//ዝምታ ያሸልማል// በዝምታ ብዙ ድምፆች ተሰሙ 😂🤣 አልችልም//እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии •

  • @Hyah-s3l
    @Hyah-s3l 2 месяца назад +194

    ኤላን አይቶ የመጣ በላይክ😂😊

    • @FanosBirhanu-c6c
      @FanosBirhanu-c6c 7 дней назад +1

      እኔ አንዲ ነኝ ኤላን አዪቼዉ ነዉ እንጂ ቪዲዮ ተመችቶኝ አይደለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 2 месяца назад +8

    ውይ እዚህም መታችሁ ፈታ አደረጋችሁን እናመሰግናለን ❤ebs tv eko yelayale❤

  • @SinaKifle
    @SinaKifle 2 месяца назад +84

    ታዲያ የእኔን ዝምታ ምን አመጣዉ🤔🤭ማነዉ እንደኔ የሆነ😅

    • @eexx3730
      @eexx3730 2 месяца назад +1

      እኔ አረሶን በማፍን

    • @hussenyesuf-h6k
      @hussenyesuf-h6k 2 месяца назад +1

      እኔም 😂😂😂

    • @selamgirmaselamg
      @selamgirmaselamg 2 месяца назад +1

      😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬

    • @Rukiya-ሪቾ
      @Rukiya-ሪቾ 2 месяца назад +2

      እኔም ከመጀመሪያው እስከመጨረሺያዎ አፌን በጄ አፍኜ ነው ያዬሁት

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 2 месяца назад

      ውደቸ ሳውድ ስራ ፈልጉልኝ ጠለብ

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 2 месяца назад +10

    የዛሬው ገራሚ ነው ሶስቱ ምንም ሳይቀጡ በሶስቱ ብቻ ቅጣት አለቀ😂😂😂😂

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ 2 месяца назад +11

    የኔ በውስጥ መሳቅ ምን ዩሉታል 😂😂❤

  • @የራያዋ21
    @የራያዋ21 2 месяца назад +12

    ዘወትር አንተ ጥቁር አዝሙድ የሆንክ ልጅ እኔንም አሳቀቀኝኮ እንዴት ጩኬ ልሳቅ😂😂😂😂😂😂😮😮

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 23 дня назад

      ቀላልተሳቀቅን😂😂😂ብሞት አልስቅም እኮ😂😂ብሩ😂የሚቀነስባቸዉ ይመስለኛል

  • @ኢምራንTouTube
    @ኢምራንTouTube Месяц назад +4

    የእንቁላሉነገር እኔን እራሱ ገማኝ ሌላው አሪፍ ነው ያዝናናል

  • @Capital172
    @Capital172 2 месяца назад +67

    Lemenden new gn eze program lay setoch yemaysatefut ?why?🙌🙌🙌

    • @medinamuktar4395
      @medinamuktar4395 2 месяца назад +4

      Ye enem teyake nw

    • @AbduAwwal-g1n
      @AbduAwwal-g1n 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢

    • @ChristineWondyifraw
      @ChristineWondyifraw 2 месяца назад

      Ewnetm☹️

    • @ChristineWondyifraw
      @ChristineWondyifraw 2 месяца назад +1

      Yene degmo tiyakeye : ketatu ayechem semchem alakem 🤷🏻‍♀️😊

    • @davedas8678
      @davedas8678 2 месяца назад +11

      ሜካፕ ማይጠቀሙ ቺኮች ጠፍተው እኮ ነው ማን ይዋረዳል ብትጠሩም አትመጡም😂

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 2 месяца назад +21

    አሪፍ ነው ቅጣቱን ቀለል እያረጋቹ ቀጥሉልን ዝምታ ያሸልማል የምወደው ጨዋታ

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 23 дня назад

      ከበድነዉእጂማለት ያለበት እዴ😢😂😂

  • @DagmawiTibebu-nd9yc
    @DagmawiTibebu-nd9yc 2 месяца назад +7

    Ela , miki , 5x felgo yemetaw esti 🙌
    Betam tmechugnalachu🎉❤

  • @HhdHjjx-k4f
    @HhdHjjx-k4f 16 дней назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @LULA-PRINCO
    @LULA-PRINCO Месяц назад

    እዚ ጨዋታ ላይ መቅረብ አፈልጋለሁ i hope one day endemimeta lemanigawem sile university life yebede vlog tesertual gebtacihu check adergu. Every pooky 😊😊

  • @TubaMuhamed
    @TubaMuhamed 9 дней назад

    እዚህ ፕሮ ግራም ላይ እኔ ብቀርብ ዜሮ በዜሮ ነበር ቡድኑን የምሸኘው ስገለፍጥ 😂

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 22 часа назад

    እኔ በሳቅ ሽንቴ መጣ እውነት 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sebskryb
    @Sebskryb 2 месяца назад +7

    እረ እኔም ሽልማት ያስፈልገኛል ተጀምሮ እስኪያልቅ ታፍኘ የጨረስኩት

  • @Karima-gp3jf
    @Karima-gp3jf Месяц назад +3

    አረ እኔስ ታፍኜ ምሰቅስ ምን የምሉትነዉ🤭🤭🤭🤭

  • @GeniTayu
    @GeniTayu 6 дней назад

    እር ወይኔ ታፍኔ በሳቅ ልማት ነዉ በጣም የምወደዉ ፖርግርም ነዉ

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ Месяц назад +1

    ደስ ይል ነበር ቅጣቱ ይከብዳል ቢጎዱት እጁላይ ሲወርቅ የኔ መሣቀቅ ሲቀጥል እቁላሉ በምግብ😥

  • @ybeser
    @ybeser 2 месяца назад +2

    ጨዋታዉ ጥሩ ነዉ ቅጣቱ ዛሬ ተደጋግም ግንየቁላሉ አግባብ አደለም እሀገራችን ይሁን እጂ

  • @MelkamWese
    @MelkamWese 2 месяца назад +4

    ወይይይ 2ኝ በጣም የቆየ ቂም አለባችሁ ግን ይዛሬው የለያል እየደጋገመ

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 2 месяца назад +2

    ግን የሚወድቁበት ፖርት ይጎዳቸዋል አሁን በጁ የወደቀው ልጅ እደት እደተሳቀኩኝ😌

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube Месяц назад

    ያዝናናል አሪፍ ነው 😊

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 3 дня назад

    ሚስኪኖች 2ተኛ የተቀጡት ልጆች😢

  • @ZinetYimer-cv6wu
    @ZinetYimer-cv6wu Месяц назад +1

    .በሰበቡያለባቸዉንምቂምእያወጡ😢😅😅😅😅

  • @BezaHaylemeskel
    @BezaHaylemeskel 7 дней назад

    የነሱስ እሺ የኔበሆድ መሳቅ ምን ይሉታል

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 3 дня назад

    3ቷ ሳይቀጡ ሚስኪን 3 ጊዜ የደርሳቸው 😢

  • @MEkDEs-p1t
    @MEkDEs-p1t Месяц назад

    ወይዘሮ አስቴር ድርሽ😂😂ግደልቱ😂😂😂😂😂

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff Месяц назад +2

    ባርጣን አይቶ የመጣ👍👍👍😅😅😅

  • @EthioEthio-rp9pm
    @EthioEthio-rp9pm Месяц назад +1

    እነዚህ ምንም እርህራሄ የላቸውም ለጓድፕኝነት አይመጥነም 😢

  • @Msalat-ku1jj
    @Msalat-ku1jj 2 месяца назад +2

    Ella ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂 Family 🎉🎉

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Месяц назад +1

    የዛሬው የተለየነው 3ቶቹ ብቻናቸው የተቀጡት 3ቶቹ ጓደኛማማቾች እድለኛናቸው ደሞ እርጋታቸው እንደ ቲክታክላይ አይደሉም 😅❤

    • @RozlinEndalemaw
      @RozlinEndalemaw Месяц назад

      AW BETAM ERGATACHEW DES YILAL BEZA LAY EDELEGNOCH❤

  • @KemilaKemila-r5w
    @KemilaKemila-r5w Месяц назад

    የኔ መቆለፍ ምን ይሉታል😊😂😂

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 Месяц назад

    በድሃ መቀለድ ይሻላል ወይስ ለድሃ ስራ መፍጠር??👍

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Месяц назад +1

    ምት ግን በይኖረው ጥሩ ነው ልጁን እጁን አወላለቁት ኮ😢😢😢😢

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 2 месяца назад +3

    ⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 2 месяца назад +3

    ጥቁር ለባሹን በደብ ነዉ የቀጡት የተረገማሀቹ😮😮😮

  • @Serkalem-j3d
    @Serkalem-j3d Месяц назад +1

    Endane esk machersha zem yale😊😊😊😊😮

  • @hayuye
    @hayuye Месяц назад

    የቁላሉ ነገር የአፈራረጥ ዘዴ ዛሬ ደሞ የዴረሰባቸው

  • @እሙነኝከስዳትመልስ
    @እሙነኝከስዳትመልስ Месяц назад

    😂😂😂😂 በሚልዮን ቡር አልጫወትም

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Месяц назад

    ወይኔ ቀለም የተቀባው ልጂ ግን ነጭ ሸሚዝ የለበሰ አስመሰሉት😅😅ሰውነቱግን ሌላ ነገር እዳይፈጥርበት ሆሆ

  • @TubaMuhamed
    @TubaMuhamed 9 дней назад

    😂😂😂😂 ነጭ ሸሚዝ የለበሰ አስመሰሉትኮ

  • @RuthenaMessi
    @RuthenaMessi Месяц назад

    Ela gn betam yeteregaga lej new beterfe yezariw ktat yleyal😂😂😂

  • @ZaynabKa-l8h
    @ZaynabKa-l8h 2 месяца назад +2

    የእንቁላሉን part እንደኔ ያሳለፈዉ ማን ነዉ

    • @davedas8678
      @davedas8678 2 месяца назад +1

      ማን አስገደደህ

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Месяц назад

    እኔኮ ሚገርመኝ ዝም ብዬ መሳቄ ነው የእውነት እኔ ምቀጣ ይመስል አፌን አፍኜ መሳቄ😅😅😅😅 እንደኔ የሆናችሁ like👍አርጉ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Месяц назад

    የእንቁላሉ ማባከን ግን ምኑም አልተመቸኝ 🤔

  • @fuhhv9641
    @fuhhv9641 Месяц назад

    እንደ ዛሬ ስው አላውቅም ኤቢስ ላይ

  • @Alem-v2n
    @Alem-v2n Месяц назад

    ለካ ሰው ሲስቅ ነው እሚስቀው እኔም ዝም 😅😅😅😅

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 День назад

    Betam new yasteluge, beteleye tseguramu leje demen new yafelaw, Betam lefdadoch, lezabisoch, and Betam chekane new yayehubachew yastelalu

  • @JhjKnj
    @JhjKnj 18 дней назад

    ባረኔጣን አይቸ ነዉ የመጣሁት

  • @YeabtsegaAdeladaye
    @YeabtsegaAdeladaye Месяц назад

    የ እንቁላሉ ግን ደሰ አይልም ስንት ሰው መመገብ የሚችል እንቁላል

  • @tibebuamohtube6129
    @tibebuamohtube6129 24 дня назад

    አብሬ ዝም ስል ስጨነቅ 😂😂😂😂

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 Месяц назад

    እረ በጣመ እየሳቀ ነበር ጠቆር አዘሞድ አትዋሽ 😮

  • @NewPhone-sp8bg
    @NewPhone-sp8bg Месяц назад +1

    ኤላን የሚመቸዉ
    👇🏻

  • @ElsaeTafete-m7m
    @ElsaeTafete-m7m Месяц назад

    እስኪ ተመልካቾችም በዝምታ ጨርሱ

  • @sebrjemilsebr8488
    @sebrjemilsebr8488 2 месяца назад

    የይ የግፈ ዘመን ሰው ሚበላው አቶ እናንተ በምግብ መጫወት

  • @MoblA04e
    @MoblA04e Месяц назад

    መጥፍድልይልሀልይሄነው😂😂😂😂

  • @Imran_77m
    @Imran_77m 2 месяца назад +8

    የኔስ ዝምም ማለት ምን ሚሉት ነው 😭😁🙂

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr Месяц назад

    ሰው የሚበላው አቷል እናተ ትጫወቱበታላችሁ ቱከቱወች😢😢😢

  • @HelinaAklile
    @HelinaAklile Месяц назад

    ሁላቹንም እንዴት እንደምትመቹኝ

  • @alyaahmed4347
    @alyaahmed4347 2 месяца назад

    እሄ ፖርግራም ማሊእክቱ ምድነው አልገባኝም 🥺🥺

    • @ኢስላማባድ
      @ኢስላማባድ 2 месяца назад +1

      ሚኒም አዴላም ዚም ቢለሻ ተኚ😊😊😊😊

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 месяца назад +3

    እጭ አንድ እንቁላል 20 ብር በገባበት ሰአት ጭንቅላት ላይ ታፈሳላችሁ ሁለት ሰው ቁርስ ያበላል😏😏

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Месяц назад +2

    ውይ 4 ቅጣት የተቀጣው ጥቁሩ ልጅ በጣም ነው ያሳዘነኝ ቅጣቱን አከበዱበት ቡድኖቹ

  • @jemilanuri-qr2ij
    @jemilanuri-qr2ij 2 месяца назад +1

    Era setochem yesatfau metlu😊

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 Месяц назад +5

    ዘወትር ebsን ህፃን ሽማግሌ አሮጊት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ይመለከተዋል ስለሆነም በተለይ ለህፃናት የዚህ አይነት የጭካኔ እይታ በጎ ጎን ስለሌለው በተሻለና አስተማሪ በሆነ ፕሮግራም ቢተካ ይህ የእኔ የግል አስተያየት ነው

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 23 дня назад

      ልጆቻችሁን መርጣችሁ አሳዩ እጂ ጣቢያዉ የህፃናት ብቻ አይደለም እኮ ብዙ የህፃናት ፕሮግራም አለዉ ግን ደሞ እኛም መዝናናት አለብን

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ Месяц назад

    ስንት ድሀ እያለ ብር መጥያ ማጣት

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض Месяц назад

    አትጃጃሉ ጭራሽ በእንቁላል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 2 месяца назад +1

    ዉነትም ጥቁር አዝሙድ

  • @danayitnega1032
    @danayitnega1032 Месяц назад

    Be fetari ejge betam aznagne neber😂😂😂😂😂😂 lejochun hulum tewedaj nachew

  • @seade127
    @seade127 2 месяца назад

    አንደኛነኝ ላይክ 🎉🎉🎉🎉

  • @avip1257
    @avip1257 Месяц назад

    እኔ ዘም ማለት ምን ማለት ነው😂

  • @YihetnayetAyele
    @YihetnayetAyele 2 месяца назад +2

    ዎውው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😮😮😮🤣🤣🤣

  • @AbebaneshDiffe
    @AbebaneshDiffe 2 месяца назад

    ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ግን ቅጣቱ ያስጠላል

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 2 месяца назад

    የትወደደ እቁላል ትሽ

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc Месяц назад

    አንድ እቁላል 16ብር እየተገዛ ታው ጡር ነው😢

  • @MahletTesfaye-n8z
    @MahletTesfaye-n8z Месяц назад

    እሺ አየን እና ከዚህ ምን እንማር?

  • @SamiiYee
    @SamiiYee Месяц назад

    ወይዘሮ አስቴር😁😁😁

  • @alyaahmed4347
    @alyaahmed4347 2 месяца назад +10

    ምን አለበት እሄን እንቁላል ለታርበ ሰው ብትሳጡ

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 2 месяца назад +5

    አረ ኢቢኤስ የሚባል ቻናል ምንድነው አረ ኢትዮጵያዊ መልክ ያለው ትውልዱን የሚያስተምር ፕሮግራም አቅርቡ ስንት የተቸገረ ባለበት ሀገር ኤጭ

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw Месяц назад

    ዴቪድ ሚስኪን መ ነፍር😅😅😅

  • @YordiGebre28
    @YordiGebre28 Месяц назад

    1ሰው ግን ከ2 ጊዜ በላይ ባይቀጣ አሪፍ ነው ሶስቴ ይደብራል የምር

  • @zabishmesele
    @zabishmesele Месяц назад

    ለሰውነት መጥፎ አይደለም ወይ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Месяц назад

    ጀግኖች።

  • @devaking3571
    @devaking3571 Месяц назад

    እነ ጃኒን አይቼ እነዚህን ሳይ 🤨

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 2 месяца назад +1

    ደግሞ የምታብራራው ሠውዬ እንዴት ፕሮግራም አቅርበህ አዝናንተህ ሞተሀል ማፈሪያ ግን ይቅርታ እንጀራ ሆኖብህ ይሆናል በኢቢኤስ አፈርኩ ይሄ የኔ ሀሳብ ነው

  • @manzeeagroo5241
    @manzeeagroo5241 2 месяца назад

    Mashallahaa uqulalii rakasee masalenny

  • @hawlethawlet6042
    @hawlethawlet6042 2 месяца назад

    እኔምንቤትነኝ አፊንአፍኔ እምስቀው😂

  • @HadhiyaEmmam
    @HadhiyaEmmam Месяц назад

    ሀራመ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eexx3730
    @eexx3730 2 месяца назад

    የኔ መተፍን ምን የባላላ

  • @ZuluMehammed-s4b
    @ZuluMehammed-s4b Месяц назад

    Ella ere konjo new

  • @Ruthinayedr
    @Ruthinayedr 2 месяца назад +6

    Betam nw mewedachu Ella Family

  • @SimChance21
    @SimChance21 2 месяца назад +1

    ለምንድነው ቅጣቱን ቀድማችሁ የምታሳዩን

  • @samuelAngosom
    @samuelAngosom Месяц назад

    Ehi dave yambal leje gn tskaye ko😂😂😂

  • @YeshiTadesse-nu4ff
    @YeshiTadesse-nu4ff Месяц назад

    11:55 አረ አወዳደቅ😂😂😂😂😂

  • @YishakBirhanu-w1m
    @YishakBirhanu-w1m Месяц назад

    Elana zemeta mayegenagnu negeroch nachew endeza michoh lej😢😂

  • @HadhiyaEmmam
    @HadhiyaEmmam Месяц назад

    ሀሰበ😅😅😅

  • @alpalp8780
    @alpalp8780 Месяц назад

    ኤላ❤

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 2 месяца назад

    Bale afro tsoger sayew yakleshelshegnal betam nw emetelaw chawtaw almayet yeshalal

  • @BerukGeda
    @BerukGeda 3 дня назад

    Cetilhiiuu😮

  • @HayatMohammad-yw7gz
    @HayatMohammad-yw7gz 2 месяца назад

    የቁሊለላሉ ነገረ😢😢😢😢😢😢😢

  • @AzaelLove
    @AzaelLove 2 месяца назад +7

    የዚህ ፕሮግራም መልዕክት ምንድን ነዉ?

    • @donimaickel3425
      @donimaickel3425 2 месяца назад +11

      ማዝናናት🙂

    • @yene-m7z
      @yene-m7z 2 месяца назад +3

      በትክክል 😂😂😂😂❤