ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 12

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 238

  • @birukemelknew6659
    @birukemelknew6659 2 месяца назад +49

    በጣም ይገርመኛል የትወና መልክ ገጸ ባህሪን መላበስ ማስመሰል ሳይሆን መሆንን የማይበት ግራና ቀኝ በጣም እድለኛ ነኝ እናንተን በማየቴ አመሰግናለሁ የዛሬ ተከሳሽ ደግሞ አስገርማኛለች ይመቻችሁ ወዳጆቸ

    • @abdelmenabeshir5118
      @abdelmenabeshir5118 2 месяца назад +2

      የፕሮግራሙ ሀሳብ ደርግን ማስጠላት አይነት ቢሆንም ለተዋንያኑ ብቃት ስል ነው የማየው 👏👏👏

  • @HabtuMesfen
    @HabtuMesfen 2 месяца назад +49

    ዛሬ ጠበቃው ትክክለኛ ወንድ ወጣው😂😂

  • @MATEWOS_ABIY
    @MATEWOS_ABIY 2 месяца назад +66

    ግርም ዘነበ ምን አይነት ተዋናይ ነው ፤ አክባሪክ ነኝ ግሩሜ

    • @paulosasmamaw
      @paulosasmamaw 2 месяца назад +4

      ሁሉም ልጆቻችን በትወና አንበሶች ናቸው

  • @SamuelAlegnta
    @SamuelAlegnta 2 месяца назад +3

    ደጋግሜ ነው ያየሁት ይሄን ፓርት thanks all ፈጣሪ ያክብራችሁ ❤❤❤

  • @Fix-w
    @Fix-w 2 месяца назад +14

    የሚካኤል ታምሬን ድንቅ ትወና የግሩም ዘነበማ አይነገር
    የዛሬው አስተያየት እንድሰጥ አስገደደኝ
    የሚገርም episode 🤝

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 месяца назад +26

    አንድ ቀን ተከላካይ ጠበቃ ሲያሸንፍ ማየት ናፈቀኝ

  • @DaglasMetku
    @DaglasMetku 2 месяца назад +36

    እሁድን ከሚያስናፍቁኝ ምክንያቶች ግራ-ቀኝ

    • @kaprino
      @kaprino 2 месяца назад +1

      ይሄ ቀባጣሪተመችቶኛል😂😂

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 месяца назад +11

    በጣም ገላጭ አጎብዳጆችን በዚያን ጊዜ ሆነ በዚህም ዘመን ላሉ በድንቅ መንገድ የሚያስተምር ተወዳጅ አርቲሲቶች የሠሩት ።

  • @biniyamgirma2376
    @biniyamgirma2376 2 месяца назад +3

    እውነት የዛን ዘመን ነገር እንዲህ ነበር???ጥሎብን ያለፈን ዘመን መክሰስ እንወዳለን እና እንደዛ እንዳይሆን እሰጋለሁ፤ እናም በተለይ የዚህ ዘመን ትውልድ ለሆነው ያለፈውን ዘመን መልካምም ሆነ ደካማ ጎን ጠቅሳችሁ ብታሳዩን መልካም ነው። በጽሑፍ ከምናገኘው በላይ በዘመኑ ኖራችሁ የነበራችሁ ሰዎች ስለኖራችሁበት ዘመን መግለጥ እና መናገር ይኖርባችኋል።

  • @paulosasmamaw
    @paulosasmamaw 2 месяца назад +60

    እኔ ሁሌም የምታሳዝነኝ ጓድት ብርቄ ሁሌም መሳሪያ ተሸክማ።❤❤❤

    • @ayshuwolde9265
      @ayshuwolde9265 2 месяца назад +8

      በቅርብ ትተኩሳለች የዶላሩን ጭማሪ አይታ

    • @14mkful
      @14mkful 2 месяца назад +1

      #FREE GUADIT BIRKIE

    • @ኮምፒተርትምህርት
      @ኮምፒተርትምህርት 2 месяца назад +1

      😃😃😃😃😃

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 2 месяца назад

      የአብዮቱ ጠባቂነቷን ልትወሥድባት😂😂😂

    • @kaleabmesfin3604
      @kaleabmesfin3604 2 месяца назад +1

      #justice for ጓዲት ብርቄ

  • @super12star
    @super12star 2 месяца назад +35

    በጉጉት ይህን ሲትኮም የሚከታተል 👍

  • @abrahambezu6188
    @abrahambezu6188 2 месяца назад +7

    Big respect for the Artist

  • @danielaa8313
    @danielaa8313 2 месяца назад +1

    Great show!
    All of you are amazing!
    Even the guest artists are amazing!
    I am watching every part more than 10 times!
    Keep it up!
    Long lLive Ethiopia 🇪🇹

  • @YaredAsnake-sf8it
    @YaredAsnake-sf8it 2 месяца назад +2

    በስማም ምን አይነት ትወና ነው ሚተውኑት እግዚአብሔር እድሜያችሁን ያርዝመው ሰው እንዴ በዚህ ልክ ይተውናል ከትችላላችሁ በላይ ናችሁ የሀገሬ አርማዎች

  • @searomgaim9466
    @searomgaim9466 2 месяца назад +4

    Best ever sitcom comedy with actors end actress 🇪🇷

  • @VisionVerse-d4v
    @VisionVerse-d4v 2 месяца назад +1

    what an amazing episode....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 2 месяца назад +21

    ቅንድብ አልባ ድቡልቡል ትውልድ 😅 እየሰማሽ ነው😅

  • @unknown7296
    @unknown7296 2 месяца назад +12

    እንዲህ አይነት ገራሚ የጥበብ ስራ የለም እስካሁን ካየናቸው እንደው በርቱ ከማለት ውጭ ምን ይባላል

  • @EphremBerie
    @EphremBerie 2 месяца назад +10

    ጎበዝ ቆፍጣና ጠበቃ 🎉🎉🎉🎉

  • @Mezmur_360global
    @Mezmur_360global 2 месяца назад +11

    ድራማው አሁን ነው የጀመረው ይቺን ስጠብቅ ነበረ
    አንደኞች ናችሁ

  • @bereketasmare3362
    @bereketasmare3362 2 месяца назад +5

    Tsedi betam underrated nech she is too good ❤

  • @woinshetourgessa2754
    @woinshetourgessa2754 Месяц назад

    Waw betam dessss yemil tewena yemigerem derset adneke alabaram . Ketejemer jemero benafkot new yemeketatelew . Menew balalek helalew. Lehulachenem betam new yemamesgnew lezi denke sera.

  • @zelalemalemayehu3734
    @zelalemalemayehu3734 2 месяца назад

    What wonderful court . I have seen you twice !!!

  • @Winerboss-p5r
    @Winerboss-p5r 2 месяца назад

    ደስ የሚል ትወና ምዕራፍ 12

  • @Passenger27207
    @Passenger27207 2 месяца назад

    the most impressive episode of the series 👏👏👏. ሁሌም በአሸርጋጅ ጀሌዎች ደናቁርት ይፈጠራሉ፣በደናቁርት መሪዎች ሀገር ትመክናለች፣ ከሁሉም በላይ አዋቂዎች በፍርሀት ሲሸበቡ ፍትህ ትጎብጣለች። if i were in the position of መቶ አለቀ, my first step had been knocking ጓድ ንጉሴን።

  • @semeretruneh3099
    @semeretruneh3099 2 месяца назад

    Loved this show sooooo much❤

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 2 месяца назад +2

    ጠበቃው አንድ ቀን እንዲህ እንደሚኾን እጠብቅ ነበር። አጠገበኝ!😊

  • @yeabtseganegash5684
    @yeabtseganegash5684 2 месяца назад

    በትክክል ። መቶ አለቃ መቼ cracked እንደሚሆን እየጠበኩ ነበር ። at the right moment ። ጥንቅቅ ያለ ድርሰት ። professional directing ። አቦ ይመቻቹህ

  • @abemelekasmerom3378
    @abemelekasmerom3378 2 месяца назад +3

    እንደ ሁሌው ግሩም ዘነበ ግሩም ነበር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 2 месяца назад +1

    በጣም የምከታተለው ድርሰት ነው በርቱ።

  • @bekasyoutuber4652
    @bekasyoutuber4652 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @ibrahimkedir5699
    @ibrahimkedir5699 2 месяца назад

    Wow ድንቅ ብቃት!!! ይመቻቹሁ

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 2 месяца назад

    What a group of great actors❤❤❤

  • @Wonde.the.wonder
    @Wonde.the.wonder 2 месяца назад +1

    ከተከሳሿ የበፊት ታሪክ ጋር አሰካኩ ድንቅ ነው!
    ስለምታዝናኑን እናመሰግናለን!

  • @dawitdesta5588
    @dawitdesta5588 2 месяца назад

    Ljituwa betam twena gobez nat። enkuwan degmen ayensh ❤❤

  • @samsonkifle
    @samsonkifle 2 месяца назад +7

    ቅንድብ አልባ ድቡልቡል ትውልድ😂😂😂😂

  • @Joleo10
    @Joleo10 2 месяца назад

    Ahhh❤ warra masterpiece 🖤🖤🖤🖤

  • @አዲስማለዳ
    @አዲስማለዳ 2 месяца назад +1

    ክፍል 13?

  • @SmilingConchShell-rx3fo
    @SmilingConchShell-rx3fo 2 месяца назад

    ትወና ት/ቤት
    ለተመልካች ጥሩ ተዝናኖት
    አንደኛ

  • @SimaTube-dr6ls
    @SimaTube-dr6ls 2 месяца назад

    ፓ ፓ ፓ ከማለት ዉቺ ምን እላለው ምርጥ ክፍል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @JorjoZenebe
    @JorjoZenebe 2 месяца назад

    Please don’t stop this movie it’s incredible 😊😂😂😂

  • @ZekariasHabtewold
    @ZekariasHabtewold 2 месяца назад

    Bertulen ❤❤❤❤❤

  • @sarahbekure4846
    @sarahbekure4846 2 месяца назад

    Guwadocheya betam new emewedachu betam suse honacheubegnale ❤❤

  • @haftamukiros1016
    @haftamukiros1016 2 месяца назад

    What is the decision?

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 2 месяца назад

    ቆጥቤ ቆጥቤ አሁን አየሁት ኡፍ በጣም ገራሚ ስራ ነው

  • @2blueye
    @2blueye 2 месяца назад +2

    ሃማ ቱማ እባክህን የሻለቃ መድፈኛ ዳኛ ጌታያን ፤።ውሽማ ፣ ልጅ ፣ ዘመድ anyone Please 🙏 በከባድ ወንጀል ከሰህ አከራክርልን በአቢዎቱ በቀዩ መፅሀፍ 🙏

  • @Bochora1
    @Bochora1 2 месяца назад +6

    የሚኪ ማሽቃበጥ የሚመቸው😂

  • @HaileMuler
    @HaileMuler Месяц назад +1

    Sponserd by abiy Ahmed

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 2 месяца назад

    ሚገርም መልእክት ነዉ በአንድ ዲንጋይ ሁለት ወፍ

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 2 месяца назад

    ምርጥ ምርጥ ብቃት ያላቸዉ ተዋንያን

  • @alemayehumammo2261
    @alemayehumammo2261 2 месяца назад

    ካየኋቸው የዚህ ድራማ ክፍሎች ሁሉ ይህ እንዴት ነካኝ ጃል። አንድ እውነት የሆነ ነገር ሳያስታውሰኝማ አልቀረም!

  • @AbdiAbdela-pi2nt
    @AbdiAbdela-pi2nt 2 месяца назад

    Thanks

  • @fayafayettt5143
    @fayafayettt5143 2 месяца назад +2

    ባላለቀ እያልኩ ነዉ ያየሁት

  • @Gamesrelax21
    @Gamesrelax21 2 месяца назад

    👏👏👏👏👏👏 በቃ ትችላላችሁ የዛሬው ደሞ ይለያል 👏👏👏👏👏

  • @hope12512
    @hope12512 2 месяца назад

    ዋዋዋው የዛሬዉ የተለየ ነዉ

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 2 месяца назад

    በርቱ❤

  • @ShimelesSileshei
    @ShimelesSileshei 2 месяца назад

    Respect

  • @mmennurr
    @mmennurr 2 месяца назад

    Like Adiss abebe kentuba.

  • @neba1034
    @neba1034 2 месяца назад +18

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍😍

    • @yoftahegsilasse4742
      @yoftahegsilasse4742 2 месяца назад

      ከዛስ

    • @teshaleworku4124
      @teshaleworku4124 2 месяца назад

      እኔ እንኳን የሰው ሀዘን ነው የሚስደስተኝ ልክ እንዳንተ

    • @yosephwendimu8090
      @yosephwendimu8090 2 месяца назад +1

      በላይክ ነው ደስታህን የምታገኘው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @solomon7244
    @solomon7244 2 месяца назад +2

    በዚች ልጅ ፍቅር ማበዴ ነው፣ አረ ጎበዝ እርዱኝ፥ ጀርመን ነው ምኖረው

  • @tedoedward1005
    @tedoedward1005 2 месяца назад

    Zare tebkaw sira sera hahaha ጀግና።!

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 месяца назад +1

    ፍትህ ድሮም የለም አሁንም የለም! ግን ስለ እዉነት የሚታገሉ አንድአንድ አሉ። ይሄዉ ነዉ የተረዳሁት

  • @AhmedMuhammed-to9qo
    @AhmedMuhammed-to9qo 2 месяца назад

    Betam yetmchegin

  • @Tube-du8kt
    @Tube-du8kt 2 месяца назад

    እውነትም ግሩም

  • @yockgech4327
    @yockgech4327 2 месяца назад +1

    ሺ አለቃ ዳኛ ጌታየ ግን ምነው ድድብናዎ ጥርስ አወጣ አገጠጠ እኮ እንዴ😂😂😂

  • @BirukeTadesse-x9g
    @BirukeTadesse-x9g 2 месяца назад

    መቶ አለቃ እንደዚ ነው እንጂ ቆፍጠን ማለት !!

  • @ShituArbeto
    @ShituArbeto 2 месяца назад

    wow!!!

  • @goitomhaila4435
    @goitomhaila4435 2 месяца назад +1

    ልባችን እንደተንጠለጠለማ ኣይቀርም ቀጣዩ ልቀቁልን እስከ እሁድም ጭራሽ ኣንቆይም ነገ

  • @Alexybw-i4z
    @Alexybw-i4z 2 месяца назад +1

    አበበ ባልቻ በጉብዝናዉ ጊዜያቶቹ አጣጥሞ የኖረዉን ህይወት እንዴት ዛሬ ላይ በድንቅ ችሎታዉ ያልሆነዉን ኩነት እንዲህ አዉርዶ ሊገልፀዉ ቻለ ? እዉነት ያኔ ይሄን ያህል እንዲህ እዉነት ቀጥናና ጨቅይታ ጠፍታ ነበር.....?

  • @abekasim6537
    @abekasim6537 2 месяца назад

    nice setcom

  • @Yitagesu-i8u
    @Yitagesu-i8u 2 месяца назад

    ድንቅ ስራ ይመቻችሁ

  • @yonasbrihanu8790
    @yonasbrihanu8790 2 месяца назад +6

    የዛሬው ይለያል ይመቻችሁ❤❤❤

  • @meckatube669
    @meckatube669 2 месяца назад +3

    የዛሬዉ ደሞ ያለፈፃሜ ተለያየን ጠበቃዉ ኮበለለ ዋዉ ያበደ ነበር

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 месяца назад

    ከምር ደስ ይለል ግን የወዶች የቁጅና ዉድድር ወይ አቤቱ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 2 месяца назад

    ምርጦች

  • @temesanyii4467
    @temesanyii4467 2 месяца назад +1

    ተከሳሿ በጣም ቆንጅዬ ናት !!!!!!

  • @temesgenaman4259
    @temesgenaman4259 2 месяца назад +1

    ጠበቃ ዛሬ አስደሰተኝ መጨረሻው ባያምርም😢

  • @mehariamanuel2152
    @mehariamanuel2152 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @awolkemal3911
    @awolkemal3911 2 месяца назад

    ማስተዋልን ይጠይቃል

  • @kitunguri
    @kitunguri 2 месяца назад +1

    ደግሞ ዛሬ የኔ ውድ መጣች:: እንደት እንደምወዳት❤

  • @ephremwalelign9662
    @ephremwalelign9662 2 месяца назад +1

    ምን አይነት ጥበብ ነው በጌታ!

  • @danimul5709
    @danimul5709 2 месяца назад

    የዚህ ድራማ ትልቁ ስህተት ማለቁ ብቻ ነው 🙄
    እንዴት እኮ እንደምትችሉ 😍

  • @legeseasefa66
    @legeseasefa66 2 месяца назад

    ጠበቃው ትእግስቱም ፍርሐቱም ተሟጠው አለቁ የነሻለቃም ጊዜ ወደ ማክተሙ መሔዱን ተረዳው ይመሥላል መጣኢ ዘመን ጠቋሚ መንገድ ይመሥላል።ውድ እና ድንቅ አክተሮች በመሆናችሁ አገር በእናንተ ትኮራለች

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 2 месяца назад

    በርቱልን ተናፋቅዎች

  • @ShimelisTaye-i3s
    @ShimelisTaye-i3s 2 месяца назад

    Gira kegn btam silemiwodachu ketayun kifle eyeguwagaw newu....bertu

  • @EyuelKasu
    @EyuelKasu 2 месяца назад

    ግሩማ ቆረጠ ይላል የሳምንቱን በጉጉት እጠብቀዋለሁ ሰላም ሁኑልኝ

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe 2 месяца назад +1

    ሚኪን አለማድነቅ ከባድ ነው!!! ትችላላችሁ!

  • @Merachew
    @Merachew 2 месяца назад

    Powerful

  • @ከመጋረጃጀርባ
    @ከመጋረጃጀርባ 2 месяца назад

    Now we talkin ብሏል ሰውዬው። የዛሬው ይለያል የምር ሁሉም አንደኛ ነበሩ ታሪኩን ጨምሮ። keep up the good work

  • @somalighosht999
    @somalighosht999 2 месяца назад

    Next week is fire

  • @RodanaSemere
    @RodanaSemere 2 месяца назад

    የኔ ምስኪን ጠበቃ

  • @Derebe_G
    @Derebe_G 2 месяца назад +1

    አሁን ገና ወደ ጨዋታው

  • @andnetmelaku3384
    @andnetmelaku3384 2 месяца назад

    አሁንም እደግመዋለው የጋላክቲኮ ስብስብ💯🤗

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 2 месяца назад

    👍👍👍

  • @MulukenEndale-pu4jk
    @MulukenEndale-pu4jk 2 месяца назад +1

    ምነው ቆመ

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 2 месяца назад

    ድንቅ ተውኔት

  • @awgichewnegash5981
    @awgichewnegash5981 2 месяца назад

    niftamoch megibiyachih kezih asmera

  • @TseguTeketel
    @TseguTeketel 2 месяца назад

    አይ ግራና ቀኝ ❤❤❤

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 месяца назад +2

    ዛሬ ተከሳሿ በለጠች

  • @BiniamBiniam-d3b
    @BiniamBiniam-d3b 2 месяца назад

    ግራ ቀኝ