Mogachoch EBS Latest Series Drama - S07E158 - Part 158

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 3,4 тыс.

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 6 лет назад +3

    ይሄኛው ክፍል በኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የሚገርም በትልቅ ከፍታ የተሰራ ድንቅ ስራ ነው,,,, የቤተክርስትያኑን ውበት ስርዓት ወግና ስርዓቱን ጠብቃችሁ እውነት አስመስላችሁ የሰራችሁበት ጥግ ይገርማል;,,, በርቱ,,,, እንዲ ወጣ ያለ ስራ መስራት ይልመድባችሁ,,,,በርቱልኝ Good job

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 6 лет назад +173

    ይሄ ምን አይነት ቀልድ ነው እግዚወ መሀርና ክርስቶስ እደት በቤተክርስቲያን ትቀልዳላችሁ ሌላ መንገድ እያለ ያሳዝናል የቤተክርስቲያኑ አስተዳሪ ወይም የፈቀደው አካል መጠየቅ አለበት። በዚሁ ከቀጠለ እንደምዕራቡያን መቀለጃ ነው እምትሆነው ቤቴ የጾለት ቤት እንጅ የወንበዴዎች መነገጃ አይደለችም ይላል እግዚአብሔር ።ዛ አንቀጽ እንተ እግዚአብሔር ጻድቃን ይበውኡ ውስቴታ
    " ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ወደ እርስዋ ጻድቃን ይገባሉ።"
    (መዝሙረ ዳዊት 118:20) የተባለላት
    ቤተርስቲያን ነበረች ግን መጫወቻ መቀለጃ ከሆነች ቆየች ሰነበተች ቤተ ጸሎት ቀርቶ ቤተ ዋዛ ፈዛዛ አከርካሪዋን ከተባለች ሰነበተች የ ኢትዮጵያ ቤተክስቲያን እግዚአብሔር ይድረስላት

    • @asaa9661
      @asaa9661 6 лет назад

      በትክክል ብለሻል ቄሥተብየዉ ካናትተብየወቹ ይንንመጠየቅአለባቸዉ ምድረ የሁዳተሠብሥቦ

    • @ቤቲእስራኤል
      @ቤቲእስራኤል 6 лет назад +1

      በጣም ያናድዳል በሂወት እያለ ለምን በራሱ ላይ ያሟርታል የእውነት እኮ የሞተ ነው የመሰለኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ሳያቸው ትልቅ ሳሉ እንደ ህፃን ይጫወታሉ ይቅር ይበላችሁ

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад +1

      የናዝሬቷ ቀበጥ
      ሰካራሞች በያቸው
      እደዚህ ይቀልዱብን በሆዳቸው ተገዝተው
      ደሞ ዘማሪ የረባሉት
      ምድረ ዘፋኞች
      እጣን ለምን መጨስ እዳለበት
      ክብር አለው እኮ
      እቃውም
      ዲያቆን እራሱ ሊነካው አይፈቀድም

    • @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
      @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ 6 лет назад

      egizabeheri yefiradebachu genizabechu kafe sile masebiyechu kulikule warade

    • @tarikelove7514
      @tarikelove7514 6 лет назад

      ቀላል ወይ ጉይ

  • @hagos9981
    @hagos9981 6 лет назад +53

    የድራማው የረጅም ግዚ ተከታታይ ነኝ ነገር ግን ክፍል 158 ላይ ያየውት ነገር ግን በጣም በጣም አሳዛኝ የቤተክርስቲያኗ ስራአት አጠፋቸው ! ላማሳየት የተፈለገውን ትንሽ ቀንጨብ አርጉ ማሳየት ሲገባ የቤተክርስቲያን ስርአት ለናንተ ፊልም ሲባል እምነታቸውን አጠፋቸው አሳዛኝ ነው

    • @_tagaimedia9298
      @_tagaimedia9298 6 лет назад +1

      ምንድነው ጥፋቱ ፊልም ወይም ድራማ ማለት ታሪክን በግሀድ ማሳየት ነው ስለዚህ ክርስቲያን ሰው ሲሞት የሚደረገውን ነገር ነው ያሳዩት ያለው ስርአት
      ትክክል ሊሆንም ላይሆንም ይችላል የነሱ ሦራ ለህዝብ ማሣየት ነው so ምንም አይነት ስተት የለባቸውም

    • @deenh9960
      @deenh9960 6 лет назад

      Aree buzu miyaskefa adelem🤔 / enem lela bota becomen't sisedbut semiche new liyew biye yemetahut Ene buzum alaskefagnem

  • @ቱሚምይሁን
    @ቱሚምይሁን 6 лет назад +185

    የቤተክርስቲያናችን አባቶች ግን እጅግ በጣም በጣም ሊስተካከሉ ይገባል ለገንዘብ ብለው ቤተክርስቲያናችንን ባያስደፍሩ መልካም ይመስለኛል ይሄ የእግዚአብሔር ቤት እንጂ የማንም አርቲስት መቀለጃና መዝናኛ አይደለም አርቲስቶችም አስተውሉ በቤተክርስቲያን መቀለድ አቁሙ ሀይማኖታችሁን ጠንቅቃችሁ እወቁ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦናና ማስተዋልን ያድለን

    • @dhdsddhds4121
      @dhdsddhds4121 6 лет назад

      Yhe yegziyabhar bet engi yenate drama mesriya aydelem besmeab abetu geta hoy lbona fterln endezih drama yemeyastela yelem mndnew

    • @meryk2402
      @meryk2402 6 лет назад +1

      ቱሚም ይሁን በትክክል ነው እግዚአብሔር በይቅርታ የስባን በእውነት

    • @التنعغ-ز5ت
      @التنعغ-ز5ت 6 лет назад

      እመቡየ አንችን ኮመንትላይ በመፈለግ ደከመኝ እባክሽ ድምፅሽን አሰሚኝ

    • @MTube-xv9rl
      @MTube-xv9rl 6 лет назад +1

      ቱሚም ይሁን በትክክል እህቴ እኔም በጣም ነው የገረመኝ ሰው ለገንዘብ ብለው እንዴት በቤተክርስቲያናችን ይመጣሉ በጣም ያሳፍራል ግን የዚህ ዳኒክተር መቅደስ ፀጋየ

    • @የባላችሁሚስትነኝነኝ
      @የባላችሁሚስትነኝነኝ 6 лет назад

      Betkkl enm betam eynadedug new

  • @yergalmahlog5427
    @yergalmahlog5427 6 лет назад +76

    እናተ ብሎ ክርስቲያን
    ውንት እደዛሪ ጨጎራየን አላጣችሁትም
    ይህ ቂስ ተፈልጎ ከስልጣኑይልቀቅልንንንንንንንን
    እን ሞጋቾች ህዝብን ይቅርታ ካልጠየቃችሁ በስተቀርእናትን አንከታተልምምምም

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 6 лет назад

      Yergalm Ahlog I’m with you he’s crazy 😜

    • @mekdestadele9534
      @mekdestadele9534 6 лет назад +1

      AFERBLYI. ENNTHMAFRYWHI. BADHO. SATNH. YZAHI. BATKRSTYAN. YENNTH. MEHAWHA. NEWH. KASH. TBYWHI. EGZABHERN. AYFRMI. EGZABHER. YEWNTH. ELKSO. YARGLHI. MAFRYWHI

    • @senayitdesm4613
      @senayitdesm4613 6 лет назад

      ይሄማ ቄስ አይደለም እኮ

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 6 лет назад

      They need to cancel the show

    • @kaseharesama7511
      @kaseharesama7511 5 лет назад

      የውነት ነው ያለቅስኩት በቴዴ ሞት

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +1

    ትርሱ ያላለቀስችለት ስው ነበር እዴ በስበቡ አስነካሽው ክክክክክ

  • @zinet3640
    @zinet3640 6 лет назад +167

    እንደ ዳይሬክተሩ ምን ነካህ
    የድራማውን አድማቂ ቴድን ግድል እረ ቴድ መሞት አልነበረበትም እንደ እሡ አይነት በሽታ የያዛቸው ወገኖቻችን ተስፋ ይቆርጣሉ

    • @bezaejeta8040
      @bezaejeta8040 6 лет назад +3

      እውነት ብለሻል እኔም እንዳቺ ነው ያልኩት

    • @bayuchmulugeta2586
      @bayuchmulugeta2586 6 лет назад

      Min neberi beshetawe betam Alefijale

    • @konjitkonjo3221
      @konjitkonjo3221 6 лет назад

      Zinet lk nesh

    • @Sarasara-er8xr
      @Sarasara-er8xr 6 лет назад +6

      ቴድ በሽታው ሳይሆን የጠጣው ነው የገደለው

    • @tamirualemu7796
      @tamirualemu7796 6 лет назад +1

      Zinet ይመሥለኛል ደራሢው የሚያቀው ሄፓታይተሥ ይገላል የሚለው እውቀት ብቻ ነው ያለው አትፍረዱበት እህቶች

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 6 лет назад +119

    እረ ስለ እናንተ እኔ አፈርኩ ልዑል እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ በቤተ መቅደሱ ስለቀለዳችሁ !!!!!!!!!! ????????

    • @alfa6181
      @alfa6181 6 лет назад

      Mekades Girsha eree betam yasafral batekrstiyan lenesu drama mesriya siyaregut mayet yamal

    • @yebiaderajew8100
      @yebiaderajew8100 6 лет назад

      betkikil

    • @luhamhallomiss3843
      @luhamhallomiss3843 6 лет назад

      Yihanini esemamalewe

    • @ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ
      @ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ 6 лет назад

      Mekades Girsha አሜን ፫ እደስራችው ይስጣችው በእውነት ህረ ምን አይነት ትውልድነው ያለው በመቅደሱ ይህን ያክል ቀልድ ማስተዋልን ያድላችሁ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አዶ አምላክ አሜን ፫

    • @hileneyergalem6917
      @hileneyergalem6917 6 лет назад

      Newer new

  • @ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ
    @ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ 6 лет назад

    ይግርም ደጀኔ ና ዳኒ በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ አርቲስቶች ነበራችሁ ዛሬ ግን አሳፋሪ ክብር የማይገባችሁ ናችሁ እንደት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንድህ አይነት ስራ ትሰራላችሁ ከነፍሳችሁ ስጋችሁን አብልጣችሁ ወደዳችሁ እኔ ebs ጣቢያ ስከፍተፈ አስከሬኑን ሲወስዱ ነበር በፊት አላየሁትም ድራማውንም ተከታትየው አላቅም እና የምር መስሎኝ እያለቀስኩ ከኋላ ድራማ መሆኑን ሳውቅ አዘንኩ በቄሶችም ልቦና ይስጠን

  • @user-kj9hl4wu9p
    @user-kj9hl4wu9p 6 лет назад +75

    ይሄ ፓርት ለ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን በጣም ውርደት ነው እንዴት ነው ቄሶች ያን ያህል ወርደው ለድራማ ፍትሀት ማረግ ነውር ነው አውነት ለማስመሰል ቤተ ክህነት ይሄን ያህል ማውረድ በጣም ያሳፍራል

    • @fanosyegata947
      @fanosyegata947 6 лет назад

      የውነት ነውዴ በተክርስቲያን ገባ

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 лет назад +1

      እውነት ይህ ድራማ።እስካሁን መልካም ነበር አሁን ግን ቤተክርስትያንን ቀለደበት ያሳፍራል እውነት ይቅርታመጠየቅ አለባቸው

  • @fikirabrham6191
    @fikirabrham6191 6 лет назад +42

    ኣብዚ ዘለኩም ደቂ ዓደይ እንካዕ ኣብፀሐኩም ንሓድሽ ዓመት ሓደሽ ዓመት ናይ ሰላም ናይ ፍቅሪ ናይ ስራሕ ዘመን ይግበረልኩም

  • @hewanabera9401
    @hewanabera9401 6 лет назад +18

    በጣም ያሳፍራል ምነው ካልጠፋ ነገር በቤተ ክርስቲያን ድራማ መስራቱን ምንነ ማስተማር ነው መቼም ethiopia ውስጥ የቀብር ስነ ስርዓት የማያቅ አለ ብላችሁ አስባችሁ ነው አልገባኝም ያሳፍራ እግዚአብሔር ስራቸውን የሰጣችሁ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 6 лет назад +63

    ቴድሾ በመሞቱ አዝኛለሁ ነፍስ ይማር
    የመልካም ወይም የእርጎዬ አድናቂዎች ላይክ ግጩልኝ

    • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-የ6ዘ
      @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-የ6ዘ 6 лет назад

      እኔ ደሞ ባንቺ ቁንጅና ተገርሜያለሁ

    • @fasikahamza5113
      @fasikahamza5113 6 лет назад

      Ergoye ena ashebir wow endet endemwedachu betam betam. Gin hulachunem ewedachualhu yemisha beteseboch hulu lelochinem "Ergoyena Ashebr "weste nachuuuu.wedededed

    • @fatmemeerza9621
      @fatmemeerza9621 6 лет назад

      Hiwot Hiwot ኦከ

    • @betelhembetelhem9239
      @betelhembetelhem9239 6 лет назад

      Haweye ergoye befeker nawe mewedat enam hahahah

    • @adsadf8671
      @adsadf8671 6 лет назад

      Fetari ye ewnt edydrgbchu jeboch

  • @misrachigonderwa3092
    @misrachigonderwa3092 6 лет назад +68

    በጣም አሳፋሪ ባለየ ናቹህ የቤተክርስቲያን ጭራሽ መቀለጃ አደረጋቹህት አደል እናንተ ሆድ አምላኮች እግዚአብሔር ይገፅፃቹህ አይሁዶች በተለይ የእግዚአብሔር ሠዉ ነን የምትሉት ዘማሪ ተብየዎች በጣም አስቀይማቹህናል ብቻ.. ..

    • @selamtube2305
      @selamtube2305 6 лет назад +1

      misrachi wogayew Betam Tayeto Tesemito Bemayaweki Lezawem Be Mesekel Be Beti keresetiyan Mekeledi Besemaabi Ere Betam Yasazinal

    • @misrachigonderwa3092
      @misrachigonderwa3092 6 лет назад +2

      @@selamtube2305
      በጣም እህቴ እኔ የሚገርመኝ ቤተክርቲያን መቀለጃ እንዲሆን የፈቀዱት አባቶች ናቸው ወደየት እያመራን ነው አሁንስ በዛ ምን አይነት ጊዜ ነው የደረስነው እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን

    • @yeshworktesfaye386
      @yeshworktesfaye386 6 лет назад +1

      Ewunet elachawalehu betam maferiya nachaw endat ye egizabihar bet kidisit bota mekeleja yihonal aebat egiziooooo maherene kirsitos egizabihar yikir yibelachahu

    • @yebiaderajew8100
      @yebiaderajew8100 6 лет назад +1

      Lik new

    • @misrachigonderwa3092
      @misrachigonderwa3092 6 лет назад

      @@yeshworktesfaye386
      በጣም እህቴ ቤተክርስቲያን አለማዉይ መጫወቻ አርገዋታል ትልቅ አባትም የለም መሠለኝ ለመቅደሱ ተቆርቋሪ አሁን ላይ የሚያሳዝን ጊዜ ነው የደረስነው ቤተ መቅደስ እግዚአብሔር ን ማመስገኛ ይቅርታ መጠየቂያ እንጅ አለማዊ ዉሸት የተሞላ ነገር መቀለጃ አልነበረም ያሳዝናል

  • @nigusadem2078
    @nigusadem2078 6 лет назад +2

    ይቅር ይበላቹሁ ሌላ ምንም የምለው ነገር የለኝም ። አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ።

  • @ፍቅርነውጎጃም
    @ፍቅርነውጎጃም 6 лет назад +85

    እናመሰግናለን ሞጋቾች እስኪ በ2011 ምን አቀዳችሁ እኔ ፍቅረኛ ፍልጌ ለ2012 አደርሳለሁ በ2013 ቤቢ ወይ ሚጣን ይመጣሉ እስኪያሳካልሽ በሉይ እስከመቼ ትራሴን አቅፌ እኖራለሁ

    • @andnet2276
      @andnet2276 6 лет назад +1

      ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ

    • @amuamu7098
      @amuamu7098 6 лет назад +1

      እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ከሀጢያት በስተቀር

    • @toot3518
      @toot3518 6 лет назад +1

      የልብሽን መሻት ይስጥሽ

    • @ethiopiatikidem5580
      @ethiopiatikidem5580 6 лет назад +1

      ፍቅርነው ጎጃም egizabher yasakaleshi

    • @hanahana6378
      @hanahana6378 6 лет назад +1

      Yarglesh yena mar

  • @ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ
    @ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ 6 лет назад +190

    እኔ የሚገርመኝ ጭራሽ የቤተ ክርስቲያን ልብስ መቀለጃ አረጋችሁት ኧረ አባቶች ምነካችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😭😭

    • @እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ
      @እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ 6 лет назад +2

      😢😢😢😢 እኮ😓

    • @tenatena7649
      @tenatena7649 6 лет назад +2

      ትክክል

    • @w0rkineshtufa636
      @w0rkineshtufa636 6 лет назад

      Roze hayelu tikikil nesh

    • @ame7696
      @ame7696 6 лет назад +4

      ዛሬ ቤተክርስቲያን የንግድ ስፍራ ሆናለች አባቶችም ገንዘብ መሰብሰብን ነው የሚያዩት

    • @zemarimelayktnyasmaln9721
      @zemarimelayktnyasmaln9721 6 лет назад

      የድግልማራም ልጅነኝ
      በዚሁ አጋጣሚጰተዋህዶ ለሟች የያደርጉትን ፍትሀት እያሣዩ ነዉ

  • @YTSEthio
    @YTSEthio 6 лет назад +34

    እንዴ😡😡😡😡😡😡 ቀብሩን ለምን አስፈለገ በዚህ መልኩ ማሳየት😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @sarasara-ov7gx
      @sarasara-ov7gx 6 лет назад

      እባራችሁ የመጋቾች እድራማ ይቁም ደፋሮች ትንሽ ሂለና የለላችሁ እደት ብትትንቁ ቤተክሰታናችንን የድራማ መስራ አይይይ።ግዜ።ደረሰን።ረረጌታ ይቅረበለን

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +78

    ቴዲ በጭራሽ መሞት አልነበረበትም የሱ አይነት ታማሚዎችን ተስፋ ታስቆርጣላችሁ😏✊ሲቀጥል አጋነናችሁት እውነት እስኪመስል ምንድን ነው በራስ ላይ ማሟረት😔

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 лет назад

      በጣም

    • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
      @ኢቶጳዊቷቀብራራ 6 лет назад

      ሃሃሃሃሃሃ የምር አሟረቱበት ልጁን ደሞ ቤተክርስታን ለዲራማ ሲባል

    • @hayatha6961
      @hayatha6961 6 лет назад

      susu hassen ልክ ብለሻል እህት

    • @birhanhagos2606
      @birhanhagos2606 6 лет назад

      የእውነት በሀይማኖታቸው እራሱ እየቀለዱ ነውኮ አኡዝቢላህ

    • @ቢትአኢሻዘይኔ
      @ቢትአኢሻዘይኔ 6 лет назад

      እዉነትም ሙቶ ነዉ እዴ

  • @addistaye9127
    @addistaye9127 6 лет назад +127

    ጭራሽ የቤተክርስቲያን ልብስ እና መስቀል ድራማ መስሪያ ይሁን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ አባቶች

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 лет назад +3

    ለዚህ ደራሲ ቃል የለኝም።
    ሰለም ብዝት ይበልልን

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 лет назад +15

    ይድረስ #ለሞጋቾች ድራማ አዘጋጆች፤
    ይድረስ ለአርቲስት ይገረም ደጀኔ እንዲሁም ትግስት እና ለምትከታተሉ ይህን ስርአት እድናስይዝ እድናከብርና እድናስከብር ስል፣የውዴታ እደግዴታ/ መልእክቴነው! ለሌሎችም በማስተላለፍ ግዴታችን እንወጣ!መፅሀፍ አባቶች.ምን እደሚል እንመልከት፤
    ቤተክርስቲያን ማለት ክርስቲያኖች የሚጸልዩበት ሥጋ እና ደሙን የሚቀበሉበት የሚሰግዱበት ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኙበት የጸሎት ቤት ማለት ነው፡ቤተክርስቲያን ማለት አለማዊ ፌልም መስሪያ አደለችም ለሚቀጥለው አስቡበት ታቦት ተሸክመን እንደ ታድሶ እንቀድስ እንዳት ፈራን ለዛ ነው
    ✍ እግዚአብሔር በእስራኤል ኃጢአት ተቆጥቶ ሊያጠፋቸው በተነሣ ጊዜ ሙሴ አሮንን፦ በዘኁ 16፥45 ላይ "ጥናህን ውሰድ፥ ከመሠዊያውም ላይ እሳት አድርግበት፥ ዕጣንም ጨምርበት፥ ወደ ማኅበሩም ፈጥነህ ውሰደው አስተስርይላቸውም" በማለት ነገረው ይህም ዕጣን የኃጢአት ማስተሥረያ መሆኑን ያሳያል።
    ☞ ዕጣን ማጠን የተፈቀደው ለካህናት ብቻ ነው ይህንን ሥርዓት በግዴለሽነት ለመጣስ የሞከሩት ዳታንና አቤሮን ተቀስፈዋል/ዘኁ 16፥20-30/ ሌላው ደግሞ ሰማያውያን ካህናት ሱራፌል በራእ 5፥8 ላይ "መጽሐፉንም በወሰደ ጊዜ አራቱ እንስሶችና ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በበጉ ፊት ወደቁ፥ እያንዳንዳቸውም በገናንና የቅዱሳን ጸሎት የሆነ ዕጣን የሞላበትን የወርቅ ዕቃ ያዙ" ይላል።
    ✞ ዕጣን የክርስቶስ ምሳሌ ነው ምክንያቱም ዕጣን ተሰውቶ መዓዛው አካባቢውን እንዲለውጠው ሁሉ ጌታም ተሰውቶ ዓለምን ከመርገም ወደ በረከት ለውጧልና፤ ዕጣን ተሰውቶ ኀጢአትን እንደሚያስተሰርየው ሁሉ ጌታችንም ተሰውቶ የዓለምን ኃጢአት አስተሥርዮአልና።
    ✞ አንድም ዕጣን የቅዱሳን ምሳሌ ነው ዕጣን ተሰውቶ ለሌሎች መዓዛው እንደሚተርፍ ሁሉ ቅዱሳንም ተሰውተው ቃል ኪዳናቸው ለሌሎች ተርፏልና።
    ~በቤተ መቅደስ ውስጥ መሳቅ መሳለቅ ዋዛፈዛዛ ነገር መናገር ክልክል ነው።ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

    • @እኑየማርያምልጅ
      @እኑየማርያምልጅ 6 лет назад +2

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ ትክክል በእውነት ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ቤተ ክርስቲያን መነገጃ ሲሆን ማየት ያሳፍራል

    • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
      @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 6 лет назад +1

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ እውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እንዴ እጣን እኮ ጌታችን ሲወለድ እንኳ ሰባ ሰገል ያቀረቡለት ነው እነዚህ ግን ብር ልባቸው አወረው

    • @melatlove2248
      @melatlove2248 6 лет назад

      ያሳዝናል። ክብር ያላት ቤተክርሲታን የናተ መቀለጃ አይደለችም ምድረ ፍራ

    • @zየከማል
      @zየከማል 6 лет назад

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ k

  • @Smashville3
    @Smashville3 6 лет назад +54

    ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
    'የዮሐንስ ወንጌል 3:5

    • @siddaatsed3862
      @siddaatsed3862 6 лет назад

      Amen no life

    • @saralove9379
      @saralove9379 6 лет назад +1

      i hate protestant u worsp the devil 👎👎👎👎👎

    • @hiwothiwot7474
      @hiwothiwot7474 6 лет назад

      Amennnnnnnnn

    • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
      @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ 6 лет назад +2

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ግን ይፈረድበታል ማር16÷16ባንተ ወይ ባንች ቤት ተሠብኮ ተሙቶል እውነተኛውን ማወቅና መረዳት ያስፈልጋል ሰው ኩውሐና ከመንፈስ ቅዱስ ብለህ ፃፍ ፃፊ እንደገና ሙሉውን ፃፍና ፃፊና ተረዳ ተረጅ እሽ የአዲስ ጌታ ሠባኪ👎👎👎

    • @meriyegatalej2326
      @meriyegatalej2326 6 лет назад

      Yesssss

  • @ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ
    እናንተ ቆሻሻ ጭራሽ ሰወች ናችሁ በቤተክርስቲያ መቀለጃ መጫውቻ ነው ትንሽ አትፈሩም የፈጠራችሁን አምላክ

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    ፍትህ ፍትህ #ለቤተክርስቲያናችን እረ ወገን የት ናችሁ አባቶች የት ናችሁ በቁም ተቀብረናል እረ ጉድ ነው ይሄስ

    • @geniyoutube1815
      @geniyoutube1815 6 лет назад +1

      ሲቀለድ እማየው በቤተክርስቲያን ሲስቃይ እማየው ቤተ ክርስቲያን እግዚኦ

    • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
      @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 6 лет назад +1

      እመብረሃን ቤተሰቦቼን አድራሽን ብር እውር አደርጓቸው ነው

  • @እማትርታዬመቅዲ
    @እማትርታዬመቅዲ 6 лет назад +71

    ሞጋቹች ድራማ ይቁምልን እነኝህ እምነተ ቤሱች ይህ ህዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል ልቡ ግን ከኔ እጅግ የራቀ ነው ት, ኢሳያስ ይገርማል ደጄኔ ትዕግስት ግርማ በልባችሁ ትንሺ የእግዚአብሔር ቃል ቤኖር ይህን አታደርጉም ነበር ግን የምዘምሩት መዝሙር ለራሱ ገብቶችሁ ሳይሁን ለማስመሰል ነው እግዚአብሔር አምላክ የጃችሁን ይስጣችሁ እናተ አስዳቤዎች መስቀል አውልቆና ተሞላቀቆ መስቀል ማለት
    መ መከራ
    ስ ስቅለት
    ቀ ቀራኒው
    ል ልደት ነው
    መስቀልሀይላችን
    ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል መዳኛችን ነው

    • @almazamedha8753
      @almazamedha8753 6 лет назад

      በጣም።ትገርማላችሁ ፈጣሬ የሚያረጉትን አያውቁም እና ይቅርበላቸው

    • @jesusistheonlyway3005
      @jesusistheonlyway3005 6 лет назад

      መቅዲ የማርያም ልጅ መቅዲ ያለማየት እኮ ሙሉ መብት አለሽ ድራማዉ ይቁም ማለት ግን አትችይም

    • @senayitdesm4613
      @senayitdesm4613 6 лет назад

      በትክክል እኔማ መዝሙራቸውንም ለመስማት ስራቸው ከልክሎኛል።

    • @ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ
      @ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ 6 лет назад

      በሀይማኖትሸ ማዘዝ መብትሽ ነዉ

  • @nanitafesse5226
    @nanitafesse5226 6 лет назад

    በጣም ነው ምታሳዝኑት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ። ቤተክርስቲያናችንን መቀለጃ አደረጋቹ። ማስተዋል ይስጣቹ ማፈሪያዎች

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 6 лет назад +14

    ሆሆሆ ለካ አስመሳይ ህዝብ ብቻ ነው ያለው ወይዘሮ መቅደስ እና ይገረም ተብዬ አለች አንደኛዋ ስሟ ጠፋብኝ የኛ ቤተክርስቲያን ማንም አለማዊ ነገር መቀለጃ ነው እንዴ እንከባበር ከቤተክርስቲያን እራስ ወረድ በሉ እንከባበር

    • @ggghhg6305
      @ggghhg6305 6 лет назад

      ሳባ ነኝ የጉራጌዋ ት

  • @hsymanot8001
    @hsymanot8001 6 лет назад +14

    ወዴት እየሄድን ነው?
    እግዚአብሔር አምላክ ትእግስቱ ሲበዛ በቤተመቅደስ ማላገጥ ያውም እናቃለን ባዮች እንዴ ተው እግዚአብሔር ላጥፋ ካለ ሰከንድ አይፈጅበትም የታገሰን የንስሀ ጊዜ ነበር እናንተ ግን ለአለማዊ ተጠቀማችሁበት
    በእውነት እግዚአብሔር አይዘበትበትም ጠብቅ እግዚአብሔር ይፈርዳል በእውነት እንደናኔተ ቢሆን በጠፋችሁ ነበር ሰው መናፍቅ ቢሆን ምን ይገርማል? እኛ የራሳችንን ካላስከበርን

    • @awetkidane309
      @awetkidane309 6 лет назад

      Way do you killed Teddy I hate this drama from now on. I'm not going to watch it

  • @ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ፫ ህረ እባካችሁ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እድህ በቤተ ክርስቴያን በቅዱስ እጣን በካህናት አልባሳት ይህን ያክል ቀልድ እግዚአብሔር ይፋረዳችሁ ቢዘገይም አይቀርም ለፍርድ እናተ ቅሊታችሁ ዘለቀ እነ ዘማሪያን ይግረም በጣም አዝኘባችሁ አለሁ የስራችሁን ይስጣችሁ እኔም ለቤተክርስቲያን 1ኛዋ ተቆርቋሪ ነኝ እፍርዳችሁአለሁ ጌታ ይቅር ይበላችሁ !!!!!????

    • @rahmarahma1016
      @rahmarahma1016 6 лет назад

      አልሐምድሊላህ ዐለኒዒመትል ኢስላም። ድሮውስ አላህን የካደ ምን ይጠበቃል። ዊይ ማስተዋሉን ይስጣቹ

  • @amenruthtube6226
    @amenruthtube6226 6 лет назад +30

    አለማዊና መንፈሳዊ መለየተ ያቃታችሁ እናንተ ሆድ አምላኩ የማትረቡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ስርሀቷ ለማጠልሽትና የምትፈልጉ የሚያሳዝነው ግን የእግዚአብሔርን ቃል እናውቃለን የምትሉ ይገረም ደጀኔ ...የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ልብስ ማጠንት እንዲህ መቀለጃ አደረጋችሁን ....እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ...ይፍረድባችሁ እንዲህ አልባሳትን ማጠንትን መስቀልን ለአላማዊ ድራማ መጠቀም ይህ ኦርቶዶክስን መናቅ ነው.....አባቶች ግን ምን ነካችሁ መች ነው ቤተክርስትያንን የምትጠብቁት ስህተቱን ስህተት ነው ብላችሁ የምታስተምሩት :( :(

  • @ፍቅርተሥላሴ-ቀ6ወ
    @ፍቅርተሥላሴ-ቀ6ወ 6 лет назад +12

    በጣም ያሳዝናል ቤተ ግዚአብሔር እንደዚህ ለውሽት ኪስ ለሞምላት ለስጋ 😭😭😭 ልቦና ይስጣቺሁ በእውነት ኦርቶዶክው የሆነ ሁሉ መቃውመ አለብት

    • @teshaykassa1211
      @teshaykassa1211 6 лет назад

      በጣም በጣም ያሳዝናል ለዚ እኮ ነዉ አንዳንድ ሰዎች ኦርቶዶክስን የሚተቹት

  • @salamhamo5574
    @salamhamo5574 6 лет назад

    እግዚሐብሄር ማስተዋሉን ይስጣቹ ሞጋቾች በጣም የምወደዉ በጉጉት የምጠብቀዉ ተከታታይ ድራማ ነበር አዉን ግን በጣም አስጠላቹዉኝ እኛ ኦርቶዶክሶች ለምን ቤተ መቅደሳችንን እናረክሳለን እግዚሐብሄር ማስተዋል ይስጣቹ

  • @bayushzenbech2002
    @bayushzenbech2002 6 лет назад +106

    ቲዲ ነብስህን ይማረው በሉ አፅናኑኝ በናታቹ like አድርጉልኝ መፅናኛ

    • @ዜድነኝሳቂታዋ
      @ዜድነኝሳቂታዋ 6 лет назад +3

      😃😃😃😃 የውነት የሞተ መሠለሽ እደ

    • @ፍቅርነውጎጃም
      @ፍቅርነውጎጃም 6 лет назад

      @@ዜድነኝሳቂታዋ ውይይ በስማም እውነት አስመሰሉይጅ ሁለመናው እለቅሶው ስነስርአቱ

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 лет назад

      Bayush zenbech kkkkkkk Ye Ewunet Meseleshi Ende kkkkk

    • @batestars2198
      @batestars2198 6 лет назад

      😂😂😂😂😂

    • @ዜድነኝሳቂታዋ
      @ዜድነኝሳቂታዋ 6 лет назад

      @@ፍቅርነውጎጃም
      በጣም እኔ እራሱ ታለቅሱ እብሬ ማልቀሴ እውነት የሚመስለው

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 6 лет назад +4

    በጣም የሚያፀይፍ ነገር ቢኖር የሬሳ ሳጥንና መከፋኛ ማስተዋወቅ።ይሄ ድራማ ተግማማ እንደ ባለቤቱዋ ተዝረከረከ።።።

  • @bertukanleges743
    @bertukanleges743 5 лет назад +1

    ኮመንታተሩች ግርም ትሉኛላችሁ ።ሁለት እውነታ ልናገር አንዱ የስው ማለት እውነት የሞተ ፍትሀት ተቀርፁ ኤዲት ማድረግ ይቻላል። ስለዚህ ያዙኝ ልቀቁኝ ባትሉ ሁለተኛው ይህ ስርአት እንጂ ህግ አደለም እና ምን ለማስተማር ተፈለገ ብሉ ትምህርቱን መውስድ ነው

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 6 лет назад +115

    ውይ በስመአብ ሲያስፈራ የእውነት አስመስላቹውት እረ እመብርሀን ትጠብቅክ

  • @ዱዲነኝ
    @ዱዲነኝ 6 лет назад +40

    ትርሱ አሳዘነችኝ እንኳንም ድራማ የሆነ እርጎዬ ወከባ ስትወድ

  • @samira6797
    @samira6797 5 лет назад +1

    የእውነት ሞት መሰለኮ

  • @ሰአድየእማናፋቂ
    @ሰአድየእማናፋቂ 6 лет назад +18

    ግን እኮ ቴዲ መሞት አለበረበትም ለምን መሰላችሁ ልክ እንደሱ የታመሙ ታማሚዋች። ካሉ ይህን ስያዩ ወዳው ተስፋ ይቆርጣሉ ከቴዲ ብዙ ነገር መመር ነበረባቸው ይበልጥ ተስፋ እንዲቆርጡ ማድረግ አለበረባችሁም😳😒😉

    • @yaallahsebir7874
      @yaallahsebir7874 6 лет назад

      ምን ነበር ግን የቴድ በሽታ?

    • @ሀዋ-ዐ3ኘ
      @ሀዋ-ዐ3ኘ 6 лет назад

      ياسين محمد ጉበት

    • @etagegnehusetegn2714
      @etagegnehusetegn2714 6 лет назад

      የመዳን ዕድል እንዳለው ዶክተር ቢነግረዉም እራሱ ተስፋ በመቁረጥ አልታከመም መድሃኒት አልወሰደም ታዳ እንዴት አይሙት ጉበቱ ተልጦ ደም እየተፋ

    • @Meeeeee900
      @Meeeeee900 6 лет назад

      እንዲያውም ጥሩ ትምህርት ነው ለሱ አይነት በሽታ ላለባቸው ሰዎች። መጠጥን ማያስወግዱ ከሆነ እና መዳኒት በአግባብ ማይወስዱ ከሆነ ይህ ነው ሚሆነው መጨረሻቸው።

  • @dnsbehonest4302
    @dnsbehonest4302 6 лет назад +10

    እናንተ ሰወች ቴዲ የሞተው እኮ በቀጣይ ክፍሎች ሌላ ታሪክ እንዳለ ማሰብ አለባችሁ።ድራማ ከእውነተኛው ህይወት ጋር እንደሚመሳሰል አድርጎ መፃፍ የደራሲው ብቃት ነው። እዝህ ጋ እንደራሴ መረዳት ያለባችሁ ነገር ብኖር በህይወታችን ውስጥ ስንት አስቸጋሪ እና አስከፊ ብሎም የምንወደውን ሰው በሞት የምንቀማበት አጋጣሚ እንዳለ ነው። ብዙ አሰቃቂ እና አሳማሚ አደጋወች እንዳሉ መዘንጋት የለብንም። which meanse just only focus the syory.
    It's me Dave

    • @haleluyatube19
      @haleluyatube19 6 лет назад

      እኮ ዝም ብለው ይዘባርቃሉ ይሄ ድራማ ነው ድራማ ሆኖ በእውነት ያለ አስመስለው ሰሩት ከሚያወሩ የድራማ ምንነት ቢያቁ መልካም ይመስለኛል

  • @ሠናይትግርማ
    @ሠናይትግርማ 6 лет назад

    ወይ ኦርቶዶክስ እንዲ የፊልምና የዲራማ መስሪያ ሆነሽ ቀረሽ በጣም ያዛዝናል የእምነቱ ተከታይ ባሎንም አዝኛለው ቤቴ የፀሎት ይሁን ያልኩት የንግድ አደረጋቹት ጌታ ይፍረድባቹ

  • @biruketawitkefelegnjameels5717
    @biruketawitkefelegnjameels5717 6 лет назад +25

    እኔ እምለው ድራማው እንዳለ ሆኖ እንዴት ነው ነገሩ በእግዚአብሔር ቤት በእግዚአብሔር መስቀል ፅናፅን ወዘተ መቀለድ ተገቢ ነው እውነት ይሄን የምትመለከቱ በሙሉ ቄሶችም ሆናችሁ ምእምናን ይሄ ነገር ማቆም ይጠበቅብናል በሀይማኖት ቀልድ የለም እነሆድ አምላኩ ትኩረት ሊደረግበት ይገባል እንደዚህ አይነት ላይ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 6 лет назад +1

      Jameela Jameels ትክክል መደረግ የለለበት ነገር ነዉ አባቶች ዝምታ፡አህዝተዋል

    • @nigistyimer1737
      @nigistyimer1737 6 лет назад +1

      ቴዲ ግን የእውነት ነው እንዴ የሞተው

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 6 лет назад +1

      ለምን? የቤተክርስቲያን ሥርዓትና ባህል አክብረው ካሳዩ ምን አለበት? ተዋንያን የካህን ልብስ ለብሰው መስቀል ከሚዙ እራሳቸው ካህናት ቢያደርጉት አይሻልም?

  • @beruktiyeetete6207
    @beruktiyeetete6207 6 лет назад +19

    እኔ ግን የቴዲ መሞት ምንም አላሳመነኝም ማለቴ ደራሲው እንዴት እንዳሰበው እንዴ ከመቼ ወዲ ነው ሰው መሞቱን አውቆ ተዘጋጅቶ የሞተው ?እኔንጃ ምንም አልገባኝ ደሞም የገርመኝ ይቀብር ስነስረቱ ላይ የውሽት እንዲ መሆኑ ገርሞኛል በተለይ የቄሶቹ

  • @rebkakebede8599
    @rebkakebede8599 6 лет назад

    የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ መጫዎቻ አደረጋች በእውነት ማፈሪያናችሁ የድራማ መስሪ መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ሆዳቸው አምላካቸው ነው

  • @ነፂየእናትዋናፋቂ-ደ8ገ

    EBS Tv መስከረም 2/2011 ዓ፡ም ምሽት ባሥተላለፈው "ሞጋቾቹ" ድራማ ላይ የቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ንዋየቅድሳት በመጠቀም እንዲሁም የከበረውን የሰውልጅ አሰከሬን በማሥመሠል፡፡በዚያው በቤተክርሰትያኑ አውደምሕረት ላይ ድራማ ሲሰሩበት አየን፡፡ይሔ ነገር ከሕገ ቤተክርስትያን አንጻር እንዴት ይታያል፡፡ ተሐድሶው በአንድ ጎን የትያትር ባለሞያው ያውም አገልጋዮች ነን የሚሉ በሌላ ጎን በንዋየቅዱሳቶቿ ላይ እንዲህ መቀለዳቸውን ሚያቆሙት መቼ ነው?????እስቲ ከህገ ቤተ ክርስትያን አንፃር እንዴት ይታያል ሃሳብ ስጡበት

  • @zahraagare2756
    @zahraagare2756 6 лет назад +22

    እቃቃ ጨዋታከመጫወት ሳታውቀው አውቆህ በመስቀል ለተሰዋልህ ለክርስቶስ ወንጌል አገልጋይ ብትሆል በሰማይም በምድርም የህይወት አክሊል ታገኙ ነበር ተመለሱ አትጥፉ

  • @አለለኔየተሻለነገርዛ-ጨ1የ

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ አባት ሆይ ጌታሆይ ዝምታህ ያስፈራል
    አረ ምነካችሁ ይሄን ያህል ድፍረት ትግስ ይገረም መቅደስ ሁላችሁም በውነት በጣም ያሳፍራል አልባሳት እዲሁም ቤተክርቲያን ውጥ ይህ ነገር እዴከናወን ያደረጋችሁ አባቶች በጣም ያሳዝናል ማስተዋሉን ይስጠን ያሳፍራል እደቀላል ነገር አረ ፈጣሪን መፈታተን እግዚኦኦ

  • @zahraagare2756
    @zahraagare2756 6 лет назад +16

    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱየተነሳ ጠፍቷል ይላል ቃሉኧረ እየሱስ የሞተ ላለምሁሉ ነው አለም ተመለሽ ለነገሩ በመጨረሻ ዘመንፍጥረት ሁሉበክርስቶስ እንደሚጠቀለል ይናገራልእየሱስ ይመጣል

  • @favenelias558
    @favenelias558 6 лет назад +54

    ድራማ። ማለት የጋሀዱን አለም እውነት ማስመሰል ቢሆንም እንደዚ ደግሞ በሀይማኖት ይደብራል ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ቀን እንዳይለመድ።

    • @adishization
      @adishization 6 лет назад

      የገሀዱ ዓለም ውስጥ ሃይማኖት የለም እንዴ?

    • @zelagerma4040
      @zelagerma4040 6 лет назад

      +Adane Hailu ቤተክርስቲያን መፀለያ ነዉ እንጂ አለማዊ ድራማ መስርያ ነው እንዴ

    • @yebiaderajew8100
      @yebiaderajew8100 6 лет назад

      Betkikil

  • @ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ 6 лет назад +75

    ወይ ቴዲ ትርሱን እንዲ አስለቅሰሃት መቼም ተደብቀቅ እያየክ መሆን አለበት እኔም አስለቀስከኝ የምር ።

  • @Jassimin123
    @Jassimin123 6 лет назад +7

    Selam selam comachoch beal endet alefe bedigami enkan des alen እትዮ🇪🇹🇪🇹❤🇪🇷🇪🇷አሬና ሕዝብ ለህዝብ ከ21 ዓመት ብድጋሚ ተገናኙ ደስስስ ነው ያለን ኣብይ እድሜህ ይርዘም👍😍🇪🇹❤🇪🇷

    • @አገሬመርሳናፈቀኝወሎመርሳ
      @አገሬመርሳናፈቀኝወሎመርሳ 6 лет назад

      አረ ምነው የውነት አስመሰላችሁት

    • @Jassimin123
      @Jassimin123 6 лет назад

      @@አገሬመርሳናፈቀኝወሎመርሳ ክክክክክክክክክ እኔም እንባየን ኣልቆም ብሎኝ ነበር

  • @meserettewahado1373
    @meserettewahado1373 6 лет назад

    ሁሌም አዲስ ነገር ትክክልም ይሁን ስህተት ለኢትዮጵያ ህዝብ ከባድ ነው. አስከመች ለመቾህ አንቸኩላለን. አባካችሁ መሰልጠን ማለት ስህተትም ካለ በስነስርዓት መናገር ማለት ነው.

  • @aminyoutube1297
    @aminyoutube1297 6 лет назад +46

    ቱርሲት እሱ አሁን ከካሜራ ጀርባ አታሟርችብኝ እያለሽ ነው ክክክክክክክ እውነት አስለቀስሽኝ

  • @filmongerezgher253
    @filmongerezgher253 6 лет назад +17

    ሞጋቾች እስከ ኣሁን ጥሩ ነበራቹ፤ ኣሁን ግን ነብሳችንን የማንሳሳላትን ቤተ ክርስቲያን መጣቹብን፤ ከእናንተ ደሞ ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ትበልጥብናለች፤ እና የቤተ ክርስቲያን ስርኣት ጠብቁ ኣለ በለዚያ ሰው ፊልሙን እንዳይተወው፥ ቴዲ ከሞተ እንደ ሌሎቹ ፊልም ሚደረገው ሞቷል ተብሎ በቤቱ ሃዘን መደረግ ኣይቻልም ከዚ ሁሉ ነገር፤ ኣምላኽ ይቅር ይበለን

    • @alminisgmk7131
      @alminisgmk7131 6 лет назад

      ምን አለ የውነት ድፍት ቢየርግህ አሳፋሪወች

    • @tesfamoges2014
      @tesfamoges2014 6 лет назад

      ሞጋቹች ድራማ እንድቆምልን አረቲሰት ይገረም ደጀኔ ትግሰት ተብየዋ እናንተን ብሎ ዛማሬ ብትሞቱ ይሻላችኅል ኧር ቄሰሶ እነ የቀን ጅቦች እናንተን ብሎ አሥተማሪ መጀመሪያ እናንተ ተማሩ በውነት በጣም ነው ያፈርኩት

    • @tesfamoges2014
      @tesfamoges2014 6 лет назад

      አዋጅ አዋጅ ፍርድ ለቄሶች እና አረቲሠት ይገረም ደጀኔ ትግሰት ተብየዋ የቀን ጅቦች

    • @tesfamoges2014
      @tesfamoges2014 6 лет назад

      እኔ የገረመኝ የቄሶች ነገር እነሡ እንደዚህ ካደረጎ ኧረ በውነት ቄስ የለም ማለት ይቻላል

    • @tesfamoges2014
      @tesfamoges2014 6 лет назад

      ከሀዘን አያውጣችሁ ሁላችሁም ባለቃችሁ በውነት

  • @ሰላምየቅዱስሚካኤልልጅሰላ

    ካሁን በኃላ ይህንን ድራማ መቆም አለበት እግዚአብሔር አምላክ የስራችሁ ይስጣቹ ቲንሽ እንኳን አታፍቅሩም ኦ አምላኬ የሚያረጉት አያውቁምና ይቅር በላቸው

  • @ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ

    ቴዲ ግን እርግጠኛ ናችሁ ለድራማው ነው የሞተው ወይስ የውነት ሆ ስራ ፈት ምንድነው ይሄን ያህል ማጋነን

    • @betelihemtassew6581
      @betelihemtassew6581 6 лет назад

      ክክክክክክክክ እኔ ለሱ ፈራው ሆ ምነው ቢቀርስ ባይሰራ እንዴ

    • @ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ
      @ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ 6 лет назад +2

      አስተውሎ ላየው የእውነት ነው የሚመስለው

    • @raheltes.4910
      @raheltes.4910 6 лет назад

      😂😂😂😂 ygermal

    • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
      @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 лет назад

      በጣም ነው እሜስፈራው ሞት አይቀርም ግን ይህንን ያህል ወይኔ እኔሜ ያለቀሱት ሁላ በህልሜ ሳያቸው አደርኩኝ

    • @adiswaLibelebewelek
      @adiswaLibelebewelek 6 лет назад

      Eko enes yegeremegn yehe adel mote alek ye keber senseratus bayedereg

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 6 лет назад +16

    ግን በመንፈስ የጠነከራቹሁ አባቶቻችን የት ሄዳቹሁ ነው ቤተክርስቲያን ስቃጠል ዝም አላቹሁ ካሀናት ተገለው ሬሳቸውን በሳት ሢያቃጡሉአቸው ዝም አላቹሁ ከመጠጥ ላይቢራእያሉ መስቁሉን ሲያደርጉት ዝም አላቹሁ እር ስንቱ ይች ቤተክርስቲያን የቻለችው ጉድ ተዘርዝሮ ያልቃል ይባስ በለው ስጋው ደሙ ከሚፈተትበት ውስጥ ገብተው አለማዊ ድራማ ሲጫውቱ ዝም እር ተው እዳ አለባቹሁ የቤተክርስቲያን ትልልቅ አባቶች ወዮታ አለባቹሁ ተው ተመለሱ ዝሙ ብሏናል እያየ ነው ከተነሳ አንድ ደይቃ ይበቃወል እግዚአብሔር አቤቱ አምላኬ ሆይ ፍርዱን ላንተ ስጠን ዝም አልን አንተ ፍርድ ትግስትህ ብዛቱ 😭😭😭😭😭 ያሳዝናል

  • @ነኝወሎየየፍቅርአባሳደር

    በስላሴ ሴስም አይ አንተ ገንዘብ ስንቱን ከፈጣሪዉ አራከዉ በእዉነት ያሳፍራል

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 лет назад +2

      እውነት በእግዚአብሔር ቤት እንደቀለዳችሁ እሱ ይፍረድባችሁ

    • @yemaryamlijyemareyamlij5372
      @yemaryamlijyemareyamlij5372 6 лет назад +1

      ይድፉችሁ

    • @missazmera6457
      @missazmera6457 5 лет назад

      ጌታ ሆይአቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን

  • @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ

    በእውነት አንዳንዴምኮ በኢትዮጵያ ላይ ብዙ ግፍ እና መከራ የሚመጣባት ደወ ማይሆን መንገድ ስለ ምንገባ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ለምን ግን ቤተክርስቲያን ትቀልዱበታላችሁ ግን ትንሽ አታስቡም ምነው አወቅነ የምትሉ ሰውች በጣም እየተሰሳታችሁ ነው የማይደረግ ነገር ለምን ታደርጋላችሁ ቤተክርስቲያ የተከበረች ናት እባካችሁ አስተውሉ እንዴ

  • @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
    @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 6 лет назад +28

    በፍትሀቱ ሰአት አባቶች የሰጡት መልክት በደብ አዳምጡትማ ትምርት ይሆናል
    አዳዴ እምነትን ያለቦታው አታስገቡ ከማለታችን በፊት መልክቱላይ እናተኩር
    የኦርቶዶክስ ተከታይዮች ይህን በማለቴ ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @emanmohammad5199
      @emanmohammad5199 6 лет назад

      እኳን ሲልቅሱ ስመች እደውም የክፍኝ ነኝ እፍፍፍፍፍ

    • @emanmohammad5199
      @emanmohammad5199 6 лет назад

      ውይ ቴዲ የሚባል ስው አትስ ልብርህ እኔ ምን ቤት ነኝ ብለቅሶ እራሴን መታመሚ እፍፍፍፍፍ

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 6 лет назад +1

      ባንድም በሌላም በተለያዩ ነገሮች እግዚአብሔር ይናገራል ማስተዋሉን ላደለው ይጠቀምበታል ሁላችንም ይቅር ይበለን ለንስሀ ያብቃን

    • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
      @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 лет назад

      ቴዲ እውነት እደኛው ቁጭ ብሎ እያየ ይሆነ የትርሲትን ለቅሶ

    • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
      @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 6 лет назад

      ጀሚላ መሀመድ እውነት ነው ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @ትዉልድሁሉብጺትይለኛል

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @እማትርታዬመቅዲ
    @እማትርታዬመቅዲ 6 лет назад +29

    ሌሎቹስ በጄ ይገርማልና ትግስት እናነተ ቆሻሹች ይዙችሁ ይሄድ ይህን ድራማ ካላስቆሙልን እንቃውማለን ሁላችሁም ሞታችሁ ይለቀስላችሁ ተዋህዶን አስደፈራችሁ እልቅ ዘላለም ከጥቁር ልብስ ከሀዘን አያውጣችሁ ሁላችሁም እሳት ይውረድባችሁ በንዳድና ቸነፍር ይጨርሳችሁ አፈር ብሎ

  • @hanalove9601
    @hanalove9601 6 лет назад +11

    እየውላችሁ ሞጋቾች እኔ ላድስ አመት እቅደ ደስተኛ ሀፍታም ሁኘ እየሳኩ ደስስስስ ብሎኝ ያለጭቀት ከስደት መውጣት ነው የምፍልገው ስለዚህ እናተም ሀላፊነታችሁን ተወጡ ለቅሶ ድብድብ ወዘተ ካለው አላይም ነገርኳችሁ ዋ

  • @gedamjoy504
    @gedamjoy504 6 лет назад

    ኣረ ወገኔ ወዴት እየሄድቹ ናቹ ትንሽ የእግዚኣብሄር ፍርሃት የላችምን ስለታ ብዙ የደረገትላቹ በቴ ክርስትያን የላቹምን መድሃኒት የስጠህ መርዝ ትሰጣለህ እንደ በጣም በጣም ኣሳፋሪ እና ስድብ ነው ለኛ እግዚኣብሄር ይቅር ይበላቹ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ምሕረቱ ይየን ።

  • @rutaruta8150
    @rutaruta8150 6 лет назад +20

    ወይ ጉድ ለታሪክ በቃ አደገች ማለት ነው ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠኝ ወይ ልጅ ማሳደግ

  • @ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ

    እስኪ አፅናኑኝ ከፍቶኛል ኦፍ ላይክ አድረጉኝ

  • @romanalenu314
    @romanalenu314 6 лет назад +3

    ይህ ድራማ በቀልን ውርደትን ይቅር አለማለትን ባጠቃላይ አስተማሪነቱ መጥፎ ነገሮችን ብቻ አው
    ለምሳሌ ለታሪክ አንድም ቀን አትፍታ ሳለ ከጥፋቱዋ ስትማር አይተን አናውቅም
    ኮከብ የልጅ ፍቅር ወይም እናትነትን አሳይታን አታውቅም የምታሳየን ነገር ቢኖር ወንዶች እንዴት እድደሚወዱዋት ብቻ እራሱዋን መቆለል ብቻ ሪሊ ማንነቱዋ እራሱ እደዚህ ናት
    ባጠቃላይ ይህ ድራማ ምንም ጥሩ አስተምሮ የለውም ከልጅ እስከ አዋቂ ያበላሻል እንጂ ይባስ ብሎ ቤቸክርስቲያን መግባቱ ደደቦች ናቹ በውነት የተባበራቹ የቤተክርስቲያኑ አካል እራሱ የማይረባ
    አነደ ደራሲኮ የቴዲን ሞት ለማሳየት አንድ የቀብር ቦታ ተገኝቶ አንድን ሐውልት ማሳየት በቂ ነበር ወይም ደሞ ቤተሠቦቹ ቤት የሀዘን ድባብን ማሳየት በቂ ነበር ተመልካች እኮ እንደናተ ደደብ አደለም ይገባዋል እኩዋን ቪዲዮ ልቦለድ መጽሐፍ አንብቦ ይረዳል ቲሽ ምድረ ደደብ ቱቱቱ አትረቡም አቦ

    • @selamawitzerihun2020
      @selamawitzerihun2020 5 лет назад

      በጣም ትቀኝባታለሽ ማለት ነው ከዚ በላይ ምን እንድታረግ ነው የፈለግሽው በናትሽ ምርጥ እናት ናት፡፡
      በዛላይ ሰው የሚፈልጋት መልካም ሴት ስለሆነች ነው ሰው ሁሉ የሚፈልጋት ስለሆነች ነው፡፡

    • @romanalenu314
      @romanalenu314 5 лет назад

      @@selamawitzerihun2020 ተሳሰተሻል የኔ እህት እዚህ ጋር ስለሚተወነው ድራማ ነው እያወራን ያለነው ቅናትን ከየት አመጣሽው? እሱዋ ማናት ? ምንድንስ ናት ምቀናባት?

  • @beruktiyeetete6207
    @beruktiyeetete6207 6 лет назад +51

    ትወናው ግን ትርሱ በተለይ ዛሬ ዋው ነው በጣም ነው የሰራችው በርቺ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 6 лет назад +12

    እረ ቴዲ ነብስህን ይማረው ደሞ ለሞት እስትራቴጂ ማውጣት ጀመረክ በቀጠሮ ሁሉን አስተካክለህ ቀብርህን ሁሉ ያሳዝናል መቼም ከሞት የሚቀር የለም ነገር ግን ቀኑን ካለፈጣሪ በቀር የሚያውቅ የለም

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 6 лет назад

    አይ በጣም አዘንኩ የቤተ ክርስቲያን አባቶች የት ናችሁ በጭንቅ ቀንና በመከራ ቀን አንገታችንን ደፍተን አምላካችንን የምንማፀንበትን ቤተ መቅደሳችንን የምታስደፍሩብን ለጥቅምና ለገንዘብ አይ አምላከ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ ጥፋተኞች አባቶች ናቸው!!!!

  • @SS-cs2dl
    @SS-cs2dl 6 лет назад +25

    አሸብርና እርጎየ ደስ ሲሉ ላይክ ግጩኝ

    • @ህሉህሊና
      @ህሉህሊና 6 лет назад

      እርጎየ ማነች መልካም አይደል እንዴ ስሟ?

    • @SS-cs2dl
      @SS-cs2dl 6 лет назад

      rahel rahel ላሸብር እርጎየ ናት

  • @nebayotwedeleja2934
    @nebayotwedeleja2934 6 лет назад +8

    እውይይይ ቴድዬ የምር አስለቀስሽኝ ትዙ።ኩላሊትን ስንፈራ ደሞ አዲስ በሽታ ትጠሩብናላቹ።ባዲሱ አመት ገና ሳንጀምረው መርዶ አረ ይከብዳል።

  • @fretehhgufggydy8259
    @fretehhgufggydy8259 6 лет назад

    አዝናለሁ ጥላትስ ቢያጠፉን ወግ ነው የወዳጂ ጥላት በጥም ይከብዳን አርቴስት ይገረም ደጀነ ። ትግስት በጣም በጣም የሰራችሁት ስራ እኔጃ ቃለት የለኝም እግዚአብሄር ይይላችሁ!

  • @godislove4114
    @godislove4114 6 лет назад +16

    ለታሪክ ትገርማለች በብር እናትን መለወጥ ፣በተረፈ እስቲ ፍቅር ፍቅር የሚሸት ነገር አስተላልፉልን

    • @betelihemtassew6581
      @betelihemtassew6581 6 лет назад

      አረ በጣም ቴዲን ሳይሆን እሷን ነበር መግደል

    • @adishization
      @adishization 6 лет назад

      አባትስ ፍቅር አይደለም እንዴ? ማዳላት ይቅርብሽ፡፡

    • @godislove4114
      @godislove4114 6 лет назад

      Eniy endza lmalete ayedlem gen Yso enatenete bch anberme endabatome hona new yasadgchate so

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад +67

    3ተኛ ቀኑ እረፍት አጥቻለሁ ድፍረታችሁን ባሰብኩ ቁጥር ቅጥል ታደርጉኛላችሁ.

    • @meneberebirru8596
      @meneberebirru8596 6 лет назад

      Betam medafer new cherchen

    • @athiopiandressdesignstylet4820
      @athiopiandressdesignstylet4820 6 лет назад

      ሐና ሐና እነዚን ከንቱዎች ባለማየት መቅጣት ነው

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад +1

      @@athiopiandressdesignstylet4820
      እኔ የገረመኝ ይቅርታ አለመጠየቃቸው.ለነገሩ ምክንያት ይደረድራሉ እንጂ ፍሬ ነገር አያወሩም .እውቀት የለም ......እሁሁ ወይ ነዶ

    • @እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ
      @እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ 6 лет назад

      😢😢😢😢 ቀላል ያቃጥላል ህሊና ቢሶች😒

    • @መኖርደጉመማ
      @መኖርደጉመማ 6 лет назад

      ተቆጪ በሌለበት ሀገር ይቀልዱ እንጂ አሳፋሪዎች

  • @goldgood2705
    @goldgood2705 6 лет назад

    ያምራል ቴድ ባትሞት አሪፍ ነበር ግን ያምራል በርቱ የምወዳቹህ ሰላማቹህ ይብዛልኝ ምርጦቸ

  • @Han.2431
    @Han.2431 6 лет назад +9

    ውይ ቴዲዬ እኔ ልሙትልህ! ለካ ዘመናዊም አሙዋሙዋት አለ እራሱ ሳጥን ገዝቶ ከፍሎ ታሪኩን ፅፎ .....! ጥሩ አሙዋሙዋት ይመስላል

  • @የኔልዩH
    @የኔልዩH 6 лет назад +36

    ወይ ተዘራ....
    ሆሆሆሆ ምነዉ ሣትዘራ በቀርህ ለታሪክ ደግሞ ገና ሀብትና ንብረት አገኛለሁ ብለሽ እናትሽን አትበድይ አያይይይ የልጅ ነገረ

  • @አምሥልየሻንባልየጎንደሮየ

    እግዝአብሄር የስራቹን ይስጣችሁ ቤቴን የንግድ ቤት አደረጋቹት ብሏል ጌታችን መድናለም እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና

  • @ilove4292
    @ilove4292 6 лет назад +8

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ቴድ ምነው ምነው በአድሰ አመት እንድህ አይነት ሟርት በረስህ ለይ ተተውናለህ ደይረክተሩና ደረስው እሱ ይቅር ይበለችሁ እኔ በ2011 በድረመም ብሆን ሞትና ለቅሶ አልፈልግም መሮኛል በቃ በዘ እንዴ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 лет назад +23

    አይ ቴዲ መሞት አልነበረበትም ግን ቁም ነገር አዘል ስለሆነ ወድጄዋለሁ ለንስሐሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

    • @ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ
      @ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ 6 лет назад

      Aynaddis edema ምን ይህ ቁምነገር የያዘ ነገር የለውም ህረ እፍረት ቅሊት ውርደት ነው እግዚኦ መህረነ ክርስቶስ ፫
      በቅድስት ቤተ ክርስቴያናችን እየቀለዱነው የስራቸውን ይስጣቸው አሜን ፫

    • @aynaddisedema7770
      @aynaddisedema7770 6 лет назад

      ልቤ በእግዚአብሄር ጠና ሁለተ ማርያም አዎ ትክክል ነሽ እህቴ እኔ ቁም ነገር ያልሁት ንስሀ ግቡ ያሉትን ነው የወደድሁት

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos9146 6 лет назад

    አቤት አቤት አቤት እንዴት ያለ ጊዜ ላይ ደረስን
    በጣም ያሳዝናል ሌላው ቢቀር እግዚአብሔርን መፍራት እንዴት ይቅር ሞጋቾችን ሁለተኛ ማየት አልፈልግም የምወዳችሁን ያህል በጣም አስጠላችሁኝ እማትረቡ ከንቱዎች ናችሁ ።

  • @Tewab
    @Tewab 6 лет назад +5

    እሺ ሞጋቾች እንካንም አደረሳችሁ ለአዲስ አመት ለ2011
    🤣እናም አንድ ነገር ትንሽ ይከብዳል ይህ ነገር በሀይማኖታችችን ያቃለላችሁ አልመሰላችሁም ለድራማ ይህን ያክል እባካችሁ ለስሙ በጣም ተከታዮቹ በውስጡ አላችሁ ምነው ይህን ያክል አባቶችስ ምነው እናንተ ያቀለላችሁት ሌሎች እንዴት ክብር ይስጡን 😡😡😡

  • @نعيمةنعيمة-و1خ
    @نعيمةنعيمة-و1خ 6 лет назад +72

    አራ በመቅድ ሞት ላይክ ሰታድርጉ እደታልፍ ምክንያቱም እውዳቹሃለው

  • @እሙሀጀረ
    @እሙሀጀረ 6 лет назад

    እሞተ ሠው ላይ የሚያለቅሥ አራሡ የጀሀነምነው ምክንያቱም አላህ የሠራትን እሩህ ይዘገያልጂ የሁሉም ሀጂናት እልቅንሥ ኑ ወደ ኢሥላምና አዳብን ተማሩ

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 лет назад +12

    እውነት ለድራማ ብላችሁ በእምነታችን አትቀልዱ የውሸት በሥመአብ አረይደብራል ግን ሞጋቾች

  • @zahraagare2756
    @zahraagare2756 6 лет назад +16

    የእግዚአብሔርን ስምበከንቱ የሚጠራ ከበደል አይነፃም ይላል ቃሉም በየሱስ ስምበድራማ አስመስሎ የሞት መንፈስ ካባቴ ህዝብላይ ይመታ

  • @attegebabege1245
    @attegebabege1245 6 лет назад

    እስከዛሬ የሰራችሁት ጥሩ እና አስተማሪ ነበር የዛሬው ግን ለ ፊልም ቤተ ክርስትያን ውስጥ አይገባም ቤተክርስትያን የ እግዚአብሔር ስም መጠሪያ የቅዱሳን የሰማእታት መጠሪያ እንጅ የፊልም መስሪያ አይደለችም በጣም ያሳዝናል ጭራሽ ቆሶችም እንደው በስንት ብር ተታላቹ ነው እጣን እያጨሳቱ ይህን ያክል እንዲ መሆን እውነት በጣም ከናተ እማልጠብቀው ድርጊት ነው የሆነ ይቅር ባይ ነውና እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ አስተዋይ ልቦና ያድላቹ

  • @zahraagare2756
    @zahraagare2756 6 лет назад +43

    ለገንዘብ ሞትደሞ ቄስተብየው ለድራማ የእግዚአብሔርን ሰም ስትጠራ አታፍርምየእግዚአብሄርን ሰም በከንቱ አትጥሩት

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 6 лет назад +1

      AWO betam yasazenal

    • @melienatennafaki4635
      @melienatennafaki4635 6 лет назад +1

      በጣም እጂ እዴት እዳናደደኝ

    • @zahraagare2756
      @zahraagare2756 6 лет назад

      Meli Enaten nafaki

    • @zahraagare2756
      @zahraagare2756 6 лет назад +1

      Roze hayelu እኔ ፅድት ያልሁ በመስቀል ተሰውቶ በዋጋ የገዛኝ ዳግም የተወለድሁ የየሱስ ልጅነኝ ህፃን አይባሉልጅ ይህሁሉ የሟርት ጨዋታየልቦናችሁ አይን ይብራናየመስቀሉ ሚስጥርይብራላሽሁ

    • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
      @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 лет назад +1

      ለመሳደብ የታደላችሁ ምኑ ላይ ነው አሁን ሃሰት የተናገሩት እናንተ አከበራችሁ አላከበራችሁ ክብራቸው አይቀንስም "አንተ'"ብለሽ መናገርሽ #ተዋህዶን ስለማትወክይ አልናደድብሽም

  • @zeyedechemicharl2119
    @zeyedechemicharl2119 6 лет назад +8

    እናተ ባሊጌ ናችሁ በጣም ምን አነት ድፍረት ነው መቀለጃ ነው እምነት

    • @clickcell1221
      @clickcell1221 6 лет назад

      አረ ጉድ ፈላብን ዘድሮ የቤተክርስቲያን አባቶቻችን ወዴት እየወሰዳችሁን ነው

  • @nahomtube4301
    @nahomtube4301 6 лет назад

    በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ማስተዋል የጎደላቸው አባቶች ቢሆኑ ነው እንደዚህ አይነት ትልቅ ስህተት የሰሩት...? አሪቲስቶቻችን ምነው ውጥ እረገጣቹ።
    ዳይሬክተሩስ ምን አይነት እውርና ደነዝ ሰው ነህ ። ነው ወይስ ሁላችሁም መናፍቃን ናቹህ..? ምክንያቱ እነሱ ብቻ ናቸው ቤተ
    ክርስቲያንን የሚደፍሩት ። ለሰራችሁት
    ስህተት ንስሃ ግቡ ። በይፋም ይቅርታ ልትጠይቁ ይገባል ። እግዚአብሔር
    ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ።

  • @hassenmouhammed4727
    @hassenmouhammed4727 6 лет назад +24

    እኔስ ድራማ አልመሰለኝም እውነት መሰለኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @thequizdajen2722
      @thequizdajen2722 6 лет назад

      ቅይገንመሰቅልጀንዉፍጠርለዘሀንዉይቀርየምይለናለጀረብላቸውአይምንተነአተርአሰት

    • @thequizdajen2722
      @thequizdajen2722 6 лет назад

      ቅይገንምሠቅልምቅለጀንዉብጠምይደባርል

  • @solomaabisenyawet8853
    @solomaabisenyawet8853 6 лет назад +14

    ኤጭ እናተ እንባ ሳታፈሱ የኔን ፊት በእንባ ታጥቡታላችሁ 😭😭😭😭 ምነው ባዲስ አመት እምታስለቅሱኝ ዳሬክተሩ ግን ምን ነካው ቴዲ የድራማው ድምቀት ነበር ???

  • @እየሩሥአሌም
    @እየሩሥአሌም 6 лет назад

    በጣም የምወዳችሁ አርቲሥቶች በጣም ተሣሥታችሖል ግን ድጋሜ እንዳይደገም ጥንቃቄ። አድርጉ ሥራችሁ ጥሩ ነበር ነገር ግን ደግሞ በቤተክሥቴያን እንደዚ ማረግ አልነበረባችሁ አሥተካክልሁ የሠዉ ልጅ ይሣሣታል ድጋሜ ላለመሣሣት መክሩ ሥራችሁ ቆንጆ ነዉ

  • @አንድቀን-አ1የ
    @አንድቀን-አ1የ 6 лет назад +9

    ትርሱ አሳዘነችኝ ። ቴዲ መሞት አልነበረበትም መሪ ተዋናይ ተሎ ትገሉና ዝባዝንኬ ስትጎትቱ ትቆያላችሁ

  • @mem4305
    @mem4305 6 лет назад +4

    እንዴት ነው ነገሩ የውነትነውዴ የሞተው ለማነኛውም እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @nibretyeenatulij2753
    @nibretyeenatulij2753 6 лет назад +12

    Egzo marehina kirstos
    Egzo maherhina kirstos
    Egzo maherhina kirstos
    Minewo wegnoche ye haymanotachn
    Macewat 😭😭😭😭😭😭😭😭
    Egzabehr ye yiqirta amlakina isu yekir balen😭😭😭

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለላ

    በሰማም ወወልድ ወመፈስ ቅዶስ አሀዶአምላክ የሜቀለድበት ነገር አጥታችሁነው ይቅር ይበላችሁ በጣም ያሳዝናን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ6ጰ

    ለብር ብላችሁ ኢትዮጵያ ሰው አጣች እፍፍፍፍፍ አገሬ እንዳስጠላኝ አርጋችሁኝ ቢቀልድ ቤተክርስቲያን ይቀለዳል ባለጌ ሁላ