Mogachoch EBS Latest Series Drama - S06E141 - Part 141

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Six Episode 141 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ስድስት ክፍል 141 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 692

  • @weynshetmekoya2506
    @weynshetmekoya2506 6 лет назад +128

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች
    ኮሜንተሮች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ ክብርሀ በአል አደረሳችሁ
    መልካም ቀን

  • @user-uc3ef1vx1x
    @user-uc3ef1vx1x 6 лет назад +89

    የመልካም ና የራሄል አድናቅ ነኝ በዚአጋጣሚ ራሄልን እንኳን አተረፈሺ የኔ ማር😘🌷🌷🌷💔💔💋 ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏 አገሬን ከፍቶታል እግዚአብሔር በምረቱ ይጎብኛት ••••••••

    • @iqq203
      @iqq203 6 лет назад

    • @user-hy4co9jx3x
      @user-hy4co9jx3x 6 лет назад +1

      እኔን የሚየገባ ፮፪በ፬በ እኔም እንዴት እንደምወዳቸው እንደማደንቃቸው ♥♥♥

    • @user-ij7il7xx2x
      @user-ij7il7xx2x 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @gfgggh6574
      @gfgggh6574 6 лет назад

      እኔን የሚየገባ ፮፪በ፬በ or a loved td

    • @sisaiisisaii8637
      @sisaiisisaii8637 6 лет назад

      Hiy

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 лет назад +77

    እናመሰግናለን ሞጋቾች ውድየእግዚአብሄር ቤተሰቦች እንኳንለቅዱስ ሚካኤል በአልበሰላም አደረሳችሁ በአገርውስጥምሆነ በስደት በሰውሀገር ለምትኖሩ መላእክት ቅዱስሚካኤል ከክፉነገር ይጠብቃችሁ መልካም ቀን

    • @hiwihiwi8360
      @hiwihiwi8360 6 лет назад +1

      መሰረት የጎጃሟ. Enkuwan abero aderesen

    • @mersymasrisha4438
      @mersymasrisha4438 6 лет назад +1

      መሰረት የጎጃሟ ።እሜን እሜን እሜን .ማርርርር

    • @user-gc1ym6sh3i
      @user-gc1ym6sh3i 6 лет назад +1

      መሰረት የጎጃሟ
      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

    • @user-jc4xc9qt1t
      @user-jc4xc9qt1t 6 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን !!!

    • @fishhagos1610
      @fishhagos1610 6 лет назад

      ዶክተር ፋኑኤል ሳማት!

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l 6 лет назад +219

    በቅድሚያ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በመቀጠል ሞጋቾች እንኳን በሰላም መጣችሁ

    • @juliyjuliy3194
      @juliyjuliy3194 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን።

    • @user-of9qo7vm3n
      @user-of9qo7vm3n 6 лет назад

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ አሜን አሜን እንኳን አደረሠን

    • @jhsjllfwonskogg3462
      @jhsjllfwonskogg3462 6 лет назад

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ xcghjkkmv zsrghuolmmbcxdrrtyuuuhvcxdth0lkj. Xddftyuk xdgkn

    • @jhsjllfwonskogg3462
      @jhsjllfwonskogg3462 6 лет назад

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬbvc

    • @tinatina5341
      @tinatina5341 6 лет назад

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ አሜን

  • @user-gc1ym6sh3i
    @user-gc1ym6sh3i 6 лет назад +9

    ሞጋቾች እንኳን በስላም መጣቹህ
    ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ ክብረ በአል በስላም አደረሳቹህ አደረስን
    ቅዱስ ሚካኤል ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ ለአገራችንም ስላም ያውርድልን አሜን

  • @user-mx4os6xt4x
    @user-mx4os6xt4x 6 лет назад +249

    እንኳን ደህና መጣችሁ #እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ

    • @user-uc3ef1vx1x
      @user-uc3ef1vx1x 6 лет назад +1

      ማርያም ማርያም እላታለሁ amen amen amen

    • @user-ed5ts9gp9r
      @user-ed5ts9gp9r 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 6 лет назад

      ማርያም ማርያም እላታለሁ
      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @bizuyeworku6872
      @bizuyeworku6872 6 лет назад

      ማርያም ማርያም እላታለሁ Amen enkawan abiro aderesen

    • @emawayishyenatacoment5342
      @emawayishyenatacoment5342 6 лет назад

      Enamesgnalen.

  • @alsadmobile4839
    @alsadmobile4839 6 лет назад +31

    ሳምንት መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው ሰላም ያድርስን አሜን የመላክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን በሀገርም በውጪም ያላቹ ወገኖቻ ስላም ለሀገራችን ይሁንልን አሜን !!!

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 6 лет назад +90

    አጋረድ ውስጤ ናት አጋረድን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

    • @snagn7311
      @snagn7311 6 лет назад

      ፍቅርህ ነው የጎዳኝ A temasesalalachu

    • @user-ud3ib7ob7m
      @user-ud3ib7ob7m 6 лет назад +1

      ፍቅርህ ነው የጎዳኝ A 😂😂👍 ገጨሁሽ

    • @aminranl4387
      @aminranl4387 6 лет назад +1

      ፍቅርህ ነው የጎዳኝ A i

    • @jackyi.loueangety6137
      @jackyi.loueangety6137 6 лет назад +1

      😍

  • @medinaali5770
    @medinaali5770 6 лет назад +8

    ለመላዉ ክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳንአደረሣችሁ መልካምበአል

  • @Smashville3
    @Smashville3 6 лет назад +59

    Jesus is the reason for the season Merry Christmas to everyone.

  • @arsemabele4322
    @arsemabele4322 6 лет назад +111

    ኮኪዬ የዶክተር ጆኒ ነች😃😃
    እስኪ ይገረምን የምትወዱ likeግጩኝ😍😍😍😍😍

  • @hawamohamed6170
    @hawamohamed6170 6 лет назад +62

    እሥኪ የመቅደሥ ፀጋየ አድናቂ የሆናችሁ መቅድን ላይክ ላይክ እንበላት መቅድየ ኮኪየ የኔ አደኛ ሥወድሽ ሣደንቅሽ ሣከብርሽ ከልብ ነው ኮኪየ ፋኑየልን እሽ በይው አችም ትወጅዋለሽ ያሥታውቃል ፊትሽ ትርሥት የምትባል ልጅ ደሜን እያፈላችው ነው የትወና ብቃት የላትም ቴድየ ሥወድህኮ የኔ ፎንቃ አተ ጋር ፊልም መሥራት እፈልግ ነበር ቴድየ

  • @user-dt8eb4oo9r
    @user-dt8eb4oo9r 6 лет назад +29

    ኤድያ አቦ ኩላሊት ኩላሊት እያላችሁ አታጉላሉን የምትሰጧት ስጧትና ከዚ እርዕስ አውጡን ኤጭ ስልችት እያላችሁኝ ነው ኡፋ!!!!

  • @user-oi4rb6mq9i
    @user-oi4rb6mq9i 6 лет назад +17

    እንኮን በደና መጣችሁ
    ውድ የተዋህዱ ልጁች እንኮን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሃውይ ባል አደረሳችህ

    • @user-ed5ts9gp9r
      @user-ed5ts9gp9r 6 лет назад

      ፂወን መኮንን ሚካኢል ወዳጂ አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @hanayemariyamlijhanayemari1355
    @hanayemariyamlijhanayemari1355 6 лет назад +11

    እኔ እኮ ግርም የምለኝ ነገር ማስርጃ ምናም የሚሉት ለምንድነው ስው ከሞት ቧሃላ ክንፍር መምጠጥ ብቻ ነው እንዴ የእና እህት ከሶስት አመት በፊት በጣም ያስቸግራት ነበር ለፖሊስ ስናመለክት ማስርጅ ምናምን ይስሉ በጣም ስያስቸግራት ደብተሯን እየነጠቀ ሲያስቸግራት እንድ ቀን አራት ጥርሱን በድንጋይ አራገፍችለት በቃ ግልግል ከዛም 3 አመት ተፍርደባት እኔ ግን በጣም ተከራከርኩ አንድ አመት ታስርች ትምህርቷን አቋርጠች አያችሁ አንድ ትውልድ ማፍራት እንኳን ማፍራት አልተቻለም የኢትዮጵያ ፖሊስ እንኳን ስው ዝንብም አይጠብቁም

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 6 лет назад +30

    የሀገሬ ፓሊስ ጥልቅ ተሀድሶ ያስፈልገዋል እና ህጉ ሰው ከሜተ በውሀላ ምስክር አጠናክሮ ወንጀል ከፓሊስ አያመልጥም።ብለው ይዘግቡልናል አይ ህግ

  • @user-gf6ye8no7i
    @user-gf6ye8no7i 6 лет назад +24

    ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ

  • @maritoyoutubdasala7323
    @maritoyoutubdasala7323 6 лет назад +3

    ውድ ኢቶጲያውያኖች በስደት የምትኖሩ የምንኖሮ ሰላማችሁ ሰማችን ይብዛላችሁ ይብዛልን መጓቾች እናመሰግናለን

  • @asmamawandargie9531
    @asmamawandargie9531 6 лет назад +3

    በእውነት ታላቅ ድራማ ነው ከሚገባው በላይ ሰስፔንስ ሆኜ ነው የማየው እንደኔ የሚወደው ካለ like አድርጉልኝ please

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l 6 лет назад +1

    ኮኪ ስወድሽ ፋኑኤልን እሺ በይውና እኛም ትንፍስ እንበል በጭቀት ሞትን እኮ የማ ትሆን እያልን ትርሲት ተብዬው ደግሞ ስታናድድ ለእህትሽ ይሄን ያህል ጭካኔ እናመሰግናለን

  • @liyagebretsadik5313
    @liyagebretsadik5313 6 лет назад +13

    የሀገራችን ፖሊሶች ማስረጃ መረጃ እያላላችሁ ወንጆች ፈጁን እኔ ምለው ሰው ወንጀል የሚሰራው ምስክር አስቀምጦ ነው?

  • @monaalamm1915
    @monaalamm1915 6 лет назад +4

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል
    በሰላም አደረሰን ።
    እኔ ግን አስተያየት ሰጥቼ አላዉቅም ነበር ።
    ዛሬ ግን የጆኒ እናትና እና የኮከብ እናት አናደዉኛል
    የጆኒ
    እናት ከገጠሩ ባህል ወይም ከከተማው አይሉት ግራ ገባኝ
    የኮኪ
    እናት እራስ ወዳድ ናቸው ሲበዛ ።

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j 6 лет назад +1

    መቅድ ውስጤ ናት ትወናቸው ሁሉም አንደኛ ናቸው እና ኮማቾች ሰላማችሁ ይብዛ ስደት ላይ የምትገኙ ምርጥ እህት ወንድሞቼ ውድድድ ነው ማረጋችሁ

  • @user-ff5fg5hd4i
    @user-ff5fg5hd4i 4 года назад +1

    አይ የይውሀንስ እናት ጨምላቂቱን ትበያለሽ አለች ክክክክክክክክክክ

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 6 лет назад +2

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አተ አኮላ አይበቃህምዲ ውይ ስወዳቸው የጆኒ እናት

  • @roozm4679
    @roozm4679 6 лет назад +1

    እንኩአን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ ሞጋቾኦች በታም ጥሩ ነው

  • @user-nr5zw3hz7z
    @user-nr5zw3hz7z 6 лет назад +4

    ኧረ ፋኑኤል ሼም ነዉ ጆኒ best ፍሬንድህ ነበረኮ ኮከብን ሣምካትኮ ይሄን ቀን እሡም እንደምታደርገዉ ሁሌም ይሸክከዉ ነበር

  • @user-ez2yl9kb8k
    @user-ez2yl9kb8k 6 лет назад +1

    አጋረዱ ስታምር ከሙስና ነፃ የሆነ ሁበት ጆን ብታገባት ደስ ይለኝ ነበር። አረ የጆኒ እናት አሳቁኝ ያሀ ጨምላቃሁ ነገር ትበያለሽ ክክክክክክክክ ኪኩን ነው ወይ እማዬ ስውዳት እኮ እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ እናቴ ♥♥
    ወይዘሮ ኮኪ ዛሬ ፋኖኤል አፍቅርሻለሁ ብሎሻል ሳምት ደሞ የባሳዝን ፍቅር ይቀጥላል

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r 6 лет назад +3

    አጥላባቸውን የሚያዝበት ጊዜ ናፈቀኝ

  • @user-ik9ry3jd8f
    @user-ik9ry3jd8f 6 лет назад +2

    ሞጋቾችዬ እንኳን ደና መጣችሁእሥቲ አጥሌ የሚወደው እኔ በበኩሌ 😉😉😭

  • @misganalegeta7303
    @misganalegeta7303 6 лет назад +11

    አይ የኢትዮጵይ ህግ መረጃ ማስረጃ ስትሉ ስንት ለአቅመ ሄዋን ያልደረሱ ህፃናት ተደፍረው ሞተዋል ለነገሩ መረጃና ማስረጃም ቢኖራችሁ የትኛውን ህግ ስታስከብሩ ነው ::

  • @user-gp2ce1cl7k
    @user-gp2ce1cl7k 6 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ሞጋቾች(ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊ በአል አደረሳቹ

  • @user-wz4bx7pd1i
    @user-wz4bx7pd1i 6 лет назад +8

    ፍንኤል ኮኪን ስስማት እንዴት ደስ እንዳለኝ የታባሽ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад +2

      መሰደዴ ለበጎ ነው ى ወይኔ በሳቅ የታባሽ kkkkkkkkkk

    • @habimar7961
      @habimar7961 6 лет назад +1

      መሰደዴ ለበጎ ነው ى enem dsss new yalegn

    • @user-ff8xm9xf2k
      @user-ff8xm9xf2k 6 лет назад

      Habi Mar። ክክክክክ በሳቅ

  • @shewit7227
    @shewit7227 6 лет назад +6

    Thanks Mogachoch

  • @hawayimam2119
    @hawayimam2119 6 лет назад +19

    ጥሎብኝ ኮሜት ውስጤ ነው ግን አንዳንዶቹ ሳያችሁ አንደኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ የምትሉ አስተካክሉ ክክክክክክክክክክክክክ

    • @tigisworku7829
      @tigisworku7829 6 лет назад

      አይየኩኪናት ቲዲባዳስለሁነ ይስጥአሉ
      ትልቅትምርትነው እሱ ስለፍቅር መሰዋትእየከፈለነው

  • @abyottes6129
    @abyottes6129 6 лет назад +73

    የኩኪ እናት በጣም ይገርማሉ ሚሻ ልስጥ ስትል ሳልሞት ሳልቀበር አይኔ በህይወት እያለሁ አትሰጪም ብለው ቴዲ ባዕድ ስለሆነ ወጪም የለም ለነፍስም ይሆነዋል አሉ።

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 6 лет назад

      Abyot Saab esachew men yadrgu blesh new eha yemangawem absha behary new

    • @zuzumarra1826
      @zuzumarra1826 6 лет назад +3

      Abyot Saab እጀራ፡እናት፡ከጀራ፡እናትነታ፡አታልፍም፡የቴዲ፡ገረመሽ፡ትርሲትን፡ትስጥ፡ሲሉ፡አልነበር፡ያሎለደ፡አንጀት

    • @fatnahfetamia870
      @fatnahfetamia870 6 лет назад

      እንኳን ደና ማጠችሁኝ በጠም እወደችሀሎ

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l 6 лет назад

      ህይወት እንዲህ ናት ማር

    • @mesimarfromgonderamehra9194
      @mesimarfromgonderamehra9194 6 лет назад +2

      Abyot Saab አይገርሙም እኔስ ከትልቅ ሰው ምንም ድራማ ቢሆንም ትልቅ ሰው እንዲ እራስ ወዳድ ሲሆን አይመቸኝም ።

  • @hanayemariyamlijhanayemari1355
    @hanayemariyamlijhanayemari1355 6 лет назад +3

    የጆኒ እናት ሲያስቁ ክክክክክክክክክክ የቅቤ ቅል መስለሻል ክክክክክ

  • @alove3967
    @alove3967 6 лет назад +1

    ዶክተር ፍኑኢል ዋው አምጠህአምጠህ ዛሬ ነገርካት ኩኪየን😍😍😍😍😍😍

  • @user-cp4lm8io4y
    @user-cp4lm8io4y 6 лет назад +8

    የኢትዮጵያ ፓሊስ መርጃ....ደም እየፈሰሰ..ካላየ ...

  • @user-vs6tj6kp7d
    @user-vs6tj6kp7d 6 лет назад +1

    ርግጠኛ ነኝ የኮኪ መልስ እምቢ ነው ምሆነው ምክንያቱ ኮኪ የጆኒ ትርሲት የቴዲ መሆን ነው ያለበት ..ደግሞ ኣባቱ ለልጁ ይጨነቃል ልጁ ደግሞ ለፍቅረኛው ስል ይጨማለቃል ነው ነገሩ...ባይ ዘወይ የሳምንት ሰው ይበለን እናመሰግናለን ሞጋቶችየ..

  • @user-sw5qw3lg4y
    @user-sw5qw3lg4y 6 лет назад +1

    እዋይ ! አዲሱ Episode ከጀመረ ጀምሮ ስለ ኩላሊት !

  • @hagsshhs7232
    @hagsshhs7232 6 лет назад

    ሞጋቶች በጣም ነው የምንወዳቹ በርቱ ሪችእንኳን አተረፈሽ

  • @zeruhunshasha9441
    @zeruhunshasha9441 6 лет назад +12

    መልካም እድል ፉኑኤል ,,,,,,,,,,,,,,ፈኑኤልዬዬ እንዴት ደስ እንደምትለኝ እኮ

    • @bihafitaeyasu8584
      @bihafitaeyasu8584 6 лет назад +2

      Zeruhun Shasha
      እኔም ፎንቃው ልገድለኝ ነው😀😀😀

    • @zeruhunshasha9441
      @zeruhunshasha9441 6 лет назад +1

      ሃሃሃሃሃሃሃሃ ተባብረን እንደውል እንዴ ለሰይፉ ፋንታሁን ??

    • @bihafitaeyasu8584
      @bihafitaeyasu8584 6 лет назад +1

      Zeruhun Shasha
      ኣጉል ልፋት ነው እህቴ :መውደድ ግን ማንም ኣይከለክለንም,,

    • @zeruhunshasha9441
      @zeruhunshasha9441 6 лет назад +1

      እሺ በቃ እንዳለሽ ለኛ ካለው መምጣቱ አይቀርም ሃሃሃሃሃሃ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад +1

      Zeruhun Shasha ወይኔ በሳቅ kkkkkk

  • @ሮዚጎንደሬዋያሲንኑሩአድና

    ውይይ የኛ አገር ፓሊስ እሚገርሙ እኮናቸው

  • @tesfayasmerom8331
    @tesfayasmerom8331 6 лет назад

    የ ኮኪ ካራክተር መሰረት መብራቴ ብትተዉኖ እጅግ ይበልጥ ነበር

  • @nooorhg925
    @nooorhg925 6 лет назад

    ሠላማችሁ ይብዛ ሞጋቹች በጣም ደሠይላል በርቱ በተለይ አጋረድ ውሠጤነሸ ማርርር

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 лет назад +1

    ነቅነቅ አድርጊና ቀሥቅሽዉ አሉ የጆኒ እናት 😀😀😀😀😀😀

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 6 лет назад

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ማታ ትንሽ የተሰረቀች አይቼ ተናድጀ ነበር በመቀጠል ትርሲት እና የኮኪ እናት ከድራማው ቢወገዱ ደስ ይለኛል
    እረ በሳቅ የጆኒ እናት ያችን ጨምላቃዋን ትበያለሽ አሉ አጋረዱ ስወድሽ

  • @ademaahmed7087
    @ademaahmed7087 6 лет назад +3

    Wooooow zare andegna negn commentoch❤️💬

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 лет назад +86

    ያየህይራድ(ፋኑኤልን) ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 👍👍

  • @alsadmobile4839
    @alsadmobile4839 6 лет назад +1

    እማየ ጉድ ሆንኩ ሲል ታየኝ ክክክክክክ የሳምንት ስው ይበለን!

  • @user-zk8yd1ib6d
    @user-zk8yd1ib6d 6 лет назад +1

    የሀገሬ ልጆች ግን አንድ ሰው መጥፎ ሆነው ስሰራ ለምንድነው የምትሳደብት የኩኪዬ እናትም ብሆኑ የከራተሩን ገፀባህሪ ነው የሰሩት
    በተረፈ ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍

  • @user-kp6tj5nq8x
    @user-kp6tj5nq8x 6 лет назад +1

    ሞጋቾች እናመሰግናለን

  • @susutube7365
    @susutube7365 6 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-pr9np4yg6y
    @user-pr9np4yg6y 6 лет назад +11

    ትርሲት ግን ምን አለ እሺ ብትለው ቴዲን እውነት ፍቅር እኮ ያሳብዳን ውይ ያላዬው ሰው አይገባውም እንጅ

    • @ፍቅርህነውየጎዳኝናፍቆቴ
      @ፍቅርህነውየጎዳኝናፍቆቴ 6 лет назад

      ሙሌ ነኝ የላስታወርቅ ወንድም በጣምምምም

    • @user-pr9np4yg6y
      @user-pr9np4yg6y 6 лет назад

      እውነት ስታናድ ምን አለ ይህን ሁልግዜ እየለመናት እሺ ብትለው

    • @ፍቅርህነውየጎዳኝናፍቆቴ
      @ፍቅርህነውየጎዳኝናፍቆቴ 6 лет назад

      ሙሌ ነኝ የላስታወርቅ ወንድም። አይ እህቴ ፍቅር የያዘው ብቻ ነው ሚያውቀው እኔም ማይሆነኝን እፍቅሬ እሰቃያለሁ

    • @user-pr9np4yg6y
      @user-pr9np4yg6y 6 лет назад

      Halumi Halima
      እኮ ያልደረሰበት ሰው አይገባውም ብትነግሪው ውሸት ነው የሚመስለው እንጅ ፍቅር ስቃይ ነው ህመሙ

    • @mersymasrisha4438
      @mersymasrisha4438 6 лет назад

      ሙሌ ነኝ የላስታወርቅ ወንድም እረ። በለዉ

  • @user-oe9sf7tx9w
    @user-oe9sf7tx9w 6 лет назад +1

    አናመሰግናለን፡ትሲትትወናውን፡አቻለችበትም፡በተረፈአሪፍነው፡መቅዲ፡መሀተብሽያምራል፡አደራእዳታወቂው

  • @lahmetunuru6031
    @lahmetunuru6031 6 лет назад +12

    ውይ ትርሲት እንዴት እንዳስጠላሽኝ የኮኪ እናት ደሞ እራስ ወዳድ ናቸዉ ለነገሩ ሁሉም ያው ናቸዉ ዮሃንስና ኮኪ የግድ መጋባት አለባቸው ካልሆነ ትምህርት አይሰጥም ደም መላሽ ይሆናል ።።።።።።

  • @zaratbeb9215
    @zaratbeb9215 6 лет назад

    Well come back Mogachoch. First of all I would like to say merry Christmas and happy New Year to all Mogachoch actors and followers. I am Eritrean and I appreciate generally Ethiopian Films and specially Mogachoch. Keep up your lively and lovely acting and casting. I am eagerly waiting the next part.

  • @firederso5364
    @firederso5364 6 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮቸ

  • @meklitindywed5954
    @meklitindywed5954 6 лет назад

    i really enjoy momogachocግን ዶር koky. ሳላመሰግናቸው አላልፍም she is back bone for mogachoch and thank you all see u next parrt
    Love and peace

  • @user-yw1il9bv4g
    @user-yw1il9bv4g 6 лет назад +1

    Koki ebaksh fani eshi beyew❤

  • @arsemaenate142
    @arsemaenate142 6 лет назад +1

    እናመሠግናለን መቅድየ ቆንጆ እረ ጆንን እዳተይው ታረቁ እሽ

  • @rozina3549
    @rozina3549 6 лет назад +55

    ትርሲት የምትባል ልጅ ግን ደሜን እያፈላችው ነው

    • @abebegirmay3327
      @abebegirmay3327 6 лет назад

      ere telatesh yemen dem new demo metyew? eswa mn tareg belesh new yefilmu derset new :D

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 6 лет назад

      ድንጋይ ላቀብልሽ😜😜😜

    • @abebegirmay3327
      @abebegirmay3327 6 лет назад

      anchyyyy endeza aybalem beza lay Trsit wetat selehonech new aschegeruwat new :D

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 6 лет назад

      John Alex እና ደሟ ፈልቶ ከሚቀር ትፈንክታትና ቀለል ይበላት አቦ😜😜😜

    • @rozina3549
      @rozina3549 6 лет назад

      yididiya Mesfin 😀😀😀😀😀ነይ ፈንክችኝ

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 лет назад

    ውይ መቅዲ ተሳምሽ ያዝ እንግዲ😂 ፋኑኤል በርታ ስወድህ😘

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 6 лет назад

    እናመሰግናቸዋለን

  • @alimazamerga29
    @alimazamerga29 6 лет назад +3

    ኤሄን ድራማ በነፃ እዳይ ውቀትም እድቀስም እድሉ ሥለ አገኘሁኝ በሞጋቾች ሥም አመሰግናለው ከልብ

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 6 лет назад +2

    ኬክቷን hhhhhh ምርጥ ድራማ

  • @bintbabaa878
    @bintbabaa878 6 лет назад +14

    ደስ ሲል ኮኪ ና ፋኖኤስ ስወዳችሁ መቀራረባችሁ አስደስቶኛል

  • @samriderz2678
    @samriderz2678 6 лет назад +7

    ወላሂ አጥላባቸው እንዴት እንደሚያስጠላኝ እፍፍፍ ትርሲት እና ቴዲ ወይ ተፋቱ ወይም ደሞ ተጋቡ ምነው ተንዛዛቹ

  • @missymekonnen8719
    @missymekonnen8719 6 лет назад

    I love them and the music so wonderful

  • @user-su8ev1ty6i
    @user-su8ev1ty6i 6 лет назад +15

    well ሞጋቾች አምስተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ እስኪ ዛሬ እንኳን ወጉ ይድረሰኝ

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 6 лет назад

    እኳን ደህና መጣቹ። ዘገያቹብን በስላም ነው

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 6 лет назад

    Des yilali continue yimechachu😍😍😍😍😍

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችዉ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላእኩ ለቅዱስ ሚካኤል በአል በስላም አደረሳችዉ በያላችዉበት እሱ ይጠብቃችዉ♥♥♥

  • @amsalmhreteamsal7429
    @amsalmhreteamsal7429 6 лет назад +10

    ያች ጨምላቃዋንክክክ

  • @user-of9qo7vm3n
    @user-of9qo7vm3n 6 лет назад +7

    ዊይ ፍንትሽ ምነው ይከን ያክል ለገንዘብ እንደዚህ መሆን ጥሩ አይደለም

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 лет назад +1

    Enamesegnalen

  • @IbrahimAli-pw8gj
    @IbrahimAli-pw8gj 6 лет назад

    የኮከብ እናት በጣም ታምሪያለሽ ለእኮ በተለይ ንግግርሽ ደስ ይለኘል

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 6 лет назад

    እኳን በሰላም መጣችሁልን መጓቸችየ ስወዳችሁ ሜሻየ የኔ አማላይ .አጋረድየ እረ እደነው ግብዣው
    ቴድየም ተገላታ አብሽረ ወዳተው መልሳት ቀስበቀስ ፍቅረ እድህ ነው እሰይ ተመቸኽኝ እቦ

  • @user-zu8qn8uv7b
    @user-zu8qn8uv7b 6 лет назад +1

    አይ አጥላባቸው አንተ የተንኩል ቤትነህ እናመሠግናለን ሞጋቾች

  • @genetabate9726
    @genetabate9726 6 лет назад

    mogahohe thank you

  • @dawitlegesse8471
    @dawitlegesse8471 6 лет назад

    Doctor Kokob I Lave you so much.

  • @user-uz7fw1pg8n
    @user-uz7fw1pg8n 6 лет назад +2

    ዋዉ በጨለማ ከች እላችሁ

  • @breetamasken3286
    @breetamasken3286 6 лет назад

    ሞጋቾች እንኳን ሰላም መጣቹህ

  • @user-mw6bb7xw4r
    @user-mw6bb7xw4r 6 лет назад

    ዋዉ በጣም ተመቸኝ በኔ በተሰብ አይመለከትህም ይመለከተኛል ክክክክ

  • @user-wq4zw6nr7b
    @user-wq4zw6nr7b 6 лет назад

    We'll ሞጋቾች የፋኑኤል እና የኮኪ ምሽት የጆኒ ከእናቱ ጋ እና ከአጋረድ ጋ ያለው ምሽት ዴስ አላለኝም ምን ይፈጠር ይሆን የሳምንት ሰው ይበለን ♥

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад

    ክክክክክ ጆኒዬ እር እናትህ ጉድ አፍሉ በቃ ማውለቅ ነው የቀርው

  • @user-ff5fg5hd4i
    @user-ff5fg5hd4i 4 года назад +1

    ግን የኮኪ እናት እራስ ወዳድ ነች ቴዲ ይስጣት በነፃ ከሆነ አላለችም ወይ ፈጣሪ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад

    ውይ አሽብር ና እማማ ለምን ቶሎ አትናገርም ነበር ክክክክክ አጠነዛህው ምነው

  • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
    @betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 лет назад +2

    Eanmsegnalne YasemteSew,yabelna,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TGDesu-gf3pl
    @TGDesu-gf3pl 6 лет назад +16

    እንኻን ለቅዱስ ሚካኤል በአል
    አደረሳቹ

    • @omuomermian1207
      @omuomermian1207 6 лет назад

      T.G Desu አጋረድ በመቀላጠፍ ላይ ናት ኪኪኪኪኪኪ

  • @yemesrachm8382
    @yemesrachm8382 6 лет назад

    አጥሌ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል...እባክህ ተንኮል ግን ቀንስ😂

  • @noorhabchy650
    @noorhabchy650 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹህ መላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱሥ ሚካኤል ባአል አደረሣቹህ ቅዱሥ ሚካኤልን ሃገራችን ኢትዮ
    ከመከራ ከሥቃይ ይታደግልን ሥደተኞችን በክንፉ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ለሃገራችን ይመልሠን

  • @muns2289
    @muns2289 6 лет назад +4

    ይች ትርሰት የሚሎት እራሰ ወዳድ ሰታሰጠላ በሰማም እኔ ለህቴ ለምን አንዱን አደለም ሁለቱን አልሰጣትም እህቴ ከተረፋች

    • @abudhabi6153
      @abudhabi6153 6 лет назад

      እመቤት የድንግል ማርያም ልጅ Muns
      Wow really really good maynd
      God please you sis

  • @fakrademsi6667
    @fakrademsi6667 6 лет назад

    እናመስግናለን ሞጋቾች

  • @mohamedosmanyasin8815
    @mohamedosmanyasin8815 6 лет назад +5

    mogachoch enkan besalm metachu

  • @user-sx4ib9iq6j
    @user-sx4ib9iq6j 6 лет назад +2

    Welcome mogachochi

  • @user-rq1lk8ou6b
    @user-rq1lk8ou6b 6 лет назад

    well mogchoch night i was tarer i love u so mach all ethiopian acter

  • @user-uz7fw1pg8n
    @user-uz7fw1pg8n 6 лет назад

    Wow I can’t wait to see John 😂 😂 😂

  • @zainebaregazainabarega2599
    @zainebaregazainabarega2599 6 лет назад

    Tankyou so mache