Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 100

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 мар 2018
  • The lates episode of Meleket Drama መለከት Ethiopian Series Drama Episode 100

Комментарии • 214

  • @femer1430
    @femer1430 6 лет назад +47

    ምርጥ ድራማ ነበር ምርጥ ምርጥ ተዋናይውች አሉበት ። ግን ሰዕት አታከብሩም. እሁድ እሁድ ነው ሚተላለፍው ግን እናንተ በፈለጋቹት ሰዐት ነው ምትለቁልን . ማለቴ ትዝ ስላቹ ። ይህ ደሞ ተመልካች እንዲረሳቹ እያረጋቹ ነው ።

  • @user-su9mz8ky5l
    @user-su9mz8ky5l 6 лет назад +37

    💜 ፍቅር እና ሞት
    ያለ ጥሪ ነው የሚመጡት
    በመጡም ጊዜ ማንም
    ሊቆጣጠራቸውም አይልም ♥♥⚘ღ

    • @user-xt5vu6re6w
      @user-xt5vu6re6w 6 лет назад +2

      እንኳን ደና መጣችሁልኝ ውዶቸ

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l 6 лет назад +15

    ውይይይ ኤፊ ና ፊሽ እንዴት እንደናፈቃችሁ ነበር ውድድድድድ

  • @ethiolove1202
    @ethiolove1202 6 лет назад +3

    ይሄ ድራማ ምርጥ ሆኖ ሳለ በመሀል ሚጠፉት ነገር ያበሽቃል እንተሳሰብ እንጅ ጎበዝ በጉጉት አለቅንኮ 😏

  • @addistelahun3586
    @addistelahun3586 6 лет назад +4

    ፊሽ ፍቅር የሆንህ ልጅ ወንድ እማ እንዳንተ ነው ታድያ ምን ዋጋ አለው ፍቅር ያለው ድራማ እና ፊልም ላይ ብቻ ነው

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      Addis telahun please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 лет назад +2

    ሠላማቹ ይብዛ መለከቶች ሥወዳቹ እኮ በተለይ አፊ እና ፊሽ ውሥጤ ናቹ ክላሢካሉ ይመቸኛል እና አሌክሥና አዚዛ ውድድድ

  • @selamlehulachn3103
    @selamlehulachn3103 6 лет назад +2

    በመጀመርያ እንኳን በደህና መጣችሁ
    በመቀጠል በጣም አትጥፉ
    ስቀጥል ደግሞ የድራማው ግዜ ትንሽ ረዘም ብታደርጉት
    ማለትም ብያንስ 45 ደቂቃ ቢሆን መልካም ነበር ።
    ምክንያቱ በሳምንት አንዴ ብቻ ስለሆነ
    በተረፈ ድራማው ተዋናዮቹ በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል ቀጥሉበት ።

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 лет назад +1

    መለከቶች ሁሌም ፊሽና ኤፊ ይኑሩበት የቀረ ደስ አይለኝም

  • @user-hv6re2yx6t
    @user-hv6re2yx6t 5 лет назад +1

    እነ ኤፊ ካላየሁ ደሜ ይረጋል እባካቹ

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 6 лет назад +7

    እንኩዋን ደና መጣችሁልን መለከቶች ጋሽ ታሜ አቤት ስወድህ እኮ ሀሀሀሀሀ አየ ወይንየ አሳዘንሽኝ የኔ እናት

  • @mekdesgetcew6506
    @mekdesgetcew6506 6 лет назад +7

    አይ ወይንየ አተር ይሁን ሽምብራ ክክክክክክክክክክክክክክክክ እረ ጎያም ይሆን ክክክክክክክክክክ

    • @mnbcc2953
      @mnbcc2953 6 лет назад

      Mekdes Getcew ውነት እኔም አሥቃያለች

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 6 лет назад

    የነሺያና መድረሺያ የሌለው ድራማ ቀኑን ጠብቆ የማይለቀቅ ደስ ሲላቹ ትለቃላቹ አዝጎች

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 лет назад +4

    እናመሰግናለን መለከቶች ምነው በወር አደረጋችሁት ለምነው የምትጠፉብን ዛሬ እነፊሽ አሉ ደስሲል

    • @Rodhthyobya
      @Rodhthyobya 6 лет назад

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ ፕ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад +1

    ውይ እነፊሽ መጣችሁ ሳያችሁ ፍቅር ፍቅር ይሸተኛል

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 лет назад +18

    ይሄን ድራማ የማየው ፊሽን አና ኤፍራታ ለማየት ብዬ ነው

  • @naniababa5925
    @naniababa5925 6 лет назад

    መለከቶቺ እንኳን ደህና መጣቹሁ አዲናቃቹሁነኙ ግን ወይና ደግ አርግሻት ለጋደኛሽ ስር የለለው ወሬ የህነው ትርፉ

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 6 лет назад +5

    ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች ያሉበት አስጠሊ ድራማ

  • @alilaasdf1654
    @alilaasdf1654 6 лет назад

    እንኳን በሰላም በጣችሁ መለከቱች። ደሞ በስአቱ ልቀቁልን። አታሳቁን።

  • @tig4420
    @tig4420 6 лет назад

    ይህን ድራማ በአመት አንዴ ነው መሰል ምኑም አልገባኝም ፊሽና ኢፊ ስለሚመጡኝ ብቻ ነው የማየው

  • @user-fm3yy7fz7k
    @user-fm3yy7fz7k 6 лет назад

    እሁድን ተጨናንቄ ነበር እንኳን ዛሬ አደረጋችሁት እናመሰግናለን

  • @user-wu2zu4ep6n
    @user-wu2zu4ep6n 6 лет назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መለከቶች በጣም አሪፍ ነው በርቱልን እንወዳችዋለን ሰላማችው ብዝዝዝትትትት ይበልልን

  • @hawayimer2397
    @hawayimer2397 6 лет назад

    መለከቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ እናንቴ ባትኖሩ ማን ያዝናናኝ ነበር

  • @salamabeyneh2553
    @salamabeyneh2553 5 лет назад +1

    Fishina. Efi hulem now mitinafakut. Wudddddd 😘❤

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d 5 лет назад

    እስኪ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ስለምናችሁ በአብዬ ሞት ምርጥ ፊልም ስሩልን የፍቅር ብቻ ብቻ ብቻ ከፍቅር ውጭ ላላላ

  • @rt5fghh652
    @rt5fghh652 2 года назад

    እደዚሕ ግልግል ያርግሕ አለለችም እየ ኤፍየ

  • @user-tl1sm5or6z
    @user-tl1sm5or6z 6 лет назад +7

    ኤፊና ፊሽየ እውይ ስወዳችሁ
    የነ ታሜ ቤተሰብ እፍፍይ ፍቅራቸው ስቀናባቸው

  • @hwledasawud9254
    @hwledasawud9254 6 лет назад

    ይህን ድራማ በጣም ነዉ የምወደዉ ግን በጣም ስለሚቆይ እየረሳሁት ነዉ

    • @Rodhthyobya
      @Rodhthyobya 6 лет назад

      ቃጡሉባቲ.በጣም.ተሚራላቹ.ባተለይ.ፊሺ.ናኤፌ

  • @user-ez9ut5ys5q
    @user-ez9ut5ys5q 6 лет назад +3

    አመሰግናለሁ በጣም ናፈቃችሁን ነበረ

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 6 лет назад

    የማየው የፊሽና የፊ ፍቅር ደስ ስለምለኝ ነው ሁለቱም ያምርባችህዋል

  • @user-qj2vd1nm8f
    @user-qj2vd1nm8f 6 лет назад +1

    Well ምርጦች

  • @user-zz9tw7ip5r
    @user-zz9tw7ip5r 6 лет назад +5

    በወር አንድ ግዜ ሆነ ሆሆሆ የዉባለምን ቤተሠብ ለማየት ያለኝ ጉጉት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    አተር ይሁንልሽ ሽንብራ ሰራችልሽ ወይንዬ

  • @blenngusse1737
    @blenngusse1737 6 лет назад +1

    Selam lenate melketoch fishna efi betam nafkachhugn neber sewdachhu eko

  • @bezuyeeshetu16
    @bezuyeeshetu16 6 лет назад

    መለከቶች እንኳን ሰላም መጣቹ ጠፋቹብን እኮ ማሮች

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 6 лет назад

    ውይ ወይንየ ስታሳዝኒ የኔቆንጃ መሲ አፍርቢይ

  • @mahletnege1308
    @mahletnege1308 6 лет назад

    የት ከርማቹ ነው እረ እኳን ደህና መጣቹልኝ አተር ይሁን ሽብራ ብላ ገላገለቻት ወይ ወይንዬ ምስኪን ማግነትና ማጣት ያለ ነው ወይኒም ያልፍላትና ያኔ እኩልትሃላቹ

  • @jananballout4037
    @jananballout4037 4 года назад

    fish ena efiye good job ilove you

  • @user-ks4ez2gq9i
    @user-ks4ez2gq9i 6 лет назад +1

    Ay Madam Enkuwan Enanten Ltastemr ena yenenm demwoz be.gid new yemtsetegn 😆

  • @dtlove3800
    @dtlove3800 6 лет назад +16

    ወይኔ መለከቶች በሥንት ወር ነዉ የምትመጡት kkkkkkk

  • @dalyfurno2964
    @dalyfurno2964 6 лет назад

    ናፍቃችሁኝ ነበር እናመሠግናለን

  • @user-mw4lw3ej9w
    @user-mw4lw3ej9w 6 лет назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @user-yn7tt8un5w
    @user-yn7tt8un5w 6 лет назад +1

    እንካን ደህና መጣቹ♥♥

  • @onelove809
    @onelove809 6 лет назад

    Oops
    Waw ato tamena frendacheu btm des ylal kererbcheu
    Betrfe fish leb eygezak nw pls atsleymat tenkebakrbat ende medamua hunek chikeken♥

  • @hawahawa7157
    @hawahawa7157 6 лет назад +1

    እንኳን በስላም መጣችሁልን

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 6 лет назад

    እንኳንደናመጣቹመለከት.

  • @mamimar9700
    @mamimar9700 6 лет назад +1

    እንደዚህ ድራማ የተንዛዛ የለም

  • @user-rr3gm6ph9k
    @user-rr3gm6ph9k 6 лет назад

    ድርቅ ያለ ድራማ

  • @user-ud3ib7ob7m
    @user-ud3ib7ob7m 6 лет назад

    እኔ እምለው መለከቶች በ6 ወር ነውዴ የምትመጡት ካልሆነላችሁ ለምን አትተውትም 😜😜 በየሳምንቱ የማይለቀቅ ድራማ ድራማ አይመስለኝም 😂😂

  • @user-nd2kt3mg8p
    @user-nd2kt3mg8p 6 лет назад +14

    አይ መለከቶች አየነውኮ በሌላ ለምን ትዘገያላችሁ ቶሎ መልቀቅ ይልመድባችሁ ፊሽና ኤፊ ስወዳችሁ

    • @tenatena7698
      @tenatena7698 6 лет назад

      ዳርየ የጋሸ ልጅ ትክክል

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 6 лет назад

      ዳርየ የጋሸ ልጅ bemin ayeshw shuk beygn enesun kemetebek ligelagel

    • @Meron194
      @Meron194 6 лет назад

      ዳርየ የጋሸ ልጅ
      還不竹

    • @fousiyafousiya5155
      @fousiyafousiya5155 6 лет назад

      ዳርየ የጋሸ ልጅ .

  • @tigsetasefa366
    @tigsetasefa366 6 лет назад

    ውይ በጣም ያምራል በርቱ

  • @tigisttigist6742
    @tigisttigist6742 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @user-ht3zz8iu1j
    @user-ht3zz8iu1j 6 лет назад

    ይህ ድራማ በጣም ሰለቸኝ እያስጠላኝ.ነው

  • @ziyede12radwan59
    @ziyede12radwan59 6 лет назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍሽ እነ ኤፍርተ ስወደቹ

  • @genifikir4923
    @genifikir4923 6 лет назад

    Well come meleket

  • @tekleabgola9321
    @tekleabgola9321 6 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @user-io3cu3fn9n
    @user-io3cu3fn9n 6 лет назад +1

    Welcome meleket

  • @senaitebru6133
    @senaitebru6133 6 лет назад

    Waw feshiye yena kojo nefke blhige nber

  • @5rr6ooosh
    @5rr6ooosh 6 лет назад

    እረጅባዉ
    ሲያምር

  • @meseretteshome1714
    @meseretteshome1714 6 лет назад +1

    ሀቀኛ ሰው ምን ጊዜም ኩሩ ነው አተር ይሁንልሽ ሽንብራ

  • @sarakokobe2977
    @sarakokobe2977 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @kasikasi9605
    @kasikasi9605 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች!

  • @user-pe7cl1rm1k
    @user-pe7cl1rm1k 6 лет назад +11

    ወኔ ፊሽ ፍቅራቹ ስያስቀና ናፍቃቹኝ ነበር እኳን ደና መጣቹ

    • @user-dv9fn9pk5h
      @user-dv9fn9pk5h 6 лет назад

      የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ በጣምምም

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w 6 лет назад +1

    ምናለ እነ ፊሽን ብታሳዩን በደንብ ስወዳቹ

  • @znetmohammed4533
    @znetmohammed4533 6 лет назад +1

    ኤፊ እና ፊሽ ተናፍቃችሗል

  • @tigisttesema7093
    @tigisttesema7093 6 лет назад

    አረ ሉላዳይን አጠፍችሀት የድራማውን ገፀ ባህሪይ ዋናዋን እስወጥታችሁ እረሳችሀት እኮ

  • @alimazamerga29
    @alimazamerga29 6 лет назад +1

    ምን ማለት ነው ሰው ማስታወስ አቃተው ብላቹ ነው የደገማቹት ወይስ እኛም በቃላችን ሸድደን ድራማ ንሰራ ነው እረ ተዉ በዛላይ አዲስ ነገር አትፈጥሩም አድ ነገር ይዛቹ ክፍል ትቆጥራላቹ ??? እነ ቤዝ ክፍል ስት ነው የታገጉት ግን እሄን አስታየት ስሰጥ ከልቤ ስለ ምከታተለው ነው ይቅር በሉኝ ምጥ እና ምርጦች አካፋኦች እናከብራቹ አለን

  • @bab8645
    @bab8645 6 лет назад

    እኳን ሳትረሱ መጣችሁ

  • @brukihale7732
    @brukihale7732 6 лет назад

    Fish ena Efiye 💖😘😘😘‍❤️‍💋‍😍😍

  • @betamarifyefikirzefnnewhan8637
    @betamarifyefikirzefnnewhan8637 6 лет назад

    ene emilhu endez ayenet fikir ale gin fesheya setameru sayachu betam new desi yemitlhugn

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 лет назад

    Ene fishn hulem aqrbuln yedramaw dmqet nachew enameseginalen

  • @onetouch5649
    @onetouch5649 6 лет назад

    አቶ ዳዊት ጉልላት እንደምን ኣለህ ወዳጄ አብሮ ኣደግህ (ነ.ድ)

  • @user-sh2xc8yx4c
    @user-sh2xc8yx4c 6 лет назад +1

    ቶሎ ለመልቀቅ ትሳሳላቹ መሰለኝ .......እውነት ነው እንዴ?

  • @hawazhawaz5983
    @hawazhawaz5983 6 лет назад

    አንኳን ደና መጣችሁ መለከቶች

  • @user-im5vr4kb9y
    @user-im5vr4kb9y 6 лет назад

    የኔ ውዶች ሀሪፋ ነው ጠንክሩ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 6 лет назад

    እደ ፊሽ አይነት ባል ይኑረን ደሥ ሢል

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      የፍቅር እናት እመቤታችን ናት الهمزق please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው

  • @merryjoseph2768
    @merryjoseph2768 6 лет назад

    Merci beaucoup meleketoch

  • @yashiaden1702
    @yashiaden1702 6 лет назад

    እረ የት ጠፋችሁ እንኩዋን ደህና መጣላችሁ ናፍቃችሁን ነበር

  • @user-ez9ut5ys5q
    @user-ez9ut5ys5q 6 лет назад +3

    Welcome

    • @tigestlata1836
      @tigestlata1836 6 лет назад

      Amelake Ethiopian Hadera AMEN baa Ewunt

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 6 лет назад

    መለከት ግን በየቀኑ ላይክእየቀነሰ ነው
    ልብ አርጉ ብታሳምሩት ነው ጥሩ አለበለዚያ ግን....
    የነ ኤፊ ፍቅር ናፈቀኝ

  • @fadilasultanasultana8216
    @fadilasultanasultana8216 6 лет назад

    Meleket derama betam nafekong neber

  • @user-ss7tj9et3o
    @user-ss7tj9et3o 6 лет назад

    enkan bselam mexachihu

  • @neswwwrayazazilnanesra7376
    @neswwwrayazazilnanesra7376 6 лет назад

    Well come

  • @merihagos6554
    @merihagos6554 6 лет назад

    ምርጦች

  • @selamberhanu5900
    @selamberhanu5900 6 лет назад

    Yenerswa atewawen des yilal

  • @user-vg9oz2xk1p
    @user-vg9oz2xk1p 6 лет назад

    Thanks!

  • @user-ec9gx5wu9x
    @user-ec9gx5wu9x 6 лет назад

    ወይኔይ ተመቸሽኝ አተር ይሁንልሽ ሽብራ

  • @zinbzinb493
    @zinbzinb493 6 лет назад

    Thanks

  • @binetfatuma6817
    @binetfatuma6817 6 лет назад +14

    አትሌት አትሌት ሥትሉ አትሌት ገደላችሁ ሞርተኛ ሁላ እጭ

  • @mekdiyaaamboleji3380
    @mekdiyaaamboleji3380 6 лет назад

    Tanks

  • @hayatloveenders3360
    @hayatloveenders3360 6 лет назад

    well come

  • @user-rj4kp2bp5t
    @user-rj4kp2bp5t 6 лет назад +1

    Koyesh eko anyway thanks more

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 6 лет назад

    ከፍቶት የሄደ ሰው መመለስን ከገሃነም አብልጦ ነው የሚያስበው!

  • @onelove809
    @onelove809 6 лет назад

    Ende yhe nger be 2week melkek tejmerende?
    Ere pls Endzy atetfu

  • @ZozoZozo-vq6xz
    @ZozoZozo-vq6xz 6 лет назад

    Ekan dena metachiu weli kami

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 6 лет назад

    Enameseginalen 👍

  • @user-qu1nu3ci1q
    @user-qu1nu3ci1q 6 лет назад

    ውይ ፊሽ

  • @shavingi2865
    @shavingi2865 6 лет назад +14

    እኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች ስወዳችሁ ፕሊስ አትጥፉብን

    • @vivapc9324
      @vivapc9324 6 лет назад +1

      wera alebesh 😉😃

    • @shavingi2865
      @shavingi2865 6 лет назад +1

      viva pc ለምን ምን አደረኩ 😂😂😀😀😀😜😜

    • @vivapc9324
      @vivapc9324 6 лет назад +1

      shavin gi eraa sekald nw / wow melasesh gin chiwa neteshin yamelketale😃🙌😍👈

  • @user-vl4ts3cd7f
    @user-vl4ts3cd7f 6 лет назад +2

    እኔ በበኩሌ እነ ፊሽን ለማየት ያለኝ ጉጉት

  • @user-ph5bo6iu7p
    @user-ph5bo6iu7p 6 лет назад +1

    Ymachacho Abo

  • @user-fy6bh2js5q
    @user-fy6bh2js5q 6 лет назад

    Enkuan dena metachu yene mertoch gen Atekoyu bakachu swodachu