//ዝምታ ያሸልማል// "መገረፍ ብርቅ ነው እንዴ?" "...እዚች ሰውነት ላይ"🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @Hewanbabi-yq5bm
    @Hewanbabi-yq5bm Месяц назад +82

    መቼ ነው ግን የኔ ኮመንት ላይክ የሚያገኘው😭😭

  • @AsmaEshak
    @AsmaEshak 9 месяцев назад +186

    ልጆቹ ከፕሮግራሙ በኋላ ያላቸውን አስተያየት መስማት እንደኔ የፈለገ ማነው ግን?😂😂😂😂😂

    • @MinteLamesseya
      @MinteLamesseya Месяц назад

      Bakshi camera manu silalasaye new enji endesu yesake yelem

    • @YonuDawit
      @YonuDawit Месяц назад

      😄😄😄

  • @umoayub5471
    @umoayub5471 9 месяцев назад +1575

    እኔን የገረመኝ የኔ ታፍኖ መሳቅ😂

    • @user-lc7ts3cs9h
      @user-lc7ts3cs9h 9 месяцев назад +35

      እኔም ታፍኝ ሞትክ

    • @hayattube8562
      @hayattube8562 9 месяцев назад +19

      ወላሂእኔለራሱ

    • @rosarosa9032
      @rosarosa9032 9 месяцев назад +8

      እነም😂😂😂😂

    • @user-hb4xm3ks9g
      @user-hb4xm3ks9g 9 месяцев назад +4

      Ene erase chewataw lay yalew nw yemselgn😂😂

    • @user-ju6pq8se4t
      @user-ju6pq8se4t 9 месяцев назад +1

      😅😅😅😅

  • @elsabetaklilu9456
    @elsabetaklilu9456 9 месяцев назад +16

    ዋናው መልእክት ዝምታ ያስከብራል ያሸልማል ትክክል ነው።።።👏👏

  • @tube8869
    @tube8869 9 месяцев назад +244

    ዝምታው ለኮመንታተሮችም ጭምር እንደ እኔ የመሰለው ማነው 😀😀😀

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 9 месяцев назад +46

    ፈጣሪዬሆይ ያገራችንንም ጭንቅ እና ፖለቲከኞችን እንደዚህ ዝም የሚያደርግ አምጣልን 😢🙏🙏

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 9 месяцев назад +92

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ደግሞ እንዴት ደስ ይላሉ❤❤ አላህዬ የኑሮ ውድነቱን ተጋግዘንም ቢሆን እናልፍዋለን የምንስቅባት አገራችንን ግን አንተው ጠብቅልን 😢😢

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 9 месяцев назад +36

    የኩበቱን ነገር የገጠር እናቶቻችን በየቀኑ ነው የሚያሸቱት ክብር ለናቶች። ግን እኔም እንደናንተው ታፍኜ ነው የሳቅኩት

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh 8 месяцев назад

      ነይ እንደማመር​@user-nq5ne9ik2d

    • @bezadereje-ey6tu
      @bezadereje-ey6tu 4 месяца назад

      edezare ske alakm

  • @frehiwotfekadu7208
    @frehiwotfekadu7208 9 месяцев назад +434

    በጣም ደስ ይላል እንዳይቋረጥ
    እነ ፍልፍሉ በ group ቢቀርቡ😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 9 месяцев назад +5

      በትክክል

    • @user-oc4bj8ct4d
      @user-oc4bj8ct4d 9 месяцев назад +1

      የበፊት ጨዋታ ነው ዝምታ ይከበር ጨዋታ ብትይ የሁሉም ባይባልም የኮሜዲያኖችን ጨምሮ አለ

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z 8 месяцев назад

      ከዚ በፊትኮ ቀርበዋል የቆዬ ነውጅ

    • @edheal-bj8fr
      @edheal-bj8fr 8 дней назад

      FsretrergrhatahehrrhyersrryumtuttjwjyratsaeswahhgfBrhtyu 16:12

  • @zina5085
    @zina5085 9 месяцев назад +43

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እንዳይቋረጥ ይሄ ፕሮግራም እኛ የመዳም ቅመሞች እንፈልገዋለን እፎይ❤❤

  • @user-cl8yh3ot2u
    @user-cl8yh3ot2u 9 месяцев назад +174

    እኔ የገረመኝ መሳቅ እየፈለኩ እንደነሱ በውስጤ ያፈንኩት ነገር😂😂😂😂

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 9 месяцев назад

      እኔም😅😅😅😅

    • @user-lq5ep7wx1x
      @user-lq5ep7wx1x 9 месяцев назад

      ቱ😂😂

    • @laylaellias1587
      @laylaellias1587 9 месяцев назад

      አኔም እንደነሱ አልሞከር ብዬ😂😂😂

    • @mariamali9718
      @mariamali9718 9 месяцев назад +2

      እኔም ሲስቁ እሱ እላለሁ መሳቅ እየፈለክ ታፈንኩ እንደነሱ

  • @chaltutesfaye8545
    @chaltutesfaye8545 9 месяцев назад +15

    ዝምታው ለኔ ጭምር እስኪመስለኝ ግሬስ ነው ታፍኔ የሳኩት 😂😂 ደሞ Faraday's 90 በጣም ነው ምወዳችሁ 🥰❤️🥰

  • @elimnoha
    @elimnoha 9 месяцев назад +161

    😂ልጆቹ ፍቅራቸው ደስ ስል❤ በሳቅ ሆዴ ን አመመኝ 😂

    • @FGgzfsfdf8v
      @FGgzfsfdf8v 9 месяцев назад

      😂😂😂😂 የሚማትቱ፠ነገርስ😄😄😄😂😂😂

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 9 месяцев назад +8

    የታመቀሳቄንነው ያዎጣሁት ሠላም ለአማራህዝብ 😭

  • @selam1599
    @selam1599 9 месяцев назад +33

    ሌላ ተጫዋች እራሱ ቢመጣ በነሱ ልክ ይጫወተዋል ብዬ አላስብም በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸዉ 😂😂😂

    • @BTSloveyou-wp8ez
      @BTSloveyou-wp8ez 9 месяцев назад

      አወ አይጫወቱም እደነሱ የምር ደስ ይላሉ እነኝህ😂❤

  • @negeregnawa
    @negeregnawa 9 месяцев назад +14

    አብሬአችሁ ያለሁ ይመስል😢ስትስቁ መሳቅ ዝም ስትሉ እኔም ዝም ቆይ ምን ይባላል የኔ ታዳ😂😂😂😂😂😂አፌን ገጥሜ በሳቅ ሆደ ነፈር እህህህ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 9 месяцев назад +115

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸው ❤❤❤❤❤
    ሆደቆሰለ ምንአይነት ጫዋታነው 😂😂😂

    • @RADUALI-oi9bd
      @RADUALI-oi9bd 9 месяцев назад +3

      ዱላው ይቅር የምትሉ የእውነት በተለይ በክሱ ጥሩ አደለም ለዛውም ተረባርበው ጉዳት ሊያመጣ ይችላል ሌላው ያዝናናል

    • @EyerusalamGatahun-1721
      @EyerusalamGatahun-1721 9 месяцев назад

      @@RADUALI-oi9bd ሰዉወደ ሚዲያሲመጣ ማሰብም መጨነቅም አለበት ምክንያቱም ለሰዉአዝናኝም አስተማሪም ነገር ይዞ መገኘት አለበት ህፃናት ጭምር ያዩታል በለጋ አዕምሯቸዉ ምን ይማራሉ?

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 9 месяцев назад

      @@RADUALI-oi9bd ትክክል ውደ

    • @sameeras3640
      @sameeras3640 9 месяцев назад

      Walhi motkugn we😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 9 месяцев назад

      @@sameeras3640 😂😂😘

  • @YonuDawit
    @YonuDawit Месяц назад +3

    ኮሜንት በ voice ይሁን የምትሉ like😁😄🙏

  • @zebu4271
    @zebu4271 9 месяцев назад +78

    የኩበቱ ፓርት በሳቅ ሆዴ ታመመ ጓደኞቹ ግን ግፍ አትፈሩም አፍንጫው ትቀቡታላቹ😂😂😂😂 ቀጣይም እነዚ ልጆች አቅርቡልን ሁሉም ደስ ይላሉ🌷

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 9 месяцев назад +7

    ምርጥ ጨዋታ ነው እንደይቋራጥ ቀጥሉባት👍👍❤❤

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm 9 месяцев назад +40

    ክቡር ጃኛ ዋዉ👌👌👌👌👌👌👌ዳኝነት እዲህ ነዉ

  • @LinaLina-kh2zm
    @LinaLina-kh2zm 9 месяцев назад +6

    የእነዚህ ልጆች ጨዋታቸዉ ፉቅራቸዉ በቲክታክ ላይም ደስ ይላል አይለያቹሁ ወንድሞቼ ዉድድ ነዉ የማረጋችሁ ግን ከመካከላችሁ የአንዱን ቁጥር ፈለኩ ❤የቶማስን❤

  • @dawitalemu3083
    @dawitalemu3083 9 месяцев назад +34

    የሚያዝናና እና ሊበረታታ የሚገባ በጣም የሚያስቅ ፕሮግራም ነው

  • @seyaseya044
    @seyaseya044 5 месяцев назад +1

    እንደኔ ማነው እዛው ጨዋታ ላይ እንደለ ሰው ዝም ብሎ የሚመለከተው ጎበዝ አይ ጨዋታ ደስ ይላል ይመቻችሁ

  • @umufewzan-eu8dd
    @umufewzan-eu8dd 9 месяцев назад +53

    እኔ በዚህ ቪዲዮ የታርዳሁት ነብያችን የሉት ንግግርን ነው እሱም ዝም የላ ነጃ ወጣ ነፃ ወጣ የሉትን ነው የላ አግባብ ከታነገሩ ምላስ ከባድ መኋኑዋን በታግባር አይቻለሁና አመሰግናለሁ 🌹🌹🌹🌹

    • @duratube
      @duratube 9 месяцев назад +2

      ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ❤

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c 9 месяцев назад +1

      S ,"aw❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 9 месяцев назад

      ኣልገባኝም ዉዴአሥረጂኝበጌታ

    • @SofiyaDarfta
      @SofiyaDarfta 9 месяцев назад

      ሶሎለሁ አሌይህ ዎሶልሚ

    • @user-tl9og7xp9r
      @user-tl9og7xp9r 9 месяцев назад

      ሰለ ላሁ አለይሂ ወሰለም 🌷🌸🌺🌸🌺❤

  • @tg-ri7wn
    @tg-ri7wn 9 месяцев назад +5

    ማርያምን በሳቅ ፈንድቸ ልሞት ቅቤ የተቀባው ልጂ ጀግና ነው😢❤😢

  • @hawlihawli5614
    @hawlihawli5614 9 месяцев назад +45

    ወይኔ እናተልጆች በሣቅ ገደላችሁኝ 😅😅😅

  • @misruhi1569
    @misruhi1569 8 месяцев назад

    በጣም የምጠላው ፕሮግራም ነው እባካችሁ እንደዚህ አይነት ቀልድ የምናይበት ሰዓት ላይ አይደለንም ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር አታቹ ነው ታሳፍራላችሁ

  • @yonasmillion9553
    @yonasmillion9553 9 месяцев назад +65

    ከጊዜ ወደጊዜ በጣም እየተሻሻለ ያለ ፕሮግራም እሁዳችንን ስለምታሳምሩልን እናመሰግናለን

    • @user-kd7un9vl9e
      @user-kd7un9vl9e 9 месяцев назад +1

      Nbbblvhhvhhjjjooiiiiii(iiujjjjjjjjjjjiiijjuujijjjjkkkkkkkoooooopi😊

  • @yaredmuseabraham8487
    @yaredmuseabraham8487 9 месяцев назад +5

    ምርጥ የአራዳ ልጆች ናቸው❤

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 9 месяцев назад +16

    በጣም ነዉ ያዝናናኝ አታቋርጡት please❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Beza21e
    @Beza21e 9 месяцев назад +7

    አቤት ሲጨካከኑ ምናለ ብትተዛዘኑ😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ነዉ ምወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y 9 месяцев назад +1

      ወላሂ እኔም ገረሙኝ በተለይ የእበቱና የልምጩ ዉይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 7 месяцев назад

      እእ መተዛዘን አለባቸው

  • @eldad.martina7052
    @eldad.martina7052 9 месяцев назад +23

    😂😂😂😂😂 የምር መሳቅ ማቆም አልቻልኩም አቦ ይመቻቹ ሰሀቱ ቢጨመር አሪፍ ነው ሁሌም ይኑር አሪፍ ነው

  • @saadas9954
    @saadas9954 9 месяцев назад +3

    ዘወትርን አላማድነቅ አይቻልም ፐ, 100% ዳኝነትትህ አንደኛ ነው

  • @birtukangosaye
    @birtukangosaye 9 месяцев назад +21

    ጋዜጠኛ አለመሳቁ አድንቂዋለው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-yg2rl2rj5u
      @user-yg2rl2rj5u 9 месяцев назад

      እደውም ይሂንኛው ትንሸ ይሻላል ደሮ ይሂንን ፖሮግራም የሚመራው በጣም ነበር የሚያሰፈራው ሲገላመጠ ሲቆጣ በሰመአብ😅 በጣም ነበር የምፈራው እኔ😂

  • @helentube325
    @helentube325 9 месяцев назад +21

    ማርያምን በጣም ነው ፈታ ያልኩት ቀጥሉበት ይመቻችሁ 😍🥰🤣

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 9 месяцев назад +3

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ደግሞ እንዴት ደስ ይላሉ❤❤

  • @Zinb-bi9vp
    @Zinb-bi9vp 9 месяцев назад +8

    እደት ዝም ይባላል እንደውም ጎበዝ ናቸው እኔ ብሆን እወድቅ ነበር በሳቅ 🎉🎉

  • @user-ev7db8uo4i
    @user-ev7db8uo4i 8 месяцев назад

    ዘወትር ደስ አለኝ ሥምህና ተግባርህ የተለያዩ ምን እየሠራህ ነው በየትኛው ዘመን ላይ ነው ያለሀው ሥንት አይነት ጨዋታ አለ መሠለህ በሰዉ ሥቃይ መደሠት በ21 ክፍለ ዘመን የትኛው ዘመን ሰው ነህ አሥተዳደግህ መፈተሽ አለበት ለሕፃናቱ የሚዲያው ባለቤት ያሥብበት

  • @user-tigi818
    @user-tigi818 9 месяцев назад +11

    ዘካሪያስ ጉበዝ ጭቃ የባረክ ሌላውንም ነገር እዴምትባርክ ታስታውቃለህ ተባረኩ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜት ስፅፍ 🙄🙄❤❤❤

  • @tube7573
    @tube7573 9 месяцев назад +1

    ቲቪ ላይ የሚቀርብ ፕሮግራም ላይ በህዮወቴ እንደዚህ ስቄ አላቅም ወላሒ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @user-nl4pp3we1q
    @user-nl4pp3we1q 9 месяцев назад +64

    ምርጥ ፕሮግራም በዚሁ ቀጥሉ ገና ከእናንተ ብዙ እጠብቃለን 😅😅😅😅😅

  • @lishanteka9871
    @lishanteka9871 9 месяцев назад +3

    ቅቤ የተቀባው ልጅ ግን ታድሎ ጨዋታው እስኪያልቅ ቅቤዋን ጥጥት አደረጋት ራስ አረገው 😊😊😊😊🤣🤣🤣🤣

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h 9 месяцев назад +39

    ኧር እኛም ታፍነን ሞትን ለኛም ሽልሙን😂ደግሞ የዘወት መኮፍተር በየምሀሉ ያሰፍራል ግን ወላሂ ተመችቶል ዘና ነወ ያልኩት

  • @selamyegetalijselam
    @selamyegetalijselam 9 месяцев назад +3

    ዝምታ በጣም ጡሩ እንደሆነ አወኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤐🤐🤐🤐🤐

  • @addisw1713
    @addisw1713 9 месяцев назад +13

    እኔ ያሳቀኝ የዘወትር መኮሳተርነው😂😂😂

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 6 месяцев назад +2

    የውነት እነዚ ልጆች ሽልማት ያስፈልጋቸዋል

  • @bdgdjbbdjdoen6513
    @bdgdjbbdjdoen6513 9 месяцев назад +11

    ሆዴ ቁስል ነው ያለው ጌታን ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ ፈታ የሚያደርግ ጨዎታ ነው 😂😂😂😂

  • @mekdi6528
    @mekdi6528 4 месяца назад

    ዋው የሚገርም ሀሳብ ነው ለሚማርበት በዚህ ስዓት እጅግ የሚጠቅም ድንቅ ትምህርት

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 9 месяцев назад +16

    እነዚህን ልጆች ስወዳችው ❤❤❤❤ ግን ማነው እንደኔ ታፍኖ እየሳቀ የጨረሰው ቪድዮውን😂😂😂😂

  • @amanueltesfaye4933
    @amanueltesfaye4933 9 месяцев назад +2

    ዋው የእውነት ፈታ ነው ያደረገኝ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 9 месяцев назад +13

    ቅቤ የተቀባው ሲያሳዝን😢😅
    ምን አይነት ጨዎታ ነው

    • @user-cy1kd6nz9g
      @user-cy1kd6nz9g 8 месяцев назад

      እረ. መልካም ሆኖለታን ቅቤ ተወዶን ሆ😂😂😂

  • @Firdous-db5zq
    @Firdous-db5zq 9 месяцев назад +6

    እኔ ከዚ ውድርድር ብኖር ሰባራ ሳንቲም ቡድኔ አያገኝም 😅😅😅😅

  • @wubitwoldeyes4536
    @wubitwoldeyes4536 9 месяцев назад +8

    ዛሬ ከስራ ተባረርኩ በቃ በኔ ነው የምትስቂው አለች ማዳም😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-zp5pr5ln6b
      @user-zp5pr5ln6b 9 месяцев назад +2

      😅😅😅😅😅😅

    • @Hoowa-dy8rl
      @Hoowa-dy8rl 9 месяцев назад +1

      እኔ እራሱ እየተሳቀቁ ጨረስኩት😂😂😂😂😂

    • @wubitwoldeyes4536
      @wubitwoldeyes4536 9 месяцев назад

      @@Hoowa-dy8rl 😅😅😅😅

  • @Gegf-rp3ij
    @Gegf-rp3ij 2 месяца назад +1

    ደስ ይላል. 😂😂😂😂😂😂😂

  • @zedagona8952
    @zedagona8952 9 месяцев назад +5

    በጣም የምወዳቸዉ ልጆች በጣም ፈታ አርገዉኛል አሣዝነዉኛልም😂😢❤

  • @user-so8md6mr4e
    @user-so8md6mr4e 4 месяца назад +2

    እኔ የገረመኝ ጭቃዉ ፓርት ላይ አፍንጫዬን መያዜ😂

  • @hayateemumohamed1548
    @hayateemumohamed1548 9 месяцев назад +8

    ሁሉም ሽልማት ለኔ ይሰጠኝ አፌን አፍኘ ነው ያየሁት ምንም ድምፅ ሳላወጣ 😂

  • @user-zx5iv8wz5g
    @user-zx5iv8wz5g 9 месяцев назад +2

    ወይኔ እንዴት እንዳሳዘናችሁኝም 😢እንዳሳቃችሁኝም😂 ዘኪዬ የኔ ፍቅር መገኛዉን❤❤

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 9 месяцев назад +25

    ማርያም ሞታኩ በሳቅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፍቅር ሰላም እንዴነት ለኢትዮጵያ ሀገር

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 9 месяцев назад +2

    ነፍስ ነገር ናችሁኮ ወላሂ😂😂😂😂ስወደችሁ ኡፍ.....ሞትኩ በሳቅ

  • @Uj9yuic
    @Uj9yuic 9 месяцев назад +8

    ማርያምን ደም እንባ ነው ያለቀስሁት በሳቅ ማለቴ ነው😂😂😂

  • @AshGyyij-ch3dt
    @AshGyyij-ch3dt 9 месяцев назад +3

    በጣም ነው እምወዳቹህ እህታቹህ ካረብ ሀገር በናተ ዘና እላለሁ ዪቱብ ክፈቱ

  • @user-gp6em7ij4n
    @user-gp6em7ij4n 9 месяцев назад +8

    ደስይላል ያዝናናልቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @user-sz5rb7ts2c
    @user-sz5rb7ts2c 6 месяцев назад +1

    ማንዉ እድኔ በሳቅ የጨርስዉ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e 9 месяцев назад +7

    ወይኔ መዳም 😂😂😂መለለቷ ጠቀመኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስመጣ ጎረቤት እንዳይነግሯት እንጅ 😃😃😃😃😃😂😂😂😂

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 9 месяцев назад +1

    እሺ ቆይ እናተ ታዛችሁ ነው የኔ እዚ ታፍኖ መሳቄ ምን ይሉታል ወገን ልፈነዳ እኮ ነው ጎበዝ 😂😂😂😂

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse7684 9 месяцев назад +16

    እኔ እራሤ ድምጵ ላለማሠማት ተጨንቄ ልሞት 😂😂😂😂 ወይ ጉድ ፈታ አረጋቹን ደስ ትላላቹ

  • @user-rz2ef1mv1s
    @user-rz2ef1mv1s 18 дней назад

    እናመሰግናለን አዝናናችሁኝደሞቸ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z 9 месяцев назад +14

    ውይ እናት እብዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @BezuyeWork
    @BezuyeWork Месяц назад +1

    የቅቤው ጌታኳን አይጎዳም ራስ ብሉዋል😅😅

  • @user-gy8rx6yz3m
    @user-gy8rx6yz3m 9 месяцев назад +10

    ስደት አገር ከመጣሁ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ይመቻችሁ የጅራፉ ግርፊያ ፈፅሞ አይረሳም 😅😅😅

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 9 месяцев назад +1

    ተጭዋቾቹ እነሡ ሆነዉ ድምፅ ሲያወጡ ኡስ እላለሁ እኔ አጠገቤ ያሉ ይመስል ይመስል መገንኔ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y 9 месяцев назад +8

    ወይኔ በሳቅሞኩ የብትሩነገር እረ ትንሽ ራራላቸው😂የወላድ ያለህ😢

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 9 месяцев назад +4

    በጣም ተዝናናሁ 😂😂😂😂😂 የኢትዮ አርቲስት ይቅረቡ የምትሉ ላይክ

  • @trr1069
    @trr1069 9 месяцев назад +5

    ወላሂ ደስ ሲል በናታችሁ እዳታቋርጡት😂😂😂😂😂

  • @ritalema9810
    @ritalema9810 9 месяцев назад +3

    ወይኔ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ የኔ ታፍኖ መሳቅ ምን ይሉታል😂😂😂😂😂

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 9 месяцев назад +5

    እመዳም ቤት ቁጭ ብዬ አፊን አፍኜ ነው የሳኩት ከተወዳዳሬዎቹ አዱ እስከምመስል😂😂😂😂😂

  • @emushewatube
    @emushewatube 9 месяцев назад +1

    Friday family Amazing groups የታፈነ ሳቅ እንባዬ እስኪፈስ የሳቅሁት ይመቻችሁ

  • @Mekya-nu9fp
    @Mekya-nu9fp 9 месяцев назад +7

    ለካ እኔ እደፈለልኩ መሳቅ እቺላለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayathh9416
      @hayathh9416 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @jeetu-iy9ym
    @jeetu-iy9ym 8 месяцев назад +1

    እራሳቹህ ናቹህ የሚያስቅ ነገር የምትፍጥሩና የምትገለፍጡ እጅ የሰዉ ሙመታት አያስቅም ሁሉንም ታሸንፍ ነበር

  • @user-zk4ke1zr5f
    @user-zk4ke1zr5f 9 месяцев назад +6

    በጣም ነው ደስ የሚለው 😂😅
    አደራ አንዳታቄሙት አደራ

    • @Chereqa1357
      @Chereqa1357 9 месяцев назад

      እንዳታቆሙት ልጆቹኮ አልተረፉም በተለይ ያልንጋው😂😂😂😂

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 9 месяцев назад

    ማስታወቅያ ላይ መትሰራው ከመቅዲጋር የሉላ እህት ትመስላለች❤❤❤ በርቱ

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y 9 месяцев назад +15

    በዚህ መጡ የኔማሮች😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 месяцев назад

    Ebs አሁን ወደ ምርጥ አየር መቷል 👌በርቱ አዳዲስ ነገር እንደዚ ደስ ይላል

  • @user-hi1wt8ny3y
    @user-hi1wt8ny3y 9 месяцев назад +7

    😂😂😂😂😂 በጣም ነው የሚያስቁት ❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ የለሁም 😂😂

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 9 месяцев назад +7

    ወላሂ በሳቅ ፈረስኩ ታፍኜ የምስቀው ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 8 месяцев назад +1

    ከዚህ የበለጠ ይደበደባሉ ሰደተኛች ወድሞቻችን በይረቤቱ እናተ ለብረ ብላችሁ 😢😢😢😢

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 9 месяцев назад +8

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂
    ፍራይዳዮች ይመቻችሁ❤❤
    በፈጣሪ የዘወትር ኩስትርና ያስፈራል Ebsሶች እንወዳችኃለን❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 месяцев назад +1

    እረ በሰማም የኔ ሰውነት መደንገጥ 😍😍😍😍😍

  • @user-cq2ku2ph2r
    @user-cq2ku2ph2r 9 месяцев назад +7

    ሆዱን የመቱት ልጂ ግን 😢 ጥሩ አይዴለም ለበሽታ ቢጋለጥስ

  • @Mahaletgizaw-sg1kt
    @Mahaletgizaw-sg1kt Месяц назад

    አልቻልኩም ጮሄ ስስቅ ማዳም አበደች አለችኝ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ልዩየ
    @ልዩየ 9 месяцев назад +5

    ፈጣሪየ ሆይ 😮😮 እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂

  • @kiyakiyo-dh5xe
    @kiyakiyo-dh5xe 9 месяцев назад +1

    ዳኛዉ ግን ከቶማስጋ ተያይዞል በጣም እኔ ብሆን ጥዬ ነበር የምወጣዉ ግን ተመችተዉኛል ጓደኛማቾቹ.♡♡♡

  • @semirahassen5841
    @semirahassen5841 9 месяцев назад +5

    እኔእራሱ በሳቅ ለማቆምሞክሬ አልቻልኩም ፈታኙንኩሽናለምንአቆማችሑት ይቀጥልየምትሉ👍

  • @EldanaBayu
    @EldanaBayu 8 месяцев назад

    እረ ሞትኩኝ በሳቅ እነዚህን ልጆች የሚወድ በላይክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 месяцев назад +6

    ወላሂ😂😂😂😂 የኔ ታፍኖ መሳቅ ምን ይሉታል

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u 9 месяцев назад +1

    በተወወደደ ቄቤ አጊቼ ነው😂😂

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 9 месяцев назад +15

    ትንፋሸን ሳይቀር ዋጥ አርጌ የማየው ነገርስ ፈራሁ እኔም ሺልማት ይሰጠኝ ይመስል 😂😂😂😂