Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁለቱም ባለማህተቦች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁወች እመቤታችን ትጠብቃችሁ ቀልዳችሁ አይጠገብም🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አቤት ደስ ስትሉ🥰🥰የምር ቀልዳቸው እራሱ አይጠገብም 🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂2 ቱም ጀግና ናቸው 👌👌🥰🥰🤣🤣🤣🤣ፈታ ነው ያደረጉኝ 🤣🤣🤣🥰🥰
ትክቶከር ስራ ሆነ ማለት ነው አይ ግራ የገባው ሰው ወጠጠ ይጭናል ደግሞ የጠናበት አፈናጡኝ ይላል ተራች የዘመኑ ነገር
ቲክቶክ እኮ ማሥታወቂያ ይሠራሉ ይከፈላቸዋል ለዛ ነው @@Ksa-gn3er
@@Ksa-gn3er አዋ ነው ገንዘብ እስኪገኝበት ድርስ ስራ ነው ያውም የአይምሮ ስራ ❤❤❤🎉🎉
ዋዉ የኛ ምርጥ ወንድሞች ከምንም በላይ ከናተ የተመቸኝ ቀልዳችሁ ነዉ
ዉይ ሁለቱም ባለማህተቦች ናቸዉ ደስ ሲሉ❤❤❤🎉🎉🎉ደግሞ ቀልዳቸዉ አይጠገብም😂😂
😂😂😂አቤት ቀልዳቸው አዴም ጥርሴን ሳያስከድኑ😂😂😂ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
ሀበሻም ቀለድኩ ይላል ጨዋታቸዉ እራሱ ደስ ሲል ይመቻቹ።
አባሻ ነው እኮ የድሬደዋ😅
አበሻ ነኝ እያለ አይደለ ተቃጠል በደብ አላለም እውነት ነው በስንት ነገር ተቃጠልን በይበልጥ በኑሮ ቀልዳቸው አይጠገብም በጣም ደስ ይላሉ
እውነትም ደስ የሚሉ ኢትዮጵያውያኖች ናቸው ተባረኩ
Wow ቀልዳቸው በጣም ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ ናቸው ጎበዞች😁😁👍👌😁😁😁
እውይ ደስ ሲሉ 😂😂😂😂😅😅ያሳዝናሉ ግን😢የሀገሬ ልጆች🥰
Ere 7696 new a en new sent nbr
የሀበሻ ዝርያ ግን ትንሽ የፈረንጅ ደም ቀለቀል ሲለዉ ድባቅ ነዉ የሚመታዉ😂😂😂
ቃጠሎን ማየት የጀመርኩት ዘወትር ገባ በኃላ ነው የ ሉላ ና ዘወትር አድናቂ ነኝ ይመቻችሁ🎉❤
Esu sijemer new katelo mayet yakimikut!
ደግሜ ለ 3ኛ ግዜ እያየዋቸው ነው ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸው❤❤❤
💕💕💕
ነጮች ያስጠላሉ ግን እነዚ እንደ ነጮች አይደሉ በጣም ቆጆ ናቸው ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው❤❤
በእናታቸውኮ ሀበሻ ናቸው ሙሉ ነጭ አይደሉም ወገኔ
ዘወትር የቀይ መስቀል በጎ ፈቃደኞች ነን አወዳድረን የዛሬዎቹ ጎበዞች ናቸው❤❤❤
ሁለቱም ባለመሀተቦች ናቸው ዋዋዋውውውው ደስሲሉ ደሞ ጨዋታቸው 😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ማርያምን❤❤❤
ፈረንጅ አማርኛ ሲያወራ እንዲህ ያምርበታል እንዴ❤❤❤
ኧረ በእናታችው ሀበሻናቸው
ኧረ ነፂ እና እሼ አቅርቡልን ፍታቸው እኮ ታየኝ ከምር😅😅😅😅
ትንሽ ስለእድገታቸዉ ስለትምህርት ቤት ህይወታቸዉ ምናምን ብጠይቃቸዉ አሪፍ ነበር ይመቻቸዉ አሪፍ የድሬ ልጆች
አቤት የወሬ ጥማት😂😂😂😂
eyita TV layi gabtrsh iywu ale iko
በጣም ነው ያሳቁኝ ግን ጎበዞች ናቸው ከምር😂😂
ጎበዞች 😂😂😂ቀልዳቼው አይጠገብም
ስወዳቸው ደስ ሲሉ🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂እረ ተመቹኝ ኮራሁባቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wow 👌 ያገሪ የድሬ ልጆች ስወዳቹ በርቱልኝ ❤❤❤❤
ከኮሜዲያን ደረጄ እና አስረስ ቀጥሎ እነዚህ ናቸው ያሳቁኝ ደስስስስስስ ሲሉ
ጨዋታቸው በጣም ደስ ይላል ወላሂ 😂😂😂❤❤❤❤❤
ኧረ ኢትዮጵያውያን ገንዘብ ፈረጂ መለመናችሁን አቁሙ እንውረድ።
😅😅😅
ፈረንጅ እኮ አይደሉም ጥርት ያሉ ኢትዮጵያ ናቸው ማን። አንተ/ችን ነው የምንጠራጠረዋ። ሰው አነስ ሲል ኢትዮጵያ አይመስለኝም
ፈረጂ ሁሉ ሀብታም የሚመስላቸው ነገርስ😂😂😂😂
iko
ህህህህህህ ትክክል
ወገን እንግሊዝኛ መስማት ጀመርን እንዴ ተሳስተው እንኳ አንድ ቃላት አይሳሳቱም 😅34ደቂቃ ሙሉ ሳቅ አቦ ቀናችሁ ይመር 😂😂❤
በጣም ቃልዳኖቺ ናቸው ❤️👍🤣
ድሬዎች ፍቅር ነን ❤❤❤
አይገርም ቀልዳቸዉ ከሀበሻ ይበለጣል
እኔ እኮ የሚያቃጥል ነገር አልችልም።። ታድላችሁ።። ግበዞች።❤
ድሬ የፍቅር ሀገር
ሴቶቻችን ግን ምን ያክል እግራቹሁ እረጅም እንደሆነ በብዙ መልኩ አሳይታቹሁናል ፡ አሁንም በርቱ😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅😅
ማለት ግልፅ አድርግልን 😂😂
😂😂😂 እንድገመውዴ አ😅😅😅
አረ ትለያላቹ በልደታ ንፍር ነዉ ያልኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
ይገርማል ሀገራችንኮ ደስ ይላልኮ አላህ ሰላም ያምጣልን ደግሞ የሚገርመው የድሬ ቃላቶች አንዳንዶቹ ትንሽ ወደ አረበኛ ይቀራረባል ልበል
በእውነት ዘና ነው ያደረጉኝ ደስ ሲሉ
በጣም ደስ ትላላቹህ አዝናንታችሁኛል ኮሜዲ ፊልም አብራቹህ ብትሰሩ ይዋጣላቹሃል ❤
እዳቆረቁረኝ አላለም 🙈😂😂😂
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمنِ الرَّحِيم (قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ{١} اللَّهُ الصَّمَدُ{٢} لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ{٣} وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ{٤}#ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_1121 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
በዚህም አለሽዴ የኔ ጎንጆ
@HHM-dv3uj አለሁ የኔዋ ♡
አቤት ቀልዳቸው አይጠገብም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ በሳቅ ገደላቸሁኝ 🙆😂😂😂😂😂
ማህተቡነው የታየኝ😊😊😊😊
ግን ነክረው የተረፈውን ዳጣ ምንድነው የምታደርጉት ለመድፋት ያሳዝናል ጥቅም ላይ ለማዋል ተነካክቷል በተረፈ ያስጎመጃል ዳጣ በጣም እወዳለሁ እየበላሁ አይደለም አንድ ላኩልኝ እስቴ ለመግዛት ምቹ ቦታ አደለሁም ወልጄ ሰው ጋር ተጠግቼ ነው ያለሁት
ማለት ካፋቸው እየመለሱ ስለሚነክሩት ነው ኖርማል ትራፊ ችግር የለውም ብዬ ነው ውዴ
ሁልግዜም እኔም ጥያቄ ይሁንብኛል ይሄ ነገር
ዋውውው በጣም ጎበዝ ነቸው
ጨዋታቸው ደስሲል❤️❤️
ወይኔ መዋረድ ግንደ ቆርቆርን ከነሱ ነው ያወኳት😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂
ዋዉጀግናናችሁቀልዳችሁእራሱደስሲል❤❤❤❤
አራ ኢቢኤሶች ምን እየሰራችሁ ነው ይሄ እኮ ለጤና ጠንቅ ነው!!
አማርኛ ሲያምርባቸው❤❤❤❤
እኔን ጋብዙኝ ከስደት መልስ መዳም ከምታቃጥለኝ በላኝ አያቃጥለኝም🤣🤣
እኔም ተመኝው😂
😂😂😂😂yane mar❤❤
በጣም ቀላጆች ናቸው❤😂😂❤
የድንብላል ቅጠል ❌Others ከምዘራ 👍 Dire ኒኬል ❌Others ቀላስ 👍Dire በር❌Others ከተምበሪ👍Dire ሀይላንድ❌Others ኮዳ👍Dire 1ፍሬ❌others 1አባ👍Dire እሺ❌Others ሀዬ👍Dire &Harer ቅያስ❌Others ኩርቤታ👍Dire ብይ❌Others ጊሮ👍Dire በረዶ❌others ጀላቲ👍Dire
ምን አለበት በጐዳነ ለይ ለምኖሩ ለምስክኖች ብትሠጡ ምን አለበት😢😢😢
ደስ ይላሉ❤❤
They are clear and clean from inside and out side dess selwu egzabhier yetbkchi Ethiopan enkwoch
እኔ የታየኝ ማተባቸው😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ወይ ደሥ ሥትሉ በሣቅ ጨረሥኩት ጨዋታችሁ ደሥ ሤል የምር
ደስ ሲሉ ፈፅሞ አበሻ አይመስሉም ዋውውው ነጭ ናቸው
እና አባታቸው ፈረጅነው እናታቸው ሀበሻ 😮😂😂😂😊
ድሬና ጭዌ ያምራል አቦ ፈታ አረጋችሁን
ቀልዳቸው ደሥ ሢል 🎉🎉🎉
ደስ ሲሉ ቀልዳቸዉ😂😂😂😂😂😂
ደስሲሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቀልዳቸዉ😂😂😂😂❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚሉ ልጆች
Zewoter siwodih❤
የነጣ ሁሉ ያለው ነው የሚመስላችው አለ 😂😂😂😂
ያዝናናሉ 😂😂የሚበሉት ዶሮ ራሱክልስ ነች
Kkkkkkkk
😂😂😂😂 አቦ ይመቻችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉ አቦ
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤
አንዷ ካለሁበት ሀገር ነጭ ስለሆነ ባለሱቁ በአማረኛ አፈር ያብላውና ይሄማ ዋጋው ውድ ነው ስትለው ኧረ አንችን ያብላሽ አላት 😂😂😂😂ኢትዮጵያዊያን አማረኛ ስታወሩ አትሙ ተጠንቀቁ እድሜ ለሴቶቻችን እየተቀላቀልን ነው
ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘወትር ደስስስ ይበላችሁ
ደስ ሢሉ ፈታ ያሉ ናቼው❤❤❤
በናታችሁ ደምሩኝ ወንድማችሁ አይደለሁ😥
ደምሬሀለሁ መልስልኝ❤
@ዮአዳንዩቱብ እሺ
Demirekalew melisilign
@AdanuMulu-c8c ውዴ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@@AdanuMulu-c8c እሺ
አማረኛቸው ራሱ ይጣፍጣል ይመቻችሁ❤❤❤❤
በጣም❤❤❤😂
ወይኔ ኢማኑኤል ስላየሑሕ ደስ ብሎኛል በርታ
ጎበዞች❤
ወንድም ዓለም እንዶው ሳይክ ጀግና ጀግና ሸተሀኝ ነበር 😂😂😂
Hahaha hahaha really really like you ❤❤ too boys will love you 💕❣️💕 Really 😂😂😂
ዴዚ እና ሴንዲን እንዳርላቸው 😂😂😂
ደስ የሚል ፕሮግራም ፈታ ያረጋል
ይከ ነገር ባገኘሁት እና በተቃጠልኩ ወላሂ አምሮኛል😢
ቀልዳችሁ😂😂😂😂😂❤
ይሄ የፈዘዘው አማርኛ ፊሊም ቢያደምቅሉን ቀልዳቸው የወንዶች ጉዳይ በሉት😂😂
ፋሲካ ፈርጆቹ የቲክ ቶክ ወንድሞችሽ በጣም ነው የምወዳቸው ጥሩ ምክር ያስተላልፋሉ
የትክታክ ስማቸው ምንድነው?
ሁለታቸሁም አንድ ላይ ፊልም ይስሩልን😅❤
ደስላል እኔም መመዝገብ እፈልጋለሁ አስኪ አስመዝግቡኝ
መሻላህ ❤❤❤ሰያምሩ❤❤
ዋው ደስስስስ ሲሉሉ 😮❤❤❤❤
አረ የቃጠሎ ፍልሚያዉን ጋብዙኝ
የኔምርጦቺ እነዚህልጆቺ ኣምጡልኝ ደግሞ ኣማርኛ ይቺላሉ❤❤❤❤
ወይኔ በጣም ጀግናቸው 😂😂❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያዝናናሉው😂😂😂😂
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤😂
የምር በጣም ጎበዝ ናቸዉ ♥♥🤔♥💞💞💞😍😍
ወይኔ እንደት እዳሳቁኝ ግንዴ ቆርቁር አለም 😂😂😂😂😂
very funny and entertaining . I enjoyed you ❤️❤️❤️❤️👍
ጀግና ናችሁ 👍👍
ወኔ ቀልዳችሁ አይጠገብም😂😂
መሳቄን ማቆም አልቻልኩም የድሬ ልጅ መሆን ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
ሁለቱም ባለማህተቦች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁወች እመቤታችን ትጠብቃችሁ ቀልዳችሁ አይጠገብም🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አቤት ደስ ስትሉ🥰🥰የምር ቀልዳቸው እራሱ አይጠገብም 🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂2 ቱም ጀግና ናቸው 👌👌🥰🥰🤣🤣🤣🤣ፈታ ነው ያደረጉኝ 🤣🤣🤣🥰🥰
ትክቶከር ስራ ሆነ ማለት ነው አይ ግራ የገባው ሰው ወጠጠ ይጭናል ደግሞ የጠናበት አፈናጡኝ ይላል ተራች የዘመኑ ነገር
ቲክቶክ እኮ ማሥታወቂያ ይሠራሉ ይከፈላቸዋል ለዛ ነው @@Ksa-gn3er
@@Ksa-gn3er አዋ ነው ገንዘብ እስኪገኝበት ድርስ ስራ ነው ያውም የአይምሮ ስራ ❤❤❤🎉🎉
ዋዉ የኛ ምርጥ ወንድሞች ከምንም በላይ ከናተ የተመቸኝ ቀልዳችሁ ነዉ
ዉይ ሁለቱም ባለማህተቦች ናቸዉ ደስ ሲሉ❤❤❤🎉🎉🎉ደግሞ ቀልዳቸዉ አይጠገብም😂😂
😂😂😂አቤት ቀልዳቸው አዴም ጥርሴን ሳያስከድኑ😂😂😂ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
ሀበሻም ቀለድኩ ይላል ጨዋታቸዉ እራሱ ደስ ሲል ይመቻቹ።
አባሻ ነው እኮ የድሬደዋ😅
አበሻ ነኝ እያለ አይደለ ተቃጠል በደብ አላለም እውነት ነው በስንት ነገር ተቃጠልን በይበልጥ በኑሮ ቀልዳቸው አይጠገብም በጣም ደስ ይላሉ
እውነትም ደስ የሚሉ ኢትዮጵያውያኖች ናቸው ተባረኩ
Wow ቀልዳቸው በጣም ደስ ሲሉ ፈታ ያሉ ናቸው ጎበዞች😁😁👍👌😁😁😁
እውይ ደስ ሲሉ 😂😂😂😂😅😅ያሳዝናሉ ግን😢የሀገሬ ልጆች🥰
Ere 7696 new a en new sent nbr
የሀበሻ ዝርያ ግን ትንሽ የፈረንጅ ደም ቀለቀል ሲለዉ ድባቅ ነዉ የሚመታዉ😂😂😂
ቃጠሎን ማየት የጀመርኩት ዘወትር ገባ በኃላ ነው የ ሉላ ና ዘወትር አድናቂ ነኝ ይመቻችሁ🎉❤
Esu sijemer new katelo mayet yakimikut!
ደግሜ ለ 3ኛ ግዜ እያየዋቸው ነው ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸው❤❤❤
💕💕💕
ነጮች ያስጠላሉ ግን እነዚ እንደ ነጮች አይደሉ በጣም ቆጆ ናቸው ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው❤❤
በእናታቸውኮ ሀበሻ ናቸው ሙሉ ነጭ አይደሉም ወገኔ
ዘወትር የቀይ መስቀል በጎ ፈቃደኞች ነን አወዳድረን የዛሬዎቹ ጎበዞች ናቸው❤❤❤
ሁለቱም ባለመሀተቦች ናቸው ዋዋዋውውውው ደስሲሉ ደሞ ጨዋታቸው 😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ማርያምን❤❤❤
ፈረንጅ አማርኛ ሲያወራ እንዲህ ያምርበታል እንዴ❤❤❤
ኧረ በእናታችው ሀበሻናቸው
ኧረ ነፂ እና እሼ አቅርቡልን ፍታቸው እኮ ታየኝ ከምር😅😅😅😅
ትንሽ ስለእድገታቸዉ ስለትምህርት ቤት ህይወታቸዉ ምናምን ብጠይቃቸዉ አሪፍ ነበር ይመቻቸዉ አሪፍ የድሬ ልጆች
አቤት የወሬ ጥማት😂😂😂😂
eyita TV layi gabtrsh iywu ale iko
በጣም ነው ያሳቁኝ ግን ጎበዞች ናቸው ከምር😂😂
ጎበዞች 😂😂😂ቀልዳቼው አይጠገብም
ስወዳቸው ደስ ሲሉ🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂እረ ተመቹኝ ኮራሁባቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wow 👌 ያገሪ የድሬ ልጆች ስወዳቹ በርቱልኝ ❤❤❤❤
ከኮሜዲያን ደረጄ እና አስረስ ቀጥሎ እነዚህ ናቸው ያሳቁኝ ደስስስስስስ ሲሉ
ጨዋታቸው በጣም ደስ ይላል ወላሂ 😂😂😂❤❤❤❤❤
ኧረ ኢትዮጵያውያን ገንዘብ ፈረጂ መለመናችሁን አቁሙ እንውረድ።
😅😅😅
ፈረንጅ እኮ አይደሉም ጥርት ያሉ ኢትዮጵያ ናቸው ማን። አንተ/ችን ነው የምንጠራጠረዋ። ሰው አነስ ሲል ኢትዮጵያ አይመስለኝም
ፈረጂ ሁሉ ሀብታም የሚመስላቸው ነገርስ😂😂😂😂
iko
ህህህህህህ ትክክል
ወገን እንግሊዝኛ መስማት ጀመርን እንዴ ተሳስተው እንኳ አንድ ቃላት አይሳሳቱም 😅34ደቂቃ ሙሉ ሳቅ አቦ ቀናችሁ ይመር 😂😂❤
በጣም ቃልዳኖቺ ናቸው ❤️👍🤣
ድሬዎች ፍቅር ነን ❤❤❤
አይገርም ቀልዳቸዉ ከሀበሻ ይበለጣል
እኔ እኮ የሚያቃጥል ነገር አልችልም።። ታድላችሁ።። ግበዞች።❤
ድሬ የፍቅር ሀገር
ሴቶቻችን ግን ምን ያክል እግራቹሁ እረጅም እንደሆነ በብዙ መልኩ አሳይታቹሁናል ፡ አሁንም በርቱ😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅😅
ማለት ግልፅ አድርግልን 😂😂
😂😂😂 እንድገመውዴ አ😅😅😅
አረ ትለያላቹ በልደታ ንፍር ነዉ ያልኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
ይገርማል ሀገራችንኮ ደስ ይላልኮ አላህ ሰላም ያምጣልን ደግሞ የሚገርመው የድሬ ቃላቶች አንዳንዶቹ ትንሽ ወደ አረበኛ ይቀራረባል ልበል
በእውነት ዘና ነው ያደረጉኝ ደስ ሲሉ
በጣም ደስ ትላላቹህ አዝናንታችሁኛል ኮሜዲ ፊልም አብራቹህ ብትሰሩ ይዋጣላቹሃል ❤
እዳቆረቁረኝ አላለም 🙈😂😂😂
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمنِ الرَّحِيم (قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ{١} اللَّهُ الصَّمَدُ{٢} لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ{٣} وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ{٤}
#ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112
1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣
2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!
3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡
4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
በዚህም አለሽዴ የኔ ጎንጆ
@HHM-dv3uj አለሁ የኔዋ ♡
አቤት ቀልዳቸው አይጠገብም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ በሳቅ ገደላቸሁኝ 🙆😂😂😂😂😂
ማህተቡነው የታየኝ😊😊😊😊
ግን ነክረው የተረፈውን ዳጣ ምንድነው የምታደርጉት ለመድፋት ያሳዝናል ጥቅም ላይ ለማዋል ተነካክቷል በተረፈ ያስጎመጃል ዳጣ በጣም እወዳለሁ እየበላሁ አይደለም አንድ ላኩልኝ እስቴ ለመግዛት ምቹ ቦታ አደለሁም ወልጄ ሰው ጋር ተጠግቼ ነው ያለሁት
ማለት ካፋቸው እየመለሱ ስለሚነክሩት ነው ኖርማል ትራፊ ችግር የለውም ብዬ ነው ውዴ
ሁልግዜም እኔም ጥያቄ ይሁንብኛል ይሄ ነገር
ዋውውው በጣም ጎበዝ ነቸው
ጨዋታቸው ደስሲል❤️❤️
ወይኔ መዋረድ ግንደ ቆርቆርን ከነሱ ነው ያወኳት😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂
ዋዉጀግናናችሁቀልዳችሁእራሱደስሲል❤❤❤❤
አራ ኢቢኤሶች ምን እየሰራችሁ ነው ይሄ እኮ ለጤና ጠንቅ ነው!!
አማርኛ ሲያምርባቸው❤❤❤❤
እኔን ጋብዙኝ ከስደት መልስ መዳም ከምታቃጥለኝ በላኝ አያቃጥለኝም🤣🤣
እኔም ተመኝው😂
😂😂😂😂yane mar❤❤
በጣም ቀላጆች ናቸው❤😂😂❤
የድንብላል ቅጠል ❌Others
ከምዘራ 👍 Dire
ኒኬል ❌Others
ቀላስ 👍Dire
በር❌Others
ከተምበሪ👍Dire
ሀይላንድ❌Others
ኮዳ👍Dire
1ፍሬ❌others
1አባ👍Dire
እሺ❌Others
ሀዬ👍Dire &Harer
ቅያስ❌Others
ኩርቤታ👍Dire
ብይ❌Others
ጊሮ👍Dire
በረዶ❌others
ጀላቲ👍Dire
ምን አለበት በጐዳነ ለይ ለምኖሩ ለምስክኖች ብትሠጡ ምን አለበት😢😢😢
ደስ ይላሉ❤❤
They are clear and clean from inside and out side dess selwu egzabhier yetbkchi Ethiopan enkwoch
እኔ የታየኝ ማተባቸው😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ወይ ደሥ ሥትሉ በሣቅ ጨረሥኩት ጨዋታችሁ ደሥ ሤል የምር
ደስ ሲሉ ፈፅሞ አበሻ አይመስሉም ዋውውው ነጭ ናቸው
እና አባታቸው ፈረጅነው እናታቸው ሀበሻ 😮😂😂😂😊
ድሬና ጭዌ ያምራል አቦ ፈታ አረጋችሁን
ቀልዳቸው ደሥ ሢል 🎉🎉🎉
ደስ ሲሉ ቀልዳቸዉ😂😂😂😂😂😂
ደስሲሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቀልዳቸዉ😂😂😂😂❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚሉ ልጆች
Zewoter siwodih❤
የነጣ ሁሉ ያለው ነው የሚመስላችው አለ 😂😂😂😂
ያዝናናሉ 😂😂
የሚበሉት ዶሮ ራሱ
ክልስ ነች