ስለ ቀረቡ በጣም ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤❤♥♥♥😍😍😍😍
ፍትህህህህህ ለህጻናት ፍትህ ለጨቅላ የነገ ሀገር ተረካቢዎች
ሰውየው በአደባባይ ይሰቀልልንንንን
EBS ሌላ ብሮግራም አንፈልግም
ፍትህ ለፌቨን
ሁላቺሁም ልጆቺ አላቺሁ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😢 እማማ ኢቶቪያ😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭💔💔
😢😢😢😢በጣም
😢😢😢💔💔💔
እማማ ኢትዮጵያ
አብርሽና ዮኒን አይቸ እንደት ደስ እንዳለኝ በጣም እወዳቸዋለሁ
ፍትህ በግፍ ለተደፈረቺው ልጃችን ዮኒዬ ትንሱ አብርሺ ድምፂ ሁኑ በውነት ከእግዚአብሔር ይገኛል
ፍትህ ለህፃናቶች ፍትህ ለሴቶች😢😢😢ፍትህ ለሄቨን
"የሕይወት ስኬት ምስጢሩ መክሊትህን ማወቅ" exactly! ዮኒ ስትቀልድ እንጅ ይህንን የመሰለ ቁም ነገር ስትናገር ሰምቼህ አላውቅም❤❤❤
ኢቢየሶች እባካችሁ ለህፃን ቨበን ድምፅ ሁኑ 😢
ፍትህ ለ ሄቨን ✊✊✊
Ebs እኛ የህዝብ ድምፅ ነን እውነት ካላቹ እኛ የናንተ ለቤተሰቦች ፍትህ ለ ሄቨን እንድትሉ እንፈልጋለን ዝም አትበሉ የEbs ሰራተኛች ልጆች አሏቹ ዝም አትበሉ!!!!!
ኢቢኤሶች እባካችሁ ከህዝቡ ጋር ቁሙ ፍትህ ለሔቨን😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
እነዚህ እኮ ለራሳቸው ነው እንጂ በግፍ ለሚገደሉት ህፃናት ድምፅ ሁነው አያውቁም
You are right 1000000%@@سارهالحبشي-ش8ن
ኢቢኤሶች እባካችሁ በዘግናኝ ጭካኔ የ7 አመት ህፃን ተደፍራ ለተገደለችው ሄቨን ድምፃችሁ አሰሙ ስንል በእግዝአብሔር ስም እንማፀናለን😢😢😢 አረ ፍትሕ ያለህ😢😢
ዜና ሰርተዋል እኮ
ሰርተዋል
ማርያምን በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂❤ ሥታምሩ አብርሽ❤ ዮኒዬ ትሡ❤
ፋትህ ለህፃን ሄቨን 😢😢😢😢😢
ወይኔ በሳቅ አጦዛችሁኘ😂😂😂😂እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የማማ ዝናሽን ነጠላ ዜማ ሰርቃችሁ በህግከከከከከእዉይይይ
ፍህት ለህፃናት 😢😢😢
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ። ለሁሉም ጊዜ አለው። ሃዘንን ብቻ ማሰብ ጭንቀት ውስጥ ይከታል። ሰሞኑን ለምንሰማቸው አሰቃቂ ነገሮች ትንሽም ቢሆን ማስረሻ ነው
ፍትህፍትህ.ፍትህ.ለሄቨንድምፅእንሁን.እባካችሁ.ኢቢኤሶችድምፆአሰሙ😢😢😢😢😢😢😢😢
ቀጣይ ዳጊና ዘውትር ይቅረቡልን የሚል ላይክ❤❤❤❤ ፍትህህህህህህህ ለጨቅለዋ ልጅ ለሔቨን
አብርሽ እንደዚ ተጫዋች ነው እንዴ ደስ ሲሉ 😅😅😅
Wede meterterus yefrensay lij eko new❤
😅😅😅😂
ፍትህ ለ7 አመቷ በአሠቃቂ ሁኔታ ለተገደለችሁ እባካችሁ ኢቢኤሶች ድምፅ እንሁን
ፍትህ ሰለ ህጻናት
ፍትህ ለፌቨን ይህ ሰው ማንም ሰው እንዳይደግመው ማሰተማሪያ ቅጣት በአደባባይ መቀጣት አለበት
የዛሪዎች ይለያሉ አብርሽ ዩኒ በጣም ነዉ ያዝናናቹህኝ ጭዋታ ትጠላለህ አቦ ይመቻቹህ 😂😂😂😂😂😂😂
ተቃጠልኩ እናንተ በበላችሁት በጣ ከዚህ ቃጠሎ ተርፋችሁና ጤና ይስጣችሁ የይሁድ የእሁድ ተወዳሮች❤❤❤❤❤❤ም ነው የምወዳችሁ
ይሄ ነገር ሊበቃ ይገባል ህግ መቀየር ካለበት ይቀር ልጆች በሰላም ይኑሩ አሁንስ ጨነቀኝ አልወለድኩም ግን ሴት ነኝ ነገ ልጆች ይኖሩኛል ይህቴ ልጅ ሴት ናት ጎረቤት ሴት ህጻናት አሉ ተሳቀቅኩ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ልላ ነገር ይደርሳል ሁላችሁም ልጆች አሉዋችሁ እስከመቼ በሶሻል ሚዲያ እጮሀለን መልስ የለም ጭራሽ እየባሰ 😢😢😢😢
EBS በናታቹሁ ለፈቨን ፍትህ😢😢😢
ፋትህ ለህፃን ፈቨን😢😢😢😢😢😢
ሰዎች እባካችሁ ለወቀሳ አትቸኩሉ። ስለ ሔቨን ከመስማታችን በፊት የተቁረፀ ነው። ለወደፊትም የሆነ ነገር ገምቱ። ለግንዛቤ ነው።❤❤❤
ፍትህ ለህፃን ፌቨን
ፍትህ ለሄቨን ።።ebs 🙏 ድምፃችሁን አሰሙ
Wow ዛሬ ይለያል አብርሽ ዮንዬ ❤❤ኦህህህ
ቀጥሎ ደሞ ዳንዬን እና መቅዲን ስወድህ ትንሱ ❤
ሆዴ ቆሰለ በሣቅ አብርሽና ዮዮ አንደኛናችው😂❤❤❤❤
የእኔ ምርጦች የእኔ አደኞች ebs ኩሩሆች በሙሉ አድናቂችው ነኝ በፍቅር ነው የምወዳችው ክበሩልኝ ኑሩልኝ የስደት ኑሮዬን በእ ናአተህ ነው ፈታ የምልበት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለሀቫን 😭😭😭😭😭
ኦፍ እናንተ ሰዎች ፈታ አደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር
Ebs እባካችሁ ለህፃን ሄቨን ፍትህ በመጠየቅ ድምፅ ሁኑ በዚህ ይብቃ የበኩላችሁን አድርጉ
ተመልካቾች በየማህበራዊ ሚዲያ ስለ ህፃን ሄቨን ጩሁ የገደለ ይገደል። ህዝብ መንግሥት ነው መንግሥት ህዝብ ነው😢😢😢
EBCግን ሰውናችሁ ወይስ በእናተ ቤት ሰላልገባነው ፍትህ ያላላችሁት
Alu eko🙄🙄🙄🙄 aragagut enji
እንዴ 🙄🙄🙄🙄ብለዉኮ ይሆናል 😢😢😢😢😢😢😢
አቦ አሁን መቀለጃ ሰዓት አደለም ፍትህ እንፈልጋለን ለ ሕፃን ሄቬን 😭😭😭
አሁን ምንም አይነት ቀልድ እንጨት እንጨት ነው የሚለን መስማትን አንፈልግም,,
ፍትህህህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢😢ለልጆቻችን
እደትነው ወልድንእምናሣድገው ፍትህ😢😢😢😢
ኢቢቄሶች እባካችሁ ሌላ ብሮግራም አንፈልግም
ፍትህ ለዛች ባሠቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው ፌቨን ድምፃችሁን አሠሙልን
ፍትህ ለዛች ምንም ለማታቀው ትንስየ ፌቨን 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ፍርዱን እንጠብቃለን ህግ እንደሆነ የለም የሄቨን አባት ግን በህይወት አለህ አባቷ አማራ ቢሆን ኖሮ ፍርዱ እጁ ላይ ነበር
Wow ጨዋታ አለ። ድንቅ ናችሁ ዮኒየ።
እረ አተነውየቆላህአለምሚስኪን😂😂😂😂
የወኒየእኔን❤❤❤
ዋዉ ጥሩ ነዉ ማቃጠሌን በራስ ማየት ይሄ ማቃጠል ከልምድም በላይ ይመስለኛል በሙልሙል ቢሆን ጥሩ ነበር ኢቢየሶች እንወዳችኃለን❤❤❤
Afkrachew
እንደ እኔ ዮኒን የምትወዱ ላይክ!!
ጎበዝ ትንሱ ዛሬ ጥሩ አድርገሀል ዮኒንና አብርሽን ደህና አርገህ እያቀጠልህ ነዉ
ልጅ እንዴት ማደግ ይችላል ላልኮ ትንሱ ለሀገራችን ፋትህ ስለሌ እየተደፈሩ እየተገደሉ ነዉ ምን ያድጋል ህፃን😢😢😢😢😢
አብርሽ እደዝ የሰቅ ምንጭነህ ለከ ይመችህ አቦ❤❤❤
Ebs ፍቅራችሁ ደስ 👌ይላል 👄
ከድካም በኃላ ልረፍ ብዬ እንደ ድንገት ስልኬን ሳይሆን የምወዳቸው ዮኒና አብርሽ ድካሜን አስረሱኝ በሳቅ ሆዴን አቆሰላችሁ 😂😂 ይመቻችሁ አይ አብረሽ ተቁላላ አለ😂😂 ለቀጣይ ዳጊን ጽጌን አቀረቡልን 👍
ታመናል በህፃናት ሞት ታመናል በስደት ልጆቻችን የት እደብቃቸው ሰው መሆኔን ጠላሁ 😭😭😭😭😭😭 ፍትህ በአደባባይ ይሰቀል ፍትህ 😭
😂😂😂😂አብርሽ ቃጠሎው ወደ ስካር ተለወጠበት 😂😂😂😂
ዮኒ ና አብርሽ ሳቅ ገደላችሁኝ የመጨረሻው በጣም የስቃል❤❤❤😂😂😂 ትምህርት ቤት አስታውሳችሁኝ እኛም አለን ሙዢቃ😂😂😂😂
የዛሬው ይለያል አብርሽ እና ዯኒ ትንስሽን በሳቅ ዘረራቹት 😂😂😂😂😂እንዝቃለን እንዝቃለን ለማለት እንኳን አልቻለም በምሳቅ😂😂😂😂 ትንስሽ የዛሬው ግን የማቃጠል አይሉን ቀንሳቹታል መሰለኝ ለነሱ ሲኦን እስከምጠጣት ደረሱ እኮ አላቃጠላቸውም በደብ በተረፈ ዘና ነው ያረጉን ይመቻቹ👍👍👍👍
ፍትህ ለሄቨን እናንተ ሆዳም ሁላ
አጋሰሶች