ግራ ቀኝ ክፍል 7

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 197

  • @GirumTeketel-mu7jy
    @GirumTeketel-mu7jy Год назад +41

    የሚገርም ትወና የምንግዜም ታላላቅ የጥበብ ሰዎች ሁሌም አክባሪያችሁ ነኝ።

    • @kasanovatube4151
      @kasanovatube4151 Год назад

      የምንግዜም የኔ ምርጥ ትወና ሶሻሊዝም የዘላለም ይኑር

  • @brookmelesbrookmeles5948
    @brookmelesbrookmeles5948 Год назад +25

    ሁፍ 😂😂😂😂 ብቻዬን እንደ እብድ ስስቅ ነበር እናመሰግናለን!!! እናንተ የጥበብ ሰዎች ዛሬ ደሞ የቀላቀላቹች!!! ይችላል የማይገልጸው የጥበብ ሰው ትክክለኛ! ሀበሻ! ሁፍ በቃ ስለናንተ ቃል የለኝም ትችላላቹ❤❤❤

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 Год назад +8

    አበበ ባልቻ በትክክለኛው ህይወቱ የሚታወቅበትን የህግ ባለሙያነት ወዴት አርቆ እንዳስቀመጠውና መድፈኛ ዳኛ ለዚያውም ስለህግ ቤሳቤስቲ የማያውቅ ሆኖ መስራቱ የምንጊዜም ድንቅና አይተኬ ተዋናይ መሆኑን ከፍ አርጎ ሰቅሎታል። ሚኪ የጥበብ መሲ ነው።

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 Год назад +22

    ግሩሜ እኔ ልሽቆጥቆጥ እኔ ልሳቀቅ😂😂 የእውነት እየተወነ ሳይሆን እየኖረ የምር ህይወቱ እንደዛ ነው የሚመስለው። ተባረኩ።

  • @ኮንታ_tube
    @ኮንታ_tube Год назад +13

    ሱራፌል ተካ (ተከሳሹ) ምርጥ አክተር ነው ግን ሰውነቱ በጣም ከስቷል በሠላም ነው ሰላሙን ያብዛላችሁ

    • @Elisabeth-g6z
      @Elisabeth-g6z Год назад +1

      እኔም ሳየው ደንግጫለሁ ለመልካም ይሁን🙏🏼♥️

  • @user-sol321
    @user-sol321 Год назад +18

    በህይወቴ ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ፣ የቀዳዳ ጨረቃ ደራሲ ሃማ ቱማ (እያሱ አለማየሁ) ድንቅ ስራ አስቀምጦልናል ፣ ሊደነቅ ይገባዋል ።
    ከጤዛ ፊልም ወዲያ ፊልም አድንቄ አላውቅም ፣ ይኼኛው ደሞ ይለያል ። እድሜ ለተዋናዮቻችን ፣ የማያልቅ ስንቅ ለምታቀብሉን ።

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Год назад +3

    34:34 ወየዉ ደከምኩ 😂😂😂 ሱራፌል ተካ በጣም ከስተሀል የኔ አባት ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @danimul5709
    @danimul5709 Год назад +9

    ይሄን ድራማ የማያይ ግን ምን ያህል ነገር እንዳመለጠው 🤣

  • @shimeliswoldemichael9957
    @shimeliswoldemichael9957 Год назад +14

    ግሩም የሚገርም ብቃት 👏👏👏

  • @nebiyouyilma4268
    @nebiyouyilma4268 Год назад +6

    Finally a show worth our time.👍🏿👍🏿

  • @super12star
    @super12star Год назад +21

    ምርጥ ድርሰት ከምርጥ ተዋንያን ጋር ክሽን ብሎ የቀረብ❤

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Год назад +7

    ስወደው ይህን ፊልም አበበ ባልቻና❤❤ሚካኤል ታምሬ ትችላላችሁ ❤

    • @tsionadmassu9865
      @tsionadmassu9865 Год назад

      ጠበቃውም ጎበዝ ነው መነጣትመል አይቻልም

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Год назад +17

    አቃቤ ህጉ በጣም ከማሽ ቃበጡ የተነሳ አድርባይነትን እየቆረጠ የሚሸጥበት ሱቅ አለው #amsooryMickiy🙏❤🤣😭

  • @get8891
    @get8891 Год назад +4

    ግራ ና ቀኝ ፤ ድራማ ወቅቱን ያልዋጀ ቢሆንም ተዋንያኖቹ ነፍስ ዘርተውበት እንዲታይ ሆኗል፤

    • @kasahunaa3371
      @kasahunaa3371 Год назад

      ወቅቱንማ የዋጀ ነውንጂ ! ይሄኮ ዛሬም አለ፣
      ጥበብ ቀጥተኛ መሆን አይጠበቅባትም።

  • @henokmulugeta6174
    @henokmulugeta6174 Год назад +9

    ድራማው የሚደነቅ ሆኖ ሳለ ያለፈውን ወርቃማ ስርአትና ዘመን ሙሉ ለሙሉ ጥላሸት መቀባታችሁን አቁሙ ምክንያቱም አሁን ያለንበት እና በቅርብ ያለፈው ስርአት ግዜ መቶ ግዜ የከረፋ ነው ። በተረፈ ሚካኤል respect 🙏 ♥

    • @akliluwerkneh8199
      @akliluwerkneh8199 Год назад +1

      Kefu geza neber wedajeeee

    • @zelalemdebebe5018
      @zelalemdebebe5018 Год назад

      Yenbrewn lemsayet eyemokeru nw

    • @hagos-zi9jt
      @hagos-zi9jt Год назад

      የድሮ ስርአት ናፋቂ ነህ ልበል? 😂😂😂😂😂😊

    • @NahomGebrekidan-ym2yd
      @NahomGebrekidan-ym2yd 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @danielnigussie317
      @danielnigussie317 4 месяца назад

      የምን አባህ ወርቃማ ጊዜ ነው አንት አካት ራስ

  • @HabtamuEthiopia-jv5dg
    @HabtamuEthiopia-jv5dg Год назад +1

    ማጠልሸቱ አይብዛ። እዉነት ለመናገር ያኔ ካሁኑ የተሻለ ከሙስና የፀዳ የህግ ስርአት ነበር።።።።።።።

  • @abrahamwoldemariyam2288
    @abrahamwoldemariyam2288 Год назад +1

    waww betam new des yemtelut zena yemyaderg derama!!!!

  • @binyamabay20
    @binyamabay20 Год назад +4

    ግሩሜ ያነበበው ቀዪ ኪዳን .. እና ኪዳኑን በቀለም ብቻ የሚያውቁትን ዳኛ እና አቃቤ... የበታችነት ስሜታቸው ባላሰበው እና ባልገመተው አቅጣጫ አይኑን አፍጦ ጥርሱን አግጦ ሲወረወርበት ፊቱን የሚገዛው መደናበር....👏👏👏👋👌🙏

  • @samsonwgiorgis8204
    @samsonwgiorgis8204 Год назад +5

    34:34 ተመለሰ ተው 😂😅 😂

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 Год назад +8

    ግሩሜ❤

  • @MuhaajirwalAnsaar1
    @MuhaajirwalAnsaar1 Год назад +2

    የድምፅ ጥራት ይስተካከል

  • @antenheeijgu3162
    @antenheeijgu3162 Год назад +1

    ብቃት አላቹ አናመሰግናለን !!!!! ትምህርት ነው !!!!!

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Год назад +4

    ግሩሜ 😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zola_man
    @zola_man Год назад +2

    ያሰራውን ዳኛ ቅጣት ተማርኩ አመሰግናለሁ አላለም 😂😂😂 ኧረ ማሽቃበጥ

  • @chronixxrasta
    @chronixxrasta Год назад +3

    እመኑኝ ሚካኤል ታምሬ ያለበት ፊልምም የሁን ድራማ ይለያል ።

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Год назад +3

    አረ ሆዴ ፈረሰ፣ ግሩም ዘነበ😅😅😅😅😅😅

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 Год назад

    እጹብ ድንቅ ትወና ነው፡፡ ደግሜ፡ ሳየው የባሰ፡ እየጣፈጠኝ፡ መጣ፡፡ ግሩም፡ ሥራ፡ ነው፡፡

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 Год назад +3

    ተው ተው ተመለስ😂😂😂

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Год назад +8

    ምን አይነት ጊዜ ነበር ብዬ አሰብኩና ያሁኑ ይብሳል

  • @Menelik27
    @Menelik27 Год назад

    ሱራፊል ግን መክሳት ጥሩ ነው ሲባል ነው እንዲህ ያበዛኸው? ሰላም ጤና ረጅም ዕድሜ ለተዋንያቾቻችን።

  • @hanna9502
    @hanna9502 Год назад +2

    እኛ ጥቁር ሆነን ሳለ. ጥቁ ሁሉ የመጥፎ ምልክት ነው ማለቱ አልቀበለውም.

  • @Amen_record.
    @Amen_record. Год назад +4

    34:28 ላይ አልቻልኩም 😂🤣

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Год назад +1

    አሰግድ ስወድህ ቆፍጣና ጀግና ፋኖ

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Год назад +1

    ክቡር ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ...5 የክብር ስም

  • @passenger8683
    @passenger8683 Год назад +5

    ግሩሜ ትችላለህ አቦ!!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +3

    የዛሬው ልዩ ነው የሱራፊልማ በሳቅ ነው የሚገለው😂😂😂 ዳኛው እንዲህ ማስፈራራታቸውን ቢቀንሱ ጥሩ ነው ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤

  • @universal8534
    @universal8534 Год назад +1

    It's awesome 👍 wow I love it

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Год назад +1

    ኮሜዲ ለመሆን ያኽል ካልሆነ የዚህን ያኽል አልነበረም።ግን እያዝናና ያስተምራል።

  • @yohannesmulat4639
    @yohannesmulat4639 Год назад +1

    When Art and acting Come thogether.
    "Tiwena Ej Stiset .....what an acting OMG.

  • @etemanchgoshu8056
    @etemanchgoshu8056 Год назад +2

    ማን ነው እንደ እኔ እያዩ ፈንገስን የሰራ ጉሩሜን የሚወደው

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה Год назад +9

    ደርግ ከፈለገ ፍርድ ቤት አያቆምህም። በተረፈ በፍርድ ቤት ግን ስርኣቱን የጠበቀ እና በአንፃራዊነት እጅግ ነፃ ነበር። ይህ አይነት ችሎት ግን እንኳን ያኔ ዛሬም የለም።

    • @akliluwerkneh8199
      @akliluwerkneh8199 Год назад +3

      Drama new bro atechenek

    • @ted4eth
      @ted4eth Год назад

      This is true !!! those who used to live around ARAT KILO and PIASSA knows it very well

    • @henokmulugeta6174
      @henokmulugeta6174 Год назад

      Absolutely right ✅

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Год назад +1

    ውይ ሱራፌል እንዳይወጣብን እሱም ይችላል ከልቡ

  • @fanusaweke556
    @fanusaweke556 Год назад +2

    ተተተ...ተመለስ ተው😂😂😂😂
    ጥቁረቱ ጒድ ሊቀ መምበር ይመስላሉ እንዳይል ስጋት😂😂😂😂

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw Год назад +1

    በጣም በጣም ድንቅ ችሎታ 🎉

  • @ያሬድተሾመ
    @ያሬድተሾመ Год назад +4

    34:31 ere wooooo

  • @BirhanuAbay
    @BirhanuAbay 11 месяцев назад

    Yedergn sirat begermi menged arcive adrgachutal ena mechem ke10,20 amet behuala bitaym yaznanal b/c Achtor,acting , story,character...hulum bemigerm huneta tesertoal ena ebakachu atakumu ketilut yederg story bizu new

  • @yohannestamirat4237
    @yohannestamirat4237 Год назад +1

    ተቃውሞ part got me😂😂😂😂😂

  • @netsanetamsalu3322
    @netsanetamsalu3322 Год назад +2

    ጥበብ ለዘላለም ትኑር ብለናል

  • @sew_mikiyas
    @sew_mikiyas Год назад +2

    ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ

  • @yimer2543
    @yimer2543 Год назад +4

    ችሎቱ በፀይሟ ልጅ ተጠልፏል አቃቢ ሕጉ ስጦታ እንደሰጣት ዳኛው የሰማ ጊዜ መቸም ከባድ ነው😂😂😂

    • @brookmelesbrookmeles5948
      @brookmelesbrookmeles5948 Год назад +2

      በደንብ እየው ድራማውን አቃቤው አደለም የሰጣት !!! አቃቤው ምህረት ስለተደረገለት ለዳኛው ሰጠው!!! ዳኛው ደሞ የተሰጠውን አብል ለልጅታ ሰጣት!!! ለዛ ነበር የወንድ አብል ያላት

  • @MelkeAdu
    @MelkeAdu 2 месяца назад

    የፍትህ ስራዓቱ አሁን አይብስም በዚህ ችሎት ዳኛው ይከበራሉ ይፈራሉ በዚህ ጊዜ ዳኛ ነፃ ያለውን ፕሊሲ አትወጣም እያለ ስንቱን ንፁሁ ዜጋ የሚስቃዩት

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 Год назад +2

    በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 Год назад +1

    ደርግ በዘርና በብሔር አያምንም ግን ከሁሉም ብሔር ውስጥ ያሉትን የመሪት ከበርቴዎችን በአዋጅ ወርስ ለገበሬው ሰጥቶአል ትርፍ ቤቶችን ወርሶ የተከራዮን የሚከፍለውን ለባለቤቶችው በአበል ስም ይከፍላል ትርፍ የከተማ ቦታንም በሰላሳ ብር ችካል ቤት መስራት ለፈለገው አቅም ላለው ሰጥቶአልግን ፓለቲካውን ከነካህበት ተወያይቶ መተማመን አያቅም ወስዶ ይረሽናል በስልጣኑ ማንም እንዲመጣ አይፈልግም ግን አሁን የምናየው የእብደት ችሎት የለም ይኸ የዘመኑን ካድሬዎችና የድርጅት ስራና ማሽቃበጥን አሁን እያየን ያለው ፍርድ ቤትና አቃቢ ህግን የሚያሳይ ነው ይኸ ትልቅ ጥበብ ነው እምድር ላይ ያለው የብልጽግና ፍርድ ቤት መሰረት ራ ነው።

    • @henokmulugeta6174
      @henokmulugeta6174 Год назад

      ድራማው የሚደነቅ ሆኖ ሳለ ያለፈውን ወርቃማ ስርአትና ዘመን ሙሉ ለሙሉ ጥላሸት መቀባታችሁን አቁሙ ምክንያቱም አሁን ያለንበት እና በቅርብ ያለፈው ስርአት ግዜ መቶ ግዜ የከረፋ ነው ። በተረፈ ሚካኤል respect 🙏 ♥

  • @em6708
    @em6708 Год назад +2

    ከዚህ በላይ በኢትዬጲያ ታሪክ ተተውኖ አያቅም ::
    የ RUclips ፊልም ሰሪዎች 😢እያያችሁት ነው ግን ?

  • @ashebirasaminew1117
    @ashebirasaminew1117 Год назад +1

    የዛሬው ገራሚ ነው
    ግን አንተ ለምን ጥፋትህን አታምንም😂😂😂

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Год назад +104

    ማሽቃበጥ መልክ ቢኖረው ኖሮ አቃቢ ህጉን ነው የሚመስለው 😅😅😅😅😅 ጋኔል ክስረትን( ዳንኤል ክብረትን ) ያስንቃዳል ማሽቃበጡ

    • @great2894
      @great2894 Год назад +2

      Awo wshetam yehone sew Asmesay kehadi

    • @Ethiopiainmymind.
      @Ethiopiainmymind. Год назад +2

      Comentu yesechiw maninet bedemb yasayal

    • @madotube3523
      @madotube3523 Год назад +9

      Daniel kibret he is brilliant guy why disrespect him your got empty mind

    • @great2894
      @great2894 Год назад

      @@Ethiopiainmymind. exactly Anten ena ya Amakariw tebyewn ygelxal

    • @fasilmulu9454
      @fasilmulu9454 Год назад +2

      @@madotube3523 ጋሽ ሻለቃ ዳኛ ምነው ዳንኤል ሲጠራ አቤት አሉ ???

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 Год назад

    ዋው ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ጥበብን አሳያችሁን

  • @zekariyasfikadu4035
    @zekariyasfikadu4035 Год назад +2

    አ፣ኧረ የዛሬው ይያል😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @banteyimertariku
    @banteyimertariku Год назад +2

    ኧረ ቶክዮ እንዴት አባቴ እንደምወድህ እኮ

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z Год назад +1

    ዋው ዛሬ ወደ አሪፍ እየተደረደራቹ ነው

  • @FikruAklile
    @FikruAklile 10 месяцев назад

    ወድጄዋለሁ ክብር ለጥበብና ለጥበበኞች

  • @MuhammedEK90
    @MuhammedEK90 Год назад +4

    የተከሳሹ Dialogue 💙

  • @KezeraYazhe
    @KezeraYazhe Год назад +1

    This is the kind of regime that Ethiopia and Africa need to rule by force and power. Such a government should come in Ethiopia. Democracy is not needed for the current African people, maybe it is needed for the next generation, 100 years from now, when Ethiopia and Africa will change their views as people.

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 Год назад

    አቃቤው ባርያ የሚለውን የክሱን ስረ ነገር በታላቁ ሊቀመንበር ምሳሌ አድርጎ ሲያቀርብ ጓድ ሻለቃ ዳኛ እንዴት ሳይገስጡት አለፉት?

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 Год назад +1

    ጉዳዮ እኮ ስድብ ነው አለ።😂🤦‍♂️🙆‍♂️

  • @tajebede3647
    @tajebede3647 Год назад +1

    ምርጥ ተዋንያን

  • @kimothomassankara7995
    @kimothomassankara7995 Год назад +4

    አረ አክቲንግ አበበ ባልቻን ዛሬ እኔ እራሱ ፈራሁት

  • @matiyoshailu146
    @matiyoshailu146 Год назад +2

    😂😂😂 Have no words 👌👌

  • @በእምነት-ኸ9አ
    @በእምነት-ኸ9አ Год назад

    ጓድ ሻሃለቃ ጌታየ

  • @ዳንኤል-በ2ሠ
    @ዳንኤል-በ2ሠ Год назад +1

    ብልፅግና ማለት ይቺ ናት።አቃቢ ህጉ የዘመኑን የብልፅግና ካድሬዎችን ነው የሚወክለው።

  • @atkawftsum532
    @atkawftsum532 Год назад +1

    የቃላት አጠቃቀም እና ትወና ብቃት

  • @brucknegash4539
    @brucknegash4539 Год назад

    This is excellent.

  • @ayalnehmekbib7213
    @ayalnehmekbib7213 Год назад +2

    አይ ሱራ ትወናን እኮ ይራቀቅባታል፡፡ አቃቢው ግን ዳኔል ክስረትን ያስንቃል

  • @Bezawit7
    @Bezawit7 Год назад +1

    ጎድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ 👮‍♀️

  • @ethioinfo4746
    @ethioinfo4746 Год назад +9

    Great play! But today's edition reflects too much exaggeration that is beyond an acceptable level of exaggeration in any literary work. You don't need to invest in unnecessary additions that apparently turn against the original format of the play that is superbly designed. For example, there is no need to give double roles to the defendant lawyer. This is not acceptable even by the Dergue standard.

    • @bilalgetahun4616
      @bilalgetahun4616 Год назад

      ትንሽ ብያፍታቱልን ምን ይሜስሎታል?

    • @user-sol321
      @user-sol321 Год назад

      ​@@bilalgetahun4616ተከላካይ ጠበቃው ፣ ከሳሽ አቃቤ ህግ ሆኖ መስራት አይችልም ፣ ትንሽ ተጋነነ ፣ አይነት ነገር ነው ።

  • @AbduBero-n7q
    @AbduBero-n7q Год назад

    ይቺን ሴትዩ ማሽኮርሞሙን ከሰማ ይህ ሽለቃ አለቀለት

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 Год назад +2

    አበት ብቃት ሁላችሁም አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Robloxcreatorforever
    @Robloxcreatorforever Год назад +2

    የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል አሉ !!! እስኪ ደራሲው እና አዘጋጆች ደፈር በሉ እና አሁን ያለውን ገዥ ደፈር በሉ እና ህፀፁን ነቅሳችሁ አርሙት ?

    • @zembalchw3824
      @zembalchw3824 Год назад

      ትክክል ልብ ካላቸው የአሁኑን አገዛዝ ለምን ደፈር ብለው አይተቹም ለነገሩ ሚካኤል ታምሬ ምን ልታዘዝ ላይ አለ ለካ

  • @yonaskebede3124
    @yonaskebede3124 4 месяца назад

    የሚደነቅ ነው

  • @AbenezerAyele-t6e
    @AbenezerAyele-t6e Год назад

    ብዙም ደስ አይልም

  • @antenheeijgu3162
    @antenheeijgu3162 6 месяцев назад

    ነብሳቹ አይማርም ድንቅ ብቃት "!!!!!

  • @DaOu-c5h
    @DaOu-c5h 2 месяца назад

    አሁንስ አበዙት ጓድ ሻለቃ ደኛ ይግጠሙኝ በቃ 😊

  • @babamon_
    @babamon_ Год назад +2

    unpredictable judge 😂😂😂

  • @thescholarscamp6426
    @thescholarscamp6426 Год назад +1

    You guys are so great.

  • @FikreAdafire
    @FikreAdafire Год назад +1

    የ አባይን ችሎት መቼ ነው የምተሰሩት ።

  • @yekatitbaye596
    @yekatitbaye596 Год назад

    ለሁለተኛ ጊዜ ሳጅን ሲባል ሰማሁ ስህተት ነዉ።በወቅቱ 50 አለቃ ነዉ የሚባለዉ

  • @BABR7826
    @BABR7826 Год назад +3

    ውሳኔ 25 አመት የጉልበት ስራ🤣🤣🤣

  • @alazarnegash4964
    @alazarnegash4964 Год назад +1

    እኔም ፍርድ ቤት አቁሙኝና ልተውን እንደ ሸምሱ ባለ ሱቁ ሆኜ

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Год назад +1

    እሺ የኛ አናጢ መናጢ አላለም😂😂😂❤

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Год назад

      እሱ እራሱ ስራ ንቆ እየተሳደበ

  • @Bubushabb
    @Bubushabb Год назад +2

    😂😂mikiye ❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 Год назад

    ሻለቃ ዝምብሎ ያስፈራራል በቃ በሉት😂 በሳቅ ገደላችሁኝ ሚካሄል በክስ ፋይሉ ላይ ሳይዘጋጅ መጥቶ ይዘባርቃል ተከሳሹ ለምን እንደቆመ ረስተውታል 😂😂

  • @dmx3674
    @dmx3674 8 дней назад

    ይሄ ዘረኝነት አሁንማ ኮት ፣ሱሪ ፣ከረባት አድርጎ ፣ በራሱ በመሪው አብይ አህመድ መሪነት ሲንጎባለል ይታያል ። ብሄርተኞች 4ኪሎን ፣ ፓርቲውን ተቆጣጥረው ፉጃችንን እያየን እንገኛለን። ፍትህ በዘረኞች ለተጨፈጨፉ ፣ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ።ፍትህ በየቀኑ በዘረኞች አስከፊ ፊት ለሚገረፉ ዜጎቻችን ይሁን ። የአብይ አህመድ ሞት በቅርብ ያሳየን ፣ የህወህት/ኦነግ ጸረ ሀገር ስብስቦችን ቸሩ መድሀኒያለም ያጠፋልን ።

  • @meron2256
    @meron2256 Год назад

    ተከሳሹ ይመቸዉ ቆራጥነት ምን ዋጋ አለዉ ይሔ ሀቀኛ ትዉልድ ዛሬን ቢያዮ ኖሮ ምን ባሉ ነበር😢

  • @MaruHusen
    @MaruHusen Год назад +2

    በእውነቱ የተዋጣለት ሥራ ነው

  • @adychannel7735
    @adychannel7735 Год назад +1

    Comment setalew beye ሻለቃን ferawachew 😂

  • @FetiNebil
    @FetiNebil Год назад

    Temeles temechitognal

  • @alexzenebe8691
    @alexzenebe8691 Год назад

    ወይ ዳንኤል ክስረት ቁጭ

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera Год назад

      ወይ ! አለ መማር ! 😅😅😅😅

  • @abby87877
    @abby87877 Год назад

    አቃቤ ህጉ አያቹ ማለቴ ዳንኤል ክብረት ።

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera Год назад

      አ/ እጉ ይተውናል ! ዳኒ በዕውቀት የተሞላ በሳል ስው ! አንቺ ባዶ ! ከእውቀት ነፃ ነሽ ! ታድለሽ ! ቀጥይበት !

  • @nuradinemam9548
    @nuradinemam9548 Год назад +6

    My weekly addiction😂😂😂

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw Год назад +2

    ሚኪ አሽቁ ብዬሐለው