//ዝምታ ያሸልማል// በዝምታ ያፈነዱን ተቀጪዎች... ያዘዎች ያዘው ብለዋል😄😂//እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 402

  • @ሳምቭሎግ
    @ሳምቭሎግ 2 месяца назад +157

    Yazew! በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር tnks 🙏ebs #1

    • @Samiman-n7r
      @Samiman-n7r 2 месяца назад

      😮😢😮😅😅😢

    • @BirtukanSisay-t8l
      @BirtukanSisay-t8l 2 месяца назад

      Janny aydelhm 😂😂

    • @SimeraMulugeta
      @SimeraMulugeta 2 месяца назад +1

      Hey yohannis why don't u make a reaction video on ur zimta yashelimal video. The way alemseged shume was acting was hilarious tho😂

    • @henokseme
      @henokseme 2 месяца назад

      ❤❤❤

    • @ሳምቭሎግ
      @ሳምቭሎግ 2 месяца назад

      @@SimeraMulugeta tnks for recommend🙏

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 2 месяца назад +69

    ቆይ እሺ እኛ በየቤታችን ሆነን ታፍነን የምንስቀውን ማነው የሚሸልመን ጎበዝ 😂😂😂😂 እኔ ግን እንደ ቡቾ የሚመቸኝ እና የሚያስቀኝ ልጅ የለም አማኑ ተወው ፍርስ ነው ያረከኝ የቅቤው ነገር ግን ወይኔ ወንድ ልኝ ተበላ ኡኡኡኡ 😂😂😂😂😂😂

  • @Yeamlak-m6j
    @Yeamlak-m6j 2 месяца назад +225

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😢

  • @estif4k
    @estif4k 2 месяца назад +44

    በጣም ደስ የሚሉ family ❤❤

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 2 месяца назад +65

    አረ ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ የዛሬዎቹ ይለያሉ ደስ ሲሉ በአላህ❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 2 месяца назад +35

    እረ ወይኔ ደስ ሲሉ 😂😂ቅቤዋን ለኔ ላኩልኝማ አናቴ ደርቋል😂😂❤❤🎉🎉

    • @yanatanenat
      @yanatanenat 2 месяца назад +1

      🙈🤣🤣

    • @Destavich
      @Destavich 2 месяца назад

      😊🤣😊🤣

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 месяца назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣😋😋

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 2 месяца назад +63

    ማነውእደኔ ታፎኖ የሚስቅ ይሔን ፕሮግራም ስወደው😂😂😂😂

  • @MeleyDawit
    @MeleyDawit 2 месяца назад +6

    አረ በሳቅ ገደሉኝ😂😂 ከ family ጋር ሆኜ ነበር የማየው me my sister and my brother are laughing oh my God we all are dying 😂😂 best family ናቸው ።

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 месяца назад +9

    Kidusss😂😂😂i love your facial expression when you put the butter on their head😂😂😂😂

  • @AmitiDancer
    @AmitiDancer 2 месяца назад +14

    Yazewwww ተወተነዋል Family 🔥💪🏼🤦🏻‍♂️

  • @SoliyanEliyas-j8w
    @SoliyanEliyas-j8w 2 месяца назад +11

    ደሞ ይህ ጫወታ የተመቻው 👍❤❤❤ እናም በየሳምንቱ ልቀቁልን

  • @የራያዋ21
    @የራያዋ21 2 месяца назад +12

    የቅቤው ነገር ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂የቀባቸውን ልጅ አደነኩት

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 месяца назад

      እግዚአብሔርን እኔም በሳቅ ሞትኩ በጣም ያስቃል🤣🤣🤣

  • @hikmayesuf7507
    @hikmayesuf7507 Месяц назад +1

    ዛሬ ገና ደስ ብሎኝ ሳየው በጣም ደስ ሚል ጀመዓ😂😂😂😂😂

  • @HiyabMulugetaHyu
    @HiyabMulugetaHyu 2 месяца назад +11

    ከነሱ ይልቅ ድምፅ የሚያወጣዉ ሰዉዬ ያስቃል😂😂😂😂

  • @Subhenalah
    @Subhenalah 2 месяца назад +28

    እውነት እኔም መሸለም አለብኝ ምንም እኮ ድምፅ አላሰማም ስስቅ ተጨንቄ ልሞት 😅

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf 2 месяца назад +5

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BuchaaVlog
    @BuchaaVlog 2 месяца назад +9

    Yazewww 💪🏻🤣

  • @BirkeWoldehanazegota
    @BirkeWoldehanazegota 2 месяца назад +9

    የቃሪያው ቀጣም ከባድ ነው የኔ ጌታ አሳዘነኝ😢

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 месяца назад

      እኔም አዘንኩለት ግን ጎበዝ ነው

  • @mulubrhanyohani
    @mulubrhanyohani 2 месяца назад +2

    ዝምታ ያሸልማል በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 месяца назад +7

    የዛሪዎቹ ይለያሉ❤❤❤ በተለይ ቅቤ የቀባቸውልጅ በጣምነው ያሳቀኝ 😅😅😅😅😅

  • @habibah9637
    @habibah9637 2 месяца назад +19

    የተቋቆው ልጅ ጎበዝ ነው እኔ ብሆን ፈሴም ቅዘኔም አያመልጠኝ ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @SUSU-n2u3p
      @SUSU-n2u3p 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 2 месяца назад

      አረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂

    • @SfaJb
      @SfaJb 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂ውይ እረ አታሥቂኝ

    • @MereMare-c7m
      @MereMare-c7m 2 месяца назад

      😅😅

    • @AminaBegom-n9r
      @AminaBegom-n9r 2 месяца назад

      😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 месяца назад +13

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤❤ይመቻችሁ😂😂

    • @HyabTadese
      @HyabTadese 2 месяца назад +2

      ❤❤❤

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 2 месяца назад +1

      አሜን የሰላሙ ንጉስ ኢየሱስ ነው ለምድራችን ሰላም ለኩሉ

  • @MubarekAli-iz5qs
    @MubarekAli-iz5qs 15 дней назад +1

    እረ እኔም ለመሳቅ እየተሳቀኩ ነው🎉

  • @ىىىى-ر7ظ
    @ىىىى-ر7ظ 2 месяца назад +4

    ሰጠብቅ ነበር እደምትመጡ 🥰🥰🥰♥️

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 месяца назад +3

    እንዴት ደስ እንደሚሉ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zed9651
    @zed9651 2 месяца назад +5

    እኔም ከነሱ እኩል ነዉ ዝም የምለዉ ስስቅም አፌን አፍኜ ነዉ ሶ ቅጣቱን ተወጥቼዋለሁ ሸልሙኝ😂😂

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 2 месяца назад +2

    ቡቻ ግን ትገርማለህ ልብ ውልቅ kidusye ma fav 😂

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 2 месяца назад +4

    ወየሁ የመጀመርያዉ አማኑኤል ግመል ይመስላል ሲጮሕ 😂😂😂 ወይኔ ቅቤዉ

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
    @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ 2 месяца назад +5

    እንደኔ በሳቅ ፍርስ ያለ👍👍👍😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 Месяц назад

    ከቅጣቱ ሁሉ የወደድኩት ቅቤውን ነው የት አባታቹ የደረቀ አናት ሁሉ ዛሬ ተገኘ 😂😂😂
    ሁላቹም ጎበዞች ናቹ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meryemayalew5721
    @meryemayalew5721 2 месяца назад

    😂😂😂 እኔኮ አፌን አፍኘ መሳቂ ወይኔ 😅😅😅😅

  • @Happyplace-101
    @Happyplace-101 2 месяца назад +1

    😂😂😂by far the best team ever

  • @BlenTewodros-m9j
    @BlenTewodros-m9j 2 месяца назад +1

    ማነው ዘወትር ሲስቅ ያየው 👍👍👍👍👍👍

  • @SoliyanEliyas-j8w
    @SoliyanEliyas-j8w 2 месяца назад +2

    ሁሉም አቃቸውለሁ በጣም እምወዳችው ዩቱብር ናቸው

  • @anantsfu2567
    @anantsfu2567 2 месяца назад +1

    The last man who gives that boy massages is professional thing

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 2 месяца назад +1

    Betam gerami nechu wowwee🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MihretMichael-gy8wp
    @MihretMichael-gy8wp 2 месяца назад +8

    እሰክ እደእን ሆዳቹ የቆሴለ😂😂 በላክ

  • @EthioEthio-rp9pm
    @EthioEthio-rp9pm 2 месяца назад +9

    አረ ማቋቋት የተባለው ቅጣት ትክክል አይደለም ልጁን ልትገሉት ነው አረሼም ነው 😢😢😢😢😢

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 2 месяца назад +25

    ማነክ ያን ቀጫጫ ልጅ ያንቋቋከው ባለሞያ ከእናቴ እርግማን አላህ ይጠብቅክ ሊገለው ነው እንዴ ለራሱ ነብስ የለው ብላ ተጨነቀች አጠገቧ ብትሆን ደብድባክ ነበር የተንቋቋው ልጅ ግን ጀግና ነው በዛውም እክምና አገኝ ❤❤❤❤

  • @AlmazTsegaw-c2b
    @AlmazTsegaw-c2b 2 месяца назад +2

    ወይኔ ቃሪያ የበላው ልጂ እኔ በእንጀራ እንኳን ስበላ ቲኒሽ ካበዛሁት ልቤን ያመኝል

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 2 месяца назад +14

    የዛሬወቹ ደሞ ሀረካታቸው ይለያል ቅምድምድ ያሉ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 месяца назад

      በጣም 😂😂😂

    • @jamilatube4417
      @jamilatube4417 2 месяца назад

      ዩትዮበር ናቸው ብሎ የለ🤣የስራቸው ባህሪ መሰለኝ🤣🤣

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 2 месяца назад +7

    " ያዘው "
    እስቲ የአዲ አበባ አራዳ ነኝ ለሚል ስኪኒ ሱሪ ቅቤ በተቀባ ኩርቱ ፌስታል እየዠመጠጠ እየታገለ ለሚያደርገው ሰገጤ ፍራ ቀጫጫ ወንድ አሰዳቢ ፍናፍንት
    የወንድ ልጅ ሱሪ ምን እንደሚመስል
    ስላሳያችውልኝ ደስ ብሎኛል
    ጃኒ አብሶ ያረገው ሊቫይስ ምርጥ ነው

    • @natnaelnatnael1623
      @natnaelnatnael1623 2 месяца назад +1

      ሁሉም ሰው ላይ flare ወይ baggy jeans ያምራል ማለትም ግን አይደለም

    • @Kira-rn3ox
      @Kira-rn3ox 2 месяца назад +1

      በግ

    • @unkn5033
      @unkn5033 2 месяца назад

      ዶማ

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 2 месяца назад +94

    ⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @ዩሰፌንግስትነኝ
    @ዩሰፌንግስትነኝ 2 месяца назад

    ወይኔ በሰቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂🎉😂

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 2 месяца назад +1

    ምርጥ መዝናኛ

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 2 месяца назад +15

    የሚገርመኝ የምትበተኑ ገንዘብ ለተቸገሩ ቢሰጡ ምን ችግር አለ እነሱ ሰርቶ አይበሉም እንዴ ጤና ካለ ሰርቶ ማብላት ይቻላል ብዙ አቅም መደካሞች አሉ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ????😢😢

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus 2 месяца назад +5

      ትክክል ነሽ ፀሀዬ ገቢያቸው ነው ምንጩ የማይገባኝ በየሣምንቱ መርጡ ገበታ የቃጠሎ ፍልሚያ የቤተሠብ ጨዋታ እንተዋወቃለን ወይ ዝምታ ያሸልማል ወዘተ ሁሉንም ወደ አዲስ ምዕራፍ እገዛ ቢቀይሩት በሞላ ላይ መፍሰስ ዋጋ ቢስ ነውና

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 2 месяца назад +2

      ፕሮግራሙ መዝናኛ መሰለኝ

    • @keres5182
      @keres5182 2 месяца назад

      𝕒𝕓𝕦 𝕨𝕖𝕕𝕖𝕫𝕒 𝕙𝕚𝕛𝕚 𝕤𝕖𝕦 𝕗𝕖𝕥 𝕒𝕪𝕖𝕓𝕖𝕝 𝕘𝕦𝕕 𝕗𝕖𝕝𝕒

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 2 месяца назад +3

      ​@@EyaelJesusፕሮግራም ካልመራን አላችሁ edsሁሉምየተሞላነዉ እደነሱየተቸገረ የሚረዳ ያለቀሰእባጠራጊያለአይመስለኚም ባማናቀዉ ከምንዘባርቅ ዝምም ልክእደጨዋታዉ

    • @Rich-qw5vg
      @Rich-qw5vg 2 месяца назад

      ኤጭ ወደዛ ​@@EyaelJesus

  • @melatsoymelat6463
    @melatsoymelat6463 Месяц назад

    ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 месяца назад +1

    እኔ በጣም ያሳቀኝ ቅቤ ልቀባቸው መሃል አናት ክፍት አድርጎ ልክ እንደ እናት 😂😂😂😂😂

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf 2 месяца назад +1

    ይገባችዋል ❤❤❤❤❤❤ 😊😊😊😊😊😊😊

  • @tsegawdaniel4095
    @tsegawdaniel4095 2 месяца назад +1

    Wow des mitilu guwadegnamachoch nachew❤

  • @HayatHaayat-g4p
    @HayatHaayat-g4p Месяц назад

    ገደሎት😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @Nesi_17
    @Nesi_17 2 месяца назад +4

    Yazew❤😂😂😂😂

  • @محمدمحمد-ز8ز3ع
    @محمدمحمد-ز8ز3ع Месяц назад

    ጀግና ናቸው❤

  • @Daniinchina
    @Daniinchina 2 месяца назад +1

    You guys are very funny Yazewee let's go

  • @SamsungPhonetaa
    @SamsungPhonetaa 2 месяца назад

    ወይ ቅዱስ በሳቅ ነው የገደልከኝ 😂😅😅

  • @መሲነኝየሌንጮዋ
    @መሲነኝየሌንጮዋ 2 месяца назад +1

    እደዛሬ ስቄአላውቅም❤❤❤😂

  • @AmerMobile-f1j
    @AmerMobile-f1j 2 месяца назад

    WOW Betam des Yemil Famill ❤❤❤ Kbewan Gn lene betlkulgn Anate lay tal baregat

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 месяца назад +12

    ይሔን ፕሮግራም ሠወደው 😅😅😅😅

  • @HananHanan-s2s
    @HananHanan-s2s 2 месяца назад +9

    እንደዛሬው ስቄ አላውቅም ደስ ሲሉ

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 2 месяца назад +3

    ቅበ ግን ቀላል ነው ምንድነው እንደዚህ ይምትሆኑ ሰዎች አልገባኝም

  • @BilenAbBilenAb
    @BilenAbBilenAb 21 день назад

    Basaq gadalachugn😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @MersalHbash-jl1rz
    @MersalHbash-jl1rz 3 дня назад

    ወየዉ የኔ መታፈን ምን ይሉታል😂

  • @ዩሰፌንግስትነኝ
    @ዩሰፌንግስትነኝ 2 месяца назад

    🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ያተጠቡ ልጅ አሰጨነቁት ኡኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 2 месяца назад +4

    አቤት ጥቁር አዝመድ እደትነው የምታስፈራው ኮስተር ስትል😅😅😅😅

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 2 месяца назад

      ቀላል ሳቁም እደዛው

  • @reachos7060
    @reachos7060 22 дня назад

    That's is so crazy game 🙋🏾‍♀️

  • @HayatHaayat-g4p
    @HayatHaayat-g4p Месяц назад

    የኔአፍማፈንምንይሎታልቻሎት😂😂😂😂😂😂

  • @zehraMohammed-vq1rw
    @zehraMohammed-vq1rw 2 месяца назад +1

    የኔ መታፈን ምን ይሉታል ወገን እስቲ እደኔ በዝምታ የታፈነ በላይክ አሳዩኝ

  • @TGTG-xg2ev
    @TGTG-xg2ev Месяц назад

    ያዘው❤❤❤❤❤❤😊

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 2 месяца назад

    እኔ በዚህ ጫወታ የማየው አዳዲቱ እዲል አይ😂😂😂😂😂😂

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 2 месяца назад +1

    ወይኔ 🥰🤣🤣🤣🤣ሳቅ😊

  • @MdENTERTAINMENT100k
    @MdENTERTAINMENT100k 2 месяца назад +4

    😂😂😂😂ቅቤ 21:00

  • @bettytedy3892
    @bettytedy3892 2 месяца назад

    😢😢😮❤ really so funny 🤣 😂 😆

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 2 месяца назад +2

    አንቋቋው ነው ወይስ ገነጣጠለው ገደለው እኮ ግን ምንም ችግር አያመጣበትም ሲያሳዝን የዛሬዎቹ ይለያሉ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 2 месяца назад

    ጎበዝ ናችሁ😂

  • @LylaSQ-zj2cv
    @LylaSQ-zj2cv 2 месяца назад

    ወይነ እረ በሰቅቅቅ ሆዱ ነፈር😂😂😂

  • @ሶሊያና
    @ሶሊያና 2 месяца назад +6

    ይ ቂቤዉ part ግን 😂😂😂

  • @AaSz-yw6xg
    @AaSz-yw6xg 2 месяца назад

    እኔ ዝም በይ ሲሉኝ ይብስብኛል 🤣🤣🤣🤣

  • @KabnchKabbch
    @KabnchKabbch 16 дней назад

    Eiegmhein😂😂😂😂😂😂

  • @HanaSeyfu-d4q
    @HanaSeyfu-d4q 2 месяца назад +1

    ሆዴ ነፈረ😂😂😂😂😂😂

  • @samuelAngosom
    @samuelAngosom 2 месяца назад

    Menaw gn andchow sisko andacw yemdasetaw cewtaw ba budun aydelm endia❤

  • @NigstAdmase
    @NigstAdmase 2 месяца назад

    የዛሬዎቹ ደግሞ ይለያሉ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😅😅

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 2 месяца назад

    😂😂😂😂የቅቤው ይለያል

  • @سميره-ص9ن
    @سميره-ص9ن Месяц назад

    የሚያንቋቋውን እኔ ባገኘሁት 😂😂

  • @Emrabi33455
    @Emrabi33455 2 месяца назад +1

    የዛሬዎቹ ይለያሉ በተለይ የቂቤዉ part😂😂 ገደሉኝ

  • @asnaquasfaw
    @asnaquasfaw 2 месяца назад

    I miss those program ❤❤❤

  • @MekiyaAhmed-b7j
    @MekiyaAhmed-b7j Месяц назад

    Wow 😂😂😂😂❤

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 2 месяца назад

    መገጣጠሚያን ያቋቁት ልጂ😂😂😂😂😂😂እንዳት እብንዳሳቀኝ

  • @Bourtukal
    @Bourtukal 2 месяца назад

    እደት አዳሳቃቹሁኝ😂😂😂😂😂

  • @SayoAbdu
    @SayoAbdu 2 месяца назад

    Kudus be like kabib 😮 🔥 ❤

  • @SityanaAntuan-ud5eb
    @SityanaAntuan-ud5eb 2 месяца назад +1

    Waw😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BetiBeti-f7q
    @BetiBeti-f7q 2 месяца назад

    እበየስኪመጣ የሳኩ ያየዉት😅😅😅😅😢😂

  • @habesha_Dish
    @habesha_Dish 2 месяца назад +1

    Yazew family 🔥🔥

  • @BethlehemTesfa
    @BethlehemTesfa 2 месяца назад

    Aman look like Travis scott 🥺🥰

  • @HawletAdem
    @HawletAdem 2 месяца назад +4

    ተመልካችም ይሸለም ምንም ድምፅ አላወጣሁ በጣምኮ ነው ዝም ያልኩት😂

  • @YegleAbebe
    @YegleAbebe 2 месяца назад

    አረ ሞትኩኝ😂😂😂

  • @babaer306
    @babaer306 2 месяца назад +1

    Yazew family 🎉🎉 jahnny ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8io 2 месяца назад +1

    20:43 🤣😭🤣

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 месяца назад

    አረ አለመሳቅ አይቻልም😂

  • @BiniyamHagazi
    @BiniyamHagazi 2 месяца назад

    ያበደ ነው😅😅😅😅

  • @mekilove2049
    @mekilove2049 2 месяца назад

    Yazew jema😂❤❤❤ስወዳቹክኮ