Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Mogachoch EBS Latest Series Drama - S06E140 - Part 140

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2017
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Six Episode 140 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ስድስት ክፍል 140 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 770

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 лет назад +137

    ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደት ሠነበታችሁ የፈጣሪ እዝነት በኛ ላይ ይዉረድ
    የዛሬ ቀን አብረን አይተን ግን ዛሬ ያልደረሡ ብዙ እህት ወድሞች ግማሹ በሞት ግማሹ በህመም ግማሹ በተለያየ ምክኒያት ዛሬን አብረዉን ላይሆኑ ይችላሉ።
    እኛን በሠላም በጤና እዚህ አሠባሥቦ ለሣምንት ሠዉ ላለን ፈጣሪ አላህ ምሥጋና ይገባዉ። በሥደት ያለን እህት ወንድሞቸ ክፉን ሣይሆን ደሥታን ይለግሠን
    ከሥደት ሸቃላነት ያዉጣን
    ሞጋቾቼም በሠላም እኳን መጣችሁልን
    አሚን በሉ የአገሬ ልጆች ምን ይታወቃል ይደርሣል እኮ የእህት ዱአ/ፀሎት

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 6 лет назад

      amen amen amennnnn

    • @user-zb8ng8ro9x
      @user-zb8ng8ro9x 6 лет назад +1

      Z bint islam big Like yena marrrrrr (aminnnnn weda

    • @rozizayed6202
      @rozizayed6202 6 лет назад

      Z bint islam ኮመንት መስጠት አይመቸኝም ኅደኝችሁ እድሆን ፍቀዱልኝ ውድ የሀገሬ ልጆ

    • @apkapps2244
      @apkapps2244 6 лет назад

      Z bint islam amennn yan eit

    • @user-kr6mv9mh4g
      @user-kr6mv9mh4g 6 лет назад +1

      Z bint islam የኔ ማር እውነት ነው ፍጣሪ ይጠብቀን

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t 6 лет назад +315

    ቆይ ግን እኔ ላይክ ስጡኝ 😢😢ስላችሁ ለምን አትሠጡኝም አይ አለመታደሌ😭😭 አያስከፍልም እኮ እስኪ ደስ ይበለኝ ስጡኝና ላይክ😢😢

    • @user-wq9ie4yv1d
      @user-wq9ie4yv1d 6 лет назад +1

      AMi AMi 1000 ሠጠውሽ እኔ

    • @alexanderghiday5876
      @alexanderghiday5876 6 лет назад +2

      AMi AMi 1000000 like setichalew ebakotin kotibew yitekemu

    • @user-ij7il7xx2x
      @user-ij7il7xx2x 6 лет назад +1

      AMi AMi የኔቆንጆ ላይክ ላክ ውድድድድድድድ

    • @lovehbebo1769
      @lovehbebo1769 6 лет назад +1

      ፈጣሬየ ሆይ ስንት እሚስለቅስ እያለ ክክክክ

    • @user-oc2np1vm1t
      @user-oc2np1vm1t 6 лет назад

      Ahunma desssss alg😆😆😆😆😆😍😍😍

  • @enatsisay1473
    @enatsisay1473 6 лет назад +138

    መልካምዬስወድሽ እስኪ እንደኔ የሚወዳት ላይክግጩኝ

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 лет назад +320

    እኳን ደና መጣችሁ ሞጋቾች እስኪ የይገረም ደጀኔ አድናቂዎቹ ላይክ ግጩኝ።

  • @seadijemalseadijemal7421
    @seadijemalseadijemal7421 6 лет назад +35

    አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ኮሜቶሮች ዱአ አርጉ

  • @user-ik9ry3jd8f
    @user-ik9ry3jd8f 6 лет назад +53

    እንኳን ደና መጣችሁ ጋይሥ እሥቲ ማነው መልካም የሚወዳት

    • @zamzambamoot9718
      @zamzambamoot9718 6 лет назад

      ትርእሶት።ምነው።ተለቃእህት።ማለት።እነትነታእነ።ሳለዝኩለልቲማሶጠት።አለብሾ

    • @zed5038
      @zed5038 5 лет назад

      ድንግል፡ማርያም፡እናቴ እየሱስ፡ክርሥቶሥ፡አባቴ፡ እኔ

  • @tutumare2909
    @tutumare2909 6 лет назад +14

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቶች እስቲ ኩኪዬን የምትወዱ እንዳኔ like ግጩኝ

    • @zamzambamoot9718
      @zamzambamoot9718 6 лет назад

      Tutu Mare መቅዷዬሁሉነጋረ።ይማችኝል።እርገታ።እንደችበረጋኝያኔመለሌስወድሻኡኮ።አንችማርአስልነሻ።ያጋሬብሩ።ሰለምሾ።ብዝትይበል።አምን።አምን

  • @user-ro8zt3iz6k
    @user-ro8zt3iz6k 6 лет назад +26

    ውይ እንደተዘራ አይነት ትግስት ያልው ሰው ያብዛልን

    • @emabetassefa7836
      @emabetassefa7836 6 лет назад +1

      ሮዚ ጎንደሬዋ hdhrdhdh. አሜን ያብዛልን

  • @khalilkhatoun4026
    @khalilkhatoun4026 6 лет назад +31

    እንካን በሰላም መጣችሁልን ውድ የሀገሪ ልጆች ብስደት ያላችሁ ድንግል ማርያም እስከ ልጇ ትጠብቀን ኮሜንተሮች ስወዳችሁ እኮ መልካም ሳምንት ተመኘሁ

    • @marierachwan3932
      @marierachwan3932 6 лет назад

      are gadgnoche gebageba yal wekba

    • @tiruworkdesalgne7264
      @tiruworkdesalgne7264 6 лет назад

      አሜን የኔማር

    • @muhammdhadu1956
      @muhammdhadu1956 6 лет назад

      Khalil Khatoun አሜን አሜን አሜን

    • @casiyatagani5484
      @casiyatagani5484 6 лет назад

      Khalil Khatoun አሜንአሜንአሜን

    • @zamzambamoot9718
      @zamzambamoot9718 6 лет назад

      Khalil Khatoun እንካንበሰለም።ማጠቹልን።ያገሬምርጦች።ኩክዬ።ምነው።ስውሁሉእንደችቢሆን።ስደት።ምፐልነጋር።በኔረ ሲደት።አይኑይጥፈ

  • @user-ru9qx9cn5g
    @user-ru9qx9cn5g 6 лет назад +5

    እስቲ የጆን እናት አድናቂና እንደኔ የሚወዳት እኔ ይበለኝ ውይይይይ ስወዳት እኮ አይጣል ነው

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 5 лет назад

    ምሺየ ለሰራተኛይሺ ያለሺ ክብር ደስ ስል ምን አለ ሁሉም እንዳንች ብወን ስደት ከምንዴ አገራችን ላይ ሰርተን እንዲኖር ነበር
    በርግጥኝነት ምሻ እርሱም እድሜ ጌታ ይስጥሺሁሉ ነገርሺ ደስ ይላልየውነቴን ነው ተባርክቆንጆ

  • @emabetassefa7836
    @emabetassefa7836 6 лет назад +6

    እንኳን. ደና መጣችሁ እንደ ዶ/ር ኮከብ አይነት እህት ይስጠን

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 лет назад +24

    #የገጣር ሴት መግኘት እኮ መተደል ነው
    #የገጠር ሴት እኮ ደይመንድ ነት
    #ዮንዬ እንደትሸዋድ አገራድዬን ጥበሰት 😃😃😃የከተማ ሴት ኪስ ተጥበለች የገጣር ሴት ልብስ ተጥበለች ይበል የላ

  • @user-hy4co9jx3x
    @user-hy4co9jx3x 6 лет назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቼች ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች በስደት ያለነውም በሰላም ለውዲቷ ሀገራችን ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን የኔ ማሮች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 6 лет назад +3

    ዋው ካሳሁን ማለዳ ኮኮቦች እንኳን ደህና መጣክ አድስ ገቢ እንኳን ሰላም መጣ የማለዳ ኮኮቦችም ምነው ባሸነፍክ እስኪ ካስሽን ዌል ካም ወደ ማለዳ ኮኮቦች በሉት ቸብ ቸብ ለካስሽ

  • @hayathau6451
    @hayathau6451 6 лет назад +37

    50ኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ

    • @asssass1961
      @asssass1961 6 лет назад

      ይሄው ውኔ ግጭት አርጌሻለሁ ሀሀሀ

    • @user-ie5uc5zw9e
      @user-ie5uc5zw9e 6 лет назад

      ያው ደስ ይበልሺ

    • @zuzulove7942
      @zuzulove7942 6 лет назад

      Fahad Ghalib ክክክክክ

  • @hawamohamed6170
    @hawamohamed6170 6 лет назад +3

    ዋው ሞጋቾች እናመሠግናለን ኮኪየ መቅደሥ ፀጋየ ውድድድ

  • @user-mg9ej3gv3d
    @user-mg9ej3gv3d 6 лет назад +14

    ዋውው አንኳን በሰላም መጣችሁ መጋቾችዬ ጓደኞቼ ኑ ሰብሰብ እንበልና እንመልከት ማሮች

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 6 лет назад +1

      ወይን ሀበሻዊት ወይን ሀበሻዊት
      alen 👍👍👍👍👍👍👍

    • @abebechworkuu8249
      @abebechworkuu8249 6 лет назад

      wow

  • @user-jx6ig6zb1d
    @user-jx6ig6zb1d 6 лет назад +17

    -ቴዲ ወንድ ልጅ ቆረጠ lol አሁን ትርሲት ተንጦልጡላ ትመጣልሀለች
    -ፍኑኤል ቀለበት እንዳይሆን ስጦታው
    -ኮኪ ፈገግታሽን ስወደው
    -መልካም እና አሸብር ሃሃሃሃሃ በቃ ውለጂለት አሸብርን በነገር ለበለብሽው
    -ለታሪክ የት ገባሽ ቤትሽን አልፈሽው ሄድሽ እንዴ lol
    -ራሄል አይዞሽ እስር ቤት አሪፍ ትምህርት ቤት ሆኖሻል
    -ፍንትሽ ግን ጨከንሽ በጣም የእናት አንጀት አሁን እንደምትለያቸው ከልጅሽ አስታወቀብሽ
    - በተረፈ ሁላችሁም ቀሽት ናችሁ መልካም ሳምንት።

    • @kingshabag3565
      @kingshabag3565 6 лет назад +1

      ማኪ ማኪ

    • @jennielovesackingdick5922
      @jennielovesackingdick5922 6 лет назад +1

      ማኪ ማኪ hulem anchi becha mirt comment sechi yemchish

    • @mesimarfromgonderamehra9194
      @mesimarfromgonderamehra9194 6 лет назад +1

      ማኪ ማኪ ማኪየ ስፈልግህ አጠውህ አድናቂህ ነኝ

    • @user-ku8vc8hc2n
      @user-ku8vc8hc2n 6 лет назад +1

      ማኪ ማኪ ወይኔ ለታሪክን ያ ተንከሲስ አጥላባቸው አጥምዷት እንዳይሆን ወይስ አባቷ ሰው ቀጥሮላት ነው ጥበቃ

    • @hayatmohmmed2009
      @hayatmohmmed2009 6 лет назад +1

      የእዮብ እናት ነኝ
      ወይኔ
      ለታሪኬ
      ያጥላባቸው
      ጓደኛ ነው

  • @mom-sy6gx
    @mom-sy6gx 6 лет назад +6

    ትርሱ ዛሬ አምሮብሽል

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 лет назад +4

    አሸብርና እርጎየ ውስጤ ናቸው💝

  • @user-hy4co9jx3x
    @user-hy4co9jx3x 6 лет назад +6

    መልካምየ እና ራሄልዬ ስወዳችሁ

  • @zuzumarra1826
    @zuzumarra1826 6 лет назад +26

    Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuእረ በሀይለ፡ስላሴ እንዴ ቆይ፡ይሄ፡ላይክ፡እኛ፡ሳናውቅ፡ብር፡ያስገኛል፡እዴ፡ሆሆ፡ምን፡አይነት፡ጉዶች፡ናቹ፡ላይክ፡ጥማታሞች፡ቲሽ።

    • @user-wq9ie4yv1d
      @user-wq9ie4yv1d 6 лет назад +2

      zuzu marr A hahaha ሣይሆን አይቀርም

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 лет назад +1

      ነፃነት የማርያም ልጅ ነፂ ስለድራማው ኮሜቴ እሚሰጥ፡ጠፋ፡በየሄዱበት፡ላይክ፡በጣም፡ያሳዝናል።

    • @user-wq9ie4yv1d
      @user-wq9ie4yv1d 6 лет назад +2

      zuzu marr A አዎ ማር አዲሥ ፋሽን ነው መሠለኝ like ግጩኝ ማለት ኤጭ ሢበዛ ያቅለሸልሻል

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 лет назад

      በጣም እጂ፡አዛ፡አደረጉን፡እኮ

    • @shammaalshahabi9730
      @shammaalshahabi9730 6 лет назад +1

      ኧረ እኔም ይደብሩኛን ላይክ ግጩኝ ምናምን እጭ ለምን ከግዱ ጋር አይጋጩም

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 6 лет назад +4

    ሞጋቾች እንኳን በሠላም መጣቹ ሠላማቹ ይብዛልን የኢትዮ ልጆች

    • @apkapps2244
      @apkapps2244 6 лет назад

      Birtukan Asefa amennn eit la ancm salmsh ybza eit

  • @hailumekonnen9167
    @hailumekonnen9167 6 лет назад +2

    One of the best ethiopian drama series

  • @muns2289
    @muns2289 6 лет назад +16

    ሰላም የሞጋቹች ድራማ ተከታታዬች እንደምን ሰነበታችህ ለዚች ቀንና ሰአት እንኳን አደረሳችህ ደግነት እንዴት ጥሩ ነው መቅዴዬ በደግነትሸ ግፌበት በድራማ ብቻ አታድረጊው መልካም ልብ ለሁላችንም ያድለን

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      እመቤት የድንግል ማርያም ልጅ Muns please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @salamydshur621
      @salamydshur621 6 лет назад

      አሜንአሜን አሜን

    • @muns2289
      @muns2289 6 лет назад

      አሜን ማሮቸ

    • @user-vh3kb4mv3w
      @user-vh3kb4mv3w 6 лет назад

      እንካን ሰላም መጣችው

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад +16

    አረ ሳታይዉት ነዉ እንዴ የውናቹ የኮመንት ጥማታሞት ደግሞ ዝብላቹ እዮ እሽ ላይክ ላይክ እዳሀንትሉ ok

  • @weynshetmekoya2506
    @weynshetmekoya2506 6 лет назад +4

    እንኳንደህና መጣችሁ ሞጋቾች ኮሜንተሮች እንዴት ናችሁ እህት ወንድሞቸ ያገሬ ልጆች

    • @user-ed5ts9gp9r
      @user-ed5ts9gp9r 6 лет назад

      Weynshet Mekoya አለን ማሬ ሠላም ሠነበትሽ ማዳምሸ ደናናት

  • @China-ol5pw
    @China-ol5pw 6 лет назад

    ፋኑኤል ምን አይነት ስጦታ ለሲጣት ይሆን የወሬ ያለህ.....ለታሪኬ እንግዲህ አውሬው እጅ ገባች.....መልካምዬ ልጅሽን ማስወርድ ሀጢያት ነው አይዞሽ። በእድሉ ያድጋል በሉልኝ

  • @betelihemtassew8430
    @betelihemtassew8430 6 лет назад +1

    ዋው የመለከት ኮከቦችን ትልቅ ደረጃ ላይ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል

  • @user-ib8so1lz6f
    @user-ib8so1lz6f 6 лет назад +1

    ሰላም ለናተ ይሁን ያገሬ ልጆች
    እንካን ደና መጣቹህ ምጋቾች ጥሩ ነው በርቱ

  • @marcyebeyan5116
    @marcyebeyan5116 6 лет назад

    Thank you . My favorite day Wednesday mogachoch and Empire.

  • @jusesismylilef3940
    @jusesismylilef3940 6 лет назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 💖💖💖ዉድ ጉደኞቼ ሰላማችሁ ይብዛ 💘💘💘አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😢😢😢

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 6 лет назад +21

    ኮሜንቶች እንዴት ናችሁ ሥደተኞች ሠላማችሁ ይብዛ መልካም ለሊት እንይና ለሽ እንላለን

  • @messimessi1400
    @messimessi1400 6 лет назад +40

    ትርሴት መጣም እራስ ወዳድ ነገር ነሽ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      Messi Wolde please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @liyanaruth3625
      @liyanaruth3625 6 лет назад

      Messi Wolde Wey gud bezim metash dmo

    • @sarekalmdametw963
      @sarekalmdametw963 6 лет назад +1

      Messi Wolde teresit batammm Tekikil nat ene behon macham Ayenun Alayawm esua enedawm eyanagarachew naw ohh Daraki weshatm naw

  • @tigistmuse617
    @tigistmuse617 6 лет назад

    ዋው ካስሽ የማለዳ ኯከቦች ፍሬ.ለዚህ በመብቃትህ በጣም ደስ ብሎጞል በጣም ነበር ያዘንኩት በዚያው ትቀራለህ ብየ ነበር ግን ተስፋ ሳትቆርጥi ድጋሚ ተወዳድረህ ለዚህ በቃህ በርታ

  • @nafketaalemyehu7598
    @nafketaalemyehu7598 6 лет назад +3

    ሠላም ለእናተ ይሁን ወድ እህት ወንድሞቸ። እደምን ከረማችሁ ባላችሁበት የክርስቶስ ሠላም ብዝት ይበልላችሁ ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች ስንጠብቃችሁ ነበር በናፍቆት

  • @user-ee2gl8kq2k
    @user-ee2gl8kq2k 6 лет назад +5

    እናመሰግናለን wel come

    • @habibahmadinah5471
      @habibahmadinah5471 6 лет назад

      አድራቂዋ ልጅ ነኝ እናመሰግናለን.Wel.COme

  • @bintyusuf5216
    @bintyusuf5216 6 лет назад +2

    kkkkk አሸብር እና እርጎዬ ውስጤ ናቸው

    • @zed5038
      @zed5038 5 лет назад

      እኔም ክክክ

  • @user-hf9ds1sn9b
    @user-hf9ds1sn9b 6 лет назад +2

    አይ መልካም መንግለሽ አውጭልኝ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @tgistlove6406
    @tgistlove6406 6 лет назад

    የውነት መቅዲ ማተብ አድርገሽ ስሰሪ በጣም ነው እምታምሪው በስማም እስካሁን ምን አለ እንደዚህ እረዘም አርገሽ አስረሽ ብሰሪ ደሞ ቀጣይ እንደአታንቂው መቅዲየ ያምራል ክርስቶስ ያዝልቅሽ

  • @seni905
    @seni905 6 лет назад +1

    Wow zaredemo mert paret never i love fanuale😘😍😍

  • @user-ro8zt3iz6k
    @user-ro8zt3iz6k 6 лет назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ሞጋቾች ስወዳችሁ እኮ ♥♥♥ውድድ

  • @user-ng1ik3lb7g
    @user-ng1ik3lb7g 6 лет назад

    ወዮ ዛህማ ሯኧ እስቲ ሙሰልሰሉን ሹፉት አወለን ኪኪኪ የርጎዬንና የጋሻዬን ፓርተረ አታሳጥሩት ያዝናኑኛል የምር ኪኪ

  • @hff3528
    @hff3528 6 лет назад +3

    ጆኒዬ አጋረዱን ጥበስ መቅደስ ፀጋዬ ማህተብ ለማሰርሞክሪ እናመሰግናለን ምርጦች

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад

    እህህ እራሄል ትገርሚኛለሽ ደግሞ ትርሲትን መጣሽባት ክክክክክክ

  • @tiii7981
    @tiii7981 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹ ሞጋቾች
    የጆኒ እናት ያችን የተጨማለቀች ኬክ
    ይጋብዝሻል kkkkkkkkk

  • @hiwot.3696
    @hiwot.3696 6 лет назад +1

    መልካም ሰወድሸ ለታሪኬን የወሰዳት አጥላባቸው
    ነው የሚሆነዉ

  • @abillahabillah7359
    @abillahabillah7359 6 лет назад +1

    ውድ የሀገሬ ልጅች እደት ናችሁልኝ ኮኪየ የኔ መልካም ጥሩ ነው ቀጥይበት ትሪስት ደግሞ የቴድ አይነት አፍቃሪ አታገንም ሳይመሽ እልቅ ነቂ

    • @abillahabillah7359
      @abillahabillah7359 6 лет назад

      mahlet assamnew ወድ ልጅ ቆረጠ ካሁን በላይ መቸም አይለምናት ተራው ያሷ ይመስለኛል

  • @misrakshigute3648
    @misrakshigute3648 6 лет назад +4

    እልልልልል...ዛሬ ገና ቴዲ ወንድ ሆነ ተመስገን ቆፍጠን አለ ቆረጠ ፍቅር በግድ እንደማይሰራ ተረዳ እልልልል የሃበሻ ወንድ እጅ እጅ እስኪለን ሰልችቶን ነበር ከነሱ ጋር ደንዞ ከመቅረት ፈረንጅ የማግባት ጥቅሙን አሳይቶን ነበር
    ጆኒ የሚሉት አልጫስ መች ይሆን የሚነቃው እልህ እንጂ ፍቅር እንዳልያዘው የሚረዳው ውይ እንዴት እንደደበረን

  • @ayneyefeker7371
    @ayneyefeker7371 6 лет назад

    Abet dramawun. Satayuti new ende comment mitaregut 😜😜😜Eukan dena metachu mogachochi enameagenalen mirtoch😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mekumeku4587
    @mekumeku4587 6 лет назад +26

    ጀማሪ ኮመንተር ነኝ እስኪ ላይክ ብላችሁ አበረታቱኝ ምርጥ የሃገሬ ልጆች እወዳችኀለሁ። ሞጋቾች ይመቻችሁ

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 6 лет назад

    የማላዳ ኮኮቦች ተወዳዳሪዎች የነበሩት ናቸው አይደል ደስ ስሉ

  • @user-ub2hu9rc6k
    @user-ub2hu9rc6k 6 лет назад +8

    እራሄል የደስታ ለቅሶ ነው እንኳን ድስ አለሽ
    ዶክትር ኮኮብ ለሁሉ ቅን አሳቢ ጠላትሽን አታውቅም ግን ፍጠር ይጠብቅሽ

    • @user-ub2hu9rc6k
      @user-ub2hu9rc6k 6 лет назад

      mahlet assamnew የምትጠላት ኮኮብ ኩላሊት እስጠሻለሁ ስትላት

  • @user-wq4zw6nr7b
    @user-wq4zw6nr7b 6 лет назад +16

    ውይ እርጎዬ እና አሸብር ፍቅራቸውን በመናቆር ነው ሚገልፁት ♥💑 ቴዲ የተዘራ ምክር የጠቀመህ ይመስላል ትርሲት በትራዋ ካንተ ጋ ለመሆን ትፈልጋለች.... 😂😂😂ኮኪ ልጅሽን ወዴት ትወስጃት ውይይይ በሷስ አይምጡብሽ...😢😢 ፋኑኤል የያዘው ስጦታ ቀለበት ነው ልበል 😆😆😆😆

    • @lovehbebo1769
      @lovehbebo1769 6 лет назад

      ጊዜ ለኩሉ ክክክክክክክክ በይ

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 6 лет назад

    እናመሰግናለን ሞጋቾችዪ በርቱልን አሸብርዩ አሳከኝ አቦ እስዋ ባበጃጀችልኝ ነው የዘራሁት አለ ክክ ክክክ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 лет назад

    ዋው ካሳሁን እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን

  • @user-ib8so1lz6f
    @user-ib8so1lz6f 6 лет назад +1

    የኔ ቆንጆ አጋረድ ውብ ስርአት ያላት የገጠር ልጅ ናት

  • @tig4420
    @tig4420 6 лет назад

    ቴዲዬ 😘😘😘
    እርጎዬ ና አሸብር 😂😂😂😂
    ኮኪዬ የኔ ፍቅር 😘😘
    በተረፈ ሁላችሁም አሪፎች ናችሁ 👌

  • @tesfawkassaw6119
    @tesfawkassaw6119 6 лет назад +1

    ደራማውን አሸብርና መልካም ይስሩበት ማሻአላ

  • @helenshewaye9288
    @helenshewaye9288 6 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምረጥች

  • @user-br8mk5fr1o
    @user-br8mk5fr1o 6 лет назад

    እንካን ደህና መጣቹህ ሞጋቾች በርቱ አሪፍነው ሰላቹህ ይብዛ

  • @roozm4679
    @roozm4679 6 лет назад

    ውአው እንዴት እንደምወዳችሁ ሞጋቾች በርቱ ጥሩ ነው

  • @user-ko6vx5tu6k
    @user-ko6vx5tu6k 6 лет назад

    እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ሞጋቾች የኮኪ አፍቅራ ነኝ

  • @netsanetyemareyamlij5682
    @netsanetyemareyamlij5682 6 лет назад

    Welcome mogachochu Enkan dena metachu bertu arif deram new mikdeye wset neshi yene 1gna

  • @user-vm9nr6ty4o
    @user-vm9nr6ty4o 6 лет назад

    ዋው ትርስትዬ አምሮብሻል ዛሬ እደዚ ነው የሚያምርብሽ

  • @alimazamerga29
    @alimazamerga29 6 лет назад

    ሞጋቾች እናመሰግን አለን በጣም እድሜያቹ ያዝምልን

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 6 лет назад +12

    እንኳን ደና መጣችሁ ሞጋቹች እናመሰግናለን እኔ ለእራሔል ኩላሊት እሰጣታለሁ የሚል ስለበዛ እኔ ልስጣት በባዘዘው ሞት ይሁንባችሁ

    • @biniyamtulu613
      @biniyamtulu613 6 лет назад

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ የተበላሸ አይሆንም

    • @mihretabebe2919
      @mihretabebe2919 6 лет назад

      mahlet assamnew አዎ ማሬ

  • @woyinowawoyinowa1863
    @woyinowawoyinowa1863 6 лет назад +2

    ekuan dena metachu yen mirtoch😘😘😘😘😘

  • @meklitindywed5954
    @meklitindywed5954 6 лет назад

    just Thank U Mogachoch And Dont Forget Clean Addis Ababa

  • @belatugalaw276
    @belatugalaw276 6 лет назад +1

    አይ ኮኪ እዳው ያች ፈተና መቸይሆን እሚ አልቀው አሁን ደሞ ለታሪክ ጠፍች ምስኪን እርጎይ እና ጋሻይ ግን ደስ ትላላቹህ የድራማው ማጣፈጫ ቅመም እናተ ናቹህ በርቱ ትርሲት ግን በጣም ሲበዛ እራስ ወዳድ እና ግትር ነሽ

  • @jamemohammed442
    @jamemohammed442 6 лет назад

    Waww ekone beselam metachehu yeashieber adenakewache like adereguge

  • @nahwom5858
    @nahwom5858 6 лет назад

    እደዚህ አይንት ሰው እኩው ነው የሚያጠፍው ኩኪ ልጅሽን ጠበቅ
    አድሪጋያት
    እርጉይ 😍😍😍

  • @yisehakshata7102
    @yisehakshata7102 6 лет назад +1

    I love Ashebir and Ergoye!

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 6 лет назад

    Wow enameseginalen mogachoch bertulen mekdiye yene konjo ena silemiwedishko new miyaschenikush ayzosh

  • @betifiqir5174
    @betifiqir5174 6 лет назад

    Ashebirni arigoyee siwedachihu eko😍😍😘😘

  • @user-kr6mv9mh4g
    @user-kr6mv9mh4g 6 лет назад

    ካስሽ እንኳን ደና መጣህ ክኮቦች ላይም መልካም እድል

  • @enmechami4077
    @enmechami4077 6 лет назад

    የደብርብርሀንን አቴካላ ክክክክክ አገሬ እወድሻለሁ ስሟ ስለተጠራ በጣም ደስ አለኝ

  • @yoditdesalegn7136
    @yoditdesalegn7136 6 лет назад

    I love both melkame and her husband love them omg so funny

  • @user-zr9wd3uc1r
    @user-zr9wd3uc1r 6 лет назад

    ሚሻዬ የአንቺ ድንጋጤ ማለቂያ የለውም 💔

  • @helenhaile6201
    @helenhaile6201 6 лет назад

    ሞጋቾች ጥሩ ስራ ነው thank you ማለት እፈልጋለሁ🙏💕

  • @yemanetdf_ko5719
    @yemanetdf_ko5719 6 лет назад +2

    Welcome konjoch like like 👌👌

  • @godisgood9376
    @godisgood9376 6 лет назад +2

    ትርሲት የምትባለውን ልጅ ማየት በጭራሽ አልፈልግም ደረቅ ነች አቦ

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 6 лет назад

    Enate like gechuy yemtlu ke Gend yagachachu abo .akelw gedluy eko

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 6 лет назад

    እናመስግናለን ሞጋቾች
    ካኪ ምርጥ እርሁ እህት ናት

  • @omanibru936
    @omanibru936 6 лет назад

    የምወዳችሁ የኔ ምርጦች እንኳን ደና መጣችሁ

  • @user-qb5fy1xc9y
    @user-qb5fy1xc9y 6 лет назад +2

    ሞጋቾች እንካን ደህና መጣችሁ

  • @aynalemfaris7827
    @aynalemfaris7827 6 лет назад +3

    ሞጋቾች እኳን ደህና መጣችሁ ኮሚንቶች አትቀዥቀዡ ርጋ ብላችሁ አስተያየት ስጧቸው ስለድራማው

  • @user-vb1bu1vl1c
    @user-vb1bu1vl1c 6 лет назад

    እንኳን ድና መጣችሁ ሞጋቾች

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 6 лет назад +13

    😍😍 ለተ ታሬክን ከዚኛው ወጠጤ አውጥቶ ለራሱ ይዟት ጠፋ እንዴ

    • @danaytsdanayts8690
      @danaytsdanayts8690 6 лет назад +1

      mesiy Orthodox Tewahido fikir nati atlabachew yelakew new

    • @abelabel4063
      @abelabel4063 6 лет назад +1

      mesiy Orthodox Tewahido fikir nati kkkkk ያ ሰውየ ኣስጠልፎዋት ነው ያ ከይስ ስሙን ደሞ አወቂ ሃሃሃ

    • @EduPulse_Network
      @EduPulse_Network 6 лет назад

      ruclips.net/video/WVqk3q3oPDM/видео.html

    • @merryjoseph2768
      @merryjoseph2768 6 лет назад +1

      mesiy Orthodox Tewahido fikir nati
      Ye atlabachew telalaki new yizoat yehedew letarykn

    • @mesimarfromgonderamehra9194
      @mesimarfromgonderamehra9194 6 лет назад

      Abel Abel ክክክክክክክ ስሙን ሳይጣን ይጥረው ይህ ካይሲ

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹ ሞጋቾች❤👌

  • @solilovekeoromoendamhara8428
    @solilovekeoromoendamhara8428 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ! Mogachoch maroch

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 лет назад

    Betam bzu tmhrt enagegnbetalen bezi drama ato wdne kfle betam gobez nek berta enamesegnalen

  • @emebetderebe5370
    @emebetderebe5370 6 лет назад

    ወአው ካሳሁንን ስላመጣቸሁት ደስ ብሎኛል

  • @rigbelemlem8965
    @rigbelemlem8965 6 лет назад

    Wow mogachoch enamesegnalen .hule begugut new mtebkachu..

  • @user-rq1lk8ou6b
    @user-rq1lk8ou6b 6 лет назад +1

    welcome mogachoche we love u all ethopia acters

  • @mahletnege1308
    @mahletnege1308 6 лет назад +8

    ከፍቶኝ ነበር አሁን ይለቀኛል እናመሰግናለን

  • @user-fx4tz5kj5p
    @user-fx4tz5kj5p 6 лет назад +1

    wellcome mogachoch

  • @maritoyoutubdasala7323
    @maritoyoutubdasala7323 6 лет назад

    እኳንበሰላምመጣችሁልን ሰላማችሁ ይብዛ ማሮች እናመሰግናለን

  • @user-xw8gx1rk7u
    @user-xw8gx1rk7u 6 лет назад +1

    እንካን ደና መጣቹህ ምርጦች