Mogachoch EBS Latest Series Drama - S05E115 - Part 115

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 май 2017
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 115 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 115 እነሆ!!!!!!!!
  • КиноКино

Комментарии • 494

  • @hanaagetenet8846
    @hanaagetenet8846 7 лет назад +26

    እራሄልዬ የኔ ምርጥ የድራማው ውበት አንቺ ነሽ ከተዋንያኑ ሁሉ የኔ ምርጥ አንቺ ነሽ ችሎታሽ የሚገርም ነው

  • @user-jr8rr8qy9e
    @user-jr8rr8qy9e 7 лет назад +129

    ከሞጋቾች ድራማ እንድ ራሄል የሚችል የለም በጣም ጎበዝ ነች አቦ ይመችሽ ስውድሽ እኮ

    • @rihanarihana4535
      @rihanarihana4535 7 лет назад +7

      ሀይሚ ሁሩታ እውነት ነው እራሄል ትወና ትችላለች ዋው

    • @difabachewgugsa264
      @difabachewgugsa264 7 лет назад +2

      85% የኢትዮጵያ ህዝብ የሚኖሮው ገጠር ነው ታድያ ዲናይ (deny), ፋክቱ፣ ፋክት (fact, factቱ)፤ ኮንፍሮንት (confront)፤ ኮንፍሮንታዎች (confrontታዎች)፤ issueዎች፤ parክ፤ paርኮች፤ scaል፤ ፓሸንት (በሽተኛ ወይም ህመምተኛ ለማለት ነው) ፤ ፓሸንተ፤ ciቪል serቫንቱ (የመንግስት ሰራተኛ ወይም የህዝብ አገልጋይ ለማለት ነው)፤ ciቪል seርቪስ፤ የሚሉ ቃላቶች እና ቋንቋዎች እንኚህ ህዝቦች ይገባቸዋል??
      አሜሪካኖች Comማንድ Poስት (ኮማንድ ፖስት) ስላሉ እኝም እንዲሁ አልን!! Command post ማለት በአማርኛ፤ ዕዝ ወረዳ፤ ዕዝ ቀጠና፤ ቀጠናዊ ዕዝ፤ ፀጥታ ቀጠና፤ ፀጥታ ዕዝ፤ ፀጥታ ወረዳ፤ ወዘተ... ነው ብዙ ማለት እንላለን ቋንቋችን ሰፊ ነው
      እንግሊዞች ‘ ፕሪመር ሊግ’ አሉ ነገ ሌላ ስም ቢያወጡ እኛስ ልንቀይረው ነው?? ለምን በቋንቋችን ስም አናወጣም? ለምን ሁሉ የነጮች ቀጂዎች እንሆናለን? ከቅኝ ግዛት ነፃ አገር እንላለን ግን ደግሞ ከተገዙ አገሮች በላይ የተገዛን እኛ ነን፤ እኛ ነን ቋንቋችን ባህላችን እያጠፋን እያወደምን ያለነው!!!
      ለምሳሌ - የኢትዮጵያ ደረጃ “ሃ” እግር ኳስ ማህበር (ኢደእማ) ፤ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክበቦች ማህበር (ኢእክማ) ፤ 1ኛ ደረጃ እግር ኳስ ክበቦች (አእኳክ)፤ ወዘተ .....

    • @user-vb4bi4rn2b
      @user-vb4bi4rn2b 7 лет назад +1

      ሀይሚ ሁሩታ that is true 👍

    • @yebcihamandfromandfro4822
      @yebcihamandfromandfro4822 7 лет назад

      omer ahmed hi

    • @user-vb4bi4rn2b
      @user-vb4bi4rn2b 7 лет назад

      Yebcihamandfro mandfro hey

  • @emuadama1323
    @emuadama1323 7 лет назад +12

    ዋውውውውው እሪች ጀግና ነሽ ትልቁን።ሚና ምትጫወችው አች ነሽ። ከልቤ ውድድድድድድድድ ነው ማረግሽ ጥንካሬሽ ዋው ነው

  • @user-ee2gl8kq2k
    @user-ee2gl8kq2k 7 лет назад +13

    እንኳን ደህና መጣቹ እንኳን ከ 27 ደቂቃ ወደ 34 ደቂቃ ተሸጋገራቹ ደስ ብሎናል

    • @abby8182
      @abby8182 7 лет назад +5

      እራሄል የኔ ቆንጆ ወንድዳታ እዳትለቂው ይህንንወሬኛ

  • @bezajesus3798
    @bezajesus3798 7 лет назад +48

    ፐፐ ራሄል ትወናሽ እንዴት እንደሚጥም እኮ ♥♥♥

    • @user-vw5vv3lw6c
      @user-vw5vv3lw6c 7 лет назад +8

      Beza Jesus እኔም በጣምነው የማደንቃት

    • @official-ul4yh
      @official-ul4yh 7 лет назад +4

      Beza Jesus. አወ በጣም ትወና ትችላለች በጣም ጎበዝ ነች

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 7 лет назад +37

    እኔ ግን ሁሌም ግርም የምትሉኝ የላይክ ጥማታሞች ናችሁ ስለ ድራማው ምንም ግንዛቤ የላችሁም ላይክን ፍለጋ በየድራማውና በየፊልሙ ስትለምኑ ማየት ያሳፍራል ላይክ ግጩኝ እርጉዝ ነኝ አምሮኛል አራስ ነኝ ልደቴ ነው ልሳፈር ነው ሰላም ጊቢ በሉኝ ደብሮኛል ምናምን ስትሉ አይሰቀጥጣችሁም በላይክ ብዛት ዲግሪ አይጫን ወይንም የደሞዝ ጭማሪ አይደረግላችው ላይኩን አትበሉት ግን ምን ትጠቀማላችሁ የላይክ ብዛት ውበት አይሆናቹ በማስተዋል ድራማውን አይታችሁ አስተያየታችሁን ብትፅፉ ለደራሲውም ለተዋናዮቹም ይጠቅማል ያበረታታል በፊት ማዳም አለች ማዳም መጣጭ ልተኛ ነው ልታጠብ ገብቼ ምናምን ነበር አሁን ሙዱ ተቀይሮ ላክ ግጩኝ ስታስጠሉ ምድረ ፋራ

    • @hdiahdia1271
      @hdiahdia1271 5 лет назад

      እውነት የሆዴን ነገርሻቸው እግዚያቤር ይስጥሺ ሲያስጠሉ ጨጎራዬን ላጡት ምናናደደኚ አልኩኚ ኡፍፍፍፍፍ

  • @sentayhukube9632
    @sentayhukube9632 7 лет назад +23

    አይ አጥሌ እራሄል በቀላሉ አትለቅህም ተያይዛችሁ ሸቤ መግባት ብቻ ዶ/ር ኮኮብ ለእዉነት ቦታ ስለምትሰጥ ትመቸኛለች

    • @addisbelete212
      @addisbelete212 7 лет назад +3

      ሁለቱም ከሀድያን ናቸው እራሔልም በችግሩዋ ጊዜ ከጎኑዋ ሆና አይዞሽ ያለቻት ጓደኛዋን ከድታ ለአውሬ አሳልፋ ሰታታለች እና ዋጋ መክፈል አለባት መልካም ሰዋች ለሰው እንዳይደርሱ ወደሁላ የሚጎትት ተግባር ነው የፈጸሙት

  • @user-hx8li6sg4k
    @user-hx8li6sg4k 7 лет назад +38

    ከዚህ ድራማ የምወዳቸው
    1 ራሄል
    2 እርጎየ
    3 አሸብሬ
    እስኪ የምትወዶቸው በላይክ ግለጡ

  • @yeshihana1876
    @yeshihana1876 7 лет назад +3

    እራሄልዬ ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ የኔ ጀግና እወድሻለሁ ሀና ነኝ ከዱባይ እሽ

  • @salmali1997
    @salmali1997 7 лет назад +7

    ወ/ሮ ፋንትሽ በጣም። እምገርም ሴት ናት ልጇን የደፈረ ሰው እዴት ወዳጅ። ታደርጋለች ምንም ቢያደርግ የህመም። ትረሳች ከባድ እኮ ነው

  • @user-kz1dy4pe2k
    @user-kz1dy4pe2k 7 лет назад +6

    ክክክክክክ እርጎየ የጋሻየን መቀርቀሪያ በማሳከሟ ተፀፀተች እኮ ክክክ ወይ ጉድ

  • @user-ul3ro9kf8f
    @user-ul3ro9kf8f 7 лет назад +14

    እስቲ.በዝህ.ድራማ.ትወና.ከ1.እስከ.5.የምወጡትን.ጥቀሱ.እኔ.እንዳየሁት.ከሆነ.1ኛ.ኧራሄል.2ኛ.መልካም.3ኛ.የመልካም.ባል.አሸብር.4ኛ.ተንኮሉ.አጥላባቸው.5ኛ.ቴድ.ቅልስልሱ.ክክክክክ

  • @user-wq4qj4pi6p
    @user-wq4qj4pi6p 7 лет назад +5

    አረ ውይይይይይ አቶ አጥላባቸው ይሄ ድስት አፍ ጨኃራዬን መለጠው እኮ ራሄል በርቺ ልጂሽንም እንደምታገኚ ተስፍ አለኝ የሚሻ እናት ደግሞ ሆይ ምንሼ ፍቅር በሀብት አይገዛም

  • @mimihappy3576
    @mimihappy3576 7 лет назад +9

    ፊልም መስራት አማረኝ
    ከ ዶ/ ር. ኮከብ ጋር ስወዳት 😍😘😘😘

  • @ameralove7487
    @ameralove7487 7 лет назад +12

    ወይዘሮ ፋአትሽ በጣም ጥሩ ደላላ ኖት እባኮትን ለኔም አድ ዲያሥቦራ እደምንም ያአፈላልጉልኝ ወረታውን ከፋይ ነኝ

  • @SaraSara-kq7hg
    @SaraSara-kq7hg 7 лет назад +6

    ዋው ዋው የራሄል ገፀ ባህሪ ይመስጣል

  • @user-vl3ge6ou5p
    @user-vl3ge6ou5p 7 лет назад +3

    የዛሬው ድራማ ምንም አይወጣለት ፐፐ አሸብሬና እርጎየ የእውነት ነው የሚተውኑት ምስጥ ብየ ነው የተከታተልኩት አመሰግናለሁ።

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 7 лет назад +5

    wwwww Rahel beetam gobez nesh berich 😍😍😍😍😍

  • @selamamdechrkos5680
    @selamamdechrkos5680 7 лет назад +3

    እናመሰግናለን እራሄል ትወነሽን ስወደው

  • @ekramweloyewa8932
    @ekramweloyewa8932 7 лет назад +15

    atilabachew የራሄልን ልጂ መልሥ የዱሮይቱን የራሄልን መጉዚት ሥትገድላት vidio ቀርፃሀለች እራሄል ሁላችሁም ህግ ከደረሠበት እሥር ቤት ግን ያንተ ይበልጣል በነፍሥ ግድያ በትንሹ 15 አመት

  • @user-mk8vs5re3e
    @user-mk8vs5re3e 7 лет назад +2

    ወይኔ አልናፈኳችሁም እረ እንዴት ናችሁ ማሮቼ እሟሟሟ አይከፈልበት

  • @kebrarawhabesha403
    @kebrarawhabesha403 7 лет назад +26

    አሸብርን እና እርጎየን ስወዳቸው አቤት ብቃታቸው ደስ ሲሉ

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 7 лет назад +5

    ወይ እራሄል በቃ ትችያለሽ ቃላት የለኝም ለኮኬ ትንሽ ብታካፍያት

  • @kidistmamo8218
    @kidistmamo8218 7 лет назад

    ዋው ራሄል ትወናሽ እሚገርም ነው የኔ 1ኛ , ይህን አትላባቸዉን አፈር አስበዩው እጅሽ ላይ ባለው መረጃ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 7 лет назад +10

    ዛሬ ገና ቀድሜ ኮሜት ፃፍሁ ብየ በጢሜ ልደፍ የኮሜንት አምላክ አወጣኝ

  • @ZinashandFlorian
    @ZinashandFlorian 7 лет назад

    rahel wuste nat, Sara dagmo zinashn tafekretalh sity badingete silken zegahu, man nw yefekergn biye sasb leka be drama nw, wuy sim yale mogn nw 😀😀.
    ketemachechiw like.

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 7 лет назад

    ምርጥ ድራማ! ሞጋቾች ከጊዜ ወደ ጊዜ በጣም እየተሻሻለ ነው የመጣዉ… ግፉበት!

  • @hirutenegesues5574
    @hirutenegesues5574 7 лет назад +9

    ውይይይ ራሄል ሰውድሽ እኮ😘😘አሸብር ግን ጅልነቱን አበዛኸው😏😏😏

  • @zozozozo2296
    @zozozozo2296 7 лет назад

    የራሄል የመጨረሻው ነገር በጣም ነው ለማየት የጓጓሁት የሣምት ሠው ይበለን። እናመሠግናለን መጓቾች ተሟገታችሁኝ መቸም ኧሯሯሯ

  • @ameleworkamare8672
    @ameleworkamare8672 7 лет назад

    አጥሌ ቅጥል ሲያረገኝ ነበር ዛሬ ጭስስ ሲልልኝ ደስ አለኝ ።ክክክክድራማ መሆኑን ሳስታውስ አለአጥሌና ራሄል አይጥምም ።ለማንኛውም እናመሰግናለን እረ ይሄን ላይ ግጩኝ ሚል ማላነብበት ቦታ የት ልሂድ ውይይይይይ ስንት ትምህርት ምን እንደተረዳን መማማር ስንችል መዘባረቅ ።እኔ ላይክ ማረግ ከድራማው የተማረውን አሪፍ ኮመንት ለሰጠ ብቻ ነው።

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k 6 лет назад +2

    ወይ የኮከብ እናት ምርጥ ደላላ ኮኪን ለደፍራት ወንድ ትርሲትን ልታጋባት ነው ይገርማል

  • @user-oe9of2pk7j
    @user-oe9of2pk7j 7 лет назад +3

    እኳን ደህን መጥችሁ

  • @user-cq2pi6ig5n
    @user-cq2pi6ig5n 7 лет назад

    ውይ ራሄል ስትቆጣ ውስጤ ነች ትወናሺ 1st ነሺ

  • @hanaasirat2536
    @hanaasirat2536 7 лет назад

    እንኳን ደና ቆዮችሁኝ ከመጨረሻ አንደኛ ነኝ የሞጋቾቹ አፍቃሪ

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 7 лет назад

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች አሪፉ ነው መልካምየ አንት አሬራ እርጎዬ አትበለኝ እኔ አሳክሜ ክክክክክክ ስወድሽ እሪችዬ ብቃትሽን ስወድልሽ እንዳትሸነፊ ይህን አጥላባቸው የሚባል ለገንዘብ ሙዋች እንዳትለቂው የሳምንት ሰው ይበለን

  • @aklapp8928
    @aklapp8928 7 лет назад

    ሞጋቾች ስጠብቃችሁ ከች አላችሁልኝ

  • @safahmad2336
    @safahmad2336 7 лет назад +2

    ዋውያምራልእናመሰግናለን

  • @seadaseada5637
    @seadaseada5637 7 лет назад +139

    በትምህርት ቤት መጨረሻ ነበር እምወጣሁ ክክክክ በዚህ ግን ሶስተኛ ስለወጣሁ ላይክ አርጉኝ ደስ ይበለኝ

  • @zebibaarbisse6575
    @zebibaarbisse6575 7 лет назад

    እዚህ ድራማ ላይ እንደራሄል የሚመቸኝ የማደንቀው ማንም የለም ራሄል ውስጤ ነች አከተመ

  • @user-xz6iq2pz2x
    @user-xz6iq2pz2x 7 лет назад

    ዋውውውውውው ያምራል እራሄል እና አጥሌ አሁን ገና ድራማ ሊሰሩ ነው በርቱ ተባራቱ

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 лет назад

    ክክክክክክክክክ አንቺ ታመጪው አንቺው ታሮጪው አለ ያገሬ ሰው አይ አጥላባቸው ጥላው እራቀው እኳ ሲቀጥል ደሞ ጋሻዬ እና እርጎዬ ንግግራችው በሳቅ ነው የገደለኝ ስትመቹኝ ራኤል እንዳትለቂው እዬን ጥላ ቢስ ሰውዬ ተዘራ ውስጤ ነው ስወደሁ

  • @ethiopiagirlethiooia579
    @ethiopiagirlethiooia579 7 лет назад +6

    እንቅልፊን አጥቸ እየጠበቁ ነበር ውድድደ

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 лет назад

    ere rahel ye mogachoch kokeb iko nesh ere bikatesh betam yemigerm nw wooww biyeshalew

  • @merontadege2568
    @merontadege2568 7 лет назад

    Yehee drama betam arif drama newe; hulum artistoch mirtoch nachew; meslew sayhone honeew newe yemitewenut; specially Atlabachew and Rahel.

  • @user-wx1kg6dw8j
    @user-wx1kg6dw8j 7 лет назад

    እኮን ደና ከች አላቹህ ምርጦች

  • @user-ux3kd7wv3f
    @user-ux3kd7wv3f 7 лет назад

    ዋውውው ራሄል የኔ ማኛ አጥላባቸውን እዳትለቂው ይህ ነብሱን ለብር የሸጠ

  • @hikmubintislam9076
    @hikmubintislam9076 7 лет назад

    wowwww betam betam Enamaseginalen Mogachoch se wodachu waye Raher ena Atelabachewu dasi sitelu wodaji Nabarachu ahun dagmo talate honachu

  • @meedalqassimi1452
    @meedalqassimi1452 7 лет назад

    ena mech yehon anedga yemhonu well mogachch 👏👏

  • @user-ws4yc1ei2i
    @user-ws4yc1ei2i 7 лет назад +1

    እንኮን ደህና መጣቹሁ እናመሰግናለን

  • @enaykadar6392
    @enaykadar6392 7 лет назад +1

    እዉነትም ራሄል ጎበዝ ነሽ

  • @user-kg7oy2xk2r
    @user-kg7oy2xk2r 7 лет назад +3

    ራሄል የኔ ድቡሽቡሽ

  • @semiranaser9273
    @semiranaser9273 7 лет назад +64

    አረብ ሀገር ያላቹ እህቶች ...እስቲ አንደኛ ወጣው መዳም እንዲያ አደረገችኝ ምናምን
    እያላቹ የማድቤት ወሬ ከምትኮምቱ ስለድራማው አስተያየት ወይም አንድ ምክር ስጡ ሼም አታሲዙን ስለድራማው አስተያየት ሰብሳቢዎች ሲመለከቱት ምን ሊሏቹ
    እንደሚችሉ አስቡ ....እንደተማረ ሰው ሁኑ አትጃጃሉ

    • @tigisworku7829
      @tigisworku7829 7 лет назад +2

      woooow

    • @samrielefachw8577
      @samrielefachw8577 7 лет назад +5

      semira Naser እኮ እኔስ አስጠሉኝ

    • @bitybon1891
      @bitybon1891 7 лет назад +2

      semira Naser leki nashi yehunu kotatmchi madme madme bicha new sirachu

    • @user-to1tv6vw3j
      @user-to1tv6vw3j 7 лет назад +1

      semira Naser medre kedama youtuben tekotaterewtal

    • @zibebaibrahim3771
      @zibebaibrahim3771 7 лет назад +1

      semeir Nesar የኔ ቆንጆ እውነትሽ ነው አስተያየት የለው አሽ ዝብሎ ወሬ መዳም መዳም ደባሪ አኢጭ

  • @fafiwelloyewa617
    @fafiwelloyewa617 7 лет назад

    እራሂል በጣም ጎበዝ ነሺ ጀግንነትሺ ያስደስተኛል አጥላባቸዉ እምትባል ገዘብ ወዳጂ ስንቱን ሰዉ በገዘብ ለወጥከዉ ትርሱ ደግሞ ለቴድሺ ተመለሺ

  • @user-sr7de7qo4h
    @user-sr7de7qo4h 7 лет назад +4

    well come 💚💛❤

  • @nesanetgirmea7305
    @nesanetgirmea7305 7 лет назад +1

    ዋው እርች

  • @ethiopiaethiopia1157
    @ethiopiaethiopia1157 7 лет назад

    ዊውውውውው። በጣም አሪፈነው እናመሰግናለን

  • @salehaljafari549
    @salehaljafari549 7 лет назад

    ረህልዬ የኔ ቆንጃ የትወና ብቃትትሺ በጣም በጣም አሪፍ ነው ግን ሜካብ አቀባቡሽን አስተካክያ አንገትሺና ፍትሽ በጣም ያለያያል ከአንገትሺጋር ተመሳሳይነት ያለውን ብትቀብ ደስ ያላል በተረፍ በሪቱ

  • @grmawitgizcaew4214
    @grmawitgizcaew4214 7 лет назад +2

    እግዞ እንደው እዚ በር ላይ እኮነኝ የነበርኩት ላፍታ ዞር ስል እሄን ያህል ኮሜንት ተደርድሮ ይቆየኝ አይናሞች በሉ መልካም መዝናናት ያገሬ ልጆች

    • @sese336
      @sese336 7 лет назад +2

      kkkkkkkk.

    • @difabachewgugsa264
      @difabachewgugsa264 7 лет назад +1

      ቋንቋ ተበላሸ!! እየጠፋ ነው!! የዓድዋ ታሪክ ና ጀግንነት ምን ዋጋ ና ትርጉም አለው????
      አማርኛም እንግሊዝኛም ኦሮምኛ ትግርኛ አትለው?? ድብልቅልቅ! ጭምልቅልቅ፤ ዝብርቅርቅ፤ የስልጤኔ የዕ.ለ.ው (G.T.P) (የዕድገት ና ለውጥ ውጥን ወይም መርህ = ዕ.ለ.ው) ዕድገት መሆኑ ነው???
      ቋንቋችን ለማጥፋት ከባድ ዘመቻ እየተካሔደ ነው ያለው!!!
      ለምንድነው በቋንቋችን (በአማርኛ፣በትግርኛ ወይም በኦሮምኛ) የማንጽፈው፤ የማንናገረው?? ነጮች እንዲያወድስሉን እንድያመጉስልን ነው??? ወይስ ሁሉ ነጮች የበላያችን እኛ ደግሞ ተገዢዎች ባርያዎች መሆኑን ማሳየት ነው?? መልእክቱ ለኛ ነው ወይስ ለነጮች???? በጣም የምታሳፍሩ ህዝቦች። ጥቁር ሁሌም ጥቁር ተንበርካኪ!!!! ቋንቋችን፤ ባህላችን፤ እምነታችን፤ ማንነታችንን ፤ እሰቶቻችን፤ እየጠፉ ናቸው። የሚቀጥሉት 20 ዓመታት ፡ እንደ ብዙ የአፍሪቃ አገሮች፤ (ከንያ፣ታንዛኒያ፡ ናይጀርያ፡ ወዘተ) ብሔራዊ ቋንቋችን እንግሊዝ ይሆናል። ሰዋህሊኛ፤ ሃውሳ፡ እየጠፉ ናቸው። የነዚህ አፍርቃ አገሮች ብሔራዊ ቋንቋቸው እንግሊዝ ሆነዋል። በጣም ያሳዝናል።
      ፋዘር: ማዘር: ብራዘር: ሲስተር፡ ፍረንድ፡ ሃይ፡ ዋው፡ ገርል ፍረንድ፡ ፓሸንት፡ ትራንስፎርም፡ የስ፡ ኦኬ፡ ፋንዳመንታል ቸንጅ፡ ኢንፎርሜሽን: ትራንስፎርም፡ ኢሽዎች፡ ፓርኮች፡ አትሊስት፡ ስኬል፤ ዲናይ (deny), ፋክቱ፣ ፋክት (fact, factቱ)፤ ኮንፍሮንት (confront)፤ ኮንፍሮንታዎች (confrontታዎች)፤ issueዎች፤ parክ፤ paርኮች፤ scaል፤ ciቪል serቫንቱ (የመንግስት ሰራተኛ ወይም የህዝብ አገልጋይ ለማለት ነው)፤ ciቪል seርቪስ፤ ወዘተ ካላልን ፋራ፡ ገጠሬ፡ ታጋይ፡ ወዘተ ያስብላል። ወይ ጉድ ወይ ስልጣኔ????????
      የመንግስት ባለስልጣናት፤ ከያንያን፤ ዘጋቢዎች፤ የዩኒቨርሲቲ ምምህራን እና ተማሪዎች፤ በቲቪ መስኮት ና በሬድዮ፡ ሲቀርቡ፡ እንግሊዝኛ ደባልቀው፤ ጨማልቀው፤ ጨፋልቀው፤ ጨማምረው፤ ዘባርቀው፤ ካልተናገሩ ፡ ያልሰለጠኑ: ኋላቀር የሆኑ ነው የሚመስላቸው:: የሚያሳዝኑ!!!
      ከትግርኛ፡ ከኦሮምኛ: ከጉራጉኛ: ከሃዲያ: ወዘተ ከ80 በላይ ቋንቋችን ምርጥ ምርጥ ቃላቶች መምረጥ አይሻልም! ቋንቋችን እንዲሰፋ: በተለይ ብሔራዊ ቋንቋችን::
      የፈረንሳይ: የሩስያ: የቻይና: የጃፓን: የስፔን: የዓረቦች: የጀርመን: የጣልያን: የመክሲኮ: የብራዚል: የአርጀንቲና: የኢራን: የፖርቱጋል: ወዘተ፡ ምሁራን: ተመራማሪዎች: ሊቃውንቶች: ፕሮፈሰሮች: የተክኖሎጂ ፈጣሪዎች: ወዘተ፡ እኮ፡ እንግሊዝ ቋንቋ አይናገሩም: በቃንቃቸው ነው የሚማሩት የሚናገሩት:: ስለዚህ እንግሊዝ ቋንቋ ደባልቀው፡ ጨማልቀው: ጨፋልቀው: ስለማይናገሩ: ምሁራን ሊቃውንት አይደሉም ማለት ነው ወይ?????? ምነው በአገራችን: እንግሊዝ ቃላቶች ደባልቆ፡ ጨማልቆ: ጨፋልቆ፡ መናገር የስልጣኔ፡ የትምህርት መለኪያ ተደርጎ የሚወሰደው!!!! ታድያ የት አለ የሚንኮራራበት “የ3000 አመታት ስልጣኔ: ልዩ ቋንቋ: ና ፊደሎች እና ታሪክ ?????????
      ከጠ/ም አቶ መለስ ዜናዊ እልፈት በኋሏ ብዙዎች የመንግስት መስርያ ቤቶች ስማቸው ወደ እንግሊዝኛ አዘል ስሞች ተለውጠዋል። ለምን ????
      ድሮ የንግድ ና ድርጅቶች ስሞችና ሰሌዳዎች በአማርኛ ና እንግሊዝኛ ነበሩ፤ አሁን አሁን ግን “በአማርኛ፡ ኦሮምኛ፡ ትግርኛ” መሆን መጻፍ ቀርተዋል። እንዲሁም ማስታወቂያዎችም ጭምር።
      ለምሳሌ በጠ/ሚ መለስ ጊዜ ‘’ማምረቻ መንደር” ይባል ነበር፡ በአሁኑ ጊዜ ደግሞ “indusቱሪ parክ፡ parኮች” ተብለዋል ለምን????
      የት አሉ የማህበራዊ ጉዳይ: የባህል ና አስጎብኚ ሚኒስትር መስርያ ቤቶች?? ምን እየሰሩ ነው::
      የት አሉ 586 የተወካዮች ምክር ቤት (ህግ አውጪዎች)??? ምን እየሰሩ ነው?????
      እኔ የሚገርመኝ ለምንድ ነው እናንተ የአማራ ብሔር ተወላጆች አማርኛን ለማጥፋት ና ለማዳከም ዋነኛው የዘመቻው መሪዎች ና ተባባሪዎች የምትሆኑ????
      የመንግስት ባለስልጣናት፡ ደጋግመው እንደሚሉ፡ 85% የኢትዮጵያ ህዝብ የሚኖረው ገጠር ነው 70% ደግሞ ያልተማረ ህዝብ ነው ይላሉ። በአብዛኛው የገጠር ቤቶች ቲቪ ና ሬድዮ ገብተዋል ይላሉ። ታድያ እንደዚህ ከሆነ በሬድዮ ና ቲቪ መስኮት የምታስተላሉፉት በእንግሊዝ ቃላቶች የተጨማለቀ መልእክቶች “ለከተመኛ እና ለተማረው” ህዝብ ብቻ ነው ማለት ነው ወይ? ይሄ ህዝብ እንዴት ነው የመንግስት መልእክቶች፡ ዜናዎች፤ ወዘተ የሚረዳው?
      ‘’ከቅኝ ግዛት’’ ነፃ አገር ናት እንላለን፡ ግን ደግሞ በቅኝ ግዛት ከተገዙ አገሮች በላይ እየተገዛን ያለነው እኛ ነን፤ እኛ ነን ቋንቋችን፤ ባህላችን፤ እምነታችን፤ እሰቶቻችን፤ ወዘተ .... እያጠፋን፤ እያወደምን፤ እየበረዝን፤ ያለነው!!! የዓድዋ ታሪክ ና ጀግንነት ምን ዋጋ ና ትርጉም አለው????

    • @grmawitgizcaew4214
      @grmawitgizcaew4214 7 лет назад

      Difabachew Gugsa አረ ምን ጉድነው ማን ልያነበው ነው እሄን ያህል በል አንብብልን ራስህ ወይ ራስሽ

  • @user-lu5hy8wy9j
    @user-lu5hy8wy9j 4 года назад

    እራሄል ችሎታሽ ዋውውውውውውው ነው ኮኪ ትግስትሽን ወድሻለው

  • @sdfgjertyu2967
    @sdfgjertyu2967 7 лет назад

    የኔ እስዊት ራሔል በጣም የደራማው አክትር ነች እኮ ድራማው እኮ ራሔል ነች የአስማረችው

  • @user-tl9fz7sd8h
    @user-tl9fz7sd8h 7 лет назад +2

    በቴዲ ዘፈን ብትን እያልኩ ቆይቼ ነው እስቲ አሁን መጣሁ ልሹፋቹ

  • @user-el3do5is9z
    @user-el3do5is9z 7 лет назад

    እናመሰግናለን እራሄል በርቺልን ብቃትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @khariyayimam2889
    @khariyayimam2889 7 лет назад

    ዋው እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @tehayabelihu2605
    @tehayabelihu2605 7 лет назад

    ዋው እራሄል ትወናሽ አዴት እደሚመጥን በተረፈ አሪፍ ነው የሳምባ ት ስው ይበለን

  • @mekdesgebur8373
    @mekdesgebur8373 7 лет назад

    ዋው ሪታዬ የኔ ዝርቡጥቡጥ ስወድሽ

  • @user-em1rg4ky3z
    @user-em1rg4ky3z 7 лет назад +6

    ልተኛ ውይንስ እናንተን ልይ በቃ አይቸው እተኛለሁ ምክንያቱም ሀገሬ ልገባ ስለሆነ
    በድንብ ተልተሎ ልይበት

    • @tigesttemalde6438
      @tigesttemalde6438 7 лет назад +2

      መሲ ነኝ የአባቴ ልጅ enym edachy legba new. weyfa mafy ehtio

    • @muluabera9573
      @muluabera9573 7 лет назад +1

      መሲ ነኝ የአባቴ ልጅ Hi

    • @user-em1rg4ky3z
      @user-em1rg4ky3z 7 лет назад +1

      Tigest Temalde እንግድህ ዋይ ፊይ ስብስብን መሆድ ነው ያለያ እንድት እንቀመጣለን

    • @user-bp9ff6jo8v
      @user-bp9ff6jo8v 7 лет назад

      mulu abera

  • @neimahasan989
    @neimahasan989 7 лет назад

    እራሂል .wawwwጎበዝ ነሺ ትወናሺ.ይመችሺ.

  • @hdbjhn12kvjdkkv43
    @hdbjhn12kvjdkkv43 7 лет назад

    እረ አንዳች ያላክካችሁ ላይክ ግጩኝ የምትሉ ከግንብ ያጋጫችሁ ድራማው ማየት አልቻልኩም እኮ

  • @seni905
    @seni905 7 лет назад

    semonu mogach lemayet RUclips laye sewta segeba siyakorayetge nber🤗😍😍😘🤗😏tnxs

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 7 лет назад

    ክክክክክ አይ መልካም ውስጤ ነሽ እኮ አሬራ አለች
    እናመሰግናለን ሞጋቾች

  • @jujuyejujuka8782
    @jujuyejujuka8782 7 лет назад

    ውይይይይይ ራሄል እንዴት አይነት ተዋናይ ናት ስወዳት ስትችልበት

  • @user-kg9tg2ij5r
    @user-kg9tg2ij5r 7 лет назад

    እራሄል የኔ ቆንጆ በርቺ ጀግና ሴት እወዳለሁ

  • @saravfcfcfvgdd1423
    @saravfcfcfvgdd1423 7 лет назад

    ውይ ዘገያችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-jx6ig6zb1d
    @user-jx6ig6zb1d 7 лет назад

    ሪች እና አጥሌ አባቴ ይሙት ሁሌም በትወናችሁ ታስደምሙኛላችሁ አንበሳ

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t 7 лет назад

    ያምራል እናመሰግናለን የሳምት ሰው ይበለን

  • @elsa4726
    @elsa4726 7 лет назад

    እኳን ደና መጣችሁ ሞጋቾች

  • @hima406
    @hima406 7 лет назад

    thank you mogachoch

  • @lubabaahmed714
    @lubabaahmed714 7 лет назад +2

    ዋው ገነት በስት ቀኔ ሳያት እንኳን ደህና መጣሽ ገኒ በተረፈ ላይክ ግጩን የምትሉት ደደብ ናችሁ

  • @allzz5400
    @allzz5400 7 лет назад

    wawwww rahel betam new taskshagn das yamtyi nash tarsu ader katedii adtllyyi ashi managnwam saw ako yitall gan achi lamn amrrsha

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather9481 7 лет назад

    Thankssss😍

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 7 лет назад

    እናመሰግናለን ያጥሌና የራሄር መጨረሻ ናፈቀኚ

  • @Sara-hz1qj
    @Sara-hz1qj 7 лет назад

    ቴግየ እመቤት በሰላም ትግልልግልሽ ሁለት ታርግሽ

  • @mescftteklu1166
    @mescftteklu1166 7 лет назад

    ውይ አጥሌ ምስጊን አይቀርልህም ወሀኔ መውርድህ ክክክክክክክ

  • @loveandlove776
    @loveandlove776 7 лет назад

    አጥላባቸዉ ራሄል አቤት መጨረሻችሁ ምን ይሆን
    በዚ አጋጣሚ እራሄል አድናቂሽ ነኝ

  • @mescftteklu1166
    @mescftteklu1166 7 лет назад

    እራሄልና አጥላባቸው ባይኖሩ ድራማም አይመስልም ነበር እህቶቼ አትሳደቡ የሁላቸውም የተስጣቸው ካራክተር ነው

  • @tplflebamengstyserektyleme3637
    @tplflebamengstyserektyleme3637 7 лет назад +1

    Thanks ,see you soon❤️❤️

  • @bayushawo3924
    @bayushawo3924 7 лет назад

    Arif new Enamesegnalen Bertu

  • @user-vx6kv8yb3s
    @user-vx6kv8yb3s 7 лет назад

    ዋው ሪጅ .

  • @samritame
    @samritame 7 лет назад

    wow wow rahel the best tewanait meshelem hula ygebatal

  • @samira6797
    @samira6797 4 года назад

    ከሞጋቾች እምወደው ሳርየን ብቻነው ከናባታ

  • @natiylove6067
    @natiylove6067 7 лет назад

    ♥ እናመሰግናለን

  • @user-vq7mm8ew3z
    @user-vq7mm8ew3z 7 лет назад +7

    ቆሞብኛል ላይክ አርጉኝ ማለት እኮ ነው የቀራቹ ሆ

    • @user-dz6tv7wj8f
      @user-dz6tv7wj8f 7 лет назад +1

      * ብባልስ አስተኛው የሚገርም እኮነው ጭራሽ ቆ

    • @adanechkasa2166
      @adanechkasa2166 7 лет назад

      * ብባልስ kkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @nononolmG
      @nononolmG 7 лет назад +1

      ክክክክ

    • @wasenewesen1974
      @wasenewesen1974 7 лет назад

      * ብባልስ yebasew
      meta

    • @user-xz6iq2pz2x
      @user-xz6iq2pz2x 7 лет назад

      * ብባልስ ይቁምብሽ ያአጥላባቸው እግር

  • @richlove7213
    @richlove7213 7 лет назад

    እናመሰግናለን ሞጋቾች

  • @user-bj9rm3tc6r
    @user-bj9rm3tc6r 7 лет назад +1

    አሸብርና እርጎዬ ፈታ ነው ምታረጉኝ ሪችዬ ውድድድድድድድ

  • @semiramukerem3687
    @semiramukerem3687 7 лет назад +5

    እረ በቃ አፍጣቹ ነው ምጠብቁት

  • @betybetty1326
    @betybetty1326 7 лет назад

    thank you

  • @daberkwt138
    @daberkwt138 7 лет назад

    ዋውውው በእውነት እራሂልዬ በቃትሽ በጣም አድናቄሽ ነኝ
    ሁላችሁንም ዉድድድድድድድ

  • @rayhanasoliman4354
    @rayhanasoliman4354 7 лет назад

    ዋዉ እራየል በጣም ጉበዝ

  • @loveyoumom1573
    @loveyoumom1573 7 лет назад

    ክክክክ አጥላባቸው አተሆዳም እራሄልን ጉድ ትሠራት እናመሠግናለን ሞጋቾች

  • @eyerushone2560
    @eyerushone2560 6 лет назад

    ትርጎየንና ጋሻየን ስወዳችሁ የድራማው ግርማ መጎስ ናችሁ