Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም የሐዋርያት ሥራ 4 12
tebareku
Amennn
😅😅😅😅😅 ሙስሊም ወድማችን
Amen
ድራማው እንዲገባንም እንዲያጓጓንም በአንድ ይለቀቅልን ማለት እየተቆራረጠ በዬቦታው ነው የሚለቀቀውሳ😍😍😍
P00Q
በየ ቦታው😡👍
It's true
አቦል ለይ ብቻ ነው ሳየው ደስ የሚለኝ
እኔም
ክክ
@@ወለተአማኑኤል ደምሪኝ😘😍
ወይ ቲጂ ጉደኛ ሰው ከዃላ መኪና ውስጥ ተቀምጣለች😂😂😂የሮማን እናት ስግጥና ግን ይለያል😏አለም የምትባለው ሰራተኛ ልክ እንደ አደይ ጨዋና ደርባባ ነች ደስ ስትለኝ❤
ህዝቤ ከእናና ፍቅር እንኳን ወደ አደይ ተቀየራችሁ😂😂
ክክክ
ኧር ማን እደ እናና
ማንም አይወዳደርው ሀገርኛ ኢትዮፒያን ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየን
@@ayacell5823 የትኛው?ይሄ የዘመናዊ ያኛው ባህላዊ
ሁለቱም በየራሳቸው የሚያስተምሩን ነገር ይኖሬል ።የየራሳቸው ታሪክም አላቸው ማወዳደሩ ተገቢ አይደለም #እንደ ኩርኩሪት መአድን ቆፋሪዎች ታሪኩ እስኪገባችሁ በጥጡጥቅ ቆፍሩ 😂
እንደ አደይ አይነት ብልህ ሴት ያድርገንአደይ ግን ፍቅር የያዛት የመሰላችሁ እስኪ👍
አወን
መምሰል አደለም ድብን አርጎ ነው የያዛት
የአደይ ድራማ ተከታታዮች በሙሉ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁሴቶችዬ እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ😘🌹
አሚን
አሜን አሜን
❤💚💛❤
ማን😏???????
እሽ
እንደ ሰፌድ ቆሎ ሁሉም ዩቱበር የዘገነው ድራማ። ስትለቁት ስነስርዓት ስለሌላቹ ማንም ተነስቶ ዩቱባቸውን ማሟሻ ሲያደርገው ከመጓጓታችን የተነሳ ገብተን (ውሸትም ቢሆን) እናይላቸዋለን። ማን ምርጥ አድርጉት አላችሁ። እውነቴን እኮ ነው በስርዓት ብትለቁት አንደኛ ደረጃ ድራማ ነው ።
ብየቦታው እየተለቀቀ ግራ አጋባቹን እኮ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ
አይ አደይ ድራማ ሁሉን ነገር አሟልቶ አይሰጥ የድራመው ማማር ቃል ያሰናል ነማመስግን እናምን ዋጋአለው ክብር የሚባል የላቸውም ለተመልካች
ምንም አይነት ኢትዮጵያውያዊነት የሌለበት፣ ከበሀላችን ያፈነገጠ፣ ለልጆች ስርዓትን የማያስተምር፣ በጣም ግነት የበዛበት የቱርክ ፊልም ነው ሚመስለው።
ግራና ቀኙ የማይታወቅ ድራማ አይገባም ስረአት የሚባል ነገር የለም በዚህ ድራማ ውስጥ በስርአቱ በአንድ ሚዲያ አታስተላልፉልንም እንድገባን
በጣም ድንቅ ድራማ💯 ድራማዉ ላይ የሚታዮት የልብስ ዲዛይኖች በጣም በጣም ድንቅ የልብስ ዲዛይን ነዉ ለዲዛይነሮቹ👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ሌላዉ አክተሮቹ ሁሉ በጣም ጎበዞች ናቸዉ ለራሄል ቀበጧ በጣም ትችያለሽ👏👏👏👏👏 በረቱ ክፍል 40 ላገኘዉ አልቻልኩም በይቱብም አስተካክላቹ አስተላልፉልን ዉጭ ያለነዉ በይቱብ ነዉ ምንከታተለዉ እና እባካቹ በጥሩ ሁሄታ ልቁልን የሀገራችን ድራማ በጣም በጣም ጥሩ እየሆነ ነዉ እረኛዬ በጣም ቆንጆ ነዉ ስል አደይ ደሞ ተከተለ በርቱልን ለሁላቹም እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነዉ ❤👏👏👏👏👏👏
ድራማቸው በጣም ደስ ይል ነበር ግን የተዘበራረቀ ነው ቢስተካከል ጥሩ ነው
ይሄንን ድራማ ብዙን ግዜ ታዝቤዋለሁ ለምንድነው የቤት ሰራተኛ ማለት ሲችሉ ገረድ የሚሉት ??? ትልቅ ብልግና ነው ።
Gerad bicha 🤔 gereditu sitil sitestela
Duroo 1920 1967 motee
ተጠያቂው ፅፎ የሰጣት ሰው ነው ሲጀመር ሰርአትም የለው
@@ayacell5823 በጣም ድሮ ቀረ ገረድ መባል❌
እሱን ብቻ ሳይሆን ማን አብታም ቤት ነው በዚህ ግዜ 6 ሰራተኛ ያለውን ? የሌለ ነገር እኮ ነው የሚሰሩት። copy/ paste from other cultures
ሶስት በሶስት የክራይ ቤት ውስጥ ሆኜ ይሄን የሀብታም ቤተሰብ እያየሁ መጨለሌ ነው!!😂😂😂
Hahaha
kkkkk😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂አይዞን
አደይዬ ስወድሽ የኔ ቆጆ❤❤❤❤
በየቦታዉ አይለቀቅ የምትሉ ሰዎች እነሱ ካልከፋቸዉ ምንአስጨነቃችሁ ባገኛችሁት መገድ እዩ ሆ☺
የአቤል የአደይ እና የራዬል አድናቂዎች 👍👍
እህት ወንድሞቼ ሙስሊም ክርስትያኑ ሁሩን ሚድያ ምርጥ ቭድዮ ለቆል ገብታችሁ አድምጡ ስለ እየሱስ ነዉ በ አቡ ሀይደር
Ok i will
Esh
እሽ ሆዴ እናመሠግናለን
@@semirawujira3338 ፦
መሀመድ ከመቼ ወዲያ ነው ስለ እየሱስ ክርስቶስ የሚውቀው? የሚይልስተምረው????ጉድ ነው ዘንድሮ !
አደይ የኔ ጀግና
የህንድ ፊልም አይደለማ ማየው ሰዎችዬ😂😂😂😂💞💞💞
ደምሪኝ
Newu ehite chandran alayshwum
@@katihalala3201 ኧረ አየሁት የቀለበት ፕሮግራሙ የሱ አይደል😁😁😁
@@jemilaatube1904 እሺ
Whsjjj@@ኤማንዳቲናRUclips
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ባየው ቦታው አይላቀቅ
ይመስለኛል የአደይ ድራማ ተከታታይ ውዶች አደይ ድራማ ከዚህ በፊት በDST ስለነበር ይለቀቅም የነበረው ሰዎች ከዛም እያመጡ ነው የተወሰነውን ፓርት በየሶሻል ሚዲያ ሚለቁት እና ያንን እያሳለፍን በአቦል ቲቪ ሚለቀቀውን እንከታተል!
ኢየሱስ ክርስቶስን ለሐጥያቴ ሞቶልኛል ከሞትም ተነስቶ አርጎአል ለፍርድ ተመልሶ ይመጣል ብሎ አምኖ የተቀበለዉ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ይሆናል ፈጣሪነቱ ለሁሉም ነዉ አባትነቱ ግን ለአመኑት እና ለተቀበሉት ብቻ ነዉ! ይሔን ለመረዳት የዮሐንስ ወንጌል ፩ ፩፪ 1.12 ያንብቡ ኢየሱስ ክርስቶስ በታላቅ ክብር ተመልሶ ይመጣል
ተው ተው አዳራሽ አይደለም ይሄ 😁
ወይ ጉድ
ከእረኛዬ ቀጥሎ በፍቅር የምከታተለው ድራማ ❤ግን ምዕራፍ ሁለትን በሰረአቱ ልቀቁት በየቦታው ከተለቀቀ ተሳቢነቱን ይቀንሳል
Adey and Abl ❤❤❤❤❤love
Arfi new enamsegn alen bertu gen betikikl lekekuln 🙏🙏🙏
ትዕግስት ስሟና ተግባሯ የተለያዩ ናቸው
Wow thank you . I watched the all series in one day. Wow love you guys. Thank you
e
ይህ ድራማበጣም እየወደድኩ ግን ለዛ የለዉም በየቦታው ተቆራርጦ ተቆራርጦ እየታየለዛው አጣ ከረኛዬ ቀጥሎ በጣም አሪፍ ድራማ ነበር እባካችሁ የሚታይ ከሆነ በስርአት አቅርቡከመጨረሻ መጀመሪያ እያሳያችሁ የድራማ ለዛ አታሳጡት
በየቦታው አታዝረክርኩ ክብር ይኑራችሁ ለተመልካች የምር ድራማው ምርጥ ነበር ግን ምን ያደርጋል
የገነት የአደይ አቤል አደናቂነኚኚ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አቢል መልካምሰዉ
አደይ እና አቤልን ስወድ አችዉ❤❤❤
እውነት ለመናገር ሰራተኞችን እና የሰራተኛዋን ቅናት እና ማሽቃበጥ ሳይ በጣም ይገርመኛል ምክንያት ካላችሁኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ አብዛኞች አረ ሁሉም ማለት እችላለሁ መስሪያ ቤቶች ልክ እንደዚህ አይነት ካራክተር ሳይሆን እውነታ ስላላቸው ነው ግን ምን ዋጋለው አሰሪው እንደዚህ አይደለማ የሚያሽቃብጥ ይወደዳል ወደላይ ይወጣል በትክክለኛ መንገድ የሚሰራው ወይም ሀቅን ይዞ የሚሰራው ወደታች መቀመቅ ይወርዳል እስኪ የኢትዮጵያ ከፍተኛ እና በየደረጃው ያላችሁ አመራሮች በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ከዚህ ተከታታይ ዲራማ ተማሩ ምን አልባት አንዳንድ ሞኞች ምን አይነት ከብት ነው ገፀ ባህሪ አያቅም እንዴ ልትሉ ትችላላችሁ ስላልደረሰባችሁ ግን እውነታው እንደዚህ ነው መሬት ላይ ያለው ይኸው ነው።
እስማማለሁ ኢትዮ ከእዉነት ጋር የሚጋፈጥ መጨረሻ ሞት ነዉ በጣም ያስጠላል
አደይ ድራማ ጥሩ ሆኖ ሣለ ከሚጠቀሙባቸው ቀላቶች ሰዎችን ምን ለማስተማር እንደ ፈለጋችው ብቻ አልገባኝ ነውር የሚባል የለም እንዴ??? ነው ወይስ ወደ ቀድሞው ስርአት እንድንመለስ ሀሣብ ካላችው አትድከሙ 21ኛ ክፍለ ዘመን ላይ ነን ቃላቶች ምረጡ!!!!
በጣም በጉጉት የሚታይ ድራማ ነው ግን እባካችሁ በስነስርአት ልቀቁልን እንይበት🙏❤
034
Etyygy፡ኜ
pmgeopf
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ለተመልካች ክብር ቢኖራችሁና በስርአት ብትለቁልን ጥሩ ነበር
አቤል የአደይ ነገርሰ እኔ ሰራየን ትቸ እናንተ ላይ ላይ ላፍጥጥ መዳም ትጩህ በቃ አይይይ አደይ ድራማ 🙄😁😁😁❤❤❤
በጣም የተማረርኩበት ቢኖር በዬቦታው ተቆራርጦ ቀድመን ያላየንውን እያየስ አስጠላን
Kkkkkkk አትፍረድ ይፈረድብካል አሉ ቲጂ ጉድ ሆነች እሰይ😂😂😂😂😂
እሰኪ በህግ አምላክ በስነስርዓቱ ልቀቁልን አንድ ቦታ
ena keizh behuwala adey miraf 2 b RUclips mektatl anchlm malt nw?????
አቤል ፈገግታህና እርጋታህ በጣም ደስ ይላል
በረከት የኒ ቆንጆ ስወደው ❤️🥰
i will see next is next it nice continutiy movies
የአደይና አቤል ፍቅራቸው ልደፋኝ ነው ለማንኛውም ሠላማቹሁ ይብዛ የአደይ ድራማ አድናቂዎች😍😍
uwwomnd4
የልዋም ፀጉር😁😁😁😂😂 እኔ ብቻነኝ ያሳቀኝ😂
👋👋👋
@@semharhaile9908 👋👍
የወይዘሮ ሮማን ቀሚስ ዋው 😲😲😲❤❤❤❤
አለም ስወዳት😍
ኧረ ግራ አታጋቡን በስነስርዓት ልቀቁልን ሰላም ለእናት ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድራማው በእውነት ምርጥ ነበር ግን በየቦታው ሲለቀቅ ምርጥነቱን እየቀነሰ መጣ በቃ በአቦል ቲቪ ብቻ ይለቀቅልን እባካችሁ እባካችሁ ልፋታችሁንም ገደል አትክተቱት ትወና ማለት በጣም አድካሚ ስራ ነው
እኔ በጣም እየተናደድኩ ነው ግራ ያጋባል ሳስበው እየሰረቋቸው መሰለኝ
ሙሽሪት ስታምር👏
Wow amesegunalow❤❤❤
Wow Amazing and nice views also were the place please? 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
የአቤል ወዳጆች የት ናችሁ 💘 👈
Alew🤩🥰
እዚ
እኔ
በየ ቦታው በይዝረከረክ በጣም በጉጉት የሚታይ ፊልም ነበር
አወ ሰብስክራይብ አረጌኝ
የዛሬው ምርጥነው ተኸከታታዮን ቶቶሎ ልቀቁልን
ሉዋምየ ስወድሽ 😘 ወገብሽ ዋው ሸንቃጣ😍ነገረ ስራሽ ፈታ ነው የሚያደርገኝ😂ሰርጉም ድቫቩ ያምራል እትዬ ሮማንም ተውበዋል😘
Enem lewamn betam new mewdat Hulu negrua feta new miyargegn
beteley yedorowa gize
ሰላም ናችሁ የሀገሬ ልጆች አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የነበረን ቆይታ በጣም ደስ የሚል ነበር ወደኔ ቤት ብቅ በይ እስቲ 👍👍👍
በየ ክፍሉ አድርጉልን
Enamesgnalen leloch gera agbtowen nber betamee enmsgenale aboloch sb adrgalaew
ወይ በረከት ራሄልን እንደንስ አላላትም🤣🤣🤣አደይ እኔ 🌼🌼🌼እንዴት እንደ ምታምሪ
አደይ ፎቃ ገብቶላታን የኔ ውድ 💋♥️
አደይ የኔ የዋ አቤል
እናመሰግናለን
ይህን የመሠለ ድራማ በ6 ቦታ ማየት በጣም ያሥጠላል ኤጭ
ሰላም ለሁላችንም ይሁን 😂😂❤️😳😘🌻🌻👍
የሀብተም ሰርግ እንድ ናዉዴ 😳የጋጠር የበለጠ የምራል 😍
እትዬ ገነት አንጀቴን አራሱት😂😂😂😂
Best❤❤❤❤❤
የአቤል ሚስት የሆኔ ጉንፍናም ድምፅ ነው ያላት..!
ክክክክ
Demswa lenem yasetelagnal
@@ehtemariyam7437 ሰብ አርጊኝ😘😍
@@blentube3002 እሺ አደረግሁሽ
ግን አልገባኝም ምድነው ምዕራፍ ሁለት ተወዛገበ ወይስ ለኔ ብቻ ነው
ወይኔ ልብሱች ሲያምሩ በጌታ
Betammm Azenalehuuu mert sera new gen RUclips lay beserat yelimmmm efff Letewanayochu gen aygebam bertulimmmm
በረከት እራሄልን እደንስ ??😂😂😂😂😂😂👍
Adey❤❤❤❤❤abl
አደይእይ የኔ ሚሲ ኪን💔💔
Ye ayatyaw dance yasaqew😂😂
ምንድን ነው በትክክል አትለቁም እንዴ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ
43አላገኘው አልኩኝ አልተለቀቀም እዴ በጉጉትና በፍቅር እኮ ነው እምጠባበቀው😍
እኔም አጣሁት😊
አደይ አበል የልቤ ሙዳይ 🙏🙏
በእምኒየ የኔ አስተዋይ 😘😘😘😘
ሰርግ ያማረዉ ላይክ
አደይየ የኔ ውብ እሮማን ስትስቅ እንደት ያምርባታን
Wow bayqorat das yil nabar
ኤሬ ደመን አታፍሉ ምድነዉ እንደ ህፃን ልጅ ጨዋታ አደሬጋቹሁት ወይኔ
በጣም ያምራል 🥰🥰🥰
በናታችሁ በትክክል በየቀኑ ልቀቁልን አትቆራርጡብን. እኛ በጉጉት እየጠበቅን ነውእፍ
የምር ግን ሊያስጠሉኝ ነዉ ለተመልካች ክብር የላቸዉም ካልሆነ አን ሰብስክራይብ እያደረግን እኖጣለን
የአደይ ዲዛይን ያምራል
Tamralachehu
ትግስት የምትባለውን ልጅ በጥፊ የሚያልሳት ይጥፋ እቺንም አሮጊት አንድ የሚላት ጠፋ
እውነት ለመናገር የሰርጉ ድባብ ደስ ይላል❤❤❤❤
ከዝህ ቦሃላ ያለውን በስራት አይቼ አላቅም ዝብርቅርቅ ያለ ድራማ ተሰቃየው እኮ 😅😅😅
ጥሩ 😅 ነው
በጣም በጎጎት ነው የምጠብቀው
አቤል ዴስስትል ፀባይሕ ሰው አክባሪነትሕ ፈጣሪ ይባርክሕ
በመጀመሪያስላምሰላምብያለሁሰላማችንይመለስንየምየኢ/ያነገርበመቀጠልይሄዲራማአደይስላለችበትብቻናብቻነውየደመቀው(በስርአትልቀቁልንንንን
ኢየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም የሐዋርያት ሥራ 4 12
tebareku
Amennn
😅😅😅😅😅 ሙስሊም ወድማችን
Amen
ድራማው እንዲገባንም እንዲያጓጓንም በአንድ ይለቀቅልን ማለት እየተቆራረጠ በዬቦታው ነው የሚለቀቀውሳ😍😍😍
P00Q
በየ ቦታው😡👍
It's true
It's true
It's true
አቦል ለይ ብቻ ነው ሳየው ደስ የሚለኝ
እኔም
ክክ
@@ወለተአማኑኤል ደምሪኝ😘😍
ወይ ቲጂ ጉደኛ ሰው ከዃላ መኪና ውስጥ ተቀምጣለች😂😂😂የሮማን እናት ስግጥና ግን ይለያል😏አለም የምትባለው ሰራተኛ ልክ እንደ አደይ ጨዋና ደርባባ ነች ደስ ስትለኝ❤
ህዝቤ ከእናና ፍቅር እንኳን ወደ አደይ ተቀየራችሁ😂😂
ክክክ
ኧር ማን እደ እናና
ማንም አይወዳደርው ሀገርኛ ኢትዮፒያን ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየን
@@ayacell5823 የትኛው?ይሄ የዘመናዊ ያኛው ባህላዊ
ሁለቱም በየራሳቸው የሚያስተምሩን ነገር ይኖሬል ።
የየራሳቸው ታሪክም አላቸው ማወዳደሩ ተገቢ አይደለም #
እንደ ኩርኩሪት መአድን ቆፋሪዎች ታሪኩ እስኪገባችሁ በጥጡጥቅ ቆፍሩ 😂
እንደ አደይ አይነት ብልህ ሴት ያድርገን
አደይ ግን ፍቅር የያዛት የመሰላችሁ እስኪ👍
አወን
መምሰል አደለም ድብን አርጎ ነው የያዛት
የአደይ ድራማ ተከታታዮች በሙሉ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
ሴቶችዬ እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ😘🌹
አሚን
አሜን አሜን
❤💚💛❤
ማን😏???????
እሽ
እንደ ሰፌድ ቆሎ ሁሉም ዩቱበር የዘገነው ድራማ። ስትለቁት ስነስርዓት ስለሌላቹ ማንም ተነስቶ ዩቱባቸውን ማሟሻ ሲያደርገው ከመጓጓታችን የተነሳ ገብተን (ውሸትም ቢሆን) እናይላቸዋለን። ማን ምርጥ አድርጉት አላችሁ። እውነቴን እኮ ነው በስርዓት ብትለቁት አንደኛ ደረጃ ድራማ ነው ።
It's true
ብየቦታው እየተለቀቀ ግራ አጋባቹን እኮ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ
አይ አደይ ድራማ ሁሉን ነገር አሟልቶ አይሰጥ የድራመው ማማር ቃል ያሰናል ነማመስግን እናምን ዋጋአለው ክብር የሚባል የላቸውም ለተመልካች
ምንም አይነት ኢትዮጵያውያዊነት የሌለበት፣ ከበሀላችን ያፈነገጠ፣ ለልጆች ስርዓትን የማያስተምር፣ በጣም ግነት የበዛበት የቱርክ ፊልም ነው ሚመስለው።
ግራና ቀኙ የማይታወቅ ድራማ አይገባም ስረአት የሚባል ነገር የለም በዚህ ድራማ ውስጥ በስርአቱ በአንድ ሚዲያ አታስተላልፉልንም እንድገባን
በጣም ድንቅ ድራማ💯 ድራማዉ ላይ የሚታዮት የልብስ ዲዛይኖች በጣም በጣም ድንቅ የልብስ ዲዛይን ነዉ ለዲዛይነሮቹ👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ሌላዉ አክተሮቹ ሁሉ በጣም ጎበዞች ናቸዉ ለራሄል ቀበጧ በጣም ትችያለሽ👏👏👏👏👏 በረቱ ክፍል 40 ላገኘዉ አልቻልኩም በይቱብም አስተካክላቹ አስተላልፉልን ዉጭ ያለነዉ በይቱብ ነዉ ምንከታተለዉ እና እባካቹ በጥሩ ሁሄታ ልቁልን የሀገራችን ድራማ በጣም በጣም ጥሩ እየሆነ ነዉ እረኛዬ በጣም ቆንጆ ነዉ ስል አደይ ደሞ ተከተለ በርቱልን ለሁላቹም እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነዉ ❤👏👏👏👏👏👏
ድራማቸው በጣም ደስ ይል ነበር ግን የተዘበራረቀ ነው ቢስተካከል ጥሩ ነው
ይሄንን ድራማ ብዙን ግዜ ታዝቤዋለሁ ለምንድነው የቤት ሰራተኛ ማለት ሲችሉ ገረድ የሚሉት ??? ትልቅ ብልግና ነው ።
Gerad bicha 🤔 gereditu sitil sitestela
Duroo 1920 1967 motee
ተጠያቂው ፅፎ የሰጣት ሰው ነው ሲጀመር ሰርአትም የለው
@@ayacell5823 በጣም ድሮ ቀረ ገረድ መባል❌
እሱን ብቻ ሳይሆን ማን አብታም ቤት ነው በዚህ ግዜ 6 ሰራተኛ ያለውን ? የሌለ ነገር እኮ ነው የሚሰሩት። copy/ paste from other cultures
ሶስት በሶስት የክራይ ቤት ውስጥ ሆኜ ይሄን የሀብታም ቤተሰብ እያየሁ መጨለሌ ነው!!😂😂😂
ክክክ
Hahaha
kkkkk😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂አይዞን
አደይዬ ስወድሽ የኔ ቆጆ❤❤❤❤
በየቦታዉ አይለቀቅ የምትሉ ሰዎች እነሱ ካልከፋቸዉ ምንአስጨነቃችሁ ባገኛችሁት መገድ እዩ ሆ☺
የአቤል የአደይ እና የራዬል አድናቂዎች 👍👍
እህት ወንድሞቼ ሙስሊም ክርስትያኑ ሁሩን ሚድያ ምርጥ ቭድዮ ለቆል ገብታችሁ አድምጡ ስለ እየሱስ ነዉ በ አቡ ሀይደር
Ok i will
Esh
እሽ ሆዴ እናመሠግናለን
@@semirawujira3338 ፦
መሀመድ ከመቼ ወዲያ ነው ስለ እየሱስ ክርስቶስ የሚውቀው? የሚይልስተምረው????
ጉድ ነው ዘንድሮ !
አደይ የኔ ጀግና
የህንድ ፊልም አይደለማ ማየው ሰዎችዬ😂😂😂😂💞💞💞
ደምሪኝ
Newu ehite chandran alayshwum
@@katihalala3201 ኧረ አየሁት የቀለበት ፕሮግራሙ የሱ አይደል😁😁😁
@@jemilaatube1904 እሺ
Whsjjj@@ኤማንዳቲናRUclips
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ባየው ቦታው አይላቀቅ
ይመስለኛል የአደይ ድራማ ተከታታይ ውዶች አደይ ድራማ ከዚህ በፊት በDST ስለነበር ይለቀቅም የነበረው ሰዎች ከዛም እያመጡ ነው የተወሰነውን ፓርት በየሶሻል ሚዲያ ሚለቁት እና ያንን እያሳለፍን በአቦል ቲቪ ሚለቀቀውን እንከታተል!
ኢየሱስ ክርስቶስን ለሐጥያቴ ሞቶልኛል ከሞትም ተነስቶ አርጎአል ለፍርድ ተመልሶ ይመጣል ብሎ አምኖ የተቀበለዉ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ይሆናል ፈጣሪነቱ ለሁሉም ነዉ አባትነቱ ግን ለአመኑት እና ለተቀበሉት ብቻ ነዉ! ይሔን ለመረዳት የዮሐንስ ወንጌል ፩ ፩፪ 1.12 ያንብቡ ኢየሱስ ክርስቶስ በታላቅ ክብር ተመልሶ ይመጣል
ተው ተው አዳራሽ አይደለም ይሄ 😁
ወይ ጉድ
ከእረኛዬ ቀጥሎ በፍቅር የምከታተለው ድራማ ❤ግን ምዕራፍ ሁለትን በሰረአቱ ልቀቁት በየቦታው ከተለቀቀ ተሳቢነቱን ይቀንሳል
Adey and Abl ❤❤❤❤❤love
Arfi new enamsegn alen bertu gen betikikl lekekuln 🙏🙏🙏
ትዕግስት ስሟና ተግባሯ የተለያዩ ናቸው
Wow thank you . I watched the all series in one day. Wow love you guys. Thank you
e
ይህ ድራማበጣም እየወደድኩ ግን ለዛ የለዉም በየቦታው ተቆራርጦ ተቆራርጦ እየታየለዛው አጣ ከረኛዬ ቀጥሎ በጣም አሪፍ ድራማ ነበር እባካችሁ የሚታይ ከሆነ በስርአት አቅርቡከመጨረሻ መጀመሪያ እያሳያችሁ የድራማ ለዛ አታሳጡት
በየቦታው አታዝረክርኩ ክብር ይኑራችሁ ለተመልካች የምር ድራማው ምርጥ ነበር ግን ምን ያደርጋል
የገነት የአደይ አቤል አደናቂነኚኚ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አቢል መልካምሰዉ
አደይ እና አቤልን ስወድ አችዉ❤❤❤
እውነት ለመናገር ሰራተኞችን እና የሰራተኛዋን ቅናት እና ማሽቃበጥ ሳይ በጣም ይገርመኛል ምክንያት ካላችሁኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ አብዛኞች አረ ሁሉም ማለት እችላለሁ መስሪያ ቤቶች ልክ እንደዚህ አይነት ካራክተር ሳይሆን እውነታ ስላላቸው ነው ግን ምን ዋጋለው አሰሪው እንደዚህ አይደለማ የሚያሽቃብጥ ይወደዳል ወደላይ ይወጣል በትክክለኛ መንገድ የሚሰራው ወይም ሀቅን ይዞ የሚሰራው ወደታች መቀመቅ ይወርዳል እስኪ የኢትዮጵያ ከፍተኛ እና በየደረጃው ያላችሁ አመራሮች በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ከዚህ ተከታታይ ዲራማ ተማሩ ምን አልባት አንዳንድ ሞኞች ምን አይነት ከብት ነው ገፀ ባህሪ አያቅም እንዴ ልትሉ ትችላላችሁ ስላልደረሰባችሁ ግን እውነታው እንደዚህ ነው መሬት ላይ ያለው ይኸው ነው።
እስማማለሁ ኢትዮ ከእዉነት ጋር የሚጋፈጥ መጨረሻ ሞት ነዉ በጣም ያስጠላል
አደይ ድራማ ጥሩ ሆኖ ሣለ ከሚጠቀሙባቸው ቀላቶች ሰዎችን ምን ለማስተማር እንደ ፈለጋችው ብቻ አልገባኝ ነውር የሚባል የለም እንዴ??? ነው ወይስ ወደ ቀድሞው ስርአት እንድንመለስ ሀሣብ ካላችው አትድከሙ 21ኛ ክፍለ ዘመን ላይ ነን ቃላቶች ምረጡ!!!!
በጣም በጉጉት የሚታይ ድራማ ነው ግን እባካችሁ በስነስርአት ልቀቁልን እንይበት🙏❤
034
Etyyg
y፡ኜ
034
pmgeopf
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ለተመልካች ክብር ቢኖራችሁና በስርአት ብትለቁልን ጥሩ ነበር
አቤል የአደይ ነገርሰ እኔ ሰራየን ትቸ እናንተ ላይ ላይ ላፍጥጥ መዳም ትጩህ በቃ አይይይ አደይ ድራማ 🙄😁😁😁❤❤❤
በጣም የተማረርኩበት ቢኖር በዬቦታው ተቆራርጦ ቀድመን ያላየንውን እያየስ አስጠላን
Kkkkkkk አትፍረድ ይፈረድብካል አሉ ቲጂ ጉድ ሆነች እሰይ😂😂😂😂😂
እሰኪ በህግ አምላክ በስነስርዓቱ ልቀቁልን አንድ ቦታ
ena keizh behuwala adey miraf 2 b RUclips mektatl anchlm malt nw?????
አቤል ፈገግታህና እርጋታህ በጣም ደስ ይላል
በረከት የኒ ቆንጆ ስወደው ❤️🥰
i will see next is next it nice continutiy movies
የአደይና አቤል ፍቅራቸው ልደፋኝ ነው ለማንኛውም ሠላማቹሁ ይብዛ የአደይ ድራማ አድናቂዎች😍😍
uwwomnd4
የልዋም ፀጉር😁😁😁😂😂 እኔ ብቻነኝ ያሳቀኝ😂
👋👋👋
@@semharhaile9908 👋👍
የወይዘሮ ሮማን ቀሚስ ዋው 😲😲😲❤❤❤❤
አለም ስወዳት😍
ኧረ ግራ አታጋቡን በስነስርዓት ልቀቁልን ሰላም ለእናት ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድራማው በእውነት ምርጥ ነበር ግን በየቦታው ሲለቀቅ ምርጥነቱን እየቀነሰ መጣ በቃ በአቦል ቲቪ ብቻ ይለቀቅልን እባካችሁ እባካችሁ ልፋታችሁንም ገደል አትክተቱት ትወና ማለት በጣም አድካሚ ስራ ነው
እኔ በጣም እየተናደድኩ ነው ግራ ያጋባል ሳስበው እየሰረቋቸው መሰለኝ
ሙሽሪት ስታምር👏
Wow amesegunalow❤❤❤
Wow Amazing and nice views also were the place please? 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
የአቤል ወዳጆች የት ናችሁ 💘 👈
Alew🤩🥰
እዚ
እኔ
በየ ቦታው በይዝረከረክ በጣም በጉጉት የሚታይ ፊልም ነበር
አወ ሰብስክራይብ አረጌኝ
የዛሬው ምርጥነው ተኸከታታዮን ቶቶሎ ልቀቁልን
ሉዋምየ ስወድሽ 😘 ወገብሽ ዋው ሸንቃጣ😍
ነገረ ስራሽ ፈታ ነው የሚያደርገኝ😂
ሰርጉም ድቫቩ ያምራል እትዬ ሮማንም ተውበዋል😘