Its very interested movie I really love it I learn many things how is life It's give me power in my life For every problems their is a solution Thank you
Dr Fanuel. Really you sacrificed yourself to your friend . This very great great job . I appreciate you a lot . God bless you . May the “happy” never end
እንኳን ትንሽ ትልቁ ለሚናፍቃት ለፍስለታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ እንቁዎች
እግዝአብሄረ ይመስገን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እህት ወንዲሞቸ
susu አባየ
Amen
Amen
Amennn
Amene ekane abero aderesechiwe
እንኳን አብሮ አደረሰን
እናንተ ድራማውን እኔ ስደቱን እኩል ነበር የጀመርነው እናንተ ተፈፀመ አላችሁ እኔና ጓደኞቼም ስደትን ተፈፀመ ለማለት እመብርሀን ትርዳን
በናታችሁ ቻነላችንን Special Arts ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን
አይዛችሁ የአገሬ ልጃች በየአለንበት መዳኒ አለም ይስበን
አሜን የኔ ቆጆ
የኔዉ ተፈፀመ ከነገ ወድያ ሀገር ገቢ ነኝ አይዞዋቹ ሁሉም ቀን አለዉ በርታ
አመሰግንሽ ዘንድ ብዙነዉምክኒያቴ እመብርሃን amen ayezosh yene enat hulum be egzabher yalfal beruh ken yemtal 🙏
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የኛ ጥሩ ስራ ሳይሆን የፈጣሪ ምህረቱ በዝቶልን እስከዚች ሰአት ስለደረስን ተመስገን ብለን ፈጣሪን እናመስግን
በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ያማረ ድራማ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ጎበዝ ደራሲ እና ጎበዝ ተዋናዮች የኮኪ ነገር በጣም ጨንቆኝ ነበረ እግዚአብሔር ተራ አለው ዕድሜ ልኳን ስታዝን ኖራ መጨረሻውን አሳመረላት ከዚህ ድራማ የተማርኩት እውነትን ይዞ በትዕግሥት መፅናትን ማለፍ እንደሚቻል ሁሌም ከእውነተኛው መንገድ መሆን በጣም አስተማሪ ድረማ ነው ትንሽ አንድ አንድ ቦታ ላይ የቱርክ ፊልም ብመስልም በተለይ የማፊያ ቡድን
ይኮኪን መጨረሻ እዳሳምርክው የኔንም የስደት መጨረሻየን አሳምርልኝ
ስደትላይ እዮኖረ የእግዚአብሔርን ስም ጠርቶ ያላፈር እስኪ ተመስጌን ይበል
Habtame Legasa Amen 🙏
Temasgen getaye kafi kafi balilign
ተመስገን
Yemeri masala wowww
temesegen amelake
መቅዲዬ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ በሞጋቾች ምርጥ አስተላለቅ የተደሰታችሁ እስቲ 👍 👊
በናታችሁ ቻነላችንን Special Arts ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን
እካን ደስአለሽ ኮኪየ
maadiyen Batman wadishalow
እንየም
የኮኪን ጭቀት ያቀለልክ ጊታ የኒንም የስደት ሂወት ቀይርልኝ ምርጥ አጨራርስ ነው ለዝህ ክብር ያብቃት ስደተኞች
አሚንንን ሁቢ
sara sara በጣም ደር ይላል የኩኪን ፈተና ያሰተካከልክ አምላክ የኔንም ሂውት አስተካክልልኝ አምላኬ
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
Amen Amen Amen
ወይኔ ሞጋቾች ወላሂበጣምነው እመወዳችሁ አለቃችሁብን ወይኔ ኮኪየ በጣምነበር የፈራሁ መጨረሻው አማረጂ በጣምነው እምወዲሽ ኮኪ
ዋውው የእውነት አስመስላችሁ ሳይሆን ሁናችሁ ነው የሰራችሁት እንወዳችኋለን
እናመሰግናለን! ግሩም አጨሪረስ !!! በጣም ብዙ አስተምሩአል ! ከሁሉም በላይ ግን የፀሎትን ዋጋ፣ በማንኛውም ወጀብ እና አውሎ ነፋስ ውስጥ ብናልፍ እግዚአብሔር ለእኛ መንገድ እንዳለው እና ነገሮች ተገልብጠው የድል ሰዉ እንደሚያደርገን ድራማው መስበኩን ወድጄዋለሁ። በማንኛውም ሁኔታ ዉስጥ ቢያልፍም እንኩዋን ሰው መገንዘብ ያለበት ወይም ደግሞ መርሳት የሌለበት ትልቅ ተግባር ወደ ፈጣሪው ፀሎት ማድረግን ። ሰው ሆይ እንዲከናወንልክ የምትፈልግ ከሆነ ቁልፉ ፀሎት ነው!!!
እኔም በመስከረም ሙሽራ ነኝ መልካም ትዳር በሉኝ
Melkam tedar
መልካም ትዳር ማማዬ
Congratulations! May all your wishes come to you .
ዋውውው ያበራህም እና የሰራ የሁን እኔ ደሞ ለፋሲጋ ነው እማገባው
አላህ ያድርግልሽ
ደስ ይላል በጉት የማየው ድራማ ሞጋቾችን ነበር እናመሰግናለን
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአረፋ በሰላም አደረሳችሁ
እንዲሁም ለውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፍልሰታ ፃም በሰላም አደረሳችሁ
የናተ ተፈፀመ የኛ ስደት መቸ ይሆን የሚፈፀመው እግዚአብሔር ስደት በቃችሁ በለን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፍስለታ ፆም አደረሰን አደረሳችሁ እመብርሀን ፍቃዷ ሆኖ የዛሬ አመት በሀገራችን እድ ፆም ታብቃን አሜን(፫)
አሜንንን
Amen amen amen
እንኳን ደስ አልሽ ኩኪ
@@frehiwotbekele6222 አሜን(፫)
@@obseentalaarsema3273 አሜን(፫)
ውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ምክንያቱም የኩኬ ደስታን ማየት ነው ፍላጉቴ በደራሲውም ደስተኝ ነኝ ተዋንያን ሁላችሁኑም ደራሴ ውድንህ ክፍሌ በጣም።ገበዝ እውነት መጨረሻው እራሱ ደስ የሜል በጣም ኩኬ ተሳክቶልሻል ሁሉኑም ሁነሽ አዘጋጅ ተዋናይ በጣም ምርጥ ጉበዝ ነሽ እሼ የኔ ቆንጆ ሙሽራ ጃኔም።እንኳን ደስ አለክ ሙጋቹች እንኳን ደስ አላችው ውድድድድ ነው የማረጋችው
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ከዛ ሁሉ መከራ በኃላ ኮኪ ለዚህ በቃች እኛንም መከራና ስደት በቃችሁ በለን ጌታዬ
አሜን አሜን አሜን ማማዬ
💓💓💓
💞💞💞💞💞💞
አሜን💓💓💓💓💓💓💓
Amen efffffffff ahens alchilkem selchign yesaw sirg bamayet
ኮኪ መጀመሪያው የተገፋ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል
ፋኑኤል ለኮኪ ሁለት ጊዜ መስእዋት ከፈለ
እዉነት ሰርጉ እዉነተኛ የመሰለዉ አምላኬ ሆይ ከሰደት መልሰ የዚህን ቀን ይሰጠን ጉዋደኞቼ አሚንንንን
አሜን
Amen mar
amen amen
Amiiinnn
እሚነ
ከልብ እናመሰግናለን ድራማ ማለት ይህ ነው ጣፋጩን ለመግኘት መራራውን መቅመስ ግድ ነው እንኳን ደስ አላችሁ የኮኪ አድናቂወች አምላኬ ሆይ የኛንም የስደት መጨረሻችንን አሳምርልን እንደኔ የኮኪ ሰርግ በሰላም በመጠናቀቁ ደስ ያለው እጁን ያውጣ
የኮኪ ነገር አሳስቦች ነበር ተመስገን ደስ የሚል አጨራረሽ ኮኪ ስወድሽ የኔ ቆንጆ
WOW በጣም ደስ የሚል ነው በተለይ መጨረሻው ባዘዘውን ወደድኩት የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር እንዴት ደስ ይላል ቃላት አጣው WOW
ሞጋቾች ሰላማችው እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛ ሰላም ሁኑ
እስክ ማነዉ (የረሄልን )ገፀባህር የምወድ
እኔ
Bemalekwo betame azeyalwe medbereyahene nbera
እኔ
@@fdcd3644 eny
Ene
እዉነተኛ ጓደኛ ማለት እዲህ ነዉ ከራሷ ወይም ከራሱ አስበልጦ የጓደኛ ደስታ እሚያስደስተዉ መታደል ነዉ እዲህ አይነት ጓደኛ ማግኝት
የሰዉ ልጅ የሚያምርዉ መጨርሻዉ ሲያምር ነዉ ፈጣሪ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
❤❤❤❤
ተመስገን የኛም ስደት እንዲህ በተፈፀመ ምናለ አምላኬ ሆይ ስደቴን የመጨረሻ ፍፃሜ አድርግልኝ ሞጋቾች አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል
ክክክክክ እውነትም ፍፃሜው እርቆ እስቸግሮኛል የስደታችን ጉዳይ
ወይ ጉድ የእውነት ስርግ እኮ ነው የሆነው ምርጥ ድራማ ሁላችሁምንም ከልብ እናመሰግናለን የምርጥ ምርጦች ከታገስሱት ሁሉም እንደሚያልፍ ተማርኩበት
ስለነበረን ጊዜ ከልብ እናመሰግናለን ❤
ትግስቅ ከኩኪ ተማሩ ሴቶችዬ ❤
ዋው በጣምነው የሚያምረው ደስ ሲል
@@tigisworku7829 k
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይዎች እነኳን ለአረፋ በሰላም አደረሳችሁ ፈጣሪ ኢትዮን ይጠብቅ ኢስላም ክርስቲያን ሁላችሁንም ወዳችኋለሁ መልካም የአረፋ ጊዜ ይሀንላችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen eiamweddd
እንካን አብሮ አደረሰን ማማየ
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሠን
አጨራረሱ አሪፍ ነው ግን ሰርጉ ቀውጢ ነው ኮኪ እንኳን ደስ አለሽ ድራማም ቢሆን ብዙ መከራን አይተሻል ይሄ ደስታ ይገባሻል
መታገስ ዋጋ አለው
Rita Rita መከራን መራራን የሀላጢያቴ ስጠጣ ሰለኖርኩ የኮኪ መልካምነት በለቅሶ ያልቃል ብዬ ነበር በእውነት የቅኖች ልብ እግዚአብሔር ጠግኖ ከክፉ መዳፍ አውጥቶ ደስ የሚል ቀን ያሳየኝ ይሆን ውይይ ስባት ዓመት ለቅሶ ውይይይ ኮኪ የድራማዋ አረፈች የእውነቱአ አኔስ?????
Wow wow nice 👌 ended
በጣም በጣም ደስ የሚል ድራማ ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻው ደስ ደስ የሚል አመሰግናለሁን ትንሽ መጨረሻዉን ረዘም ቡታደርጉት የበለጠ ደስ ይል ነበረ ግን በጣም Thank you all.
ዋው ኮኪ መጨረሻው አማረ ከዛ ሁሉ ስቃይ አስተማሪ ታሪክ ነው እስኪ ከስደት መልስ በፍቅር በደስታ የተሞላ ትዳር ለኛ ለስደተኞች ተመኘው ፈጣሪ አዛኝ ነው በሉ ፈተናችሁ በዝቶ ተስፋ ያደከማችሁ እህቶት ተስፋ እንዳትቆርጡ ብቻ ትግስ ስጠን ነው ትግስት ካለ ፈጣሪ ጥሎ አይጥለንም የዚህ ድራማ ተከታዮች በሙሉ ሰላምታየ ይድረሳችሁ።
ዋው አጨራረሱ ያምራል ባዘዘው በመጨረሻ አስደሰትከኝ ኮኪን ክሰሃታል እድሜክ ይርዘም የተመቻቹ በ like ግለፁ
በናታችሁ ቻነላችንን Special Arts ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን
ባዘዘው እስካአሁን ደረስ እጠላህ ነበር አሁን ግን አስደሰትከኝ
ግን ቤዚን እረሷት እህኔ ዶክተር ዮሃንስ የሷ ይሆን ነበር
#አር አሜንን የሁላችንም #ህልም ፈጣሪ ያሳካልን
ፍፃሜያችን ይመርልን🙌🙌🙌 ውዴ🙏
ውይ ምነው ይሄ ድራማ ቶሎ አለቀ ይሄ ድራማ
ሲጀምር የወለድኩት ልጅ አሁን የአንደኛ ክፍል ተማሪ ሆኑል
Lomi Sheta ሎሚ ሽታ ልጅሺ እስኪመረቅ ነበር እደ እዲቆይ የምፈልጊው ሎሚ
ሀሀሀሀ
ኖቆራ ተመችቶኛል
ያንች ልጂ እስኪመረቅ ይጠብቁሻል ክክክክክ
Hhhhhhhhhh camere new yasakute
ሞጋቾች
_እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሳቹ
_ውድየክርስትያንእምነት ተከታዮችበሙሉ
_ኮኮብ_ እንኳንለዚህቀንአደረሳቹ
_ጆን ተንከርብለክያዝ'
በጣም እጅግ የሚያምር ሰርግ እውነት ነው የሚመስል በእውነት በቆንጆ አስተላለቅ ነው ያለቀው ድራማው ዋው።
አጨራረሱ ያምራል
እናመሰግናለን ። እድሜ ጤናና እዲሁም ለሀገራችንና ለህዝባችን ሰላም ይስጠንና በሌላ ስራ እንጠብቃችኃለን።
እስኪ ለኮኪ (ለመቅደስ ፀጋየ) ስንት ላይክ ይገባታል👍👍
ባዘዞሲመጣ፣ጠብቃነበር፣እደሚይዘው፣አልሀምዱሊላህ፣ጥሩአፈጣጠም፣ፋኖኢል፣አለመገኝቱ፣እጁ
እናመሰግናለን
እንደፈራሁት አልሆነም ደራሲ
አቶ ውድነህ ክፍሌ እናመሰግናለን የሚያምር አጨራረስ ነው የሞጋቾች ቤተሰቦች መልካም የረፍት ግዜ ይሁንላችሁ ደግሞ በሌላ እስክንገናኝ ♥
እኔም ደስ ብሎኛል ትላንት ወንድሜን ዳርኩኝ እስኪ የደስታዬ ተካፋይ የሆናቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ
አድርጌያለሁ አድርጉኝ
በእውነት ውድነህ ክፍሌ በጣም የምትደቅ ዳራሲ ነህ
አዘጋጅ አቅራቢ በትክክል ሁሉንም የጋሀዱን አለም ያቀረበ ሞጋቾች ድራማ ብቻ ነው ለሞጋቾች ደራሲ ተዋናኝ❤️❤️❤️🌺🌺🌺
ሞጋቾች በእውነት ምስጋናዬ የላቀ ነው። እናንተ ስትጀምሩ ውድድ እማደርገውን ልጄን ወልጄ ይኸው አድጎ ትምህርት ሲጀምር የናንተም አለቀ። ቆንጆ ድራማ ነበር እናመሰግናለን ።
ከስቃይ ከመከራ ብሃላ ደስታ ኮክየ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም በጣም ምርጥና አስተማሪ ነበር ከተማርንበት
እረ ብዙ ይቀራችሁ ነበረ ቀለጥ ሀዲ
muhammed Rashid ልክ ነህ ዋናዉ ትግስት ነዉ
😍❤💜💜💜💋💋💋
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የበረከት የረዴት ያድርግልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ፫
ወይኔ ሞጋቾች ስወዳችሁ መቅድየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፀባይ ሰናይ በሉ እንግዲህ ባዲስ ስራ እንጠብቃችሗለን እስከዛዉ ፈጣሪ ለሁላችንም ሰላሙን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Daseyamil acharares
በስመአብ የእውነት ሰርግ እስኪመስለኝ ተመሰጥኩበት እስኪ ከሁለት ወር ብሀላ ሙሽራ ነኝ በላይክ ድምቀት ሁኑኝ
እኔ አንድኛ ሚዜ
ይሳካልሽ
ቆንጆ ሰርግ እመኝልሻለሁ ማማየ
ማሸአላ Seid @ አሜን ፫ ሲስ
እኔም ከ3 ወር ቡሀላ ሙሽራነኝ
ባዘዘውዬ በመጨረሻ ሰአት ጥሩ ሰራክ
በጣም ደስ ይላም
በጣም ደስ ይላል ጀምሬ ጨርሼዋለው አሪፍ ፍጻሜ ነው አምላክ የሁላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን
እንኳን አደረሳችው፣እስቲ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ብላችሁ በፀሎታችው አስቡኝ፣እግሬን አሞኛል ሀገሬ ልገባ 20 ቀን ይቀረኛል፣የስደት መጨረሻ ይሄ ነው።
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ አላቺሁ
ቲጂ የአማኑኤል ልጅ ayzoshi mamye egzabhar yimarshi agrshi gibtsh tsebelun emntun kibew ergtgna nign tidgnalshs!
@@bayoushadgeh6762 እሽ የኔ እህት አመስግናለው።
እግዚአብሔር ይማርሽ
ኮኪዬ እንኳን ደስ አለሽ በህይወትሽ መከራ ብበዛብሽ በጨርሻም ለክብር በቃሽ በዚህ #ድራማ ብዙ ተምሬበታለሁ እህቶ በተለይም #በስደት ያላችሁ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ።
ዋው መቅዲ ሁለተኛውን ሰርግሽን ነው ስታምሩ የነጀመሪያጊዜከ ድራማውሁሉ ፍፃሜው ያማረ ይህ ነው መስዋእት ለጋደኛ መክፍል ቤዚ ፍኑኤል ሳላደንቅ አላልፍም እዴት ደስ እደሚል የኔስ ስደት መቸይ ይሆን የሚያልቀው ሰርግ አማረኝ እግዚያብሔርየ ጥሩ የትዳር አጋር ስጠኝ
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው አየዚ ድራማ ፈርጡ ባዘዘው እራሄልና ቴዲ የኮኪ እናት የጆን እናት መልካም አሸብር ፋኑኤል ሲስተር መአዛ አንደኛ ናቹ ድራማው በጣም አስተማሪ ነው ከምንም በላይ ይቅርታን ከልብ ብሎ ደምን እረስቶ በፍቅር ማሸነፍ ፋኑኤል ላፈቀርክታ መስዋእት መክፈልህ እንዲሁም ቤዚ ለጋደኛሽ የከፈልሺው ዋጋ በቃ ባጠቃላይ ለፈቀሩት መኖር ብቻ ሣይሆን መሞትም ጭምር እንደሆነ ያሣያል እናመሠግናለን በዚው ቀጥሉ
ድራማ ሲያቅ እንደዚህ ነው ለኮኪ እኔም ተጨንቄ ነበር ባዘዞ ሙልካም ሰው በመሆንህ ደስ ሲል
ባጣም ደስይላል
ዋውውውውው እየተቀጠቀጥኩ ነው የጨርስኩት ኮኪን የሆነ ነግር ያርጉብኛል ብየ በስማም እደዛሬ ደስብሎኝ አያቅም
ውይ፡የኛም፡የስደት፡ህይወት፡ይፈፅምልን፡አቦ፡ሰለቸኝ
Wow!👏😎 Afetsatsemu Liyu....Beka Ewenetegna eskimeslegn deres temeseche yayehute yemechereshawe Part. Yihe ye mechereshaw Part lebechawen meshelem yemigebawe new. 54 dekikayen be agbabu yetetekmkubet sayiselechegn des eyalegn lemalet new...Ke mejemeriya jemero Beteleyi set Doctoroch layi yemideresew atseyafi tsotawi tenkosa dergit be wereda wendoch liweged endemigebawe beachir ena geltse behone melku yasetemaren new, endihume ye Bazezew bezi part layi tekeseto yanen werobela majiratun belo keserg betu menem ayinet chachata sayifexer masogedu Deramawen Web aderegote enditenakek asechilotale. Bezu gize ye Ethiopia dramawoch mechereshachew Hazen selemibezawe kezi Drama memare alebachew, endim bedesta negerochi tewebew ena ashebreqew maleq endemichelu temert seto yalefe Drama new! Welldone!👍❤
😎👏👏5-Star yigebawale-✡✡✡✡✡!
መቅድዬ የኔ ገራሚ ኡፍፍፍ ብቃትሽ ዋው እግዚአብሔር በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ያስደስትሽ የተመልካቾችሽን ስሜት መጠበቅሽ ይገርመኛል አማርኛ ፊልም ረልወድም ግን ይኤ ስራ ድራማ ሳይሆ. ፊልም መሆን የሚችል ስራ ነበር ፈጣሪ ከዚህ ይበልጥ ብቃት እና ብርታቱን እስጥሽ ፐ ብዙ ወጪ እንደወጣበት ያስታውቃል በርቺ 💯✔😍😘😘😘🙇🌹🌻🌹
ባዘዘው ተለውጦ ከይቅርታ ጋር የሙሽሮችን ነፍስ ታድጎ መጨረሻው በደስታ ተፈፀመ
Awo bewnet betam des ylal egnam kesidet mels lezih ken yabkan
Betam yegirmal ye bazeziw melweti😗
@@yoditmeta9283 ከምር ሳምንት ብዬ ነበር ልትገደል ስትል ባዘዘው ይከላከልላታል ብዬ ነበር
እኔስ መቼ ነው ከተመሳቃቀለ ህይወት ወጥቼ የተስተካከለ ህይወት የሚኖረኝ አጨራረሱ በጣም ያምራል የእኛንም መጨረሻ የሳምርልን
ወይኔ በደስታ አለቀስኩ
እንኳን ደስ አላቹ ጆኒ እና ኮኪ
Ayezoshi ehta egzegzhbher yelo kane yehnle
Enba ereksobshal wedaje kotbe aderegew
ሞጋቾች በጣም ደስ ይላል ሚሻዬ እወድሻለው ሁላቹንም ደስ ትላላቹ ሰርጉ የውነት ይመስላል እዴት ተመስጬ እንዳየሁት
ደስ የሚል ድራማ ነበር በሉ በቃን ከላችሁስ ደህና ሁኑ እኛም ሰደት በቃችሁ ይበለን እና በሰላም ወደ ቅድስት ሃገራችን ይመልሰን ወጥቶ ከመቅረት ይሰዉረን
ዋውበጣምደሥይላልእየፈራሁነበርያየሁት።። በሠላምመናቁን።። ደሥብሎኛል።።። ኩኪዬ።። በጣምነውየማደንቅሽ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን
በጣም ነው ቅር ያለኝ ሞጋቾች በማለቁ እስኪ ቅር ያላቹ ?
ker kalenem kerari metetat new
እኔም ከስደት ተመልሸ ጥር ላይ እሞሸራለሁ ኢንሻ አላህ በዱአችሁ አትርሱኝ
አላህ ያሣካልን እኔም እንዳችው አሥቤአለሁ
አለሀ የሰከልሺ ሀብቢት
beselam temeleshi fetari kanchi gar yihun enkuan des alesh!
ያርግልሺ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንክዋን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳቹ ።ፆማችንን የሐጥያት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን ።
አሜን አሜን አሜን
Rich sol Yeneba Enat amen.amen.amen.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭amen amen.amen.amen.
አሜን
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በሚለዉ በእዉነት በጣም ያምራል ኮኪ እና ሙሽራዉ እንኳን ደስ አላችሁሁሁ ከስደት መሎሶእኛም ለዚህ ክብር ያብቃን
Bazezew what do I Say .God bless you .I really do not have enough words to thank you . Totally you are brave .
Wowwwww !! To be honest it looks real . Congratulation koki and Johny. Nice to see Johnys mom happiness.
ምርጥ ድራማ ነው በስማም ስርጋችሁ በተለይ የምር ነው እሚመስለው የተገፍ ስው እንደዙህ መጨርሻችን ይመር
ከእውነት ሠርግሽ ይልቅ የድራማው ሠርግሽ በጣም ይመስጣል የዚ ድራማ መጨረሻ ዋውው ነው ኮኪ ይህ ለታሪክ ማስታወሻ የልፋትሽ ዋጋ ስለሆነ በተረፈ እኛንም ከስዴት ምላሽ አላህ ይወፍቀን አሚን
በጣም ነው አጨራረሱ የሚያምረው ኮኬ ደስታሽን ስላየሁ ደስ ብሎኛል እናመሠግናለን ሞጋቾች
ይሄ ድራማ ሲጀምር ልጄ የአንድ አመት ልጅ ነበር አሁን አደጎ ትምህርቤት ገባ ድራማውም አለቀ የአንደኛ ክፋል ተማሪ ሆነ ልጀ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልሽ ብላችሁ መርቁልኝ የስደት ልጄ ነው ስንት ፈተና ያየሁበት ህይወቴን እድሜየን አረ ስንቱን ነገር አሳልፌ ነው ለዚህ የበቃውት
ወየ ጉድ ሞጋቾች ሰርግ ኢንዲያምረኝ አረጋችሁኝ እኮ እንኳን ለፍፃሜ አበቃችሁ ሞጋቾች
እባ ተናነቀኝ በቃ ቻዉ ደህና ሁኑ እኛም ከስደት መልስ ለዚክ ክብር ያብቃን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢💓💓💓💓💓💓
😢😢😢😢😢😢
የኮኪንደስታማየትነበርያጓኝ
amiinn
Amen3
በጣም ተናነቀኝ እኔም እህ
በጣም ደስ ይሚል ድራማ ነው ሞጋቹቹ አንደኛ አስተላለቁ በጣም አሪፍ ነው
እሰይ ኮኪ ተደስታና ሰርጓ ያለ ሀዘን ስለተጠናቀቀ ደስ ይላል እናመሰግናለን
ሰርጉ ድራማ ሳይሆን የእዉነት ነዉ የሚመስለዉ ደስ ይላል 🌹
እኔ መሞሸር እደናፈቀኝ የማዳም ኩሽና ለኩሽና እደሮጥኩ እድሜየን ጨረስኩት ታሪክ የሚቀይር አምላክ እርሱ አንድ ቀን የልቤን መሻት እደሚፈጽምልኝ አምናለሁ ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏
በሂወቴ እንደዚህ የሚያምር ፣አስተማሪ ፣አጓጊ ድራማ አይቸ አላቅም ፣ፍፃሜው ደግሞ ሲያምር
እድለኛ ናት 2 ጊዜ አለም ማየት አንዱ በእውነት አንዱ በውሸት ። ሁኔታው ከእውነት የማይተናነስ ። የእውነት ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
ለፍቅር ሟች አንችስ አላየሽም
በህልሜ 1 ሚሊየን ጊዜ አይቻለሁ ህልሜን ደግሞ ለወደፊት ሲገኝ የእውነት አያለሁ ግና 23 ነን 27 ስደርስ እዛ ያድርሰኝ
ወለሂ እሄ ኔም ሀሰብ በነበር አንዴም የሙሽራ ቬሎ ሰይለብስ ያራጃል እሷ በአመት 2ቴ
በጣም እኔም በቬሎ ተሞሽሬ አግብቼ ግን ሰርግ ሳይ ሁሌ የሙሽራ ልብስ ብለብስ እመኛለሁ ደጋግሜ
በዘው ሰብስክራይብ አርጉኝነ ቤቴን እዩት
አስተላለቁ የምር ምርጥ ነው በጣም ያምራል ቤዚ ግን እንዴት እንዳ አሣዘነችኝ የሚወዱትን ቆሞ መዳር እንዴት ይከብዳል😤😤😤
እንኳን ደህና መጣቹ ተባረኩ ጥሩ ድራማ ነበር የምታቀርብልን የነበረው እናመሰግናለን
በእውነት በጣም ደስ ይላል አጨራረሱ ሰርጉ እራሱ የእውነት እስኪመስል መቅድዬ
ብዙ የለፋሽበት ድራማ ነው እንዲህ በደስታ አልቆ ደስ ስላለሽ እኛም ደስ ብሎናል ከሚገባው በላይ በርቱ ቀጣይ ሌላ ስራ እንጠብቃለን
ድራማው በጣም አስተማሪና ትምህርት ሰጪ ነዉ ከጅምሩ እስከ መጨረሻ ተከታትያለሁ ኮከብና ራሔል ብሸለሙ ደስ ይለኛል
ዋው በጣም ደስ ይላል አላህ ከክፉ ሴራ ሁሉ ይጠብቀን አሚንንን በል በተልይ በሰርግ ቀን ከሚመጣ ክፋት ይጠብቀን
ይሄ ሁሉ ካወጣቹ አይቀር ከስደት ተመልሼ እኔ ብትድሩኝስ ወጉ መቼ ነው ግን የሚደርሰኝ
Xc Vbn kkkkkk
Marrr abesher
የኮኪ አድናቂወች ብቻ ላይክ በሉኝ
Its very interested movie
I really love it
I learn many things how is life
It's give me power in my life
For every problems their is a solution
Thank you
ማጋቾች ተከታታይ ድራማ ከምር በጣም ደስ ይላል እውነት ነው እሚመስለው
ወይ የሰው ክፍት ይሄን ሁሎ ደስታ ለማፍረስ ይሄን ያህል መሩራጥ ይገርማል አምላክ ሁላችንም ከክፎ አሳቢ ይጠብቀን አምላክ ከክፎ ሀሳቢ ይሰውረን
በጣምም ነበር መጨረሻው የናፈቀኝ ኮኪ እንኳን ደስ ያለሽ ምንም ብትፈተኚ መጨረሻሽ አማረኝ
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት አደራችው ብለናል ሀገርችን ሰላም ሊያድርግልን , በስደት ያለንውን እህት ወንድሞች ከክፉ ነገር ሊጠብቀን ሲቀጥል ደግሞ ጥሩ ቀን ደግ ደጉን እምንሰማበት መልካም የምናደርግበት ጥሩና የተባረከ ቀን አድርግልን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚንን አሚንን አሚንን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድሪግልን
Amen Amen Amen
ሰብስክርይብ እንደራረግ
Wow drama endezi new koki Enkun des alesh bazezew betam asdesetkegn mechereshaw betam yamral
Wow wow enkuan beslam tetnakeke abo selamachehu yebza enamesgenalen
እኳን፣ደስ፣አላችሁ፣ተፈፀመ፣የኛ፣ያረባገር፣ሽትቤት፣ማጠብ፣መቸ፣ነዉ፣የሚፈፀመዉ፣ጥያቄ፣አለኝ፣የኸንን፣ሜካፖ፣ዱቄት፣ካገራችን፣ያጥፋልን፣የምትሉ፣ላይክ፣አድርጉ
ክክክክክክ
በሉ ሰላም ግቡ መቸስ እሳድጋችውናል።እናመሰግናለን እስኪ የኮኪ አድናቂዎች ሰብስክራይብ አድርጉና አሳዩን
Leza media areghalehu wedim bek bel
ለዛ ሚድያ በየሄድኩበት ሰብስክራይብ በማለት አደከመከኝ ከከከከከከከከከ ላደርግህ ስገባ ሙዚቃ ነዉ ደህና ሰንብት ወዳጄ
@@lulutube5954 እሽ
@@እያረሩመሳቅ-ቐ3አ ሰብስክራይብ ማለቴን አላቆምም ቅን ሰው ያደርጋል ።ሙዚቃው ደግሞ ለሙከራ ነው
ክክክክ መቼም አሳድጋቹሁናል
እስከዛሬ ካየሁት የኢትዬ ድራማ ይሄን አየሁ መጨረሻው የሚያምር
Wow betame yamrale acheraresu
ተመስገን እንኳን በሰላም ተጠናቀቀ ለኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ብል ይቀለኛል አጨራረሱ የሚያምር ስራ ፍኒ እውነትም የእውነት አፍቃሪ ነክ ባለመግኝትክ ቢያስከፍም እንዲያምር ደግሞ ያደረከው አንተ ስለሆንክ big respect for you man!!!
Wooooow betam desssss yelal bazezaw betam turo sera serak enam seleneberen koyeta thank you
በጣም ደስ ይላል ድክተር ፋኑየልን አደንቀዉ አለሁ ጓደኝነት ማለት እራሥን አሣልፎ መሥጠት እንደሆነ አስተምሮኛል
እር ወንድሙ እኳ በፊት ኮኪን ስለደፈራት ነው
ብዙ ተከታታይ የቲቪ ድራማ አይቻለሁ እንደሞጋቾች መጨረሻው ያማረ አይቼ አላውቅም💕💕💕💕💕💕💕💕 የሞጋቾች ቤተሠቦች በሌላ ፊልምና ድራማ እስክናያችሁ በጣም ትናፍቁናላችሁ !!💕💕💕💕💕💔💔
እንዲህ መደገሱ ካልቀረ እኔ አግብቼበት ቢሆን በዚህ ሰርግ
Kkkkkkkkk yishali nbr
የኔውድአብሽርታጋባለሽ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ እጅግ በጣም ነው እማመሰግነው ከልቤ ከልቤ ብዙተማርኩበት
ሁላችሁም እንካን ለዚ ቀን በስላም አደረሳችሁ ሁሉንም አልፋችሁ ተመልካች ምንም ቢል እናንተ ተሳክቶላችዋል።
ኮኪየየ ወይም መቅዲየየየ እወድሻለው ሰውን አሳበድሽው በቅናት ደግመሽ ስለተሞሸርሽ
እረጅም እድሜ ጤና ተመኘውልሽ ።
ከእግዛብሄርጋር በሌላ ስራ እጠብቅሻለን መልካም የረፍትጊዜ
Dr Fanuel. Really you sacrificed yourself to your friend . This very great great job .
I appreciate you a lot . God bless you . May the “happy” never end
በጣም ግሩም አጨራረስ ነው ሁሌ ሀዘንና ጥላቻ ይቅር👏👏👏👏👏